Alemye Getachew - Akuaye | አኳዬ - New Ethiopian Music 2018 (Official Video)

  Рет қаралды 4,290,425

Hope Music Ethiopia

Hope Music Ethiopia

5 жыл бұрын

Ethiopian Music : Alemye Getachew | አለምዬ ጌታቸው - Akuaye | አኳዬ - New Ethiopian Music 2018 (Official Video)
Google+ : plus.google.com/+hoplessable
Facebook : / hopemusicethiopia
Instagram : / hopemuisc
Twitter : / hopemusicent
Subscribe: / hoplessable
Check Out New Ethiopian Musics, Ethiopian Comedy and More Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing Here: goo.gl/vdthqb
#HopeMusic #EthiopianMusic #Ethiopia
unauthorised use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
Copyright ©2018 Hope Music

Пікірлер: 980
@breakup4809
@breakup4809 5 жыл бұрын
የአለምዬ ሙዚቃ ሰም እና ወርቅ የለለበት ቀለል እና በቀላሉ አድማጩ የሚረዳው ስራ ነው እንደኔ ቶሎ የገባው 👍 ይግጨኝ😜
@mahiyyaokp1197
@mahiyyaokp1197 5 жыл бұрын
yesss gabtognal
@user-lu5wx1kq9z
@user-lu5wx1kq9z 5 жыл бұрын
በትክክል ተግባብተናል ከአለምዬ ጋር
@user-fh4px8dk7h
@user-fh4px8dk7h 5 жыл бұрын
Break up ትኩስ መረጃ። እኔ
@user-yl9ew3pb8w
@user-yl9ew3pb8w 5 жыл бұрын
ዋውውውውው
@user-munet
@user-munet 5 жыл бұрын
ምን ገባክ እስኪባክክ😞
@susuhassen1754
@susuhassen1754 5 жыл бұрын
አለምዬ ሁሌም ስራወችክ ወጣ ያሉና ለየት ያሉ ናቼው👌 ክሊፑ ፀዴ ነው😍ጭፈራው ያበደ ነው ይመችክ😉❤
@susuhassen1754
@susuhassen1754 5 жыл бұрын
@Zelalem Niguse Amesegnalehu😉awo music betam new yemwedew
@lanalana3564
@lanalana3564 5 жыл бұрын
Hulem komentesh wuste new
@saraasfawbirhan6055
@saraasfawbirhan6055 5 жыл бұрын
Wow hulam twdaj muzeka nw emtelekw ena dansachu andja nw ethiopia wtat dansroch bze agatame mbrtatat alebachw andjoch nachw ....miss u my cantry ethiopia
@sarahana7929
@sarahana7929 5 жыл бұрын
የእዚ ልጅ እይታ በጣም ነው ደስ የሚለው with u big respact♥
@Senny77
@Senny77 5 жыл бұрын
አለምዬ ጊዜውን እና ወቅቱን የጠበቀ ዘፈን ነው በርታልን👍🏽
@selamwalelign9865
@selamwalelign9865 5 жыл бұрын
አለምየ እንደው ስወድህ እውነት ድንቅ ብቃት አለህ ግን ይህን ይልክል ሰው የሚያቅህ አይመስለኝም ስራወችህ ግጥሞችህ ምንም ተወዳዳሪ የላቸውም በርታልን ወንድም
@bossman9569
@bossman9569 5 жыл бұрын
I am from Sudan,I am limitless in love with Ethiopian music before everything,they are most popular people in Africa, I wish all the best👍💯 for them
