"ዚነት ሙሃባን አገኘናት" (በወንድሟና ጓደኞቿም ትዝታ ውስጥ)

  Рет қаралды 383,630

Amhara Media Corporation

Amhara Media Corporation

Күн бұрын

ስለ ዚነት ሙሃባ የቅርብ ወዳጆቿ አዝናኝ ትዝታዎችና ገጠመኞችን ያጫውቱናል

Пікірлер: 749
@berekethagos9615
@berekethagos9615 4 жыл бұрын
የዚነት ሙሀባ ድምፅ በጣም ነው የሚመስጠኝ:: የሆነ ግዜ ጏደኞቼ ተሰብስበን እያወራን በማሀል ከዘፋኝ ማን ይመችሀል ሲሉኝ ከአሁኖቹ ቴዲ አፍሮ አልኩ በዚ ተቃውሞ አልነበረም ከድሮዎቹስ ሲሉኝ ዚነት ስላቸው በሳቅ ሞቱ:: ለኔ ግን እስካሁን ምን እንዳሳቃቸው አልገባኝም::አሁን ይሄንን ፕሮግራም ለማየት በመታደሌ ደስ ብሎኛል::ባልገባኝ ሁኔታ እንባ እየተናነቀኝ ነው ያየሁት::ነፍሷን በገነት ያኑርልን
@mulsam2011
@mulsam2011 4 жыл бұрын
ለምን እንደሳቁ እኔም አልገባኝም። ስላላዳመጡዋት ይሆናል። እጅግ ደስ የምትል ናትኮ።
@زينبمحمد-ت1ش8م
@زينبمحمد-ت1ش8م 4 жыл бұрын
እናቴማታማትእስዋንነውእምታጎራጉርልንምርጥዝፋኝበርይ
@yweyinharg8729
@yweyinharg8729 4 жыл бұрын
ሙስሊሞች ከሆኑ...
@mimiworku4129
@mimiworku4129 4 жыл бұрын
አሜን ነፍሷን ይማር ሕግዚሐብሔር😢😢 ታላቅ የሆነች አርቲስት ነበረች ብዙ ስራ ትሰራ ነበር ግን ምን ያደርጋል በአጭሩ ተቀሰፈች 😢😢😢
@berekethagos9615
@berekethagos9615 4 жыл бұрын
Mimi Worku የበለጠ የሚያመው ደግሞ ስለአማሟትዋ ወንድሟ የተናገረው ነገር የሆነ ድብቅ ነገር እንዳለ ነው የሚጠቁመው::ጏደኞቿ ነን የሚሉት የሞቷ ምክንያት የጉበት በሽታ ነው ሲሉ ወንድሟ ግን ሆድ ይፍጀው አይነት መልስ ነው የመለሰው
@selamlehulum4373
@selamlehulum4373 4 жыл бұрын
በጣም የሚያሳዝን ታሪክ ነው!! የላሊበላ የባህል ቡድን እጅግ ደስ የሚል እና ብዙ ችሎታ ያላቸው ባለሙያዎች የነበሩበት ስብስብ ነበር !! ለሀገር ብዙ ስራ የሰሩን ወደፊትም ይሰሩ የነበረን ምርጥ ቡድን በብጫቂ ወረቀት መበተን ቡታሪክ ተጠያቂ ማድረጉ አይቀርም!! ትልቅ ግፍ ነው የተሰራባቸው!! ዜኒት ትንሽ ጊዜ ታይታ የረገፈች የምታምር አቡባ ነች!!! ዜኒት የልጅነት ትዝታ የምትቀሰቅስ ምርጥ ድምፃዊም ተዋናይም ነበረች!! እግዚአብሔር ነብሷን በገነት ያነርልን!!!
@tewodorthird7398
@tewodorthird7398 4 жыл бұрын
እናቴ በጣም ነበር የምትወዳት ።የልጅነቴ ማስታወሻ ።ሕፃናት ሆነን ቤታችን የሷና የኬኔዲ ዘፈኖች ሁሌም እንሰማቸው ነበር።
@amandaamanda1527
@amandaamanda1527 4 жыл бұрын
Me too
@fantastic1231
@fantastic1231 4 жыл бұрын
Me too, I have wonderful memories of her great songs back in beautiful Gojjam!!!! RIP our beloved sister!!! United and ancient Ethiopia forever!!!!💚💛❤
@messibewket7752
@messibewket7752 4 жыл бұрын
Betam yen enat 1 nech
@mominajibril1097
@mominajibril1097 4 жыл бұрын
Yenam mother haha
@tigisttesifay8078
@tigisttesifay8078 3 жыл бұрын
እኔም እንደዛው አሁን ስሰማት ልቤላይ ህመምና ስቃይ እየተሰማኝ ነው አልቅሼ የማይወጣልኝ ህመም ፠ደግ ጊዜ ነበረ ዘረኝነት ምናምን ጂኒ ጃንካ የሌለበት ጊዜ
@መዓዛጊዮርጊስ-ነ6ፈ
@መዓዛጊዮርጊስ-ነ6ፈ 4 жыл бұрын
ውይይይ የሚያሳዝን ታሪክ ነው እኔ ራሱ ዘፈኖቿን ስሰማ በጣም ነው የማዝነው ሁሉ ነገር ዱሮ ቀረ😒 አማራ ቲቪ እናመሰግናለን👍
@דניזגייהגרמאי
@דניזגייהגרמאי 4 жыл бұрын
በዚነት ብዙ ትዝታ አለብኝ አሁንም አስታወስኩ ያነን መለካም ጊዜ
@mimewoldemischael548
@mimewoldemischael548 4 жыл бұрын
ዜኒት ምረጥ ድምጻዊት
@atalamekonen8129
@atalamekonen8129 4 жыл бұрын
ኣጠፏት እንጂ❣️☝🏼👑🙏🏿
@destatuffa3055
@destatuffa3055 4 жыл бұрын
@@atalamekonen8129 men adergw naw yagdelwat?
@abababeteselassie2471
@abababeteselassie2471 4 жыл бұрын
ዚነት ሙሐባ ምርጥ ዘፋኝ ሙዚቃዋ በዬሙዚቃ ቤት በየ መጠጥ ቤት በጣም ህዝብን ያስጨፈረ ነበር ታዲያ ይችን የህዝብ ልጅ ከሞተች በኃላ ስለእሷ መታሰቢያ አለመደረጉ ሁም ሆዴን ይበላኛል በአጠቃላይ የወሎ ላሊበላ ኪነት ማንም ሊረሳቸው የሚችል አልነበሩም ነፍሰሸን በአፀደ ያኑርሸ እህታችን ዚነት ሙሀባ!!!
