Alemneh Wasse የአውሮፕላኑ ነገር

  Рет қаралды 21,608

Alemneh Wasse

Alemneh Wasse

Күн бұрын

አዋዜ ልዩን ሰብስክራይብ በማድረግ አስገራሚ፣ አዝናኝ፣ አስተማሪና አነጋገሪ የሆኑ ሀገራዊ፣ አህጉራዊና አለም አቀፍ ተረኮችን በውብ የአቀራረብ ለዛ ወደ እናንተ ይደርሳሉ፡፡
ይህንን ይጫኑ 👇
/ @alemnehwasse2

Пікірлер: 69
@kingwe37
@kingwe37 6 күн бұрын
አለምነህ በዉነት እዚህ ያለህ ነዉ ምትመስለዉ በጣም ታውቃለህ በጣም ጎበዝ ነህ best journalist ♥️ ❤️ 🎶
@danver88
@danver88 7 күн бұрын
አለምነህ ይመችህ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ሀያሉ እግዚአብሔር ይስጥህ ! ምርጥ የሸገር ልጅ 👍👍
@ኢትዮጵ-ኀ6ወ
@ኢትዮጵ-ኀ6ወ 6 күн бұрын
ለኢትዮጵያ መሪዎች ትልቅ ትምርት ነው እያወራችሁት ያለው ነገር አካታችነት ብሄራችን አልተካተተም ብለው ችሎታን እረስተው ሰሰለ ብሔር ብቻ እያሰቡ ይገኛሉ ትልቅ ችግር ለሀገሪቱ የሚፈጥረው ሁሉንም ማህበረሰብ ይጎዳል
@leshasf7531
@leshasf7531 6 күн бұрын
የአንደኛዋ ስም በቤተሰቦቿ ጥያቄ ማንነቷ እንዳይገለፅ በጠየቁት መሠረት መከላከያ አልገልፅም ማለቱ ያልተለመደ ነው። ጠርጥር!!!!!
@elnawitgetu108
@elnawitgetu108 7 күн бұрын
America ስራ ልትቀጠር ስታመለክት "ምን ትችላለህ " ትባላለህ። Europe "ምንድነው certified የሆንከው " ትባላለህ ። Africa ግን ለስራ ማመልከቻ ስታስገባ "ማንነው የላከህ እና ስንት ትለቃለህ" ትባላለህ።
@mamanegu1324
@mamanegu1324 6 күн бұрын
kkkkkkkkk
@ZamzamZamzam-n1w
@ZamzamZamzam-n1w 7 күн бұрын
አዋአዜ ምርጥ ሚድያአ
@saron3238
@saron3238 7 күн бұрын
Alemnehi Susa metahilgn ❤
@girmamang3797
@girmamang3797 7 күн бұрын
አለም ፡ አጠገብህ ያለው ጠማማ ነገር ነው። አይመጥንህም።
@amenayelign4808
@amenayelign4808 7 күн бұрын
እንደዛ አደለም አለምነህ:: ሁሉም ቦታ ስትቀጠር ከ 0 ጀምሮ ነው ስልጠና የሚሰጠው:: ብዝሀነት ከለለ ስራ ላይ ይሚሆኑት ሁሉም ነጮች ብቻ ይሆናሉ:: ከታች ብታየው የነጭ ሰፈር ትምህርት ቤት የተሻለ ነው:: ብዙ ነገር አለ
@ambayeambo4629
@ambayeambo4629 6 күн бұрын
@@amenayelign4808 አለምነህ አለምነህ ሁል ጊዜ በጥንቱ ላይ ተተክሎ መቅረትን ይወዳል ። በ1983 የእራቅን ጦርነት የገለጸበት ስልት በጣም እንዲታወቅ አድርጎት ነበር። ያኔ ጊዜ እርካሽ ፣ዜና የሚሰማበት ምንጭ በጣም ጥቂት ስለነበረ ፤ እ..........................ራ..................ቅ.....................ዛ............ሬ.…....................….....ጸ........................ጥ....................ረ........................ጭ..........ብ.........ላ................ው............ላ...........ለ............ች እያለ ሲያነብ አቀራረቡ ለየት ያለ በመሆኑ አድናቂው ብዙ ነበር።ይሁንና ዛሬም ይህንን ለመድገም ሲሞክር በጣም ያስቀኛል። ምክንያቱም ዛሬ ጊዜ ወድ ነው ። የመረጃ ምንጮችም ብዙ ናቸው። ስለዚህ ለአለምነህ ትናንት ዛሬ አይደለም በሉልኝ።
@TigistLemma-ij8qr
@TigistLemma-ij8qr 6 күн бұрын
