Рет қаралды 123,837
ተጻፈ በቀሲስ መ/ር ሄኖክ ወ/ማርያም ጸሎተ ንድራ በገበያ ላይ ዋለ!
ተወዳጆች ሆይ በጉጉት ስትጠብቁት የነበረው የተላላፊ በሽታ መከላከያ ጸሎተ ንድራ በገበያ ላይ ውሏል።
ጸሎተ ንድራን በዋናነት መርካቶ ቅዱስ ራጉኤል ፊት ለፊት ያለው ተዋህዶ መጽሐፍ መሸጫና ማከፋፈያ በዋናነት ያከፋፍሉታል።
በዚህ ስልክ በመደወል መጽሐፉን መግዛት ማከፋፈል መሸጥ ትችላላችሁ።
0911117235
እንዲሁም ፒያሳ ቅዱስ ጊዮርጊስ አከባቢ በዚህ ስልክ በመደወል ማግኘት ትችላላችሁ።
0913294389
0910805075
ሰውን የምናማበት ሳይሆን የጌታን ሕማማት የምናስብበት ይሁንልን!