@respectplease2767
@respectplease2767 4 жыл бұрын
🇪🇷🇪🇹🇪🇷🇪🇹🇪🇷🇪🇹🇪🇷🇪🇹🇪🇷 ዚነት ማለት በኤርትራም በጣም ተወዳጅ ነው ሙዚቃዋ i.m Eritrean 🙏💠🙏 ፈጣሪ ነብሷን በገነት ያኑርልን
@nesuhebekele2135
@nesuhebekele2135 4 жыл бұрын
ውድ የኤርትራ ልጅ ኑርልን። 💚💛❤️🥰🥰🥰🥰🥰🥰🙏
@ימיקרוורקו
@ימיקרוורקו 4 жыл бұрын
አሜን የ1979/80ቹ ትዝታ የምትቀሰቅሰዉ የዚነትን ድምፅ መስማት በጣም ደስ ይላል ነገር የኔ ናት ዚነት በሂወት የለችም ነብስ ይማር
@zuzumohammed7832
@zuzumohammed7832 4 жыл бұрын
ይችን ምርጥ አርቲስት ስላስታወሳችኃት አማራ ቲቪ እናመሰግናለን
@semeregebremichael1057
@semeregebremichael1057 4 жыл бұрын
ዝኒት መሃባ የምትወደድ ድንቅ ዘፋኝ ናት፡ በኣጭር እድሜ መቀጨትዋና በኣሟሟትዋ ሁኔታም በጣም ኣዝናለሁ፡ ታሪክዋ በዚህ ዶክሜንተሪ ሲነገር ሳዳምጥም የበለጠ ሃዘን ተሰምቶኛል፣ ኣድናቂዊ የትግራይ ሰው ነኝ፣
@mylouise5324
@mylouise5324 2 жыл бұрын
ዚነት ሙሃባ በጣም ድንቅ አርቲስት ነች በጣም ብርቅየ ግን ደግሞ ስለሷ በቂ ነገር አልሰማንም ይሄ ለኔ ከ10-20% ቢሆን ነው ብዙ ማግኘት ነበረብን በምን እንሞተች እንኳን የተረጋገጠ መረጃ የለም። ዘመን የማይሽራት ድንቅ ብርቅየ አርቲስት ዚነት ሙሃባ አውሬ ህዝብ እሷን በልቶ እማይደበቅ ስራወቿን ይዞ እነደጠበቀን የሰማኛል። ❤️‍🔥
@gdt_6726
@gdt_6726 Жыл бұрын
ግን እኛ ምን እናድርግ፤እያዘንም ቢሆን፣ሞት የተፈጥሮ ህግ ቢሆንም የዚነት ግን😢😢 ዓይን በላት፡፡
@yesheretyesheret3052
@yesheretyesheret3052 4 жыл бұрын
አይ አሁን ገና ቁም ነገር ሰራችሁ በማስታወሳችሁ ዜንት በጣም ትልቅ አሪትስት ነበረች እናመሰግናለን
@mesafinfmesay9336
@mesafinfmesay9336 3 жыл бұрын
በጣም ትዝታ ዉሰጥ ገባሁ አባቴ በጣም ነበር የሚወዳት ሰራዎቿን ያደንቃል አባቴንም። ዚነትንም ነብሳቸውን ይማር እናመሰግናለን አማራ ቲቨ
@hannaloveedgilegn6670
@hannaloveedgilegn6670 4 жыл бұрын
ጥሩ ስራ ሰራችሁ ይችን የመሰለች የባህል ዘፋኝ ፈርጥ ዚነት ሙሃባን ማውሳታችሁ ደስ የሚል እና የሚያስመሰግን ስራ ነው ።💚💛❤💕👌 ዚነትዬ ሁሌ እወድሻለሁ እባካችሁ ደሴ ውስጥ አስተማሪ የነበረ የሰርግ እና የባህል ዘፈን ነበር የሚጫወተው ለጊዜው ስሙን ዘነጋሁት እሱንም ታሪክ ብታወሱልን ደስ ይለናል። ወደሰኞ ገበያ ነበር የሚያስተምረው ባልሳሳት ተክለማርያም ረዲ ይሆን የሚባለው እባካችሁ ፈልጉና አሰሙን ።
@meryemaregayimam3211
@meryemaregayimam3211 4 жыл бұрын
ሀይ
@girmatube551
@girmatube551 4 жыл бұрын
Thank you ATV! you made me remember a long back my mother ,my country and my history
@mizanwouldie7304
@mizanwouldie7304 4 жыл бұрын
She was amazing Musician. I always listen her music at least once monthly still now,I remember when a child hood in 1979 Dessie ,Bambua wuha 3-6 kebelle. Her music is still listening through out Ethiopia to make sure you can search youtube comments.However the region and other concerned bodies couldn't give value for her and other former Wollo bahelamba Arthists . She and her colleagues is on heart of Ethiopians. From Mekelle,Tigray
@MulunaLewi
@MulunaLewi 4 жыл бұрын
You so right.
@ቲጂየአባቷልጅ
@ቲጂየአባቷልጅ 4 жыл бұрын
ዜነት ሙሀባ ድምፀ ማርዋዋ ታሪክሽ ሁሌም ስሰማው ልብ ይነካል እግዚአብሔር ነፍስሽን በገነት ያሳርፋት
@asheberbefkadu9448
@asheberbefkadu9448 4 жыл бұрын
ዚነትን የመሰለ ታላቅ ታለንት በወጣትነት እድሜ ማጣት እጅግ ያበሳጫል ።
@imandhd7835
@imandhd7835 4 жыл бұрын
በጣም ወላሂ ይቆጫል እሷና ኪሮሥ አለማየሁ ልብ ያደማሉ
@abge5258
@abge5258 4 жыл бұрын
ዜኒት ሙሀባ አሁንም የኢትዮጵያዊያን ብርቅይ ምንም ማትረሳ የእግዚአብሔር ስጦታችን ናት
@mulukensahilu2551
@mulukensahilu2551 10 ай бұрын
የዚነት ዜማዎች በራሳቸው ሂውት አላቸው ሰውን ይወዘውዛሉ። ባቢን የዜማው እና ግጥም ባለቤት ግን እጅ ነሳው ክብር ይገባሃል።
@seidhassn1049
@seidhassn1049 4 жыл бұрын
ለመጀመሪያ ግዜ ያማራ ቲቪ ጡሩ ስራ ሰራ አናመሰግናለን
@gigi_shebabbawfan
@gigi_shebabbawfan 4 жыл бұрын
ኢ ወላህ
@Remedanibrahim-v8m
@Remedanibrahim-v8m 4 жыл бұрын
ኣባቴን ኣሳታውለሁ ኤርትራዊ ነኝ ኣባቴ ሽፌር ነው ከ ኣሰብ ህጻን ሁኜ ኣገር ታያለህ ብሎኝ ድሴ መጥተን መኪናውን ኣስቅሞ ሆቴል ይዘን የዝኔት ሙሃባ ሙዚቃ ይዘፈን ነበር ዝኔት በ ሂወት ያለች ይመስለኝ ነበር ኣላህ ይርሓማት ኣባቴን ኣስተውስችኝ ኣባቴንም ኣላህ ይርሓሙ
@misgermul4470
@misgermul4470 4 жыл бұрын
በጣም ደሥ የሚል አጋጣሚ ነበር
@fantastic1231
@fantastic1231 4 жыл бұрын
Love our wonderful Eritrean family from wonderful Gojjam!!!!
