አልፉ ሶላት | አል-ቡርዳ የሐድራ ጀማዓ | Alfu solat @AL Faruq Tube

  Рет қаралды 1,665,142

AL Faruq Tube

AL Faruq Tube

Күн бұрын

Пікірлер
@ethiomewlid3286
@ethiomewlid3286 4 жыл бұрын
ምርጥ ምርጥ መንዙማ ሁሌም ደጋግሞ ይሄን መንዙማ የሚሰማ Like👍 ያድርግ
@raha3300
@raha3300 4 жыл бұрын
Ethio Mewlid - For me it is the best of best from all the Menzuma’s released in this year 👏👏👏.Mashallah! በጣም የተለፉበት እንደሆነ ስራው ይናገራል .... ከዕድሜያቸው በላይ ይሆንብኛል specially የግጥሙ ይዘት ... 👌ከእንዱ ስንኝ ወደሚቀጥለው ሲሄድ የበለጠ ኢሽቅ የሚጨምር ... ልቤ እንደተንጠለጠለ ያልቃል የድቤው እርጋታ 👍. ....በጣም ሊበረታቱ እና ድጋፍ ሊደረግላቸው ይገባል Mashallah ! የየት አካባቢ ነው ግን ሚኖሩት ?
@judiyashemsu3460
@judiyashemsu3460 4 жыл бұрын
@@raha3300 የአዲስ አበባ ልጆች ናቸው
@raha3300
@raha3300 4 жыл бұрын
Judiya Shemsu Are you sure ? Wow 😮 ይገርማል አማርኛቸው በጣም ጥልቅ ነው I am getting more curious to know about them 😀
@mubeferdi6401
@mubeferdi6401 4 жыл бұрын
@@raha3300i think you like it so much this manzuma
@raha3300
@raha3300 4 жыл бұрын
Yeah Mashallah . I love it. Mashallah! . السلام قبل الكلام @
@Bilenhaile-s7e
@Bilenhaile-s7e 9 ай бұрын
ኦርቶዶክስ ነኝ በጣም ምወደው መንዙማ ነዉ መልካም ፆም ለ ሙስሊም አና ለ ኦርቶዶክስ ለመላው አለም 13/07/2016
@ekramseid9919
@ekramseid9919 4 жыл бұрын
ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ
@ራቢነኝወሎየዋ-ጘ4ኈ
@ራቢነኝወሎየዋ-ጘ4ኈ 2 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭እሥከመጨረሻው እያዳመጥኩ እደጉድ እያለቀሥኩ የሠማሁት የአሏህ አተልይ ፉአድየ ትለያለህ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@ቲቲየኢልሙዲንተማሪ
@ቲቲየኢልሙዲንተማሪ 4 жыл бұрын
ሁሌም ብሰማው አይሰለቸኝምምምምም
@fafimar3075
@fafimar3075 8 ай бұрын
አልፉ ሶላት፡ ከውስጥ እየገባ የኔ ጌታ፡ ትንፋሹን ሰንጥቆ፤ አልፉ ሶላት፡ ያስወተውተዋል የኔ ጌታ፡ ያን ጨረቃ ናፍቆ፤ የኔ ነቢ፡ ይወድቃል ተንጋሎ ወለላዬ፡ አረፋውን ደፍቆ፤ ጌታዬዋ! ነብሱን ያስተዋል የኔ ጌታ፡ ልቡ ተሰንጥቆ፤ አልፉ ሶላት፡ ይዞ እያነፈለው አልፉ ሶላት፡ ውስጡን አሟሙቆ፤ የኔ ጌታ፡ ትድረት የተባለ አልፉ ሶላት፡ ይተወዋል ልቆ፤ አልፉ ሶላቱ፡ ጀንበር ከመዲና የኔ ጌታ፡ እየታየው ዘልቆ፤ ሰይዲ ያረሱለሏህ
@ከሪማመሀመድሙሣ
@ከሪማመሀመድሙሣ 4 жыл бұрын
