Alemye Getachew - Tazelo Yalgeba | ታዝሎ ያልገባ - New Ethiopian Music 2019 (Official Video)

  Рет қаралды 5,191,352

Hope Music Ethiopia

Hope Music Ethiopia

Күн бұрын

Пікірлер: 1 300
@nefisahussn7533
@nefisahussn7533 5 жыл бұрын
ሀሪፍ ነው ሠላም ለሀገራችን የታመመ ይዳን ያጣ ያግኝ ያገኘ ለለው ይለገስ የተሰደደ በሠላም ለሀገሩ ያብቃው ፍቅር ይለግሰን🙏🙏🙏
@asyasufiyan7691
@asyasufiyan7691 5 жыл бұрын
አሜንንንንንን
@gggyyy8570
@gggyyy8570 5 жыл бұрын
አሜን
@rahmamohammed2088
@rahmamohammed2088 5 жыл бұрын
አሜንንን😘😘
@appcell9305
@appcell9305 5 жыл бұрын
♡♡☆♡♡♡♡♡
@tsigeengidaw2450
@tsigeengidaw2450 5 жыл бұрын
Amen
@mehubajuhar1408
@mehubajuhar1408 5 жыл бұрын
አንተ ልጂ ስወድህ ቀጥልበት እንካን ደስስ አላችሁ የኢቶጲ ያ ልጆች
@yishakabrham5002
@yishakabrham5002 5 жыл бұрын
የ90ዎቹ ልጆች በያላችሁበት ፍቅር ጤና ይስጣችሁ አሜን !
@tesfamariam7086
@tesfamariam7086 5 жыл бұрын
እናንተንም ፈጣሪ ሰላማችሁን ያብዛው💚💛❤
@muluzeleke8823
@muluzeleke8823 5 жыл бұрын
አሜን
@solianacool3791
@solianacool3791 5 жыл бұрын
Amen
@ሰቡለየጌታልጅ
@ሰቡለየጌታልጅ 5 жыл бұрын
አሜን
@ashaashy1425
@ashaashy1425 5 жыл бұрын
አሜን
@kalkidankal3788
@kalkidankal3788 5 жыл бұрын
ምርጥ ግጥም ምርጥ ዜማ ምርጥ ክሊፕ ምርጥ ድምፅ አለምዬ ትለያለህ በቃ ❤❤❤❤❤❤ ሰልችቶን ነበር በላቦሮ 😔 አንደኛዬ በርታ 💚💛❤ ሰላማቹ ይብዛ
@alextsyes
@alextsyes 5 жыл бұрын
The best of the best 🥰🥰🥰😁comments😁👍👍👍
@asmerinateshome3616
@asmerinateshome3616 5 жыл бұрын
DDT 5 re 6ryrhrhrhrhr
@asmerinateshome3616
@asmerinateshome3616 5 жыл бұрын
Thomas
@asmerinateshome3616
@asmerinateshome3616 5 жыл бұрын
Ydryhegehrhrh runs ryt=^= r ruryrhty;
@asmerinateshome3616
@asmerinateshome3616 5 жыл бұрын
Uguthrhr rhfhehy
@godschild7745
@godschild7745 2 жыл бұрын
Am from Kenya and am hopelessly in love with this guy's music...
@hiruthirut5378
@hiruthirut5378 5 жыл бұрын
ይኸ ልጅ ስራዎቹ ሁሌም ለየት ያሉ ናቸው በጣም አሪፍ ስራ ነው በርታ ዋሸሁ እንዴ
@yonaswedishagya7524
@yonaswedishagya7524 5 жыл бұрын
I love Ethiopian music especially amharic love u so much from Eritrea አማርኛ ዘፈን ዉስጤ ነው
@alexmedia1817
@alexmedia1817 5 жыл бұрын
Yonas wedi shagya we love you too brother and thank you so much
@yonaswedishagya7524
@yonaswedishagya7524 5 жыл бұрын
@@alexmedia1817 thank u ma lovely bro አመሰግናለሁ
@jusesismylilef3940
@jusesismylilef3940 5 жыл бұрын
😍😘
@መይሳውካሳ-ቐ1ወ
@መይሳውካሳ-ቐ1ወ 5 жыл бұрын
*ወንድማችን የኤርትራውያን ወገኖቻችን ሙዚቃም ውስጣችን ነው ፣ በስደት ላይ ያሉ የስራ ባልደረቦቼ በሙሉ ኤርትራውያን ናቼው ።*
@tamiruworku2087
@tamiruworku2087 5 жыл бұрын
❤👈
@ቲቲንሕልመይእየዝነብር
@ቲቲንሕልመይእየዝነብር 5 жыл бұрын
እንኳን ብሰላም መጣህ በጣም ደስ👌👌 የሚል ዘፈን ነው😍❤ የትግራይ ልጅ ነኝ
@kiyaethipoha3148
@kiyaethipoha3148 5 жыл бұрын
Ena mn ytebs
@ቲጂፍቅርእናቴኑሪልኝ
@ቲጂፍቅርእናቴኑሪልኝ 5 жыл бұрын
Cute ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@LijMiki27
@LijMiki27 5 жыл бұрын
Selam subscribe betaregugin ker yelachwal??