@ኢትዩጵያውስጤ
@ኢትዩጵያውስጤ 4 жыл бұрын
Jeneral Remedan twill አሜን ያጣናቸው ብዙ አሉ ነፍሳቸውን የማርልን
@Remedanibrahim-v8m
@Remedanibrahim-v8m 4 жыл бұрын
@@ኢትዩጵያውስጤ ኣሚን ኣሚን ያረብ
@amuna794
@amuna794 4 жыл бұрын
Jeneral Remedan twill አላህ ይራሀማቸው አባትህንም ዚነትንም ያኔ ጥሩ ዘመን ነበር
@demisaget5669
@demisaget5669 4 жыл бұрын
ዛሬ ጥሩ ሰራችሁ።ትዝታ ደቆሰኝ
@zuzumohammed7832
@zuzumohammed7832 4 жыл бұрын
ውይይይ ዚኒዬ ነፍስሽን ይማረው ብዙ ባንቺ ዘፈን ትዝታዎች አሉኝ
@ephremabate1598
@ephremabate1598 2 жыл бұрын
በጣም የምትገርሙት የዚነትን ታሪክ እስኳሁን የሚተርክ አይቸ አላውቅም ነበር ዚነት ማለት ምርጥ ተተኪ የሌላት ምርጥ ድምፃዊ ናት የወሎ ንግስት ነበረች ድምጷ ዘመን ተሻጋሪ ነው
@teshomechernet7285
@teshomechernet7285 4 жыл бұрын
አሳዛኝ ሰው ነበረች ነፍሷን ይማራት ፕሮግራሙን ላዘጋጀው ክፍል ታላቅ ምስጋና አቀርባለሁ
@waniorata478
@waniorata478 3 жыл бұрын
פ
@netsanetfisseha3911
@netsanetfisseha3911 3 жыл бұрын
Pppppppppppppppppppppppppppppppppppppp
@azanazan5639
@azanazan5639 4 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ድምፅ ያለት ልጅ ነበረች
@islamictube1383
@islamictube1383 4 жыл бұрын
ሙታ ነው እንዴ
@genentteshome412
@genentteshome412 3 жыл бұрын
@@islamictube1383 አው ቆየች ከሞተች በስት አመት እደሆነ ባለቅም
@ልጅቷ
@ልጅቷ 4 жыл бұрын
ሀሀሀ ወይ ትዝታ ወይ ቅኔ አማራ ኮ ቅኔ ነን ፐ 😍😍😍
@ንፁህዘርበቀለ
@ንፁህዘርበቀለ 3 жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍
@ሀምዛአህመድ
@ሀምዛአህመድ 2 жыл бұрын
አይ ዚነት ወላሂ የሷ ን ቃላት ያጥረኛል ❤❤❤😭😭😭
@addismic123
@addismic123 4 жыл бұрын
የልጅነት ትዝታዬን ቀሰቀሰችብኝ። በወቅቱ ከነበሩ ታዋቂ ነበረች። ቆንጆ ድምጽ ከአዝነኝ እንቅስቃሴ ጋር የተካነቸረ ነበረች። አማራ ቲቪ ጥሩ ጥሩ ስራ እየሰራ ነው፣ ታሪክ ነው!
@yohanneskassa4280
@yohanneskassa4280 4 жыл бұрын
ዜኒት ሙሀባ ከአእምሮ የማትጠፋ ድንቅ ቆንጆ ወለዬ በዘመኑ ፓርቲ ስንጨፍር አንዱ የዜኒት ሙሀባ ነበር Djው የሚከፍተው ይገርማል ወሎ ላኵመልዛ ፍቅር ፣የሆነ ህዝብ ። ሌላው ባቢ አድናቂህ ነኝ እሄንን ዘመናት ተሻጋሪ ዜማ፣እና ግጥም ባህሉን የጠበቀ ስራ ለሀገርህ ጥበብ አሻራህን በመቅረፅህ ልትመሰገን ይገባል ። ሌላው የወሎ ኪነት ሲነሳ ከአእምሮአችን የማይጠፋው ከመከም ትልቅ ቦታ የኢትዮጵያ ህዝብ ይሰጥሀል ምክንያቱም ምርጥ ስራ ሰርተሀል ። እናም ለመላው ለወሎ ላኰመልዛ ኪነት ቡድን በረሀ ለበረሀ እየተጓዛቹ በቅንነት የመላውን የኢትዮጵያ ህዝብ ስታገለግሉ ለነበራቹ የወሎ - ኪነት አባላት በሙሉ የከበረ ሰላምታዬን ከመቀመጫዬ ብድግ ብዬ እጅ እነሳቸዋለሁ !!! ። ሰላም!!!
@GHKD2491
@GHKD2491 4 жыл бұрын
The one and only one Favourite ❤️ Ethiopian ( may be in the world 🌎) singer to my father ( now he is in his 70s and lives in ASMERA).
@ethiozare8001
@ethiozare8001 4 жыл бұрын
ዚነት ሙሃባ ነፍስ ኄር! የራስዋን አሻራ ጥላ ያለፈች ድንቅ ድምፃዊት ነበረች። ታላላቅ የኪነ-ጥበብ ባለሙያዎችን የመዘከር ስራ ሁን ቀጥሉበት።
@desalewassefa3123
@desalewassefa3123 4 жыл бұрын
WoW betame dase yelale yehane program lazega hulu mesgana yegabawel
@geretub688
@geretub688 4 жыл бұрын
አሁን ድረስ እናቴና አባቴ እንዲሁም እኔን ጨምሮ ስራዋን ከልባችን እንወደዋለን
@keditube7321
@keditube7321 4 жыл бұрын
ወሎ የፍቅር አገር የቤተ አማራ መናገሻ
@العتيبيالروقي-ز2ه
@العتيبيالروقي-ز2ه 4 жыл бұрын
ጀግና የሠፈሬ ልጅ
@dinodire7576
@dinodire7576 4 жыл бұрын
Zeregnaw ye wbete Amahra menagesha new yemelut andante ayenet zeregnoch ena gotegnoch nachew. Wello yemetetawekew be hebrebeherenetwa new
@tendobe306
@tendobe306 4 жыл бұрын
@@العتيبيالروقي-ز2ه 1
@yonnaszegeye1233
@yonnaszegeye1233 4 жыл бұрын
ምንም እንኳን ታሪኳ ልብ የሚነካ ቢሆንም በስራወቿ ግን ትናንትም ዛሬም ስትታወስ ትኖራለች ።ባይሆን የአማራ ክልል መንግስት ቤተሰቤቿን ቢደግፍ ና ቢጎበኝ መልካም ነው።
@yweyinharg8729
@yweyinharg8729 4 жыл бұрын
ለምን ሆን ብለው መርዝ አብልተው ነው የገደሏት አረመኔዎች
@hosanna3393
@hosanna3393 4 жыл бұрын
@@yweyinharg8729 መርዝ ለምን?
