KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
የእማማ ቤት 18 የፊትአውራሪ ገርልፍሬንድ
25:31
ነቅዕ ድራማ ክፍል 20 | Nek'e Ethiopian Sitcom Drama Part 20
28:56
消防避险训练,消防员用“水盾”逼退烈火!这是训练,也是他们可能面对的日常。致敬!#熱門 #中国
00:16
Это мое последнее предупреждение | 4 серия | Сериал "ПрАкурор" | КОНКУРС
19:20
Farmer narrowly escapes tiger attack
00:20
Quando A Diferença De Altura É Muito Grande 😲😂
00:12
የእማማ ቤት ክፍል 17 - "ባሌ ይገረዘልኝ"
Рет қаралды 181,785
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 558 М.
AmharicTV
Күн бұрын
Пікірлер: 440
@rehimaahmed
6 жыл бұрын
ውድ በስደት ያላችሁ የአገሬ ልጆች 2011 ተሳክቶልን 2012 ለአገራችን ያብቃን
@hananGalam-Makeup
6 жыл бұрын
amin
@bintislam6139
6 жыл бұрын
amenn
@ሠሚራወሎየM
6 жыл бұрын
ረሂማ እናቷንና ልጇን ናፋቂ ስደተኛዋ አሚን አሚን አሚን ያርግልን ማርየ
@rehimaahmed
6 жыл бұрын
@@ሠሚራወሎየM insha,allah mamaye yaderglnal
@ሠሚራወሎየM
6 жыл бұрын
ረሂማ እናቷንና ልጇን ናፋቂ ስደተኛዋ እሺ ዉዴ
@shebreabate2899
6 жыл бұрын
የምትቀርፁበት ቦታ በየመሀሉ እምታስገቡት ሙዚቃ በእውነት ደስ ይላል.ሁሉንም ይገልፃል.ሰፈሬን ያየሁት ይመስለኛል በናንተ ውስጥ.ሌሎች ድራማወች ግን ከ ሀብታም ቤት ከሀብታም ግቢ ይጀምራሉ.ልለኔ ተመችታችሁኛል.አመሰግናለሁ
@sharkkillerful
6 жыл бұрын
እኔም
@benbokelo9572
5 жыл бұрын
The young girl is soo beautiful
@emu1070
6 жыл бұрын
የዝህን ድራማ ደራስ ሳለደንቀው አላልፍም ትክክለኛ የኢትዮጵያ አኗኗር የዳሰሰ ነው so🌻 እንኳን 2011🌻 በሰላም 🌻አደረሳቹ አዲሱ🌻 አመት 🌻የፍቅር የሰላም የመተሳስብ 🌻እና ያሰብነው🌻 ያለምነው የሚሳኲበት🌻 ዘመን ያያድርግልን 🙏🙏🌻🍞🍞🍺🍺🍷🍷👈እየጠጣቹ ጀለሴቼ
@haeventade975
6 жыл бұрын
Amen
@magdasali8962
6 жыл бұрын
ውይ ሻሽ በጣም ነው የምታስቅኝ
@meseretlema5877
6 жыл бұрын
Betime tekkle naw
@shebreabate2899
6 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን.....
