ካሳሁን ፍስሃ ማንዴላ ፣ እንግዳሰው ሀብቴ ቴዲ Ethiopian film 2018 - wedehagerbet

  Рет қаралды 768,259

AmharicTV

AmharicTV

6 жыл бұрын

Amharic Film, Ethiopian Drama, Amharic Comedy, Ethiopian Music, Ethiopian News

Пікірлер: 287
@user-bk3sr5dg4e
@user-bk3sr5dg4e 2 жыл бұрын
በእውነት ይገርማል በነገራችላይ የከተማ ወዶች እኮ የገጠርን ምኑንም ስራ አያቁትም ሞፈር ቀበር ምን አደው አያያዙንም አይችሉት የገጠር ልጅ በመሆኔ እኮራለው💚💛❤️
@sitishamil2648
@sitishamil2648 5 жыл бұрын
በሁለት አይነት ስሜት ነው ያየሁት በጣም አስተማሪ ፍልም ማንደ ላውን አደነኩት ጥሩ ጓደኛ የምንም ጊዜ መሶሶ ነው ብቻ ሀገርን የመሰለና በሀገር ተስፋ አለመቁረጥንና የነገን ብርሀንን ለማየት እየጓጉ መጠበቅን ተምረንበታል ከዛም በላይ በርቱ
@user-mj6vt5cj9h
@user-mj6vt5cj9h 4 жыл бұрын
ቴዲሻ ውስጤ ነህ ማዴ 💖💖💖💖💖👏👏👏👏👏
@user-xx5xq1qy4r
@user-xx5xq1qy4r 5 жыл бұрын
ማንዴላ እና ቴዲዬ ስወዳቹ በቃ ሁላችሁም ውድድ በብዙ እናመሰግናለን
@edenbaye4882
@edenbaye4882 5 жыл бұрын
ማንድዬ ስወድህ አድናቂህ ነኝ ፊልሙ አሪፍ ነው
@user-ig9pc4mu2q
@user-ig9pc4mu2q 4 жыл бұрын
Hi
@user-rr6ht2hy6i
@user-rr6ht2hy6i 5 жыл бұрын
እንግዳሰዉ ሀብቴ ስወድሽ ማር ነገር ነሽ በጣም ነዉ ደስስስስስ የምትይኝ 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@HasanHasan-kh1zw
@HasanHasan-kh1zw 4 жыл бұрын
ሴት ሆነች እንዴ ክክክክ
@user-ex8lu6by7p
@user-ex8lu6by7p 3 жыл бұрын
እንግዳ ሰው ቴዲ ልቤ ነህ🌹❤
@user-kd3ko4pk6j
@user-kd3ko4pk6j 5 жыл бұрын
ቴዲ ሁሉንም ፊልሞችህን አያቸዋለሁ ምርጥ እኮ ነህ💖💖💖
@user-cr3ms1fv6r
@user-cr3ms1fv6r 4 жыл бұрын
ከወለዱ በኋላ ሰርግ እረ ሸም ነው ምርጥ ፊልም ነበር መጨረሻ ድምፁን አጠፋችሁት ሲቀጥል አብዛኛው የኢትዮጵያ ፊልም ከጋብቻ በፊት ዝሙት ለምን እንደሚያሳዩ አይገባኝም በተረፈ ተዋናዮቹን ሁሉንም እወዳችኋለሁ
@user-bw1vj9mw2w
@user-bw1vj9mw2w 4 жыл бұрын
በእውነቱስ አለም እየተፈፀመ አይደልደ ማን አርቲስት ነው ከአገባ በሁዋላ ያረገዘ ካረገዙ በሁዋላ አይደል የሚጋቡት😕😕😕😕😦😦
@mama-yz2iq
@mama-yz2iq 6 жыл бұрын
