Alemneh Wasse የሊባኖስ አየርማረፊያ ፈንጂ ማከማቻ?ራሺያ በአታካም ተመታች።ቀጥሎስ? እሳቱ እየጋመ ነው!

  Рет қаралды 59,556

Alemneh Wasse

Alemneh Wasse

Күн бұрын

Пікірлер: 193
@selamawit8134
@selamawit8134 4 ай бұрын
አለምዬ አንተ ሙያክን እና ጥልቅ እዉቀትክን ነው የምተነትነው ስለዚ ይበል ነው የሚያሰኘው ለስራ ፈተቹና ለወሬኞቹ ቦታ አትስጣቸው አለምዬ በጣም ነው የምንወድክ ❤ አንተ አዋቂ ነው ምንም አትሳቀቅ❤❤❤
@abelassefa2180
@abelassefa2180 4 ай бұрын
I AM POLICY STUDENT I GOT 50+ KNOWLEDGE FROM YOUR EXPLANATION THANK YOU BRO ❤❤❤
@AsheafiLemma
@AsheafiLemma 4 ай бұрын
አለምነህ ምንም ተጽኖ ውስጥ መግባት የለብህም የየዕለቱን አለማቀፍ ዜና ተከታትለህ ከነመሠረቱ የምታቀርብ ምርጥ ጋዜጠኛ ነህ አመሠግንሀለሁ በርታልን
@lizabella-bk3od8ip1j
@lizabella-bk3od8ip1j 4 ай бұрын
አለምሻ እዉቀት የሌለዉ ኡኡ ቢል ምን አሥጨነነከክ የምን ተፅእኖ ይሠመኛል አትበል ትክክለኛ ጤነኛ ህሊና ያለዉ ያንተን ትንተና በሚገባ ይረዳዋል ሌላዉ ጌታ ይርዳዉ የጤናችግር የህሊና ያለዉ ቁቁቁ ኡኡኡ ቢል አትሣቀቅ አንተ ተንትን ድንቅ እዉቀት አለከ ከጠያቂዉ ጋር ድንቅናችሁ በእዉነት
@yesufseid720
@yesufseid720 4 ай бұрын
በእውነት እልሃለሁ ድንቅ ትንታኔ እና አገላለፅ ድንቅ የጋዜጠኝነት ችሎታህ ይበል የሚያስብል ነው ።እውነት አለም አለምን አውቃሃታል💯 ‰
@alisultan3799
@alisultan3799 4 ай бұрын
ትንታኔ👌👌👌 አንተ ስራህን ስራ እኛም አንዳንዴ ስንበሳጭብክ ብዛት ስንገረምብክ በትንታኔክ አንጀታችን ሲርስ እድሜክ ይርዘም እያልን ዱዓ ስናደርግልህ አለን እንቀጥላለን።አለም የሚሰጡክ አስተያየቶች አድማጭ ተመልካችክ ከተለያየ ማህበረሰብ መሆኑንና ተወዳጅ መሆንክን ነው የሚያሳየውና አስተያየቶችን ኢንጆይ አድርጋቸው።ስለእውነት አንተ ድንቅ ጋዜጠኛ ነክ አትጠገብም ከነለዛክ ጨዋታ አዋቂነትክ ረጅም እድሜ እመኝልካለው🫡🫡🫡🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@Mikael-xh3xe
@Mikael-xh3xe 4 ай бұрын
አለምነህ ዋሴ ይሄንን ያንተን ፕሮግራም በመቶ ሺ ዎች በጉጉት ነው የሚጠበቀው በዝህም ብዙዎች ሰለአለም የተሻለ መረዳት አግኝተናል ተሰፋ እንዳትቆርጥ
@mulualemseble9661
@mulualemseble9661 4 ай бұрын
ቤተእስራኤል ተስፋ አይቆርጥም🎉👌🇮🇱
@tekalegneworku
@tekalegneworku 4 ай бұрын
ዋው አሁን ተገምኩ የእውነት ይሄን ያህል የትንተና ችሎታህን አላውቅም ነበር እንደዝህ አይነት መረጃዎችን ንገረን እንጅ ፑትን ብቻ
@mwoldek
@mwoldek 4 ай бұрын
Thank you for your in-depth analysis of current world affairs. You guys are doing amazing job and I want you to know that it's very much appreciated.