ሶለሏሁ አለይሂ ወሰለም ፊዳከ አቢይ ወ ኡሚይ ወነፍሴ ያ ሰይዲ ያረሱሉሏህ 😭😭😭😭😭😭😭😭
@leeylamohammad4847
@leeylamohammad4847 2 жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤ምርጥ መነዙማ ወነደሚ ከአገር ውጪ ነኘ ገና ሰሰማው 😭😭 ልቤ አገር ይናፈቀኛል ሙስሊም ወንድሞቼ አላህ ይጠብቃቸው
@kedirdelala
@kedirdelala Жыл бұрын
❤🎉❤💞✍️🥰🌹👈🪂⭐💛♥️🇪🇹👋💖🌷👉👆👇🤳🗣️❣️💝💕💯🌟💜👍💙✅🙏👏💗🖐️💋💚⌚🎉💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓 kedir delala
@HayatSeid-jf2ye
@HayatSeid-jf2ye 9 ай бұрын
😢😢😢😢😢🤲🤲🤲🤲🤲💘💘💘💘💘💘💘
@HussenMohammed-x7d
@HussenMohammed-x7d 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@UmarAhmad-c9b
@UmarAhmad-c9b Ай бұрын
Macha.allaha Allaha yerdash❤❤
@fafimar3075
@fafimar3075 8 ай бұрын
ጌታዬዋ፡ የኑሩ ቡቃያ አልፉ-ሶላት፡ የበረካዉ ቀንዲል የኔ-ጌታ፡ የሙሂባች ወረት የኔ-ጌታ፡ የመኽሉቃቱ ሹም፤ ጌታዬ፡ የዓለሙ ጀንበር አልፉ-ሶላት፡ የነጃሺ ግጣም፤ የኔ-ጌታ፡ ከዉኑን ያዳከረዉ የኔ-ጌታ፡ ትዝታዎት ኢምም፤ የኔ-ጌታ፡ የሐብቴ ክብረቴ የኔ-ጌታ፡ የሩህ ደጄ ሰላም፤ አልፉ-ሶላት፡ የከዉኑ መሳሪያ የኔ-ጌታ፡ የዓለሙ ዋልታ፤ ጌታዬ-ዋ፡ የጀሊል ፊት ወደድ አልፉ-ሶላት የፍጥረቱ አይነታ፤ የኔ-ጌታ፡ የኸይሩ አዳራሽ የኔ-ጌታ፡ የቁርአኑ ቦታ፤
@hayatabdula4601
@hayatabdula4601 4 жыл бұрын
የኔ ጀግና እንዴት ደሰ ይላል አላህ ይጨምረላችሁ ዋዋዋዋዋዋዋዋዋዋዋዋዋዋዋዋዋዋዋዋዋው
@ghhsbdhdh2798
@ghhsbdhdh2798 4 жыл бұрын
ሶለሏህአለይወሠለም ሶለሏህአለይወሠለም ሶለሏህአለይወሠለም ሶለሏህአለይወሠለም ሶለሏህአለይወሠለም ሶለሏህአለይወሠለም
@MsefinKebede
@MsefinKebede 6 ай бұрын
ፉአድዬ በርታ
@enatehiwote3140
@enatehiwote3140 2 жыл бұрын
እስከመቸውም በልባችም የሚኖሩ ድንቅ ነብይ። በጣም ይነሽጣል። አላህ በጀነትም ከእሳቸው ጋር ያድርገን። አላህ አንድ ያድርገን።
@fafimar3075
@fafimar3075 8 ай бұрын
አልፉ ሶላት፡ አንቺ የኸይር ንፋስ የኔ ጌታ፡ ገልጠሽ የልቤን፤ አልፉ ሶላት፡ ብለሽ ንገሪልኝ ወለላዬ፡ ለዛ መኮነን፤ እህህ!! ዛሬስ አዳረሰው አልፉ ሶላት፡ የሰራ አካሉን፤ የኔ ጌታ፡ ጉበቱ ነደደ አልፉ ሶላት፡ አፈላው ደሙን፤ የኔ ጌታ፡ ሥጋውን ጨርሶ አልፉ ሶላት፡ አወራው ጅስሙን፤ የኔ ጌታ፡ አበደ ጨርሶ የኔ ጌታ፡ ወሰደው ልቡን፤ አልፉ ሶላት፡ አካላቱ አለቀ የኔ ጌታ፡ ተፍቆ እንዳ‘ንጀት፤ የኔ ጌታ፡ ሥጋውን አፍግቶ የኔ ጌታ፡ ይሄዳል ባጥንት፤
@አህለንወሳህንያረመዷንHነ
@አህለንወሳህንያረመዷንHነ 4 жыл бұрын
አሏሁ መሶሊ ወሰሊም አላሠይዲና ሙሀመድ🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤
@sabahn2749
@sabahn2749 9 ай бұрын
This is still the best Menzume for me...