Wow sewdachw harife move😘😘😘😘
@user-nm7xc9qi8f
@user-nm7xc9qi8f 3 жыл бұрын
እዉነት ነው ሁላችንንም እግዚአብሔር አምላክ የፈቀደልንን ነው የምንኖረው ምንም ነፃ ፈቃድ ቢሰጠንም አንዳንድ ጊዜ እግዚአብሔር ያስገድደናል በፍቅሩ እንዲንጎዳ አይፈልግምና
@hananfetarimars8705
@hananfetarimars8705 5 жыл бұрын
አረ ጋቤላ አሳከኝ ሰላምክ ይብዛ የኔ ቆንጆ
@user-pt1km3pz8y
@user-pt1km3pz8y 6 жыл бұрын
መጨረሻው ሙዳችን ሰረቀን እህህህ
@faas8705
@faas8705 3 жыл бұрын
٨٨8٨٨من يا ابو يوسف القرضاوي تهت على اساس اساس
@user-cb6nq6rt8f
@user-cb6nq6rt8f 5 жыл бұрын
ማንዴላየ ውስጤ ነው
@hananfetarimars8705
@hananfetarimars8705 5 жыл бұрын
ደስ የሚል ድራማ ነው አብይ እናመሰግናለን ድራማወችን አስለቀቀልን
@fanatesfay7116
@fanatesfay7116 5 жыл бұрын
😃😃mande l like u so tediy betam asznkeng enway betam arfi Nw gn mechresh lay demxi atfchu
@samira6797
@samira6797 4 жыл бұрын
ይገባካልቴድ ድሮም የከተሜን ሰው ማመን ለድመት ወተት ጠብቂልኝ እደማለትነው የገጠር ሰው በደግነት የተዋጠሰውነው የገጠር ልጅ በመሆኔ እኮራለሁ
@user-xy8pf6no8l
@user-xy8pf6no8l 3 жыл бұрын
ቴድሻ አቦ ይመችሽ
@user-of8gj2di6n
@user-of8gj2di6n 3 жыл бұрын
ይቅር ይበልሽ እዚ አሜሪካ ደሞ ክፋ ናቹ ብዙ ግዜ አስለቅሳችሁኛል አምላክ ፍርዱን ይስጥ 😭😭😭
@user-wk2rb2pr2l
@user-wk2rb2pr2l 5 жыл бұрын
ዋውው የተለያዪ ሠው ሳይገናኝ ምንም አይካቸው
@adrisabess1885
@adrisabess1885 4 жыл бұрын
Wow very nice movie. At the end have technical problems. Thanks.
@hhdhj7349
@hhdhj7349 2 жыл бұрын
ስደትብዙያስተምራል፣👍🏼👍🏼👍🏼
@yty7791
@yty7791 4 жыл бұрын
ኣጀማመሩ ሳይሆን ኣጠፈጨራረሱ ስያምር ነው ደስ እሚለው። እና በስተ መጨረሻ ድምፁን ኣበላሻቹት።
@user-kp6tn3bt3d
@user-kp6tn3bt3d 4 жыл бұрын
የማንዴ ማኳራፋት ፊልሙ ማዳመጥ ኣልቻልኩም😂😂😂😂ስወዳቹ💓💝💞
@user-xg3tw6uv4z
@user-xg3tw6uv4z Жыл бұрын
ሊነጋ ሲል ይጨልማል ይላችኋል ይህ ነው❤👍
@user-vl2vl9xk2t
@user-vl2vl9xk2t 5 жыл бұрын
ወይ ቴዲዬ በስላም ነው ይሄ ሁሉእባ!