@abenezerjr329
@abenezerjr329 4 ай бұрын
በጣም ነዉ የናንተን ፕሮግራም የምወደዉ ትልቅ እዉቀት እና መረጃ ነዉ የምትሰጠን አለም የምታይበት መንገድ አንደኛ ነዉ በርቱ ዝም ብለዉ የማይሆን ሀሳብ የሚሰነዝሩትን ከቁብም አትቁጠሯቸዉ በርቱ👍👍👍
@aronbrhane374
@aronbrhane374 4 ай бұрын
ኢሄ ጊዜ በጣም አስፈሪ ጊዜ ላይ ነን ያለነው እየሱስ ክርስቶስ ባስተማረን መንገድ እንሂድ ንስሃ ደሙን ስጋውን እንቀበል እግዚአብሄር እየጠበቀን ነው ያለው ንቁ ነገ ንስሃ የሚቀበለን አባት ነፍስ አናገኝም 🙏
@desalegnfantahun9020
@desalegnfantahun9020 13 күн бұрын
አለምዬ ብዙዎች ተመችቶን የምንሰማህ ስላለን በርታልን!
@mimekebede5623
@mimekebede5623 4 ай бұрын
አለምነህ ዋሴ የዘመኔ ምርጥ ጋዜጠኛ አለም ላይ ያለውን እውነታ በእውቀት የምታብራራ ድምፅህ ራሡ የሚያምር ሳዳም ሲወሳ አንተ ነህ ትዝ የምትለኝ ስለዚህ አንዳን ግንዛቤ የሌላቸው ጭፍኖች የሚሠነዝሩት ሀሜት ጆሮ ባትሠጠው እላለሁ በርታ ወንድማችን።
@amelakeselasse9086
@amelakeselasse9086 4 ай бұрын
ትችላለህ ፣ትችላለህ እውነትና እውነት ነው አለም እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን የሚሳደቡት አቅማቸው ስድብ ስለሆነ ነው ❤❤❤❤
@teshomegezahegn1069
@teshomegezahegn1069 4 ай бұрын
Alem Shalome Shalome blessing.....!!!
@chefchiro
@chefchiro 4 ай бұрын
አለም great Job. Please don’t lessen those people give you negative comments. You the only one gives us great info with knowledge. Keep it up 👏👏👏👏
@habtamugaboma2626
@habtamugaboma2626 4 ай бұрын
አለምነህ ሰላም ለአንተ ይሁን!!! አዎ እዳልከው ለእውነት የተመቸ ጆሮና እውቀት እኛ አድማጮች ይጎለናል ይሁን እንጂ እኛ መስማት የምንፈልገውን እውነት ሳይሆን እውነት የሆነውን እውነት በምትረዳው ልክ ነፃ ሆነህ እድታቀርብ ይሁን!!
@ለኩልክሙ
@ለኩልክሙ 4 ай бұрын
ግሩም ትንታኔ ነው ክበርልነ ምን አይነት ችሎታ ነው ሁሉንም ያለምንም ልዩነት እንዲህ ለአድማጭ ማቅረብ መታደል ነው ❤
@familystaff6611
@familystaff6611 4 ай бұрын
አለሜ የአንተ exposure የሬዲዮ ስለሆነ ይመስለኛል የሶሻል ሚዲያ ኮሜንቶች ተፅዕኖ ያሳደረብህ ግን ሶሻል ሚዲያው ላይ አንተ የምታስባቸው ዓይነት ሰዎች ብቻ አይደሉም ያሉት የተማረው መሀይምም በማያገባው ፅንፍ ይዞ ደሙ የሚንተከተከውንም ከሀገሩ በላይ በዕምነት ቶርች ያደረጉትን ሀገሮች የሚያመልክ ለነሱም ሲል ማንኛውንም ነገር ለማድረግ የተዘጋጀ ሁሉ ያለበት ነው እንዚህ ጋር ስለምን ምክንያታዊነት ነው የምታወራው keep What you doing don't give a shit with respect❤
@mydashcam5050
@mydashcam5050 4 ай бұрын
Alem you are one of the most knowledgeable person and we know that feel free to talk you don't have to worry about some negative comments 😊
@tadesseasefa5541
@tadesseasefa5541 4 ай бұрын
አለሜ በጣም ነው የምወዳችሁ ከእንቶ ፈንቶ ዜናናና ትንተና የገላገላችሁን የኔ ብሩኮች በርቱ እድሜ ከጤና ጋ ይስጥልን!!!!
@lulahailu-jb4xh
@lulahailu-jb4xh 4 ай бұрын
ተባረክ ህዝብአላህ or ኤዝቦላ ሺአ ነው አይ የሀገሬ አበጣባጭ ዩቱበሮች እርግጠኛ ነኝ ትሰሙታላችሁ ስኔ ነው ያላችሁት
@gechking6691
@gechking6691 4 ай бұрын
THANK YOU FOR YOUR INTERPRETATION. LET GOD MAKE PEAS THE WORLD.
