No video

የበሶ ዱቄት አዘገጃጀት (Beso Flour (Ethiopian food)

  Рет қаралды 46,851

Zed Habesha Food ( ዜድ ሀበሻ ቻናል )

Zed Habesha Food ( ዜድ ሀበሻ ቻናል )

Күн бұрын

I Ingridients: Roasted barly, cinnamon and dried thyme leaves

Пікірлер: 94
@zedhabeshafood2518
@zedhabeshafood2518 4 жыл бұрын
ሰላምና ጤና ይብዛላችሁ። Subscribe, like share ማድረግ አይርሱ።አመሠግናለሁ።
@sabacuddus7319
@sabacuddus7319 4 жыл бұрын
Zed እግዚአብሔርን ይባርኽሽ you have the best Eritean/Ethiopian food recipes, I love Your attitude too my love. Would you please tell me how to make a Teff injera with Mashela(Sorghum) instead Barley. Thanks a lot my dear sister. God 🙏 you
@MegaAbya
@MegaAbya 4 жыл бұрын
Pot Barleነው የሚለው ፃፍልን
@zedhabeshafood2518
@zedhabeshafood2518 4 жыл бұрын
@@MegaAbya አዎ pot barly ነዉ የሚለው
@zedhabeshafood2518
@zedhabeshafood2518 4 жыл бұрын
@@sabacuddus7319 እሺ አመሠግናለሁ
@ferouzasaouira9341
@ferouzasaouira9341 Жыл бұрын
ያዘጋጀሽው። ገብስ ለንጀራም ይሆናልውይ ?
@weynikitchen
@weynikitchen 4 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ የበሶ አስራር ነው እጅሽ ይባረክ እህቴ
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 4 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ አርገሽ ነው የሰራሽው እጆችሽ ይባረኩ ዜድዬ
@le1785
@le1785 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን በጣም ባለሞያ ነሽ በርቺ በተረፈ "ቆንጆ ነው " ስትይ ፈገግ ታረጊኛለሽ አባባልሽ ❤❤❤🙏🙏🙏😘😘😘
@user-ub4nn2et4j
@user-ub4nn2et4j 4 жыл бұрын
Me too always love the phrase on zd voice.
@Skys00l0
@Skys00l0 6 ай бұрын
Vive Ménélik 1er from France
@user-zg4vv5gw7b
@user-zg4vv5gw7b 4 жыл бұрын
የኔ ማሪሪሪ በጣም ኖው የምያዲንቅሺ እጂሺ ይባረኪ
@nenashekorena665
@nenashekorena665 3 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏🙏 እኔ የምወደው የምግብ ዓይነት ነው ነገውኑ አሞክረዋለሁ👏👏👏👏👏👍👍👍
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j 4 жыл бұрын
Z ዋው ባለሙያ እጅሽ ይባረክ በጣም ቆንጆ ነው በእውነት ትደነቂአለሽ እቤት እንደሚሰራ የሚጣፍጥ የለም አመሰግናለሁ
@lubabafentaw7990
@lubabafentaw7990 2 жыл бұрын
በአረበኛ ገብስ ምንድነው ስሙ
@KiyaTube4
@KiyaTube4 4 жыл бұрын
Thank you. በጣም ቆንጆ ነዉ👌👏
@natebersh6507
@natebersh6507 5 ай бұрын
Thank you so much sister! my lil kid loves beso , I am going to try this.
@chefselamkitchen5026
@chefselamkitchen5026 4 жыл бұрын
ዜድዬ ቆንጆ ነው እናመሰግናለን።
@milkanatube4685
@milkanatube4685 4 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ነሽ
@asefashabebe2933
@asefashabebe2933 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክሽ የምታውቂውን ስለምታሳውቂን ተባረኪ 🙏
@akhederalhadi1907
