Alemneh Wasse የዩክሬን ጦርነት የከፋ

  Рет қаралды 33,527

Alemneh Wasse

Alemneh Wasse

Күн бұрын

Пікірлер: 34
@telela1234
@telela1234 Ай бұрын
ስላም በአለም እንዲስፍን የዘወትር ፅሎቴ ነው🙏🏽
@SururAhmed-rr6tv
@SururAhmed-rr6tv 13 күн бұрын
Good understanding and presentation.
@saron3238
@saron3238 Ай бұрын
Alemineh Susa metahilgn ❤
@endaltam7986
@endaltam7986 29 күн бұрын
Now Alemneh wake up!
@dani133boy
@dani133boy 29 күн бұрын
አለምነሀኮ የምትመቸኝ በደንብ አንብበህና ከብዙ ሚድያዎች አዳምጠህ በበቂ እውቀት ስለምትተነትን ነው
@werkshablak9515
@werkshablak9515 Ай бұрын
ጥሩ እይታ ነው
@seyoumasefa8818
@seyoumasefa8818 Ай бұрын
Ere Alemneh yhenn miskin sewye mindun atazurew because Esayas lerasu politics min endehone ayawkim beka andandade ⛪️ church yegeba new yemimeslegn 🙏🙏🙏🙏
@bahirunessiru2595
@bahirunessiru2595 Ай бұрын
😅😅😅 exactly what i have thinking of the host guy. He is so naive in most geopolitical issues ....
@sebleweldetencay6080
@sebleweldetencay6080 Ай бұрын
❤❤❤❤
@firewyilma2096
@firewyilma2096 29 күн бұрын
Dose these resourse will put ethiopia in danger or benefit ethiopia?
@DAWILEEKAMAL
@DAWILEEKAMAL 29 күн бұрын
አለም.ሩስያ,አላቃታትም,?
@solomontesema9201
@solomontesema9201 Ай бұрын
ዘለኒስኪ የራሽ አጋር ናቸው? ሊሆን ይችላል እኮ። አይታወቅም።
@AkliluWoldegiorgis
@AkliluWoldegiorgis Ай бұрын
ይሳያስ አሁን አንዳንድ ነገሮች እየገባህ ይመስለኛል
@altasebdegu1990
@altasebdegu1990 29 күн бұрын
chinese industrial Consumption rebounded to 394.5 bcm(billion cubic meters)
@shawulldemissie2694
@shawulldemissie2694 Ай бұрын
አለም Li & Co ሬር Erth ኤለመንት ቸሚባሉ አይመስለኝም አረጋግጥ
@tadesseangerasa4400
@tadesseangerasa4400 Ай бұрын
አለም ልክ ነው አልተሳሳተም።
@tadegebelay3041
@tadegebelay3041 Ай бұрын
Yih kumneger bayhonm huletum rare earth element aydelum.
@AbdulazizMohammed-t6i
@AbdulazizMohammed-t6i Ай бұрын
ትራፕ እና ኤሎን መሰክ ዘለንሰኪን ያወሩት ሰለም ይመሰልህ ነበረ በተመረጡ ማግሰት ፐቲን የተባለ ጋንጊሰተረ እንዲዉ ሲገዛገዝ ይኖራል እንጂ አያሸንፈም ዩክሬን እንደታሸንፈ ቢፈለግ ኖሮ ድሮ ያልቅ ነበረ ግን ፐቲን በተራዘመ ጦረነት ሩሲያን ማዉደም ነዉ እቅዱ
@tadesseangerasa4400
@tadesseangerasa4400 Ай бұрын
የቪላድሚር ፑቲንን ያህል እንኳን ባይሆን 1% ያህል አገራችንን ብንወድ የት በደረስን???????? በአለማችን ካሉ ነገስታት እንደ ቪላድሚር ፑቲን አገሩን የሚወድ አልነበረም ፣ የለም ፣ አይኖርምም።
@AbdulazizMohammed-t6i
@AbdulazizMohammed-t6i Ай бұрын
@ ሀገሩ የሚወድ የሰዉ ሀገረ አይወረም ነበረ ሀገረ ማለት ምን እንደሆነ ሰለሚያዉቅ
@SentayehuEndalew
@SentayehuEndalew Ай бұрын
Atibetrek lemn endewerere reasonun bitawuk noro jeginaw Putin endet hagerun endemiwod yigebah nebere gin kil ras neger neh
@misganawbeyene9542
@misganawbeyene9542 Ай бұрын