@shebreabate2899
6 жыл бұрын
saron getu እናመሰግናለን ጠጣን
@zggzgz7337
6 жыл бұрын
እደው የዚህ ፊልም ደራሲ ማነው እባካቹህ ንገሩኝ ሙዚቃው እደህ ነው እሚያምር
@bettyhabesha2071
6 жыл бұрын
የመጀመሪያዋ ኮማች ነኝ ስወዳችሁ በ 2011 ይሁንባችሁ ላይክ
@መሬምነኝረመዳንአሪምለመላ
6 жыл бұрын
Ok 😂😂😂😂
@bettyhabesha2071
6 жыл бұрын
♥
@goodnessisforsalf.6259
6 жыл бұрын
ይድፋሽ አዝግ ዝም ብለሽ አስተያት ስጪ
@beletlove9074
6 жыл бұрын
እንደየ፡ሆ፡ከላይኩ፡ምናለሽ፡ከድራማዉ፡እንጅ፡በዛ😒😏😏😒😒
@bettyhabesha2071
6 жыл бұрын
@@goodnessisforsalf.6259 አስተያየት አሎድም
@ruhamawolidu5073
6 жыл бұрын
የእማማ ቤት እንክዋን አደረሳችው ምርጦች።
@sablasabla254
6 жыл бұрын
እማማ ቤቶችእኳን በሰላም መጣችሁ መልካም አድስ አመት
@meseretavrhame6191
6 жыл бұрын
ግርዛት ሀሀሀሀ ውስጤ ናችሁ ፍታውራሪ ከልጆችሺ ጋ ተመሳስሎብሺ እንዳይሆን ይበል ሀሀሀሀሀሀ
@እናቴውስጤናት-ዀ7ዸ
6 жыл бұрын
በድራማም ሆነ በፊል የድሀ ሰፈረ ሲያሳዩ ገና በዚ ድራማ ከውጭ እየተበደሩ ነበረ ሚያሣዩን
@ጉዲራነኝከዎሎ
6 жыл бұрын
እምወዳችሁ እንኳን አደረሳችሁ መልካም አዲስ አመት ይሁንልን ለመላው የእማማ ኢትዮጵያ ልጆች የሰላም የፍቅር የብልፅግና አመት ይሁንልን
@meseretavrhame6191
6 жыл бұрын
የሀገሬ የኢትዬጲያ ልጆች መልካም አዲስ አመት 2011ዓ.ም ያሰብነውን ምናሳካበት እግዚአብሔር መልካም እና ይጠቅማል ምለውን ነገር ያድርግልን ይርዳን ስደተኞችን ይሰብስበን
@danieltadesse3227
6 жыл бұрын
Mesi Abrham
@hanitaleb3276
6 жыл бұрын
የእማማ ቤት እንኳን አደረሳቹሁ ።መልካም በዓል
@messidia8350
6 жыл бұрын
እንኳን አደረሳቹ መልካም ባህል ይሁኑላቹ ተባረኩ
@1amcenat
6 жыл бұрын
Melkam Adis amet ye fiker amet yehunlen yewdkut yeminsbut yetaseru yemfitbut sedet yalenew demo wede agerachen yemingebabet amet yehunln haliluya amen 😘
@ፍቅርነውጎጃም
6 жыл бұрын
የእማማ ቤቶች ጠላ አማረይ ኡፍፍ ሰፍሬን አሳታወሳችሁይ እንኲን አደረስልችሁ የሀገሬልጆች
@misslove6832
6 жыл бұрын
ያልተገረዘ ወንድ ለካ አስቸጋሪ ኖው😂 መልካም አዲስ አመት 🌹🌹🌹
@ሉተርኪንግ
6 жыл бұрын
ምርጥ ኢትዮጵያዊ ፊልም፡፡
@habeshawi9654
6 жыл бұрын
comment ማንበብ ውስጤ ነው
@ፀዋርኩንልበይ-ቘ4ተ
6 жыл бұрын
Enem
@የኢትዮጵያሀገሬ-ከ4ሰ
6 жыл бұрын
በጣም ንርጥ እና ባህላችንን የሚጸባርቅ ድራማ ነው ቀጥሉበት።
@ቃልየድንግልልጅ-ጀ1ቐ
6 жыл бұрын