@የሸገርልጅነኝ
@የሸገርልጅነኝ 5 жыл бұрын
ቲቲ ንሕልመይ እየ ዝነብር እኔ ደሞ ያዲስ አበባ ልጅ ኢትዩጵያዊ ነኝ 💚💛❤️
@temugaty3452
@temugaty3452 5 жыл бұрын
Kkkkk የጎረቤት agare lij naesh
@ነፍጠኛዋአማራየሚኒሊክልጅ
@ነፍጠኛዋአማራየሚኒሊክልጅ 5 жыл бұрын
አለምዬ ሀገራኛ የሆነ ምርጥ ስራ ነው። እንደኔ የተመቻቹ 👍👈
@yeshi-mekonnen
@yeshi-mekonnen 5 жыл бұрын
Eniem 👈👍
@መቅዲየማርያምልጅመ
@መቅዲየማርያምልጅመ 5 жыл бұрын
እኔም😘
@ss-gu9ge
@ss-gu9ge 5 жыл бұрын
ዋው በጣም ተመችቶኛል ሁሉነገር ያምርበታል ልጁ
@shaallooharoodambalinteres8634
@shaallooharoodambalinteres8634 5 жыл бұрын
ነፍጠኛዋ አማራ አሳመነው ፅጌ Tabege anchi shallee sharmuxa
@alulagedhoon9963
@alulagedhoon9963 5 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/fInUgKyEnLahfqc watch the dance video
@kanaeth2235
@kanaeth2235 5 жыл бұрын
አያስቸግር እንጂ እጅ እየሰደደ ሰካራም አያምርም ካልተወላገደ አለምዬ ፈታ ናቸው ግጥሞችህ አንደኛ ሁሌም
@habeshatv5609
@habeshatv5609 5 жыл бұрын
meazi የሚካኤል ልጅ እህት ወንድሞቸ አንድ ነገር ላስቸግራችሁ?🙏 ሰብስክራይብ በማድረግ ብታበረታቱኝ ቅር ይላችኋል 🙏
@LijMiki27
@LijMiki27 5 жыл бұрын
salam meazi subscribe betargigen ker yeleshal?
@kanaeth2235
@kanaeth2235 5 жыл бұрын
Pic ወገኖቼ አረጋቹሀለው
@LijMiki27
@LijMiki27 5 жыл бұрын
@@kanaeth2235 tnx
@hirutenateyhulemewdisalew3758
@hirutenateyhulemewdisalew3758 5 жыл бұрын
Efffff sitselchu hulem sebscrib argugn
@yotor5516
@yotor5516 5 жыл бұрын
ድንቅ ስራ አቦ ድልት ይበልህ...."...እውነትም ሰካራም ካልተወላገደ አያምርበትም" ዘፈንም ያለ ማሲንቆ ያለዋሽንት እምምምም ልዩ ስራ ነው አለባበስህ ቤቱ ውበቱ ጨፋሪዎቹ ታዳሚዎቹ አጋፋሪዎቹ እረ ምንቅጡ አቦ በርታልን
@akeman6382
@akeman6382 4 жыл бұрын
End 👍👍
@solomonfekade6324
@solomonfekade6324 5 жыл бұрын
ይህ ስሜት እና ሁኔታ እኔ ጋር ነበር። መጨረሻው ባያምርም፡ ትዝታው ያሳለፍኲት ትዝ ሲለኝ ደስታ ይሰማኛል።
@hirutyoutubeshow6700
@hirutyoutubeshow6700 5 жыл бұрын
ዉድ የሀገሬ ልጆች እስፖርት ለጤናችን ጠቃሚ ነዉ አብረን እንስራ በተሰብ ይሁኑ ሙዚቃዉ ምርጥ ነዉ 👍
@ኤዱአሳምነውፅጌ
@ኤዱአሳምነውፅጌ 5 жыл бұрын
ማማየ እስኪ ዳሌ ሚተልቅ ምን ልጠቀም
@ሀኒነኝየህልሜምርኮኛ
@ሀኒነኝየህልሜምርኮኛ 5 жыл бұрын
@@ኤዱአሳምነውፅጌ ሂሩቴ አሁን ለዳሊ የሚሆን እንቅስቃሴ ትለቃለች ጠብቂያት ዉድ
@ኤዱአሳምነውፅጌ
@ኤዱአሳምነውፅጌ 5 жыл бұрын
እሺ የኔ ውድ እጠብቃለው እንደው በዳሌ ናፍቆት መሞቴነው 😥😥
@ሀኒነኝየህልሜምርኮኛ
@ሀኒነኝየህልሜምርኮኛ 5 жыл бұрын
@@ኤዱአሳምነውፅጌ 😂😂 እኔም ነኝ መጥረቢያ እያሉ አስመርረዉኛል አይዞን😴😂😂😂😂
@محمدالقحطاني-ي7ض
@محمدالقحطاني-ي7ض 5 жыл бұрын
@@ኤዱአሳምነውፅጌ ክክክክክክክ
@mekonnensitotaw9936
@mekonnensitotaw9936 5 жыл бұрын
ሀገርኛ ዋው ይሄን የመሰለ ዜማ ይዘን ነው ለምራባዊያን የምናሽቃብጠው አለምየ በርታ አንደኛ
@barakatnaji576
@barakatnaji576 5 жыл бұрын
ጥሎ ብኝ ስወደው ፡ በጣም ምርጥ ስራ ነው ማር ❤❤❤💋💋🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@አምላኬተመስገን
@አምላኬተመስገን 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤😮😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😮❤❤❤❤❤
@አምላኬተመስገን
@አምላኬተመስገን 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@Master__Bvlogs
@Master__Bvlogs 4 жыл бұрын
Amazing, beautiful Music and Understandable Video even if I don't know the Language Love this from USA 🇺🇸