@akhederalhadi1907 4 жыл бұрын
Good work👍
@gigid4599
@gigid4599 4 жыл бұрын
Ejsheybrke😍
@lulitayalew5833
@lulitayalew5833 11 ай бұрын
እህቴ በጣም ባለሟያ ነሽ እጅሽ ይባረክ። አንዳንድ ጊዜ ስራዎችሽን አያለሁ በጣም ትስማሚኛለሽ ተባረኪልኝ፣ አንቺ ላልኩት ይቅር በይኝ እኔ 67 አመት ሴት ስለሆንኩ ነው። በሶ በጣም ተጠቃሚነኝ እቤት ውስጥ አዘጋጅቼ አላውቅም። በርችልኝ።
@zedhabeshafood2518
@zedhabeshafood2518 11 ай бұрын
አመሠግናለሁ
@biruktiz9782
@biruktiz9782 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን በጣም ባለሙያ ነሽ እባክሽ የአጥሚት ዱቄት አዘጋጅልን
@lizandrew9648
@lizandrew9648 4 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ ዜድ የገንፎ እህል አሰራር አሳይን ፕሊስ
@zedhabeshafood2518
@zedhabeshafood2518 4 жыл бұрын
እሺ
@rodas9491
@rodas9491 7 ай бұрын
Will try this
@Roza-eid2pd1j
@Roza-eid2pd1j 3 жыл бұрын
በጠም አሪፍ ነው የአጥሚት እህል አሰራር አሰይን
@Diamondraw4Real
@Diamondraw4Real 3 жыл бұрын
Simple straightforward recipe thanks for the idea 👍
@AbCd-cz1de
@AbCd-cz1de 4 жыл бұрын
Thank you zed, arif aserar I like beso.
@wesenyebelay6809
@wesenyebelay6809 2 жыл бұрын
ልዩ ሞያ ነው ገላገልሽን ላኩልኝ ማለቱ ይከብዳል ገንዘብ ቢላክም የበፊቱ ይበቃቸዋል ።
@munaberhe1367
@munaberhe1367 Жыл бұрын
Egzabhir yebarkesh
@selamewnetu4975
@selamewnetu4975 5 ай бұрын
selam ehti lemndnew yaltefetege beso ayhonm yalshw tnsh geletsa btsechn tebarekilgn ena berchi
@zedhabeshafood2518
@zedhabeshafood2518 5 ай бұрын
ያልተፈተገ በደንብ ዱቄቱ መነፋት ይፈልጋል እንጂ ይሠራል አመሰግናለሁ
@user-js6hk9lt3j
@user-js6hk9lt3j 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን ግን በፁፍም ብታስመጭለን ጥሩ ነበር
@asternegash9493
@asternegash9493 4 жыл бұрын
Selam endet nesh ehit ye abish azegejajet yemitaki kehone bitasayn
@Gafa996Gaddisa
@Gafa996Gaddisa 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@asmera-rx4wv
@asmera-rx4wv 3 жыл бұрын
ጎበዝ እናመሰግናለን በርቺ ገብሱ ህንድ ሱቅ ይገኝል ያልሹዉ ሱሙን ብትጺፊልኝ ገብስ የሚመስል ሌላ ስላየሁ ነዉ
@PmAsh2693
@PmAsh2693 4 жыл бұрын
Wawww betam balmya nesh egesh ybark
@solkuku8272
@solkuku8272 3 жыл бұрын
Wow anbesa thank you
@gimjagebremichael6626
@gimjagebremichael6626 3 жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ
@bezuasefa1648
@bezuasefa1648 Жыл бұрын
ቆንጆ በርቺ
@le1785
@le1785 4 жыл бұрын
ቅመሙን አብረሽ ነው የፈጨሽው ወይንስ ለብቻው ፈጭተሽ ነው የቀላቀልሽው?
@zedhabeshafood2518
@zedhabeshafood2518 4 жыл бұрын
አብሬ ፈጨሁ ፣ፈጭቶ መቀላቀልም ይቻላል፣አመሠግናለሁ
@meseretwolde263
@meseretwolde263 2 жыл бұрын
Tebarkey
@Etbacks
@Etbacks 4 жыл бұрын
