KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
አርቲስት ትግስት ግርማ ለምን አለቀሰች? | ምስጋና 1|@comedianeshetu @abbay-tv @-tigistgirma
1:03:43
እኛ የቤተ ክርስትያን እንቁዎች ነን #AbbayTv #mayikenes #ethiopianartist #abbaytv
1:22:51
😺🍫 خدعة الشوكولاتة المذهلة لقطتي! شاهد كيف تعلمني قطتي القيام بها! 😂🎉
00:30
Don’t Choose The Wrong Box 😱
00:41
The evil clown plays a prank on the angel
00:39
So Cute 🥰 who is better?
00:15
AM Meznagna - እንዝርት | Enzert - ይገረም እና ሸዊት ተፋጠጡ - April 26, 2022 Ethiopia
Рет қаралды 307,319
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 537 М.
Abbay TV Entertainment
Күн бұрын
Пікірлер: 419
@abbay-tv
2 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/bGe7mI2dp6iehLM
@abdullahsaleh2305
2 жыл бұрын
በጣም ነው የምወዳቹ ከልቤ ድንግልን በቃ ከነሙሉ ሃይማኖታቹ ጠንካራነት አይለያቹ እግዚአብሄር አይለያቹ እንኳን አደረሳቹ አደረሰን በእውነት አሁንስ ያየሰላም ጊዜ ናፈቀን አውነት ሃገራችን ሰላም ያርግልን
@abbay-tv
2 жыл бұрын
ስለሠጡን አስተያየት እናመሠግናለን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ::
@mihiretyene4119
2 жыл бұрын
ደስ ስትሉ ደስ የሚል ፕሮግራም ነው አመት አመት ያድርሰን ሀገራችንን እግዚአብሔር ይጠብቅልን ❤ፍቅርን ያላብሰን
@abbay-tv
2 жыл бұрын
ስለሠጡን አስተያየት እናመሠግናለን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ::
@ማም-ጀ4ኈ
2 жыл бұрын
ዋው ምርጥ የኢትዮጵያ ልጆች እግዚአብሔር ከናተ ጋር ይሁን💚💛❤
@hannatube3952
2 жыл бұрын
Bekenenet endmamar ehita
@habeshawitcamper1337
2 жыл бұрын
@@hannatube3952 demreshalehu...anchim beteseb hugnign. becomment asawukign.
@tenalehulum
2 жыл бұрын
@@habeshawitcamper1337 ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ።
@abbay-tv
2 жыл бұрын
ስለሠጡን አስተያየት እናመሠግናለን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ::
@ወይኗ
2 жыл бұрын
ዉይይይ ስወዳችሁ የተዋህዶ እንቁዎች👌♥♥😘😘
@hannatube3952
2 жыл бұрын
Endmamer bekenenet ehita
@tenalehulum
2 жыл бұрын
@@hannatube3952 ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ።
@hannatube3952
2 жыл бұрын
@@tenalehulum እሽ ይቅርታ 🙏 እንድማመር ማለቴ ነው 😁😍
@ሰላምየአርሴማልጅ-ከ9ቀ
2 жыл бұрын
ደምሪኘ እህቴ አድስ ነኝ
@abbay-tv
2 жыл бұрын
ስለሠጡን አስተያየት እናመሠግናለን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ::
@selamkbrom2550
Жыл бұрын
ዬ ' ሽ' ቲ ' ሁሌም አብራችሁ ቅረቡ ስወዳችሁ በጣም መፈስ ታረካላችሁ
@meselubeshada3605
2 жыл бұрын
እመብርሀን በእምነታችሁ እና በጎደኝነታችሁ ታፅናችሁ
@abbay-tv
2 жыл бұрын
ስለሠጡን አስተያየት እናመሠግናለን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ::
@genetgenifitwi5760
2 жыл бұрын