@sunnightone1006
@sunnightone1006 3 жыл бұрын
ልብ ይሰብራል እወነት በለቻል ቤተሰቧን መደገፍ እና ጥሩ ሃሳብ ነው እህት
@rabiarabia1881
@rabiarabia1881 3 жыл бұрын
በድግምት ገደሏት የገዛ ወገኖቿ
@mariamabdallah3321
@mariamabdallah3321 3 жыл бұрын
@@yweyinharg8729 ⁰
@ማሜቲዩብ-ገ1ኀ
@ማሜቲዩብ-ገ1ኀ 4 жыл бұрын
ስለ አክሊሉ ስዩም ምርጥ ዝግጅት ብታቀርቡልን ደስ ይለናል
@rahelyalew158
@rahelyalew158 3 жыл бұрын
በጣም
@danielworku3962
@danielworku3962 4 жыл бұрын
ምርጥ የወሎዋ ጉብል ነበረች።ለአማራ ማሰ ሚዲያ እናመሰግናለን የጠፉትን ፈርጦች እያፈላለጋቺሁ ምታቀርቡልን።እናንዪ አደራንም አገኛችሁልን በሸበል በረታ! ዚነት ሙሃባን በወሎ ኮቦልቻ አባሰል ትዝታ ገናም ይኖራሉ ፈልጓቸው።ከዚህ ላይ አደራ የምላቺሁ የአዱኛ ቦጋለ የሚባለውን ከፍቅራዲስ ነቃጥበብ ጋር ያዜመውን መልኩን ሳናውቀው በድምፅ የምናውቀው ሁኖ ቀርቷል ነብሱን ይማረው።ድገት በሂወት እያለ የተቀረፀው መድረክ ላይ የተጫወተው ካለ ፈልጉልን!በርቱ።
@ዮሳቤት
@ዮሳቤት 4 жыл бұрын
ወሎ የጥበብ መፍለቂያ በጣም ደስ ይላል
@mahletmendesil1020
@mahletmendesil1020 4 жыл бұрын
Zeinet Muhaba was one of the best Ethiopian singer with out doubt. By the way her two older brothers used to be all rounded athletes. Yesuf and Ali muhaba the used to play for Wollo police soccer and hand ball team with passionate and enthusiasm. As I am from Dessie, Dawdo brought up with Damte Mekonen. I had wonderful memory of dessie. Anyway love from Sydney, Australia.
@ዘመንተሻጋሪስራዎች
@ዘመንተሻጋሪስራዎች 4 жыл бұрын
እውነት ለመናገር የዚነትን ዘፈን ስሰማ መንፈሴ በሀሴት ይሞላል፣ በጣም ዘመን ተሻጋሪ ዘፈን ነው ፈጣሪ የገነት ፃድቅ ያድርጋት።
@sosososo-ov4oo
@sosososo-ov4oo 4 жыл бұрын
አማራ ማስ ሚዲያወች እናመሰግናለን
@natnaelwondafrash5840
@natnaelwondafrash5840 4 жыл бұрын
ዜኒት ሞሃባ እጅግ የሚየምር ቅላፄ የነበራት ጠይም አሳ መሳይ የፍቅር ዘማሪት ነበረች፡፡
@abatiyeashebir7972
@abatiyeashebir7972 3 жыл бұрын
thank you Atv
@AmharaNews9
@AmharaNews9 4 жыл бұрын
የዚችን ምርጥ ዘፋኝ ሙዚቃ አሰምታችው እባካችው አታስለቅሱኝ:: የወሎ ሙዚቃ ንግዝት ለገንዘብ ሳይሆን በፍላጎት እና በችሎታ ሙያዋን ያገኘች ዘላለም ከኢትዮጵያ ሙዚቃ አፍቃሪያን ልብ ውስጥ ታትማ ያለች ውብ እንስት::በሷ ዘመን ያልነበርኩ ግን እንደማቃት ሰው ሁሌም የምናፍቃት የደም ገንቦ::ምናለ እግዝዚያብሄር አቆይቶሽ ቢሆን?እድሜ ሰቶሽ ቢሆን ለገንዘብ ብሎ ወደ ሙዚቃ እየገባ የሰው ዘፈን እየዘፈነ የሚያደነቁረንን ትውልድ ብታይ ምን ትይ ይሆን? ሁሌም ስትዘከሪ ትኖሪያለሽ
@ethioeritrea2350
@ethioeritrea2350 4 жыл бұрын
እውነት ነው
@foziamohammad2681
@foziamohammad2681 4 жыл бұрын
Exactly salqat yemwedat
@የምሕረቴልጅYoutube
@የምሕረቴልጅYoutube 4 жыл бұрын
ይሄን ቻናል ሰብስክራይብ አድርጉ የተለያዮ የገጠር ሙዚቃዎችን እንዲያገኙ
@semiraweleyewa3586
@semiraweleyewa3586 6 ай бұрын
የሰዉልጂ ህይወት እንድነች አሏህ ይርሀማት በጣም ነዉ እምወዳት እማደቃት ብዙ ትዝታወች አሉኝ የቤቸሰብ
@worldwide8668
@worldwide8668 4 жыл бұрын
አማራ ማሥሚዲያ በጣም እናመሰግናለን ⓂⓂⓂ በጣም ብዙ መቅረብ ያለበት ነገር አለ ሥለ ዚነት ባዮ ግራፊ አልረካሁም ለምን በደንብ ሠርሥራችሁ ሌሎች መረጃዎችን አታወጡም የአዘጋጁ ደንታ ቢስነትን ነዉ ያየሁት የዚች ብርቅዬ ንግስት ታሪክ
@htwy52
@htwy52 4 жыл бұрын
ዚነትዬ ያለ ጊዜሽ መሞትሽ በጣም ይቆጨኛል ግን የእግዚአብሔር ፈቃድ ይበልጣል። ኮምቦልቻም ጎረቤቴ ነበርሽ። በዚህ ላይ የቁርቁር ልጅ። ነፍስሽም በሰማይ ትዘምር። እነዚህም ወገኖቻችን ስምሽ እንዳይሞት ለትውስታ ይህን ቪዲዮ ስለአስቀረጹት አክብሮትና ምስጋናዬ ይድረሳቸው። ስምሽ ከመቃብር በላይ ውሏል።
@samiali7897
@samiali7897 4 жыл бұрын
የቁርቀር ልጅ ነች እንዴ
@መሲየማርያምልጅነኝጎንደሬ
@መሲየማርያምልጅነኝጎንደሬ 4 жыл бұрын
ዚነትየ ገና ስሰማው እባየ ይመጣል አይ ሙዚቃ በሷ ጊዜ ቀረ ዘመን የማይሽረው ። ያሁኖቹ ዝም ይሻላል ሀፍ የሳምንት ብቻ ሆነ
@getahunambaye7843
@getahunambaye7843 4 жыл бұрын
ወሎ ሲወሳ የ ወሎ ላሊበላ የኪነት ቡድን፣የ ወሎ ፈረስ ትራንስፖርት(ኣውቶቡስ)፤ ዝንተዐለም የሚታወሱ ደግ ሳንለው እንደዘበት ላለፈው ደጉ ጊዜ ማስታወሻ ሓውልቶች ናቸው።የ ሼኽ ሙሓባ ይመር ልጆች በተለይ ዚነት ሙሓባ በሙዚቃው፣ኢ/ር የሱፍ ሙሓባ በስፖርት(እግር ኳስ)ኣገራቸውን ያገለገሉ ምርጦች በቃ!!!
