Alemneh Wasse ከአሳድ መውደቅ እስከ ጄኔራሉ ግድያ

  Рет қаралды 25,847

Alemneh Wasse

Alemneh Wasse

Күн бұрын

Пікірлер: 52
@EvvLast-i2r
@EvvLast-i2r 5 сағат бұрын
አለምነህ ትንታኔዋችክ በጣም ደስ የሚልና በእውነት ለይ የተመሰረቱ ሰለሆነ አወዳችዋለሁ ተባረክ❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@zolazola122
@zolazola122 4 сағат бұрын
በጣም ያሳዝናልም ያሳፍራልም አለም ላይ ትልቁ ፍንዳታ አሜሪካ ኒውክሬል ተጠቅማ ጃፖናዊያንን በሚሊዬን በእሳት የፈጀች ጊዜነው ከዛ ቀጥሎ እሪከርድ የሰበረ ፍንዳታ እስራኤል የኔታናሆ መንግስት በሶሪያ የፈጸመው ድብደባ የመሬት መንቀጥቀጥ ያስነሳ ፍንዳታ ተመዝግቦል እሪከርድ የሰበረ ።ኔታናሆም የዘር ማጥፋት ወንጀሉን ቀጥሎበታል ይህን ብትሞት እንኮን አዘግብም እውነታውን ።ደፍነቱ ብዙ የዜና ምንጭ መኖሩ ጠቀመን
@GelilaGebru
@GelilaGebru 7 сағат бұрын
ስላም በመላው አለም እንዲስፍን የዘወትር ፅሎቴ ነው🙏🏽
@danielfeyisajiren4046
@danielfeyisajiren4046 7 сағат бұрын
ኤሬ ጎበዝ፣ምንድነዉ ዓላማዉ ማለት ምን ማለት ነዉ?!የሀገር ፍቅር የሚለዉን እምነት/ባህል/ሞራል ረሳችሁ ማለት ነዉ፤የኔቶ ተስፋፊነት እና ተግባር የሚያስጠላ ቢሆንም፣ዩክሬን ግን እንደሀገር የራሷ መብት እንዳላት፣ባለዉ መሳሪያና አቅም ተማምኖ በሀገር ህልዉና ለመጣዉ አለመንበርከክ የሀገራችን እና የጣሊያንን ታርክ አስታዉሱ።
@ሠውመሆንይቀድማል
@ሠውመሆንይቀድማል 10 сағат бұрын
ዜና አገላለፅ ያንተኮ ይለያል❤
@Africa-Entertainment
@Africa-Entertainment Сағат бұрын
ከርካሽ የ ምእራብ ሚድያ የምታገኘዉን mizan ewnet birr $ cia alemneh wasse 1 tekfay
@MamaMy-s5n
@MamaMy-s5n 5 сағат бұрын
አለሜነህ አዋቂ ትመስለኝነበር ዩክሬን ይህንያህል እውቀት ቢኖራት እዛው ግዛትዋ ውስጥ ያለውን ጦር የሚመሩትን የጦር መሪወች ትገላቸው ነበር ሰው አልባወቹ በይኩሬን ስም ስለሚሰሩ ነው እንጅ ቀማሪው ሌላነው አትሸወድ
@LiveUp-n8s
@LiveUp-n8s 5 сағат бұрын
ተሸውዶ እኮ አደለም ጠንቅቆ ነው ሚያቀው ።ያው የምእራባዊያንን ፖለቲካ ስለ ሚቀነቅን ነው
@MesfinBelay-y1v
@MesfinBelay-y1v 7 сағат бұрын
አለምነህ ዋሴ ዩክሬን ብቻዋን ይህን አልፈጸመችውም እመነኝ
@black-i2q
@black-i2q 4 сағат бұрын
አለምነህ እጅግ በጣም ፈጦ አግጦ ወጣብህ የምእራባዊያ አስተጋቢ መሆንህን ጭራሽ በዩክሬን ቲቪ ሚተላለፈውን ተረት ተረት ተርጉመህ መዘገብ ጀመርክ ። ሚገርመው ነገር ተመልካቾችህ እውነታውን ያቁታል ሰው ሌላ ሚዲያ ማይከታተል ነው እንዴ ሚመስልህ ። ከፈላሻ በቀር ሚያምንህ የለም እውሸትህ በዛ።
@fbm9001
@fbm9001 Сағат бұрын
እኔ እማምነው Medvedev is the crown jewel of USA::
@AsefaAdugna-x9l
@AsefaAdugna-x9l 8 сағат бұрын
የሚመስለኝ፤ ሩሲያዊ ጄነራልም ገበሬም ጥበቃው ተመሳሳይ ይመስላል።
@Helen-i7j
@Helen-i7j 3 сағат бұрын
ራሻ በዚህ መልክ መውደቋ ያሳዝናል የማይረባ ሰው ጀግናን ያበላሻል
@hakiewenet4754
