No video

Amharic Cooking " How to Make Beso Chibit" የበሶ ጭብጥ አሰራር

  Рет қаралды 44,346

Adane - Ethiopian Food

Adane - Ethiopian Food

Күн бұрын

Shop Here spreadshop-adm... Ethiopian Food
Join ME to get access to perks: አባል ሁኑ
/ @ethiopianfood
ሱቅ 👉 / @ethiopianfood

Пікірлер: 77
@nigistabate6553
@nigistabate6553 Жыл бұрын
እድሜና ጤና ይስጦት እናቴ❤
@emaneman738
@emaneman738 7 жыл бұрын
እውነት ማም በጣም ነው የምናመሰግነው የማላውቀውን የሀበሻ ምግብ አዘገጃጀት ሁሉ ከእርሰወ ተማርኩ እድሜና ጤና ይስጠውት
@abigailteshale
@abigailteshale 7 жыл бұрын
this is the most helpful KZbin, thank you so much. i just needed a reminder. perfect
@nanaadmasu5456
@nanaadmasu5456 7 жыл бұрын
እማ ስወድሽ እጀዎት ይባረክልን እሽ ትህትናዎ ብቻ በቂ ነው
@habtamuasfaw2062
@habtamuasfaw2062 9 ай бұрын
እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን እናታችን በጣም ቀላል አሰራር ነው። እንደው እግረ መንገዶን ምግቡ ወይም ግብአቶቹ ለጤና የሚሰጡት ጥቅም ቢነሳ መልካም ነዉ እግዚአብሔር ይስጥልን
@kokaerkihunegzabheryemeseg3544
@kokaerkihunegzabheryemeseg3544 7 жыл бұрын
እንደው እድሜሽን ይስጥሽ ማዘርየ እኛማ እድሜ ለአረብ ሀገር
@zabebab8493
@zabebab8493 7 жыл бұрын
ማሚ በጣም ነው ማመሰግነው እያየውሽ ሰርቼ በጣም ተመቸኝ አምላክ ይባርክሽ ባንቺ ብዙነገር ተማርኩ
@debreworkafeworki6778
@debreworkafeworki6778 7 жыл бұрын
እማማዬ ልክ እንዳንቺ ሰርቼ በላሁ በጣም ቆንጆ ነዉ ። ረጅም እድሜ ከጤና ጋር የኔ እናት
@qwertyuiopqwertyuiop4001
@qwertyuiopqwertyuiop4001 6 жыл бұрын
እድሜይሥጠወት
@emaneman738
@emaneman738 7 жыл бұрын
እውነት ማም በጣም ነው የምናመሰግነው የማላውቀውን የሀበሻ ምግብ አአገጃጀት ሁሉ ከእርሰወ ተማርኩ እድሜና ጤና ይስጠውት
@kokaerkihunegzabheryemeseg3544
@kokaerkihunegzabheryemeseg3544 7 жыл бұрын
eman eman በታምምምም ትክክል ነሽ እህቴ
@kokaerkihunegzabheryemeseg3544
@kokaerkihunegzabheryemeseg3544 7 жыл бұрын
ማሚየ እንካን አሳምርሽ ሰርተሽውና አነጋገርሽ ብቻ በታም በቂ ነው መልካም የጥምቀት ባአል ተመኘሁልሽ እሰከ ቤተሰቦችሽ
@rasssima4441
@rasssima4441 6 жыл бұрын
ጀግና እናት እግዚያብሔር ይባርኮወት ያሁን ጊዜ ሴትማ መንቃራ መንጋ ሁላ ቁጭ ብለሽ ተማሪ
@user-uy6xg4uk3j
@user-uy6xg4uk3j 7 жыл бұрын
ባሉጠፋጂ ባለሙያ አደረጉን ማማየ እድሜና ጤና ይሥሆት
@berisolbetemariam
@berisolbetemariam 7 жыл бұрын
አኢሸት ቢት ሙሀመድ 556 ባሉን በቅርቡ ያሳያሉ ጠብቂ lol
@fatumajemal5310
@fatumajemal5310 7 жыл бұрын
selamshi bezttttt yebl mather betam tiru sewu neshi bezu ljiwochin teqmshal edmena tena abezto yestshi
@user-cb7jp7cf6l
@user-cb7jp7cf6l 7 жыл бұрын
እናመስግናለን እናታችን እንወዶታለን እግዚአብሔር እድሜና ጤናይስጦት
@meletezeraye7989
@meletezeraye7989 7 жыл бұрын
tebarekilegne mami edema tana yesetelene egziabehare amelake
@paziwonzeleul9122
@paziwonzeleul9122 2 жыл бұрын
yes yes! adane for the rescue,thank you for the content.
@mdakram98
@mdakram98 3 ай бұрын
I need this receipe in English please help me to get this receipe please 🙏 😢
@user-mf6jr9ni3m
@user-mf6jr9ni3m 7 жыл бұрын
እናመሠግናለን እዲሜወን እረዘም ያዲርገወት እማ
@workutedy7246
@workutedy7246 6 жыл бұрын
Arfe neww mother. ..esky benke ejew Yemiteta Beso aserer yelkekben Long life with good health wish you
@user-ry1wy8dv9l
@user-ry1wy8dv9l 7 жыл бұрын