@mogosmelak6213
@mogosmelak6213 4 жыл бұрын
Auf
@esayastamrat2743
@esayastamrat2743 3 жыл бұрын
If you visit the beautiful Ethiopia, the first of mankind, you will see many amazing historical sites and cultural objects🇪🇹 😊🙏🏽
@esayastamrat2743
@esayastamrat2743 3 жыл бұрын
If you visit the beautiful Ethiopia, the first of mankind, you will see many amazing historical sites and cultural objects
@መሲየወሎልጂቤተአማራመሲየ
@መሲየወሎልጂቤተአማራመሲየ 5 жыл бұрын
ይመችህ አራዳዬ ምርጥ ባህላዊ የኢትዮጵያዊነት ለዛ ያለው ሙዚቃ ይመቻል በጣም አሪፍ
@እኔውእራሴነኝ-ዸ7አ
@እኔውእራሴነኝ-ዸ7አ 5 жыл бұрын
አለምየ ስወድህ😍💓አለምየን ያላችሁ እስኪ እንያችሁ😍👍👌
@መቅዲየማርያምልጅመ
@መቅዲየማርያምልጅመ 5 жыл бұрын
😍
@-tube4136
@-tube4136 5 жыл бұрын
በሉ ፍቅር በ KZbin Subscribe "ሰብሰብ እኒክሽ ኤኔካ " እያልኩ ነው ውዶች በሉ እናዘምድ "ዳራም ዳራም ዳራም ዳራም ዳራም ዳራም ዳራም ዳራም ዳራም ዳራም ዳራም .
@appcell9305
@appcell9305 5 жыл бұрын
🇪🇹🥁🎤🎼🎺🎵🎙🥁🎵🎵🎻🎺🥁
@fayafifa3474
@fayafifa3474 5 жыл бұрын
A@@appcell9305
@fayafifa3474
@fayafifa3474 5 жыл бұрын
A@@appcell9305
@Rafa_ethio32.8
@Rafa_ethio32.8 5 жыл бұрын
የምርጦች ምርጥ በቃ ማነም እየተሳ ጆሮዋን ከሚያደማው ስራክ ቶሎ ቶሎ መልቀቅ አለምዬ ❤❤❤❤
@itsmeeyuhabshaeyu9052
@itsmeeyuhabshaeyu9052 5 жыл бұрын
አቤት የዚህ ልጅ ዘፈን ስወደው ዘፈን ግጥሙ የሌለ ነው የሚፀዳኝ የምር ሁሌም የሚሰራው ነገር ባህሉን የጠበቀ ነው በዚህው ቀጥልበት ።
@እናቴማሪያምለኔስልዩናት
@እናቴማሪያምለኔስልዩናት 5 жыл бұрын
ምርጤ ወሳኝ ነው ዘመን ተሻጋሪ አሪፍ ስራ ይመችህ አለምዬ 👌👌👌👌😍😍😍😍❤❤❤💯💯✅
@habeshatv5609
@habeshatv5609 5 жыл бұрын
ፍቅር ከወሎ ልጅ እህት ወንድሞቸ አንድ ነገር ላስቸግራችሁ?🙏 ሰብስክራይብ በማድረግ ብታበረታቱኝ ቅር ይላችኋል 🙏
@LijMiki27
@LijMiki27 5 жыл бұрын
salam fker subscribe betargigen ker yeleshal?
@እናቴማሪያምለኔስልዩናት
@እናቴማሪያምለኔስልዩናት 5 жыл бұрын
@@habeshatv5609 አብሽር 😍
@እናቴማሪያምለኔስልዩናት
@እናቴማሪያምለኔስልዩናት 5 жыл бұрын
@@LijMiki27 😘😘😘😘💯✅
@LijMiki27
@LijMiki27 5 жыл бұрын
@@እናቴማሪያምለኔስልዩናት tnx 😘
@truworkwube5569
@truworkwube5569 5 жыл бұрын
የምታቀርበው ነገር ሁሉ ነገር ደስስስስስስ ይላል
@kalwal.bekele
@kalwal.bekele 3 жыл бұрын
I am from Ugudunbu 🇬🇾 I love Ethiopia ❤️❤️❤️
@birhanuwoldegebriel1340
@birhanuwoldegebriel1340 2 жыл бұрын
Uganda and ethiopia are the same peoples we Ethiopians love Uganda peoples ❤ ♥ 💖 💕 💗
@amanual6586
@amanual6586 2 жыл бұрын
@@birhanuwoldegebriel1340 ይቺ አፍሪካዊ ናት🇺🇬 የኡጋንዳ ሰንደቅ 🇬🇾 ይቺ Guyana ደቡብ አሜሪካ የምትገኚ ሃገር ነቺ
@salamondabu3245
@salamondabu3245 2 жыл бұрын
@@birhanuwoldegebriel1340םללזזש'ף''שזזשז'שששז׳שז׳ש''ז׳ ככככככככככככככככככהכככככהככככהכככככככככככהככככככהכככככהכככככככהההכככככככככככככככככהככככככככככככהכככככככככככככככהככככככככהההכככככככרככררכרררכככררכררככרררכככככרכרכככ
@አይናችንነሽማሪያምአንችን
@አይናችንነሽማሪያምአንችን 5 жыл бұрын
*ድስ ይላል ዝፍን ስልማልውድ ነው እንጂ ኢትዮጵያ ለዝላልም ትኖር እግዚአብሔር ኢትዮጵያ ይጥብቃት አሜን መልካም ምሽት በያላችሁበት ለታመማችሁ ምርቱን የተጭንቃችሁ ክጭንቅታችሁ ትግላግላችሁእምየ ቅድስት ድንግል ማሪያም አሜን !*
@LijMiki27
@LijMiki27 5 жыл бұрын
salam aydi subscribe betargigen ker yeleshal?
