Alemneh Wasse

  Рет қаралды 28,647

Alemneh Wasse

Alemneh Wasse

Күн бұрын

አዋዜ ልዩን ሰብስክራይብ በማድረግ አስገራሚ፣ አዝናኝ፣ አስተማሪና አነጋገሪ የሆኑ ሀገራዊ፣ አህጉራዊና አለም አቀፍ ተረኮችን በውብ የአቀራረብ ለዛ ወደ እናንተ ይደርሳሉ፡፡
ይህንን ይጫኑ 👇
/ @alemnehwasse2

Пікірлер: 64
@makiabebe4211
@makiabebe4211 2 күн бұрын
ጋዜጠኛ ዓለምነህ ዋሴ ሁሌም በናፍቆት እንጠብቅሀለን አንተን መስማት መታደል ነው
@abebaseyiume8949
@abebaseyiume8949 3 күн бұрын
እናመሰግናለን ተወዳጁ ጋዜጠኛ አለም ነህ
@aynalemnadew8864
@aynalemnadew8864 2 күн бұрын
አቤት ድምፅ እልምነህ የኛ አንደኛ ነህ ኑርልን❤❤
@BeleteMulatu-p1d
@BeleteMulatu-p1d 2 күн бұрын
አለም ETV ላይ ድምፅህን በመስማቴ ደስ ብሎኛል በርታልን
@abebaseyiume8949
@abebaseyiume8949 3 күн бұрын
እስራኤል ፍርጥም ብላ የተናገረችዉን አምናለሁ እስራኤል ምንም ብትል ትመቸኛለች
@aschalewambaw6943
@aschalewambaw6943 3 күн бұрын
ስጠብቅ ከች አልክልኝ שבת שלום גמר חתימה טובה
@menansalah424
@menansalah424 2 күн бұрын
Good job God bless great 🇮🇱 Israel 🇮🇱 ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@demozdeboch4034
@demozdeboch4034 Күн бұрын
እናመስግናለን ❤
@bahunegn
@bahunegn 2 күн бұрын
ኣይ እስራኤል እንደ ፊኛ የተነፋች ነገር ብጤ ነች።
@kinghenians986
@kinghenians986 3 күн бұрын
victory for Israel
@MelakuLake-lh6gq
@MelakuLake-lh6gq 3 күн бұрын
100%🎉❤❤❤❤
@desalegnworku4377
@desalegnworku4377 2 күн бұрын
🔼👉አይቀሪ የመልስ ምት ጥቃት መዘግይት የጥቃቱ ጅማሪ አንድ አካልነቱን ያመነች ኢራን የማይሰፈራው ያስፈራቸዋል ለተባለላቸው ዳቢሎሳዊያን እማ እንዴት ያለ ምጥ እንደምንስ ያለ ብርክ ይሆን? ከዚህ ላይ የዳቢሎሳዊይን አድማስ ልብይሉል?
@545menel
@545menel 3 күн бұрын
አለምህናህ ብራቮ❤❤❤🎉🎉🎉
@tsegayezeleke6730
@tsegayezeleke6730 2 күн бұрын
❤❤❤
@tub8545
@tub8545 3 күн бұрын
አለም አያሳስብህ አባት ሃገርህ እስራኤል/America እየገረፏት ነው
@milliontafese4418
@milliontafese4418 2 күн бұрын