@jaferhamid6236
@jaferhamid6236 4 ай бұрын
ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ ፖለቲከውን አንተ ብቻ አውረ
@helendegafu9233
@helendegafu9233 4 ай бұрын
አለም ነህ ምርጥ ጋዜጠኛ ነህ ለተከታታዮችህ እንጁ ለሚተቹህ አትጨነቅ በርታ
@alxtube6521
@alxtube6521 4 ай бұрын
ሁልት ሲኮን ያምራል ትንተናቹ ከዜናውም ይበልጣል ቀጥሉበት እንደዚህ አይነቱን አቀራረብ የማይሰለችን ሳቢ መድረክ ነው አለምነህ❤❤❤🎉
@ayenelhussen8113
@ayenelhussen8113 4 ай бұрын
ሙሉ በሙሉ ንፁሃንን የመግደል ዘመቻ
@eteneshkassa2558
@eteneshkassa2558 4 ай бұрын
እረ ንገሩን በናንተ ነው እኮ ስለ አለም ዜና የምንሰማው ውጪ ሆነን ብዙ የማናቅ አለን ስለዚ ቀጥሉ በርቱ ወንድሞች
@SaSa-wh6oy
@SaSa-wh6oy 4 ай бұрын
እዛው ነኝ ብቻ እግዚአብሔር ስላም ያምጣልን😢😢😢😢
@טקטאיטרונך
@טקטאיטרונך 4 ай бұрын
,በጣም እነአመሰግን አለን ጋሺ አለምነህ
@Tigest-w8m
@Tigest-w8m 4 ай бұрын
A wonderfull expressing Brabo alemnehi
@BdbbBbsb-th9tm
@BdbbBbsb-th9tm 4 ай бұрын
እስራኤል የፈለገው ሰለማዊ ህዝብ ብጫፈጭፍም ሰለም አተገኝም ድል ለጋዛ ድል ለህዝቦላ ዉርዳት ለአዩደዊው እስራኤል
@w.h167
@w.h167 4 ай бұрын
አንድ እስራኤል በአለም ላይ ትንሿ አገር ምድረ አረብና እስላሞች ( አሽባሪዎች) ተደራርበው ቢወጏትም አትሽነፍም! እግዚአብሔር የመረጣቸው ህዝቦች ናቸው!! ምንም ልታደግ እትችልም! ተንጨርጨር
@gvrlmlada
@gvrlmlada 4 ай бұрын
ጋዛን አየህ ሊባኖስንም ታያለህ ጠብቅ
@Mekd87
@Mekd87 4 ай бұрын
ወረራ አህዛብ ጋዛ ወደመች እኮ😅😅😅
@gvrlmlada
@gvrlmlada 4 ай бұрын
@@Mekd87 እሱን እኳ ነው የምልህ
@BuskaBDOPS4
@BuskaBDOPS4 4 ай бұрын
የኢትዮጵያ ሙስሊሞች 😂😂😂 የሺዔ የሱኒ ልዪነት እንኩዋን አይለዩም 😂😂😂 በእስራኤል ጥላቻ ሺዔ ምን እንደሆነ አይገባችሁም
@seadsalik813
@seadsalik813 4 ай бұрын
አለምዬ በርታ ጎበዝ
@Ethio-Israel
@Ethio-Israel 4 ай бұрын
the legendary Alemneh, keep it up
@alemayehubelete8230
@alemayehubelete8230 4 ай бұрын
ጥሩ ትንታኔ ነበር ትንሽ የምስል ጥራት አለው
@AbduWekil
@AbduWekil 4 ай бұрын
I Respect about these information
@adyamseged9474
@adyamseged9474 4 ай бұрын
የናተን ዜና ለማዳመጥ ሁሌም በጉጉት ነዉ የምጠብቀዉ
@cloud2fra
@cloud2fra 4 ай бұрын
አለም የምሬን ነው ይመሥለኛል በፋርስ ባህረ ሰላጤው ጦርነት ነው ማሥታውስህ የዛኔ በጣም ልጅ ነበርኩ ።አሁን ደሞ ለሁለት ምታቀርቡት በጣም ልዩ ነው እንደተባለውም ከባድ ሁኔታ ውሥጥ ነው አለማችን ያለችው ።ልዩ አቀራብ በርቱ ።
@CalnNega
@CalnNega 4 ай бұрын
አለምነህ አንተ ባትኖር በዚህ መልክ እዉነተኛ መልዕክቶችን በተለየ ቃና የሚያሳየን ማን ነው?