I am with Trump
@kukutilove
@kukutilove 6 күн бұрын
እኔም❤ ሁሉም የትራምፕ ፖሊሲ ተመችቶኛልትራምፕ ከማንም ላይ ኮመንሰንስ አለው God Bless Trump❤ God Bless America❤
@AlffaMohammed
@AlffaMohammed 6 күн бұрын
እግዚአብሔር ይባርካቹህ አለምነህ ስለ የአሜሪካ ሁኔታ በደንብ የገባህ ነህ ::ግን ስሙን አልያዝኩትም ካንተጋር ያለው ምንም የገባው አይመስለኝም ትንሽ ኔጋቲቭ አስተያየት ይሰጣል ::ሰው ስላልተማረ ቢወድቅ ምንም አይደለም አይነት አስተያየት እየሰጠ ነው ::አሜሪካ ትምህርት በነጻ ነው ሲል የሚለዉን በደንብ የገባው አይመስለኝም ::ነፃ ትምህርት ቤት የሚሰጠው የትምህርት ሲስተም ምን ያህል በዝቅተኛ ኑሮ የሚኖርን ሕዝብ እየጎዳ መሆኑን አልገባውም ::
@AbrhamHailu-n9k
@AbrhamHailu-n9k 7 күн бұрын
'ገንዘብ አለ ችግር አለ'አለምነህ ዋሴ።
@simonbisrat2946
@simonbisrat2946 7 күн бұрын
ሰላም ናቹ ወይ አለምነህ?አንዳንድ ግዜ ከባልደረባህ ጋር ዜና ስታቀርቡ ሁለታችሁም እንደመረቀነ ሱማሌ እኩል ታወራላቹ እና ማንን እናዳምጥ?
@aschalewworeta2728
@aschalewworeta2728 6 күн бұрын
😂😂😂😂😂
@mamanegu1324
@mamanegu1324 6 күн бұрын
kkkkkkk
@Etiipia6777
@Etiipia6777 Күн бұрын
አለም አብሮክ ያለው ጋዜጠኛ ለመልስ ከሚቾክል መጀመርያ ቢያጣራ እካን የከምና ሊከፋል ቀርቶ የሚኖርበት ቤት እሩሜት ነው አድ ቤድሩም ለሶስት ነው ሚኖሩት ብቻውን ክፍሎ ሚኖር ከሆነ ስለማይለወጥ ያገኘውን ለቤት ክራይ ስለሚከፍል ከዛበዎላ ቢል ያደነዝዝሀል እክምናማ ክፍያው አይቀመስም በድገተኛ አምፑላስ የጠሩ እካን ቢሉ በቁምህ ነው ሚያደርቅህ ልጁ አዳወራሩ ከሆነ ለምን ቢልነር አልሆነም አፉላይ የመጣለትን ነው ሚያወራው አለም እዲስል ግን ይቅርታ
@abiyotbore2089
@abiyotbore2089 7 күн бұрын
ሰው አያወቅም ብሎ መቦትረፍ minimum wage ከ $17 እስከ $20 ነው በሰሃት
@abebawmariamtaye5666
@abebawmariamtaye5666 6 күн бұрын
Ahun newa
@kukutilove
@kukutilove 6 күн бұрын
አንተም አታውቅም
@abiyotbore2089
@abiyotbore2089 6 күн бұрын
​@@abebawmariamtaye5666አዎ አሁን dc $17.50 ነው አለምነህ የዛሬ 16 ዓመት የነበረውን ነው የሚያወራው
@zekariasnigattu6998
@zekariasnigattu6998 7 күн бұрын
Dulles Airport ሲፃፍ ነው ሲነበብ ግን ዳላስ ተብሎ ነው
@FreeEthiopiaMedia
@FreeEthiopiaMedia 7 күн бұрын
አለምነህ የአሜሪካን የሰራተኞች ሁኔታ በደንብ ተረድተህዋል።አብሮህ የሚከራከረዉ ልጅ ግን ምንም መረጃ ስለ አሜሪካያለዉ አይመስልም። እንዲሁ ላይ ላዩን ነው ካፒታሊስት ሶሻሊስት የሚል ነገር የሚናገረዉ።ለምሳሌ ስለ ጥቁር አሜሪካዉያን የኑሮ መከራ እንዴት የድህነት ቀለበት ዉስጥ እንዳሉ አልገባዉም።በጭካኔ ዝም ብሎ በጥቁሩ አሜሪካዊ ማህበረሰብ ላይ ይፈርዳል። ጥቂት እዉቀት አደገኛ ነዉ።
@kukutilove
@kukutilove 6 күн бұрын
ያልሆነ ነገር አታውሪ !ያልሰራ ያልተማረ ደሀ ይሆናል: አሜሪካ ለሀሉም እኩል ኦፖርቾኒቲ አላት መወዳር ያንቺ ፋንታ ነው ቁጭ ብለሽ ከነጭ እኩል መሆን አትችይም:ጥቁር ቁጭ ብሎ ወሬ ብቻ ነው
@AlffaMohammed
@AlffaMohammed 6 күн бұрын