ማሚ ሰላም ነሽ እንኩአን ለብርሀነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሰሽ እናታችን ከነመላ ቤተሰብሽ ከአመት እመት ያድርሳችሁ አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር እጅሽን ይባርክልን በጣም ያምራል ውይይ እናቴ ስትሰራ አስታወሽኝ ሽታው አፍጫየ ላይ አለ ተባረኪ ማምየ ሰርቼ እበላለሁ ሐና
@mohammeduae8683
@mohammeduae8683 7 жыл бұрын
አመሰግናለሁ እድሜና ጤና ይስጦት ከነቤተሰቦት
@marymmm5640
@marymmm5640 7 жыл бұрын
በጣም እናመሠግናለን
@mahederkebedekebede1529
@mahederkebedekebede1529 5 жыл бұрын
ማሚዬ እኔ የደቡብ ልጅ ስለሆንኩ ቅቤ በዛ ያላለበት ምግብ አመድ አምድ ይለኛል በተልይ ሽሮና በሶ!!
@hiamanotzewedu9738
@hiamanotzewedu9738 7 жыл бұрын
Mother ejeshin yebarekew ..ke muyashi ..tehetenashin woy sewodewe Enate nurelnnnnnn 😍💚💛❤️️🙏🌹🌹🌹👈
@genetbekeleyemariyemlij3921
@genetbekeleyemariyemlij3921 7 жыл бұрын
እማ እድሜ ና ጤና ይስጥልን
@amanuelangosom8132
@amanuelangosom8132 7 жыл бұрын
tanks so much mam.....
@number1rko
@number1rko 4 жыл бұрын
Enamesegnalen mazerye
@sirakdagne3833
@sirakdagne3833 2 жыл бұрын
Thanks a lot 🙏
@shaikhaalameri1625
@shaikhaalameri1625 2 жыл бұрын
ይጠዊል እሙሪሽ ማማየ
@abjyohanes6201
@abjyohanes6201 7 жыл бұрын
Enameseginalen mom!!!!!
@user-rk1kd4gt7n
@user-rk1kd4gt7n 7 жыл бұрын
thank you mather
@adilsabo8680
@adilsabo8680 3 жыл бұрын
I lived in Canada where I will find BESSO?
@RRuth8852
@RRuth8852 6 жыл бұрын
Betam amesegenalehu mamayie bezu temhert agichalehu
@susannaperies1763
@susannaperies1763 4 жыл бұрын
Best ever 💐👍💝💝🤗🤗💐💐💐Hope one day, you can add little bit English to your vedio clip. Few words to help us a long way, I don't know mamma, but thank you and stay blessed but all I know you are the best I have seen so far.
@Ethiopianfood
@Ethiopianfood 4 жыл бұрын
Hi Susanna, thanks for the lovely comments it means a lot I’m her son and almost all the videos on this channel has English subtitles watch them with captions on.
@DejeRobi
@DejeRobi 4 жыл бұрын
Thank you mama
@nahommesfin9835
@nahommesfin9835 6 жыл бұрын
Geta yebarekote mothereye
@senaitkiflu6667
@senaitkiflu6667 7 жыл бұрын
Thank you mother
@AhmedMohammed-qt1ml
@AhmedMohammed-qt1ml 2 жыл бұрын
oo
@birtukandagnew8672
@birtukandagnew8672 2 жыл бұрын
እር የት ጠፉ የሙያ እናታችን
@user-gw4ot2rq1h
@user-gw4ot2rq1h 11 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤impua
@eyerusalemsisay6940
@eyerusalemsisay6940 7 жыл бұрын
uf yetebarkshe enati matherya tenana edema fetar abezto yestelgi wedddddddd
@queensong745
@queensong745 7 жыл бұрын
Tnxs mami love u
@hadiyakedir417
@hadiyakedir417 7 жыл бұрын
ዋው
@dibabelete4968
@dibabelete4968 7 жыл бұрын
enena beso keteyaye koye mazerye edmoten yarzemeleg amesegenalew
@belayajema2407
@belayajema2407 7 жыл бұрын
immammiyyee baxem wadeshalew ummmmmmaa biyyeeshalew
@amrieycomenteylemezaraabdu5502
@amrieycomenteylemezaraabdu5502 7 жыл бұрын
endate edemewedesh ♥♥♥
@user-zn1yt9bs9f
