Anchor Media የአዲስ አበባው የትግራይ ተወላጆች ሰልፍ፥ እውነተኛ የህዝብ ድምጽ ወይስ የብልጽግና የፖለቲካ ቲያትር?

  Рет қаралды 21,847

Anchor Media

Anchor Media

Күн бұрын

Join this channel to get access to perks:
/ @mesaymekonnen5
Mesay Mekonnen, Anchor Media, Anchor Ethiopia, Anchor, Ethiopia, BBC, DW Amharic, VOA Amharic, ESAT

Пікірлер: 391
@YaDi-ln1vz
@YaDi-ln1vz 3 сағат бұрын
የብልፃግና 👉 ሰልፍ ነው !
@abilogetye2482
@abilogetye2482 3 сағат бұрын
ፖለቲካ ግን ከውሸት ውጪ ሌላ ምንም ነገር መስፈርት አይጠይቅም ብልፅግና ነውሠልፉን ያዘጋጀው 100%
@HabebaAwol
@HabebaAwol Сағат бұрын
❤❤❤❤❤ኡኡኡኡኡኡፍፍፍፍ❤መሳይ እናትህ የአንተአይነት ሽህብትወልድልን ኖሮ ብቻ ኑርልን በርታ
@lubabasaid2421
@lubabasaid2421 13 минут бұрын
ወላሂ ጀግና ነው
@yehagerlege7782
@yehagerlege7782 3 сағат бұрын
ሰልፍ እንዴት ተፈቀደ ???😅😅😅 መንግሥት ትራንስፖርት እንዴት አዘጋጀ ??😅 የተከለከለ የትግራይ ባንዲራ እንዴት ተፈቀደ ?😅😅😅
@hailemeskeldiriba
@hailemeskeldiriba 2 сағат бұрын
ማንም ከሌለበት ሌላ ሠልፍ እየተከለከለ ይሔ እንዴት ተፈቀደ?
@MelkamuAbate-s9v
@MelkamuAbate-s9v 3 сағат бұрын
መሳይ የኢትዮጲያ ሀገራችን የቁርጥቀን ልጅ
@Hodyamral
@Hodyamral 3 сағат бұрын
ሰልፉ የማን እንደሆ አይታወቅም መሳይ🙏ለምን እንደሆነ አያውቁም።አንተ ያልከው ልክ ነው።
@lubabasaid2421
@lubabasaid2421 11 минут бұрын
በትክክል ኦነግና ብልፅግና ወያኔ አንድ ናቸው
@alfaomega8110
@alfaomega8110 2 сағат бұрын
Agame hodam .
@yehagerlege7782
@yehagerlege7782 3 сағат бұрын
የትግራይ ብልፅግና ሰልፍ 😅😅😅
@Adi-p7b
@Adi-p7b 3 сағат бұрын
🔻የትግራይ ተወላጆች አይደሉም:: ተከፋይ የአብይ አህመድ ካድሬዎች ናቸው::የጉስቁልና ሰልፍ ነው
@EzBasketArt
@EzBasketArt 2 сағат бұрын
Tigary people doesn't need war
@nmrnbzethiopiaabyssinia7602
@nmrnbzethiopiaabyssinia7602 34 минут бұрын
Fano 💚💛❤️💪💪💪
@JonnyAregawi
@JonnyAregawi 3 сағат бұрын
ከኦሮምያ ክልል የመጡ የኦሮም ተወላጆች ናቸው ሰልፊ ላይ የዋሉ የሄ ለፍላፊ ሆደ ኣደር ባንዳ የሚነግርህ ያለው ጥሬ ውሸት ነው::
@wgirmat7129
@wgirmat7129 3 сағат бұрын
አንተ እነዚህን ሰወች አታምጣብን ሁሉም አንድ ናቸው አማራን በመግደልና በማፈናቀን አንድ ናቸው እውነተኛ ሰው ለመሆናቸው እኮ አጭር ጥያቄ ወልቃይት የት ነው ያለ ብትለው ትግራይ ነው ሚልህ ድራማ ነው እንጅ ነገ አንድ ናቸው
@Mulugata-y6g