@mzienya6720
@mzienya6720 4 жыл бұрын
ማሽኣላህ ስነሳ ሰሰራ ስተኛ ይህ መንዙማ ብሰማ ኣልጠገብ ኣለኝ ኣላህ ይሕፈዘክ
@SebrinMohammed-v4k
@SebrinMohammed-v4k 21 күн бұрын
Allahe rezem 20ትትትትትት yewfekh fuade❤❤❤
@meriamayalew6045
@meriamayalew6045 3 жыл бұрын
ማሻአላህ ይህን መንዙማ ብሰማው ብሰማው አልጠግበውም አሏህ ኸይርጀዛህን ይክፈልህ ወንድማችን
@mohamedjo2424
@mohamedjo2424 4 жыл бұрын
ብሰማው ብሰማው ማይሰለቸኝ መንዙማ
@meriamayalew6045
@meriamayalew6045 4 жыл бұрын
ማሻአሏህ በጣም የምወደው ብሰማው ብሰማው አልጠግበውም
@brukdaghew3269
@brukdaghew3269 3 жыл бұрын
እኔ ከርስቲያን ነኝ ግን በጣም ልብ ውስጥ የሚገባ መንዝማ ነው.......በርቱ
@ኡሙኢምራንየአብደሪይዋደረ
@ኡሙኢምራንየአብደሪይዋደረ 3 жыл бұрын
አላህ ወደተፈጠርሽበትይመልስሽ ውዴ ነይወደሀቁመገድ እህቴ
@enatehiwote3140
@enatehiwote3140 2 жыл бұрын
@@ኡሙኢምራንየአብደሪይዋደረ ብዙዎቸሰ ሀቁን እያወቁት እየመጡ ነው።
@Tlope11
@Tlope11 2 жыл бұрын
Like litsebesibi
@awelnur444
@awelnur444 2 жыл бұрын
@@Tlope11 ??nnmmml p⁹
@seiddemis3746
@seiddemis3746 2 жыл бұрын
@@ኡሙኢምራንየአብደሪይዋደረ የጰሸ
@ቲቲየኢልሙዲንተማሪ
@ቲቲየኢልሙዲንተማሪ 4 жыл бұрын
ማነው እስኪ እደኔ የሚወዳቸውውውውውው
@aboodvipp6378
@aboodvipp6378 4 жыл бұрын
እኔምምም
@HayatSeid-jf2ye
@HayatSeid-jf2ye 9 ай бұрын
እኔም ውድድድድ
@Akislamic7
@Akislamic7 9 ай бұрын
Alehulehe wenedem yayen nuru nafekot
@ከሪማመሀመድሙሣ
@ከሪማመሀመድሙሣ 4 жыл бұрын
አሏህ ይጠብቃችሁ የሀበሻ እንቁዎች ስወዳችሁ ሊሏህ ብዬ ነው የነቢይ ሙሂቦች ረሱሉ አሚይን ይውደዷችሁ
@fafimar3075
@fafimar3075 8 ай бұрын
አልፉ ሶላት፡ ቀኑም ተራዘመ ጌታዬዋ፡ እኔንም ጎዳኝ። ሰይዲ ያረሱለሏህ ጌታዬዋ፡ ምን መክሳት፡ ብቻ ነው አልፉ ሶላት፡ ከቶም፡ አለቅን እንጂ፤ የኔ ጌታ፡ አጣልፎት ማበሉ አልፋ ሶላት፡ የናፍቆቱ መውጂ፤ የኔ ጌታ፡ እዋኛለሁ ብሎ አልፋ ሶላት፡ ታንኳ ሳያበጅ፤ የኔ ጌታ፡ ተሻግሮ ሊጠለም የኔ ጌታ፡ ያንን ባለ አዋጅ፤ የኔ ጌታ፡ የመዲናን ጀንበር አልፉ ሶላት፡ ያ‘ሽራፎቹን በርጅ፤ የኔ ጌታ፡ ጠጣውና ሁሉም የኔ ጌታ፡ የፍቅርሁን ጠጅ፤
@rezikahussein8549
@rezikahussein8549 4 жыл бұрын
Sallallahu Alleyhi wosalam hayee nabi nabi nabii nabiiii 😭😭😭😭😭👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚
@mohammedadem6663
@mohammedadem6663 4 жыл бұрын
ألف صلاة سيدي يا رسول الله 😍
@hudatade30
@hudatade30 3 жыл бұрын