@sarahana7929
@sarahana7929 5 жыл бұрын
ያንተ ልጅ እያታህ በጣም ነው ደስ እሚለው ጎበዝ ነህ አቦ ይመችህ ምርጥ ስራ ነው በርታ ወዝዝዝዝ ወዝዝዝዝዝ ሃገራችንን ሰላም ያድርግልን እንዲ እምንዝናናው ስላም ሲኖር ነው
@sinbineoromospanamaric2230
@sinbineoromospanamaric2230 5 жыл бұрын
Wwwwww best music 🎶 nw💞💞💞🎧🎧🎧🎧🎧🎵🎵🎵🎸🎸🎸❤️💞🎧
@hadramoussa837
@hadramoussa837 5 жыл бұрын
ዋው ቆጆ ነው ውይ ኮመቶች ስለሙዚቃው አስተያየት አፆፉም እዴ ላይክ ምንናምን ቲሽ
@ተኮልአትገረዉጎንደሬፍቅር
@ተኮልአትገረዉጎንደሬፍቅር 5 жыл бұрын
እስኪ ስለሙዚቃዉ አዉሩ የሰለቸኝ ነገር ቢኖር ላክ ግጩኝ እና ስላልተጠየቃችዉት ነገር የምትቀባጥሩት ነገር ይደብራል ሽልማት አለዉ እዴ ላይክ የምትለምኑት ?
@menarhlove4968
@menarhlove4968 5 жыл бұрын
አለምዬ እንኳን በደህና መጣህ ያተዘፈን ድራማም ጭምር ነው
@ayinalemteshome7224
@ayinalemteshome7224 5 жыл бұрын
እስኪ ዛሬ ኢትዮጵያ በተፈጠረው እንደኔ ደስ ያልው ኢትዮጵያዬ ሁሌም ከፍ በይልን💚💛❤👈♥♥♥♥
@LijMiki27
@LijMiki27 5 жыл бұрын
salam ayinalem subscribe betargigen ker yeleshal?
@ኤፍሬምብሩክ
@ኤፍሬምብሩክ 5 жыл бұрын
ሚሥቴ ላይክ አምሯት ነዉ ይህ ሙዚቃ የተመቻችሁ እባካችሁ ግጬኝ
@afiyatube6892
@afiyatube6892 4 жыл бұрын
ክክክ
@ማሪፋወሎየዋ
@ማሪፋወሎየዋ 4 жыл бұрын
😆😆😆😆😆
@fikirtemariamfetene2305
@fikirtemariamfetene2305 5 жыл бұрын
ሒዊ በጣም ነው ምታምሪው ! የዘፈነባት ልእልት ሒወት ትባላለች እስኪ ለሒዊ ላይክ
@adamcell1527
@adamcell1527 4 жыл бұрын
አቃታለሁ ሥወዳት
@ኢትዮጵያሙዚቃ
@ኢትዮጵያሙዚቃ 5 жыл бұрын
ሁሌም ፅድት ያለ ሙዚቃ ስለምትሰራ አድናቆቴ ላቅ ያለ ነው ይመችህ ያራዳ ልጅ
@kanaeth2235
@kanaeth2235 5 жыл бұрын
አለምዬ ሳደንቅህ በምክንያት ነው ትለያለህ የአራዳ ልጅ ምርጥ ነው።
@ማህተቤንትዩቢማህቴቤንትዩ
@ማህተቤንትዩቢማህቴቤንትዩ 5 жыл бұрын
አረተዉ ኮሜት ፃፋወች ለኢትዮጵያ አምላክ እዣችሁ አለዉ አትሳደቡ
@alextsyes
@alextsyes 5 жыл бұрын
Yes you're right the best👍👍👍🥰
@Sukuri-nv8zv
@Sukuri-nv8zv 4 жыл бұрын
በጠ።ሚሪጢነው
@wondwossenwft
@wondwossenwft 5 жыл бұрын
" አያስቸግር እንጂ እጅ እየሰደደ ሰካራም አያምርም ካልተወላገደ....." አለምዬ የገባህ እኮ ነኸ አቦ !
