Alemneh Wasse የአውሮፕላኑ ነገር
38:01
Пікірлер
@tarikueshetu1464
@tarikueshetu1464 14 минут бұрын
ኦባማ አሳፋሪ መሪ ነው
@Tege-s5d
@Tege-s5d 28 минут бұрын
አለም ተወዳጁ እና አንጋፋው ጋዜጠኛ በርታ እድሜ እና ጤና ላንተም ለኢሱም ተመኘሁ
@MuleChaka-cd8vi
@MuleChaka-cd8vi 44 минут бұрын
ማንዴላ በፍፁም ምሳሌ ሊሆን ሚችል ሰው አይደለም እንደ ፓትሪስ ሉሙምባ ሙጋቤ አይንት ሰው ነው ምሳሌ ሊሆኑ ሚገባቸው
@אוריאגומס
@אוריאגומס 46 минут бұрын
ተጨማለቃችሁ እነ አለምነህ ጎተራው
@SelomaSeloma
@SelomaSeloma 47 минут бұрын
አለም አሜሪካን ዛሬም አውሮፕላን ተከሰከሰ ሰውየው በሚሰራው ግፍ
@eyrusfeker4790
@eyrusfeker4790 48 минут бұрын
እስይይይይይ እልልልልልልል የሳውዝ አፍሪካ እንዴት ያስደስታል😂😂😂😂😂😂😂
@ArabLive1990-z8
@ArabLive1990-z8 52 минут бұрын
ትራምፕ ወዴት ወዴት ወለም ዘለም ነው 😂
@equilibrium1-n5e
@equilibrium1-n5e 53 минут бұрын
Alem Nwase is hilarious to listen, I enjoy the way he explains world politics in Amharic. When it comes to USA and Donald Trump, Alem is on point.
@oneethiopia3922
@oneethiopia3922 Сағат бұрын
አለምነህ ይሄ ልጅ ጋር አታውራ ፣ ልጅ ነው፣ ዝንብሎ ይዘባርቃል
@demliebitew3562
@demliebitew3562 Сағат бұрын
መኮርኮም አለባት ልኳን ማዋቅ አለባት
@demliebitew3562
@demliebitew3562 Сағат бұрын
ትክክክል ነው ደቡብብብ አፍሪካካካ ያረብ ሀገር ደጋጋጋፊፊፊ ነች እንደ ደቡብብ አፍፍሪካካ የጠገበ በጣም የጠገበ ሀገር በፍሪካ የለምም
@zeynuakmel1251
@zeynuakmel1251 Сағат бұрын
አለም እኛ የኢት ሙስሊሞች ገዛ ላይ አሜሪካ እግራን ከስገባች ለመሰዋት ዝግጁ ነን
@MikeAsmare3308
@MikeAsmare3308 Сағат бұрын
ባካችሁ አትድከሙ እናንተ አምሮቢስ ሸቃጭ ዝቃጭ አተላ ወሽካታ ደላሎች በአሁኑ ሠኣት መንግስት ተብዬው በየቀኑ የተለያየ አዋጅ በሚያወጣበት ጊዜ ላይ ያበደ ሰው አለ እንዴ የናንተን የቆመ ዲንጋይ የሚገዛቹሁ ?😏🤮
@Gudifecha-y7b
@Gudifecha-y7b Сағат бұрын
ስለ አሜሪካ ምን አገባችሁ ? ይልቅ ስለሃገራችሁ አንድ በሉን። ያልበላንን ማከክ unsubscribe እንድናረጋችሁ አሰብን።
@bobjaha4623
@bobjaha4623 Сағат бұрын
አለምነህ ትክክል ቻይናን ለመጣል ዲሞክራሲ ቅጦት ነው
@BekeleYalew
@BekeleYalew Сағат бұрын
ሰሞኑን ስለተሠወረው አውሮፕላን አውሩን
@BasitA-s6q
@BasitA-s6q Сағат бұрын