ዉድየኢትዮጵያ ልጆችእንኳንለ2011አመተ ምህረት በልበሠላም አደረ ሳችሁ አመቱ!የሠላም !የፍቅር !ያንድነት!የብልፅግና አመት ይሁንልን መልካም አዲስ አመት 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
@fatimalopez4258
6 жыл бұрын
እማማዬ ቤት እንኳን ለአዲሥ አመት አደረሣችሁ በተረፈ በጣም አሪፍ ነዉ
@ፍቅርነውጎጃም
6 жыл бұрын
በእውነት የሾክቾ መስቀልና የትንሿልጅ ማህተባቸው ያምራል
@jajsjwwjj30
6 жыл бұрын
ውይ ቶኪቾ እስካሁን 11 ልጆችህ ስቶልድ ግን እዴት ነው---------ወይኔ በሳቅ ገደልከኝ ሻሩክ ሲገረዝ ለመሾፍተር ጓጉተሽ ነበር አልሆነልሽም ሚጦ ሚጥሚጣ ብይ ተይ ደላሎች በእጃቸው እስኪያስገቡሽ ነው ከዛ ግን እደፈለግሽ ሳይሆን እደፈለጉ ያደርጉሻል ሻሼ ባልሽ ትወጅዋለሽ ግን ድቁሻሽ ግርም ይለኛል አስናቅ መሀል ላይ ጣል ምታደርጊያት የፈጠራ ንግግርሽ ይመቻል እማማ ኑሪልኝ እምወድሽ ፊት አውራሪ ፎቃው እዴት ነው ለቀቆት እዴ አሁን እስከሳምት ይጨቀኛል ትናፍቁኛላቹ እኔም ስመጣ ከፍላቹኝ ሳይሆን ከፍዬም አብረን እሰራለን ይመቻቹ ያራዳ ልጆች ድህነት ያሳለፍንበት ፈርስት ድግሪያችን ነው እወዳቹሀለው የኔ ውቦች
@mamyislove9182
6 жыл бұрын
ተባረኪ ስለፊልሙ አስተያየት ማንበብ ናፍቆኝ ነበር
@እመቤቴሆይምልጃሽአይለየኝ
6 жыл бұрын
የኔ ምጦች የማማ ቤት ስወዳቹ እኮ እንኳን አደረሳቹ
@samrawit4627
6 жыл бұрын
እንኳን አደርሳችው መጪው ዘመን የሰላም የጤና ስደት የሚቆምበት ያርግልን በናታችው ባአል ሲመጣ ይከፍኘል በላይክ። አፅናኑኝ
@tegsteandualme9147
6 жыл бұрын
Ekane dena mtachue ymama batoce ekane 2011 a m bslame adrsachue🌻🌻🌻🌻🌻🌻🇪🇹 bemulue mlkame adse amte😍😍😚
@imissumam5464
6 жыл бұрын
Welcome enqan le adis amet aderesachuw 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻💕💕
@shewayeshegaw1648
6 жыл бұрын
ዋው
@adugnamelese5612
6 жыл бұрын
እቤት እናትነት ቀናው በጣም ሚጡዬ ስታምሪ
@MimiMimi-wd9iu
5 жыл бұрын
ውይይ ስደት ከምወዳቸው ከበተሰቤ ነጠለኝ ውይ ደህነት ደስ ሲል እኮ
@abyssinialig4182
6 жыл бұрын
በስተርጅና ግርዣሃ አሉ። 😂😂😂 የአገሬ ልጆች በኢትዮጵያ ውስጥ ሆነ በውጭ ሀገራት ያላቹ እንኳን ለብርሃነ 2011 ልደቱ በሰላም በጤና አደረሳችሁ💚💛❤️
@toptell8965
6 жыл бұрын
ውይ እነ ማማ ዬ ስወዳችሁ እንኳን አደረሰን
@saraAli-zq4fx
6 жыл бұрын
ደሥይላል እንኳን አደረሣችሁ አደረሠን
@የአፄዎቹዘርነኝ
6 жыл бұрын
ሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃ ስንት ልጆች ከወለድሽ በኋላ አልተረገዘም ሃሃሃሃሃሃ ኧረ በሳቅ ሜላትን ግን ምን ሊያደርጋት ይሆን ይሄ ደላላ
