የመስቀሉ ድምፆች! Pastor Eyasu Tesfaye (Ammanuel Montreal Evangelical Church)

  Рет қаралды 10,263

Ammanuel Montreal Evangelical Church [AMEC]

Ammanuel Montreal Evangelical Church [AMEC]

Күн бұрын

Ammanuel Montreal Evangelical Church

Пікірлер: 47
@demekedesalegn5145
@demekedesalegn5145 2 жыл бұрын
እንደምታካፍለው ያማረ ቃል መጨረሻህ ያማረ ይሁን በጌታ በእየሱስ ክርስቶስ ስም!
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 2 жыл бұрын
አሜን አሜን የእግዚአብሔር ፍቅር እውነተኛና መለኪያ የሌለው ነው ፓስተርዬ ፀጋ ይብዛልህ ተባረክ ለምልምልን
@alem8640
@alem8640 2 жыл бұрын
Amen Amen Tebarek b bizu pastor Eyasu
@zo-ma6557
@zo-ma6557 2 жыл бұрын
ተባረክ ፓስረር እያሱ! ድንቅ መልእክት፥፥
@Hihi-r8p2o
@Hihi-r8p2o Ай бұрын
Amen Amen Amen ❤❤❤
@sabapaulosofficial2919
@sabapaulosofficial2919 2 жыл бұрын
ፓስተር ኢያሱ እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክህ::
@abebaabrham1655
@abebaabrham1655 2 жыл бұрын
ፓስተርዬ የምታካፍለው ቃል ሁሌም ልቤን ይነካኛል ጌታ እየሱስ ይሄን ክህሎትና ፀጋህን ይጠብቅልህ ተባረክ ፓስስተርዬ!!!!
@ዜድሾየክርስቶስ
@ዜድሾየክርስቶስ 2 жыл бұрын
አንተ ምሳሌ ብቻ ተናግረህ ብትወርድ ከመድረክ ትልቅ ትምህርት ነው ተባረክ
@tensumamush9918
@tensumamush9918 2 жыл бұрын
Amennnn Amennn haleluyaaa,yemotew lene new🙏🙏🙏🙏 simu yibarek paster tebarek
@amanuel2087
@amanuel2087 2 жыл бұрын
ተባረክልን ፓስተር እያሱ ጸጋውንና ጥብቡን ይሙላብህ ይብዛልህ ተባረክልን🙏❤👍
@eyaelteferi181
@eyaelteferi181 2 жыл бұрын
Amen Egziyabher ahunim ytekemibih 🙏🏿
@marylina1234
@marylina1234 2 жыл бұрын
Amen tebareki
@senaitabraham4686
@senaitabraham4686 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen Amen🙌🙌🙌 God bless you 🙏🙏🙏❤️
@meazaweldegebriel61
@meazaweldegebriel61 2 жыл бұрын
ተባረክ 🙏 ፓሰተር ዘመንህ ሁሉ ይባረክ
@truegospel1
@truegospel1 2 жыл бұрын
ፓስተር ዘመንህ ይባረክ
@redietemito2950
@redietemito2950 2 жыл бұрын
ተባረክ በእየሱስም!!!
@redietsertso527
@redietsertso527 2 жыл бұрын
Tebarek
@rb2782
@rb2782 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ፓ/ር
@helengm2977
@helengm2977 2 жыл бұрын
God bless you Pastor!
@lemlemmebrahtu2110
@lemlemmebrahtu2110 2 жыл бұрын
Bless you Paster wonderful message.
@mariymola4921
@mariymola4921 2 жыл бұрын
Tebarek pester
@motitarekegn2332
@motitarekegn2332 2 жыл бұрын
Ebbiifaamii pastor
@hallowiegehts477
@hallowiegehts477 2 жыл бұрын
GBU more and more !!!!!!!