ማንዴላ ከእስር ሲፈታ በቅደመ ሁኔታ እንደሆነና ያኔ ያደረገውን ብቻ ከማድረግ ውጪ ሌላ ምርጫ እንደሌለው ለመንግቱ ኃይለማሪያም ነግሮታል። በዚህም መንግስቱ አዝኖ ከእስር የወጣ ሰው ይቸግረዋል ብሎ የመቶ ሺህ ዶላር ቼክ ፃፈለት። ታዲያ አለምነህ የትኛውን ስልጣን ነው አላቸው የሚለው? የገዛ ሀገሩ መሬት ላይ ለዜጎቹ የሚጠቅም የመሬት አያያዝና ባለ ይዞታነት ፖሊሲ አውጥቶ ማስፈፀም የማይችልን መንግስት ስልጣን አለው የሚለው? ተዉ ተው አለምነህ ማንዴላ የሃያ ሰባት ዓመት እስሩን ከንቱ አድርጎት የሄደበትን፣ ቀጣዮቹኳ ትግሉን እንዳያደርጉ ያገደበትን ውሳኔ እነ አሜሪካ የሚፈልጉትን ስላደረገላቸው ያንቆለጳብሱት አንተ ግን ተው።
@asfahatewelde
@asfahatewelde 56 минут бұрын
መንግስቱ ቼክ መፈረሙን ከምን ያገኘህው መረጃ ነው ምንጭ ብትጠቅስ 😊
@BasitA-s6q
@BasitA-s6q 50 минут бұрын
@asfahatewelde ከመንግስቱ ቃለመጠይቆች ነው ስልጣን ከመያዙ በፊት ክእስር እንደወጣ እዚህ ነው የመጣው። ምን የምናግዝህ ነገር አለ ብሎ ሲጠይቀው አይ ምንም የማደርገው አዲስ ነገር የለም የተፈታሁት በቅድመ ሁኔታ ነው አለኝ ከዚያም ቼክ ፃፍኩለት ነው ያለው ብሩ በኢትዮጵያ ስም ነው ኦፊሻል ነው።
@robelmedekesarobel8636
@robelmedekesarobel8636 Сағат бұрын
Great news
@samidereje3806
@samidereje3806 Сағат бұрын
እንዴት ዋላችሁ አለምነህ ብዙ ጊዜ ስለ ደቡብ አፍሪካ ስታወራ እሰማለሁ ምናለበት መጥተህ ብታየው ብዬ ተመኝሁ በትንሹ ሶስት ከተሞቻቸውን ብታይለቸው ደስ ይለኝ ነበር ኬፕታውን ደርባን ጆበርግን እናመሰግናለን አለምነህ ❤❤❤❤
@wondagirma4159
@wondagirma4159 Сағат бұрын
Anti America theory....Alemneh is poltically fearfull
@mareshetethiopiawit4136
@mareshetethiopiawit4136 Сағат бұрын
ጀስቲን ትሩዶዋ አትበል ጀስቲን ትሩዶ ነው የሚባሉት የጠቅላይ ሚንስትሬን ስም አታንጋድ
@SolomonTilahun-er2hu
@SolomonTilahun-er2hu Сағат бұрын
ዝምባቡየ አርሶ አደሩ በመሬቱ እየተጠቀመ ነው 100%
@Sad-s5l
@Sad-s5l 2 сағат бұрын
አሜሪካ ጋዛን ለመጥቅለል ሳይሆን እንደጎላን ተራራ እደይሩሳለም ለእስራኤል ለመስጤትነወጨካኝ ቀጣፊ ወራሪበዳዪች የጃችሁን ይሰጣቸው
@ישימלסה
@ישימלסה 24 минут бұрын
ጋዛን እኮ አሳልፍ የሰጠች እስራኤል ነች ለሀማስ የእስራኤልግዛ ነዉ የነበር የዛሬ አስራወች ለምን ሳታዉቁ ታወራላችሁ
@Eliabiscool
@Eliabiscool 2 сағат бұрын
First my lovely 😍 channel
@kub8813
@kub8813 2 сағат бұрын
I'm first viewer...😅😅yes
@zolazola122
@zolazola122 2 сағат бұрын