@qwertyui4867
@qwertyui4867 4 жыл бұрын
አላህ ይማርሺ ዚነት ሙሀባ
@haztube4632
@haztube4632 4 жыл бұрын
ትዝታ ውስጥ አስገባችሁን ዛሬ ወደ ወሎ ምን እግር ጣላችሁ?
@mulugetadebash243
@mulugetadebash243 4 жыл бұрын
እጅግ በጣም የማደንቃት ድምፃዊ ነች በእሷ ሙዚቃ በጣም ትዝታ አለብኝ
@guest_007family5
@guest_007family5 4 жыл бұрын
እውነትሺን ነው። ዘመዴ ናት። አያቴ። ስትውድት
@abrahamt2356
@abrahamt2356 4 жыл бұрын
Egnam Begzew Tesebseben Enadantat neber .Tep yalew sew birk neber
@abc-m2o
@abc-m2o 3 жыл бұрын
ዚነት ሙሃባ ልጅ 5 or 6 አመት ሆኘ በየሬድዮው እሰማሽ ነበር ። ወሎን በዛን ዘመን የነበሩትን ሳስታውስ ልቤ በሃዘን ይደማል።ወያኔ በተቀነባበረ መንገድ ጀኖሳይድ ፈፅሞብናል ራያ ላይ ፊትለፊት እንዲሁም ሌሎች የወሎን ክፍል ወጣቱን ስራ አጥ በማድረግ ፣ባለሃብቱን ከፍተኛ ታክስ በማስከፈል ፣የትምህርት ፖሊሲውን የማይረባ አድርገው በመቀየር ሰው በአገሩ ተስፋ እንዳይኖረው ጥሎ እንዲሰደድ አድርጎአል ሌሎች ግን ከትግራይ መጥተው ይቀጠራሉ ።ለዚህ ሰይጣን አስተሳሰቡ ደግሞ ባአዴን በሚባል ተላላኪው አማካኝነት ታሪክ ይቅር የማይለው በደል ፈፅሞብናል።የወሎ ህዝብ ግን እኮ በረሃብና ጦርነት ተሰደው ሲመጡ የጉርብትናቺንን አስተናገድናቸው ቤታችን አስቀምጠን ልጆቻቸው ጋር አብረን ትምህርት ቤት ሂደን፣አብረን በልተን ቀን ሲያገኙ ግን የበደል በትራቸውን እኛ ላይ አነሱ
@sunnightone1006
@sunnightone1006 3 жыл бұрын
እረ የማርያም ድንግል እመቤታችን ወያኔ እኮ ሲገባ የጫካውን ክፉ ዘበን ያሳለፉትን ሰላማዌው ሕዝብ ላይ ከመግደል ከጭቆና ከሥቃይ በሰተቀር ምንም ዓይነት ሰላም መበት ይጡናል ብላቹኸ እንዳታሰቡ።
@tegestasfaw7084
@tegestasfaw7084 4 жыл бұрын
ዜንትየ ደምጿ በጣም ነው የሜምረው ነበሰሸን ይማረው
@michaeltafere4867
@michaeltafere4867 4 жыл бұрын
ነፍስ ይማር በጣም አሪፍ ዘፋኝ ነበር በእውነት ጣፋጭ ጣእመ ዜና ነበራት
@selamawitghebre3118
@selamawitghebre3118 4 жыл бұрын
ዚነት ሙሀባ በጣም ተወዳጇ ነፍስሽን በገነት ያኑርልን ፣ የድሮዎቹን ወሎ ላሊበላ ቡድን አቅርቡልን አንዳንጆቹ በአሜሪካ ይገኛሉ ብዙ ጊዜ ከማሪቱ ጋር እናያቸዋለን ድንቅ ውብ ነበሩ የማይረሱ አማራ ቲቪ በርቱ ወደ ወሎ ምጡ ።
@eyerusalemgirma454
@eyerusalemgirma454 4 жыл бұрын
Really thank you it's amazing to remained as those who build Ethiopian music that this time we lost already and RIP zenat I love to hearing your music still know you are my grandmother fevert 💕❤
@senaittube502
@senaittube502 4 жыл бұрын
በጣም የምወዳት አርቲስት ነበረች ዘፈኖቿ ሁሌም ከ ውስጤ ናቸው። የ ልጅነት ትዝታዬ ነፍስ ይማር ዝነተ መሀበ
@begashawgebre9180
@begashawgebre9180 4 жыл бұрын
,በጣም ደስስስ የምትል
@natnaelwondafrash5840
@natnaelwondafrash5840 4 жыл бұрын
አንጀት የምትበላ እህታችን እ/ር ነፍሷን ይማረው፡፡ ክብር ላስታዋሾቸዋ፡፡
@fantastic1231
@fantastic1231 4 жыл бұрын
Wow Zinet Muhaba, our wonderful and beautiful sister!!!! I have wonderful memories of listening to her music and watching her videos on ETV back in beautiful Gojjam in my childhood!!! RIP our beloved sister!!!💚💛❤
@ethioertube2901
@ethioertube2901 4 жыл бұрын
ዚነት እንቁ ዘፋኝ፡ ንፍስሺን ይማር፡
@ambayebelete1517
@ambayebelete1517 4 жыл бұрын
Thank you Amhara Mass Media for commemorating Zinet Muhaba. Zinet was an amazing Artist. Her " Kembel Defa " Album was part of my early ages. It was so tragic to loose her in her best and early age. RIP
@ayalejigu3461
@ayalejigu3461 4 жыл бұрын
