ሰራችልኝ ሙሉ ፊልም Serachilegn Ethiopian new film 2018

  Рет қаралды 1,508,283

AmharicTV

AmharicTV

Күн бұрын

Пікірлер: 755
@Lifep81
@Lifep81 6 жыл бұрын
ሰላም ለናተ ውዶች እኔ ክርስቲያን ነኝ ግን እንኳን አደረሳችሁ ለሙስሊሞች ወገኖቸ ኢድ ሙባረክ ካመት አመት ያድርሳችሁ ስደተኞችም በሰላም በጤና ከቤተሰቦቻችሁጋር ለማክበር ያብቃችሁ
@ኢማንእናቷንናፋቂየደሴዋቀ
@ኢማንእናቷንናፋቂየደሴዋቀ 6 жыл бұрын
ፈራጅ አለና ከሰማይ አትፍረዱ እኳን አብሮ አደረሰን የኔ ልዩ
@ስደትእስከመቸ
@ስደትእስከመቸ 6 жыл бұрын
አሜን ያረብ
@iloavmamailoavmama7956
@iloavmamailoavmama7956 6 жыл бұрын
ፈራጅ አለና ከሰማይ አትፍረዱ እንኮን አብሮ አደረሰን አሚን አንችንም ከነ መላው ቤተሰብሽ ሰላምሽን ያብዛው መልካሙን ሁሉ እመኝልሻለሁ
@ሶፊብሩ
@ሶፊብሩ 6 жыл бұрын
ፈራጅ አለና ከሰማይ አትፍረዱ amen amen
@hawulatmahamad2461
@hawulatmahamad2461 6 жыл бұрын
ፈራጅ አለና ከሰማይ አትፍረዱ የኔ አስታዋይ እኳን አብሮ አደረሰን እናመስግናለን አሜንን
@Wubit234
@Wubit234 6 жыл бұрын
ዋዉ #አዲስ ፊልም ነው ደስ ሲል እኔ #ኦረቶዶክስ ነኝ ነገር ግን ለሙሲልም #ጓደኞቼ እና መላዉ የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ #እንኳን አደረሳቹ 🏰🏰☪☪⛤🇪🇹
@hayatstotaw5053
@hayatstotaw5053 6 жыл бұрын
ማሚ ሁሌም እወድሻለሁ Enamesgenalen
@hayukwt4218
@hayukwt4218 5 жыл бұрын
Good
@kiyaendris
@kiyaendris 11 ай бұрын
እናመሠግናለን❤❤🎉የኔቆንጆ❤
@Sony-t3i
@Sony-t3i 3 ай бұрын
እሽእናመሠግናለንቆንጆ
@wicell3905
@wicell3905 3 жыл бұрын
ፍቅር ሁሌም አሽናፊ ነው ❤️❤️❤️❤️ለሁላችንም እውነትኛ ፍቅር ይስጥን 😭
@jerusalem2544
@jerusalem2544 6 жыл бұрын
ለመላው የእስልምና እማኞች በሙሉ እንኳን አደረሳችሁ ኢድ ሙባረክ
@ለይላነኝየማሜአፍቃሪዋ
@ለይላነኝየማሜአፍቃሪዋ 6 жыл бұрын
Jerusalem የማርያም ወዳጅ እንኳን አብሮ አደረሠን እናመሠግናለን ♥♥♥
@አህላምሙሀመድ
@አህላምሙሀመድ 4 жыл бұрын
Enkan aderesen ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️💖🌹
@salamtsfay6650
@salamtsfay6650 6 жыл бұрын
ዋው በጣም ደስ ይላል አምላክ እውነተኛ አፍቃሪ ይስጥሽ በሉኝ በላይካቹ
@hayarak8021
@hayarak8021 6 жыл бұрын
Salam Tsfay .ጥሩ.አፍቃሪ. ባል.ይስጥሽ.ማር.