@ኢትዩጵያሀገሬ-ፀ7ጨ
6 жыл бұрын
እኔም ፈርቻለሁ እስኪ መጨረሻውን ያሳየን
@hannayenateleje952
6 жыл бұрын
Gelets eko new men edemiyaregate
@ከታወሩልቦችየታወሩአይኖች
6 жыл бұрын
እኔ እንደሚመስለኝ ለአንድ ሀብታም ሽጦ እንድትደፈር እንደሚያደርጋት ገምቻለሁ
@EthiopiaHagereTube
5 жыл бұрын
ሊገርዛትይሆነላ ክክክ
@semuteub5895
6 жыл бұрын
እማማዎች ምርጦች ምርጥ ፊልም ነው እናመሰግናለን
@haleluyatube19
6 жыл бұрын
እፍፍፍፍ ዝናብ ውስጤ ነው በጣም ናፍቆኝ ነበር የኔ ውዶች እንኳን አደረሳችሁ 💚💛#አዲሱ_አመት❤ የፍቅር 🌻🌻🌻 የሰላም 🌻🌻🌻 የጤና 🌻🌻🌻 የብልፅግና🌻🌻🌻 የደስታ 🌻🌻🌻 የቸርነት🌻🌻🌻 የምህረት 🌻🌻🌻 #የይቅርታ አመት ያድርግልን!!! 🙏🙏🙏
@halenmohammed4018
6 жыл бұрын
ሻሩክ ውስጤ ነው በጣም ደስ ትላላችሁ ደግሞ ኮመነታተሮች ቅኑ ደግሞ
@kassaamenfire3978
6 жыл бұрын
እንካን አደረሳችሁ መልካም አዴስ አመት ላይክ ግጩኝ የምትሉ ከግድግዳ ተጋጩ
@ብሩክታይትየኩራባቼዉሊጅ
6 жыл бұрын
Kkkkkkkkk
@bezawityemaryamlij3635
6 жыл бұрын
እንኳን ደና መጣችሁ በሀገርም በውጭም ያላችሁ መልካም አድስ አመት ይሁንልን
@tsedaletsedale9081
6 жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጣችሁ የ እማማ ቤት ሰላማችሁ ይብዛ
@adanuetio1511
6 жыл бұрын
ዋውውው የኔ ምርጦች በርቱ ሁሌ ስራችሁ አርፍ ነው
@umuzakirtube8387
6 жыл бұрын
ከልጆችሽጋ ተምታትቶብሽ እዳይሆን አለ በሳቅ😂😂😂
@ፉኖያባቱልጅ
6 жыл бұрын
ውይእኔሴቲቱንአመመኝእሱለተገርዘክክክክክክክ
@tasfazeynab6172
6 жыл бұрын
አማማ ኑሪልን እናቴ ትዝ ትለኛለች አንቺን ሳይ ትልቅ ሰው አይጥፋ
@DirasatLanguage
6 жыл бұрын
I like this show.
@የዝናወለተማርያም
6 жыл бұрын
መልካም አድስ አመት ይሁንልን 💖💗💝💝💙💟💞💝💛💔💞
@mamIOfficialflavour6
6 жыл бұрын
ኧረ የእማማ ቤተሰቦች ፍቅር የሆናቹ ቤተሰቦች ፍቅር አስያዛቹኝ እኮ ምን ይሻለኝ ብቻ እናንተ ሁላቹንም በአካል ማየት ፈልጋለው ግሩም እና ድንቅ የሆናቹ ቤተሰቦች ናቹ በጣም ወድልቹዋለው አከብራቹዋለው .....በቃ ይብቃኝ ያለ በለዚያ ልንዛዛ ነው ጭራሽ
@eyobghirmay6822
6 жыл бұрын
Amen amen God blees u
@tigyamryameljet8783
6 жыл бұрын
ውይ ስወዳችው እኮን ደና መጣችው
@ማርያምንየጠላየለውም-የ4ቘ
6 жыл бұрын
እናመሰግናለን ፣የእማማ፣ቤቶች
@rakdig7579
6 жыл бұрын
የኔ ውቦች እንኳን ለ2001 በሰላም አደረሰችሁ ማሮች ስወዳችሁ
@ትዝታዬቃልህይሁን
6 жыл бұрын
ክክክክክክ በሳቅቅቅቅቅቅ እናመሠግናለን ፨♥
@genet1091
6 жыл бұрын
እግዚኦ አልተገረዘም ስትልበእርጂና!!!!
