Alemneh Wasse ክርከሩ ተካሔደ!"ጆባይደን ያረጁና ለስልጣን የማይበጁ "መሆናቸው ታየ!ትራምፕ

  Рет қаралды 40,964

Alemneh Wasse

Alemneh Wasse

3 күн бұрын

Пікірлер: 91
@user-iv6hf1lp6x
@user-iv6hf1lp6x 2 күн бұрын
የአሜሪካ ህዝብ ይኸን እራሡን የሳተ ሰው መርጠው አለምን አደጋ ላይ ይጥላሉ ተብሎ አይታመንም ትራፕ ያሸንፋን
@rahelemeshaw3684
@rahelemeshaw3684 2 күн бұрын
ባይደን ሰው አይመስለኝም ሮቦት ነው የሚመስለኝ ከምር
@zerthunabay6955
@zerthunabay6955 2 күн бұрын
😂😂😂enme
@eyobyonas880
@eyobyonas880 2 күн бұрын
አለምነህ በጣም ያዘንክ ትመስላለህ አይዞህ እሺ ።እጅግ በጣም ድንቅ ክርክር ነበር ።ክርክሩ ላይ የነበሩትን ንግግር እንደመናገር እንደ ማስረዳት የራስህን ትርክት ትናገራለህ አይ ለወሬ ታማኝ ብሎ ዝም ።
@tadesseman1499
@tadesseman1499 2 күн бұрын
ዶናልድ ትራምፕ እንኳንም አሸነፉ መልካም እድል ወይኔ ባይደን አለምን አባሉት
@zobleselam5695
@zobleselam5695 2 күн бұрын
እናመሰግናለን
@eftahizkiel1885
@eftahizkiel1885 2 күн бұрын
አለምነህ በጣም ድንቅ ነህ ❤ ያው ባንቴ ልክ ልከራከር በደንብ ቻሌንጂ ልያደርግ የምችል ስው ብጠይቅና ብትከራከሩ ሀሳባችሁን ብታካፍሉን ደስ ይለኛል!
@eyobyonas880
@eyobyonas880 2 күн бұрын
በነገራች ላይ ውጤቱ በቁጥር ሲቀመጥ ትራምፕ 76% ባይደን 26% በሆነ ሰፊ ልዩነት ነው የዘረረው ማታ ቭላድሚር ፑቲን ፈታ እንዳለበት በክርክሩ 100%ግልጽ ነበር ።ትራምፕ ሲናገር ፐቲን የረሲያ መሪ ሆኖ ሳለ ብዙ ፕሬዝዳንት ተፈራርቆል በአሜሪካ የዛኔ ኔቶም ሰላም ነበር በነበረው ነገር ባንተ ቋቋቲያም ሽማግሌ ጊዜ ግን የማይሆን ነገር አንስተህ ፑቲን ደሞ ማድረግ የሚፈልገውን ነገር ወሰደብህ ኪሳራ ሽማግሌ አለው ዘለስኪ ሁሌ እዚህ እየመጣ አሰማምጦ ቢሊየን ዶላር አፍሶ ይሄዳ እስቲ እያቸው እነዛ ውብ ውብ የዩክሬን ከተሞች ባንተ የመጣ አፈር በልተዋል አቤት ንግግር ትራምፕ ያሄን ሁሉ ደብቀህ የራስህን ትቀደዳለህ አለምነህ።
@eyobyonas880
@eyobyonas880 2 күн бұрын
አሁን እንደው ባናየው ኑሮ ክርክሩን እንዲህ ወሬህን ታጠጣን ነበር ያሳዝናል ስለ ጤናቸው ሲጠየቁ ትራምፕ ጎበዝ እስፖርተኛ ነኝ አብሶ ጎልፍ ስጫወትማ አንተም ታቀኛለህ አለው ባይደን አረ እኔስ ጎበዝ እኮ ነኝ የጎልፍ ሻንጣዬን እራሴ ኮ ነው ሚይዘው አላለም😂😂😂😂😂😂😂😂 ማታማ ባይደን መደበርያ ነበር የሆኑ በዚህ ላይ ሰውየው AI ነው አሜሪካዋቹ እራሱ አንዳንድ የቀጥታ ስርጭቱ ሲታይ ኮሜንት ክፍት የነበሩት ላይ በስማም ተሳለቁናቸው ባይደን ላይ በብዛት የተጻፈው ቻርጅ አርጉት ይሄ ማሽን እያሉ ብዙ ህዝብ ባይደን ሰው እንዳልሆነ ያምናል
@saron3238
@saron3238 2 күн бұрын
Alemnih Susa metahlgn ❤
@kukulu99
@kukulu99 2 күн бұрын
የሰው ልጅ እድሜ ሰባ ቢበዛ ሰማንያ ከዛ ካለፈ ግን ድካም ነው ፡ ጆውባይድን አንጀቴን ነው የበላው
@AbeKebe-bf8vb
@AbeKebe-bf8vb 2 күн бұрын
ሲጀመር ባይደን ሰው አይደለም ሮቦት ነው ወይም ሌላ አካል
@meseretfufa5190
@meseretfufa5190 2 күн бұрын
ሰላም ሰላም አለሜ እንደኔ እንደኔ ሁለቱም ዞር ቢሉና በወጣት መሪ አወ አሜሪካ ጎበዝ ፖለቲክኞች አሉ ግን ብር ይኑራቸው እንጃ እንጂ?????