@Mulugata-y6g 12 минут бұрын
የሰይጣን፡ልጅ፡ውሸት፡አብሯችሁ፡ተወለደ፡ከአባቶቻችሁ፡መጀመሪያ፡ሁን፡ኮኔረል፡ደመቀ፡በግድ፡አማራግን፡መሬቱ፡ስሙ፡ራሱ።ይናገራል፡ማይ፡ካድራ፡ማይ፡ጋባ፡አደርቃይ፡ክሳድ፡ግመል፡ማይ፡ፀብሪ፡እናተአረመኔ፡ሁሉ፡መሬት፡የኛ፡ነው፡በሽታ፡አጋንት፡ቸቸ፡ያለባችሁ፡ውሸትና፡ክህደት፡ጠባያችሁ፡ነው።
@Belay1974
@Belay1974 2 сағат бұрын
ሰልፍ እንድትወጡ የሚል ወረቀት በትግረኛ ተፅፎ ቀበሌዎች በየትግራይ ተወላጆች ቤት እየዞሩ መስጠታቸውን በአይኔ አይቻለሁ። እንደውም ከሰልፍ መቅረት ችግር ሊያስከትል እንደሚችል ማስጠንቀቂያ ጋር ነው ወረቀቱ የታደለው
@lubabasaid2421
@lubabasaid2421 14 минут бұрын
በትክክል
@emiMulu3610
@emiMulu3610 2 сағат бұрын
መሳይ Good question, but now days politicians are trying to convince or confuse us we are dumb
@esmaelmohammed8254
@esmaelmohammed8254 2 сағат бұрын
የሚጠየቀው ሌላ የሚቀባጥረው ሌላ ግራ የገባው
@ethioamericann
@ethioamericann 51 минут бұрын
ሰውየው አውቆ ያበደ አጭበርባሬ ነው ....... መልስ ፍለጋ ዙሬያውን ይሽከረከራል እኛ ውስጡን ምን እንደሆነ እያወቅነው:: Thank you ጋዜጠኛ መሳይ የቁርጥ ቀን ወንድማችን 👏🏽
@Samsonite-y2s
@Samsonite-y2s 3 сағат бұрын
My Tigrayan brothers and sisters please protect yourself from Abiy forces.
@Yif66
@Yif66 Сағат бұрын
እውነት ለመናገር አብይ አህመድ ከዚህ ሰልፍ ጥቅም አገኛለሁ ብሎ ባያስብ ይሄ ሰልፍ በፍፁም አይደረግም ነበር። አትዋሽ
@santayehusantalayehu
@santayehusantalayehu 3 сағат бұрын
ትልቅ ውሽት አለበለዚያ እኔየምኖርባት ኢትዮጵያ ሌላ አገርናት ማለት ነው ኪኪኪ
@bisratwoldesenbet4052
@bisratwoldesenbet4052 Сағат бұрын
ታላቁ አምላካችን እግዝብሔር ምንም ጊዜ ቢሆን ከተገፉት፣ ከተበደሉት፣ ግፍ ከተፈጸመባቸው ጋር ነው፡፡ ያግዛቸዋል፤ ሀይልም ይሆናቸዋል፡፡ በአሸናፊነት በድል ያጎናጽፋቸዋል፡፡ በሌላም በኩል ከሴይጣን ጋር የሚተባበርና የሚመራ አወዳደቁ አያምርም፤ ፈጻሜውም የከፋ ይሆናል፡፡ በዚህ ምንም ጥርጥር የለም፡፡ አገረ እግዚአብሔር የሆነችውን ኢትዮጵያን የቅዱሳን መላዕክታት፣ ነቢያት፣ ሐዋርያት፣ የጻድቃን ሰማዕታት ጥበቃ፣ በረከትና ረድዔት አይለያት። አሜን!!! አሜን!!! አሜን!!!
@alembiho6861
@alembiho6861 14 минут бұрын
🍎መሳያችን ምርጥ ውይይት በድጋሜ ጋብዘው #1🍎
@kassuhailegiorgis4546
@kassuhailegiorgis4546 22 минут бұрын
Bravo mikie !
@HabteE-f5q
@HabteE-f5q 36 минут бұрын
አይ.መሳይ.ይመችህ
@AbebaMengestu
@AbebaMengestu 3 сағат бұрын
መሳይ አትድከም ጌታቸውም ሆነ ደብረፅዮን ልዮነት ምንም የላቸውም አንድ የሚያስቡት ተንኮል ሴራ አጀንዳ እንዳላቸው ከጀርባ እወቅ!!!