በጣም ታምራላችሁ በጣም ነዉ ያቆሰላችሁኝ በሳቅ እንኳን ኣደረሳችሁ ሸዊት ትሽለም
@abbay-tv
2 жыл бұрын
ስለሠጡን አስተያየት እናመሠግናለን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ::
@mamoshtaye4780
2 жыл бұрын
በስመአም በእውነት በጣም ነዉ የምታምሩት የአመት ስው ይበላቹ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏👍👍👍👍🥰🥰🥰
@abbay-tv
2 жыл бұрын
ስለሠጡን አስተያየት እናመሠግናለን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ::
@desertlumi1420
2 жыл бұрын
This show reminds me የህፃናት ክፍለ ግዜ
@hannatube3952
2 жыл бұрын
Endmamer bekenenet ehita
@tenalehulum
2 жыл бұрын
እንዝርት የሚሾረው ጥጥ ለመፍተል በአዋቂዎች ክፍለ ጊዜ ነው ። 🤔🌪️
@sheberehibrahim5279
2 жыл бұрын
ዋዉ ምረጥ የእትዮጵያ ልጅች በጣም ታምራላችሁ እንኳን አደረሳችሁ
@kwtkwt4386
2 жыл бұрын
የኢትዮጵያ ልጆች የትኛዋ ኢትዬ
@abbay-tv
2 жыл бұрын
ስለሠጡን አስተያየት እናመሠግናለን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ::
@mikimiki7194
2 жыл бұрын
ድምፁማ ከሚጠበቀው በላይ ነው የሚያምረው ዋው .... ይመችህ በርታልን ።
@abbay-tv
2 жыл бұрын
ስለሠጡን አስተያየት እናመሠግናለን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ::
@unify9481
2 жыл бұрын
አርቲስት ትዕግስት እና ሁላችሁም ፕሮግራሙ በተለይ ትዕግስት የምትናገሪው እውነት ስለ ሀገሬ ካቆዘመኝ ሀዘን አፅናንቶኛል በረከት እና እድሜ ይስጥልኝ 🙏🙏🙏
@girmish1912
2 жыл бұрын
ስታምሩ እንኳን አድርሳቹሁ
@abbay-tv
2 жыл бұрын
ስለሠጡን አስተያየት እናመሠግናለን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ::
@aregaarega5666
2 жыл бұрын
ምን አይነት አጋጣሚ ነው ሺዊትየ ይጌ ቲጅየ በጣም ውስጤ ነችሁ እርጅም እድሜ ይስጥልኝ
@abbay-tv
2 жыл бұрын
ስለሠጡን አስተያየት እናመሠግናለን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ::
@King-ct7bg
Жыл бұрын
የፍልፍሉ ብልግና ይበዛል በተረፈ ቆንጆ ነው
@hannatube3952
2 жыл бұрын
ውይኔ ስታምሩ እንኳን አድርሳቹሁ መልኮም በዓለ ይሆንላቹሁ 💒❤️❤️🙏🙏🙏🙏
@abbay-tv
2 жыл бұрын
ስለሠጡን አስተያየት እናመሠግናለን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ::
@selam862
2 жыл бұрын
The red dress women she soo cute i like her natural hair.
@sosinatsegaye3967
2 жыл бұрын
💚💛❤በጣም ነው የምወዳችሁ ምረጥ የእትዮጵያ ልጅች በጣም ታምራላችሁ እንኳን አደረሳችሁ እግዚአብሔር ከናተ ጋር ይሁን💚💛❤
@abbay-tv
2 жыл бұрын
ስለሠጡን አስተያየት እናመሠግናለን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ::
@titina2672
2 жыл бұрын
ስታምሩ እመብረሃን ትጠብቃላችሁ❤❤❤❤
@abbay-tv
2 жыл бұрын
ስለሠጡን አስተያየት እናመሠግናለን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ::
@abirayakobo9888
2 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነበር እናመሰግናለን ::
@abbay-tv
2 жыл бұрын
ስለሠጡን አስተያየት እናመሠግናለን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ::
@habtamuaaman6049
2 жыл бұрын
በጣም ደስ ትላላችሁ ተባረኩ!
