በቀረልን ዘመን እንዴት እንኑር? Pastor Eyasu Tesfaye Ammanuel Montreal Evangelical Church

  Рет қаралды 32,001

Ammanuel Montreal Evangelical Church [AMEC]

Ammanuel Montreal Evangelical Church [AMEC]

Күн бұрын

Пікірлер: 58
@Blessedpodcast1
@Blessedpodcast1 3 жыл бұрын
ዩትዩብ ላይ አዉቄአቸዉ እያሰደድኩ የምሰማቸዉ የእግዚአብሔር ሰዎች አንዱ ነዉ።
@selinachannel1870
@selinachannel1870 8 ай бұрын
Enem
@marosell2322
@marosell2322 2 жыл бұрын
ዋውውው አሜንንን አሜንንን ተባረኪ ተባረኪ 👍🏻🔥📖🙏🏻🙏🏻📖🍇🍇🍇🤲🏻🤲🏻
@tigistzeray8047
@tigistzeray8047 4 жыл бұрын
ዘመን አገልገሎትህ ይባረክ ፖስተር እያሱ በእውነት እደ እግዚአብሔር ቃል መሰረት እያስተማርከን እና እያነጽከን በማሃል እምታመጣቸው ከህይወትህ ያየህውን ስታጫውተን እያዝናናህን ቁምነገር ታስጨብጠናለህ እጂግ ተምሪበት ተጽናንቺበት እደገናም ነቅቺበታለሁ በሁሉም ትምህርቶችህ ተባረክ
@selamawitgetaneh9949
@selamawitgetaneh9949 4 жыл бұрын
Amen Amen tebarek.
@elsacool8847
@elsacool8847 4 жыл бұрын
@@selamawitgetaneh9949 amendment paster tebarek lerase bweketu yemhonegn kal aggnechalhu .abzeto yebarkh .Elizabet Duko Fromm Etiopia
@begrateful5112
@begrateful5112 Жыл бұрын
May God bless you! I'm learning a lot from your teaching!
@Mom2023new
@Mom2023new 3 жыл бұрын
ወደ ንስሐ የሚያመጣ የእግዚአብሔር ድምጽ!!! (ከ1989--2013 ዓም. ) አዋጅ!! አዋጅ!! ጆሮ ያለው ይስማ!!! (ህዝ2:3-8,ዘፀ.3:13-15, ዮሐ.8:26, ኤር 26:) ፣ ወገኖቼ፣ እግዚአብሔር ከህዝቡ ጋር ክርክር አለው!! እግዚአብሔር ከፀባዖት ሆኖ በልጁ በኩል በመንፈስ ቅዱስ አማካይነት ለአመታት በፀሎት ላይ እያለሁና በሌሊት ድምጹን እያሰማኝ፣ከዘመኑ የሁካታ መድረክ ሸሽጎኝ፣በዘመኔ ሁሉ የገጠሙኝን የጠላት ፈተናዎች፣ በትእግሥት እንዳልፍ፣ በወንጌሉ ቃልና በድምጹ እየመከረኝ፣ እያጽናናኝ፣ እያረጋጋኝ፣ ለህዝቡ መልእክተኛው አደረገኝ፣ የጌታ ስም ለዘለዓለም የተመሰገነ ይሁን። ኢየሱስንም በተቃወሙት ጊዜ፣ ይሁን እንጂ የላከኝ እውነተኛ ነው፣እኔም ለዓለም የምናገረው፣ ከእርሱ የሰማሁትን ብቻ ነው አላቸው፣ (ዮሐ8:26,) ጌታም፣ እኛ ለቃሉ ካለመታዘዛችን የተነሳ፣ለዓመታት በቀንና በሌሊት እንዲህ ሲል ቅሬታውን ይናገረኝ ጀመር፣ ....