@hakiewenet4754 7 сағат бұрын
😊Big man I met him @ Omzeker library 1980 couple of time he was light face.still remember him his physical appearance
@tinsaeberiso8231
@tinsaeberiso8231 7 сағат бұрын
መቸም ማዉራት ቀላል ነዉ። የምታወራዉ ደግሞ የማታዉቀውን ነዉ። የዘመኑ ኩነቶች ጥልቅ ምርመራን ይፈልጋሉ። ከርካሽ የ ምእራብ ሚድያ የምታገኘዉን ታቀረሻለህ። ደግነቱ የሚሰማህ አማርኛ ተናጋሪ ማረጋገጥ አይፈልግም።
@black-i2q
@black-i2q 4 сағат бұрын
አለምነህ ማለት እኮ በግሉ የኔቶ አባል የሆነ ሰው ነው ስለ ምእራባዊያ መስበክ ነው ስራው ባጀት ሚቆረጥለት ደሞ ከኔታናሁ ነው።ይህ ነው እውነታው
@Helen-i7j
@Helen-i7j 3 сағат бұрын
እዚ ቤት ሰላም ነው ሰለአለምህ ከሆነ ገብተ አየው
@dawitkassa3131
@dawitkassa3131 Сағат бұрын
ባጭሩ ድንቁርናህን እየገለጽክ ነው:: ከሀገር ውጭ ያሉት ሁሉም የፖለቲካ ተግባራት እና ድርጊቶች የትኛውንም ብሄር በመንግስት አስተዳደር ውስጥ ምን እየተፈጠረ እንዳለ ለማየት ይረዳል። ማዳመጥ ካልፈለጉ አዋዜን አይጫኑ።
@abeldaniel7656
@abeldaniel7656 Сағат бұрын
What about Abey?
@abeldaniel7656
@abeldaniel7656 Сағат бұрын
Did Abey see this
@kahsayaregay9856
@kahsayaregay9856 2 сағат бұрын
Scooter ምን እንደምትመስል አርባ ቶን ቃላት ከመፍጀት ከጉግል አውርደህ ይህችው ናት ብለህ ለተመልካቾችህ አታሳይም::
@rahmim100
@rahmim100 6 сағат бұрын
ቆርክነት ነዉ የሚባለዉ አለምህ
@mtolla5767
@mtolla5767 7 сағат бұрын
DMC is Daniel Mebratu right? Is he pp or someone from the pp own it?
@abaybekele5839
@abaybekele5839 52 минут бұрын
አለምነህ: እኒህ የተገደሉ ጀኔራል በዩክሬን ጦርነት ላይ ብዙ ተሳትፎ ያላቸው ስላልሆኑ ብዙ ጥበቃ ሚደረግላቸው አይደሉም. Soft target በመህናቸው ነው የተገደሉት:: ሽብር ለመፍጠር!!! ብዙም የሚካበድ አይደለም
@esabellalala
@esabellalala 8 сағат бұрын
@WallelignArba-s4k
@WallelignArba-s4k 8 сағат бұрын
እሱን ደብሮታል
@MuhaabOmer
@MuhaabOmer 5 сағат бұрын
Ere mastaweka kenesu ehen chainalim letela new
@abdishdavid8665
@abdishdavid8665 9 сағат бұрын
አፈንጂው ተይዟል እንዴት ድርጊቱን እንደፈፀመ 100000$እንደተከፈለዉ
@besratwondemeneh6970
@besratwondemeneh6970 3 сағат бұрын
ሶርያም ኤርትራን ታስታጥቕቅ ነበር የጇን አገኘች ሁልሞ የጁን ያገኛል
@JemaleNasir
@JemaleNasir 6 сағат бұрын
Laverov
@aberatube
@aberatube 10 сағат бұрын
ዛሬ ገና ገለልተኛ መሆን ሞክራችኋል !
@HailegziabherBelayneh
@HailegziabherBelayneh 9 сағат бұрын
የሽብር ተግባር የታወቀ ነው ያው ሽብር ነው፡፡
@Ethio-qo9mk