Betam des yemil menzuma masha Allah fuade ALLAH ychemrlacuh alburdawoch
@nebilkahsay3292
@nebilkahsay3292 4 жыл бұрын
Ya selam yabede menzuma wellahi
@aboodvipp6378
@aboodvipp6378 4 жыл бұрын
ሶለላሁ አለይሂ ወሠለም
@fafimar3075
@fafimar3075 8 ай бұрын
ጌታዬ! የቀመሰ ኖረ አልፉ ሶላት፡ ጥሙን ሲያደራጅ የኔ ጌታ፡ የተቀረው ሞተ አልፉ ሶላት፡ አሽሮ በግዳጅ የኔ ጌታ፡ እንዳቅሙ አርጉለት የኔ ጌታ፡ መጠጫውን እንጅ ‹ጌታዬዋ!› በገንቦም በጋን አልፉ ሶላት፡ በብርጭቆም በእጅ፤ አልፉ ሶላት፡ ዘግኖ ነው ያላቅሙ አልፉ ሶላት፡ ፎጫ ያለው እንደ‘ልጂ፤ አልፉ ሶላት፡ ዘግኖ ነው ያላቅሙ የኔ ጌታ፡ ፎጫ ነው እንደ‘ልጂ፤ አልፉ ሶላት፡ ዘግኖ ነው ያላቅሙ የኔ ጌታ፡ ፎጫ ነው እንደ‘ልጂ። ሰይዲ ያረሱለሏህ
@SssSss-xb7bg
@SssSss-xb7bg Жыл бұрын
ያሳላሚሚ 😭😭😭😭❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ሶሏላሁዐለይህ ወሰለም
@marifamarifa521
@marifamarifa521 4 жыл бұрын
ማሻአሏሕ ማሻአሏሕ ማሻአሏሕ አሏሕ ይጠብቃችሑ ጀሊሉ ያበርታችሑ ጠንክሩልን በጣም ነው የምወዳችሑ በርቱልን ታዳጊወቻችን አልፉ ሶላቱ ነቢ" ነቢ" ነቢ ሠይዲይ ያ ረሡለሏሑ ሶለሏሑ አለይሒ ወሠለም
@Mame-Sultan
@Mame-Sultan 4 жыл бұрын
ማሻአላህ ... አላህ ያስደስታችሁ... አላህ ይጠብቃችሁ ... ልዩ ነው
@የአሚርሁሴንአዴናቂነኝየማ
@የአሚርሁሴንአዴናቂነኝየማ 4 жыл бұрын
ማሻ አሏህ የኛ ጀግኖች አሏህ ያበርታችሁ
@abebegelaw4017
@abebegelaw4017 4 жыл бұрын
سيدي يا رسول الله........عليه افضل صلوات وسلام
@أدرِكنايارسولالله
@أدرِكنايارسولالله 3 жыл бұрын
اللهم صل وسلم وبارك على نبينا محمد ياسلام ياسلام 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏😭😭😭😭 انت بي ابي وأمي يارسول الله بارك الله بك حفظك الله سيدي
@FoziaSeid-q4z
@FoziaSeid-q4z 5 ай бұрын
ያረሡለላህ ነፍሴ ፊዳ ያሀቢበሏህ❤❤❤
@rxgfrcgg2453
@rxgfrcgg2453 4 жыл бұрын
صلى الله عليه وسلم صلى الله على محمد♥️🤲🤲🤲♥️
@emanebrhaimemu3729
@emanebrhaimemu3729 2 жыл бұрын
የኔ ጌታ ማናቸው ነቢ እንዳይሆን
@EkramSeid-fv9ds
@EkramSeid-fv9ds 9 ай бұрын
አወ ምነዉ😮
@ahmednuriye9416
@ahmednuriye9416 4 жыл бұрын
ገለታ ይድርሰው ... የርህመቱ መርጊያ የርህመት መፍለቂያው ... ዘይኖ አሳምሮ መርጦ አስመርጠው ... ስለ ሀቢቢና ተከትቦ አያልቅም ነቢ .. ነቢ .. ብዙ እንጠብቃለን ለዛሬ ምርጥ ነው
@mehbobah1mehbobah125
@mehbobah1mehbobah125 4 жыл бұрын
ሶለሏሁ ወአለይሂ ወሠለም
@mohammedendris6440
@mohammedendris6440 4 жыл бұрын
Mashallah al burda jemaa!!!