@sarareiter9942
@sarareiter9942 2 жыл бұрын
AMEN AMEN GOD BLESS YUO
@ermiasdejene3349
@ermiasdejene3349 2 жыл бұрын
God bless you pastor
@befekaduyohannes
@befekaduyohannes 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ
@abebaweldeab7196
@abebaweldeab7196 2 жыл бұрын
ፓስተር እግዚኣብሔር ይባርክ.ስለ ጌታ እየሱስ ስታስተምር ልብ ይነካል.ዋጋ የተከፈለልን,በቁሱሉ እኛ ተፈወስን.
@BetelmLea
@BetelmLea 5 ай бұрын
ተባረክ ፓስተር ❤❤❤❤
@የደሙፍሬነኝ-ጸ1ኈ
@የደሙፍሬነኝ-ጸ1ኈ 2 жыл бұрын
ቅዱሳን ይሄንን መልክት የምታዩ ሁላችሁም ላይክ አድርጉ እኔ በጣም ተጽናንቼአለው ጌታ እዴት እደወደደኝ ሰወችም እዲረዱ እዲጽናኑ በጌታ መወደዳችንን እድናውቅ ተባረኩ ፓስተር ተባረክ በድጌሜ ❤❤❤❤❤❤
@meselukirubel8248
@meselukirubel8248 Жыл бұрын
ፓስተርዬ ጌታ ብርክ ያርግህ ዘመንህ ይባረክ ለሊቱን ሁሉ ሳዳምጥህ ሁሌም በጉጉት የእግዚአብሔርን ቃል እየተረዳሁና ለአኔ ጌታ ልዮና ረቂቅ መሆኑን ተረድቻለሁ ተባረክ❤❤❤
@meheretaraya7940
@meheretaraya7940 2 жыл бұрын
Tabarake
@firaolwondimu7477
@firaolwondimu7477 8 күн бұрын
God bless you more
@imchristianbychrist.55
@imchristianbychrist.55 Жыл бұрын
ከድቅድቅ ጨለማ ወደሚደነቅ የህይወት ብርሀን ያመጣን በመስቀል ጣር ምጥ የወለደን የእግዚአብሔር ልጅ ኢየሱስ ለዘላለም ይባረክ🙏✝️🙌❤ JESUS IS THE ONLY WAY TO HEAVEN ✅ THERE IS NO OTHER WAY 🚷
@dawitkawde5573
@dawitkawde5573 8 ай бұрын
ፓስተር ኢያሱ አግዝአብሐር አብዘቶ ይበርክህ የአንተን ፕሮግርም መከታተል ከጀመርኩ በኃላ በጣም ከፍተኛ ለዉጥ በህይወቴ ታይቶል ስለዘህ ስለ አንተ አምላኬን በጣም አመሰግናለሁ
@dberanu6441
@dberanu6441 2 жыл бұрын
Amen💜
@asratbegna2759
@asratbegna2759 3 ай бұрын
አንተ የእግዚአብሔር ባሪያ የረዳህ ያገዘህ ይባረክ:: እኔና ቤተሰቤ በትምህርትህ እጅግ እየተባረክን እንድንኖርበት ጌታ ይርዳን:: የሚገርመው ትናትና ከሥራ ቦታዬ ከምሽቱ 9:30 እንደወጣሁ የአንተን መልእክት እየሰማሁ በመንዳት ላይ ሳለሁ የቤቴን አቅጣጫ ሳትኩ ደግነቱ ጌታ አነቃኝና በአጭር ርቀት ተመለስኩ:: በሰላምም ቤቴ ደረስኩ:: በእውነት በተግባር የምትኖረውንና የምንኖረውን ህይወት ስለምትሰብከን ከዚ በበለጠ ተገለጥ ያብዛልህ ይጨምርልህ:: እንዳንተ ያሉ ያብዛልን ይጨምርልን:: ተባረክ ወንድሜ ትውልድህ ዘርህ የሰጠህ የሆድ ፍሬዎች ሁሉ ይባረኩ::