@iamalwaysinthelineofethiop2770
@iamalwaysinthelineofethiop2770 5 жыл бұрын
Thank you and we Love you
@wenadiakite1737
@wenadiakite1737 5 жыл бұрын
Coooi
@MrKaje72
@MrKaje72 3 жыл бұрын
You never heard of Naija music
@ayaaahmed8351
@ayaaahmed8351 2 жыл бұрын
​@@iamalwaysinthelineofethiop2770 0
@user-lv4oc9ll8l
@user-lv4oc9ll8l 5 жыл бұрын
አለምዬ ማኛ ሁሌም አዲሰ ነገር ነው እዛ የምትመጣው አቦ ይመችህ
@user-jr2if4sh4y
@user-jr2if4sh4y 5 жыл бұрын
ዋውውው ያገሬ ልጆች ስታምሩ ውቦች እኮ ናቹ እወዱቻቹለሁ ምችት ይበላቹ 💓💓💓💓
@abrahamsanjo9208
@abrahamsanjo9208 2 жыл бұрын
አሜን
@user-fk1km9wx4c
@user-fk1km9wx4c 5 жыл бұрын
አለምዬ ዉስጤ ነህ በርታ አሪፍ ሥራ ነዉ ያምራል እናት ሀገራችን እግዚአብሔር ሰላም እና ፍቅር ይስጥልን
@mahletbeyene3246
@mahletbeyene3246 5 жыл бұрын
ዋው ዳንሰኞቹ ደስ ይላሉ😍 አለምዬም ምርጥ ነው👏👏
@gizewamare5267
@gizewamare5267 5 жыл бұрын
አለምዬ ምርጠረ ሙዚቃ ሁሌም ያስኮመኩመናል በጣም ይመቸኛል፡፡ ዘፈኖቹ በጣም ከሌሎቹ የተለዩ ናቸዉ፡፡ ይመችክ!!
@user-zi1pu4wg7i
@user-zi1pu4wg7i 5 жыл бұрын
አለምየን የምትወዱ እስኪ ላይክ
@user-hv4ke3jt7f
@user-hv4ke3jt7f 5 жыл бұрын
ጠቅላላ እውቀት 👍👍
@gurshatadese8681
@gurshatadese8681 5 жыл бұрын
ምርጥ ክሊፑ ስወድልክ መልካም ዘመን ይሁንልን 2011 ዓ.ም ሠላም ይስፈን
@user-vw9ot7re2z
@user-vw9ot7re2z 5 жыл бұрын
👍👍👍
@qweenlast1779
@qweenlast1779 5 жыл бұрын
👍👍👍
@lensabekele889
@lensabekele889 5 жыл бұрын
Happy too see dis happy new year yene gobezzz
@almazalmaz5616
@almazalmaz5616 5 жыл бұрын
አለምዬ ሁሌም ለየት ያለ ስራ ነው የምሰራው በርታ
@user-wr3xr9bw4z
@user-wr3xr9bw4z 5 жыл бұрын
ዘፍኖችህ እንደ ንፁ ውሀ ይጠጣል እንደ መዝናኛ ፍታ ያደርጋል በቃ ብቻ ይመቻል
@Seya_ebro
@Seya_ebro 5 жыл бұрын
ፈጣሪዬ ሆይ ዳይኖሰርን ከምድር ገፅ ያጠፋ ጃዋርንና መሠሎቹንም ጨምረህ ውሰድልን እስኪ እንደኔ የጃዋር እና መሠሎቹ ቅጥ ያጣ ዘረኝነት እና ሀገር አተራማሽነት ያንገሸገሻቹ አሚን ይንቀለው በሉ አሚን ሳይል እሚያልፈውንም ይጨመራል
@samriabebe9093
@samriabebe9093 5 жыл бұрын
ኤጭ ሠለቸን ይሄ ወሬ
@ethiopiaaddis3189
@ethiopiaaddis3189 5 жыл бұрын
Amane ketuen nbre be sanja mwegate
@sabagonderywaworetannafky4852
@sabagonderywaworetannafky4852 5 жыл бұрын
አሜን ይቀለው
@SaraSara-wl4ts
@SaraSara-wl4ts 5 жыл бұрын
አሜን ያጥፋቸው
@elsaee7204
@elsaee7204 5 жыл бұрын
አሜን ሀሀሀሀ
@marekuson
@marekuson 5 жыл бұрын
beautiful music, thank you and send from Slovakia
@batestars2198
@batestars2198 5 жыл бұрын
