Alemneh Wasse ሰበር!! ትራምፕ ከራሺያ ተቃውሞ ገጠማቸው!!

  Рет қаралды 33,425

Alemneh Wasse

Alemneh Wasse

Күн бұрын

Пікірлер: 22
@TesfayeDinberu-e9c
@TesfayeDinberu-e9c 3 күн бұрын
ሰላም በአለም ይብዛ
@th-ef6me
@th-ef6me 2 күн бұрын
የአምባገነኖች አውራ የሩስያ አገዛዝ ለወደፊቱ ለአለማችን ሰላም እጦት መከራ ያጋልጣታል
@tesfamicaelabraha7630
@tesfamicaelabraha7630 Күн бұрын
merci beaucoup pour info été claire 👏
@robelmedekesarobel8636
@robelmedekesarobel8636 3 күн бұрын
Great news
@etaferahugermain3511
@etaferahugermain3511 2 күн бұрын
ኦሮፒያኖ ኤኮኖሚያቸው እንዴት እየላሸቁ ነው በገዛ እጃቸው ተንኮልና ምቀኝነት በራሻለይ
@rezenomalmaw4898
@rezenomalmaw4898 3 күн бұрын
በሩሲያና በዩክሬን መካከልና በሚኖረው ነፃ ቀጠና በእግሊዝና በአውሮፓ ህብረት ወታደሮች ይጠበቃል የሚለውና ዩክሬን የኔቶ አባልነት አስከ 20 አመት ድረስ ይራዘማል የሚለው ሀሳብ ሩሲያ ትቀበለዋለች ተብሎ አይጠበቅም። ጦርነቱ የሚጠናቀቀው በሩሲያ ፍላጎትና ፍላጎት ብቻ ነው።
@samsomsolomon5632
@samsomsolomon5632 3 күн бұрын
❤❤❤
@Helen-i7j
@Helen-i7j 3 күн бұрын
በጣም ብዙ ወጣቶች ነው ያለቀት እንደገና ለሌላ ጦርት ማዘጋጀት ግፍ ነው
@etaferahugermain3511
@etaferahugermain3511 2 күн бұрын
አሁን እንደው ኢሮፒያን እኛእንቀጥለዋለን ብለው የሚሉት አሁን የኤሮፖ ወጣት ተዋጋ ቢሉት ይዋጋል እንዴ አይመስለኝም
@alemayehushiferaw407
@alemayehushiferaw407 3 күн бұрын
ክቡር ወንድሜ አለምነህ ፣ ሩሲያ የኔቶ ስብስብ ብላ የሚጠራው ፣ ወደ ግዛታቸው እነዳይደርሱ እያለች በገባችበት ጦርነት ፣ ድምበር አካላዬቹ ደግሞ እነሱ እራሳቸው ከሆኑ ነገሩ የጊዜ ጉዳይ ካልሆነ የተለየ ለውጥ አያመጣም
@TinsaeBerhanu-c8x
@TinsaeBerhanu-c8x Күн бұрын
ሰላም አለምነህ፣ ስለ አህያው ያቀረብከውን ዝግጅት መስማት ፈልጌ ነበር ድጋሚ ግን አላገኘሁትም። ሊንኩን ሼር ታደርግልኛለህ?
@ErmiyasGezahegn-z2v
@ErmiyasGezahegn-z2v 2 күн бұрын
Awaze bertu
@etaferahugermain3511
@etaferahugermain3511 2 күн бұрын
አሜሪካ እንደሆን አሳማ ናት ሁሉንም ነው የምትውጠው ታያላችሁ የኢክሬንን ነገር ለኤሮፒያን አጋፍጠው ነው የሚውጡት እነሱ በጣም አንገብጋቢው ነገር ቻይና ናት
@sentayehunegusie1999
@sentayehunegusie1999 2 күн бұрын
አለምነክ ዋሴ አንድ የምጠይቅክ ነገር አለ አንድ ልዋላዊት ሃገር ባለው መብት ላይ ሌላ ልዋላዊት ሃገር የሌላውን ልዋላዊት ሃገር መብት በሚነፍግ መልኩ እነደመደራደሪያ ሃሳብ ማቅረብ በራሱ ከዲሞክራሲ አንፃር እነዴት ታየዋለክ
@kukulu99
@kukulu99 3 күн бұрын
የእንግሊዝ ንጉሥ እና ልኦል የአሜሪካን ጠቅላይ ሚኒስትር ዶንላንድ ትራምፕን የዩክሬይንን ጦር እንዲደግፈው ጫና የሚፈጥሩባቸው ይመስለኛል
@AbdulazizMohammed-t6i
@AbdulazizMohammed-t6i 3 күн бұрын
እናንተም አራጁ ፑቲን አፈ የሆናቱለት ሲምራቱ ይቀራል እሱን ታያላቱ
@tagesselarebo8781
@tagesselarebo8781 3 күн бұрын
👍
@tarikueshetu1464
@tarikueshetu1464 3 күн бұрын
ማን እንደ ፑቲን
@bereketabg9296
@bereketabg9296 3 күн бұрын
ሀገር መምራት ግራ ሲገባው real estate ሥራ ላይ ተጠመደ፤ ጨቅላዩ!
@אוריאגומס
@אוריאגומס 3 күн бұрын
ቀፋፊ አለምነው ዋሲ ደበር አካላዩ አተነህ ዎይ ሆድክ ሲያድግ አደነዘዘክ ሂድ ከዚ