@ermiasermias369
@ermiasermias369 2 сағат бұрын
በአጭሩ አብይ ለሌላው እየከለከለ ለእናንተ የፈቀደው ሊጠቀምባችሁ ነው
@AM-ib1eh
@AM-ib1eh 32 минут бұрын
መሳይ💪💪💪💪💪💪
@hashimkedir3922
@hashimkedir3922 42 минут бұрын
❤❤❤❤
@entyew3204
@entyew3204 46 минут бұрын
የፋኖ እያሸነፈ መምጣት አስደንግጧቸው አንድነት ለመፍጠር አማራጭ ሁሉ እየተጠቀሙ ነው
@emiMulu3610
@emiMulu3610 Сағат бұрын
ሚኪ ብልጽግና አያዋጣህም ምክንያቱም በጅማ ጉባኤ ላይ ትግራይ እና አማራን በትነናል ብለው ነግረውሀል። ከዚህ የበለጠ የኢትዮጵያ ሕዝብ ምን ይፈልጋል?
@amlakukefyalew6612
@amlakukefyalew6612 Сағат бұрын
የብልፅግና ድጋፍ የለበትም ማለት ምን ማለት ነው???ድጋፍ ባይኖረውማ ቤቱ እዬፈረሰ፣በኑሮ ውድነት እዬተሠቃዬ ያለው እና ድምፁ የታፈነው የአዲስ አበባ ህዝብ ተከልክሎ ለእናንተ አይፈቀድም።
@GebruUttura-ng7gv
@GebruUttura-ng7gv 24 минут бұрын
Miky u r still a hero !!!
@AyenewAregaofficial
@AyenewAregaofficial 2 минут бұрын
ሰውየው አልነቃም መሳይ ዝም ብለህ ነው የደከምከው ማሞ ሌላ መታውቂያው ሌላ የሚብላል ትርክት ነው ሰዉየው የሚያወራው ለማንኛውም አደይ ፈጣሪ ይጠብቅሽ
@The_Long_Walk_to_Freedom
@The_Long_Walk_to_Freedom Сағат бұрын
❌ሚኪ ነገሩን እንዴት ነው የተረዳው⁉️ ማንም ኢትዮጵያዊ ጦርነት አይፈልግም❗ ይሁንናና ባለፉት ስድስት አመት ብልጽግና የሚባል የወንበዴ ስብሰብ የሚለውን በተቃራኒ ሲያደርግ እንደነበር አያውቅም?
@Zaguidansty9819
@Zaguidansty9819 4 минут бұрын
እረ መሳይ እንደዚህ ቀዢቃዣ ሰው አታምጣልን። ከመለፍለፍ በቀር ሊያዳምጥ የማይችል ወፈፌ !!!
@frank9167
@frank9167 3 сағат бұрын
እንዲህ ከሆነ: በአዲስ አበባ የሚገኙ ሰላም ይምጣ የሚሉ አማሮች ለምን ይታፈናሉ???? ይሄ ሰው የብልፅግና አሽከር ነው:: የካድሬ ስብስብነው:: ቀልዱን ያቁም::
@yehualamekonnen6809
@yehualamekonnen6809 Сағат бұрын
ትግራዋይ እንደ ሚኪ አይነት ደናቁርት ፖለቲከኞችን ይዛ የት ይደርስ ይሆን ??? ጥያቄ እንኳን እንዴት አያዳምጥም
@manofthematch491
@manofthematch491 3 сағат бұрын
ይሔም ፖለቲከኛ ይባላል ! ጊዜህን አባከነብህ
@jabnaforfood3584
@jabnaforfood3584 2 сағат бұрын
መሳይ ወንድሜ ዋናዉን ብልፅግና አምጥተህ አቃጠለህ እምትጠይቀዉ ሌላ እሱ ለብልፅግና ያለዉን ፍቅር በመግለፅ ትንፋሹ አጠረ
@semagnezelelew1863
@semagnezelelew1863 2 сағат бұрын
ሌሎች ሰላማዊ ሰልፍ አይረቀድላችሁም ተብለው እየታሰሩ ለትግራይ ተወላጆች መፈቀዱ ሰልፉ የብልፅግና እጅ ያለበትለመሆኑ ዋንኛ ማረጋገጫ ነው ሆኖም የህዝቡ በራሱ ተነሳሺነት እንዳለ መካድ የለበትም ህዝቡ ባይፈቅድ ማንም ሊያስወጣው አይችልም
@lubabasaid2421
@lubabasaid2421 6 минут бұрын
የወያኔ ማታለያነነዉ
@frank9167
@frank9167 3 сағат бұрын
1 ሚሊየን ትግራዋይ ጨፍጭፎ ብልፅግና ለትግራይ ሕዝብ ሰላም ያመጣል ብሎ የሚጠብቅ ትግራዋይ የዋህ ነው::
@PeterHenry-u1j
@PeterHenry-u1j Сағат бұрын
Good interview!