1. በአብዛኛው ጊዜ ሴቶች የፍቅርን ትርጉም የሚጠፋባቸው በውበታቸው ማምለክ ሲጀምሩ ሲሆን ወንዶች ደግሞ በገንዘባቸው ማምለክ ሲጀምሩ ነው። 2.ከሰዎች ጋር ሮጠህ ያልደረስክበት ነገር ካለ ወደ ተነሳህበት ተመልሰህ ከፈጣሪህ ጋር መሮጥ ጀምር፣ ያኔ ካሰብክበት ሳይሆን ካሰበልህ ቦታ ትደርሳለህ፡፡ 3. መጀመሪያ ለራስህ ራስህ መሆን ስትጀምር ለማን ምን መሆን እንዳለብህ ትገነዘባለህ፡፡ 4. የሰው ልጅ የማሰብ ችሎታው ሲጨምር የጓደኞቹን ብዛት ይቀንሳል፡፡ 5. ዝቅተኛ እውቀት ባለህ ቁጥር የምትተኛው እንቅልፍ ከፍተኛ ይሆናል፡፡ 6. ጓደኛን አለማመን ከመካድ የከፋ ነው፡፡ 7. የራስህን ትኩስ እንጀራ ለመጋገር ስትል የሌላውን ቂጣ አትርገጥ፡፡ 8. አንዳንድ ሰዎች የሚወድቁት ሌሎችን በሁለት እግሮቻቸው ለመርገጥ ሲጣጣሩ ነው፡፡ 9. ሰው ከጊዜ እና ከማጣት ብዙ ይማራል፡፡ 10. አንዳንዴ ሽንፈትም ከድል የበለጠ ዋጋ አለው/ ከማሸነፍ ይልቅ በመሸነፍ ውስጥ ብዙ እውቀት አለ፡፡ 11. ሠው የበለጠ እያገኘ በሄደ ቁጥር የበለጠ ስግብግብ እየሆነ ይሄዳል፡፡ 12. ሠዎች ትርጉም ያለው ሥራ መስራት ካልቻሉ የመኖር ትርጉምም ይጠፋባቸዋል፡፡ 13. የሰው ልጅ ከደስታው ይልቅ የሀዘኑን ጊዜያት መቁጠር ይወዳል፡፡ 14. ባንኮች ዝናብ ሳይኖር ዣንጥላ ያበድሩህና መዝነብ ሲጀምር ግን ዣንጥላውን ይነጥቁሃል፡፡ 15. አዋቂ ሆኖ ለመታየት የምናደርገው ጥረትና ከንቱ ድካም አላዋቂ አድርጎ ያስቀረናል፡፡
@jacklinetanios8279
@jacklinetanios8279 5 жыл бұрын
Alemyeee wesxe neh
@jgigu8708
@jgigu8708 5 жыл бұрын
wow
@simongetie1682
@simongetie1682 5 жыл бұрын
Bate እናቴ ለዘላለም ኑሪልኝ Waw arif new thank u
@fitsumhaile1629
@fitsumhaile1629 5 жыл бұрын
Everything that u say is true. Tnx
@meronnigatu1885
@meronnigatu1885 5 жыл бұрын
😳 wow
@user-zi1pu4wg7i
@user-zi1pu4wg7i 5 жыл бұрын
ባይ ዝም ብየ እንዲገባሽ ብየ ልረጋጋ እያልኩ ስዘናጋ እይን አወጣ የባሰ እንዳይመጣ Wow ጥፍጥ ያለ ሙዚቃ
@user-kw3sq8pt2s
@user-kw3sq8pt2s 5 жыл бұрын
አለምዬ የኔ ምርጥ ስራዎችህን በጣም እወድልሀለሁ በርታ ከዚህ የበለጠ እንጠብቃለን ካንተ የኔ ሳቂታ ክሊፕህ በጣም ልዩ ነው ይመችህ♥
@user-rp3jt6jb1p
@user-rp3jt6jb1p 5 жыл бұрын
ሙዚቃዎችህ ሁሌም ልዩ ናቸው #አለምዬ ምርጥ ድምፃዊ 😍😍😍😍
@burukmulualem7598
@burukmulualem7598 5 жыл бұрын
Awo 👍
@tsiontsi2388
@tsiontsi2388 5 жыл бұрын
በጣም
@zizlove4505
@zizlove4505 5 жыл бұрын
ወይኔ ሁሌም ወጣ ያለ ስራ አሪፍ ቅኔ ዘርፈህበታል በርታልን አለምዬ♥♥♥
@user-et5dl6wq8w
@user-et5dl6wq8w 5 жыл бұрын
አለምዬ ግጥሞችህ እኮ ጠንካራ ናቸው። ሁሉም ሙዚቃዎችህ አሪፍ ናቸው።
@nononano9100
@nononano9100 5 жыл бұрын
በጣም ያምራል የሚገርም ነው ልብ ብላችሁ ካዳመጣችሁት አሁን አገራችን ላይ ያለውን ክስተት ያሳያል
@ALEM2497
@ALEM2497 5 жыл бұрын
Especially le gala
@user-vy4bo2gp8u
@user-vy4bo2gp8u 5 жыл бұрын
ማራኪ ነው ምርጥ ስራ ነው ቀጥልበት 💗💗💗💗
@melatfikersis5110
@melatfikersis5110 5 жыл бұрын
አለምዬ ምርጤ ማተብክን ማየት ብቻ ያጠግበኛል እዲያዉ ስወድክ➝❤😘