@Dont-k3j
@Dont-k3j 3 ай бұрын
ኸረ የማስታውቂያው ብዛት አማረረን እኮ
@HeruyamdeworkHaileselassieHail
@HeruyamdeworkHaileselassieHail 3 ай бұрын
Alem newase betam Arif new programk ❤
@AbiAbi-fn5gr
@AbiAbi-fn5gr 4 ай бұрын
እመብርሃን የትውልድ አገር ሊባኖስን ጠብቂልኝ 16አመት የኖርኩባትን 3ተኛ አገሬን ምንም አትሁን ሰዎቼም እንወጣለን እያሉነው ለንደን ወይም አርጀንቲና መሔደን ሳስብ ቀሪው ወገኖቼ አሰብኩ አለቀስኩ እረፍት የለኝም እኝቅልፍ የለኝም በጭንቀት ውዬ አድራለሁ በጣም ተፈርቷል
@privatecell3665
@privatecell3665 4 ай бұрын
ማለት ሁሌት ሀገር አለሸ😂😂
@aloaloaloo3497
@aloaloaloo3497 4 ай бұрын
ጥለሽኝ አቲጂ😢 ውጪ ነው ምሰራው
@Ya-rm4qp
@Ya-rm4qp 4 ай бұрын
ኧረ እኛም ልንሰደድ ነው።
@AbiAbi-fn5gr
@AbiAbi-fn5gr 4 ай бұрын
@@privatecell3665 አዎ የመጀመሪያዋ በማንም የማልተካት ኢትዮጵያ አገሬ ሁለቶች ደግሞ ሶሪያ የመጀመሪያ የሰደት አገሬ4አመት የሰራሁባት ሶስተኛዎ ሊባኖስ -ቤሩት ሰርቼ ሰው የሆንኩባት አገር ሶሰ
@AbiAbi-fn5gr
@AbiAbi-fn5gr 4 ай бұрын
@@aloaloaloo3497 አይደለም ኮንትራት ነኝ አሰሪዬ ሊባኖሳዊ ነው ዶ/ር ነው የሚኖረው ለንደን አሰሪዬ አርጀንቲናዊ እንግሊዛዊት ናት እሷም ዶክተር ናት የምትኖረው ቤሩት በጣም የከፋ ችግር ከመጣ እንወጣለን ብለውኛል
@getachewkebede9863
@getachewkebede9863 4 ай бұрын
የሊባኖስን እዝቦላህ ሚባል ቁንጫ ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ መቀታት አለበት ድምጥማጡ እስኪጠፋ
@ramizramdan8462
@ramizramdan8462 4 ай бұрын
ሠዉ ሲሞት ማየት ናፈቀህ ❤❤❤እመነኝ ለማንም ሞት አትመኝ በፖለቲካ ፍፁም ወጃጅም ፍፁም ጠላትም የለም ወንድም እህት የለህም??? ለሁሉም ሠላም ይሁን ማነህ የከበደ ልጅ
@enduybirhan2000
@enduybirhan2000 4 ай бұрын
Afera yasbalu abeho sent daha ala
@tebal678
@tebal678 4 ай бұрын
ሃሃሃሃ የእስራኤል ቅልብ አስተያየት ሲያምርህ/ ሽ ይቀራል
@Dont-k3j
@Dont-k3j 3 ай бұрын
አለምነህ ከምወዳቸው ጋዜጠኞቹ አንዱና ዋንኛው አንተ ነህ ምክንያቱም ለማንም ወገን ሳታዳላ እና ለሰው ጥርት አድእገህ እይዲገባው ስለ ምታቀርብ እንወድካለን ይመችህ
@issayasteklit5362
@issayasteklit5362 4 ай бұрын
Thanks alemneh
@ayenelhussen8113
@ayenelhussen8113 4 ай бұрын
አገራቸውን የሚወዱ ሰዎች መረጃ ይሰጣሉ አይረሳም ማረፊያ ውስጥ መሳሪያ አለ ስለዚህ እስራኤል ምችሊኝ
@lulahailu-jb4xh
@lulahailu-jb4xh 4 ай бұрын
🎉ነጃድ በግ ይጠብቃሉ የቤተሰባቸውን በስልጣን ዘመኑ የሚነዳት ቮልስ ሙትት ያለች እኔ በጣም አድናቂው ነኝ ልዩ ሰው ነጃቲን
@maranatamedia8641
@maranatamedia8641 4 ай бұрын
አለምየ ምርጥየ ነህ የአለም ፖለቲካ የገባህ
@antenehsolomon4237
@antenehsolomon4237 4 ай бұрын
You analyses with knowledge and experience. The problem is we are not ready to hear different opinion, so you should not feel ashamed to say what you think or know. Some of us we are learning from you even sometimes we have different opinion than you.