@saraayele4023
@saraayele4023 2 жыл бұрын
ለምልምልኝ በጣም እየተጠቀምኩ ነው
@abeba7037
@abeba7037 2 жыл бұрын
አሜን አሜን በመገረፉ ቁስል እኛ ተፈወስን ክብር ምስጋና ለሱ ለስሙ ይሑንለት ተባረክ ፓስተር ዘመንሕ ይለምልም
@markiyaeshetue6586
@markiyaeshetue6586 2 жыл бұрын
GBU paster🙏🏼
@kibineshyohannes2866
@kibineshyohannes2866 2 жыл бұрын
የእግዚአብሔር ሰው ዘመንህ ይባረክ ተባረክ የእውነት አንተን ትምህርት ከልሰመሁ ውስጤ አያርፍም ጌታ ጸጋውን ያብዛልህ ❤🍇🍇🍇
@abebaseyiume8949
@abebaseyiume8949 2 жыл бұрын
አሜን ለእኔ ነው ጌታዬ የሚሰቃየው የኔ ሀጢያት ነው ጌታን በአባቱ እስኪተው ያደረገው
@Mom2023new
@Mom2023new 2 жыл бұрын
ወደ ንስሐ የሚያመጣ እውነተኛ የእግዚአብሔር ድምጽ!!! (ከ1989--2014 ዓም. ) አዋጅ!! አዋጅ!! ጆሮ ያለው ይስማ!!! (ህዝ2:3-8,ዘፀ.3:13-15, ዮሐ.8:26, ኤር 26:) ፣ ወገኖቼ፣ እግዚአብሔር ከህዝቡ ጋር ክርክር አለው!! በልጁ በኩል በመንፈስ ቅዱስ አማካይነት ለአመታት በፀሎት ላይ እያለሁና በሌሊት ድምጹን እያሰማኝ፣ከዘመኑ የሁካታ መድረክ ሸሽጎኝ፣በዘመኔ ሁሉ የገጠሙኝን የጠላት ፈተናዎች፣ በትእግሥት እንዳልፍ፣ መንፈስ ቅዱስ ቃሉን በመግለጥ እየስተማረኝና እየመከረኝ፣ እየገሰጸኝ፣ እያጽናናኝ፣ ለህዝቡ መልእክተኛው አደረገኝ፣ የጌታ ስም ለዘለዓለም የተመሰገነ ይሁን። ኢየሱስንም በተቃወሙት ጊዜ፣ ይሁን እንጂ የላከኝ እውነተኛ ነው፣እኔም ለዓለም የምናገረው፣ ከእርሱ የሰማሁትን ብቻ ነው አላቸው፣ (ዮሐ8:26,) ጌታም፣ ስለ ህዝቡ እንዲህ ሲል ቅሬታውን ይናገረኝ ጀመር፣ ....ጌታስ ከሆንኩኝ መፈራቴ ወዴት አለ..?(ሚል.1:6-8,)..ሰማይ ዙፋኔ ነው፣ ምድርም የእግሬ መረገጫ ናት፣ የምትሰሩልኝ ቤት ምን አይነት ነው..? እስከ ዛሬ ድረስ ይህን ድምጽ የናገረኛል፣በዚህም ውስጥ መን/ቅዱስ፣ አገልጋዮችን ይጠቁመኛል፣ (ኢሳ 66:1-4, ኢሳ 55:8-9,ኢሳ 59:1-2,) በተደጋጋሚ በተለያዩ ቀናት በሌሊት ይናገረኝ ነበር፣ ጌታም፣ ይህ ህዝብ መስማትን ይሰማል!!፣ ነገር ግን አይኖርበትም!! ህዝቤ የራሱን ነገር አስቀድሟል!! ክብሩን አልጣለም!! ቤቴን በእኔነት፣ በማስመሰልና በስሜታዊነት ሞልተውታል!!