@ardoosardoos7772
@ardoosardoos7772 6 жыл бұрын
በጣም አርፍነው
@user-oc6js5ql7x
@user-oc6js5ql7x 5 жыл бұрын
ያምራል
@messiabraham759
@messiabraham759 6 жыл бұрын
ተዶና ማንዴ የኔ ምርጦች❤❤❤❤
@zaharakfn8710
@zaharakfn8710 5 жыл бұрын
መሸአላደሥይላል
@abgiyasefa7466
@abgiyasefa7466 3 жыл бұрын
ምርጥ ፊልም ነው
@medi301
@medi301 5 жыл бұрын
ማዴየ ስወድህ 😂😚
@fromadisabeba6427
@fromadisabeba6427 6 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@zenadintube6768
@zenadintube6768 4 жыл бұрын
ሀይ ያድስ አበባ ልጅ
@sefadinuiioikk
@sefadinuiioikk Ай бұрын
ዋዉዋዉ በጠም ደስ የሚል ፊልምነዉ
@user-cl1jp6jt8s
@user-cl1jp6jt8s 4 жыл бұрын
ካሜሪካ ወደ እርሻ😂😂😂😂👍👍👍ያገሬን ትዝታ ሥለአሥታወሣቹሁኝ ደሥ ብሎኛን የኛ ምርጦች በርቱልን አሪፍ ፊልምነው
@ftieymftah118
@ftieymftah118 4 жыл бұрын
😂😂
@user-xg3tw6uv4z
@user-xg3tw6uv4z Жыл бұрын
ይሻላል የማንንም ጫማ ተመጥረግ የተከበረ ስራ እኮነው እርሻ
@user-vd8zt8fi6m
@user-vd8zt8fi6m 6 жыл бұрын
ወይኔአ ብዴላ ያስቃል
@selamawitteklay2286
@selamawitteklay2286 6 жыл бұрын
አርፍ ነበር መጨረሻው ድምፅ ጠጥ ነው
@fatheaahmed8519
@fatheaahmed8519 5 жыл бұрын
Des yemil film new😍
@user-ru5gf9xx2x
@user-ru5gf9xx2x 3 жыл бұрын
.
@sablasabla1181
@sablasabla1181 4 жыл бұрын
Mande ina tediye siwrdachu iko bexam arife naw
@sefadinuiioikk
@sefadinuiioikk Ай бұрын
እናት ለዘላላም ትኑር ልጁወን በደንብነዉ የፂናናቸት ስንቱ እንደዘ የደርገል በስደት ምንም ሰትዝ ስትሄደ የሰዉ መሠለቂየ የደርገል
@user-xd8of5cw5r
@user-xd8of5cw5r 4 жыл бұрын
በጣም ደሰ ይላል
@ILoveyou-mo8cr
@ILoveyou-mo8cr 5 жыл бұрын
😂😂😂😂በጣም አሣቅህኝ ያሪድ😂
@SosoSoso-ct5uf
@SosoSoso-ct5uf 4 жыл бұрын
መጨረሻው አካባቢ የቴዲ ገበሬ ሆና ሲያለቅስ የቆየው ባርት በጣም ያዝናናል
@user-th6ze4pf9v
@user-th6ze4pf9v 5 жыл бұрын
Wowwww newu ymechahehu
@EndlessLove21
@EndlessLove21 Ай бұрын
betam arif film mecheresha lay gn mndnew dmx
@nardeyo7181
@nardeyo7181 6 жыл бұрын
እስይ አዲስ ፊልም መጣልን ደብሮኝ ነበር እናመስግናለን
@user-xy8ed9jv5k
@user-xy8ed9jv5k 5 жыл бұрын
መጨረሻውን ድምፅ ከኔ አስተላልፌ ስምቸዋለው ሃሃሃሃሃ
@user-jb8jo1io5e
@user-jb8jo1io5e 4 жыл бұрын
ለኛም ሹክ በይና ታድያ ክክክክክ