@piealpha795
@piealpha795 Сағат бұрын
Mikey Tesfaye is a layer and opportunistic. Does he think we are stupid my mother was in the demonstration and trust me , she told me how she went there.
@wazircell6391
@wazircell6391 Сағат бұрын
ድንቅ ውይይት
@frank9167
@frank9167 2 сағат бұрын
አይ ምሳይ: ይሄ ካድሬ አዲስ አበባ ተቀምጦ ምን እንዲነግርህ ትፈልጋለህ???
@husseinahmed4461
@husseinahmed4461 42 минут бұрын
Milky ! Allah bless u
@Hodyamral
@Hodyamral 3 сағат бұрын
ኧረ አስወጣው መሳይ!
@ttlove-nk4dl
@ttlove-nk4dl 3 сағат бұрын
አንተ አሁን የትግራይ ፖለቲከኛ ነህ ነው ሚባለው ? 😅
@frank9167
@frank9167 3 сағат бұрын
ወደ ጦርነት የሚገፋው ብልፅግና መሆኑ አይገባውም እንዴ??????
@familia4674
@familia4674 Сағат бұрын
ከብልፅግና ገንዘብ ተከፍሎት ነው
@GebruUttura-ng7gv
@GebruUttura-ng7gv 8 минут бұрын
Miky Tesfaye, u r a hero of heros !!!
@semiemerha4420
@semiemerha4420 3 сағат бұрын
BANDA 😢😢😢
@piealpha795
@piealpha795 Сағат бұрын
ለምድነው የትግራይ ሰዎች እውነት የመይናገሩት ፣ በቃ ሁሌ ግግም ያለ ውሸት ነው፣ ይኸ ሰውየ ትንሽ ኣያፍርም ሜድያ ላይ ወጥቶ ሲዋሽ ፣ እንደነዚህ ኣይነቱ ሰው ፊት ከመውጣታቸው ኣስቀድሞ ኣብይ ሰብስቦ የጭንቅላት ልማት ቢያደርግባቸው መልካም ነበር ፣፣ ኣቢይን እንኳን ከበሻሻ ወጥታ ሃይለኛ ኣምቻች ወጥቶዋታል ፣ እነዚህ ገገሞች ሰላሳ ዓመት ኣዲስ ኣበባ ፣ ፒያሳ ብትዘፈዝፋቸው ኣይረጥቡም ጥሬዎች ናቸውና ፣ በሱ ቤት ለፒፒ ፕሮፕጋንዳ መስራቱ ነው
@DersolegneEndeshaw
@DersolegneEndeshaw 24 минут бұрын
ብልፅግና ለስልጣኑ ብሎ የኢትዮጲያን ሰራዊት በወያኔ አሳርዶ አሁንም ከኢትዮጲያ ሕዝብ ጋር እያዋጋ ዜጎችን እርስበርስ እያጨፋጨፈ መኖር ይፈልጋል
@DersolegneEndeshaw
@DersolegneEndeshaw 26 минут бұрын
ምላሱ እንደት ይፈጥናል መሳይን አላናግረው አለ
@ErmiasTakele-xj8gi
@ErmiasTakele-xj8gi 2 сағат бұрын
የምን ተፈናቃይ ነው የሚለው አማራዎችን አርደው የሄዱ ትግሬዎች ናቸው
@tsiyonawiAxumawi
@tsiyonawiAxumawi Сағат бұрын
አማራ አራጅ እንጂ ተተራጅ አይደለም
@tigistkassa5303
@tigistkassa5303 Сағат бұрын
የብልፅግና ሰልፍ እናያለን ሰላምህን ሲሰጥህ
@mensurnuru6612
@mensurnuru6612 34 минут бұрын
አርበኛ መሳይ መኮንን ጽናቱን ይስጥህ አላህ መልሶ መላልሶ ያበርታህ!