በጣም ሀሪፍ ስራ ነው በርቱልን ሁሉንም በታማኝነት እና በቅንነት ቪድዮውን አይቸ ላይክና ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ሆኛለሁ አናንተም ወደኛ ቻናል ጎራ በማለት ቤተሰብ እንሁን ጥሩ ምላሽ እንደሚኖራችሁ ባለ ሙሉ ተስፋ ነኝ አመሰግናለሁ
@zedhabeshafood2518
@zedhabeshafood2518 4 жыл бұрын
እሺ
@misraky1548
@misraky1548 4 жыл бұрын
ዜድዬ ገብሱን በጨርቅ ለዓርት ስዓት ካሰርኩት ብሁዋላ አንዲደርቅ ካሰጣሁት አንድ ቀን ሆነ። ለዘዝ ያለ ሆነ እንጂ ክው ብሎ አልደረቅም። በለዛዛው ነው የሚቆላው ወይስ ክው ብሎ መድርቅ አለበት?
@zedhabeshafood2518
@zedhabeshafood2518 4 жыл бұрын
Misrak Y ይድረቅልሽ ምስራቅዬ ሲቆላ ቶሎ እንዲበስል እንደ ቆሎ አርገሽ ቁይው በደንብ ፍጪው በቃ ጊዜ አጥቼ comments አሁን ሳነብ ነዉ ያየሁሽ ከምኔው ሰራሽው ጎበዝ፣ አመሠግናለሁ መጨረሻውን ትነግሪኛለሽ እሺ፣ ውሀ ያነሳል ብታዪ አንድ ማንኪያ ስበጠብጥ አንድ ብርጭቆ ሞላ። አመሠግናለሁ
@misraky1548
@misraky1548 4 жыл бұрын
@@zedhabeshafood2518 ዜድዬ ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ። ባለሞያ አረግሽኝ። በሶ እንዴት ይሆን የሚሥራው እያልኩ ሳስብ ነው አሠራሩን የለቀቅሽው ለዚህ ነው ቶሎ የሠራሁት። ለመድረቅ ሁለት ቀን ተኩል ወሰደበት አየራቸን ትንሽ እርጥብ ነበር ሰሞኑን። ስቆላው ሳለ መፈንዳት ሲጀምሩ ደነገጥኩ የተሳሳተ እህል የግዛሁም መሠለኝ ከዛ አገር ቤት ደወልኩ እንደዛ ነው የሚሆነው ተባልኩ 😁 ። በጣም ጥሩ ሆኖ ነው የወጣው። ወኃ በደንብ ያነሳል። ክረሪማ ለአመሉ በተን አደረግኩበት ጦስኝም አለው። አንቺ እንደምትይው ቆንጆ ነው። በጣም አመሰግናለሁ።
@zedhabeshafood2518
@zedhabeshafood2518 4 жыл бұрын
@@misraky1548 እኔ ደሞ ስቆላው አልፈነዳም ብሎኝ አስቸግሮኝ ያንቺ ገብስ ጥሩ ነዉ ማለት ነው ባለሙያ ነሽ አመሰግናለሁ
@astekastek1000
@astekastek1000 4 жыл бұрын
ይሄ አሰራር ያገርቤት ነ ዉ ዉይስ ዉጪ ስለሆንሽ ነዉ ማለቴ ገብሱ እንደ አገራችን ካልሆነ ብዬ ነ ዉ ገብሱ
@ET-oq2sd
@ET-oq2sd 4 жыл бұрын
ዜዴዬ QFC የሚሸጥ ገብስ አለ እሱን ብንገዛ ይሆናል?
@zedhabeshafood2518
@zedhabeshafood2518 4 жыл бұрын
Leni Teka የተፈተገ ከሆነ ይሆናል
@ET-oq2sd
@ET-oq2sd 4 жыл бұрын
Thank you Zed!
@melkamminwuyelet2232
@melkamminwuyelet2232 4 жыл бұрын
Zed እባክሽ ባለፈውም ጠይቄሽ ነበረ ዛሬም ድጋሚ ልጠይሽ ኦርጋኖ በአማርኛ ምን ማለት ነው? ሌላው ደሞ እርጥብ ፕርስሊ ገዝተን ማድረቅ ይቻላል ወይ? መልስሽን እጠብቃለሁ: አመሰግናለሁ
@zedhabeshafood2518
@zedhabeshafood2518 4 жыл бұрын
Melkam Minwuyelet ኦርጋኖ፣የኒም ቅጠል (neam leaves) ይባላል ህንዶች ሱቅ አለ ፐርስሊ አድርቆ ማስቀመጥ ይቻላል ቅጠሉን ሽምጥጥ አርገሽ በፀሀይ በሁለት ቀን ይደርቃል የደረቀም store አለኮ አመሰግናለሁ
@melkamminwuyelet2232
@melkamminwuyelet2232 4 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ
@hannaalemayehu4807
@hannaalemayehu4807 3 жыл бұрын
Tosege , new yemibalew beamarega
@ethioetalem8604
@ethioetalem8604 3 жыл бұрын
ኦርጋኖ ማለት ጦስኝ ነዉ
@Abbay_special_recipe
@Abbay_special_recipe 4 жыл бұрын
What kind of grinder did you use???
@zedhabeshafood2518
@zedhabeshafood2518 4 жыл бұрын
የፈጨሁበት black decker የሚል ነዉ አመሰግናለሁ
@selamtekeste8785
@selamtekeste8785 3 жыл бұрын
Betam kongio
@tensuhabtu4715
@tensuhabtu4715 3 жыл бұрын