@user-tj2yz2ru4v
@user-tj2yz2ru4v 6 жыл бұрын
des Sl😍😍😍😍😍😍😍😍 Mande Fkr Swodh Ante Yalehbet Drama Eyefeleghu Mayetun Teyayzewalehu
@user-rh4ld2fj7o
@user-rh4ld2fj7o 6 жыл бұрын
ማህደረ መለኮት ማርያም hi
@user-jt8mq4uh8x
@user-jt8mq4uh8x 6 жыл бұрын
ቴዲ ሁሉችሁም ሥወዳችሁ
@asna9396
@asna9396 4 жыл бұрын
ምርጥ ፊልም ነው ላይክና ሰብስክራብ ምት ለምን ከሚያጋጭ ያጋጫቹ ሀላ አትለምኑ
@user-hp9nn1wn9q
@user-hp9nn1wn9q 5 жыл бұрын
ማን ደላው ስወድክ ቴዲንም
@aynumekonenmekonen6392
@aynumekonenmekonen6392 6 жыл бұрын
ውይይይይይ አዲስ መሰሎኝ ሰፍ ስል አይቸዋለሁ ግን በጣም ደስ ይላል ቢደገምም አይሰለች
@gfyhfu5458
@gfyhfu5458 4 жыл бұрын
Des ylal betam kkkkkkkkk endet endasakegn mande lyu neh eko
@hhhh5971
@hhhh5971 5 жыл бұрын
Wawww አሪፍ ነው
@mimishonenyiyetadu9048
@mimishonenyiyetadu9048 5 жыл бұрын
ዎዎዎዎው ነው ምንድዬ
@user-oc6js5ql7x
@user-oc6js5ql7x 5 жыл бұрын
አይካስየ።ደስየምትልነህእኮ
@ahmedmahamed7291
@ahmedmahamed7291 4 жыл бұрын
ማንዴላ ውስጤነው
@getaybarkacuewedacuhelehul4657
@getaybarkacuewedacuhelehul4657 5 жыл бұрын
መጨረሻዉ ምድነዉ እዳየን አይቆጠርም
@UserUser-ek6db
@UserUser-ek6db 4 жыл бұрын
Nguem
@user-kd3ko4pk6j
@user-kd3ko4pk6j 5 жыл бұрын
ቴዶ አሳዘንህኝ እርሻህ😥😥
@salambakal9639
@salambakal9639 5 жыл бұрын
ማንዴ ስወደው
@user-jy2pb8oz3n
@user-jy2pb8oz3n 5 жыл бұрын
ዋው
@etyolove335
@etyolove335 6 жыл бұрын
Eski mandan emtewedeu yena debushesbesh
@user-fu1sv5wz1t
@user-fu1sv5wz1t 4 жыл бұрын
መጨረሻዉ ድምፁ የለዉም
@betelhomteshome2929
@betelhomteshome2929 3 жыл бұрын
I love tedi
@lubabayesuf4402
@lubabayesuf4402 5 жыл бұрын
ክክክክክክክክ ስታምሩ
@user-uy3yl8zr5b
@user-uy3yl8zr5b 5 жыл бұрын
እንግዳሰው ያለበት ፊልም ምንም ይሁን ምርጥ ነው ለኔ የኔ አደኛ
@mitunagn4169
@mitunagn4169 4 жыл бұрын
Tedoo❤
@memebakla378
@memebakla378 3 жыл бұрын
አሪፍ ነው
@sifuntiya7559
@sifuntiya7559 4 жыл бұрын
ማንዴ እሄ ሙዢ ላይ የምትጠቀጥቀው ነው እንደዚ የሚያወፍርህ እረ ቀንስ
@user-mj3mg3gf3b
@user-mj3mg3gf3b 6 жыл бұрын
ቆጆነውበጣም
@user-lr2xe6yz3m
@user-lr2xe6yz3m 5 жыл бұрын
ፂዮንነኝየአስማረ እህት አርሴማየወድሜን ነገር አደራ . .