እውነተኛ ፍቅር የላቸውም!! እርስ በርሳቸውም ይነቃቀፋሉ!! ሰላምም የላቸውም!! ይቅር መባባልን እንቢ ብለዋል!!ለትውልዱ መልካም ምሳሌ መሆን አልቻሉም!! ይህ ትውልድ የሆሴዕን ዘመን ትውልድ ይመስላል!! ህዝቤ መመለስ እንቢ ብሏል!! በጎቼን ለሚገፉ እረኞች ወዮላቸው!! ይህ ህዝብ አስቆጥቶኛልና አመጸኞችን አልምርም!! አለኝ። ባሬያዎቼ ተንቀዋል!! (እውነተኞቹን) ይህ ህዝብ ልቡ የሸፈተ ነው!! ክብሬን ደግሞ ይጋፋል!! ክብሬን እኮ! ጣሉ!! አለኝ። በሌላም ቀን፣ይህ ህዝብ አፉ ከእኔ ጋር ነው፣ ልቡ ግን ከእኔ የራቀ ነው!! ህዝቤ በእውነትና በመንፈስ አላመለከኝም!! አብዝቼ ብጠራቸው፣ አጥብቀው ከፊቴ ራቁ!! እስራኤል ( የእግዚአብሔር ህዝብ) የለመለመ ወይን ሆኖ ሳለ፣ እንግዶች ጉልበቱን በሉት!! የወይኔን ቦታ ፍሬ አጣሁበት!! እኔን የህይወት ውሀ ምንጭ ትተውኛል!! ለራሳቸውም ሌሎች ጉድጟዶችን ቆፍረዋል!! ክርስቲያን ሳይሆኑ ክርስቲያን የሚመስሉ፣ ህዝቤን ግን ኃጢአት የሚያለማምዱ በቤቴ አሉ!! እኔም ብዙ ጊዜ ዝም አልኩኝ!! እነርሱም አልሰሙኝም ፣ወደ እኔም አልተመለሱም!! ህዝቡ በንስሐ ካልተመለሰና ለቃሌ ካልታዘዘ፣ መርገም ከህዝቡና ከምድሪቱ ላይ እንዴት ይሰበራል? ቃሉ ያረጀባቸው የሚመስላቸው ብዙዎች በቤቴ አሉና የእግዚአብሔርን ነገር ለሚታክቱ ወዮላቸው!! የማያስተውል ህዝብ ይገለበጣል !! አለኝ። በሌላም ቀን፣ ህዝቤ ሲጠፋ የማይመክሩና የማይገስጹ ቸልተኞች ኤሊዎች በቤቴ በዙ!!አለኝና ቤቴን ትቼአለሁ፣ እርስቴንም ጥያለሁ፣ እንደ ዥንጉርጉር አሞራ ሆነውብኛልና!! አለኝ። ክብር ከእስራኤል ሸሸ!! አለኝና ህዝቤ እውቀትን ከማጣቱ የተነሳ ጠፍቷል!! የጠፉ በጎችም ሆነዋል!!የሚያስተውልም የለም!! ነብያቶቿ ጉቦ ተቀባዮች ናቸው!! አለኝ፣ ኢሳ 66፣ 1-4,ያለውን ከነገረኝ በኋላ፣ህዝቤ የወንበዴዎች ዋሻ ሆነ!! እኔ ግን ወንፊትና መንሼን ይዤ እነሳለሁ፣ የሌዊንም ቤት አጠራለሁ!! የሊባኖስን ዝግባ አናውጣለሁ፣ ያውም የጽድቅ ዛፎችን ነው!! አለኝ፣ መኔ! መኔ! አለኝና ባለራእይችን አጠራለሁ !! (አፀዳለሁ) ከፍታዎችን እንዳለሁ!! ከአሁን በኋላ የመድረኩ ቁልፍ በእጄ ይሆናል!! ያከበሩኝን አከብራለሁ!! እስራኤልንም በቃኘሁ ጊዜ፣ ምድርን ሁሉ እዳስሳለሁ አለኝ መንፈስ ቅዱስ። *ጌታም መሃሪ ስለሆነ፣የተሰፋውን ቃል በማሰብ፣ እግዚአብሔር ይጣራል!! በያቸው አለኝ፣ ህዝቤ ግን በንስሐ ወደ እኔ ቢመለስ ምህረትን አደርጋለሁና የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው!! እንግዲህ ንሰሐ ግቡ!! ትልቅነታችሁንም አስወግዱ!! ልባችሁን አጥሩ!! ወጪቱ ይጥራ!!ፈጥናችሁ ተስማሙ!! በፍቅሬ ኑሩ!! የምትወዱኝስ ከሆነ ትእዛዜን ጠብቁ!! የምትወዱኝስ ከሆነ በጎቼን ጠብቁ!!!