@salamtsfay6650
@salamtsfay6650 6 жыл бұрын
Haya Rak አሜን
@marshamarsha6958
@marshamarsha6958 6 жыл бұрын
+Haya Rak Amen amen Awo
@man5490
@man5490 6 жыл бұрын
Yemechesh Amlak lewulachenm melkam afemary melkam tedare yesten. Ayzone
@ኤፍታበለኝጌታአቤቱምህረት
@ኤፍታበለኝጌታአቤቱምህረት 6 жыл бұрын
አሜን
@zabibhesheu6569
@zabibhesheu6569 2 жыл бұрын
ፍቅር አሽናፊነው ሁሌም እውነተኛ ፍቅርን አብዛልን😘
@ቃልየማርያምልጅቃልየማርያ
@ቃልየማርያምልጅቃልየማርያ 6 жыл бұрын
እህትና ወንድም ናቹ ስትላቸዉ በጣም ተናድጄ ላቆመዉ ነበር ግን መጨረሻዉ በጣምምም ደስ ይላል ፍቅር ይፈተናል እንጂ ያሸንፍል ፈጣሪ የምንወደዉን ና የሚወደንን አፍቃሪ ይስጠን አሜን
@Gነኝተስፋኛዋእናቴንናፋቂ
@Gነኝተስፋኛዋእናቴንናፋቂ 5 жыл бұрын
አሜን
@maryamalmhari5860
@maryamalmhari5860 6 жыл бұрын
ውድ የኢስላም ልጆች እንኮን ለኢድል ፈጥር አደረሳችህ ♥♥
@alfiahassan8531
@alfiahassan8531 6 жыл бұрын
Enkewan abro adarsen mare
@halimakali852
@halimakali852 6 жыл бұрын
Maryam Almhari enkun abro aderesen sistuyee
@iloavmamailoavmama7956
@iloavmamailoavmama7956 6 жыл бұрын
Maryam Almhari እንኮን አብሮ አደረሰን
@hawulatmahamad2461
@hawulatmahamad2461 6 жыл бұрын
Maryam Almhari እኳን አብሮ አደረሰን
@መኪያየሙአዝሀቢቢአድናቂም
@መኪያየሙአዝሀቢቢአድናቂም 6 жыл бұрын
Maryam Almhari እንኳን አብር አደረሰን ማማየ
@ሀሲነትሙሀመድ
@ሀሲነትሙሀመድ 6 жыл бұрын
ክርስቲያንጓደኛወቸ እናመሠግናለን እንኮን አደርሳቹህ ሙሰሊሞች ሁሉ ኢድ ሙባርክ
@Tewab
@Tewab 6 жыл бұрын
ጥሩ ቀን አሪፍ ነው አስተማሪ እና ለመላው ለሞስሊም እምነት ተከታዮች እንካን አደረሳችሁ ኢድ ሙባረክ♥♥♥
@merajamanuel391
@merajamanuel391 3 жыл бұрын
Meraj
@merajamanuel391
@merajamanuel391 3 жыл бұрын
💙💙💙
@እረባሿነኝ
@እረባሿነኝ 2 жыл бұрын
እንኳንአብሮአደረሰን የኔውድ
@WasKan-pl3be
@WasKan-pl3be 7 күн бұрын
ይሄን ፊልም በፊትም አውቀዋለሁ ግን በጣም ያማረኝም ያስለቀሰኝም የጓደኛን ምንነት ያሳወቀኝ ፊልም ቢሆን ይሄ ፊልም ነው😢😢😢😢😢😢😢
@ganettareke644