አረ እስራኤል በጭንቀት ገደለችን ፤ ምንድነው ሀሳብዋ ? ሽማግሌውን አያቶላን አስጨንቃ በልብ በሽታ ልትደፋቸው ነው ወይ አላማዋ !?😅
@AbebaHabte-p4k
@AbebaHabte-p4k 2 күн бұрын
😂😂👍
@קסטהסמינך
@קסטהסמינך 2 күн бұрын
😂😂😂😂😂😂
@aschalewambaw6943
@aschalewambaw6943 3 күн бұрын
ኢራን ማለቃቀስና አስጥሉኝ ማለት ጀመረች ቀረርቶው የት ሄደ
@tub8545
@tub8545 3 күн бұрын
Never ፋርሶች አያለቃቅሱም የአለምን አሰላለፍ ቀይረዋል አሜሪካንንም አምበርክካለች እስራኤል አሜሪካ ናት
@AbebaHabte-p4k
@AbebaHabte-p4k 2 күн бұрын
Lemadachew ayidel ,malekakes 😂
@ሸገርየሁሉሀገር
@ሸገርየሁሉሀገር 2 күн бұрын
እንዲህ እኮ ናቸው አስበው ማድረግ ትተው አድርገው ያስቡና እንቅልፍ አጥተው ሲገላበጡ ያድራሉ። 😅
@saved1580
@saved1580 2 күн бұрын
ዘካርያስ 12 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹ ስለ እስራኤል የተነገረ የእግዚአብሔር ቃል ሸክም ይህ ነው። ሰማያትን የዘረጋ፥ ምድርንም የመሠረተ፥ የሰውንም መንፈስ በውስጡ የሠራ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ ² እነሆ፥ ኢየሩሳሌምን በዙሪያዋ ላሉት ለአሕዛብ ሁሉ የመንገድገድ ዋንጫ አደርጋታለሁ፤ ደግሞም ኢየሩሳሌም ስትከበብ በይሁዳ ላይ እንዲሁ ይሆናል። ³ በዚያም ቀን ኢየሩሳሌምን ለአሕዛብ ሁሉ ከባድ ድንጋይ አደርጋታለሁ፤ የሚሸከሙአት ሁሉ እጅግ ይቈስላሉ፤ የምድርም አሕዛብ ሁሉ በላይዋ ላይ ይከማቻሉ። ⁴ በዚያ ቀን፥ ይላል እግዚአብሔር፥ ፈረስን ሁሉ በድንጋጤ፥ ተቀማጭንም በእብድነት እመታለሁ፤ ዓይኖቼንም በይሁዳ ላይ እከፍታለሁ፥ የአሕዛብንም ፈረሶች ሁሉ በዕውርነት እመታለሁ። ⁵ የይሁዳም አለቆች በልባቸው፦ በኢየሩሳሌም ለሚኖሩ በአምላካቸው በሠራዊት ጌታ በእግዚአብሔር ብርታት አለ ይላሉ።
@sayameen760
@sayameen760 2 күн бұрын
ማለት የምትልው ያለሽ አልገባኝም ኣዩሁዶች የሱስ የካዱት ነው ኣይደል?
@abebaseyiume8949
@abebaseyiume8949 2 күн бұрын
@@sayameen760 አዎ
@abuzertube2476
@abuzertube2476 2 күн бұрын
ከዻዻሱ በላይ አማኝ ነገር ነህ።
@ፍቅርኢየሱስነው-ዠ9ወ
@ፍቅርኢየሱስነው-ዠ9ወ 3 күн бұрын
አለም እንኳን ደህና መጣቹ
@milionephrem489
@milionephrem489 3 күн бұрын