@mesfinhaile2244
@mesfinhaile2244 2 күн бұрын
It’s obvious ባይደን shall stay in elders daycare he look tired and looks he needs ppl help like 100 yrs man but ትራምፕ is looking mature and calm talking like he is sure the next president of US.
@user-xb1sn3yg3f
@user-xb1sn3yg3f 2 күн бұрын
ዋውውውው
@eyobyonas880
@eyobyonas880 2 күн бұрын
ለአድማጭ ተመልካች በጣም ያወሩትን እውነታ አትናገርም ይሄ ባይደን ክርክሩን አሸንፈው ቢሆን ኑሮ በዛ ሞቅ ባለ ድምጽህ አቅልጠ ቀምመ ነበር ምታቀርብ የነበረው ።
@simretuzeleke6404
@simretuzeleke6404 2 күн бұрын
ምነው ለአለምነህ ጥላቻ እንዳለህ በሚያሳብቅ አይነት በዚህ አንድ ፕሮግራም ላይ ሁለቴ በነቆራ ኮመትክ ? አንድ አንዴ ሠዎችን እደ ጥንቅሽ ትል በስንጥር ነክተን የምናኮማትር የሚመስለን ሰዎች : በማጣጣል ሞራሉን አውርደን ለመከስከስ የምንፈልገውን ሰው አንመርጥም : ሁሉም ሰው በቀላሉ የሚሠበር ጭራሮ ይመስለናል።
@eyobyonas880
@eyobyonas880 2 күн бұрын
@@simretuzeleke6404 ይሄ የአለም የፖለቲካ አውድ ነው ብዙ ክርክር ይኖራል በሀሳብ መለያየት ይኖራል እዚህ ሀሳብን መተቸት ይቻላል እንጂ ጉበዝ ጉበዝ ተብሎ ሚሽቃበጥበት ቦታ አደለም ቀስ እያልሽ ይገባሻል። ሲቀጥል የለሊቱን ክርክር አይተሽዋል ቢሊየን ህዝብ ያየውን እሱ አንድም ስላወሩት አልተናገረም የግል ወሬውን እንጂ ምክንያቱም ባይደን ተዘረረበት ሁለታቹም አይዞቹ
@eyobyonas880
@eyobyonas880 2 күн бұрын
አይ አለሜ አሁንም ትከሳለህ አይዞህ አይዞህ ዛሬ አስመሰከርክ የግል ፍላጎትህ ብቻ ነው ምታንጸባርቀው ባናይ ኑሮ በቃ እንዲህ ነው ምትቀደደው ቆይ ባይደን ትራምፕን አዋ ሰደበው ከሴቶች ጋር ትዘሙታለህ ምናምን አለው እሱን ተናገርክ ዋናውንስ ትራምፕ ያለው ልጅህ እየዞረ ለሰው ልጅ መገዳደያ ሚሆን መሳሪያ ይቸበችባል አለም እየዞረ ወራዳና ኪሳራ የሆነ ልጅ ያለውን እውነት ስለሆነ ባይደን እንባው መጣ የዛኔ ነገር ግን ባይደን ማሽን AI ስለሆነ ማልቀስ አይችልም😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@zerihunkura7863
@zerihunkura7863 2 күн бұрын
አሜሪካ ይሄን ያክል ሕዝቧን የሚያስተዳድር/የሚመራ ወጣት ዜጋ የላትም እንዴ ?!እነዚህን አረጋዊያን ለምን ያስቸግሯቸዋል ።❤
@efremtamirat1288
@efremtamirat1288 Күн бұрын
❤❤❤
@lulahailu-jb4xh
@lulahailu-jb4xh 2 күн бұрын
ሰላም ለናንተ ይሁን ❤
@enyewagegn8439
@enyewagegn8439 2 күн бұрын
ለአለም ሰላም እየተመኘሁ ጆባይደን እረፍት ያስፈልጋቸዋል የዚህ አለም ስልጣን አይጠገብም ደሞ ለአለም የሰላም ችግር አለ አሁን ዶናልድ ትራፕ ቢመራ ይሻላል ብየ አስባለሁ ዩናይትድ እስቴት አሜሪካ ልእልተ ሀያሏ አሜሪካ አሁን እየተተቸች ነው አለም እንዲረጋጋ ትልቅ አስተዋፅዖ አላት ሁሌም ለአለማችን ሰላም ያምጣልን ሀያሉ አምላካችን 🙏