ዚነትን የሚተካ ድጻዊ መዉጣት አለበት ወሎ ላልበላ የባህል ቡደን በርቱ ወሎ ውስጥ በየወረዳዉ ተዘዋወሩ ያልተነካ ቱባ ባህል ይኖራል አማራ ሚዲያ ሁላችሁንም እናመስግናለን በርቱ
@fatimah6837
@fatimah6837 3 жыл бұрын
የሚናገሩት ዜማ እየተነፋነፈ በማጉሊያቸው አይስማም ዜማቸው
@samirasam7016
@samirasam7016 3 жыл бұрын
አዎ
@ኢትዩጵያውስጤ
@ኢትዩጵያውስጤ 4 жыл бұрын
ሰለሙዚቃ የማስታውሰው በጣም የቅርብ ቤተሰብ የሙዚቃ ወዳጅ ነበረች ከምታዳምጣቸው አንዷ ዚነት ;ኬኒድ ;አሸናፊ ከበደ ብቻ በሙሉ የዱሮወቹ ከዛ ሀይማኗቷን ታጥብቅ ብለው ካሴቶቿን በሙሉ ደበቁባት ከዛ በማይታመን ፀሎት በሚደረግበት ቦታ ከምንጣፉ ስር ካሴቱ ላይ እኔ ቁጭ ስል ይንኳኳል ገለጥ ሳርገው የጠፋን ካሴት በሙሉ መቼም አረሳው በመደበቅ ወይም ቅጣት በመስጠት ሰውን ከሰህተት መመለስ አይቻልም መመለስ የሚቻለው ፍቅር በመስጠትና በመምከር አጠቃላይ በጥሩ ነገር ብቻ ነው ዛሬ እንድህ ሁለታችንም ትተነው ለምንሰናበተው በዛ በልጅነት አእምሮየ የተቀረፀ ትውስታ ትዝ ሲለኝ የገርመኛል 🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👈👈👈👍👍👍
@tsegayyeman3173
@tsegayyeman3173 4 жыл бұрын
ምርጥ. ዘፋኝ. ነበረች. ዚነት. ሞሃባ. ቆንጆ. ወለየዋ ብዙ. ትዝታ. ኣለኝ. ከ ወሎ. ላሊበ የባህል. ኣንባ. በፍቅር ነው. የምወዳቸው!! እውነት. ደግ. ነበረች. ፍቅር. የሆነች ነበረች. በተረፈ ሁሉም ማን. ከማን. ሳላበላልጥ እወዳቸዋለሁ!! ነብስዋን. በገነት. ያኑራት
@workuadamu2375
@workuadamu2375 11 ай бұрын
She was realy a nice cultural singer. I love her music very much
@teddikebede6922
@teddikebede6922 4 жыл бұрын
ነፍስ ይማር የጉብል የቆጁ መፍለቂይ ወሎ ላሊበላ ብድን
@wondugudina1861
@wondugudina1861 4 жыл бұрын
የባላገር ዘፈን አይመቸኝም
@MyLife-gy2dh
@MyLife-gy2dh 4 жыл бұрын
@@wondugudina1861 የጉዲና ልጅ ከተሜ እንደ ገጠሬ መለየት ከቻለም ተመስገን ነው የዚነት ግን ገጠሬ አይደለም
@የናቴናፋቂብቸኛዋ
@የናቴናፋቂብቸኛዋ 4 жыл бұрын
@@wondugudina1861 ክክክክክ አይ ወሬ
@mrpagol2918
@mrpagol2918 4 жыл бұрын
ግን በመቸውነው የሞተችው?
@dghy12qsdr22
@dghy12qsdr22 4 жыл бұрын
Nafs Yimar
@NA-nq8lc
@NA-nq8lc 4 жыл бұрын
ኪሮስ አለማየሁንም ሆነ ዚነትን የበላ አውሬ አለ!!!
@semoyakedejaleg2696
@semoyakedejaleg2696 4 жыл бұрын
tekekl mestrun egzybher yewkw.
@tenalehulum
@tenalehulum 4 жыл бұрын
@@semoyakedejaleg2696 ቋንቋችን በፊደሎቻችን መጻፍ አለበት ።
@semoyakedejaleg2696
@semoyakedejaleg2696 4 жыл бұрын
@@tenalehulum men agebash?
@እርዳኝዬኔሚካኤልሆይያንተ
@እርዳኝዬኔሚካኤልሆይያንተ 4 жыл бұрын
@@tenalehulum ወሬ ብቻ were bicha bezam bizim tetsafe megbabatu bich beki nw አሽቃበጭ ሁላ
@abagudakershu9599
@abagudakershu9599 3 жыл бұрын
ግማሽ ልጩ ግማሽ ጎፈሬ እንዳይሆን ነው።
@ኢትዩጵያውስጤ
@ኢትዩጵያውስጤ 4 жыл бұрын
በስደት ሀገር በሷ ሙዚቃ ስበሰለሰል ነበር ኸረ ሙዚቃ ጥሩም መጥፎም ጎን አለው ስተወዉ ትዝታውም ለቀቀኝ መዚቃ ማዳመጥ የጀምርኩት በዚነት የመስለኛል ነፍስ ይማር እናቴ እልም ያለ ገጠር ተወልዳ ግን ደሴን ታዘወትር እንደነበር ሰምቻለሁ ደምጿ መረዋ ነበር የልጆቿን ስም ጮክ ብላ ስትጣራ ሁሉ ለዛ ነበራት ዚነትን በቪደወ ሳያትና ማሪቱ ለገሰን ሳይ እናቴ ፊቴ ላይ ድቅን ትልብኛለች ነፍስ ይማር ዚነት ነፍስ ይማር ውድ እናቴ
@melkamroulier896
@melkamroulier896 4 жыл бұрын
እውነት ነው ዚነትይ ምን ይሻላል ያለችው የዛሬውን ቀን ነው መሬት ይቅለልሽ ለቤተሰቦችሽም መፆናናቱን እግዚአብሔር ይስጣችሁ እናንተም ስለ ሷ ታሪክ ስላወራትሁ እናመሰግናለን ነፍስሽን በፀገነት ያኑርሽ
@ataata3978
@ataata3978 3 жыл бұрын
Interesting
@bekelegmeskel3398
@bekelegmeskel3398 4 жыл бұрын
ከልጅነቴ ጀምሮ በሬዲዮ ፕሮግራም ስሰማት እንባየ ይመጣል ፡፡ አሁንም ሁሉንም ዘፈኖቿን አግኝቸ ባደምጣቸው ምንኛ በታደልኩ፤ እግዚአብሄር ነፍስሽን በገነት ያኑር !!