@workafhuralebu4892
@workafhuralebu4892 5 жыл бұрын
I love the singer everything it touch it can be gold his song is absolutely beautiful and fun Good job young man keep doing good job beautiful young man
@danawithabshawit3788
@danawithabshawit3788 5 жыл бұрын
አላምዬ ምርጥ ስራ ነው ባዲስ ስራ ስላይሁሁ ደስ ብሎኛል ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር💚💛❤
@nihal963
@nihal963 5 жыл бұрын
ጥሎብኝ ይሀ ልጅ ስወድው ስልኬን በሱ ዘፈን ነው የሞላው በተረፈ ኣሪፍ ነው በርታልን ያገሬ ልጅ ❤😘👍
@tilahunsarone3403
@tilahunsarone3403 5 жыл бұрын
ዋዋዋዋዋዋዋውውውውው የገአዱ አለም ይመችህ አባቴ ዘፈን መዝፈንም ማዳመጥም ሀጢያትም ቢሆንም ትልቅ ትምህርት አለው ይመችህ ግን አንተንም ይመለከትሀል መልክትህ እኔ ደስ ያለኝ መልክትህ ነው በአንዴ የመሸታ ቤት ውርደቱ ገባኝ እቤቴ እጠጣለው ከዛሬ ጀምሮ።
@etubaba8061
@etubaba8061 5 жыл бұрын
አሪፍ ነው የሚትሉት ብቻ ላይክ
@habeshatv5609
@habeshatv5609 5 жыл бұрын
Etu Bint Desta ከሳውዲ አረቢያ S ባባዬ እህት ወንድሞቸ አንድ ነገር ላስቸግራችሁ?🙏 ሰብስክራይብ በማድረግ ብታበረታቱኝ ቅር ይላችኋል 🙏
@etubaba8061
@etubaba8061 5 жыл бұрын
@@habeshatv5609 eshi
@nafisajamal1128
@nafisajamal1128 5 жыл бұрын
ቆይልስማውሲ
@alulagedhoon9963
@alulagedhoon9963 5 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/fInUgKyEnLahfqc watch the dance video
@kelemutilahun7057
@kelemutilahun7057 4 жыл бұрын
@@estiftigistu7753m"
@ቀበጧየአዳማስደተኛነኝተስ
@ቀበጧየአዳማስደተኛነኝተስ 5 жыл бұрын
አለምዬ ያበደ ስራ ነው ሀገራዊ ስለሆነ ይበልጥ አደመቀው በርታልኝ ሁሉም ዘፈኖችክ ሀገራዊ መልክት አዘል ናቸው
@habeshatv5609
@habeshatv5609 5 жыл бұрын
ቀበጧ የአዳማ ስደተኛ ነኝ ተስፋ ያደከመኝ እህት ወንድሞቸ አንድ ነገር ላስቸግራችሁ?🙏 ሰብስክራይብ በማድረግ ብታበረታቱኝ ቅር ይላችኋል 🙏
@ዛሬምቢሆንማራናታ
@ዛሬምቢሆንማራናታ 5 жыл бұрын
10 ምርጥ ዘፈን ከነ ቪዲዮ ሚመቸኝ አለ 9 የአለምዬ ነዉ ምችት ይበልህ የኔ ምርጥ👌👌👌
@ss-gu9ge
@ss-gu9ge 5 жыл бұрын
ሀገሬኛ በርታልን ወንድም ምርጥ አይገልጸውም ድምጽህ ሁልጊዜም የተመቸነው
@LijMiki27
@LijMiki27 5 жыл бұрын
Ss my bro subscribe betaregegin ker yelekl?
@zemelaku6811
@zemelaku6811 5 жыл бұрын
በቃ ይሄ ልጅ አሻሽሎ መምጣት ልምድ ሆኖበት ቀረ?❤❤❤❤.. like❤
@issayasleul7833
@issayasleul7833 4 жыл бұрын
H
@ሂወትትቀጥላለች-ኘ5ወ
@ሂወትትቀጥላለች-ኘ5ወ 5 жыл бұрын
የዛሬው ጁመአ ለየት ያለ ነው ለምየ ሀገሬ ለኢትዮ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@tigistbirahne9424
@tigistbirahne9424 5 жыл бұрын
አለምዬ እንኳን ደህና መጣህ በጣም አሪፍ ስራ ነው ብርታ የኔ ቆንጆ 💚💛❤️
@LijMiki27
@LijMiki27 5 жыл бұрын
salam tigist my sis subscribe betargigen ker yeleshal?
@tigistbirahne9424
@tigistbirahne9424 5 жыл бұрын
@@LijMiki27 እሽ
@g_eazyandi7811
@g_eazyandi7811 5 жыл бұрын
አለምየ አንተ ምንም ስራ እኔ ሁሌም እሰማልሀለሁ..እስከመጨረሻዉ አድናቂህ ነኝ❤
@alnatanhenok6786
@alnatanhenok6786 5 жыл бұрын
ቆንጆ ዘፈን ቆንጆ ውዝዋዜ በጠቅላላ ቆንጆ ክሊፕ ነው አደጉ ተመንደጉ ብለናል እናመሰግናለን፡፡
@sarsweet2017
@sarsweet2017 5 жыл бұрын
ሙዚቃ ቅኔም ጣል የግጥሙ መልዕክትም ጠንከር ተደርጎ ሲሰራ እንጂ ግጥም ቤት ስለመታ ብቻ ሲዘፍን አይመስጠኝም ድንቅ ስራ ነው👌አንዲት መመኪያ ሀገራችንን ፈጣሪ ሠላም ያድርግልን💚💛❤
@vipaaa7407
@vipaaa7407 5 жыл бұрын
በጠም ነው የምወደው ዘፈንክን ሁሉንም !!!❤❤❤❤❤😘😍😍😘😍😍ከዱባይ ፈተ ያልኩበት ነው
@እርዳኝዬኔሚካኤልሆይያንተ
@እርዳኝዬኔሚካኤልሆይያንተ 5 жыл бұрын
ዋው አሪፍ ነው አለምዬ ገና ሳይክ ትከሻዬ ምናቃነቀው
@bettyee21
@bettyee21 5 жыл бұрын
💚💛❤️👍👍👍አለምዬን እሚወድ እስኪ በላይክ አሳዩኝ
@LijMiki27
@LijMiki27 5 жыл бұрын
salam betty subscribe betargigen ker yeleshal?