@mhvhghvgfgcgxx1669
@mhvhghvgfgcgxx1669 5 жыл бұрын
ማሪያምን የጠላ የለዉም ከለላ /Meli የእናንተ ማህተብ ዘፈንላይም ውበት ነው እንዴ ዘፈኛ መንግስቱን አይወርስም
@melatfikersis5110
@melatfikersis5110 5 жыл бұрын
@@mhvhghvgfgcgxx1669 ቲሽ ወሬሬ ኤርፎን ሰክተሽ በልብሽ ተኝተሽ በሙዚቃ ስትቆዝሚ እየኖርሽ እዚ ሃይማኖተኛ መሆን ያምርሻል እምነትሽን እሻዉ በልብሽ የምን ማስመሰል🙄
@leyounatethiopia1836
@leyounatethiopia1836 5 жыл бұрын
ይሄን ልጅ ስወደው ። ምርጥ ስራ ነው በርታልን
@cancode9429
@cancode9429 5 жыл бұрын
#ነጻነት ያለ እውቀት አደጋ ነው እውቀት ያለ ነጻነት ከንቱ ነው!!! Give me Like
@abencity4557
@abencity4557 4 жыл бұрын
This guy is a legend! 💚💛💗
@issakmadey1148
@issakmadey1148 5 жыл бұрын
I am an black America I love this song
@Spirituallyinitiatedandcrowned
@Spirituallyinitiatedandcrowned 5 жыл бұрын
Me too bro!
@abdullahifarhan9827
@abdullahifarhan9827 3 ай бұрын
But original from Africa 😂
@user-cj2zk4ee1b
@user-cj2zk4ee1b 5 жыл бұрын
አንተ በቃ ደስ እምትለኝ በራስህ እስታይል የመጣህ ምርጥ ሰው
@najatjemal5833
@najatjemal5833 2 жыл бұрын
I am From Ethiopia and love Ethiopia music love አኳዬ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤💪👌👌👌👌👌👌
@naazirlyrics
@naazirlyrics 5 жыл бұрын
I am somali .. i love Ethiopian songs .. i like teddy afro & Abby lakew 😍😍😍 🇸🇴🇸🇴
@habibaibrahim2785
@habibaibrahim2785 5 жыл бұрын
Ikran
@cajebdocumentaryhistory3233
@cajebdocumentaryhistory3233 5 жыл бұрын
Inaaderay maxaa halkan ku keenay caday life long dear sister we have one blood real brother you are great girl I'm from Somaliland
@naazirlyrics
@naazirlyrics 5 жыл бұрын
@@cajebdocumentaryhistory3233 inaader inaa Somaliland tahay maxaa cadenaayo iisheg
@daytodaydaytoday5625
@daytodaydaytoday5625 5 жыл бұрын
አለምዬ ስራወችህን ሁሉ አድናቂ ነኝ 😍
@mahammadkader4284
@mahammadkader4284 5 жыл бұрын
አለምዬ ሙት ምችትይበልህ አቦ ቄሮ ሲያስጨንቀንም አንተ ደግሞ ፈታ አደረከን ምርጥ ስራ ነው wow belenal
@Tigray201
@Tigray201 5 жыл бұрын
I am from eritrea i love listening to ethiopia music
@mediyekidusgebrellij3155
@mediyekidusgebrellij3155 5 жыл бұрын
Tintinm andinberni zarem Andin nen one love Ethiopia 💚💛❤Eritirea 🇪🇷
@jalalinimoyaa9649
@jalalinimoyaa9649 5 жыл бұрын
i love eritrean people
@columbusohio72