@awekebirhanu3815
@awekebirhanu3815 5 жыл бұрын
betam arfi siranew
@user-fr8pu9cf9w
@user-fr8pu9cf9w 6 жыл бұрын
እረ ተው ተው አድስስ ነገር አመረኝ
@user-cl1jp6jt8s
@user-cl1jp6jt8s 4 жыл бұрын
ልየው እና እኮምታለሁ😃😃
@heyimanotandebete2555
@heyimanotandebete2555 5 жыл бұрын
Tediye yen geta
@user-zl2fm4vr1y
@user-zl2fm4vr1y 5 жыл бұрын
ስላም በጣም ደስ ይላል በዚሁ ቀጡልበት
@user-xd8of5cw5r
@user-xd8of5cw5r 4 жыл бұрын
ሰላም በጣም ደሰ ይላል በዚሁ ቀጡልበት
@afratauae5886
@afratauae5886 5 жыл бұрын
ክክክክክክክክ ዋው
@user-nd4ji9mv6p
@user-nd4ji9mv6p 6 жыл бұрын
ክክክክክክክኧረበሳቅ
@meriammeriam2636
@meriammeriam2636 4 жыл бұрын
Tedi kenber endeza ayizim azekzikehal wyi ager😭
@totoal5243
@totoal5243 4 жыл бұрын
ሀሀሀሀሀ ተመቸኝ
@gashawtamere8942
@gashawtamere8942 3 жыл бұрын
Bta arif
@galaxyjoseph4612
@galaxyjoseph4612 5 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ትምህርት ሰጥ ፊልም ነው:: ነገር ግን ፊልሙን KZbin ላይ upload ያረገው ግለሰብ ወይንም ድርጅት አይረባም:: ዋናው ቦታ ላይ ድምፅ አሰማም::
@mekdeskebede5284
@mekdeskebede5284 3 жыл бұрын
አው መጨረሻ ድምፅ የለውም
@chinaalemayehu1348
@chinaalemayehu1348 6 жыл бұрын
መኩየ የኔ አባት የሁልግዜ አድናቅህ ነኝ ውሥጤ ነህ ድራማ ሥትሠራ የምትናገራቸው ነገሮች የድራማ ጭዋታ ሣይሆን የውነት የምታወራ ነው የሚመሥለኝ ቀሪህ ዘመክን ባሪኮልሥ ደሥተኛ ሁነህ ኑርልኝ መኩየ ወጣት ብትሆ አፍቃሪህ ደራማ ሠሪ ብሆን ካተጋር ሥርቸ ብሞትም አይቆጭኝ
@binyamaregay8309
@binyamaregay8309 6 жыл бұрын
are adnakotsh temechegn
@user-nx1qb3bk3x
@user-nx1qb3bk3x 5 жыл бұрын
weye gede
@sweetlava919
@sweetlava919 3 жыл бұрын
አሪፍ ነበር, መጨረሻ ላይ ሰፋቹን እንጅ 😂
@hawwiidirribaa5104
@hawwiidirribaa5104 6 жыл бұрын
So super
@ayni2800
@ayni2800 6 жыл бұрын
እየተዋደድ መለያየት ምን ይክል ይከብዳል እፍፍፍፍ
@user-wq1jn8fy3f
@user-wq1jn8fy3f 4 жыл бұрын
በጣም እፍፍፍ
@imissumam5464
@imissumam5464 5 жыл бұрын
Waw mrt film new
@minguzem9249
@minguzem9249 5 жыл бұрын
Enante coment yemtadergu sewoch kemenagerachuh befit asbu kemelakachuh befit anbibu.and sew betam dedeb yemibalew sewhulu besu chinkilat endiyasb kefelege new.
@mahamedhussen4678
@mahamedhussen4678 5 жыл бұрын
ወይ አሜሪካ ወር ሲደርስ ጉዱን መች ታዉቁ ቢል ናላውን ያዞረው ህዝብ ኢትዬ ሲገባ ገንዘብ ተሸክሞ የሚገባ ነው የሚመስላቸው
@aquagal8645
@aquagal8645 5 жыл бұрын
Tikikil....
@Tube-jx6ox
@Tube-jx6ox 6 жыл бұрын
አሪፍ ነው ግን ዬቆዬ ነው አዲስ ልቀቁልን
@minguzem9249
@minguzem9249 5 жыл бұрын
Sew hulu yemitelaw geter yefikr ager new zare sew eyegoda eyegedele yalew aweku bayu ketemie new. Filmu yamral gin tedi Min alebet asazagn getse behari bayisetuh.
