KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Alemneh Wasse የነፃነት ታጋዩ ኤርኔስቶ ``ቼ´´ ጉቬራ!
1:44:07
ትረካ - መላኩ ተፈራ እና ተስፋዪ ወ/ስላሴ - 3000 ለሊቶች | አንዱአለም አራጌ | #tireka #ትረካ #ethiopia #amharicbooks #ታሪክ
48:30
黑天使只对C罗有感觉#short #angel #clown
00:39
小丑教训坏蛋 #小丑 #天使 #shorts
00:49
Sigma Kid Mistake #funny #sigma
00:17
Tuna 🍣 @patrickzeinali @ChefRush
00:48
Alemneh Wasse አያሙሌ የከተማ ባህታዊ!
Рет қаралды 22,447
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 85 М.
Alemneh Wasse 2
Күн бұрын
Пікірлер: 43
@zerachew
12 күн бұрын
#መሳጭ_ትረካ #አያሙሌ ን ስሙን በጨረፍታ የሠማሁት ይመስለኛል እንዲህ እንደ ዛሬው ግን በ ጥልቅ አላውቀውም ነበር... #አመሠግናለሁ 🙏 #አለምነህ 👌🙏
@TedyTeklu
12 күн бұрын
አለም ፣ አያ ሙሌ እና ኬኔዲ መንገሻ በጣም ይመሳሰሉብኛል። ትንሽ ስለ ኬኔዲ እባክህ።
@tamiratbirhane
12 күн бұрын
betam lik nek enem endeza
@WaduTebeje
4 күн бұрын
እውነት ነው ሙሉጌታ ተስፋዬ እና ኬኔዲ መንገሻ ደግነታቸው መሉ ባህርያቸው ይመሳሰላል።😢
@WaduTebeje
4 күн бұрын
በለቅኔ ገጣሚ ሙሉጌታ ተስፋዬ የልቤ ሰው።😢
@MT-ou8sh
5 күн бұрын
ምንም ነኝ ግን አማራ!!!!! 💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️May God rest your soul in peace!! 😢
@learntospeakamharic8323
9 күн бұрын
Wonderful narration 😊
@bekelegutema7875
12 күн бұрын
Wow Alemineh. Your media is the best.
@alelegnenyew2528
12 күн бұрын
አለምየ በየማህሉ ስትስቅ አብሬህ ስስቅ ጨረስኩት::😂😂 ድንቅ ህይወት ድንቅ አፃፃፍ ድንቅ ትረካ::
@ayalbirhanu3208
12 күн бұрын
Ye Ayamula Tarike Bemeserateh Ejege Enamesegenalen Alemenewasa ❤ 🙏
@genetm7576
12 күн бұрын
ውንድሜ ፈጣሪ የለግስሕ ድምፀ መርዋ እድሜና ጤና ይስጥልኝ
@MetiWendu
12 күн бұрын
እናመሰግናለን አለምዬ ለመጀመሪያ ያየሁት አለቤ ሾ ላይ ነበር
@ermiasyoseph6997
12 күн бұрын
አለም በነካ እጅህ የጆርጂያውን የሻቫሽክሌን አስገራሚ ታሪክ ልቀቅብን
@Seya_ebro
12 күн бұрын
ላለፉት 20 አመት ግድም አንድ ጥያቄ የሆነብኝ እስከዛሬ ዝንብዬ ማደምጠው ዘፈን አለ የሙሌ ግጥም ካልተሳሳትኩ በአበበ ተካ የተቀነቀነው ወፊቱ ሁሌም በሰማሁት ቁጥር በሀሳብ ተመስጨ አለቅሳለሁ እንዴት በምን ሁኔታ ላይ ሁኖ ቢፅፈው ነው ብዬ
@የሳምሶን_ታሪክ
4 күн бұрын
እኔም እንደ አንተ ይህ ግጥም ሰመመን ውስጥ ይከተኛል ዛሬ ደግሞ የባለቤቱን ታሪክ ስሰማ ይበልጥ ድንቅ ሆነብኝ፡ ትልቅ የጥበብ ሰው።
@dessalegnwonbarga2144
12 күн бұрын
አለም እድሜህ ይርዘም!!!ስለሙሌም ብቻ ሳይሆን ስንዱንም የበለጠ እንድወዳት አረከኝ!!!!
@mohammed-u6z7k
12 күн бұрын
አለሜ አዎ ትክክል ነው ሸህ አላሙህዲን ጎረቤት ነበሩ ወልድያ ሙጋድ የሚገርመው ግን አንድም ቀን ሰለ አላሙህዲን አውርቶ አያውቅም እጂ አብረው አድገዋል ሙጋድ ውስጥ
@WillowSilver
11 күн бұрын
ስለ አያሙሌ ስንዱ አበበ ስትናገር በጣም አዝኜ ነበር በጣም በተወሰኑ ዝነኛ ሰዎች የተበደለ ሰው ነው እውነቱን ጊዜ ያወጣዋል ሀቅ ተደብቃ አትቀርም እውነት አርነት ያወጣል
@Yewellowa
9 күн бұрын
Thank you!