@bettyee21
@bettyee21 5 жыл бұрын
miki Tube Ere becherashe ketchale 10 gizem bihon kir ayilegnm
@LijMiki27
@LijMiki27 5 жыл бұрын
@@bettyee21 endanchi aynetun egzaber yabzalen👍
@trunishh1601
@trunishh1601 4 жыл бұрын
Hi
@trunishh1601
@trunishh1601 4 жыл бұрын
Hi
@rokyarokya8206
@rokyarokya8206 5 жыл бұрын
ደስ ይላል አለምየ አድናቂህ ነኝ ግን ስራወችህ ሁሉ በጣም ይመሳሰላሉ ለኔ ብቻ ነው ግን
@senilove1590
@senilove1590 5 жыл бұрын
ሳያስብ የ አለምዬ አድናቂ እደኔ የሆነ እስቲ ላይክ
@መልካምወለተማሪያም-ጨ2ሐ
@መልካምወለተማሪያም-ጨ2ሐ 5 жыл бұрын
አለምየ የኔ አንበሳ ሁሌም አንደኛ ነህ💖💝👈 ምርጥ ዜማ +ምርጥ ግጥም =ምርጥ ቅላፄ 👌👌ጀግናየ በርታ
@LijMiki27
@LijMiki27 5 жыл бұрын
salam melekam subscribe betargigen ker yeleshal?
@حسينبنإبراهيمأحبللحياة
@حسينبنإبراهيمأحبللحياة 5 жыл бұрын
Very good i love you to amhric music i I'm from OROMIYAA ❤❤❤
@ገኒየተዋህዶልጅ-ኀ2ፐ
@ገኒየተዋህዶልጅ-ኀ2ፐ 5 жыл бұрын
አለምዬ ስራዎች ሁሌም ምርጥ ናቸው ምርጥ ሙዚቃ ከምርጥ ኪሊፕ ጋር
@endodesse2040
@endodesse2040 4 жыл бұрын
አማረኛ አድጎ ትልቅ የአገሪቱ የኢትዩጵያ ትልቅ ቅርስ እና ውበት ነው። በጽነጽሁፍም በድራማውማ በሙዚቃው ትልቅ ውበት ያለው በአገራችንም ሆነ በሀጉራችን የራሱ ፊደል ያለው ብቸኛው መግባቢያ ቐንቆ ነው።
@yohannesberaki4015
@yohannesberaki4015 4 жыл бұрын
ገላትያ 5 (Galatians) 21፤ መለያየት፥ መናፍቅነት፥ ምቀኝነት፥ መግደል፥ ስካር፥ ዘፋኝነት፥ ይህንም የሚመስል ነው። አስቀድሜም እንዳልሁ፥ እንደዚህ ያሉትን የሚያደርጉ የእግዚአብሔርን መንግሥት አይወርሱም። 22፤ የመንፈስ ፍሬ ግን ፍቅር፥ ደስታ፥ ሰላም፥ ትዕግሥት፥ ቸርነት፥ በጎነት፥ እምነት፣
@yididiyayidi1244
@yididiyayidi1244 5 жыл бұрын
ታዝሎ ያልገባ ……ማነው : : : : አያስቸግር እንጂ እጅ እየሠደደ ሠካራም አያምርም ካልተወላገደ😀😀🙌 አለምዬ በቃኮ ትለያለህ የሆነ ፅድት ያለ ዘፈን እኮ ነው😍አቦ ተመችቶኛል😉
@sarasara-nf4yl
@sarasara-nf4yl 5 жыл бұрын
እንኳን ደና መጣክልን
@Abdi_Rashid_Ozil_Yare
@Abdi_Rashid_Ozil_Yare 5 жыл бұрын
What a song best music i love ethopian songs i am from somalia please like
@ቃሊናአንቲ-ጨ1ፈ
@ቃሊናአንቲ-ጨ1ፈ 5 жыл бұрын
ይሄ ሙዚቃ ለኢትዮጵያ ነው ሁሉም ሚመኛት ከአውሮፓ እስከ አረብ ሃገራት አይናቸው የሚንከራተትላት የምድር ነገቷ ሀገሬ እዲህ ሁሉም ይመኛታል በርታ
@miriamshimelis421
@miriamshimelis421 4 жыл бұрын
Ethiopian music is number one music in the world
@merhi8895
@merhi8895 5 жыл бұрын
አለምየ እንኳን መጣህ 😍😍 ሰላም ለምየ ኢትዮጵያ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@LijMiki27
@LijMiki27 5 жыл бұрын
salam helen ny sis subscribe betargigen ker yeleshal?
@zedshambel8187
@zedshambel8187 5 жыл бұрын
እስኪ የአለምየ አድናቂወች belike አጋጩኝ
@habeshatv5609
@habeshatv5609 5 жыл бұрын
zed shambel እህት ወንድሞቸ አንድ ነገር ላስቸግራችሁ?🙏 ሰብስክራይብ በማድረግ ብታበረታቱኝ ቅር ይላችኋል 🙏
@zedshambel8187
@zedshambel8187 5 жыл бұрын
@@habeshatv5609 demo lesabskrayb tedergeshal
@እልፍነሽጎሳዬየሩፋኤልልጅ
@እልፍነሽጎሳዬየሩፋኤልልጅ 5 жыл бұрын
አለምዬ ዘፈኖችህ ሁሉ ትርጉም አላቸው ይመቸኛል ስወድህ ደሞ
@habeshatv5609
@habeshatv5609 5 жыл бұрын
እልፍነሽ ጎሳዬ የሩፋኤል ልጅ እህተ እህት ወንድሞቸ አንድ ነገር ላስቸግራችሁ?🙏 ሰብስክራይብ በማድረግ ብታበረታቱኝ ቅር ይላችኋል 🙏
@እልፍነሽጎሳዬየሩፋኤልልጅ
@እልፍነሽጎሳዬየሩፋኤልልጅ 5 жыл бұрын
አደረኩህ ይመችህ
@chrisraso8701
@chrisraso8701 5 жыл бұрын
Alemye never disappoints!!