@ganettareke644 6 жыл бұрын
እንኳን አደረሳችሁ ለመላው እስልምና እምነት ተከታይ በሙሉ ኢድ ሙባረክ
@ፍቕሪዩመንገደይ-ፀ9ቨ
@ፍቕሪዩመንገደይ-ፀ9ቨ 6 жыл бұрын
ውድ የኡመተል መሓመድ ልጆች ኢድ ሙባርክ እንካን ኣደርሳችሁ
@aminmusa1238
@aminmusa1238 6 жыл бұрын
hy konjo
@tneshu1056
@tneshu1056 5 жыл бұрын
እኳን አብሮ አደረሰን
@aminatteasfew4193
@aminatteasfew4193 4 жыл бұрын
አስመሳነሕአስመሳሰዉአሉዲም
@mama-ig1cb
@mama-ig1cb 6 жыл бұрын
ውድ የእስላም ልጆች እንኳን 1439 ኛው የኢደል ፈጥር በአል በሰላም አደረሳችሁ ኢድ ሙባረክ
@martalove5387
@martalove5387 6 жыл бұрын
አቦ ምርጥ ነው እፍፍፍፍፍፍ አዚቲን የተመቸው ላይክ ይግጨኝ
@mamaf1225
@mamaf1225 5 жыл бұрын
ውይ መሞት አልነበረባትም ስታሳዝን 😭😭😭😭😭😭😭😭መጨረሻው ደስሲል 😜😜😜😜😜በተለይ ባልሞተች 👌👌👌👌👌👌
@abedlbrbrgan
@abedlbrbrgan 7 ай бұрын
ምሪጥ አስተማሪ ፊልም ነዉ ብዙ ነገረ ነዉ የተማሪኩት🙏🙏😊
@እመቤቴየስደትስንቄ
@እመቤቴየስደትስንቄ 4 жыл бұрын
ኡፍፍፍ መጨረሻው ብዙም ባይሆን ያምራል ብቻ ደስ ይላል😍
@heluweleyewa813
@heluweleyewa813 4 жыл бұрын
ደስ ብሎኝ የጨረስኩት ፊልም❤❤❤❤❤❤❤
@badarshahtalecom6764
@badarshahtalecom6764 Жыл бұрын
ሚዉረ
@ewketbeyenbeyen2016
@ewketbeyenbeyen2016 6 жыл бұрын
ውይ ውይ ቴዲ እውነት ማስመሰሉን ተክነህበታል ሰውረኝ ስችልበት አድናቂ ነኝ አሜንዬ ስላየውህ ደስ ብሎኛል
@መሲየድንግልማርያምልጅአማ
@መሲየድንግልማርያምልጅአማ 6 жыл бұрын
ሙስሊም እህት ወንድሞች ኢድ ሙባረክ
@ለይላነኝየማሜአፍቃሪዋ
@ለይላነኝየማሜአፍቃሪዋ 6 жыл бұрын
መሲ የድንግል ማርያም ልጅ አማላጀ ድንግል አማላጀ አላህ ይባሪክሽ እህት እናመሠግናለን
@ሀረግየድንግልማርያምልጅነ
@ሀረግየድንግልማርያምልጅነ 6 жыл бұрын
ደስ ይላል እዩት በተረፈ ለመላው የእስልምና ተከታዬች እንኳን አደረሳችሁ
@rahimaseid9041
@rahimaseid9041 6 жыл бұрын
እንኮን አብሮ አደረሰን የኔ ማርርርር
@የሮዛሸጋእናት
@የሮዛሸጋእናት 3 жыл бұрын
ቴዲ ያችን በጣም ምረጥ ሰዉ ነው ትልቅ ዉንዴሜ ይመስላል ❤❤❤❤❤
@NnNn-rh7eh
@NnNn-rh7eh 6 жыл бұрын
Weyi Fiker bezu Meswati Kegelsh yena Kojooo Sewdesh Aryfi Film New Bertiu 👍👍👍👍
@mesetawetyagatilejijesusis9666