@abbay-tv
2 жыл бұрын
ስለሠጡን አስተያየት እናመሠግናለን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ::
@melkameyirga2540
2 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ትምርት ነዉ
@tagetilahun898
2 жыл бұрын
እንኳዋን ለትንሳኤ በዓል እደረሳችው
@bezicho
2 жыл бұрын
ዋው በጣም ምርጥ ፕሮግራም ነበር❤
@abbay-tv
2 жыл бұрын
ስለሠጡን አስተያየት እናመሠግናለን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ::
@አለም-ጐ8ቀ
2 жыл бұрын
የሸዌትሣቅ ውሥጤነው❤
@abbay-tv
2 жыл бұрын
ስለሠጡን አስተያየት እናመሠግናለን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ::
@elisamekonen1674
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ትላላቹ ፣ ታምራላቹ ቁም ነገር ያለው እና አዝናኝ እጅግ በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነው በርቱ።
@abbay-tv
2 жыл бұрын
ስለሠጡን አስተያየት እናመሠግናለን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ::
@romansurafel9283
2 жыл бұрын
Enkuwan Abro Adersen betam tameralachu ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤💚💛❤
@iamcrazyaboutjesus.areyou237
2 жыл бұрын
ሁሉም ለራሱ ልክ ነው !ከመቅዲ ጋር ያላችሁን ወዳጅነት መቅረቱ ቅር ከተሰኙት መሀከል አንዷ ነኝ ።እወዳችኃለው ያገሬ ልጆች
@abbay-tv
2 жыл бұрын
ስለሠጡን አስተያየት እናመሠግናለን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ::
@mihiretyene4119
2 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@abbay-tv
2 жыл бұрын
ስለሠጡን አስተያየት እናመሠግናለን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ::
@familytubebelyu151
2 жыл бұрын
ሸዊትፊልም ስሰራ በጣም ነውየምትመቸኝ ፊልም ላይ የተሰጣትን ካራክተር በጣም ነው የምትወጣው ክፉም ደግም ገፀባህሪያት ቢሰጣት ያምርበታል
@abbay-tv
2 жыл бұрын
ስለሠጡን አስተያየት እናመሠግናለን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ::
@emmyemmy6947
2 жыл бұрын
በጣም የሚያምር አገራዊ ስትዱዮነው ያምራል ስራችሁ
@abbay-tv
2 жыл бұрын
ስለሠጡን አስተያየት እናመሠግናለን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ::
@selamkbrom2550
Жыл бұрын
ሸዊትዮ የኔ ፍልቅልቅ ስወድሽ እኮ
@ወለተማሪያምየቅዱስገብርኤ
2 жыл бұрын
ወይኔ በእግዚአብሔር ሰታምሩ እንኳን አደረሳቹሁ ውዶች ደስ የሚል ፕሮግራም ነው ሺዊትዬ አንደኛ አሰቀሸኛል ሰለዛ አንደኛ
@abbay-tv
2 жыл бұрын
ስለሠጡን አስተያየት እናመሠግናለን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ::
@bakdjansdksj8523
2 жыл бұрын
እንካን አደረሳችሁ ይጊ ሸዊት ቲጅ ያላችሁት አብራችሁ በጣም የምወዳችሁ ጋዳኛማቾቾ ሸዊት ትከከል በሀላችነን አታጥፎ አቤት ይሥራ ከሰፐር ማርኪት አትግዞ
@tenalehulum
2 жыл бұрын
[ሱፐር ማርኬት] ማለት ትልቅ ወይም ምርጥ ገበያ ነው ። ከገበያ ሳይገዙ አስቤዛ ከየት ያገኛሉ ፧ 🤔
@abbay-tv
2 жыл бұрын
ስለሠጡን አስተያየት እናመሠግናለን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ::
@የታዲዋስእናትዩቱብ
2 жыл бұрын
ሁለቱም የምነው ዳቸው ናቸው ውቦች❤❤
@abbay-tv
2 жыл бұрын
ስለሠጡን አስተያየት እናመሠግናለን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ::
@ወላንሳከአቃቂሸገር
2 жыл бұрын
እልልልልል ዝማሬ መላህክትን ያሰማልን. ምርጥ ፕሮግራም ነዉ እደ ኦርቶዶክስ አይማኖት. ባህል. ዊ. አይማኖታችን. በጣም ነዉ ሚያምር
@abbay-tv
2 жыл бұрын
ስለሠጡን አስተያየት እናመሠግናለን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ::
@deresegetaneh7982
2 жыл бұрын
ዋው በጣም ደስ ደስ ይላል
@hannatube3952
2 жыл бұрын
Endmamer bekenenet ehita
@hddhshhddusuus2000
2 жыл бұрын
ሰወዳቸሁ የሳቄ ምንጭ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ የጌ ሸዊየ ቲጂየ እንኳን አደረሳችሁ ❤❤❤❤🌹🌹🌹
@abbay-tv
2 жыл бұрын
ስለሠጡን አስተያየት እናመሠግናለን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ::
@fikeryashenfal5768
2 жыл бұрын
በጣም ደስ ትላላችሁ ተባረኩ!!!