@HappensinLife-ly6es
@HappensinLife-ly6es 4 ай бұрын
አለም እረዳሃለሁ ሰዉ ከራሱ አሰተሳሰብ ወጪ መሰማት የሚችል ማህበረሰብ አይደለም
@NegusaTase
@NegusaTase 4 ай бұрын
አለምነህ ዋሴ የምንወድህ ባክህ እውነት በለለበት ስለቤት ግዥ አትዘባርቅ ሰው በበማይኖርበት ቤት እንዴት ይሸጣል ማንስ በማይኖርበት ይገዛል
@acknowledgment2490
@acknowledgment2490 4 ай бұрын
Respect sir
@ፍቅርይበልጣል-ወ4ቘ
@ፍቅርይበልጣል-ወ4ቘ 4 ай бұрын
ወደመጨረሻ እያየለ የመጣው የአለምነህ ሙቀት፣ ግለትና ፍመት በራሱ የጦርነቱን ልክ ያሳያል። ትንፋሹ አጥሮ ትንፋሼን አሳጠረውኮ😊 ይገርማል!
@SururAhmed-rr6tv
@SururAhmed-rr6tv 4 ай бұрын
Interesting!!❤
@TINATO73
@TINATO73 4 ай бұрын
አልክስ ለሚረዱህ ብቻ ሞያዊ አገልግሎትህን አበርክት ማንም እውቀት አልቦበ ሚሰጠው ጋዳላ አስተያየት እራስህን በማስጨነቅ ነጻዊ ሞያህን አታጉድለው, እግዚያብሄር እንኳ የሰውን ልጅ ሁሉ ማስደሰት ስላልቻለ ነው ሰዉ በሜካፕ እራሱን ሚቀይረው, እናም በነጻ ጋዜጠኝነትህ ተጠቀምበት አትገድበው ,ይጥሉህ, ሚዛነኞች ያከብሩሀል::😊
@eyrumimi3038
@eyrumimi3038 4 ай бұрын
አለም ያንተ በእውቀት ላይ የተመሰረተ ስለሆነ ማንም ምንም ቢል አትስማቸው የኛ ሀገር አንዳንዶቹ በዘር አልልህም😂 ልማድ አይቀር አይደል ተዎቸው እኔ የምንግዜም አድናቂህ ነኝ የእውቀት ሰው ❤
@ebrahimmohammed6026
@ebrahimmohammed6026 4 ай бұрын
እንወድሀለን አለምነህ ዋሴ ኑርልን😅
@WallelignArba-nx6on
@WallelignArba-nx6on 4 ай бұрын
ለዚህ ሁሉ ተጠያቂ ፑቲን ነዉ
@EmanAbdurezak-li1lb
@EmanAbdurezak-li1lb 4 ай бұрын
የእስራኤል አየር ማረፊያ የአሜሪካ አውሮፕላን ቦንብ ማራገፊያ ሆኖ የታየው ግን የሂዝቦላ አይደለም
@teddysileshi4868
@teddysileshi4868 4 ай бұрын
በተታኮሱ ምን ያጓጉናል እጅ ከምላስ ይረዝማል እነሱ እጅ ወደዋላ ምላስ ወደፊት ኤይ
@FuadAwel-z2o
@FuadAwel-z2o 4 ай бұрын
ሰላም ሰላም እዴት ናችሁ አዋዜዎች አለም ነዋሴ እዴት ነህ ገና ልጅ እያለሁ በኢትፕያ ሬዶ ማታ ማታ ከመሀመድ ነጋሽ ጋር ዜና ስታቀርቡ ያተድምፆ ዋው ሁሌም ባይምሮዬ ምን አይነት ቁመና ምልክ እዳለህ ሳላይህ በኮረና ወረሽኝ ግዜ አተ ይዞሀል ሲባል በጭቀት አገኘሁህ አላህም አተረፍህ በዚ አጋጣሚ ረጅም እድሜ ጤና እመኝልህ እለው ሌው ዝግጅታችሁ ጥሩ ነው እዳዴ ተጨማሪ ባለ ሙያም አክላችሁ በጠረፔዛ ዙራ ብታደርጉ ሌላው ብዙ ልምድ ተሞክሮ እዳለው ጋዜጠኛ እስላማዊ ስምች ብታጠራችው እስያየቴ ስተት ካለው እታረማለው በርቱ
@MusemaSrur
@MusemaSrur 4 ай бұрын