@mesetawetyagatilejijesusis9666 3 жыл бұрын
ዋው መጨረሻው ያምራል
@makdayoutube8387
@makdayoutube8387 6 жыл бұрын
በጣም ገራሚ እና አጎጊ ደስ እሚል ፊልም ነው ....እናመሰግናለን
@jojoalmutiri7093
@jojoalmutiri7093 6 жыл бұрын
Makda You Tube and
@rmbfdn1794
@rmbfdn1794 8 ай бұрын
ወይኔ የኸ ፊልም ስፈልገው የነበረው ደሥሢል ግን በጣም ቆይቷል
@ለይላነኝየማሜአፍቃሪዋ
@ለይላነኝየማሜአፍቃሪዋ 6 жыл бұрын
ነገ አየዋለሁ ዛሬ ደግሞኛል እናመሠግናለን ሶደሬዎች አይቼው ለፊልሙ አስተያየት ነገ እሰጣለሁ ኢድ ሙባረክ ወንድም እህቶቼ
@proudoftobeethiopiahabesha3896
@proudoftobeethiopiahabesha3896 6 жыл бұрын
ዉድ የሀገሬ ልጆች ሀገር ዉስጥም በስደት ላይ ያላችሁ በሙሉ ኢድ ሙባረክ መልካም በአል ❤️
@ዙዙነኝበፍቅርስውገዳይ
@ዙዙነኝበፍቅርስውገዳይ 4 жыл бұрын
እፍፍፍ በፍቅር ማሀል የሚገባ ስው ኤጭጭጭ👊👊👊👈
@Lol-qz4wp
@Lol-qz4wp 3 жыл бұрын
Teddy is one of the best actor in the industry his acting talent is unbelievable 👍
@mahiyemikitanash6471
@mahiyemikitanash6471 5 жыл бұрын
ቴዲየ እና ማርቲየ ፈለቀ እና ቡሩኬ እና ገንየ በጣም ጡሩ ስርታቹታል ዋዉ ደስ ሲል
@aa-kp7ls
@aa-kp7ls 4 жыл бұрын
ኡፍፍፍ ዴሥሢል በጣምአሪፍነዉ💕💕💋💋💞💞
@memebakla378
@memebakla378 4 жыл бұрын
ከእንደዚ አይነ። ተንኮለኝ። ሰው ፈጣሪ ይጠብቀን
@መኪያየሙአዝሀቢቢአድናቂም
@መኪያየሙአዝሀቢቢአድናቂም 6 жыл бұрын
ኧረ ፍቅር ለዘለአለም ይኑር ከስት መከራ ቡሇላ ደስታ ኡፍፍፍ
@eluelu8373
@eluelu8373 6 жыл бұрын
ለመላው እስልምና ተከታቶች እንካን አደረሳችሁ ኢድ ሙባረክ
@metihambissa3923
@metihambissa3923 2 жыл бұрын
ጥፊ ዉስጤነዉ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣❤❤❤❤❤❤❤
@ፎዚነኝበሃይማኖቴናበሀገሬ
@ፎዚነኝበሃይማኖቴናበሀገሬ 6 жыл бұрын
ፐ አድናቂው ነኝ ዳሬክተሩን ፊልም ብሎ ዝም ያላያችሁ እዩት በጣም ደስ ይላል
@fevengizaw2841
@fevengizaw2841 6 жыл бұрын
ወይኔ ወደድኩትትት ፊልሙን 👌👌👌👌🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@zamzamzamzam1922
@zamzamzamzam1922 3 жыл бұрын
የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን አደረሳችሁ