@hannatube3952
2 жыл бұрын
Endmamer bekenenet ehita
@abbay-tv
2 жыл бұрын
ስለሠጡን አስተያየት እናመሠግናለን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ::
@almazkebede7609
2 жыл бұрын
መላ የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳ ለብረሀነ ተንሳኤው አደረሳችሁ አደረሰን አሜን ኢትዮጵያ ሰላምሽ ይብዛ 💚💛❤
@abbay-tv
2 жыл бұрын
ስለሠጡን አስተያየት እናመሠግናለን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ::
@mesimesimengsti5630
2 жыл бұрын
በጣም ነው እምታምሩት እንኳን አደረሳችሁ
@abbay-tv
2 жыл бұрын
ስለሠጡን አስተያየት እናመሠግናለን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ::
@desalyhaftu7238
2 жыл бұрын
ስወዳቹ ቡዙ ተባዙ ወገናችን እ ዛብሄር እናንተጋ ነዉ
@abbay-tv
2 жыл бұрын
ስለሠጡን አስተያየት እናመሠግናለን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ::
@zeroto2347
2 жыл бұрын
የትንሳኤው ንጉሥ ኢየሱስ አንተ ነህ 😍
@abbay-tv
2 жыл бұрын
ስለሠጡን አስተያየት እናመሠግናለን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ::
@wubtube1219
2 жыл бұрын
ዋዉ ምርጥ ፕሮግራም😍😘
@habeshawitcamper1337
2 жыл бұрын
subscribe adrgeshaalehu...anchim beteseb hugnin...endegagef
@abbay-tv
2 жыл бұрын
ስለሠጡን አስተያየት እናመሠግናለን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ::
@ኢትዮጵያዊቷቆንጆ
2 жыл бұрын
በሳቅ😂😂 ይመቻችሁ ምርጦቼ💓
@habeshawitcamper1337
2 жыл бұрын
subscribe adrgeshalehu...beteseb enhun...enidegaagef pls
@abbay-tv
2 жыл бұрын
ስለሠጡን አስተያየት እናመሠግናለን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ::
@Titi-iv6xl
2 жыл бұрын
የድንግል ልጆች ስወዳችሁኮ
@abbay-tv
2 жыл бұрын
ስለሠጡን አስተያየት እናመሠግናለን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ::
@biiftuoromiya5201
2 жыл бұрын
jarraa kana akka jaladhuu Waaqayyoo umurii isan nuf haa Dheeresuu100%100🍀❤✅
@haymanoutabayeyoutub565
2 жыл бұрын
በርቱልን የተዋህዶ ልጆች ብዙ ሚድያ ስለ ተዋህዶ ድምፅ መከፈት አለበት በርቱልን ስለ ተዋህዶ ዝም አንበል
@abbay-tv
2 жыл бұрын
ስለሠጡን አስተያየት እናመሠግናለን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ::
@birhantikuye6828
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
@abbay-tv
2 жыл бұрын
ስለሠጡን አስተያየት እናመሠግናለን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ::
@ሰላምየአርሴማልጅ-ከ9ቀ
2 жыл бұрын
በጣም የምወዳችሁ አርቲስቶች ናችሁ
@abbay-tv
2 жыл бұрын
ስለሠጡን አስተያየት እናመሠግናለን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ::
@samuelwoldemariam4996
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርካችሁ! እድሜ ቀጣዮቻችን!