ጋዛ ላይ እሪል እስቴት አሜሪካ ትሰራለች በጣም ሌተስት የሆነ ከዛው በውድ ዋጋ ለገበያ ይቀርባል የዛኔ ሙሉ ለሙሉ አይሁዶች ይገዙታል ይህ ነው እቅዳቸው ድራማቸው አያልቅ ።ምድራችን የጉልበተኞች መፈንጫ ሆናለች።
@dinqtube3727
@dinqtube3727 2 сағат бұрын
ጀስቲን ትሩዶ ብቻ ነው ትሩዶዋ አይደለም ዋ በመጨረሻው የለችም: ትሩዶ አርመው ዓለምነህ
@hussenmohammed6108
@hussenmohammed6108 2 сағат бұрын
አለም ትራምፕ ደቡብ አፍሪካ ላይ ይሄን ያህል ከባድ ዉሳኔ ለመወሰን የፈለጉት ደቡብ አፍሪካ እስራኤል ላይ የዘር ማጥፋት ወንጀል በጋዛ እየፈፀመች ነዉ ብላ በመናገራ እና በፍርድ ቤት በመክሰሳና ፍ/ድቤቱም በእስራኤል ጠ/ሚንስትሩ ላይ የእስር ማዘዣ በማዉጣቱ ይሆን ትራምፕ ደ/አፍሪካን ወግመዉ የያዙት።
@yonasgm366
@yonasgm366 3 сағат бұрын
Canada better than America
@TINATO73
@TINATO73 3 сағат бұрын
የDVው ጉዳይ ፈገግ አሰኝቶኛል 😂😂😂😂
@FethiyaAshab
@FethiyaAshab 3 сағат бұрын
ትራምፕ ግን "የቆጡን አወርድ ብላ የብብቷን ጣለች"አሜሪካን ያመነ ጉም የዘገነ ካናዳ ትምህርት ትወስድበታለች
@ababonga1
@ababonga1 4 сағат бұрын
Canada's politics was in disarray, and its economy is already in dire situation. May God help it!
@osama-ds7jf
@osama-ds7jf 5 сағат бұрын
Alemneh wassie, why you have inconsistent perspective? for example today you said US can do what ever she want. however, previously you were glorifying Russia and China. please try to evaluate what you said and what you going to say.
@nathanmedia5778
@nathanmedia5778 5 сағат бұрын
MR. ALEMNEH GOOD MORNING. OUR SUVIVAL AS CANADIANS IS HIGHLY TESTED BY ato Trump. The fear is real. Your analysis is true. Just little correction: The pronouncation for the name of our prime Minister is ትሩዶ NOT ትሩዷ
@abel8835
@abel8835 6 сағат бұрын
አለምነህ ዋሴ ሆዳም ጋዜጠኛ ልብ ካለህ ኢትዮጵያ ስላለችበት ነገር ዘግብ ደንቆሮ ❤😂
@realmikiyas
@realmikiyas 5 сағат бұрын
ስለ ኢትዮጵያ ብዙ ሚዘግብ አለ ሂድና ስማ
@songohan7170
@songohan7170 6 сағат бұрын
የዚ ስውዮ ተኝታኝነት አስቃባጭነት አስመሳይነት በአንድ ምላሳ ሁለት ጭንቅላት በጣም የሚገርም ነው ::
@mulukenasfaw491
@mulukenasfaw491 6 сағат бұрын