@Helenhelen-l5d
4 ай бұрын
የኔ ዴቭ ፈገግታህ ስወድልህ❤❤
@goodnessisforsalf.6259
6 жыл бұрын
ቶኬ ክክክክክ ወላሂ ምርጦች ናቹ ተመቸኝ♥♥
@የአማራልጅብርቴ
6 жыл бұрын
እንኳን አደረሳችሁ መልካም አዲስ አመት።
@bealefasika276
6 жыл бұрын
Yene enat selekegn merake sayderk tolo temeleshe belagn neber yehew salmeles wenzum dereke 😍😍
@ትግሰትኢትዯጵያትቅደም
6 жыл бұрын
በጣም የምወዳቹ እዃን አደረሳቹ
@ethiopiyawinetkezerbelayne5727
6 жыл бұрын
Enamesegnalen mrtoch
@ልጅሲሳይ
6 жыл бұрын
ወይ ቶክቻው የ11 ልጆች አባት ይገረዝ ውይ ድክም ነው ያልኩት ሳይገረዙ ሚስት ማግባት አለ
@mekdifiker1805
6 жыл бұрын
እረ ሚጣየ ወዴት እየሄድሽ ነው ሻሼ ክክክ አሹካየ የኔ ፎንቃ የእማማ ቤቶች እንኳን ለአዲሱ አመት አደረሳችሁ
@ኢትዮጵያዊነቴኩራቴነውሰላ
5 жыл бұрын
gud telk asw yegerezal enda
@EthiopiaHagereTube
5 жыл бұрын
ቶክቸው ባሌ አልተገርዘም ወይኔክክክ
@ddt826
6 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ የኔ ዉዶች 😍😍😍😍
@AppleApple-bh2qd
6 жыл бұрын
😁😁😁😁😍 አልተገረዘም ኧረ በሳቅ
@ቧላንአፍቃሪA
6 жыл бұрын
በጣም ነው የምትመቹኝ
@muller19961
6 жыл бұрын
እማማዪ ቤት እንኳን ለአዲስ ዓመት በሰላም አደረሳችሁ !!
@hamidmahamed6875
6 жыл бұрын
በትዝታ አገር አስገባቹን እናመሰግናለን
@ቲጂሀበሻዉትቲጂሀበሻዉት
6 жыл бұрын
ዉድ የሀገሬ ልጆች እንኳን ለ2011 በሠላም አደረሳችሁ አደረሰን መልካም አዲስ አመት ይሁንልን
@salameeyesusenewsalameeyes2430
6 жыл бұрын
Sharuk betam temachegn Anegagarik 😘😘😘😘😂
@abushabush812
6 жыл бұрын
ዋዉ እኳን ደና መጣቹ
@ሱዛንአሊ
6 жыл бұрын
አሚን ያርብ
@እናቴናፈቅሽኝእናቴናፈቅሽ
6 жыл бұрын
ክክክክክክክክክክ _ተኩቻው _ውይደስስትልእስከአሁንአልተገረዝክምእንዴ???በጣምደስስትል _ሁላቹሁምበጣምደስትላላቹ ፈጣሪአይለያቹ
@ቤቴልእናኒነኝ
6 жыл бұрын
የእማማ ቤት እኮ ፍቅር አሲያዙኝ አንድ ላይ ስብስብ በዝች በፍቅር ደጅ ኧ ረ ይመቻችሁ
@ተመስጌንአምላኬምረትህብዙ
6 жыл бұрын
እንኳን ለ2011 በሰላም አደረሳችሁ የሻሸና የቶክቾ አድናቂ ነኝ
@neanegn3210
6 жыл бұрын
ክክክክክክክክ ደስ ስትሉ♥♥♥
@kadejakadeja8378
6 жыл бұрын
ሚጡ እጆቦች ላይ ልወድቅ ነው ወይኔ ፍርጃሽ
@ቃልበቃል-ፐ2ገ
6 жыл бұрын
Wow sewodachu enqn adersachu yeni mertich
@ሰውሞልቶሰውጠፋአይሰው
6 жыл бұрын
የእማማ ቤት ድራማ ተሳታፊዎች እንኳን ለ 2011 አመተምህረት በሰላም አደረሳችሁ ።እንዲሁ ለዘመነ ሉቃስ