@familia4674
@familia4674 2 сағат бұрын
ተወው ሚኪ himself is ብልፅግና ማንንም አታታልልም ህዝቡ ከሚገባው በላይ ነቅቷል
@TekleHaile-n8w
@TekleHaile-n8w 30 минут бұрын
መፍትሄው ፣ በንስሃ ወደ እግዚኣብሄር መመለስና ፤ በህግና በውይይት ችግሩን በመፍታት ነው ። ውሸትና ማታለል የሰይጣን ባህርይ ነው ።
@bezabehtsigie9338
@bezabehtsigie9338 2 сағат бұрын
እነዚህ ስዎች እኮ ክደት ባህላቸው ነው ምን ቢያደርጉ ሊታመኑ ይችላሉ?
@neggaasamene1912
@neggaasamene1912 2 сағат бұрын
መሳይ ምርጥ ጋዜጠኛ
@abel8835
@abel8835 6 минут бұрын
መሳይ የብልፅግና አወናባጅ ትግሬ ከየት አመጣህብን❤
@asefateferi9958
@asefateferi9958 2 сағат бұрын
እኔ ያልገባኝ ነገር ቢኖር ፤ ሁሉም እየተነሳ የፕርቶሪያው ስምምነት የሚለው ነገር ምንድነው ? ለምን ስምምነቱ ለህዝብ ተገልፆ ህዝብ ሀሳብ አይሰጥበትም ። የተቀረው ኢትዮጵያዊ ነገሩን ተገንዝቦ ውሳኔ ሊሰጥ ይችላል ። ዝምብለው የፕርቶሪያ ስምምነት ቢባል ዋጋ የለውም ። ወያኔ የትግራይን ህዝብ ክልል ብሎ ሰርቶ እንዳይበላ 30 ሙሉ አፍኖ ይዞ የእርዳታ ዱቄት እያከፋፈለ አደህይቶ ለመግዛት የወጠነው መንገድ ነው ለዚህ ችግር የዳረገው ።
@nebyatgebretiensae9421
@nebyatgebretiensae9421 Сағат бұрын
የብልፅግና ባይሆን ለምን አማራና ኦሮሞ ሰልፍ አያደርጉም ማንንመዋሸት ነው ሁሉም በአብይ ነው
@zufanabraha2824
@zufanabraha2824 2 сағат бұрын
የብልፅግና ሰልፍ ነው 2000 የተከፈለው ጋደኛየ ነግሮኛል ትግሬዎቹ 10 ኣይሆኑም መሳይ !
@yal1907
@yal1907 3 сағат бұрын
አባቴ ሚኪ አዲስ የተኮለኮለ ካድሬ ሆኖ ብቅ ብላል
@AbebaDessie
@AbebaDessie Сағат бұрын
ይሄ ሚኪ የሚሉት ቀላባይ ናዚው አብይ ቡደንብ በሆዱ ይዞታል።
@slntayehucherney8210
@slntayehucherney8210 3 сағат бұрын
ሰላም ወገኖች
@AbebaMengestu
@AbebaMengestu 3 сағат бұрын
ምንስ ማረጋጋገጫ አለን እውነትስ አንድ ሚሊዮን ሕዝብ በትግራይ ጦርነትስ አልቆአል ወይ መጣራት ያለበት ትልቅ አጀንዳ መሆን አለበት!!!