@columbusohio72 5 жыл бұрын
Same people. Different borders
@eteneshabebe9611
@eteneshabebe9611 5 жыл бұрын
Thanks so machi
@bossman9569
@bossman9569 5 жыл бұрын
That's great👍
@user-po3tw5mq5n
@user-po3tw5mq5n 5 жыл бұрын
እንዳትወጪ ልቤ ሰጋ ከራሴው ቤት በሃይሎጋ......ያበደ ነው #አለምዬ ለኔ ሁሌም 1ኛ ነክ
@ameera7136
@ameera7136 5 жыл бұрын
አለምዬ አቦ ሁሉ ነገርህ ውስጤ ነው የኔ ችኩሌት
@azebsil7381
@azebsil7381 Жыл бұрын
Almye andegna 🥰
@igo1071
@igo1071 5 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ዘፋኝ ጥሩ ነው እናመስግናለን💚💛❤️🙏🏼
@senduwashiune4037
@senduwashiune4037 5 жыл бұрын
ምርጥ ስራ አቦ ይመችህ!!
@user-xj4lx8gj9n
@user-xj4lx8gj9n 5 жыл бұрын
አለምዬ ዉስጤ ነ ይቻምህ አሪፍ ስራ ነዉ😍😊😌
@user-qn7rg7xl6o
@user-qn7rg7xl6o 5 жыл бұрын
ዌል አለምዬ ምርጥ ስራ ነው ኡፍ ግጥሞችህ እኮ 👌👌የ ናዝሬት ቀውጢዎች አሳምረውታል ክሊፑን ዋው
@alsaadmobile8873
@alsaadmobile8873 5 жыл бұрын
እንደው አንተ ልጂ ስወድህ ሙዚቃዎችህ ቅኔ ናቸው ቆይ እኔ ምን ላድርግህ ምን እሷ ብቻ
@juweriajalaqsan4669
@juweriajalaqsan4669 5 жыл бұрын
I'm from somalia I love Ethiopian music
@user-sb8st7yu9y
@user-sb8st7yu9y 4 жыл бұрын
2020 የሚያዳምጥ👉👍
@hewihew3217
@hewihew3217 5 жыл бұрын
ሰምና ወርቅ ያለው ምርጥ ሥራ ነው 👍👍💚💛💓💐💐💐
@tigfikir7923
@tigfikir7923 5 жыл бұрын
የኔ ውድ የኔ ማር አቤት ስወድህ እኮ እግዚአብሔርን ምርጥ ክሊብ ነው በጣም ወድጀልሀለሁ በጣም በጣም አድናቂህ ነኝ አለምዬ ጌታቸው እሽ አመት ኑርልኝ
@Lilteknohead
@Lilteknohead 5 жыл бұрын
Love this so much 😍😍although i am from europe😁
@canabcabdi1014
@canabcabdi1014 3 жыл бұрын
Hhhh ✌
@ayaaahmed8351
@ayaaahmed8351 2 жыл бұрын
​@@canabcabdi1014 9and 9
@user-jo2ey4zc1n
@user-jo2ey4zc1n 5 жыл бұрын
ሁሌም የተለየህ ነህ ዋው በርታ
@bonigirma5021
@bonigirma5021 5 жыл бұрын
ጥበበኛ አይኑ ልቡ ነዉ አንተ የዚህ ማረጋገጫ ነክ ጠንካራ ግጥም እና ቅኔ በርታ የህዝብ ልጅ ነክ የኛን መቃጠል አንተ ተንፍሰው
@MrKaje72
@MrKaje72 3 жыл бұрын
I wish I spoke the language, love from the West to the East✊🏿
@F13500
@F13500 5 жыл бұрын
I love all about ethopia I miss ethopia ❤
@user-mv1eo8hq6n
@user-mv1eo8hq6n 5 жыл бұрын
አለሜን ያላችሁ እኪ እንያችሁ
@burukmulualem7598
@burukmulualem7598 5 жыл бұрын
are yesrgshie kene kkkkkk
@user-mv1eo8hq6n
@user-mv1eo8hq6n 5 жыл бұрын
@@burukmulualem7598 kkkkkk mina kgi. Ynya adam
@burukmulualem7598
@burukmulualem7598 5 жыл бұрын
Shimagela lelake. ?