@zeharaahmed8857
@zeharaahmed8857 6 жыл бұрын
አሜሪካ ገባህ የሰፈሬ ልጅ ማንዴላ ሁሌም አድናቂህ ነኝ ማሚን እና ቤዛን ሰላም በልልኝ
@user-fc5kx6vk7u
@user-fc5kx6vk7u 5 жыл бұрын
ማንደላ የየት አገር ልጅ ነው
@eneysilshe7875
@eneysilshe7875 5 жыл бұрын
ብጥርቅ
@user-bw1vj9mw2w
@user-bw1vj9mw2w 4 жыл бұрын
በቃለ መጠየቅ የሠማሻቸውን ቤተሠቡን ሠልምልኝ ያገሬ ልጅ ብለሽ እርፍ😂😂😂😂😂😂
@ma3888
@ma3888 5 жыл бұрын
እረ እስቲ በፊልሙ ቀኝ አልገባ ያለው ሆሆሆ
@amlaketarikenkeyirew6162
@amlaketarikenkeyirew6162 6 жыл бұрын
አይቼው እመለሳለው
@ehtemariamayele7525
@ehtemariamayele7525 4 жыл бұрын
weyne ye gojobetu mender siyamr
@user-sb2ig5pz6v
@user-sb2ig5pz6v 4 жыл бұрын
ቴዲየ💖💖💖
@sameriyetewahdofera4909
@sameriyetewahdofera4909 5 жыл бұрын
mednew ayesmam eko yemecersaw
@memebakla378
@memebakla378 3 жыл бұрын
ያሬድ ኪኪኪኪኪ
@hiwetbahayiluyeromanreigns3303
@hiwetbahayiluyeromanreigns3303 6 жыл бұрын
እህህ በእንባ መቀለድ አዘነብከዉ እኮ ቴዲሻ
@hewatemelaku4771
@hewatemelaku4771 6 жыл бұрын
Waw betame dese yelale hulacehunme wedacewalew
@habethuopia4708
@habethuopia4708 6 жыл бұрын
wowooooyameral
@siifaansalale2786
@siifaansalale2786 2 жыл бұрын
👍❤️❤️❤️❤️❤️❤️💞💞
@user-rw3qh7cl4r
@user-rw3qh7cl4r 6 ай бұрын
waw
@makazainab3689
@makazainab3689 Жыл бұрын
kkkkkk woyen besak moteku
WHO DO I LOVE MOST?
00:22
dednahype
Рет қаралды 64 МЛН
Which one is the best? #katebrush #shorts
00:12
Kate Brush
Рет қаралды 24 МЛН
The Noodle Picture Secret 😱 #shorts
00:35
Mr DegrEE
Рет қаралды 30 МЛН
ተነቃቃን ሙሉ ፊልም Tenekakan full Ethiopian film 2021
1:41:35
እንደ ቀልድ Ende Keld Ethiopian full film 2018
1:43:28
AmharicTV
Рет қаралды 686 М.
ዘናጭ ሙሉ ፊልም Zenach full Ethiopian film 2022
1:43:09
ወጣ ገባ ሙሉ ፊልም Weta Geba Full Ethiopian Film 2019
1:38:38
አራተኛ Ethiopian Movie Arategna - 2018 ሙሉፊልም
3:02:12
Arada Movies
Рет қаралды 1 МЛН
ባለ ጊዜ ሙሉ ፊልም Bale Gize full Ethiopian film 2019
1:37:19
Закон тайги | 1 сезон | 16 серия | Высшая справедливость
42:53
FLUTESHAKE 3
0:34
FluteDude
Рет қаралды 7 МЛН
Победила дружба?🥸🥸🥸 #дымок #симба #тигра
1:00
Симбочка Пимпочка
Рет қаралды 3,3 МЛН
Hell or Heaven _ everything will be judged by the Squid doll angel
0:52