@itsmeprincess5490
@itsmeprincess5490 4 жыл бұрын
የሙ አዝን ድምፅ ይመስላል mashallah ቀጥልበት 🌸
@zizu_7441
@zizu_7441 3 жыл бұрын
Btmmm enj
@aliammar5873
@aliammar5873 3 жыл бұрын
Err mnm aymeslm al Burda midersbachew ylm
@sofi3747
@sofi3747 2 жыл бұрын
@@aliammar5873 ure right bro fuadyen midersbet manm yelem 🥰🥰🥰🥰🥰
@abdmahyo9722
@abdmahyo9722 2 жыл бұрын
Allah wede tikikilegnaw Ena bemiwedew menged yimran. Antem Allah yichemrilik 😍😍😍😍😍
@Hነኝየአሪፎችወዳጅ
@Hነኝየአሪፎችወዳጅ 4 жыл бұрын
ውስጤ ነው ይሄ መዙማ
@ahmedfuad2083
@ahmedfuad2083 Жыл бұрын
Thank you for your ❤❤❤❤❤❤❤
@mdseid8829
@mdseid8829 4 жыл бұрын
አላህ ይውደድህ መንዙማውን የወደደ ላይክ
@abebegelaw4017
@abebegelaw4017 4 жыл бұрын
ማሻ አላህ በደም ስር የሀቢቢን ሙሀባ ሚያላውስ መድህ ፉአዴ ማሻአላህ ምላስህን በስማቸው ሁሌም ሚጣፍጥ ያርግልህ!!
@databyte1
@databyte1 3 жыл бұрын
ልብ ውስጥ የሚገባ ነገር
@ሀሊማወሎየዋየረሱልወዳጅ
@ሀሊማወሎየዋየረሱልወዳጅ 4 жыл бұрын
ማሻአላህማሻአላህበጣምደሰይላል አላህይጠብቃችሁአላህይጨምርላችሁምርጦቸ በርቱልንየኛጀግኖችኑሩልን❤️❤️👍👍❤❤👋👋👋👋❤️❤️❤️❤️❤️❤
@Sara-g3l4t
@Sara-g3l4t Ай бұрын
ማሻአላአላይጨምርልክ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@MohammedHassen-i9m
@MohammedHassen-i9m 3 ай бұрын
በጣም ምርጥ ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😢😢😊😊 ያስለቅሳል
@seadyiaadem9502
@seadyiaadem9502 4 жыл бұрын
አሏህ አሏህ አልቡርዳ የሀዲራ ጀመአ ሀቂቀተን ግጥማችሁ ሁሉ ልብ ሰርስሮ እሚገባ ነው አሏህ ይጨምርላች በበሺታየ ላይ በሽታን ጨመርኩ ይህን ነሽዳ ስሰማ😭😭አለይሂ ሶላቱ ወሰላም ♥
@yemaye9016
@yemaye9016 3 жыл бұрын
Eraaa 😭😭 era anta lij letasabedagn nw yanta mehonune alakewm nbr Gn 24/7 days nbr mesemaw fetari yetebekehe beziw yazelikehe luv luv u
@kayipeter1483
@kayipeter1483 4 жыл бұрын
I never bored at this menzuma its broken my heart
@nebihayassin8858
@nebihayassin8858 3 жыл бұрын
You watch ertugrul your name is Kayi it is a tribe name from the serios
@kalidabuafnan5707
@kalidabuafnan5707 Жыл бұрын
englizgnaw...........
@ahmedadem5383
@ahmedadem5383 4 жыл бұрын
ወላሂ እናንተን ለማደንነቅ ቃል ያጥረኛል ባረከላሁ ለኩማ ሰ.ዐ.ወ
@wezirkasim2136
@wezirkasim2136 2 жыл бұрын
❤❤❤❤
@allahwokle
@allahwokle 22 күн бұрын
ማሻ አሏህ በጠም ነው ደሰምሉ አሏህ እጨመርል❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😭😭😭😭😭😭😭
@AbduYimam-fs1kf
@AbduYimam-fs1kf 9 ай бұрын
የምወደው መዙማነው፦ልብ እማርሰ ሁሌም እሰማዋለሁ ሰወደው
@zebulongoertzel5162
@zebulongoertzel5162 2 жыл бұрын
Jazakullah Khayr
@workneshmohammed5003
@workneshmohammed5003 2 жыл бұрын
I can’t stop listening 🤩🤩❤️❤️❤️
@Adam-s7b
@Adam-s7b 5 ай бұрын
ስስማው የማይጠግበው ሞንዙማ🎉🎉🎉❤
@kalidabebe4564
@kalidabebe4564 4 жыл бұрын
Aww dasymil neshda new Masha allhe ,!