Good job adksh nge but bdebe kateko bose bose ayshetm lmetet edetnweu melatonin yalbge??
@sosiesosie9162
@sosiesosie9162 4 жыл бұрын
ዱቄቱን ባምሰው ለውጥ ይኖረው ይሆን። ድፍኑን ስለማላገኝ
@zedhabeshafood2518
@zedhabeshafood2518 4 жыл бұрын
ለውጥ አይኖረውም ግን ለገንፎ ይሆናል
@Ab-tw1eh
@Ab-tw1eh 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን ቆሎ መቁላት እንችላለን?
@SaraHabsh-lx8tz
@SaraHabsh-lx8tz 7 ай бұрын
ሱእዲ አረብ አለ
@genetkhe7041
@genetkhe7041 4 ай бұрын
Z ጥህሎ ዱቆት እንዴት እንደሚዘጋጅ please እሳይን
@simeretmirkano4719
@simeretmirkano4719 4 жыл бұрын
ቆንጆ ነው ገብሱ ለቆሎም ይሆናል ወይ ?
@zedhabeshafood2518
@zedhabeshafood2518 4 жыл бұрын
ይሆናል
@tigeradahaile3660
@tigeradahaile3660 4 жыл бұрын
የትአገር ነውያለሸው እድናገኘው
@zedhabeshafood2518
@zedhabeshafood2518 3 жыл бұрын
Canada
@asternegash9493
@asternegash9493 4 жыл бұрын
salam z ye kibe lanetir biye koseret atahugn ana be English mindinew yemibalew
@zedhabeshafood2518
@zedhabeshafood2518 4 жыл бұрын
Aster Negash Verbenaceae ይባላል ግን ለመግዛት koseret ብለሽ አበሻ ሱቅ ሞልቷል ግዢ አመሰግናለሁ
@asternegash9493
@asternegash9493 4 жыл бұрын
@@zedhabeshafood2518 ejig betam amesegnalehu zedye beseteshign sim efelgewalehu
@PattyBio100
@PattyBio100 Жыл бұрын
Hi can you translate into English? The captions do not translate this. 🙏
@aishatube2939
@aishatube2939 4 жыл бұрын
እንዛመድ በቅንነት እህት
@zedhabeshafood2518
@zedhabeshafood2518 4 жыл бұрын
እሺ
@jsim1422
@jsim1422 3 жыл бұрын
ጦስኝ በአረብኛ ምን ይባላል የሚያቅ ካለ
@iyesusiyene.fiqiriiyesusi6266
@iyesusiyene.fiqiriiyesusi6266 3 жыл бұрын
Inati.yeti.yigenali.gabizi
@robinbauer1975
@robinbauer1975 2 жыл бұрын
Salam 🙏
@milkanatube4685
@milkanatube4685 4 жыл бұрын
ገብሱን ከየት አገኘዋለሁ?
@zedhabeshafood2518
@zedhabeshafood2518 3 жыл бұрын
Superstore አለ እኮ
@milkanatube4685
@milkanatube4685 3 жыл бұрын
@@zedhabeshafood2518 አመሰግናለሁ እህቴ
@azmeranigus5015
@azmeranigus5015 Жыл бұрын
🙏😍😘
@letinaalemseged392
@letinaalemseged392 3 жыл бұрын
100%100
@merontesfaye152
@merontesfaye152 4 жыл бұрын
ስላም ለዚህ ብቴ ቪዲዮ ብምይት አንድማመር
@zedhabeshafood2518
@zedhabeshafood2518 4 жыл бұрын
እሺ
@mhretabgoitom9554
@mhretabgoitom9554 Жыл бұрын
አንቺ ብዳታም አሮጊት
የበሶ ጭብጦ አሠራር (Ethiopian Beso Food)
6:45
Zed Habesha Food ( ዜድ ሀበሻ ቻናል )
Рет қаралды 48 М.
Ethiopian Drink - How to Make Beso Bitbit - የበሶ ብጥብጥ አሰራር
11:49
ልዩ ቀላል የምጥን ሽሮ አዘገጃጀት ✅
33:37
Enat - Ethiopian food
Рет қаралды 593 М.
የአብሽ ዱቄት አዘገጃጀት/Ethiopian Food
8:02
ሉሊ ለማ Luli Lemma
Рет қаралды 14 М.