#እስራኤል_ከምድረገፅ_ካልጠፋች_ምድራችን_ሰላም_አይኖራትም። ❤ክብር ለጀግናው አዶልፍ ሂትለር ይሁን❤ የአይሁዶችን ተንኮል ቀድሞ ስለተረዳ የቻለውን የእስራኤል ዘር አጠፋ። በተንከሲሷ እስራኤል ጥይት እና ቦንብ በግፍ የተገደሉትን የጋዛን 17000 ህፃናትን ደም እና በሌሎች ሀገራትም የሚገደሉትን የሰው ዘሮች ሁሉ ደማቸውን የሚልሰው የሚጠጣው እናንተ የእስራኤል አምላክ የምትሉት ዲያብሎስ ነው። ድል ለሩሲያ ድል ለኢራን ድል ለፍልስጤም ድል ለሀማስ ድል ለሁቲ ሞት ለአሜሪካ ባለስልጣኖች ሞት ለእስራኤላውያን በሙሉ ይሁን። አሜን🙏🙏🙏 ሀገረ እስራኤል ማለት እኮ ሴት እና ሴት ወንድ እና ወንድ የሚጋቡባት የሌዝቢያን እና የጌዮች ሀገር ስትሆን የነኝህ ቆሻሻዎች አመታዊ በዓል የሚከበርባትም ቆሻሻ ሃገር ናት። በኢየሱስ ክርስቶስ አዳኝነት አያምኑም። ክርስቶስ በዝሙት ነው የተወለደው ብለው ስለሚያምኑ ስሙን ለመጥራት ይጠየፋሉ። በተንከሲሷ ሀገር እስራኤል የኢየሱስ ክርስቶስን ስም የጠራ ከሁለት አመት በላይ ያታስራል። እስራኤል ከምድረ ገፅ መጥፋት አለባት። ድል እስራኤልን ለማጥፋት ጦር ለሰበቁ ሁሉ ይሁን። አሜን🙏🙏🙏
@Michael-b2w7u
@Michael-b2w7u 2 күн бұрын
ኢራን ውስጥ እንቅልፍ ከጠፋ ቆይቷል እስራኤል ቶሎ ደብድቢያቸውና ይተኙ።
@tub8545
@tub8545 3 күн бұрын
አለም ሁለተኛዋ ሃገርህ አሜሪካ ፍሎሪዳ ትልቅ አደጋ ደርሷል እያሉ ነው cnn Bbc Aljezira Fox ሌሎችም
@donyabereket5010
@donyabereket5010 2 күн бұрын
ኢራን ለእሰራኤል ብቻሳይሆን ሰጋቷ ለሁሉም አረቦች በሰላም ለሚኖሩሁሉነዉ ሰለዚህ ከነአይ ኤሧ ፈጣሪ ያጥፋት እምነታቸዉ አመት ራሱ ይለያል
@MohammedAhmad-js8gp
@MohammedAhmad-js8gp 2 күн бұрын
እስራኤል የአሜሪካን አሽካር ነች ጃግነ ካሆነች ልክ እንዳ እራን በራሷ ወስነ እርምጃ ትውሰድ😅😅😅😂😂😂😂
@AbdeMan-d4j
@AbdeMan-d4j 3 күн бұрын
በተግባር ነዉ የምትለዉ ነገር አለህ እናያለን
@BihonbezabhBihonbezabh
@BihonbezabhBihonbezabh 2 күн бұрын
ኤራን ትመታ
@ritagelela1958
@ritagelela1958 3 күн бұрын
Be gugut yemtebkew zena
@zobleselam5695
@zobleselam5695 3 күн бұрын
እስራኤል በተአምር ኢራንን ልትወጋ አትችልም በኋላ ትልቅ መዘዝ ነው የሚፈጠረው።
@HubelAl-UZZA
@HubelAl-UZZA 3 күн бұрын
ሼባው ቂጡን ስለቃለቅ ፍቶውን አንስተውታል mossad የስራህን ይስጥህ መሀመድ እርግማን ጥላቻ ፍቅር ብያስተምር ኖሮ አይሁዶች ክፉዎች አይደሉም
@ራዝኤል
@ራዝኤል 2 күн бұрын
ስለ ዝሙተኛው ነብይህ እያወራህ ነው ?
@mohmedab1209
@mohmedab1209 3 күн бұрын
እስቲ ገለልተኛ ሀቀኛ ሁን
@w.h167
@w.h167 3 күн бұрын
መጀመሪያ እራስህን እወቅ ሰው ላይ ከምትንጠለጠል!