@biniameshete9293
@biniameshete9293 43 минут бұрын
The father of all mess in my beloved Ethiopia is denkorow Shabia. D/Zion is converted to woyane from shabiya in early 70' and in the end he is back to where he came from so if the war broke out in Tigray it will be between PP and shabiya.😢
@yonasgebreselassie1809
@yonasgebreselassie1809 3 сағат бұрын
ኢትዮጵያዊ ነኝ ካልክ የሁሉም ስቃይ ሊሰማ ይገበሀል
@ethiopiafreedom1388
@ethiopiafreedom1388 53 минут бұрын
የአብይ ሰልፋ ነዉ አንተ ማን ስለህንክ ፈቀደልህ ሌላዉ ተሰብስቦ ማዉራት በማይችልበት ሀገር ነፃ ሰልፋ ለማን ነዉ የምትነግረዉ
@abeba2241
@abeba2241 Сағат бұрын
ሰልፉ የአብይ እቅድ ነዉ
@ethiozegba7532
@ethiozegba7532 Сағат бұрын
የብልግና ሰልፍ ነው ሚኪ በአሪፉ በልፅገሀል 😂
@NowIstheTime581
@NowIstheTime581 Сағат бұрын
የፕሪቶሪያ ስምምነት ሙሉለሙሉ ተግባራዊ ይደረግ ማለት ለሕወሀት፣ለብልጽግና፣እና ለዚህ ሰልፍ የሚሰጠው ትርጉም የተለያየ ይመስለኛል። ብልጽግና ሕወሀትን ፈርቷል። ብልጽግና ወጣቱ ከትግራይ በገፍ እንዲወጣ እያደረገ ነው። ሰልፉም ብዙ ወጣት እንዲፈልስ የሚያደርግ ነው። መፍቅዱ የሚሰጠው ትርጉም ይሄ ነው። ሰልፉ ሕወሀትን እና የሕወሀት አመራሮችን እሰሩልን ነው። ብልጽግናን የሚጠይቅ አይደለም። እውነቱ ይሄ ነው።
@Samsonite-y2s
@Samsonite-y2s 3 сағат бұрын
Meky is Abiy cadre
@EzBasketArt
@EzBasketArt 2 сағат бұрын
So what , tigary need.peace.not another war
@Samsonite-y2s
@Samsonite-y2s Сағат бұрын
@@EzBasketArt we will see…
@theuniverse5205
@theuniverse5205 3 сағат бұрын
Mesay is too funny
@abebechashenafi6896
@abebechashenafi6896 12 минут бұрын
How
@ፋኖፋኖ-ጰ5ቨ
@ፋኖፋኖ-ጰ5ቨ 3 сағат бұрын
በአድስ አበባ ከአብይ ትዛዝ ዉጭ ሌላ ሰልፍ የለም ሌባ
@fresenayhenok
@fresenayhenok 2 сағат бұрын
ውይ ሀገር ብዙ ልክስክሶችን አፈራች እውን ህዝብ ነውን??? ውሸት እኔ በበኩሌ የትግራይ ህዝብ ሰልፍ አልወጣም የወጣው የብልግና ካድሬዎች እንጂ አሳፋሪ ሰው ነው መሳይ የምጠይቀው ሆዳም
@alemmahari9970
@alemmahari9970 3 сағат бұрын
🙏🕊️🌹🙏🕊️🌹
@newayaberaa5813
@newayaberaa5813 22 минут бұрын
መስ በጣም አታስጨንቀዋ አንተን ማን ይነካሀል እሱ እዚሁ ነው ያለው ይገባለታል 👊👊👊 ከሡሉልታ በቅጥቅጥ ተጭነው የተመለሱ ብዙ ሴፍቱኔት ሰዎች አሉ ማን አዘጋጀው ሰልፉን ብልፄው ሠላም ለሀገራችን ሠላም በመላው ሀገራችን በዚህች ደቂቃ በየመጠለያ ላሉ ወገኖቻችን እግዚአብሔር አምላክ ይርዳን
@selamgizaw4670
@selamgizaw4670 52 минут бұрын
እግዚአብሔር ህዝቡን ከከዙሪት ይታደግ።
@tighistshimellis9134
@tighistshimellis9134 Сағат бұрын
የሚገርመው ነገር ከዚህ በፊት ጦርነት ይቁም ያሉ ሰወች መጨረሻቸው የት እንደነበር ይታወቃል
@haimanot4049
@haimanot4049 48 минут бұрын
የነ ገ/ፅኦን አላማ ወልቃይት ወደትግራይ ካልተመለሰ ተፈናቃዎች አይመለሱም ነው:: ፕሮቶሪያ ስምምነት ወልቃይት ወደትግራይ ትመለስ የሚል የለውም ጠቅላዩ ተናረዋል::
@AbidelaAbate
@AbidelaAbate 38 минут бұрын
ሠልፉ ለማን እደሁ እኳን ለነሡም አልገባቸው
@yehualamekonnen6809
@yehualamekonnen6809 Сағат бұрын
ከሚኪ ጎን ግን አብይ አህመድ የተቀመጠ አይመስላችሁም??? ሀሀሀሀሀ ከትግራይም እንደዚህ አይነት ሆዳም አለ እንዴ ???