@imandhd7835
@imandhd7835 4 жыл бұрын
ወላሂ በጣም ነዉ የምታሣዝነኝ አለቀሥኩ እንደገና ዉይ አሁን ብትኖር ኖሮ😭😭😭😭
@menebasfw6705
@menebasfw6705 4 жыл бұрын
I remember my mum like her .most of the time she lessen her song. She always sing along in this song i like the song to 😍
@yeabsirayiliqal147
@yeabsirayiliqal147 4 жыл бұрын
Meneb Asfw egnam bet enideza neber
@tenalehulum
@tenalehulum 4 жыл бұрын
@@yeabsirayiliqal147 ቋንቋችን በፊደሎቻችን መጻፍ አለበት ።
@africa9996
@africa9996 3 жыл бұрын
መሀመድ ይመርን በደንብ አወቀዋለሁ ሰኞ ገበያ በሚባል አካባቢ ሻይ በመሸጥ ይተዳደራል። ኢትዬጰያ ታሪክ የሰሩላትን ከዋክብቶችን እንደ ሸንኳራ ምጥጥ አድርጋ ተጠቅማ ዳግም ላለማየትም ለመስማትም የማትፈልግ መሆኖን ማሳያዉ መሀመድ ይመር እና መሰሎቹ ናቸዉ ብል አልተሳሳትኩም።
@gideybelay9365
@gideybelay9365 4 жыл бұрын
በጣም ምወዳት ዘፈን ቢኖር የ ዘኔት ነዉ ሁሌም በልቤ ትኖራለሽ😍😍😍
@meazagenet4428
@meazagenet4428 4 жыл бұрын
ወይ ዚነት ሙሃባ ነብስሽን ይማረው።
@blatienawrayakobo3269
@blatienawrayakobo3269 4 жыл бұрын
የዚነት ዘፈን ስሰማ ትዝታ አለብኝ
@bruktawitmengiste4906
@bruktawitmengiste4906 4 жыл бұрын
nefis yimar
@kedirtube2158
@kedirtube2158 4 жыл бұрын
አይ ትዝታ ህፃን ሆኘ ዚነት ሙሀባን በጣም አስታውሳታለሁ ምርጥ ተወዳጅ ነበረች
@ትግስትወንዴ
@ትግስትወንዴ 2 жыл бұрын
ዚነት ምሀባው በጣም ነው ምወዳት ነብስሽን ይማረው
@ashebirwondimu5726
@ashebirwondimu5726 Жыл бұрын
Egziabher nebseshen yimar, Zinet.
@yimertube6444
@yimertube6444 3 жыл бұрын
ዚነት ሞሀባ አላህ ይርሀማት የሆነ ሰአት ላይ እቤቷ አካባቢ ሂደን ስለሷ አውርተው አይጠግቡም ወንድሞቿም ጓረቤቶቻቸውም ዚነት ያገሬ ልጂ አላህ ይርሀምሽ ያረብ
@yalewadisdu8180
@yalewadisdu8180 3 жыл бұрын
ፈጣሪ ነብሷን በአፀደ ገነት ያኑራት
@temesgenamelaka7977
@temesgenamelaka7977 4 жыл бұрын
ዋው ጥሩ ፕሮግራም ሰራችሁ እናቴን አስታወሳችሁኝ በጣም ነው የምትወዳት በተለ ክብል ደፋ እና ወፊቱ ብረሪ የሚለውን ሁሌ ነው የምታዳምጠው የነበር
@TilahunHailu
@TilahunHailu 3 жыл бұрын
Amazing Voice
@Gam6759-n3x
@Gam6759-n3x 4 жыл бұрын
great job
@Fithabesha
@Fithabesha 3 жыл бұрын
ዚነት ሙሀባ እኔን ወዳኝ ወስዳ ልታሳድገኝ ፈልጋ እናቴ ተቃውማ አስቀረችኝ በጣም ጥሩ ልብ ያላት ሰው ነበረች!😭😭😭
@muhammedmistr3274
@muhammedmistr3274 4 жыл бұрын
*አክሊሉ ስዩም ቢስታወስ ደስ ይለኛል እባካችሁ*
@Ali-jc8sg
@Ali-jc8sg 4 жыл бұрын
ልክብለሀል ማሜ 😢💔
@hunegnawzemo
@hunegnawzemo 4 жыл бұрын
Lek New Betam Lyu Newko
@mehretsimegn2422
@mehretsimegn2422 4 жыл бұрын
My favorite songer!!!