@gashawlake8857
@gashawlake8857 5 жыл бұрын
የአለምየ ስራ ሁሌ በጣም የተለያዩ መልክቶችና ትምህርቶች ያላቸው ናቸው፡፡ ይህ ክሊፕ ደግሞ በጣም የተለያ ቆንጆ ስራ ነው፡፡ አለምየ በርታ ፈጣሪ ጤናና ረዥም ዕድሜ ይስጥህ፡፡ በመጨረሻም hope ኢንትርቴይምንትን እናመስግናለን፤ ይህን ስራ ስላቀርባችሁልን በርቱ ፡፡
@zerutesfayegebrehiwot3610
@zerutesfayegebrehiwot3610 5 жыл бұрын
😍💚💛❤️ Alemeye Getachew | አለምዬ ጌታቸው - Tazelo Yalgeba | ታዝሎ ያልገባ!!! - እንደ ሁልጊዜውም ምርጥ ሥራ ይዘህልን መጥተሃል ፤ እ ና መ ሰ ግ ና ለ ን !!!❤️💛💚😍
@binigames9238
@binigames9238 5 жыл бұрын
I proud of like this Ethiopian singer because they are following the old culture Welcome back long way bro
@Ahati21
@Ahati21 5 жыл бұрын
አለምዬን እሚወድ እስኪ በላይክ አሳዩኝ
@rabiyekochalj2249
@rabiyekochalj2249 5 жыл бұрын
Alemye getachewu yamral betammmmm👏👏👏💟💟💟💕💕💕💕👌👌👌👌
@dagmawigirma887
@dagmawigirma887 4 жыл бұрын
Love from America🇺🇸🇺🇸🇺🇸🔥🔥
@yohannesberaki4015
@yohannesberaki4015 4 жыл бұрын
1 ጴጥሮስ 4 (1 Peter) 3፤ የአሕዛብን ፈቃድ ያደረጋችሁበት በመዳራትና በሥጋ ምኞትም በስካርም በዘፈንም ያለ ልክም በመጠጣት ነውርም ባለበት በጣዖት ማምለክ የተመላለሳችሁበት ያለፈው ዘመን ይበቃልና።
@hevenmelese2182
@hevenmelese2182 5 жыл бұрын
deraamm derammmm ...........selam le ethiopiaye
@mohamedyasin5325
@mohamedyasin5325 5 жыл бұрын
ሀሪፍ ስራ እደሚሆን 100%አምኔ ነበር ደሞም ሆነ የኔ ጀግና ሰው በጣም ነው እምወድክ ኮፊደስክ በጣም ይመቸኛል ኑርልኝ
@omansumail5642
@omansumail5642 5 жыл бұрын
ያስጨፍር ነበር ግን ምንያደርጋል የኢትዮጵያ ንሮውድነት በትበኩል ያስጨፍራል
@ድሀውሠካራም
@ድሀውሠካራም 4 жыл бұрын
አይዘን
@haymanotwondem5631
@haymanotwondem5631 4 жыл бұрын
@@ድሀውሠካራም 7ך8ףף9ן
@tigistayele1107
@tigistayele1107 5 жыл бұрын
ግጥም ከ አለምየ ውጭ ትጥላለህ ይመችህ የኔ ምርጥ ።
@NahomAsamere-q8o
@NahomAsamere-q8o 5 жыл бұрын
Wow I’m From Eritrea I like amharic music
@kokobiafentakokobiafenta6528
@kokobiafentakokobiafenta6528 5 жыл бұрын
አለምየ አንተኮ ትለያለህ የማደቅህ በምክኒያት ስራወችል ለየት ይላሉ የራሳቸዉ ቀለም አለቸዉ😘😘😘💪💪👌👌👌👌👌
@redseasaba8516
@redseasaba8516 5 жыл бұрын
Wow I love Ethiopian music. Good job brother. From eritrea
@neimneim9539
@neimneim9539 5 жыл бұрын
የላይክ ለማኞች ቅምስም አላረጋችሁ ሰው በሰላው ስራ ላይክ ግጩኝ አተበሉ ያጋጫችሁና በተረፈ አለምየ ቆጆ ስራ ነው በርታልን💚💛💖
@LijMiki27
@LijMiki27 5 жыл бұрын
neim my bro subscribe betaregegin ker yelekl?