@ኤንገራገሯ
@ኤንገራገሯ 3 жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን😻
@nardeyo7181
@nardeyo7181 6 жыл бұрын
ምርጥ ፊልም ♥
@jasminea4147
@jasminea4147 6 жыл бұрын
Benatachu slefilmu enji mndnew eid mubarek mnamn aynefam resachut eko film mehonun
@magifikr1324
@magifikr1324 6 жыл бұрын
ዋዉ ደስ ሲል ግን እዉነተኛ ፍቅር መሰናክሎቹ ብዛታቸዉ እፍፍ መጨረሻዉ ያስደስታል ግናች ልጅ በሽጉጥ መመታቱዋ አሳዘነችኝ
@KalkidanTsegaye-r1g
@KalkidanTsegaye-r1g Жыл бұрын
ፈጣሪ አምላክ እውነተኛ ፍቅርን አዝንብልን ዋው
@saramikael893
@saramikael893 6 жыл бұрын
ሁይይ ባጣም ልዝዝዝ ያለፊልም ነው አንዳንድ ጎበዞች አርስቲስቶችን ያፈዘዘ ፊልም ነው የህድ ፊልም
@ኣዲስደተኛዋ11
@ኣዲስደተኛዋ11 5 жыл бұрын
አረ ዋውው ነው ኣሪፍ ፊልም ማርትየ ይመችሽ
@saraymam1336
@saraymam1336 6 жыл бұрын
ውድ የኢስላም ልጆች እንኮን አድርሳችሁ ኢድ ሙባርክ♥♥♥♥
@lemmadaniel1380
@lemmadaniel1380 9 ай бұрын
እንኳን በሰላም አደረሰን ለሙስልሞች ባአል
@medi301
@medi301 5 жыл бұрын
ውይ ፍቅር 😭😭😭😭😭
@DhgVvxf
@DhgVvxf Ай бұрын
ፍቅር ያሸንፋል❤😢😢
@ዘሀራእሸቱየወሎፍልቅልቅዜ
@ዘሀራእሸቱየወሎፍልቅልቅዜ 6 жыл бұрын
ዋውውው ምርጥ አስተማሪ ፊልምነው አዜብ ድሬአሽን ላይክአድርጌልሻለሁ በተርፈበርቱልን
@atkelassen3699
@atkelassen3699 5 жыл бұрын
Hi mate I
@SarahSarah-xy8ui
@SarahSarah-xy8ui 6 жыл бұрын
ኢድ ሙባረክ ለሙስሊም እምነት ተከታዪች በሙሉ
@wollotubefafi7783
@wollotubefafi7783 6 жыл бұрын
እህህህህህ ልብ የሚነካ የእውነተኛ ፍቅር ፊልም ነው የሚመስለው ተመቼኝ።
@MebaMesfine
@MebaMesfine Жыл бұрын
🎉😮😮🎉🎉
@ፊዳከያረሱለሏፊዳከያረሱለ
@ፊዳከያረሱለሏፊዳከያረሱለ 5 жыл бұрын
ስወድህ ቀዩ ልጂ ክፉ ሁኖ መስራት አያምርብህም
@FjFh-o6v
@FjFh-o6v 10 ай бұрын
ዋው መጨረሻው❤❤❤❤
@ዓወትነቲውፅዕህዝበይ
@ዓወትነቲውፅዕህዝበይ 6 жыл бұрын
ለመላው የእስለና ተከታይ እንካዋን ለኢድ በሰላም ኣደረሳቹ!!! የዛሬ ኣመት በመላው ኢት/ያ ሰላም ነግሶ መቀኛው ቡድን ፈርሶ ሰላማችን ተመልሶ በስደት ያለውን ከቤተሰቦቹ ተገናኝቶ በሰላም እንድንኖር ፈጣሪ ይርዳን ኣሜን!!!!