@abbay-tv
2 жыл бұрын
ስለሠጡን አስተያየት እናመሠግናለን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ::
@samuelwoldemariam4996
2 жыл бұрын
በማዝናናት ማለቴ ነው !
@Fkrye16
2 жыл бұрын
She yene konjo hulem sakelgn🥰🥰😍🥰🥰🥰🥰
@familytubebelyu151
2 жыл бұрын
ከሴት ተዋናኝ አደኛ የምወዳት ሸዊት በእምነቷም ጠካራናት እዴት እደምወዳት አጠይቁኝ በጣም ነው የምትመቼኝ የምወዳት።
@ማሕሌትደጀኔ
2 жыл бұрын
ሥታምሩ ሸዊትየ ይጌ ቲጅየ ትለያላችሁ ያመት ሰው ይበለን ፈጣሪ 🙏🙏🙏
@abbay-tv
2 жыл бұрын
ስለሠጡን አስተያየት እናመሠግናለን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ::
@እናቴልደታማርያም
2 жыл бұрын
እንኳን አደረሳቹ አደረሰን ውዶቻችን በጣም ነው የምታምሩት
@abbay-tv
2 жыл бұрын
ስለሠጡን አስተያየት እናመሠግናለን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ::
@abby8509
2 жыл бұрын
ውይ ቲጅየ ይጌን በደንብ ገልፀሽዋል ካይን ያውጣችሁ ሁላችሁም ታምራላችሁ በጣም ውይ ውበት እንኳን አደረሳችሁ ስማችሁን ስለማላውቅ ነው ቲጅ ሸዊት ይጌ ስወዳችሁ😘😘😘😘
@abbay-tv
2 жыл бұрын
ስለሠጡን አስተያየት እናመሠግናለን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ::
@teppiworkwoldetsadik1703
2 жыл бұрын
በጣም ነው ደስ የምትሉ ተባረኩ
@abbay-tv
2 жыл бұрын
ስለሠጡን አስተያየት እናመሠግናለን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ::
@girmawasferaw7688
2 жыл бұрын
ይጌ በጣም ትችላለህኮ።በተለይ በመዝሙሩም በሙሉ አልበም እንጠብቃለን።ያውም በተከታታዮ
@mihertabreham1142
2 жыл бұрын
ደስ ትላላችሁ ግን ሁሌ ብታወራ ብትስቅ የማልጠግባት ሸዊ ስወዳት እኮ
@tijsttijst4757
2 жыл бұрын
ሰላም ሰላም ሰላማችሁ ይብዛ አገሬም ህዝቤም ሁሌ ትሣቅ እንሣቅ መጥፎ ወሬ ጦርነት ክፋት ጭካኔ መስማት ሰለቸን እባካችሁ በሙያችሁ ሣቅ በሣቅ ሁኑልን ኑሩልን ፍቅራችሁ ለዘላለም ይኑር
@abbay-tv
2 жыл бұрын
ስለሠጡን አስተያየት እናመሠግናለን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ::
@tg-ki2kd
2 жыл бұрын
እንደ ዛሬ ስቄ አላቅም ክክክክክ በእውነት ሁላቸውም አዝናተውኛን
@hannatube3952
2 жыл бұрын
Endmamer bekenenet ehita
@selambogale8824
2 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላልል በርቱ ታምራላቹ
@abbay-tv
2 жыл бұрын
ስለሠጡን አስተያየት እናመሠግናለን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ::
@addisdemisse2573
2 жыл бұрын
ተባረኩ
@muludegene6121
2 жыл бұрын
ሁለቱንም አድናቂ ነኝ
@rahwagirmay1427
2 жыл бұрын
wow gitim kalehiwot yasemalin🙏
@blackhabeshawit5954
2 жыл бұрын
ሸዊትዬ ቲጂ ❤ምርጧ ይጌ እረ ከመቅዲ ጋር ይቅር ተባባሉ በፈጣሪ ይከብዳል ይቅር ሳይባባሉ ትንሣኤ ማክበር ዝም ብሎ ልፋት ነዉ የሚሆነው
@ኢትዮጵያሐገሬ-ዠ1ተ
2 жыл бұрын
መቅዲ ጌታ ክሧታል እነዚ አድመኞች
@blackhabeshawit5954
2 жыл бұрын
@@ኢትዮጵያሐገሬ-ዠ1ተ በጣም ያስጠላሉ ወሬ ብቻ አስመሳይ ናቸው
@almazkebede7609
2 жыл бұрын
ተጣልተዋል እዴ ውዶችዬ
@blackhabeshawit5954
2 жыл бұрын
@@almazkebede7609 Ya
@abbay-tv