@user-mv1eo8hq6n
@user-mv1eo8hq6n 5 жыл бұрын
@@burukmulualem7598 adreshin lkilgi ng tawt....elklhiu
@burukmulualem7598
@burukmulualem7598 5 жыл бұрын
@@user-mv1eo8hq6n ok
@user-fr8pu9cf9w
@user-fr8pu9cf9w 5 жыл бұрын
ወሳኝ ስራ ነው ቅኔክ ውስጤ ነው ክሊፑንም ሳላደንቅ አላልፍም
@abrahamyifter763
@abrahamyifter763 5 жыл бұрын
ወይ አንተ ሰው እንደው ገራሚ እኮ ነክ 1ኛ፡፡አረ ነጠላክ በዛ አልበም Plz
@user-qq1yb6zl7h
@user-qq1yb6zl7h 5 жыл бұрын
ዋውውው ያምራል አለምዬ ውድድድድድድ♥♥♥♥♥♥♥♥ ሁሉም ስራሆችክ ምርጥ ናቻው አቦ ይመችክ ኅደኞች አንደኛ ነኝ like አርጉኝ በሞቴ ♠♠
@loveYou-kr8ci
@loveYou-kr8ci 5 жыл бұрын
wow እምወደው ልጅ ላክ ግጩኝ እስታይላቹ ዋው ነው 💗💘💗💘💘
@sydneyphilmon3300
@sydneyphilmon3300 5 жыл бұрын
ኣባቴ ሁሌ እወድሃለው love You
@feefee3959
@feefee3959 5 жыл бұрын
የመጨረሻው ፓርት ተመችቶኞል እኔሥ በዋይኑ አንገቱን አለው ብዬ ነበር ግን ባልየው አሂንም ይወዳታል ዝም አላቸው ይገርማል የአንዱው ሠው ትእግሥት ይገርማል😍😍😍😍😍አምላኬ ሆይ ትእግሥትሥጠኝ😭😭😭😭😭😭😭😭
@amentube2416
@amentube2416 5 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ነው አለምዬ 😍
@bezawithabeshawit5970
@bezawithabeshawit5970 5 жыл бұрын
Betam arif new 😘😍😍😘❤️🇪🇹 berta
@genetgeryeiamproudoftigray3032
@genetgeryeiamproudoftigray3032 5 жыл бұрын
Wawww God music bro keep it up bro ♥
@netsielie8836
@netsielie8836 5 жыл бұрын
አለምዬ የኔ ፍልቅልቅ ስወድህ እኮ ላክሰምናምንሰግጩኝየምትሉ ሁሉ እንደው ምን ልበላቹ ከምናምን ያላትማቹ አልላቹም ሰላም ለሀገራቸን ኢትዮጵያ ውድ የሀገሬ ልጆች ሰላምታቹ ብዝት ይበልልኝ
@homegrown4126
@homegrown4126 4 жыл бұрын
From Djibouti...love all brother and sister ethopia
@rakiethio864
@rakiethio864 5 жыл бұрын
Wow 👌 ምርጥ ሙዚቃ ከምርጥ ክሊፕ ጋር ይመቻችሁ 👍
@tesfayemuleta5123
@tesfayemuleta5123 5 жыл бұрын
konjo
@user-xh8kc1nj2g
@user-xh8kc1nj2g 5 жыл бұрын
Raki Ethio ምርጥ
@Koki1993
@Koki1993 5 жыл бұрын
I love this guy! He is sooooo creative and fun! I love youuuuuu ALemyeeeeeee!