@embetbekel6888
@embetbekel6888 Күн бұрын
❤❤❤❤❤❤
@tsegayewoldesenbet-ef5rv
@tsegayewoldesenbet-ef5rv 2 күн бұрын
ለመሆኑ አሜሪካ ትልቅ ሀገር ሆና ለመሪነት የቀረቡት ተወዳዳሪዎቿ ትራምፕና ባይደን የሆኑት ከዴሞክራትም ሆነ ከሪፓብሊክ ከነሱ የተሻለ ሰው ጠፍቶ ነው ????🙄🙄🙄ከነሱ ውጪ ሌሎች ሊቀርቡ ያልቻሉበት ምክንያት ምንድነው ?😁😁😁😁
@tadesseman1499
@tadesseman1499 2 күн бұрын
አለመታደል ነዋ
@begashawabegaz4224
@begashawabegaz4224 2 күн бұрын
Alem።
@kubabetubeyousef4260
@kubabetubeyousef4260 2 күн бұрын
Awaza reading thenews every body sit and open Awaza chanel and listen😊
@mikaelchurnet8064
@mikaelchurnet8064 2 күн бұрын
ዓለምነህ የቀጥታ ስርጭቱ ላይ ድምፅ እየተሰጠ ነበር በውጤቱም ትራምፕ 97% በማግኘት ምርጫውን እንደሚያሸንፉ ሲተነተን ነበር ። በአሜሪካ "የዴሞክራቶች" ታሪክ አሳፋሪ ታሪክ ነው ተብሏል።
@user-hy1zk3jj5r
@user-hy1zk3jj5r 2 күн бұрын
አለምነህ 6ለዜሮ ተዘርሮ ባይደን ከሜዳ እንደምወጣ ቀድሜ ነግረሃለሁ
@HTT6892
@HTT6892 Күн бұрын
ዲሞክራቶች ለምንድነው ከባይደን ሌላ እጩ አጥተው ነው?
@user-xf3su1zy1f
@user-xf3su1zy1f 2 күн бұрын
አለምነህ ምነው ያደረጉት ንግግር ምንም ልትገልጽልን ፍቃደኛ አልሆንክም የግልህን ወሬ ነው ያወራህው ይልዘንክ ትመስላለህ አይዞኝ ያጋጥማል። ትራምፕ በዝረራ ነው ያሸነፈው ይሄ እሮቦት ፈዞ ቀረ ኮ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@bettyjes3421
@bettyjes3421 2 күн бұрын
እስፔሻሊ ትራፕ 666 የሚያራምደው ባይደን እግዚአብሔር በቃ ይበለው ትራፕ ይሻላል❤
@Mekd87
@Mekd87 2 күн бұрын
ለምድነው ግን ሽማግሌ የምመረጡት የአሜሪካ ህዝብ ወጣት የለም እንዴ መሪ የምሆን 🙄🙄🤔😂
@biniamkebede4664
@biniamkebede4664 2 күн бұрын
ካረጁ አይበጁ
@girmadamtew8183
@girmadamtew8183 2 күн бұрын
አሚሪካን፣ትልቅናት፣እደትልቅነታ፣ብቁ፣ጠካራ፣መሪ፣ለምን፣አይመርጡም።
@lovereality3696
@lovereality3696 7 сағат бұрын
Eski ante kentu sle hagerh besrat zegb
@BurtukanMohammed
@BurtukanMohammed 2 күн бұрын
Democracy yemibalew ngr wushet nw ende mayasfelig degmo erasuwa America Gaza lay asaytalech. Yihe degmo sirata qebrun new yemiyasayew.