@user-zn1yt9bs9f 6 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ግን ቅቤ አያስፍልግም
@user-hg3oc4xq6r
@user-hg3oc4xq6r 7 жыл бұрын
ማሚውድድየኔቆጆ😍😘😍😍😍😍😍😍
@dibabelete4968
@dibabelete4968 7 жыл бұрын
yenatea meteke mami edemewoten yaserzemelgn kale yelgnem bezu
@orlyworku3270
@orlyworku3270 6 жыл бұрын
Duketu Mndnow?
@dusadusa6227
@dusadusa6227 4 жыл бұрын
የገብስ፣ትንሽየታመስ
@endaledikineh9208
@endaledikineh9208 7 жыл бұрын
ok
@pritypritiana
@pritypritiana 3 жыл бұрын
💕
@truthseeker1668
@truthseeker1668 3 жыл бұрын
በማር ሰርቼው ሲጣፍጥ
@africasbest6391
@africasbest6391 7 жыл бұрын
mamiye Yene konjo
@yanita7632
@yanita7632 6 жыл бұрын
Mamaye 😍
@birhaneshdegefa9563
@birhaneshdegefa9563 2 жыл бұрын
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️👌
@ras13ambessa
@ras13ambessa 6 жыл бұрын
🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@hannaamare1755
@hannaamare1755 4 жыл бұрын
👍👍👈❤️
@user-rp9fc9vu2w
@user-rp9fc9vu2w Жыл бұрын
❤😂🎉😢😮😅😊
@Lij.Tatu3
@Lij.Tatu3 3 жыл бұрын
ሱካር አይደረግምደ ማዘር
@fggt4756
@fggt4756 3 жыл бұрын
😄 ሱካር በጥብጠሺ ለመጠጣት ነው የሚጨመረው ለጪብጦ ጨው ነው የሚጨመረው
@Lij.Tatu3
@Lij.Tatu3 3 жыл бұрын
@@fggt4756 እሽ 😂
@kokaerkihunegzabheryemeseg3544
@kokaerkihunegzabheryemeseg3544 7 жыл бұрын
አረ ለበሶ ማር አያስፈልግም
@anteneh_omer
@anteneh_omer 2 жыл бұрын
ማን ነው አያስፈልግም ያለው? ለጤና ጥሩ ለአፋችንም ቆንጆ ጣዕም ያለው ምግብ ይሆናል።
@hayukonjo785
@hayukonjo785 7 жыл бұрын
mametaya sewedote eko 😍😍😍
@amnaieamahmed3487
@amnaieamahmed3487 7 жыл бұрын
ማማዬ ብዙ አስተምሮናል እውቀቱ ጫማምሮ ይስጥሽ Ilove you mami
@nanaadmasu5456
@nanaadmasu5456 7 жыл бұрын
አዳነስ ትችላለህ? ግን
@Ethiopianfood
@Ethiopianfood 7 жыл бұрын
እሞክራለሁ :)
@memory8300
@memory8300 7 жыл бұрын
Adane i just subscribe to your vlog. hopefully I am expecting to learn from your sweet mom how to make Ethiopian yogurt .
@zozoalsbaey2601
@zozoalsbaey2601 7 жыл бұрын
💋💋💋💋💋💋💌💌
@endaledikineh9208
@endaledikineh9208 7 жыл бұрын
ok
የበአል ሙሉ ዝግጅት በኔ ቤት
31:30
Enat - Ethiopian food
Рет қаралды 533 М.
የበሶ ጭብጦ አሠራር (Ethiopian Beso Food)
6:45
Zed Habesha Food ( ዜድ ሀበሻ ቻናል )
Рет қаралды 48 М.
هذه الحلوى قد تقتلني 😱🍬
00:22
Cool Tool SHORTS Arabic
Рет қаралды 54 МЛН
Magic? 😨
00:14
Andrey Grechka
Рет қаралды 20 МЛН
Yum 😋 cotton candy 🍭
00:18
Nadir Show
Рет қаралды 7 МЛН
娜美这是在浪费食物 #路飞#海贼王
00:20
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 4,8 МЛН
ምርጥ በሶ ፍርፍር እና ጭብጦ
10:04
FYORI TUBE
Рет қаралды 10 М.
የተልባ ድልህ እና መጠጥ አሰራር ዘዴ
15:12
Melly spice tv
Рет қаралды 53 М.
How To Make Spicy Ethiopian Chicken Stew: Doro Wat
10:31
Munchies
Рет қаралды 2,4 МЛН
የበሶ ዱቄት አዘገጃጀት (Beso Flour (Ethiopian food)
11:05
Zed Habesha Food ( ዜድ ሀበሻ ቻናል )
Рет қаралды 46 М.
How to make ethiopian ricotta (የአይብ አሰራር)
4:03
tebeb tube (ጥበብ)
Рет қаралды 17 М.
هذه الحلوى قد تقتلني 😱🍬
00:22
Cool Tool SHORTS Arabic
Рет қаралды 54 МЛН