ትክክል ያለ እውቀት የሚያወራ ሰው ያሰለቻል ::እና እሱን የመስማት ፍላጎትንም ይዘጋል ::ግን አለምነህ ሁሌ የሚናገረው ነገር በመረጃ ስለሆነ ነው እንድከታተለው የሚያደርገኝ ::
@antenehyeshitela6039
@antenehyeshitela6039 6 күн бұрын
ዳላሰ ነዉ
@classical702
@classical702 6 күн бұрын
No more 7:50,some state as a police they have 12:50 but you get pay 17 and above.
@israel4961
@israel4961 7 күн бұрын
The other two journalists need to browse more information about the topic. This is tech world gather credible information.
@abebawmariamtaye5666
@abebawmariamtaye5666 6 күн бұрын
Ene America semeta be $9.70 2016 lay Maryland teketereyalehu yawem telek restaurant Taco Bell 🔔
@nathanmedia5778
@nathanmedia5778 7 күн бұрын
I think Donald J. Trump is seriously working on DEI.
@kukutilove
@kukutilove 6 күн бұрын
DEI መቅረት፠አለበት በችሎታ እንጂ በከለር መቀጠር የለበትም:DI ያመጡት ጌዎችን የቦታው ለመክተት ነበርበባይደን ጊዜ በደንብ አድርገዋል 4 አመት ሙሉ ስለነሱ ብቻ ነበር : ዲሞክራቶች እግዚአብሄር ጠራረጋቸው GOD BLESS TRUMP GOD BLESS AMERICA
@hailu5669
@hailu5669 7 күн бұрын
የኤሎን መስክን ቀጥልልን please
@ethiopianvoice9551
@ethiopianvoice9551 7 күн бұрын
አሜሪካ እናንተ እንደምትሉት ምንም ነገር ነፃ የለም በእርግጥ ስራ ፈልጎ ማጣት የለም።
@melelan7270
@melelan7270 7 күн бұрын
ከጁላይ 24, 2009 ጀምሮ ፌዴራል ሚኒመም ዌጅ 7.25 ዶላር ሲሆን እንደየ አካባቢው ይለያያል ግን መረጃው የሚያሳያችሁ 7.25 ስለሆነ በዚህ የተነሳ ብዙም ባትተርቧቸው ጥሩ ይመስለኛል
@mamanegu1324
@mamanegu1324 6 күн бұрын
አይ አለምዬ ምን አለ አፍሪካን ብትተዋት እልክ አሳቅከኝ
@MeseretMekuria-q7e
@MeseretMekuria-q7e 4 күн бұрын
Mendenw eresu
@rahmaabdurahman2539
@rahmaabdurahman2539 7 күн бұрын
ወይ 🇺🇲🤔መኖር ደጉ አለ🤔እሳት አጥፊወች እና አንቡላንስ በየቀኑ🤔ዓጅ ብ ተገረምኩልህ ዘመን🤔አንቡላንስ ከጋዛ ይላክላቸው🤔🤔🤔
@NouraSultan-s2v
@NouraSultan-s2v 7 күн бұрын
😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤
@yeshiyerege9954
@yeshiyerege9954 7 күн бұрын
Ka Aruse ayeshalhem ezame bezu tarerestoche alu​@@NouraSultan-s2v
@andebetandarge1872
@andebetandarge1872 7 күн бұрын
አብረውህ የሚያወሩት 2ቱ ጋዜጠኞች እውቀቱ በሌላቸው ነገር ባያወሩ ጋዜጠኛ ትንታኔ ሲያቀርብ ለሚተነትንበት ርዕስ በደንብ እውቀቱ ሊኖረው ይገባል
@bayeasmare3402
@bayeasmare3402 6 күн бұрын
ሰላም ክቡር ጋዜጠኞች አለምነህ እና በላይ በአሁኑ ሰዓት ግብጽ ያለ ማቋረጥ የጦር ልምምድ በታንክ የተሞላ በከፍተኛ ሁኔታ እየተንቀሳቀሱ ነው ወደ ማን ጣቷን እንደቀሰረች ግን የተገለፀ ነገር የለም። ምን አልባት በግድቡ ሰበብ ይሆን እንዴ የሚል ስጋትና ፍርሃት አለኝ። እናንተ የምታውቁት ነገር አለ ወይ?