@abebegetahungedilu1211
@abebegetahungedilu1211 2 күн бұрын
እሰይየታባቱይሄቡቱቱ
@teddytena1309
@teddytena1309 2 күн бұрын
እድሜ ከገገመ ምን ቀረ
@HanamariamHana
@HanamariamHana 2 күн бұрын
Alem lemenden naw even eyaworah ye colidor lematun yematasayen ante awera gen ye hagerachenen adadis mengedoch mayet enfelegalen
@kinghenians986
@kinghenians986 2 күн бұрын
Trump🎉🎉🎉❤❤❤
@amorawweloyew6089
@amorawweloyew6089 2 күн бұрын
America መውደቂያው መቅረቧ የሚያመለክተው ከ350ሚሊዮን በላይ ያላት ህዝብ እነዚህ ያረጁ የጃጁ ሁለት ሰዎች መጫወቻ መላገጫ መሆኗ ነው::እነዚህን ምርጫቦታ ሄዶ የሚመርጥ ህዝብ እራሱ የወደቁ ተስፋ የቆረጡ መሆን አለባቸው::እነዚህ ተስፋ የቆረጡ ሽማግሌዎች በአለም ላይ ምን እየተካሄደ እንዳለ እንኳን አያውቁም :አሁን ዩኩሬን ላይ ፈለስጥኤም ላይ ስንት ሰላማዊ ሰዎች እንደተፈጁ በትክክ በቁጥር ይናገራሉ
@Mekd87
@Mekd87 2 күн бұрын
ግን ወጣት የለም እንዴ ሽማግሌ የምመሪት😂
@amelakeselasse9086
@amelakeselasse9086 2 күн бұрын
የራሷ አሮባት የሰው ታማስላለች ያንትስ አገር ላይ ምንም የለም ወሬአም
@amorawweloyew6089
@amorawweloyew6089 2 күн бұрын
@@amelakeselasse9086 እኔ እኮ አሜሪካዊ ዜጋ ነኝ ::ስለ ኢትዮጵያ ምንም ልል አልችልም መምረጥም መመረጥም አልችልም ::በነገራችን ላይ ዲሞክራሲ ፓርቲውን አልወዳቸው ሪፕብሊካኖች ይሻሉኛል ::
@yemanetadesse2255
@yemanetadesse2255 2 күн бұрын
ye dictator tifozo nachu awazeewoch
@user-wb1zj2wz7l
@user-wb1zj2wz7l 2 күн бұрын
ቆይ እች አሜርካ ወጣት ትዉልድ የላትም እንዴ?
@Ya-rm4qp
@Ya-rm4qp 2 күн бұрын
በጣም ወጣት አይፈልጉም ፤ ወጣት የህይወት ልምድ ያንሰዋል፤ ወጣት አያመዛዝንም፣ይቸኩላል፣ወዘተርፈ የሚል አመለካከት አላቸው ። ወጣት በቢሮክራሲ ውስጥ ልምዱን ማዳበር እና ለሌሎች ትልልቅ ሀላፊነቶች ራሱን ማዘጋጀት አለበት ይላሉ ። እንጂ እንደው ካለ ህይወት ልምድ እላይ ካልወጣሁ ማለት የለም እነሱ ጋ ።
@mohammednegash8553
@mohammednegash8553 2 күн бұрын
​​@@Ya-rm4qp የማባላት ልምድ ለማለት ነዉ?