አይሁዳዊቷ እስራኤል አላህ ሊያጠፋው ና ሊያዋርደው ተቃርቧል እየፈራች ነው ኢሻአላህ 7:06
@פקדו
@פקדו 4 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂
@rahealkokeb2564
@rahealkokeb2564 4 ай бұрын
አለምዬ ትንታኔህን ስወደው
@zeynuslih
@zeynuslih 4 ай бұрын
ምን ማለት ነው ሂዝቦላ "ታማኝነቱ የማነው እሱ እኛን አይመለከተንም ብሎ የኢራን ቀኝ እጅ ነው" ማለት የታማኝነቱና የቀኝ እጅነቱን ልዩነት አልገባኝም
@53067
@53067 4 ай бұрын
ሀሪሪን አፈንድተው የገደሉት ሂዝቦላዎች ናቸው አሁንም ቢሆን አብዛኞች ሊባኖሳውያን ሂዝቦላን አይፈልጉትም ከእስራኤል ጋር መዋጋትም አይፈልጉም
@itsmydam5912
@itsmydam5912 4 ай бұрын
በትክክል
@بنتسيد-خ3ز
@بنتسيد-خ3ز 4 ай бұрын
እና ወራሪዋን ነው የሚፈልጉት ብትጠፋ ሰላም ይሆን ነበረ ካንሰር የሆነች ወራሪ
@itsmydam5912
@itsmydam5912 4 ай бұрын
@@بنتسيد-خ3ز እስቲ ወላሂ በል ጅሎ
@بنتسيد-خ3ز
@بنتسيد-خ3ز 4 ай бұрын
@@itsmydam5912 ለፈላሻ ብየ ደሞ ልማልደ
@EmanuelMacron-f7l
@EmanuelMacron-f7l 4 ай бұрын
አለምነህ ግልፅ የሆነ የፑቲን ድጋፍ አለህ። ለዚህ ጦርነት ዋናው ተጠያቂ ፑቲን ነው ።
@askalkedane6069
@askalkedane6069 4 ай бұрын
አለምነህ በመጀመሪያ ስለመርጃክ በጣም እናመስግናለን እኔ ብዙ ግዜ ቤሩት ሰሪቻለው ከአገር ቀጥሎ የምወደው ሀገር ቢኖር ቤሩት ናት ሁሌም ሠላም ይብዛላችሁ ግን ቤሩት ሺሕ አይደለም የሚብዙት ስኒ ናቸው ሕዝባላ ከመንግሥት ወታደርየብለጠ መሳርያ ስላለው ሁሉ ነገር በእጅ ነው ጠቅላይ ሚኒስትሩን የገደለው እሱ ነው ምክንያቱም ስኒ ስላሁን በአጠቃላይ እሱ የሚዋጋው ለቤሩት ሕዝብ ሳይወን ለኢራን ፣ወይም ለሺሕ የብላይነት ብሎ ነው በንገራችን ላይ ሁሌም መግለጫ በስጠ ቁጥር ሳውዲአረቢያ ሳይሳደብ አይልፍም።
@SeydAli5154
@SeydAli5154 4 ай бұрын
አለም ቱርክ ዛሬ ከሊባኖስ ህዝብእና መንግስት ጋር እቆማለሁ ብላለች
@דסהנגה
@דסהנגה 4 ай бұрын
Alenhh govez berta❤❤
@lulahailu-jb4xh
@lulahailu-jb4xh 4 ай бұрын
እስር ቤት ውስጥ አጠፋው አደራ ዋሴ የሊብነን ጉዳይ ዘገባ
@serkalembelay7094
@serkalembelay7094 4 ай бұрын
አለም ነሀሴ ፑቲን ጆርጂያን ወጋ ዝም ተባለ ክሪሚያን ጠቀለለ ዝም ተባለ ዩክሬንን ዝም ቢሉት መቆሚያዉ የት ነዉ? አሜሪካን መገዳደር የሚችልበት ሌላ መንገድ የለም ነበር ወይ? በጣም ሰላማዊ ሀገሮችን ፊን ላንድንና ስዊዲንን ያሳቀቀ አካሄድ ሄዶ ቀጠናዉን ከ ቁጥጥር ዉጪ አደረገዉ። ግብዝነት
@SeidAli-d1l
@SeidAli-d1l 4 ай бұрын
ለጦርነቱ አሜሪካ ዋናዋ ሁና እያለ ኢራንን ደጋግሞ ማንሳቱ የሚድያው አላማ ምንድነው???