I love Alemneh Wasie when he reads the news, but I am not really a fan of his interview approach. Please keep your style of news reading.
@nmrnbzethiopiaabyssinia7602
@nmrnbzethiopiaabyssinia7602 Ай бұрын
🇷🇺🇷🇺🇷🇺💚💛❤️💪💪💪
@etaferahugermain3511
@etaferahugermain3511 Ай бұрын
ሀብቱ ሁሉ የኢክሬን ራሺያ የተቆጣጠረችው ደግሞም እዛ አካባቢ ያሉት ህዝቦች ሩስ ፎን ናቸው
@dani133boy
@dani133boy 29 күн бұрын
ኢሰያስ ግን ጥያቄዎቹ ደከም ያሉ ናቸው ወይስ ገደብ አድርገህበት ነው አንዳንዴ እኔ የተሻለ ጥያቄዎች ይመጡብኛል
@demissieanke4144
@demissieanke4144 Ай бұрын
ዓለም ላርምህ:rare earth ሳይሆን rare metals ብለህ አስተካክል::አመሠግናለሁ!!
@tadesseangerasa4400
@tadesseangerasa4400 Ай бұрын
አለም ልክ ነው አልተሳሳተም።
@GebregzibherHailu
@GebregzibherHailu Ай бұрын
የአማራ ህዝብ እያለቀ ስለሌላ ህዝብ ትቆረቆራለህ !ሆዳም እግዛብሄር የስራህን አይቶ በሆድህ ያዘህ.
@werkshablak9515
@werkshablak9515 Ай бұрын
ወፈፌ
@kukulu99
@kukulu99 Ай бұрын
በመጨረሻም ጨዋታው አሜሪካ ለነጀርመን ጋዝ መሸጥ ይሆናል
@lulsegedteka828
@lulsegedteka828 5 күн бұрын
ኢሣያስ ነገሩ እኮ "... nothing is like it seems on the face." ዓይነት መሆኑ ነው! ምዕራቡ ዓለም ጆከሩን ጥሎ ዩክሬን ላይ ተቀምጦ ተጫወተ ተበላ። ትራምፕ በ45ኛ የፕሬዝዳንት ዘመናቸው ከጨዋታው ገሸሽ በማለት ይልቅ ከሩስያ ጋር በመከባበር መዝለቅን መርጠው ነበር ባይደን አበላሹት አውሮፓንም አስበሉት። አሁን እንደገና ትራምፕ መጡ ወደ ነበሩበት ይመለሳሉ ግን ከትናንቱ ባነሰ አጠቃላይ ቁመና ይሆናል። Save America under MAGA ማለት crisis management ነው። የላይኛው ሰፈር መንደርተኞች በመሆን ማለትም ግሪንላንድ፣ ሰሜን አሜሪካንና ላቲን አሜሪካን ያቀፈ the new world order Western Hemisphere የተረጋጋ ዓለም በአሜሪካ መሪነት እንደ አንድ ቀጠና ይፈጠራል። አውሮ ፓም በልኩ የተሰፋለትን ይለብሳል። ዩክሬይን በምስራቁ ዓለም ምህረት የለሽ የተፋፋመ የከርሰ ምድር ቅርምት ትሰለቀጣለች። የተ ቀረው ዓለም መፃዒ ዕድልም በቻይና ultra Imperialism move ከድጡ ወደ ማጡ ይሄዳል። አምባገነን መሪዎች እፎይታ ያገኛሉ፣ በብዙ አገራት የአንድ አውራ ፓርቲ legacy ይናኛል፣ በዚህም ወጥ የሆነ አለቃ የሚያጣ ዓለም የአምባገነኖች ስርዓት አልበኝነት በአንድ በኩል ህዝብ የመንግስት ሙሉ ንብረት ወይም subject የሚሆንበት የታጠረ መብት ወይም sieged political, civil and human right ልዕልና በሌላ በኩል የሰው ልጅን ልዕልና ሊመለስ በማይችል ደረጃ ለሚያዝረከርከው አውዳሚ ጦርነት ያስከትታል። ሆኖም የህዝቦች የዕለት ተዕለት ኑሮ በአንፃራዊነት መረጋጋት ቢያሳይም፤ መጪው ዘመን ደስ የማይል ነው!
@LIJESHETASFAW
@LIJESHETASFAW Ай бұрын
አንተን,,ግን,,የውጪ,,ብቻ,,ምትዘግበው,,,ለምንድ,,ነው,,ከውጪ,,በላይ,,ባገራችን,,በአለም,,የልተፈፀመ,,ምአት,,ባማራው,,እየተፈፀመ,,አይደል,,ለምምን,,አትዘግብም,,,,ከገዳዮች,,ጋር,,መሆንህ,,ነው
@th-ef6me
@th-ef6me Ай бұрын
በወያነ ላይ ነው መላ የኢትዬጵያ ህዝብ የውስጥም የውጭ ሀገራት ሻእቢያም ጨምሮ የዘመተው በአማራ ማንም እጁ ያስገባ የለም ዝም ብላቹ አትጭሁ
@mebiratudata89
@mebiratudata89 Ай бұрын
Ken zare sint newu 😅
IL'HAN - Qalqam | Official Music Video
03:17
Ilhan Ihsanov
Рет қаралды 700 М.
Support each other🤝
00:31
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 81 МЛН
How Strong Is Tape?
00:24
Stokes Twins
Рет қаралды 96 МЛН
//በስንቱ// BESINTU ''የልጅ ፍቅር'' S3 Ep1
36:07
ebstv worldwide
Рет қаралды 981 М.