@HhHh-ob7ym
@HhHh-ob7ym 5 жыл бұрын
እንደት ደስ ይላል ከመጀመሪያ ቢያናድድም መጨረሻዉ ያምራል ዋዉ
@mignottsegayeabetuwannafak4559
@mignottsegayeabetuwannafak4559 5 жыл бұрын
Wooowww betam tilke timert alawuu mechareshawu betam yamaral beratuu
@እንደፍቃድአኑረኝእናቴሁሌ
@እንደፍቃድአኑረኝእናቴሁሌ 6 жыл бұрын
እኔ ለናንተ ስል ላይክ አደርጋለሁ እጅ አላይም ስራ ጋር አይመችም በርቱ የሀግር ምርጦች።
@maritumolla8813
@maritumolla8813 6 жыл бұрын
ይይይይይይይይይ ያስለቅሳል ደግሞም መጨረሻው ያምራል አድናቂያችሁ ነኝ ግን ልጅቷ መሞት የለባትም ነበር ዘይነብ
@bahejab4213
@bahejab4213 6 жыл бұрын
ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች እኳን አደርሳችሁ ልል እወዳለሁ እኳን ደና መጣችሁ
@ላምሮት-በ8ኈ
@ላምሮት-በ8ኈ 4 жыл бұрын
ውይ ደስ ሲል ግን ያች አደራ ያለባት ልጂ ተመቸችኝ
@rahelmakonen1463
@rahelmakonen1463 6 жыл бұрын
ደስይላል ከረመዳንም ስራ ለተገላገላቹ እንኳን አደረሳቹ
@Phone-yf5xl
@Phone-yf5xl 6 жыл бұрын
ayibalim
@ealycarydowmarowmar2195
@ealycarydowmarowmar2195 5 жыл бұрын
Rahel Makonen
@habethuopia4708
@habethuopia4708 6 жыл бұрын
ያምራል ግን ያስፈራል አዜብ በጣም ጡሩ ሰው ነሽገብሬኤል ይጠብቅሽ
@salasala2353
@salasala2353 4 жыл бұрын
ምችግር አለው ፊልይኮነው አተነህ ወላ አችነሽ የምደብሩት
@admacom4514
@admacom4514 6 жыл бұрын
እስኪ ላይክ ግጩኝ ማሮች ዛሬ በጣም ደስ ብሎኛን ስወዳቹህ
@ስደትእስከመቸ
@ስደትእስከመቸ 6 жыл бұрын
እኮን ደስ አለሽ/ ህ/
@እናቴውስጤነች-ዠ7ቸ
@እናቴውስጤነች-ዠ7ቸ 6 жыл бұрын
Adma Com የደስታው ምንጭ ቢነገረን የበለጠ አሪፍ ነበር ለማንኛውም እንኳን ደስ አለህ(ሽ)
@Tewab
@Tewab 6 жыл бұрын
Adma Com ደስታሽ ደስታችን ነው ደስ ይበልሽ እህቴ♥♥♥
@አፀደማሬያም
@አፀደማሬያም 6 жыл бұрын
Adma Com እንካንደሥአለሽ፣እህት
@sarateshome9848
@sarateshome9848 6 жыл бұрын
Adma Com እሚገኝ ነገር ይግጭሽ ስለፊልሙ ብቻ ኮመንት አትሰኝም
@eyorkafikr3188
@eyorkafikr3188 6 жыл бұрын
መጨርሻው በተለይ ደስይልስል እውነተኛ ፍቅር ምንም አያግደውም
@CvCv-yv6fj
@CvCv-yv6fj 8 ай бұрын
ዋዋዋዋዋዋ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@workwahshume170
@workwahshume170 6 жыл бұрын
ዋዉ ደስ ይላል በርቱ ይመቻችሁ
@selamghiwot210
@selamghiwot210 6 жыл бұрын
Wow kajemameru eskacheraresu wededekut mert film nw tnxs soderewoch
@mesinati8734
@mesinati8734 6 жыл бұрын
ትልቅ ትምህርት አለው ሰው ካልቃመ ካላጨስ ካልጠጣ አራዳ የሆነ አይመስለውም በዚህ ዘመን አራድነት በልጦ መገኝት ነው
@alemhagos9898
@alemhagos9898 6 жыл бұрын
David k in to
@meronnigatu1885
@meronnigatu1885 6 жыл бұрын
Mesi Nati sweet yana mare
@ፍቅርተፍቅርተ-የ4ደ
@ፍቅርተፍቅርተ-የ4ደ 6 жыл бұрын
ትክክል
@man5490
@man5490 6 жыл бұрын
Tekekle maches mekam metetat aradenet aydelem.