@yonas9945
@yonas9945 6 күн бұрын
ዘካርያስ የማታውቀውን አታውራ አሜሪካን ህክምና እና ትምህርት ነፃ አይደለም
@kukutilove
@kukutilove 6 күн бұрын
ነፃ የሚሰጠው አለ
@tizibtergete5728
@tizibtergete5728 6 күн бұрын
የባይደን እጅ አለበት
@kingwe37
@kingwe37 6 күн бұрын
You are konw everything 😅😅😅😅😅😅😅
@HussenTaha-r4z
@HussenTaha-r4z 7 күн бұрын
አለምነህ ይቅርታ ሰባት ከሃምሳ ሳይሆን ከሃያ አምስት ሲሆን ይህም የነበረው ከዛሬ አስራ አምስት ዓመት በፊት ነው ፣ እናም በአሁን ጊዜ ከሃያ እስከ ሃያ ሦስት ዶላር ነው !!
@israel4961
@israel4961 7 күн бұрын
Buzzzz… false information. As of 2009 the federal government minimum wage is 7.25 on average. But it depends on the state regulations.
@hansarmohammed8172
@hansarmohammed8172 6 күн бұрын
No $12.5 but rent expenses
@negashkebede6036
@negashkebede6036 7 күн бұрын
አቶ ኢሳይያስ በጤና በኩል አሜሪካ ብዙ ችግር አለ። ጥርስ ችግር ያለበት ዳያስፖራ ኢትዮጵያ መጥቶ እየታከመ ነው። በተለይ የጥርስ ኢንሹራንስ ሀብታም ካልሆንክ ከባድ ነው። በጤና ፖሊሲ በኩል የትኛውን አሜሪካ ይሆን አንተ ያየኸው? ካናዳና መላው አውሮፓ ሌሎችም አገሮች የማይደግፉት ፖሊሲ ነው።
@ኢትዮጵያ-ዸ5ፈ
@ኢትዮጵያ-ዸ5ፈ 7 күн бұрын
You are wrong ..minimum wage 7:00 doesn’t apply all states 😅all have different laws 😊
@elsaegi2851
@elsaegi2851 4 күн бұрын
$7:50 ክፍያ አለ እንዴ እሁን?
@godisgodallthetime1519
@godisgodallthetime1519 6 күн бұрын
አለም ነዋሴ $7:50 አይደለም Federal Government $20:55 ዶላር ነው ❓ MacDonald እንኳን ሲጀመር ሚክፈልህ $15 00 ዶላር ነው አንተ ምታውራ የዛሬ 20ዓመቱ ነው ❓❗❓❗
@emu3288
@emu3288 3 күн бұрын
አሜሪካ ትምህርት ነፃ አይደለም
@solomonm2383
@solomonm2383 6 күн бұрын
Why don't you talk about Russia and Ukraine? Many things are changing in the world.