@Wasim-k3l
@Wasim-k3l 4 ай бұрын
ኢራንም አሜሪካም እጃቸው አለበት በዚ ጦርነት ላይ
@minilikmengstu8311
@minilikmengstu8311 4 ай бұрын
በእምነት በብሔር በፆታ ሳይቀር ሳይድ ይዞ በብዙ ነገር ቢያዝድ የሆነ ሀሳብ መመርመር በእዉቀት በመረጃ መተንተን እማያምን እስከ ቅድም ሀያት ሂዶ ዘር ቆጥሮ እምነት አይቶ ከሚሰማው ሰዉ አስተያየት አትቀበል
@MiliyonTadesse
@MiliyonTadesse 4 ай бұрын
አለምነህ ያውራ እንጂ ተረትም ቢሆን አይሰለችም::
@geneneoda7920
@geneneoda7920 4 ай бұрын
አለም ከዚህ በላይ ምን ዝርዝር አለው "ቆሽምዳ ቆሽምዳ"😂😂😂❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@ErmiasTefe
@ErmiasTefe 4 ай бұрын
እስራኤል ለምን አድ ኒውክለር ሂዝቦላ ላይ አጥልም ና አትገላገልም ጠግበዋን
@tebal678
@tebal678 4 ай бұрын
ደደብ!
@frezerasgedom9592
@frezerasgedom9592 4 ай бұрын
Please please please we need Your confidence.
@SeidHdjd
@SeidHdjd 4 ай бұрын
ለምንድ ነው
@Tukura-if1gz
@Tukura-if1gz 4 ай бұрын
አለምነህ አንተ ምርጥ ጋዜጠኛ ነህ። ቀጥል።❤
@AbelMamo-jt7ob
@AbelMamo-jt7ob 4 ай бұрын
ታሪክ እራን ይደግም ይሆን የ6ቱቀን ጦርነት አረቦች ቢሰባሰቡንም እስራኤልን ማሼነፍ አይችሉም። ድል ለእስራኤል እና ለአሜሪካ
@Zekisehesu
@Zekisehesu 4 ай бұрын
ega benmoit genaet new enta gen gehaem selzih bezi menged memot mrtadel new
@gecherki1611
@gecherki1611 4 ай бұрын
ደደብ ሸማኔ ሙቅ ላሽ
@פקדו
@פקדו 4 ай бұрын
@@gecherki1611 ሽንት ቤት 🇮🇱💪
@MesaHaile-kg5ib
@MesaHaile-kg5ib 4 ай бұрын
American alewdatem dil leamerica ayhune israel becha tashenef america tewedem
@meazhamza3853
@meazhamza3853 4 ай бұрын
አላም ትንሽ ስውናት ቃንስ እሄ ወንድማዊ እስታየየት ናው
@helenkijo82
@helenkijo82 4 ай бұрын
ትንታኔህ ሀሪፍ ነው ደንቆሮዎች አትስማቸው
@demissiemengeshaalemayehu5489
@demissiemengeshaalemayehu5489 4 ай бұрын
🎉🎉🎉
@TemesgengGetachew
@TemesgengGetachew 4 ай бұрын
ምን አይነት ወሬ ነው የምታወራው እኛ የምንኖረው በፈጣሪ እንጂ በነጭ ወሬ አደለም ፈጣሪ ልብ ይስጣቹ ! ጦርነት ጦርነት ጦርነት
@habtamubelachew8017
@habtamubelachew8017 4 ай бұрын
ዓለም አንተ ያለህን መረጃ ንገረን... ተንትን ምንም ተፅዕኖ ሊያድርብህ አይገባም... ሌላው እዳው ገብስ ነው
@TeameGidey-fn9pk
@TeameGidey-fn9pk 4 ай бұрын
የማይገባውን ሰው እኮ በብሎክ ማሰናበት ነው።
@lulahailu-jb4xh
@lulahailu-jb4xh 4 ай бұрын
አሌክስ ምርጫ ላይ ሁሉ ይሳተፋል
@بنتسيد-خ3ز
@بنتسيد-خ3ز 4 ай бұрын
ለኸይርሽ አይደለም ያቅነዘነዘሽ ወይ ትታመሚያለሽ ወይ ትሞቻለሽ ብሏል የሀገሬ ሰው ምነው ወራሪዋ ተቅነዘነዘች😂 ዝም ብለሽ በወረርሽው መሬት ላይ ጸባይ ቢኖርሽ እኮ ምንም አይሉሽ ነበረ የወረርሽው አልበቃሽ አለደ ❤
@lulahailu-jb4xh
@lulahailu-jb4xh 4 ай бұрын
ሰላማዊ ነው
@SabletegayeYemariam
@SabletegayeYemariam 4 ай бұрын
❤❤❤
@lulahailu-jb4xh
@lulahailu-jb4xh 4 ай бұрын
የነፃነት ታጋይ ነው
@tilayeworkenh4654
@tilayeworkenh4654 4 ай бұрын
ሰላም ለእስራኤል ይሁን ለአይሁዳዊቶ ምድር ሰላም ለመካከለኛው ምስራቅ ሰላም ለአለም ከእግዚአብሔር ይሁን አሜን!!!