አለምነህ ዝም ብለህ አታስመስል። የትራምፕ ዓላማ የእስራኤል ጉዳይ ፈፃሚነቱ ጠፍቶህ ሳይሆን ትራምፕ ጋዛን እንደ ሪል ስቴት ስለሚያዮት ሳይሆን ህዝቡን ከርስቱ የመንቀል ጉዳይ ነዉ። አንተም ይሁዳዊነትህ በልጦብህ እንጂ እዉነቱ ጠፍቶህ አይደለም
@mephinhaile2244
@mephinhaile2244 6 сағат бұрын
ትራምፕ ሃሳቡን ይነግርሃል ያንኑ ያደርጋል: ሌሎች የአውሮፓ መሪዎች የሚያማምር ህግና ስለፍትሃዊነት ያወራሉ ግን በጀርባ አውሬዎች ናችው
@truesun
@truesun 6 сағат бұрын
ካናዳ የአሜሪካ አካል ለጠቅላላው ደህንነቷ ግድ ይመስለኛል ይህንን የሚያክል ድንበር አለመቆጣጠር የ ኩባን ታሪክ በከፋ ብዙ ዋጋ የሚያስከፍል ሁኔታ ይደግማል
@fanetamengistu3177
@fanetamengistu3177 7 сағат бұрын
የአማራ ህዝብ የአዲስ አበባ መኖሪያ ቤት የብልጽግና ከፋፋይ ከሀዲዎች የኦሮሚያ ገንጣዮች እያፈናቀሉ ዛሬ እቨጡ ማን ይገዛል ጽንፈኞች ህሊናቸው የኩዱ ባለሃብት የኦሮሚያ ብልፅግና ለግዞት ይቸላሎ ፊንፊኔ ኢትዮጵያ የኩዱ ከሀዲዎች ❤
@selamabebe7552
@selamabebe7552 7 сағат бұрын
❤❤❤❤❤
@amanuelkirshaileselassie9598
@amanuelkirshaileselassie9598 7 сағат бұрын
የምርህን ነው ርእሱን የጳፍከው ? አይ አለምነህ I advise you to put real title
@brhaneberakie5670
@brhaneberakie5670 7 сағат бұрын
ለመሆኑ ቱራንቢ ጤነኛ ሰው ነው እብድ መሆን ኣለበት በዚ ኣጭር ግዜ እኮ ዓለምን ትርምስምሷን ኣወጣት
@IsraeliNegev
@IsraeliNegev 7 сағат бұрын
ሀማስ ነው ለዚህ ሁሉ ጥፋት ተጠያቂ ማን ጦርነት ጀምር አለው እስራኤል አንዴ ተነስታለች አታበቃም ሁሉንም ታስመልሳለች great israel 🇮🇱 ❤ ከንአን ትመለሳለች በእስራኤል አምላክ እርዳታ ማንም ልብ ያለው አያስቆመንም ይሄን ለማወቅ መፅሀፍ ቅዱስ ብሉይ ኪዳንን ማንበብ ነው እግዚአብሔር ቃልኪዳን ገብቶልናል ክርስቲያኖች አንብቡ እወቁ
@musiegubramariam5114
@musiegubramariam5114 7 сағат бұрын
አለምነህ ዋሴ ለእሥራኤልና ለአሜሪካ ያዳላል ሂሱ
@araedombahram4150
@araedombahram4150 7 сағат бұрын
ለምንድነው ግን ትርዶዋ የምትለው ትሩዶ እኮ ነው
@fanuelyodit7219
@fanuelyodit7219 7 сағат бұрын
እውነት
@dinqtube3727
@dinqtube3727 2 сағат бұрын
አለማወቅ!!!
@SamiYesuf-x6f
@SamiYesuf-x6f 8 сағат бұрын
ናቸው ማለት ናቸው
@ss-jm8se
@ss-jm8se 10 сағат бұрын
ኬኛዎች ይወርሱብናል
@AbduAmede-xz3es
@AbduAmede-xz3es 11 сағат бұрын
አሜሪካነና እስራኤል የማይፈርሙት ወንጀል ከመሥራትሰለማይመለሱ ነው
@birukfekadu4352
@birukfekadu4352 12 сағат бұрын
Thanks!