@salamhgfh2874
@salamhgfh2874 5 жыл бұрын
አለምየ ስራዎችክ ሁሉ ምርጥ ናቸው ሁሌም አዲስ ሙድ አለክ ቀጥልበት
@seifekoru5219
@seifekoru5219 5 жыл бұрын
This is the best music ever. I hope you and your family are blessed. May Jesus be with you! With a peaceful day
@mariamunicorn3351
@mariamunicorn3351 5 жыл бұрын
አድንቅህ አለሁ እውድሀልሁ
@Ahmufaki
@Ahmufaki 5 жыл бұрын
Wow nice song alamiyye wddd😘😘😍
@user-zy5xe8su7m
@user-zy5xe8su7m 5 жыл бұрын
አለምዬ ምረጥ ስራ ነው ደግሞ ስወድህ😘
@user-bm5ty7un8k
@user-bm5ty7un8k 5 жыл бұрын
ዋው አለምዪ ሁሉም ሙዚቃህ ጥርት ፅድት የለ ነው ክሊፑ ዋው ነው
@abrhimolove8673
@abrhimolove8673 5 жыл бұрын
Nic music bro
@marinakll1692
@marinakll1692 5 жыл бұрын
ሥወድክ እኮ
@Haile-mt5wk
@Haile-mt5wk 4 жыл бұрын
Hmmm, very true . Please God look after all of you my beautiful people 😪🙏🏿💕
@Love-in2iy
@Love-in2iy 5 жыл бұрын
ሙዚቃዎችክ ምርጥና ምርጥ ናቸው ግጥሞቹ ይለያሉ አለምዬ በርታልኝ ውውድድድድ
@feefee3959
@feefee3959 5 жыл бұрын
የታባታቸዉ ወንዶችን እንደዚህነዉ ማድረግ😄😄😄😄😃😃😃😃😃😃😃😜😜😜😜😜😜😜
@user-ef8gd1hk7z
@user-ef8gd1hk7z 5 жыл бұрын
Good job Alemye YANE gobezz 💪
@serawitsamson8538
@serawitsamson8538 5 жыл бұрын
T
@user-th7qu8or8f
@user-th7qu8or8f 5 жыл бұрын
ጥሩ ስራ ነው አለምየ በርታ አትጥፋብን
@user-xw9uk3ic9j
@user-xw9uk3ic9j 5 жыл бұрын
ዋው በጣም ሃሪፍ ነው ሁልጊዜ ድንቅ ነው ስራህ አለምየ
@user-mn4mz8sb1o
@user-mn4mz8sb1o 5 жыл бұрын
ያምራል ዋሸሁዴ ላይክ አርጉኝ
@dehinnetmelese5868
@dehinnetmelese5868 5 жыл бұрын
ewunetm yebase edaymeta !! Ethiopian kom blen enasb bay zm biye konjo kine newu
@zenebumamo9255
@zenebumamo9255 5 жыл бұрын
እስታይልህ አድ አይነት ነው ከሁሉም ሙዚቃህ። ለመቀየር ሞክር
@Mohamed_Hassan_Daaha
@Mohamed_Hassan_Daaha 5 жыл бұрын
Watching 3.10.2018 .........