@ugfgh.hgg6742
6 жыл бұрын
ደስስትሉ
@መስከረምየድንግልማርያምል
6 жыл бұрын
ወይኔ ቶኬ ክክክክክክክክ እንኳን አደረሳችሁ
@teshome.m2612
6 жыл бұрын
🌻🌻💐💐💐🌻🌻 🌻🌺 እንኳን 🌺🌻 🌻🌹አደረሳችሁ🌹🌻 🌻🌻🌾🌾🌾🌻🌻 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻 🌻🌺 መልካም 🌺🌻 🌻🌻 በዓል! 🌻🌻 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻 💚💚💚💚💚💚💚💚💚 💛💛 🕊 ሰላም 🕊 💛💛ፍቅር አንድነት ለኢትዮጵያኖች ለሁላችንም መልካም አዲስ አመት በስደት ላላችሁ ወገኖቼ በያለበት እግዚአብሔር ይጠብቀን አሜንአሜን ❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️
@monafatma9577
6 жыл бұрын
ውይ ሱሶቼ እንኳን አደረሳቹ
@sultanalshehhi3637
6 жыл бұрын
Yzhe derma darktr betm adkwlaw 👍👍👍👏👏👏
@powerpower7219
5 жыл бұрын
Kkkkkkkkk abo nurulegn💋💋💋
@eyesusyadinaliyitadagimali2947
6 жыл бұрын
Godagche ka hagari wuchimi ka hagari wusitimi yalhachuu eunkan adarasachu 2011🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻adis amhati ye salham ye fiqri ye dasita ye bilitsgina 🌻🌻🌻🌻🌻yihunilini
@genzebgenzeb4608
3 жыл бұрын
ኧረ ሻሼ እስብሪ ሽቦዬ ገርገርገርገር እሽሀዳ ከላም ይገረዝልኝ
@እናቴየኔፍቅርኑሪልኝ
6 жыл бұрын
😃😃😃😃😄😄😄 እረ በሳቅ
@kalkidanmagera488
6 жыл бұрын
Hayi shasha
@kalkidanmagera488
6 жыл бұрын
Kkkkkkkk
@ganzabgg9639
6 жыл бұрын
🕊🌻🌻🌻🌻🌻🕊 🌻🌻 መልካም 🌻🌻️ 🌻🌻 አዲስ 🌻🌻 🌻🌻 ዓመት 🌻🌻️ 🌻️🌹🌾🌻💐🌷🌻 🕊🌻🌻🌻🌻🌻️🕊
@cvshsufbchwy2052
6 жыл бұрын
አሚን ያረብ
@gebeye6878
6 жыл бұрын
ዋው
@ዱኒያአልተመቸኝምአሄራየን
6 жыл бұрын
ይሄ ድራማ ግን ሲደብር የልጆች እቃቃ ጨዋታ ማየት ይሻላል
@mulumulu4648
6 жыл бұрын
መልካም አዲስ አመት የእማማ ቤት
@እናቴናፈቅሽኝእናቴናፈቅሽ
6 жыл бұрын
እንኳንለቃቅሜ4'አደረሳቹ __211'የሰላምና'የጤና'የብልጵግናእንዲሁምየተቸገረውንየምንረዳ'የሞተውንአልቅሰንየምንቀብርበትጊዜያርግልን _ኢትዮፒያፈጣሪይባርኳት፡
@chiroadem1311
6 жыл бұрын
I love 💕 u guys keep it up sooo real n funny 😂 😂
@inbanchuthanks8181
6 жыл бұрын
ውይ ሻሽሽ ስወድሽሽ
@jemilagirma5633
6 жыл бұрын
ከምር በጣም ዘና ታደርጋላችሁ
@abushabush812
6 жыл бұрын
ክክክ አይ ቶክቾ ጉድህ ፈላ ይመቻችሁ ሚጢዬ ግን ወዴት እየሄድሽ ነው ተጠንቀቂ