@Ethio-qo9mk 5 сағат бұрын
አረ ራሻን ተፋታትና ለወገንህ ድምፅ ሁን .የራሷ አሮባት ..
@Tommylove4
@Tommylove4 6 сағат бұрын
አቶ አለምነህ ተከታታዮችን ግራ ታጋባለህ። ፑን አቅም አጥቶ አይደለም እስካሁን መጨረስ ያቃተዉ። የሰዉዬን መገደል በተለዬ እንደት ይበቀላል ብለህ ትገምታለህ?
@Alemfarisfaris
@Alemfarisfaris 5 сағат бұрын
False information, misleading, and unsubstantiated
@amanuelayele9643
@amanuelayele9643 4 сағат бұрын
አለም አንተ በእስኩተር መሄድ በደንብ ትችላለህ !!ግን ግን ማክሲመም ስፒድ ላይ እያለህ ውሻ በድንገት ቢገባብህ አሰብኩትና በስመአም ብዬ አዘንኩልህ😂😂
@berhanuaeyle9686
@berhanuaeyle9686 7 сағат бұрын
ሼም ለራሼያ ኩራት ለዪክሬን !!
@Tesfayegurmu50
@Tesfayegurmu50 9 сағат бұрын
ሰውየው ተይዞል
@tekalignbezawork9892
@tekalignbezawork9892 4 сағат бұрын
ራሽያ ብቻዋን ሆና...መቋቋም መቻሏ ልደነቅ ይገባል ...!!
@WallelignArba-s4k
@WallelignArba-s4k 9 сағат бұрын
እሱ ዋጣዉ
@WallelignArba-s4k
@WallelignArba-s4k 8 сағат бұрын
ሩስያ በምን ሞራል ነዉ ;ቱርክን ወራሪ የምትለዉ። እሱዋ ukrain ዉስጥ ጎፈሩን እያበጠረች ነዉ
@rezenomalmaw4898
@rezenomalmaw4898 7 сағат бұрын
የሆነ የአመለካከት ችግር ያለበት ካልሆነ በቀር ሩሲያ የሚቃወም ጤናማ ሰው የለም።
@rezenomalmaw4898
@rezenomalmaw4898 7 сағат бұрын
ፑቲን አንበሳ ነው አንበሳ ደግሞ በፈተና ይፈተናል ፈተናውም ተቋቁሞ በአሸናፊነት ይወጣል።
@WallelignArba-s4k
@WallelignArba-s4k 7 сағат бұрын
ወራርን የምደግፍ ሰዉ የበታችነት ሰሜት የተጠናወተው ሰዉ ነዉ
@ghfghfhjhgh911
@ghfghfhjhgh911 7 сағат бұрын
Yasetsasbe deha nhe awo
@judithmicheal7709
@judithmicheal7709 3 сағат бұрын
Ask yourself, what did you do for you’re country? What did you contribute for country ???? Only international news.. shame on you
@sab9241
@sab9241 10 сағат бұрын
እስራዒልን የሚደርሰዉን ጉዳት ለምን ትደብቃለህ አለምነዋሴ
@Mht-m4c
@Mht-m4c 6 сағат бұрын
❤❤❤
So Cute 🥰 who is better?
00:15
dednahype
Рет қаралды 19 МЛН
小丑女COCO的审判。#天使 #小丑 #超人不会飞
00:53
超人不会飞
Рет қаралды 16 МЛН
Леон киллер и Оля Полякова 😹
00:42
Канал Смеха
Рет қаралды 4,7 МЛН
The evil clown plays a prank on the angel
00:39
超人夫妇
Рет қаралды 52 МЛН
פודקאסט הלובי של שלום ברנהולץ - שלום וגשל
3:29:37
שלום ברנהולץ | Shalom Bernholtz
Рет қаралды 50 М.
So Cute 🥰 who is better?
00:15
dednahype
Рет қаралды 19 МЛН