2 жыл бұрын
ስለሠጡን አስተያየት እናመሠግናለን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ::
@birhantikuye6828
2 жыл бұрын
ስወዳችሁ
@fatumaadem1948
2 жыл бұрын
ምረጡች
@ሰላምሐበሻ
2 жыл бұрын
በጣም ሚወዳቸው ሰዎች😍
@abbay-tv
2 жыл бұрын
ስለሠጡን አስተያየት እናመሠግናለን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ::
@ሜሪነኝስደተኛዋ-ሰ7ፐ
2 жыл бұрын
ሸውይት ስወድሽ
@salamasalama5787
2 жыл бұрын
እናመሠግናለን
@mahletmetassbia9651
2 жыл бұрын
በጣም የሚገርመው እኔ ልጄን ትምህርት ቤት አስገብቼ እኔ እያለቀስኩ ወደ ስራ የገባሁበት ጊዜ ነበር አሁን ግን ቅዳሜ እና እሁድ እንኳን ከት/ቤት መቅረት አይፈልግም
@abbay-tv
2 жыл бұрын
ስለሠጡን አስተያየት እናመሠግናለን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ::
@ቤዛገሠሠ
2 жыл бұрын
ሀገራችንን ሰላሟን ይመልስልን
@abbay-tv
2 жыл бұрын
ስለሠጡን አስተያየት እናመሠግናለን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ::
@girmawasferaw7688
2 жыл бұрын
በጣም ነው የምታምሩት
@abbay-tv
2 жыл бұрын
ስለሠጡን አስተያየት እናመሠግናለን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ::
@ማርያምእናት-ጘ7ጰ
2 жыл бұрын
ሰላም ለናተ በጣም ደስ የሚል አስተማሪ ፕሮግራም ነው በርቱ እስከመጨረሻው ለማየት ተገደድኩኝ በእውነት እኔ እደዚ ቁጭ ብዬ አይቼ አላቅም ከፊልም በቁር እናመሰግናለን 😍
@abbay-tv
2 жыл бұрын
ስለሠጡን አስተያየት እናመሠግናለን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ::
@etalemetalem7136
2 жыл бұрын
እንኳን አደረሳችሁ የኔ ውዶች ሰወዳችሁ
@abbay-tv
2 жыл бұрын
ስለሠጡን አስተያየት እናመሠግናለን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ::
@beleteworku9738
2 жыл бұрын
እንኳን አደረሳችሁ ታምራላችሁ
@abbay-tv
2 жыл бұрын
ስለሠጡን አስተያየት እናመሠግናለን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ::
@mengistutilahun8359
2 жыл бұрын
ሰላሙ ብዝት ይበልላችሁ
@abbay-tv
2 жыл бұрын
ስለሠጡን አስተያየት እናመሠግናለን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ::
@mikayaz8559
2 жыл бұрын
እህቶች እኔም የአራት እናት ነኝ አይጠቅምም በእግዚአብሔር ስራ አንግባ ወደ ፈተና አንግባ ከችግር መማር የለብንምና ጠባቂ እግዚአብሔር ነው እኛ አይደለንምና እግዚአብሔር ጥንካሬውን ይስጣችው ጠንክሩ ::
@abbay-tv
2 жыл бұрын
ስለሠጡን አስተያየት እናመሠግናለን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ::
@woseneassfie9586
2 жыл бұрын
Betam des yemil program neber. even if I see it after some time
@hiwottsagaye2869
2 жыл бұрын
AMEEN AMEEN AMEEN AMEEN AMEEN AMEEN AMEEN AMEEN AMEEN AMEEN AMEEN 🙏
@GoitomMekonnen63
2 жыл бұрын
Konjo agemamer,AM kemalet MA behone tergum yesetal.🇪🇷🇪🇹
@ቤዛገሠሠ
2 жыл бұрын
ሁላችሁም ምርጥ ኢትዮጲያዊ ናችሁ ሰላማችሁ ይብዛልኝ
@እመንጅአትፉራ
2 жыл бұрын
ስወዳችሁ💓💓💓💓💒💒💒💒💒💝💝💝💝💝💚💛💚💛🍎🎂
@abbay-tv