@alla4460
@alla4460 4 жыл бұрын
@@ፍቅርተፍቅርተ-የ4ደ ፈደ
@bliyawyuans4286
@bliyawyuans4286 6 жыл бұрын
ዋው ምርጦች ደስ ይላል
@maerufaahmed502
@maerufaahmed502 3 жыл бұрын
ምርጥ ፍልም
@ghyt1077
@ghyt1077 4 жыл бұрын
በጣም እናመሠግናለን ያምረል
@sarahayle7181
@sarahayle7181 3 жыл бұрын
Martiyey. Kongo siwedsh🥰💕
@munaabdella3755
@munaabdella3755 6 жыл бұрын
መች ነው ግን የፊልሙን ኮመንት ምትሰጡ ሁሌም ማይመሳሰል ነገር
@ፍርቱናሪች-ኰ7ቀ
@ፍርቱናሪች-ኰ7ቀ 6 жыл бұрын
ለእስልምና ተከታዬች ኢድ ሙባረክ ብያልው
@rahimaseid9041
@rahimaseid9041 6 жыл бұрын
አላህ ይባረክ ፊች
@hayutube176
@hayutube176 6 жыл бұрын
ፍርቱና ሪች እኳን አብሮ አደረሰን ውዴ
@ለይላነኝየማሜአፍቃሪዋ
@ለይላነኝየማሜአፍቃሪዋ 6 жыл бұрын
ፍርቱና ሪች እናመሠግናለን
@እመቤቴሁሉንነገርላንችትቸ
@እመቤቴሁሉንነገርላንችትቸ 6 жыл бұрын
ኢድ ሙባረክ ለሙስሉም እህት ወድሞቸ
@መሲየአፄወቹነኝ
@መሲየአፄወቹነኝ 5 жыл бұрын
የምጥ መርፊ ወግተው ቀኑን ሁሉ ሲያምጥ ዋለ 💗😂😂😂😂😂😂😂😂👌
@seenaakoo2900
@seenaakoo2900 5 жыл бұрын
ሀሀሀሀ
@agaritoa5789
@agaritoa5789 6 жыл бұрын
መጨረሻዉ ሲያም በጉጉት አየሁት በጣም ደስ ይላል
@yetinayethussen426
@yetinayethussen426 9 ай бұрын
What a ❤❤❤❤❤ movie
@hayatsar9089
@hayatsar9089 2 жыл бұрын
ቀጥሉበት የኔ ውዶች
@መሰረትአዲስ
@መሰረትአዲስ 6 жыл бұрын
በጣም ደባሪ ፊልም ነው
@moeminashifaw9389
@moeminashifaw9389 6 жыл бұрын
ውይ ይሄላይክ እኔንየገረመኝ ምንዲነው ጥቅሙ ደሞስ ሰው ደስሲለው ይገጫልጂ እናንተስላላችሁነው ደስብሎኛል.አዝኛለሁ.እርጉዝነኝ.ልደቴነው.ሀገርልገባነው.እና ላይክከዚህጋምን አገናኘው ቲሽ
@AdmiringLeopardSeal-sy9gm
@AdmiringLeopardSeal-sy9gm 10 ай бұрын
ነዉ መማያ 😢😢❤❤
@ሠሙየያሲንልጅ
@ሠሙየያሲንልጅ 6 жыл бұрын
እንኩዋንአደረሰንሙስሊምእህቶችናወንዱሞች
@jaharakhan9858
@jaharakhan9858 3 жыл бұрын
ያምራል ግን ያሥፈራል እናመሠግናለን
@betimefin3630
@betimefin3630 2 жыл бұрын
Wow so best movie 🎬
@mariouset142
@mariouset142 3 жыл бұрын
አሪፍ ፊልም ነው እናመሰግናለን
@ethiopiancepolsyoutube6578
@ethiopiancepolsyoutube6578 6 жыл бұрын
እንኳን አደረሳችሁ ውድ የስልምና ተከታዮች
@haregabebe968
@haregabebe968 6 жыл бұрын
Dear fathers: if you have a child outside of your marriage just tell your wife or girlfriend as soon as you had the child.