@-tube7723
@-tube7723 5 жыл бұрын
አለምየ አንተ ባትዘፍንም ያምርብካል ሰፕ ሰፕ እስኪ ላይክ በሉኝ
@habeshatv5609
@habeshatv5609 5 жыл бұрын
ክብሪቷ ያሹ ምርኮኛ እህት ወንድሞቸ አንድ ነገር ላስቸግራችሁ?🙏 ሰብስክራይብ በማድረግ ብታበረታቱኝ ቅር ይላችኋል 🙏
@elizanegn4183
@elizanegn4183 5 жыл бұрын
ዋዉዉዉዉዉ ደስ የሚል ስራ ነዉ እባካችሁ ላይክ አማረን አረገዝን ሀገር ልንገባ ነዉ ላይክ አትበሉን እኛ ምን አገባን ስለናተ እርግዝና ላይክ ልመና የመጣችሁበትን አይታችሁ መዉጣት ስታስጠሉ አሁንስ ምድረ ለማኝ
@LijMiki27
@LijMiki27 5 жыл бұрын
salam kiya subscribe betargigen ker yeleshal?
@zoyacell2623
@zoyacell2623 4 жыл бұрын
From indian i like ethiopia music i am amazing
@OUMER5
@OUMER5 4 жыл бұрын
yes,you're Amazing haha
@zuzumohammed7832
@zuzumohammed7832 5 жыл бұрын
አለምዬ የኔ ምርጥ ስወድህ ምርጥ ዘፈን ነው በዚያ ላይ የሁሉም ሙዚቃዎችህ ቪድዮ ክሊፖች ያምራሉ
@TheFhdude
@TheFhdude 5 жыл бұрын
Alemye is a true entertainer! He makes music that everybody can enjoy. This is pure entertainment and he is very good at it. Besides the music arrangement is fantastic, the clip is very good except few exceptions. The lyrics is of course more of entertainment than serious stuff. All in all you did a good job and many people will be enjoying this music and dancing with it in the future.
@sabat.5173
@sabat.5173 4 жыл бұрын
Hi there! Can you tell me what this song is about? Thank you
@sarasara-du3ny
@sarasara-du3ny 5 жыл бұрын
እደዝህ ካልጨፈርን ስደት አይገፋም የመዳም wefi ኑርል
@ማህሌትደጀኔ
@ማህሌትደጀኔ 5 жыл бұрын
እንኳን ደሕና መጣሕ ዋውውውውውው ነው አቤት ድምፅሕ ጠፍተሐል አሪፍ ሥራነው በርታ
@እማመኖርሽያኖረኛል-ጘ4ዀ
@እማመኖርሽያኖረኛል-ጘ4ዀ 5 жыл бұрын
አለም ቤስቱ አድናቂህ ነኝ በጣም ይመቻል በርታ
@yeshi-mekonnen
@yeshi-mekonnen 5 жыл бұрын
Ye Alemye Adnakiwoch Like 👈👍
@rozayallou5705
@rozayallou5705 5 жыл бұрын
👍👍👍💚💚💚💚💚
@edennigatu977
@edennigatu977 5 жыл бұрын
አለምዬ ሁሌም ስራወችክ ወጣ ያሉና ለየት ያሉ ናቼው👌 አለምየን የምትወዱ እስኪ ላይክ
@ጠቅላላእውቀት-የ2ደ
@ጠቅላላእውቀት-የ2ደ 5 жыл бұрын
ሰላምና ፍቅር ለኢትዮጵያውያን ሁሉ ይሁን
@ጫኔሞላልኝ
@ጫኔሞላልኝ 5 жыл бұрын
አያስቸግር እንጂ እጅ እየሰደደ ሰካራም አያምርም ካልተወላገደ good job bro
@hanitakele5305
@hanitakele5305 5 жыл бұрын
Wow አንደኛ ነው እውነት አለምዬ ጌታቸው በርታ ❤❤💪❤😍😘
@ethiomeaza4176
@ethiomeaza4176 5 жыл бұрын
ለሞላው የኢትዮጵያ ህዝብ በሙሉ እንኳን ደስ አላችሁ ብያለሁ
@sosoalsokar2
@sosoalsokar2 4 жыл бұрын
Beautiful dancing and music. Greetings and love from Sudan. I wish there was translation
@birhanuwoldegebriel1340
@birhanuwoldegebriel1340 4 жыл бұрын
More than beautiful for this amahara
@morningmorning1191
@morningmorning1191 5 жыл бұрын
አለምዬ ጥሩ ነው ብዬ አልሸነግልህም ከሰራሀቸው ስራዎች በጣም አነስተኛ ነው ብዙ ወጪ እንዳወጣህ ይገባኛል ለሚቀጥለው ስራህ በጣም ተጠንቀቅ ካንተ ብዙ እጠብቃለሁ ኤርትራዊ የሙዚቃ አቀናባሪ ስለሆንክ ነው ለማንኛውም ይመችህ አንተን ደስ ካለህ።
@bisratgoshu3578
@bisratgoshu3578 5 жыл бұрын
This man is a lyrical genius..
@enayko5471
@enayko5471 5 жыл бұрын
Palawy betcha betam nafkognal uufff Etiopia🇪🇹 hagre 😍😘arif new 👌
Alemye Getachew - Akuaye | አኳዬ - New Ethiopian Music 2018 (Official Video)
4:58
99.9% IMPOSSIBLE
00:24
STORROR
Рет қаралды 31 МЛН
小丑女COCO的审判。#天使 #小丑 #超人不会飞
00:53
超人不会飞
Рет қаралды 16 МЛН
How Strong Is Tape?
00:24
Stokes Twins
Рет қаралды 96 МЛН
New Ethiopian music 2015 Romario records present BEKELE AREGA yaz ejuan
6:31
Lemat Entertainment
Рет қаралды 12 МЛН
99.9% IMPOSSIBLE
00:24
STORROR
Рет қаралды 31 МЛН