ጌታስ ከሆንኩኝ መፈራቴ ወዴት አለ?...(ሚል.1:6-8,).....ሰማይ ዙፋኔ ነው፣ ምድርም የእግሬ መረገጫ ናት፣ የምትሰሩልኝ ቤት ምን አይነት ነው?....(ኢሳ 66:1-4, ኢሳ 55:8-9, ኢሳ 59: 1-2,) ያለውን ቃል በተደጋጋሚ ይናገረኛል። ጌታም፣ ይህ ህዝብ መስማትን ይሰማል፣ ነገር ግን አይኖርበትም!! ህዝቤ የራሱን ነገር አስቀድሟል!! ክብሩን አልጣለም!! ቤቴን በእኔነት፣ በማስመሰልና በስሜታዊነት ሞልተውታል!!እውነተኛ ፍቅር የላቸውም!! እርስ በርሳቸውም ይነቃቀፋሉ!! ሰላምም የላቸውም!! ይቅር መባባልን እንቢ ብሏል!!ለትውልዱ መልካም ምሳሌ መሆን አልቻለም!! ይህ ትውልድ የሆሴዕን ዘመን ትውልድ ይመስላል!! ህዝቤ መመለስ እንቢ ብሏል!! በጎቼን ለሚገፉ እረኞች ወዮላቸው!! ይህ ህዝብ አስቆጥቶኛልና አመጸኞችን አልምርም!! አለኝ። ባሬያዎቼ ተንቀዋል!! (እውነተኞቹን) ይህ ህዝብ ልቡ የሸፈተ ነው!! ክብሬን ደግሞ ይጋፋል!! ክብሬን እኮ! ጣሉ!! አለኝ። በሌላም ቀን፣ይህ ህዝብ አፉ ከእኔ ጋር ነው፣ ልቡ ግን ከእኔ የራቀ ነው!! ህዝቤ በእውነትና በመንፈስ አላመለከኝም!! አብዝቼ ብጠራቸው፣ አጥብቀው ከፊቴ ራቁ!! እስራኤል( የእግዚአብሔር ህዝብ) የለመለመ ወይን ሆኖ ሳለ፣ እንግዶች ጉልበቱን በሉት!! የወይኔን ቦታ ፍሬ አጣሁበት!! እኔን የህይወት ውሀ ምንጭ ትተውኛል!! ለራሳቸውም ሌሎች ጉድጟዶችን ቆፍረዋል!! ክርስቲያን ሳይሆኑ ክርስቲያን የሚመስሉ፣ ህዝቤን ግን ኃጢአት የሚያለማምዱ በቤቴ አሉ!! እኔም ብዙ ጊዜ ዝም አልኩኝ!! እነርሱም አልሰሙኝም ፣ወደ እኔም አልተመለሱም!! ቃሉ ያረጀባቸው የሚመስላቸው ብዙዎች በቤቴ አሉና የእግዚአብሔርን ነገር ለሚታክቱ ወዮላቸው!! የማያስተውል ህዝብ ይገለበጣል !! አለኝ። በሌላም ቀን፣ ህዝቤ ሲጠፋ የማይመክሩና የማይገስጹ ቸልተኞች ኤሊዎች በቤቴ በዙ!!አለኝና ቤቴን ትቼአለሁ፣ እርስቴንም ጥያለሁ፣ እንደ ዥንጉርጉር አሞራ ሆነውብኛልና!! አለኝ። በሌላም ቀን፣ ክብር ከእስራኤል ሸሸ!! አለኝና ህዝቤ እውቀትን ከማጣቱ የተነሳ ጠፍቷል!! የጠፉ በጎችም ሆነዋል!!የሚያስተውልም የለም!! ነብያቶቿም ጉበኞች ናቸው!!!! በድጋሚ በቅርቡ፣ በኢሳ.66፣ 1-4, ላይ ያለውን ከነገረኝ በኋላ ህዝቤ የወንበዴዎች ዋሻ ሆነ !! አለኝ ጌታ። እኔ ግን ወንፊትና መንሼን ይዤ እነሳለሁ፣ የሌዊንም ቤት አጠራለሁ!! የሊባኖስን ዝግባ አናውጣለሁ፣ ያውም የጽድቅ ዛፎችን ነው አለኝ። በሌላም ቀን፣ ከፍታዎችን እንዳለሁ!! ዝቅ ያለውን ከፍ፣ ከፍ ያለውን ዝቅ አደርጋለሁ!! ከአሁን በኋላ፣ የመድረኩ ቁልፍ በእጄ ይሆናል!! ያከበሩኝን አከብራለሁ!!አለኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ!!