@techawatch
@techawatch 4 минут бұрын
የወያኔ ፒለቲካ መጨረሻው ራሱን በላ የትግራይ ህዝብም፡ህውሀትን አምኖ 27 አመት የበላይ ሆኖ ኢትዮጵያን ሲያወድም ኖረ መጨረሻው እንዲህ ሆነ።የዘር ፖለቲካ መጨረሻው ይሄ ነው ኪሳራ።ብልጽግና የሚባል አውሬ ከህውሀት ብሶ መጥቷል።
@frank9167
@frank9167 2 сағат бұрын
ይሄ ሰውዬ የብልፅግና ካድሬ ነው::
@DersolegneEndeshaw
@DersolegneEndeshaw 23 минут бұрын
ምላሳም ትግሬ!!!!!!!
@wondimuabichu1489
@wondimuabichu1489 23 минут бұрын
ህዉሀት ቆም ብሎ ቢያሰብ መሣይ አታሳስተዉ ብልፅግና የለበትም
@sisaysolomon1293
@sisaysolomon1293 Сағат бұрын
የሃሰት ሰልፍ ነዉ ትግራይ የሆኑ አይደሉም ብሄር ብሄረሰቦች ናቸው
@meserettekeste7096
@meserettekeste7096 2 сағат бұрын
ይሄ ራሱ አብይ ነዉ
@mesaykidane3854
@mesaykidane3854 Сағат бұрын
መሳይ አንተ በጣም የምትደነቅ ጋዜጠ ነሀ! ሰውየው ግን የብልፅግና ቡችላ ሆኗል!
@AbebaDessie
@AbebaDessie Сағат бұрын
አንተ ውሽታም ሚኪ የሚሉህ ተላላኪ የብልግና ተላላኪ ስትሆኑ የትግርይ ልጆች ታሳዝናላችሁ ።ልብ ሞቱት ውንድሞቻችሁ እህቶቻችሁ ለትግራይ ህዝብ እንደው አያቅለሻልሻችሁም።
@AbebaDessie
@AbebaDessie Сағат бұрын
መሳይ ዛሬንየቀረብከው ሚኪሽየሚባል ተላላኪ አሽከር ሆድ አምለኩ አታቅርብብን። ለብልግና ወገቡን ገትሮ ተከራከረ አላስወራ አለህ እኮ ።ይሄ ተላላኪ ነው ።
@danielassefa7015
@danielassefa7015 16 минут бұрын
ድሮ መንግስት የውግዘት ወይንም የድጋፍ ሰልፍ ወቅት የሚወጡት የትግራይ ተወላጆች ነበሩ አሁን ደሞ ማን አጃቢ ሆኖ እየወጣ እንደሆነ እያየን ነው
@entyew3204
@entyew3204 40 минут бұрын
የአንተን ሰላም በኪስህ ይዘህ ዙር ሰባት ፊት
@TilKb-k1c
@TilKb-k1c Сағат бұрын
Yemititeyekew ሰወየው የብልፅግና አባል ነው. ትግራይን አይወክልም
//በስንቱ// BESINTU "ስጋ ባዳ ነው" S3 Ep 05
29:49
ebstv worldwide
Рет қаралды 111 М.
እነ አብይ አህመድ ምን እያሰቡ ነው?
8:46
EMS (Ethiopian Media Services)
Рет қаралды 6 М.
UFC 310 : Рахмонов VS Мачадо Гэрри
05:00
Setanta Sports UFC
Рет қаралды 1,2 МЛН
coco在求救? #小丑 #天使 #shorts
00:29
好人小丑
Рет қаралды 120 МЛН
小丑女COCO的审判。#天使 #小丑 #超人不会飞
00:53
超人不会飞
Рет қаралды 16 МЛН
ባለቤት አልባው መኖሪያ ቤት
5:48
Fana Television
Рет қаралды 254 М.
UFC 310 : Рахмонов VS Мачадо Гэрри
05:00
Setanta Sports UFC
Рет қаралды 1,2 МЛН