@kirubelzegeye1923
12 күн бұрын
እናመመግናለን አዋዜ!
@luciejungo6985
12 күн бұрын
እንኳን ለጥምቀት በአል አደረሰሀ አለምነሀ
@likukebede8440
12 күн бұрын
እናመሰግናለን አለም እስኪ በሚቀጥለው ፣ባለ ቦርቸሌው ጫማ፣የሚለውን አቅርብልን ፣እንኳን ለጥምቀት በአል አደረሰህ
@ZaminskiTN
12 күн бұрын
Best akerareb aleye
@MikoJa-p5p
12 күн бұрын
አለምህ አስኪ ስንዱን አበበን ለአውኑ ትውልድ ስነፁሁፍ ለምንወድ ሰዎች በደብ አስተዋውቀን ???ስለሶ ሲነገረ አልሰማውም ይህ አለምነ ለአተ የቤት ስራ ነው የሰጠን ከወዳጆች አዱ ነኝ
@AdmiringBloomingFlower-pe6pl
12 күн бұрын
እሽም በሬው ላሎ የተሰኘውን የአያ ሙሌ ግጥም እንዴት ላግኘው ጎበዝ፡
@Bertsfa2727
11 күн бұрын
ያሳዝናል😢😢 አያ ሙሌን በእንዲህ አሳዛኝ መልኩ ማጣታችን ከሚያቃጥላቸው አንዱ ነኝ😢 አለምነህ መጨረሻ ያቀርባካት ግጥም እጅግ ልብ ትነካለች😮ትችላለህ😢 ነገር ግን ሙሌ "ርቦት በርበሬ በጥብጦ ጠጣ" ያልከውና ተሸክመህ ለምን አትበላም ብለህ ስታነገር የምትስቀው ነገር ይጎረብጣል😢 ከልብ ስለምወድህ እንዲህ አይነት ስላቅ አንተን ስለማይመጥን የምትስቅበትን ፓርት ቆርጠህ ብታወጣው ጥሩ ነው! አለምነህ ኢትዮጵያ ራዲዮ እያለህ "በኮተቤ አንድ አዛውንት ከታፋቸው ቦጭቆ የጀመራቸው ጅብ በማግስቱ መጥቶ አጠናቀቃቸው" ብለህ የሰራኸውን ዜና (ቃል በቃል ባይሆንም ሃሳቡ እንደዛ ነበር) ደራሲ ጳውሎስ ኞኞ በጎህ መፅሄት ላይ የሰጠህን እርምት አዘል ሂስ አስታውሳለሁ፣ አንተም አትረሳውም ብዬ አምናለሁ። እናም ካንተ የማይጠበቁ ስላቆች በአሳዛኝ ጉዳዮች (ትረካህ) ላይ አትጠቀም
@anahabbana2562
8 күн бұрын
Alem yih talak derasy getamy elif musikegnoch be gitm guroroachewun masaj yaserutu Endet mastawesha Hawult besim yemitera meged Lemin ayiseraletim Yesewu hager dersy sinamogs yerasachinin lemin enarks
@TesfaalemTsadik
12 күн бұрын
Ahun gena sira jemerk alemye.endih endih yalewin bertabet.
@danielwondimu7465
5 күн бұрын
የኦሽዊትዝን 80ኛ አመት ዘገባ በለሆሳስ ድምጽህ ዘገባ ብትሰራ መልካም ነው።
@DnDjd-v7x
12 күн бұрын
ሰላም ለአዋዜ አዘጋጆች
@JulietDelta007
10 күн бұрын
አወይ እኔ መገን፣ እንዲህ ሩው ነው ወይ አጥቢያና ወጋገን፣ ይቸገራል ለካ አገር ይዞ ወገን፣ መላና ባላውን አጣነው ፈልገን። የመከራን ጎጆ ፌጦ ቢያስረጩበት፣ እንቦሳ አያወጣም እንኳን ሊታጩበት። መገና የአበበ ብርሃኔን ሙዚቃ ስሙ። አይ ባለቅኔ ሙልጌታ። ውሌን ሳልስት፣ ጉልበቴን ሳልሰስት፣ የልቤን በልቤ ቅስት ሳልሰድር ተኝቼ የማላድር። አይኔ ደጀን፣ ልቤ ግሸን። ቦረናና ተንታ ዋ ከንበል ያድረገኝ፣ ምን አገር ቢሰፋ እንዳማራ አይገኝ። አማረኛን ይራቀቅበታል። ....
@Chuchuchu-f7n
7 күн бұрын
aya muli ethiopiawiw jibran.
@ZeynuKedir
6 күн бұрын
ገራሚ ነው እናመሰግናለን አለምዬ
@Jemalseid57
12 күн бұрын
አባብዬ አይያ አያ ሙሌ
@OlanaOli-f5t
12 күн бұрын
Wow..