@BerukAlemayehu-q3s
@BerukAlemayehu-q3s 7 күн бұрын
100ጫማ ማለትኮ ምን አላት 30ሜትር ገዳማ ነው ።
@kukutilove
@kukutilove 6 күн бұрын
ጥቁር ሰነፍ ነው ስራና ትምህርት አይድም ስለዚህ መቸም እኩል አይህንም አሜሪካ ለሁሉም እኩል ኦፖርችኒቲ አላት መወዳደር ያንተፋንታ ነው: ካልተማርክ ሚኒመም ዌጅ ታገኛለህ ከተማርክ ደግሞ ጥሩ ደሞዝ ታገኛለህ:ዝም ብላቹ አታውሩ
@meazahailu4710
@meazahailu4710 6 күн бұрын
Yeraso arobate ye sewe tamaselalche alu esune lebalebetochu tewew enkune ye eraschwen ye sewe ye taerlu ebakeh atasekgh defrethe gene desyelale tentenawen tewewe 😅😅😅😅
@geta3672
@geta3672 7 күн бұрын
You too journalists, said again Dallas airport 😂Alemineh said dalls airport 😂😂😂it's disgusting as a professional journalists 😂😂😂
@ambayeambo4629
@ambayeambo4629 7 күн бұрын
አለምነህ ! በአሜርካ ስለ ሰዎች ፍትህ መጓደል ለመተቸት ስትዳዳ ትንሽ አይቀፍህም? አያሰሸማቅቅህም? አያሳፍርህም? አንድ ሰው ተሰቃይቶ ለጎኑ ማረፊያ እንዲሆንለት የሰራውን ጎጆ በላዩ ላይ አፍርሶ በሚያባርር ሐገር ውስጥ ሆነህ ምንም አይነት ቃል መተንፈስ የማትችል ሰው እንዴት ነው አሜርካንን ለመተቸት የደፈርከው? አሜርካ ውስጥ ቤቱ በልማት ስም እንዲፈርስ ሲወሰን ባለቤቱ ሎቶሪ እንደደረሰለት ይደሰታል እንጂ አያለቅስም።ምክንያቱም የሞራል፣ የማቴሪያሉና የመሳሰሉት ሁሉ ግምት ውስጥ እንዲገቡ ተደርገው የእጥፍ እጥፍ ነው የሚከፈለው። ስለዚህ ኢትዮጵያ ውስጥ ሆነህ እንደዚህ አይነት አሳፋሪ ትንተና ውስጥ ባተገባ ነው የሚሻለው።
@tilahunjimma4804
@tilahunjimma4804 6 күн бұрын
ለማያውቅህ ታጠን የወር የቤት ኪራይ ባትከፍል ቤትህ ጎዳ ነው
@frewinehagos7375
@frewinehagos7375 6 күн бұрын
Wegenhe eytegoda sele lela ager mawrat negerochen madbesbes yehonal .
@afem9862
@afem9862 7 күн бұрын
Alemneh, the issue also has something to do with Trump. Recently, Trump asked some air controller employees to resign and employees are angry about it.
@AntenehDigafe
@AntenehDigafe 7 күн бұрын
አለምነህ ስለ ዓለም ዓቀፍ ጉዳዮች በደንብ ትዘግባለህ ግን ኢትዮጵያ ዉስጥ አማራ ክልል ከ ዩክሬን እና ጋዛ የበለጠ አልቂት አለ ለምን ለዚህ አትናገርም?
@kukutilove
@kukutilove 6 күн бұрын
የመንግስት ደጋፊ ነው እኮ
@MixedTechTips
@MixedTechTips 6 күн бұрын
​@@kukutilove አማራ ምንድነው?
Alemneh Wasse ትራምፕ #በክስ ወንበር ላይ!
1:14:57
Alemneh Wasse
Рет қаралды 4,7 М.
번쩍번쩍 거리는 입
0:32
승비니 Seungbini
Рет қаралды 182 МЛН
Semere Bariaw @SemereBariaw-TV
11:55
Semere Bariaw
Рет қаралды 192 М.
🛑 || አጥብቀህ ልብህን ጠብቅ | እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ  Aba Gebrekidan New Sibket  2024 #viral
1:51:18
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 1 МЛН
እሳት ያወደማት ሎስ አንጀለስ ገባሁ Travel | Abel Birhanu |  los Angeles
27:30
Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2
Рет қаралды 366 М.
በስቅላት የሚቀጡት እስካመሮች | መንግስት ይድረስልን
1:14:13
Egregnaw Media - እግረኛው
Рет қаралды 2 М.