@hanualisho1496
@hanualisho1496 4 жыл бұрын
uuufff seweye abaten new mimeslut yene Abat Endet Endenafekegn🌹😘😘😘🇪🇹
@samiali7897
@samiali7897 4 жыл бұрын
በጣም ነው እምወድሽ
@shimlesberihun697
@shimlesberihun697 4 жыл бұрын
ባንች ሙዚቃ ልቤ ሸፍቶ ብሔራዊ ዉትድርና በፍላጎት ተቀጥሬ የገባሁት ያኔ የሠለጠንኩት ታጠቅ ወይኔ መኖር መስታዉት ነዉአግቸሽ አጋጣሚዉን ባወራሽ ደስ ይለኝ ነበር ግን ፈጣሪ አልፈቀደዉም ነብስሽን በገነት ያኑርልን አሜን
@tsagawkebede7655
@tsagawkebede7655 3 жыл бұрын
Enim. Wede. Saudi. Hidehu. Beyemen. Berha. Ksaudi 🇸🇦👈
@sarahbay3607
@sarahbay3607 3 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭 ኣሳዘነችኝ የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር ቤተሰብዋን ያፅናችሁ
@mussahussen2719
@mussahussen2719 4 жыл бұрын
ስራና ስም አይቀበርም አላህ ለጀነት ይበልሺ ዚነት ሙሀባ ዛሬም ላይ ሆኖ ለሚሰማው ዘፈንሺ አይሰለችም
@HalimaHalima-wx6nr
@HalimaHalima-wx6nr 4 жыл бұрын
ሙዚቀኛ እንኳን ጀነትን ሽታዋንም አያገኝ
@seadinew2424
@seadinew2424 4 жыл бұрын
ምንአልሽ ጀነት እንኳን እሷ አንችም የሷ አድናቂየሆንሽው አይሸትሽም
@ተስፈኛዋነኝስደትያደከመኝ
@ተስፈኛዋነኝስደትያደከመኝ 4 жыл бұрын
ኧረ የጀመአ አላህ በምን አይነት እዳስቀመጣት እኛ ፍጥሮች አናቅም
@seadinew2424
@seadinew2424 4 жыл бұрын
@@ተስፈኛዋነኝስደትያደከመኝ አንድን ካፊር የጀነት ይበልህ ይበልሽ ማለት አይቻልም
@ተስፈኛዋነኝስደትያደከመኝ
@ተስፈኛዋነኝስደትያደከመኝ 4 жыл бұрын
@@seadinew2424 እኔ እኮ ከስሟ እደተረዳሁት የእስልምና ተከታይ መሥላኘ ነው
@aidahamza12
@aidahamza12 4 жыл бұрын
Zinetye Yene enat abate ena abte betam new miwedat
@kidstyebereketkidistyebere300
@kidstyebereketkidistyebere300 4 жыл бұрын
ይገርማል ታሪኳን በማወቄ ደስ ብሎኛል ከልጅነቴ ጀምሮ ዘፈኗን ስላልወደዱ አባቷ ከልክለዋት እንቢ ስላለች አስገደሏት ነበር የምሰማው ታሪክ ትንሽ ሆኜ አገር አቛራጭ ትልልቅ መኪና ሲያልፍ በተለይ ባስ እርሻ ቦታችን ለአስባልት ቅርብ ነበር ሁሌ እሰማው ነበር
@toybamohammed2247
@toybamohammed2247 2 жыл бұрын
በጣምነዉ የምወዳት.
@fantafulla9489
@fantafulla9489 4 жыл бұрын
i have a great memory
@genetnoreh4532
@genetnoreh4532 4 жыл бұрын
Thank you so mach for this in formation Amahar TV and
@abegartube591
@abegartube591 4 жыл бұрын
የገራዶ ዳር ጠጅ ሳር፤ የጀሜ ስር አበባ፤ የቦርከና ጅረት አርቲ፤ የጦሳ ስር ድርብ ካባ፤ ጠይም ኩል ባይኔ ፍልቅልቅ፤ አጃኢብ ነው ነገርሽ ፤እመየ ዚነት ሙሃባ። ከዱበርቴው ስር ነው አሉ ያንች ውብ ዜማ ፍልቀቱ፤ ከግሸን አምባሰል ዳር ነው የዜማሽ ድምድም ውበቱ፤ ሆጤ ሜዳ ላይ ነው አሉ፤ የዚያ እንጉርጉሮሽ ቅኝቱ፣ አዝዋ ገደል ጥግ ነው የድምጽሽ ቱባ ጉልበቱ፤ መሆኑ ገባኝ አንች ልጅ፤ ቀለምሽ የተሰራበት፤ የወሎ ህያው ሰውነት ተሰርቶ ካለቀበቱ። ከክዋክብት የጅጌ ገጽ ብርሃን ካጥለቀለቀው፤ ከሰማይ ላይ እንደ ፍም እሳት ውብ ግለቱ ከሚሞቀው፤ ተወርዋሪ ኮከብ ለምን ይሆን፤ የብርሃን ዝናብ አውርዶ ተሽቀዳድሞ የሚወድቀው??? አገሩን ከሞላው መሬቱን ከያዘው አንድ ሙሉ ጫካ ፤ እኮ ለምን ይሆን ፤ ቁረጡኝ እያለ ከሩቅ የሚታየው ቀረሮና ዋርካ??? ከተሰበሰበው፤ ካገር ሙሉ ጩኸት፤ ካገር ሙሉ ሆታ፣ እኮ ለምን ይሆን?? ያንዳንዱ ሆይ ላሌ ፤ ነፍስያ ሚያስገብር ፤መንፈስ የሚረታ። ይልና ይህ ልቤ ደግሞ ይጠይቃል፤ የተቀባ ከንፈር ፤ የተሾመ ግንባር በሳር ቅጠሉ ላይ እንዲነግስ ያውቃል። የደም ገንቦ ጅስም ላይ እዝነት ከላዩ ሲያበራ፣ ከንጹህ ሸጋ ገላ ላይ ቅንነት ጎጆ ሲሰራ፤ ለካ ጥበብ አጃኢብ፤ ለደግ ነው የምታድር ፤ ለቅን ሰው ነው የምትገራ። ጩህ ያለው ሺ አመት ይጮሃል ከሰማይ ከላይ ካልተቀባ፤ አንድ ጊዜ በዘፈነችው ካገር አንጀት የምትገባ፤ የጦሳ ጎራው ምስለኔ ፤ የወሎ የኪን ማእበል ፤ እመየ ዚነት ሙሃባ። ጃኖ መንግስቱ መንግስቱ ዘገየ ዘወሎ
@serkalemmihiretu
@serkalemmihiretu 4 жыл бұрын
በልጅነት ትዝታየ በጨረፍታ ያየዃት ዚነት እናቴ ጋ አራዳ ገበያ የማቃቸው እናቷንም ደሴ ወይራው ጠጅ ቤት የሚዘፈነው አስታውሳለሁ
@mrpagol2918
@mrpagol2918 4 жыл бұрын
በምን ምክኒያትነው የሞተችው? እንደምትመልሱልኝ ተስፋአለኝ
Quando A Diferença De Altura É Muito Grande 😲😂
00:12
Mari Maria
Рет қаралды 45 МЛН
When you have a very capricious child 😂😘👍
00:16
Like Asiya
Рет қаралды 18 МЛН
Мясо вегана? 🧐 @Whatthefshow
01:01
История одного вокалиста
Рет қаралды 7 МЛН
Правильный подход к детям
00:18
Beatrise
Рет қаралды 11 МЛН
Ethiopia #dessie #tereka - የደሴ የቀድሞ ትዝታዎች /Ye Dessie yekedmo tizitawoch
22:55
"ድሕሪ 30 ዓመት ካብ ኣስመራ ወርቃ ተመሊሱላ!"
32:33
Plot Media-ፕሎት ሚድያ
Рет қаралды 134 М.
Zinnet Muhabaw - Kembel Defa
6:27
cybraddis
Рет қаралды 701 М.
ከፍተኛ ኃይል ያለው የኢትዮጵያ ምስጢራዊ ቀመርና የዘፍጥረት 1:1 ስውሩ ኮድ
1:07:25
Quando A Diferença De Altura É Muito Grande 😲😂
00:12
Mari Maria
Рет қаралды 45 МЛН