@saadasayed7327
@saadasayed7327 6 жыл бұрын
ኢድሙባረክ
@AsSa-en4qw
@AsSa-en4qw 6 жыл бұрын
Eid Mubarak
@mreasy1369
@mreasy1369 6 жыл бұрын
SEL zimut ena shrmutna astmari aref film new. Betam tasznalchu
@jenabdubai6545
@jenabdubai6545 6 жыл бұрын
ለመላው ሙስሌም እምነት ተከታይ እንኮን አደረሳችሁ ኢድሙ.ባረክ
@yara6604
@yara6604 6 жыл бұрын
ደስይላል ግን እኮቤተሠብ ያለነገር አይደለም በልጆች ፍቅር ጣልቃ የሚገባ የያዳዳችን ቤተሠቦች የሚነግሩን ነገር ከጀረባዉ ቁምነገር አለዉ
@እማየእሩጫየላንችውነው
@እማየእሩጫየላንችውነው 6 жыл бұрын
Yara ሞላ ትክክል
@مريم-ش2د
@مريم-ش2د Ай бұрын
ከፊልሙጋርወይሶፊሲምር❤❤❤❤❤
@genetgeryeiamproudoftigray3032
@genetgeryeiamproudoftigray3032 6 жыл бұрын
መጀመርያ ግዜ ሰላም ለናንተ ይሁን ውድ የሃገሬ ልጆች እስኪ ፍልሙ ያያቹ ካላቹ ሹክ በሉኝ because ያምራል ኣስተማሪ ነው ጋይሶቼ
@የድንግልማርያምልጅየ-ዠ7ደ
@የድንግልማርያምልጅየ-ዠ7ደ 6 жыл бұрын
መጨረሻው ያምራል ዋውውውው ደስ ስል
@lolaolanrewaju7426
@lolaolanrewaju7426 6 жыл бұрын
በመላው አለም ላይ ለምትገኙ ያገሬ ልጆች እኳንን ለኢዳር ፈጥር ባል አደረሳቸሁ
@makiyanuradin5206
@makiyanuradin5206 6 жыл бұрын
Mame hulem iwedeshalehu yetekebersh ihite amiiiiiiiin inameseginalen 🙌
@terafy1974
@terafy1974 6 жыл бұрын
ስላም.ኢትዮጵያ....
@adamuadamu1293
@adamuadamu1293 6 жыл бұрын
Hewat Terafy ያምራል።
@سبحاناللهالحَمْدُِلله-ث5د
@سبحاناللهالحَمْدُِلله-ث5د 4 жыл бұрын
ኡነተኛአፍቃሪ ይስጠን የሚያሰቃይ ወላሒ 😔😂
@ኤንገራገሯ
@ኤንገራገሯ 3 жыл бұрын
ክክክክ
መንሱት ሙሉ ፊልም Mensut full Ethiopian Movie 2022
1:35:43
Ethiopian Film 2017 - Yet Nebersh
1:41:00
Addis Films
Рет қаралды 692 М.
ሁለት አንድ አገር Hulet And Hager Ethiopian film 2022
1:43:10
ፊያሜታ Ethiopian Movie - Fiyameta 2018 ሙሉፊልም
1:29:55
Arada Movies
Рет қаралды 1,1 МЛН
ጳጉሜ 7 Pagume 7 (Ethiopian Film 2017)
1:33:34
Addis Films
Рет қаралды 1,4 МЛН
Ethiopian full movie 2019 - 50 Lomi ሀምሳ ሎሚ
1:40:32
Addis Films
Рет қаралды 468 М.