2 жыл бұрын
ስለሠጡን አስተያየት እናመሠግናለን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ::
@ሜሮንደረጄ
2 жыл бұрын
የሚገርም ፕሮግራም ነው
@abbay-tv
2 жыл бұрын
ስለሠጡን አስተያየት እናመሠግናለን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ::
@tigistyilmaamdemicael5229
2 жыл бұрын
ትልቅ ትምህርት ነዉ አብሶ እኛ የኢትዪጵያ እናቶች ልጆችን በራሣቸዉ ጥንካሬ እንዳያድጉ የምናደርገዉ ትልቅ ስህተት በፍጹም ልናርመዉ ያልቻልነዉ ነዉ እኔ የምለዉ ፈጣሪ ልጆቹን ከኛ ሲለዩ በራሱ ጥበብ ያዘጋጃቸዉ እንጂ እኛ እንቀየራለን ብዪ በፍጹም አላስብም ሞክሬ ያቃተኝ ስለሆነ ።
@abbay-tv
2 жыл бұрын
ስለሠጡን አስተያየት እናመሠግናለን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ::
@michelbrendel3932
2 жыл бұрын
Stamru enkon adersachu 🙏🙏🙏💖
@hanaye4376
2 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልቃለህይወት ያሰማልን
@ሰላምሐበሻ
2 жыл бұрын
ትጅየ ቀምስሽ ዋውው😯😯😯👌
@mikywolday4180
2 жыл бұрын
sister and brother you look so beautiful
@azigirum8739
2 жыл бұрын
Waw betame yemwdacu
@EdenAbebe1969
2 жыл бұрын
Amen amen zemry melkt ysemlen enkw aderschew 🥰🥰🥰🥰😍😍
@tenalehulum
2 жыл бұрын
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ። ☝️☝️☝️
@tiyobistaalemayehu6210
2 жыл бұрын
ሳይህ ሁሌም በመቅደስ ጉዳይ አዝንባችሀቐለዉ
@janatmmm6876
2 жыл бұрын
መቅደስ ምንሆናነው እስኪ ግልፅ አርጊልን እማ
@eyerusalemtekeba2731
2 жыл бұрын
እውነት ነው እናትነት ከባድ ነው ሸዊትየ አንች ካለሽ ፍቅር የተነሳ ነው ግን እኔምእንዳንች ነኝ እንዴት አምኘ እንደምለቃቸው አላቅም በራስ መተማመን አሳጣዋቸው እላለሁ ትልቅ ትምህርት ነው በጣም ታምራላቹ እንኳን አደረሳችሁ
@abbay-tv
2 жыл бұрын
ስለሠጡን አስተያየት እናመሠግናለን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ::
@wubalemeshetu5716
2 жыл бұрын
ታሪክ ለልጆቻችን አስቀምጥልን ይገረም ልክ እደ መዝሙሩው
@abbay-tv
2 жыл бұрын
ስለሠጡን አስተያየት እናመሠግናለን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ::
@tigistalemayehu8063
2 жыл бұрын
ቲጂዬ ድንቅ ጋዜጠኛ ይወጣሻል ይጌ ሸዊት ሁላችሁም ቀኔን አሳመራችሁልኝ
@hanagelaw5726
2 жыл бұрын
You all look gorgeous enquan aderesachuh💚💛❤😘
@hannatube3952
2 жыл бұрын
Endmamer bekenenet ehita
@tenalehulum
2 жыл бұрын
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ። ☝️☝️☝️
@haymanoutabayeyoutub565
2 жыл бұрын
ኦ አሪፍ ትምህርት ነው ስለ ልጆች የተናገራችሁት እኔንም ቤተሰቦች እንደሽዊ ነበሩ ግን ብዙ ተጎድቻለሁ ከነሱ ተለይቼ ስወጣ ተጎዳሁኝ አሁን ከስንት አመታት ብሗላ ጠንካራ መሆን ጄመርሁ
@abbay-tv
2 жыл бұрын
ስለሠጡን አስተያየት እናመሠግናለን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ::
1:03:43
አርቲስት ትግስት ግርማ ለምን አለቀሰች? | ምስጋና 1|@comedianeshetu @abbay-tv @-tigistgirma
Zemen Tube
Рет қаралды 354 М.