በሌላም ቀን መኔ! መኔ! አለኝና ባለራእይችን አጠራለሁ!! ደግሞም እስራኤልን በቃኘሁ ጊዜ፣ ቁጣዬ በምድር ሁሉ ላይ ይቀጥላል አለኝ ። ጆሮ ያለው ይስማ!!!!!! ጌታም፣ ህዝቡ በንስሐ ካልተመለሰና ለቃሌ ካልታዘዘ፣ መርገም ከምድሪቱ ላይ እንዴት ይሰበራል?? አለኝ። በሌላም ቀን፣ እግዚአብሔር ይጣራል!!ብለሽ ተናገሪ አለኝ ፣ ወገኖቼ፣ ጌታ አዳምን ለምን ተጣራ....? ወዴት ሄዶበት ነበር....? ዛሬም !! አግዚአብሔር !! ህዝቡን !! እየተጣራ ነው!! ጆሮ ያለው ይስማ!!! ጌታ መሐሪ ስለሆነም፣ እርሱን ባሳዘንበት ዘመን ሁሉ መፍትሔውን እንዲህ ሲል ይናገረኝ ጀመር፣ የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው!! እንግዲህ ንሰሐ ግቡ!! ትልቅነታችሁንም አስወግዱ!! ልባችሁን አጥሩ!! ወጪቱ ይጥራ!!ፈጥናችሁ ተስማሙ!! በፍቅሬ ኑሩ!! የምትወዱኝስ ከሆነ ትእዛዜን ጠብቁ!! በሌላም ቀን የምትወዱኝስ ከሆነ በጎቼን ጠብቁ!!!ሊታረዱ ያሉትን አድኑ!! አለኝ ጌታ።(በ ዮሐ 21: 15,) በሌላም ቀን የምታደርጉትን ሁሉ በስሜ አድርጉት!! የከበረውን ከተዋረደው ለዩ!! እርሱን ብቻ ስሙት!! ለእርሱ ብቻ ስገዱ!! እውነተኛ ፍርድንና ጽድቅን አድርጉ!! አሳች ወጥቷልና ንቁ!! አለኝ። እናንተ የእግዚአብሔርን እቃ የምትሸከሙ፣እልፍ ፣ በሉ...!! ህዝቤ ሆይ ወደ እልፍኝህ ግባ....!! የሚንበረከኩ ብዙ ናቸው!! ነገር ግን የሚፀልዩ ጥቂት ናቸው!! በደልን ተሞልተዋልና፣ አልሰማቸውም!! አለኝ። በሌላም ቀን፣ ህዝቤ ንስሐ አይገባም!! እራሱንም እንደ በደለኛ አይቆጥርም!! አለኝ። ስለዚህ፣ የፈረሰውን መሰዊያችሁን አድሱ!! ልባችሁን እንጂ ልብሳችሁን አትቅደዱ!!(በ ኢዩኤል 2: 12-13,) ይህ ዘመን በንስሐ የመንጻት ዘመን ነው!! አጥብቃችሁ ፊቴን ፈልጉ!! ሳታቋርጡ ጸልዩ!! ምጽአቴ ቀርቧልና ዘመኑን ዋጁ!! በሌላም ቀን በድጋሚ፣ በራዕይ 22:12, ላይ ያለውን ቃል ተናገረኝ፣ በሌላም ቀን ህዝቤ ግን በንስሐ ቢመለስ ፣እኔ ምህረትን አደርጋለሁ፣ አለኝ።(2ኛ ዜና 7:14,) ከአሁን በኋላ ያለው ዘመን የመከር ዘመን ነው!! የአጨዳውም ጊዜ ደርሷል!! መከሩም ብዙ ነውና ሰራተኞችን እንዲልክ የመከሩን ጌታ ለምኑ አለኝ ፣ጌታ መንፈስ ቅዱስ!!የነገርኩሽንም ሁሉ ለህዝቤ ንገሪልኝ አለኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ!! ጆሮ ያለው ይስማ!! +ወገኔ፣ ሐሰተኛ ነብያትና መምህራን በበዙበት በዚህ ዘመን፣ መንፈስ ቅዱስ እንዲረዳን፣ ቃሉን እያጠናን፣ ዘወትር በእግሮቹ ስር በመገኘት ልንፀልይ ይገባናል። ይህ መልእክት እውነተኛ ለመሆኑ ጌታ መንፈስ ቅዱስ ለእኔ ምስክሬ ስለሆነ፣ ጌታን ሁልጊዜ አመሰግነዋለሁ። ከብዙ አመት በፊት ጀምሬ እስከ ዛሬ ድረስ ድምጹን በጥንቃቄ በመስመትና በመጻፍ ፣ የምችለውንም ያህል ለክርስቲያኖች በጽሑፍ በማደል ላይ እገኛለሁ፣ መልእክተኛ መሆን፣ ባለአደራነት ነውና!! ጌታ ለዘለዓለም የተመሰገነ ይሁን። ወገኖቼ፣ ጌታ ይህንን መልእክት ወደ ቤ/ክርስቲያን ለምን ላከ.....? ለምንስ እንዲህ ይናገረናል? ብለን ቆም ብለን በማሰብ፣ በንስሐ እንመለስ!!! ጌታ አይቶናል!! በተቻላችሁ መጠን ለሌሎችም እንድታደርሱልኝ በጌታ ፍቅር እለምናለሁ፣ ተባረኩ።h