@ዉለተመድህንየተዋህዶልጂ
@ዉለተመድህንየተዋህዶልጂ 3 күн бұрын
እሱ ገለልተኛ ነው ለራስህ እወቅ
@ወድራያ-ተ1ዘ
@ወድራያ-ተ1ዘ 3 күн бұрын
​@@ዉለተመድህንየተዋህዶልጂኧረ ኣይደለም የኣይሁድ ደጋፊ ነዉ እነሱ ግን ለክርስቲያኖች በጣም ነዉ እምጠፍዋቸዉ😂😂
@TgTg-s7o
@TgTg-s7o 3 күн бұрын
አለምኮ ከዘመኑ ዩቲቨር ነጋዴዎች አይደለም እውነተኛ ሚዲያ አዋዜ ለዘመናት የቆየ።
@ወድራያ-ተ1ዘ
@ወድራያ-ተ1ዘ 3 күн бұрын
@@TgTg-s7o ኧረ ወገንተኛ ነዉ በህፃናት እና በሴቶች ላይ የጅምላ ጭፍጨፋ ኣንድ ቀን ዘግቦ እና ኣዉግዞ ኣያቅም ይልቅስ ማስፈራራት የበቀል እሪምጃ የበቀል እርምጃ በሚል ነዉ ዘገባዉ በሙሉ
@getamesayayele7141
@getamesayayele7141 2 күн бұрын
ሀብት እውቀት ሳይንስ ቴክኖሎጂ ተስፋፍቷል ዛሬ እስራኤል የትናንት እስራኤል አይደለችም ኢራን ሂዝቡላህና ሀማስም የትናቱ አይደሉም ነገሮች ተለዋውጠዋል እስራኤል ከአውሮፓና ከአመሪካ እራዳታ ውጪ ብቻዋን አትችልም ኢራንና ሂዙብላን እንተዋቸውና ሀማስን በአንድ ወር አጠፋለሁ ብላ አመት ሊሞላት ነው አላሽነፈችም በአሜሪካ ተዋጊ ጄት ህንፃና ፎቅ ማፍረስ ትችላለች በእግረኛ አትችልም ጊዜው ተለውጧል እኔ እንደማምነው እስራኤል በኢራን ላይ የምትወደው የበቀል እርምጃ ሚኒቴሪ ተቋማት ላይ ሊሆን ይችላል እንጂ የከፋ ጥቃት ከሰነዘረች የኢራን ምላሹም የከፋ ይሆናል ምክንያቱም ኢራን ወታደራዊ ኢላማዎችን አጠቃች እንጁ የእስራኤልን የነዳጅ ማከማቻና የኑክሌር ጣብያዋን አልመታችም ሰለዚህ የእስራኤል የበቀል ምት ነዳጅና የኑክሌር ቦታዎችን ከሆነ የእራንም ምላሽ የከፋ ሰለሚሆም እስራኤል ትሳሳታለች ብየ አላስብም ሰላም ለሁሉም ንግግርና ሰላም ይሻላቸዋል
@oumer3
@oumer3 2 күн бұрын
Kadada,ye large wushetam
@Muluneh-n8v
@Muluneh-n8v 3 күн бұрын
!!! ATTENTION !!! GASH ALEMNEH YESTERDAY THE NEW RELESTET HOME LAW IS ISSUED. BECAREFULL ON YOUR ADVERTISEMENT!
@mekonnendebel2570
@mekonnendebel2570 3 күн бұрын
Iran is depressed! Iran has Lost its power.
@ademtibesso6018
@ademtibesso6018 3 күн бұрын
ቦቅቧቃ ቦቅቧቃ ደግፌ ትጮሀሌ ቁረ
@קסטהסמינך
@קסטהסמינך 2 күн бұрын
🇮🇱🇮🇱🐅🐅♥️♥️🦁🦁
@mulukenalene2497
@mulukenalene2497 3 күн бұрын
ከነሱ በላይ አንተ ተጨንቀሀል መች ነው ሰ በ ር ዜና የምሰራው😮
@abdulwekilahmed660
@abdulwekilahmed660 3 күн бұрын
Derty corner
@eyrumimi3038
@eyrumimi3038 2 күн бұрын
❤❤❤❤
@Michael-b2w7u
@Michael-b2w7u 2 күн бұрын
ኢራን ውስጥ እንቅልፍ ከጠፋ ቆይቷል እስራኤል ቶሎ ደብድቢያቸውና ይተኙ።
@sayameen760
@sayameen760 2 күн бұрын
እስራኤልን ጭምር ነው ያልተኛች ዘጌችዋ በጥሩምባ መደበቅያ ግቡ ዉጡ እያለች እስዋንም ትመታ እንዲተኝኡ
@Michael-b2w7u
@Michael-b2w7u 2 күн бұрын
@@sayameen760 እኛማ ጦረኛ ነን አንተኛም እረፍት እናደርጋለን እንጂ።
😜 #aminkavitaminka #aminokka #аминкавитаминка
00:14
Аминка Витаминка
Рет қаралды 223 М.
Help Me Celebrate! 😍🙏
00:35
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 83 МЛН
Зу-зу Күлпаш 2. Бригадир.
43:03
ASTANATV Movie
Рет қаралды 684 М.
Alemneh wase #የፋርሶች ፈተና!!
32:00
Alemneh Wasse
Рет қаралды 41 М.
😜 #aminkavitaminka #aminokka #аминкавитаминка
00:14
Аминка Витаминка
Рет қаралды 223 М.