@wendimak5021
@wendimak5021 5 жыл бұрын
Belew Good job bro
@fritademse3395
@fritademse3395 5 жыл бұрын
አ.አ.አ. አለምዬ ስወድልህ እኮ ኪለፖችህ እኮ ለየት ያሉ እና ወጣ ያሉ ናቸው
@user-zz8tn8kv7u
@user-zz8tn8kv7u 5 жыл бұрын
ስወድክ እኮ የኔ ፍድሻ ውድድድ በርታ አሪፍ ነው
@yeenatanegena7689
@yeenatanegena7689 5 жыл бұрын
ቆይ ምላርግሽ??? በርበሬ እጠናት ነገሩ በርበሬውስ የት ይገኛል ክክክክ
@gebiyamoges1082
@gebiyamoges1082 5 жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤👌👌👌👌👌👌
@elsajefter5596
@elsajefter5596 5 жыл бұрын
ክክክክክክክክክክክክክ
@zaharakideraman3810
@zaharakideraman3810 5 жыл бұрын
ልቤ ፈራ እዳትወጪ በራሴ ቤት በሀይሎጋ :: ተመቸኝ
@አብሳለት
@አብሳለት 5 жыл бұрын
ምርጥ ዘፈን ነው ሁለም ምርጥ ዘፍን የምትስረው በርታ! አንድ ቀን አብርን የምንሰራው
@hanacheru8136
@hanacheru8136 5 жыл бұрын
ያበደ ነው ዋው አለምዬ አሪፍ ስራ በርታልን
@ibrahimabdallah9980
@ibrahimabdallah9980 5 жыл бұрын
Die besser ist wie singen ich habe das gemocht alle die Menschen am singen in ethiopian ich liebe euch 🇩🇪✌✌
@melayemesilj5159
@melayemesilj5159 5 жыл бұрын
kkkk ere comments temechgn mrt sra new alemye
@user-om8no6km7t
@user-om8no6km7t 5 жыл бұрын
ከልበ ነው የሚወድ ደስ ትለኛለክ በሪታ
@user-fe8zv6sb2t
@user-fe8zv6sb2t 5 жыл бұрын
አንደኘ ስታምሩ
@betty.ilvoeuyouzmelka4921
@betty.ilvoeuyouzmelka4921 5 жыл бұрын
BertaArifeZefannew,
@user-up9yi8xd6l
@user-up9yi8xd6l 5 жыл бұрын
ክክክክክክክክክክክ እዋይ አንድ ውንድ ስል እኔ የሚዝፍንልኝ ልጣ አይ
@user-vx7os8xl4l
@user-vx7os8xl4l 5 жыл бұрын
@@burukmulualem7598 ተመቸሺኝ እውነት ክልል
@burukmulualem7598
@burukmulualem7598 5 жыл бұрын
@@user-vx7os8xl4l yarda leg
@sakina8820
@sakina8820 5 жыл бұрын
ክክክክ
@user-nn6tm1pd8x
@user-nn6tm1pd8x 5 жыл бұрын
Ene ezefnlishalew
@marysweet3573
@marysweet3573 5 жыл бұрын
አይዲየ የመቤቴ ልጅ kkkkkk
@user-bv8wy8hn5n
@user-bv8wy8hn5n 5 жыл бұрын
አለምየ በጣም አድናቂህ ነኝ
@user-or6hj1pt7k
@user-or6hj1pt7k 5 жыл бұрын
አለምዬ ምርጥ ስራ ነው በርታልን
@user-mn4mz8sb1o
@user-mn4mz8sb1o 5 жыл бұрын
ቅኔም አለው ካላወጣ ካምል ጫካ ምንያደርጋል መታወቂያ
ዘናጭ ሙሉ ፊልም Zenach full Ethiopian film 2022
1:43:09
Little brothers couldn't stay calm when they noticed a bin lorry #shorts
00:32
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 4,4 МЛН
Задержи дыхание дольше всех!
00:42
Аришнев
Рет қаралды 3,8 МЛН
Secret Experiment Toothpaste Pt.4 😱 #shorts
00:35
Mr DegrEE
Рет қаралды 39 МЛН
April 21, 2024
0:55
ዜማ ኢንተርተይመንት
Рет қаралды 9 М.
Sami Go - Ethio Shake | ኢትዮ ሼክ - New Ethiopian Music (Official Video)
4:17
🤣🤣❤️
0:26
Dragon Нургелды 🐉
Рет қаралды 2,8 МЛН
Comfortable 🤣 #comedy #funny
0:34
Micky Makeover
Рет қаралды 12 МЛН
Гаджеты вредно!!! ☎️😳😡 #funny #comedy
0:26
Fast Family LIFE
Рет қаралды 2,5 МЛН
tom with Jerry 😱 #funny
0:12
Nemi Shorts
Рет қаралды 22 МЛН