@Rose-xh6bk
9 күн бұрын
ሀጂ ሙሀመድ አልአሙዲ ሙሉጌታ ተስፋየ ሀጂ ሲራጅ አደም ዶ/ር አረጋ ይርዳው ሀጂ አህመድ ሙሳ አብሮ አደግ ናቸው ሙጋድ
@muletadewos7516
12 күн бұрын
ዓለም እውነት ነው ያስቃል 😂 😂 😂
@mogesyonastessema4987
5 күн бұрын
Doing propsperty party propaganda by expense of Great poet is painful 😢
@Rose-xh6bk
9 күн бұрын
እኔም የወልዲያ የሙጋድ ልጅ ነኝ እሱ ቄስ ቀበሌ ነው የተወለደው ወይንም ጨው ተራ ይባላል የተወለደበት ቤት አቃታለሁ ልጁም አለ አብዱ ሙሉጌታ ይባላል እሱም እሳት የላሰ ገጣሚ ነው ለቴዲ አፍሮ ፅፎለት ግን እሱ እንደፃፈው አድርጎ ሰራው ይገርማል ይሄው ነው
@SolomonAwet-s4r
11 күн бұрын
አሜሪካን ጊቢ ነው የሞተው ሆቴል ተከራይቶ ሲሞት ሁለት ቀን አልተኛም አሜሪካን ግቢ ነው የማውቀው ጭጋ ግቢ ውስጥ የሞተው ግን ቆሎ ተራ አደባባዩ ጋር አልጋ ቤት ነበረ የሞተው እዛ ነው ደግ ሰው ነበር
@TegegnabebeTegi
12 күн бұрын
Oh that's no that's okay
@MetiWendu
12 күн бұрын
D-7 ስለ ኮኔል መንግስቱ ድገመው በ አዋዜ
@anetenaneanemaw3677
12 күн бұрын
😂😂😂
1:44:07
Alemneh Wasse የነፃነት ታጋዩ ኤርኔስቶ ``ቼ´´ ጉቬራ!
Alemneh Wasse 2
Рет қаралды 40 М.
48:30
ትረካ - መላኩ ተፈራ እና ተስፋዪ ወ/ስላሴ - 3000 ለሊቶች | አንዱአለም አራጌ | #tireka #ትረካ #ethiopia #amharicbooks #ታሪክ
Amharic Books / የአማርኛ መፅሐፍት
Рет қаралды 55 М.
00:39
黑天使只对C罗有感觉#short #angel #clown
Super Beauty team
Рет қаралды 36 МЛН
00:49
小丑教训坏蛋 #小丑 #天使 #shorts
好人小丑
Рет қаралды 54 МЛН
00:17
Sigma Kid Mistake #funny #sigma
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 30 МЛН
00:48
Tuna 🍣 @patrickzeinali @ChefRush
albert_cancook
Рет қаралды 148 МЛН
30:48
Alemneh Wasse | እውሩ #አህያ! | The best story of blind donkey.
Alemneh Wasse 2
Рет қаралды 14 М.
1:51:18
🛑 || አጥብቀህ ልብህን ጠብቅ | እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ Aba Gebrekidan New Sibket 2024 #viral
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 1 МЛН
19:39
የበአውቀቱ_2025 አዲስ ስራ 🌲🌲🌲💯💯💯😅😅
ጨዋታ ቲዩብ
Рет қаралды 10 М.
1:54:45
ምድር ተቆጥታለች | ቁጣው የእግዚአብሔር ብቻ ነው?| ጊዜ የለንም | ዶክተር ሮዳስ ታደስ | Manyazewal Eshetu Podcast Ep.84 ለ
Manyazewal Eshetu
Рет қаралды 127 М.
1:05:55
ዳኛቸው አሰፋና ቡርሀን አዲስ የምእራብ ምስራቅ የሚባለው ጅኦግራፊ ሳይሆን አስተሳሰብ ነው።
Bekimos Media በኪሞስ ሚዲያ
Рет қаралды 8 М.
12:20
Alemneh Wasse ለፍቺ ያደረሰው ማልማላታ!
Alemneh Wasse 2
Рет қаралды 23 М.
29:28
|ዞሮ መውጫዬ| Zoro Mewchaye| "እድል" SE01 Ep 04
ebstv worldwide
Рет қаралды 265 М.
30:40
Alemneh Wasse #የዘመኑ ነውር!!
Alemneh Wasse
Рет қаралды 27 М.
58:07
Alemneh Wasse | ማንነቱ ያልታወቀ #አረመኔ! | The best story of Jack Unterweger.
Alemneh Wasse 2
Рет қаралды 30 М.
1:22:01
ትረካ - ዳዊት ድሪባ እና ያልተሰማው ታሪክ | 3000 ለሊቶች | አንዱአለም አራጌ | #tireka #ትረካ #ethiopia #amharicbooks #ታሪክ
Amharic Books / የአማርኛ መፅሐፍት
Рет қаралды 52 М.
00:39
黑天使只对C罗有感觉#short #angel #clown
Super Beauty team
Рет қаралды 36 МЛН