@tube5909
6 жыл бұрын
Well come marochi 🕊🌻🌻🌻🌻🌻🕊 🌻🌻 መልካም 🌻🌻️ 🌻🌻 አዲስ 🌻🌻 🌻🌻 ዓመት 🌻🌻️ 🌻️🌹🌾🌻💐🌷🌻 🕊🌻🌻🌻🌻🌻️🕊
@አላህሆይትጌስተኛአርገኝ
6 жыл бұрын
🕊🌻🌻🌻🌻🌻🕊 🌻🌻 መልካም 🌻🌻️ 🌻🌻 አዲስ 🌻🌻 🌻🌻 ዓመት 🌻🌻️ 🌻️🌹🌾🌻💐🌷🌻 🕊🌻🌻🌻🌻🌻️🕊
@sofiatariku7545
6 жыл бұрын
ዛሬ ነው ማማሚያ ማለት ክክክክክክ ወይ ጉድ
@መዲአብድረህማን
6 жыл бұрын
ይመቻቹ ምርጦች
25:31
የእማማ ቤት 18 የፊትአውራሪ ገርልፍሬንድ
AmharicTV
Рет қаралды 219 М.
28:56
ነቅዕ ድራማ ክፍል 20 | Nek'e Ethiopian Sitcom Drama Part 20
Nek'e Drama
Рет қаралды 1,2 МЛН
00:16
消防避险训练,消防员用“水盾”逼退烈火!这是训练,也是他们可能面对的日常。致敬!#熱門 #中国
M档案
Рет қаралды 144 МЛН
19:20
Это мое последнее предупреждение | 4 серия | Сериал "ПрАкурор" | КОНКУРС
Я ОТ САКЕ
Рет қаралды 1,3 МЛН
00:20
Farmer narrowly escapes tiger attack
CTV News
Рет қаралды 13 МЛН
00:12
Quando A Diferença De Altura É Muito Grande 😲😂
Mari Maria
Рет қаралды 21 МЛН
27:28
የእማማ ቤት 21 | ዶ/ር አብይ እና ፊት አውራሪ
Sodere TV
Рет қаралды 200 М.
26:52
Brotherly Sisterly Episode 27 - YeJoni Lij
Addis Films
Рет қаралды 203 М.
10:41
//አራዳ ቅዳሜ// "አንቱታውን ተው ብል አልሰማ አልከኝ ?" አዝናኝ ድራማ
ebstv worldwide
Рет қаралды 29 М.
26:19
የእማማ ቤት ኮሜዲ ክፍል 10 - ቡና እና ቅዱስ ጊዮርጊስ
AmharicTV
Рет қаралды 135 М.
27:09
Betoch | “የመጨረሻው አጨራረስ” Comedy Ethiopian Series Drama Episode 489
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 76 М.
20:59
YeEmama Bet Episode 8 - Shanko - Ethiopian Comedy Series Drama
Addis Films
Рет қаралды 212 М.
24:32
በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው የእማማ ቤት ምርጥ ኮሜዲ ክፍል 4 ተመልከቱ
AmharicTV
Рет қаралды 260 М.
21:36
የእማማ ቤት ክፍል 22 | መንጃ ፈቃድ ለ7ኛ ጊዜ
Sodere TV
Рет қаралды 171 М.
30:06
የእማማ ቤት 23 | ፊትአውራሪ መስተፋቅር አሰሩ
Sodere TV
Рет қаралды 252 М.
26:25
ብራዘርሊ ሲስተርሊ ክፍል 30 | ጥበብ ጠራቺኝ
AmharicTV
Рет қаралды 136 М.
00:16
消防避险训练,消防员用“水盾”逼退烈火!这是训练,也是他们可能面对的日常。致敬!#熱門 #中国
M档案
Рет қаралды 144 МЛН