@Bonemawol
@Bonemawol 4 ай бұрын
አለም ከቻልክ ለየ ብቻው አውራልን
@AbelMamo-jt7ob
@AbelMamo-jt7ob 4 ай бұрын
አለም ..እስኪ አንድ ቀን ስለ ሔዝቦላህ ..በዜና አቅርብልን ..ሔዝቦላህ በሊባኖስ መንግስት ውስጥ ..ምንድነው ሚናው፣ማለት በካቤኔ፣ወይስ ..የሆን ክልል አስተዳዳሪ...
@AbiAbi-fn5gr
@AbiAbi-fn5gr 4 ай бұрын
ምንድነው ሚናው ናስራላ የሚባለው የህዝቦላ መሬ ኣራናዊ ነው እሱ እኮ ነው ሊባኖስን የሚያሽከረክራት
@tofikeamane1499
@tofikeamane1499 4 ай бұрын
ዛሬ እውነቱን ተናገርክ
@AbduWekil
@AbduWekil 4 ай бұрын
Alemneh ye Mizegebew Bedenb Manenetun lemawk ye Eirak Torenet mastawes Becha yebekal
@DebelaAsefa-x7k
@DebelaAsefa-x7k 4 ай бұрын
eda kalebehe menem madreg atchelem le america telalaki hageroch
@samebeyene1197
@samebeyene1197 4 ай бұрын
ያንዳንዶቹ አፋቃሪ ሐማስና ኢዝቦላህ ሀበሾች ቂጣቹህን መቁላት ይገርመኛል ....... ጋዜጠኛውን ኸመቃወም ለምን ሄዳቹህ ተሰልፋቹህ አናያቹህም ......? አለምነህ አንተ ሞያህን ተጠቅመኽ ማለት ያለብን መቀጠል አለብህ ኑርልን የዘወትር ተኸታዪቺህ ነን ትንታኔኽን እፈልገዋለን ቀጥል ......❤❤❤❤
@tebal678
@tebal678 4 ай бұрын
ሃሃሃሃ እንደው የአንዳንዶች አሜሪካ እና አሸባሪ እስራኤል ደግፎ ቂጣቸውን መቁላት ይገርመኛል ...ኽመቃወም ለምን እስራኤል ሄደው አይዋጉም ለማኸኛውም ጋዜጠኛው ስራህን ቀጥል ፈላሻው ነኝ ከጎንደር ኪኪኪኪ
@53067
@53067 4 ай бұрын
በነገራችን ላይ በአድማጭ ተመልካች አስተያየት መረበሽ የለባችሁም ምክንያቱም ፍላጎታችን የተለያየ ነው እናንተ ደሞ ጋዜጠኞች ናችሁ ስራችሁን መስራት ነው የተመቸው ያዳምጥ ያልተመቸው አለማዳመጥ መብቱነው እሚገርመው እየተነጭነ ንም እናዳምጣቹሀለን አቦ ይመቻችሁ
@kedirmohammed-i8t
@kedirmohammed-i8t 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Alemneh Wasse #ተክቼው ወደሪንጉ እገባ ነበር!#
48:41
Twin Telepathy Challenge!
00:23
Stokes Twins
Рет қаралды 53 МЛН
СКОЛЬКО ПАЛЬЦЕВ ТУТ?
00:16
Masomka
Рет қаралды 2,6 МЛН
How Strong is Tin Foil? 💪
00:25
Brianna
Рет қаралды 71 МЛН
FOREVER BUNNY
00:14
Natan por Aí
Рет қаралды 9 МЛН
Alemneh Wasse በዕሳት መጫወት !!
56:40
Alemneh Wasse
Рет қаралды 46 М.
ለማላውቀው ሰው ድረውኝ ፍቅር ያዘኝ።ባለ ታሪክ ሰላማዊት በላቸው።
35:31
Twin Telepathy Challenge!
00:23
Stokes Twins
Рет қаралды 53 МЛН