@Ya-rm4qp
@Ya-rm4qp 2 күн бұрын
@@mohammednegash8553 እነሱን ጠይቃቸው መሀመድ ጤባው።
@lopesohadiso
@lopesohadiso 2 күн бұрын
በእዉነት እኔ እራሴ የገረመኝ እሱ ነው እነዚህ የጀጁት ሹማግሎዎች ጡረታ አይወጡም 😂
@Mekd87
@Mekd87 2 күн бұрын
​@@lopesohadisoእኮ😂😂😂😂
@KemaMame
@KemaMame 2 күн бұрын
👍👍👍👍🩸
@itsmepeople1
@itsmepeople1 2 күн бұрын
Ale igna Dubai bet megzat bnchl ezih mn inseralen .... Your ads are not relevant 😁
@TrtiuGTtrryiu
@TrtiuGTtrryiu Күн бұрын
Trump ebid ekonw ke biden dikimet yiliq ye Trump ebidet nw miyasferagn
@mohammeduseman2386
@mohammeduseman2386 2 күн бұрын
I stand with Trump
@adimasugichamo
@adimasugichamo 2 күн бұрын
2 of them too old but trump is so funny
@brightday789
@brightday789 2 күн бұрын
Pls don’t spread wrong advertisement about realstate in Dubai
@tesfamicheal6421
@tesfamicheal6421 2 күн бұрын
ምነው😮😮
@brightday789
@brightday789 2 күн бұрын
@@tesfamicheal6421 The most uae realstate developer list Emaar Properties Nakheel Dubai Holding Real Estate (Meraas/Dubai Properties) Sobha Group Nshama DAMAC Properties Al Futtaim Group Real Estate Azizi Developments Ellington Properties Danube Properties
@teddyambachew2073
@teddyambachew2073 2 күн бұрын
Trump 24
@acknowledgment2490
@acknowledgment2490 2 күн бұрын
Trump presixant of Usa
@SururAhmed-rr6tv
@SururAhmed-rr6tv 2 күн бұрын
Choiceless
@adeladlewtessema3719
@adeladlewtessema3719 2 күн бұрын
ደል ለፋኖ❤❤❤
@MuleChaka-cd8vi
@MuleChaka-cd8vi 2 күн бұрын
ባይደን ከማርጀቱ የመበጥበጡ ሞቶ ባረፈው
@kubabetubeyousef4260
@kubabetubeyousef4260 2 күн бұрын
Both are devils☠️💀 God save ethiopia and ethiopian from those Satans🤲
@menelikhaile7619
@menelikhaile7619 2 күн бұрын
አትንበዛበዝ ስለ ፋኖ ዘግብ
@elhamworku198
@elhamworku198 2 күн бұрын
ፋኖ ማ በድሮን አለቀ ለራሱምፈተና በየጫካዉ እየተሽሎከለከ ለህዝቡም ፈተና
@Qkyikhhhhttthbbtt
@Qkyikhhhhttthbbtt 12 сағат бұрын
አንተ ጉማሬ እረ ማስታወቂያው በዛ 😢 ምኑ ስግብግብ ነህ ጃል
@abetu_maren2682
@abetu_maren2682 4 сағат бұрын
Ante Anchim kefeleh.kefeleshi.new yemetawun.sera eko new.
@yegledemissie9469
@yegledemissie9469 2 күн бұрын
ድንቅ ነዉ ለ president Trump ካለህ ጥላቻ እንዴት እንደተቸገርክ 😅😅 በጣም ያሳዝናል
@eyobyonas880
@eyobyonas880 2 күн бұрын
😂😂😂😂
@tegegneworkwoldegiorgis9369
@tegegneworkwoldegiorgis9369 2 күн бұрын
alemneh wendme ant lay yemiyamrbih ketitegna zena staneb/stakerb/ new.wiyit /treka/sitakerb metifo yemibal baihonim grima moges aynorewm.ena feten bileh bitastekakilew .ameseginalehu.
@HanamariamHana
@HanamariamHana 2 күн бұрын
Alem lemenden naw even eyaworah ye colidor lematun yematasayen ante awera gen ye hagerachenen adadis mengedoch mayet enfelegalen
@w.h167
@w.h167 2 күн бұрын
አገር እንዲያሳይሽ ነው እንዴ የአለምን ቻናል የምትከተይው?? ዞሮብሻል 😂😂ጤንነት እመኝልሻለሁ
@AnwarAnwarhassen-id4nu
@AnwarAnwarhassen-id4nu 2 күн бұрын
ቱሪናፋ
@abetu_maren2682
@abetu_maren2682 4 сағат бұрын
​@@AnwarAnwarhassen-id4nukkkkkk
Alemneh Wasse ጆ ባይደን #እምቢኝ እያሉ ነው!!
32:30
Did you believe it was real? #tiktok
00:25
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 6 МЛН
터키아이스크림🇹🇷🍦Turkish ice cream #funny #shorts
00:26
Byungari 병아리언니
Рет қаралды 27 МЛН
ግራ ቀኝ ምዕራፍ 2 - ክፍል 7
41:57
EBC Entertainment
Рет қаралды 21 М.
ህሊና ድራማ ክፍል 12 - Helina Drama Part 12
38:01
Salkan Tube
Рет қаралды 90 М.
Alemneh Wasse ኦ!አሜሪካ!
12:20
Alemneh Wasse
Рет қаралды 32 М.
ЕНЕШКА 2 СЕЗОН | 1-бөлім | Қашан туады?
19:02
Өзіміз Bilemiz
Рет қаралды 156 М.