@ekramseid9919
@ekramseid9919 4 жыл бұрын
ማሻ አሏህ በርቱልን ታዳጊዎቹ ምርጥ ስራ ነዉ አል ቡርዳዎች ስራችሁ እድሜችሁን በልጧል ቢስሚላህ ማሻ አሏህ ወሏህ በጣም እዎዳችኋለሁ 😍 ሶለሏሁ አለይሂ ወሰለም
@umerhayathayat2206
@umerhayathayat2206 4 жыл бұрын
Masha allah aleyk habibi
@jarshujarshu5452
@jarshujarshu5452 3 жыл бұрын
ማሻአላህ፣አላህ፣ይጭምረላቸሁ፣በጣምደሰሚልመዙማ፣ደብረት፣የሚያሰልቀ፣ይረሱል፣ሰም
@najatdawood9739
@najatdawood9739 4 жыл бұрын
💚💚💚💚💚💚💚💚👏👏👏👏👏🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹 ሶለሏህ አለይወሰለም 👏👏👏💚💚💚💚💚
@ሃያቱYouTube
@ሃያቱYouTube 4 жыл бұрын
ኧረ ወሏህ ይህ ሀድራ የረሱልን ሙሀባ ጨረልኝ ወሏሂ ኧረ ነሻጣየ ገባ ወሏህ ነቢ ነቢ ነቢ ወይ ወይ ወይ መገን ነቢ
@aweyewnebiaweyewnebi9706
@aweyewnebiaweyewnebi9706 4 жыл бұрын
الله الله الله الله الله الله الله 💔😢
@احبكيارسولالله-ت2ك
@احبكيارسولالله-ت2ك 4 жыл бұрын
ማሻ አሏህ ተባረክ አሏህ የኛ ምርጦች አሏህ ይጨምርላችሁ ወላሂ ነሽዳችሁ ይለያል 😍😍😍😍 መልክ ቢሉ ፀባይ ለአጃዒብ ኸልቋቸው ኻተም አርጎ ልኮ ከአወል አላቃቸው በመላኢካ ዐዛን ዝሑር አሰገዳቸው በሐያት እያሉ ከአርሹ ላይ አውጥቶ ጀነት ጀሐነምን አሳዮት ለይቶ ዓለይሂ ሶላቱ ወሰላም 💚
@hanunmohammed1247
@hanunmohammed1247 2 жыл бұрын
Mashalheeee lebe west nw megabau alhee yechmrlake
@kediosman5897
@kediosman5897 2 жыл бұрын
አላህ የሁላችንም ሀያት ያርዝመው
@zeynebmd1065
@zeynebmd1065 4 жыл бұрын
ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም
@footballgoal3023
@footballgoal3023 2 жыл бұрын
ማሻ አሏህ
@aishusalih651
@aishusalih651 4 жыл бұрын
Demtseh mashallah betam des yelal betam betam❤❤❤❤❤❤👌
@mejidredi7945
@mejidredi7945 2 жыл бұрын
በጣም ምርጥ ምርጥ መንዙማ
@arafatomer5686
@arafatomer5686 4 жыл бұрын
Masha Allah so move by the madih❤️
@bettyaliyu3503
@bettyaliyu3503 2 жыл бұрын
Mash Allah.. Wonderful work
@yenekonjo6751
@yenekonjo6751 23 күн бұрын
fuade MashaAllh.....
@ፍቅርፍቅር-ኸ7ወ
@ፍቅርፍቅር-ኸ7ወ 2 жыл бұрын
ኣላህ ይጨምርልህ ምርጥ መንዙማ ማሻ ኣላህ 💙💙💙
@AbdShikur-x3c
@AbdShikur-x3c 2 ай бұрын
❤❤ እዉነትም አልፉ ሰላት ❤❤❤❤❤❤
@issambahaj8239
@issambahaj8239 2 жыл бұрын
محبة الرسول من محبة الله. صلى الله عليه وسلم . جزاكم الله خير وبارك الله فيكم.