ሊታረዱ ያሉትን አድኑ!!የምታደርጉትን ሁሉ በስሜ አድርጉት!! የከበረውን ከተዋረደው ለዩ!! እርሱን ብቻ ስሙት!! ለእርሱ ብቻ ስገዱ!! እውነተኛ ፍርድንና ጽድቅን አድርጉ!! አሳች ወጥቷልና ንቁ!! እናንተ የእግዚአብሔርን እቃ የምትሸከሙ፣እልፍ ፣ በሉ.!! ህዝቤ ሆይ ወደ እልፍኝህ ግባ!!፣ የሚንበረከኩ ብዙ ናቸው!! የሚፀልዩ ግን ጥቂት ናቸው!! በደልን ተሞልተዋልና፣ አልሰማቸውም!! ህዝቤ ንስሐ አይገባም!! እራሱንም እንደ በደለኛ አይቆጥርም!! ድምጼንም እንደ ሻገተ እንጀራ ጣሉት!!!ስለዚህ፣ የፈረሰውን መሰዊያችሁን አድሱ!! ልባችሁን እንጂ ልብሳችሁን አትቅደዱ!! ለፀሎትም በቆማችሁ ጊዜ ንስሐ ግቡ!! የበደሉአችሁንም ይቅር በሉ!!ይህ ዘመን በንስሐ የመንጻት ዘመን ነው!! አጥብቃችሁ ፊቴን ፈልጉ!! ሳታቋርጡ ጸልዩ!! ምጽአቴ ቀርቧልና ዘመኑን ዋጁ!! ሙታን ድምጼን የሚሰሙበት ዘመን ይመጣል!!(ዮሐ 5:25,)የወደቀችውንም የዳዊትን ድንኳን አነሳለሁ!! እሠራታለሁም አለኝ፣ በምጥ የወለድኩአቸውን ልጆቼን አልጥልም!! ወደ ከፍታም አወጣቸዋለሁ! የኢትዮጵያን ቤ/ክ.የምጎበኘው በነብያት ነው!!ትውልድን ቀብቼ አስነሳለሁ!! ሪቫይቫል በምድሪቱ ላይ ይመጣል!! ለዓለም በረከት ይሆናሉ!! ስለ ቃሌም እተጋለሁ!!አለኝ። በሌላም ቀን፣ ከአሁን በኋላ ያለው ዘመን የመከር ዘመን ነው፣ የአጨዳውም ጊዜ ደርሷል!! መከሩ ብዙ ነውና ፣ ሰራተኞችን እንዲልክ፣ የመከሩን ጌታ ለምኑ!!አለኝ፣ ስለዚህ የነገርኩሽንም ሁሉ ለህዝቤ ንገሪልኝ አለኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ!! አዋጅ!! አዋጅ!! ጆሮ ያለው ይስማ!! ወገኖቼ፣( በተቻላችሁ መጠን ለቤተክርስቲያን መሪዎችና ለህዝብ እንድታደርሱልኝ በጌታ ፍቅር እለምናለሁ፣ ጊዜው የንስሐና የእርቅ ጊዜ ነው! ለጌታ ድምጽ ስፍራ ልንሰጠው ይገባናል!! ጌታ ሊመጣ ነወ!!) ተባረኩ። እማማ ነኝ፣ እውነተኛ የጌታ መልእክተኛ።አ
@menitube-3685
@menitube-3685 2 жыл бұрын
ፓስተር እግዚአብሔር ይባርክህ🙌🙏በእውቀት ካወቀ በኑሮ ያወቀ😍✅ ከመስቀል የሚበልጥ መከራ የለም:: ለእኔ ነው:: ሀሌሉያ🙌🙏 share on youtube & Fb✅
@የደሙፍሬነኝ-ጸ1ኈ
@የደሙፍሬነኝ-ጸ1ኈ 2 жыл бұрын
ፓስተር እያሱ ጌታ ዘመንክ ይባርክ በኢየሱስ ስም ተባረክ ጸጋውን ያብዛልክ ጌታ ጸጋውይ ያብዛልክ አገልግሎትክ ይባረክ ቤትክ ትዳርክ ልጆችክ ይባረኩ ወድሜ ስለአተ ጌታ እራሱ የጸጋው ባለቤት ክብሩን ይውሰድ አሜንን ሀሌሉያ
@zarfazarfazarfa2389
@zarfazarfazarfa2389 2 жыл бұрын
ሻሎም