1:22:51
እኛ የቤተ ክርስትያን እንቁዎች ነን #AbbayTv #mayikenes #ethiopianartist #abbaytv
Abbay TV Entertainment
Рет қаралды 99 М.
00:30
😺🍫 خدعة الشوكولاتة المذهلة لقطتي! شاهد كيف تعلمني قطتي القيام بها! 😂🎉
PuffPaw Arabic
Рет қаралды 17 МЛН
00:41
Don’t Choose The Wrong Box 😱
Topper Guild
Рет қаралды 62 МЛН
00:39
The evil clown plays a prank on the angel
超人夫妇
Рет қаралды 53 МЛН
00:15
So Cute 🥰 who is better?
dednahype
Рет қаралды 19 МЛН
23:01
አብርሽ እና ሩታ ተገናኙ. የሩታ ምላሽ😱😭
Dani Royal
Рет қаралды 33 М.
50:11
ቲጂ ቁሌት አዋጣች::የፋሲካ በአል ልዩ ዝግጅት::
የገኒ ቤተሰብ Reality Show
Рет қаралды 371 М.
14:37
ከታዋቂ አርቲስቶች ጋር የተደረገ ልዩ የበዓ ዝግጅት ከልብ አጠልጣይ ውድሮች ጋር ክፍል 1.
Selam Multimedia Production
Рет қаралды 7 М.
20:33
"እባካችሁ እመኑኝ ለማንም አልወግንም"ፕሮፌሰር መስፍን አርዓያ/ይሄ እድል አያምልጠን ብልፅግና መውደቁ አይቀርም/የሀገራዊ ምክክር/Ethiopiamedia/fano
Ethio news mereja ኢትዮ ኒውስ መረጃ
Рет қаралды 19 М.
2:02:01
ያላገባችሁ ሴቶች ካገቡ ወንዶች ራስ ውረዱ ? | ለወንዶች ሳይሆን ለሴቶች የምለው አለኝ | እንተንፍስ #41
Manyazewal Eshetu
Рет қаралды 807 М.
21:50
የዘመን ቃናዋች 🎵 ከሙዚቀኛ ዳዊት ፅጌ ጋር |#time
Kana Television
Рет қаралды 115 М.
34:03
እውነታውን ቤታቸው ገብቼ አረጋገጥኩ...ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣው ሚስጥር ምንድነው? #lifestyle#marriage #liyukidus#2016#couple#
Maraki Weg
Рет қаралды 744 М.
1:34:40
እጅግ ጥዑም ስብከት በአባ ገብረኪዳን ግርማ / aba gebrekidan girma
ዘተዋህዶ - zetewahedo
Рет қаралды 446 М.
11:25
ሰበር - ጀግናው ታሪክ ሰርቶ ተ-ሰ-ዋ አርበኛ ዘመነ ቤተሰቦች ላይ ጥቃት አሁን የደረሱን መረጃዎች
Amhara Daily
Рет қаралды 8 М.
1:14:43
Aisha Bint Abu Bakr (ra): The Early Years of Sacrifice | The Firsts | Dr. Omar Suleiman
Yaqeen Institute
Рет қаралды 985 М.
00:30
😺🍫 خدعة الشوكولاتة المذهلة لقطتي! شاهد كيف تعلمني قطتي القيام بها! 😂🎉
PuffPaw Arabic
Рет қаралды 17 МЛН