@nebilali3498
@nebilali3498 4 жыл бұрын
mashallah allah yikebelachu kezi yebelete allah tiru sira yiwefkachu le allah sel wedachuhalew wendemoche
@evaphone7330
@evaphone7330 4 жыл бұрын
it's vary nice menzuma l like this menzuma
@raha3300
@raha3300 4 жыл бұрын
Mashallah! ምርጥ መንዙማ .....ነቢ👏👏👏. I am obsessed on this menzuma ...I can’t stop listening it.አንደኛ Mashallah ግጥሙ ዜማው ....አላህ ያሳድጋችሁ.Amen 🙏
@hayatali5511
@hayatali5511 4 жыл бұрын
allah ysachwn muhaba ywefkn enatnm allah ytbkachu tnkerachu mktlut yargachu 💚💚💚💚
@RehimaAdem121
@RehimaAdem121 7 ай бұрын
ሁሌም ቢሰማ የማይሰለች ነሽዳ 😍😍😍😍😍
@የኢስላምንግስቶች
@የኢስላምንግስቶች 4 жыл бұрын
Yaselam yaselam engdiyasa abo allah ytebkachihu yegna mrtochi shikshik yale mehaba yrezkachihu
@deguabdu6332
@deguabdu6332 4 жыл бұрын
we thankyou great nice menzuma , kbeero and your voice is clear nice ,, jezakeallah ..
@frojazmin8487
@frojazmin8487 Жыл бұрын
Bismilah menzumaw Betam mert nw afuuu belugn gn yne geta milew bota gn betam nw miyastelaw getaye wyem getachu and allah becha nw
@ከሪማመሀመድሙሣ
@ከሪማመሀመድሙሣ 4 жыл бұрын
አል ፋሩቅ ቲውቦች ባረከሏሁ ፊኩምምምምምምምምምምምምምምምም
@lubabatube4077
@lubabatube4077 Жыл бұрын
ሱለላህ አለይሂ ወሰለም ❤❤❤❤🎉🎉😢😢😊😊😊
@ftv9682
@ftv9682 4 жыл бұрын
የምርጥም ምርጥ በጣም ደሥ ይላል ማሻአላህ
@abduseaid4446
@abduseaid4446 4 жыл бұрын
ማሻአሏህ አሏህ ይጠበቃችሁ
@አህለንወሳህንያረመዷንHነ
@አህለንወሳህንያረመዷንHነ 4 жыл бұрын
ማሻ አሏህ ባረከሏሁ ፊኩም
@malakkedir6569
@malakkedir6569 4 жыл бұрын
Mashalhe🥰Masamawe mesamwe altagbe alku
@bossin6271
@bossin6271 4 жыл бұрын
Andegna m.allah
@abdu3562
@abdu3562 2 жыл бұрын
kbad nshida nw love it
@munirdot7551
@munirdot7551 4 жыл бұрын
Ejig gerami nw gitimu meliekitu dimtsu abo mashallah..egna wetatochin meyaz michil lij nw bertalin
@arsheyashemsu8589
@arsheyashemsu8589 4 жыл бұрын
Tedemeto mayetegeb mert sera wenedemya 🌹🌹🌹
@fatimaaman4105
@fatimaaman4105 4 жыл бұрын
Mashaa allah allah yitebekacew 👏👏
@rahimaa355
@rahimaa355 4 жыл бұрын
ማሻአለህ
@arsheyashemsu8589
@arsheyashemsu8589 4 жыл бұрын
Masha allah masha allah andegna new 20tetetetete
Гениальное изобретение из обычного стаканчика!
00:31
Лютая физика | Олимпиадная физика
Рет қаралды 4,8 МЛН
Quilt Challenge, No Skills, Just Luck#Funnyfamily #Partygames #Funny
00:32
Family Games Media
Рет қаралды 55 МЛН
It works #beatbox #tiktok
00:34
BeatboxJCOP
Рет қаралды 41 МЛН
99.9% IMPOSSIBLE
00:24
STORROR
Рет қаралды 31 МЛН
ሶለላህ_ዓላ_ሙሀመድ ||ፉዐድ ሸምሱ(አል ቡርዳ)
14:59
Al Faruk Multimedia Production
Рет қаралды 626 М.
Гениальное изобретение из обычного стаканчика!
00:31
Лютая физика | Олимпиадная физика
Рет қаралды 4,8 МЛН