@ariambelay1342
@ariambelay1342 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen 🙏❤
@JonathanSarah1234
@JonathanSarah1234 2 жыл бұрын
Amennnn ❤️
ትግሉን ትቼ ላመስግን• Pastor Eyasu Tesfaye
48:00
Ammanuel Montreal Evangelical Church [AMEC]
Рет қаралды 4,1 М.
የእግዚአብሔር ሚዛን ይለያል!  Pastor Eyasu Tesfaye (Ammanuel Montreal Evangelical Church)
45:56
Apple peeling hack @scottsreality
00:37
_vector_
Рет қаралды 125 МЛН
Секрет фокусника! #shorts
00:15
Роман Magic
Рет қаралды 104 МЛН
Teaching a Toddler Household Habits: Diaper Disposal & Potty Training #shorts
00:16
The FASTEST way to PASS SNACKS! #shorts #mingweirocks
00:36
mingweirocks
Рет қаралды 17 МЛН
አማካሪህ ማነው?   Pastor Eyasu Tesfaye    Ammanuel Montreal Evangelical Church
43:39
Ammanuel Montreal Evangelical Church [AMEC]
Рет қаралды 17 М.
ማደግና መብዛት
1:03:31
Bole Kale Hiwot church Official
Рет қаралды 3 М.
የተሸከምኩት ስም  Pastor Eyasu Tesfaye  (Ammanuel Montreal Evangelical Church)
50:49
Ammanuel Montreal Evangelical Church [AMEC]
Рет қаралды 12 М.
ፍሬአችን ለምን ጨነገፈ?  Pastor Eyasu Tesfaye  Ammanuel Montreal Evangelical Church
47:10
Ammanuel Montreal Evangelical Church [AMEC]
Рет қаралды 24 М.
የብርሃን ልጀች ኑሮ  Pastor Eyasu Tesfaye   Ammanuel Montreal Evangelical Church
52:31
Ammanuel Montreal Evangelical Church [AMEC]
Рет қаралды 14 М.
እጁ አጭር አይደለም  Pastor Eyasu Tesfaye  (Ammanuel Montreal Evangelical Church)
42:48
Ammanuel Montreal Evangelical Church [AMEC]
Рет қаралды 17 М.
Apple peeling hack @scottsreality
00:37
_vector_
Рет қаралды 125 МЛН