@nunutrzos4652
@nunutrzos4652 4 жыл бұрын
የእግዚአብሔር ሰው በርታ የምትሰብከው እየሱስ ከአንተ ጋር ነው
@nebiyatdagne9258
@nebiyatdagne9258 4 жыл бұрын
Fffff
@fixsell1224
@fixsell1224 3 жыл бұрын
AMEN Amen Amen tebarekuu eyesuse geta naw Amen
@lydiahana5616
@lydiahana5616 4 жыл бұрын
ተባረክ ፓስተር እያሱ ጸጋውን ያብዛልህ 💚🌹💙🙏
@elizabethtaye1682
@elizabethtaye1682 3 жыл бұрын
Amen Amen yabate beruke leberket hune yemigerm temehert nw
@derejedesalegnarijamo6486
@derejedesalegnarijamo6486 2 жыл бұрын
I loved his way of preaching May God bless him.
@bereket4344
@bereket4344 4 жыл бұрын
Eshi wedajjee tebarekih Be temiritocheh bizu tebarikiyalewu Geta sumu yebarekh entebikalen Kefile huletih.. Geta menigedachin enide menigedu Hasabachin enide hasabu yaderegen Enide fekadu amennnnn🙏🙏🙏🙏😍😍
@fausiaeuthopia2708
@fausiaeuthopia2708 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ፣የእግዚአብሔር ፣ፈቃድ፣ያሸንፋል
@HirutDinka
@HirutDinka Жыл бұрын
ዘመንህ ይባረክ
@biniyamworku3635
@biniyamworku3635 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 🌴🎋
@wardewarde9415
@wardewarde9415 Жыл бұрын
Amen 🙏🙏
@zeniwolde6720
@zeniwolde6720 2 жыл бұрын
Amen Amen geta yebarkch
@bilewfetene3775
@bilewfetene3775 4 жыл бұрын
ጌታ ይባርክ የጌታ ፊት በአንተ ላይ ያብራ የጌታ ፀጋ ይብዛል ፍሬሕን ያብዛል የእስራኤል ቅዱስ ይጠብቅ ፖስተር ኢያሱ
@samraabarra3940
@samraabarra3940 4 жыл бұрын
አሜን ኢየሱስ አሸናፊ ነው
@mamitumitiku4620
@mamitumitiku4620 4 жыл бұрын
Ameeenn Ameeenn Ameeenn kiberi hulu Lageta yihun
@meazaweldegebriel872
@meazaweldegebriel872 4 жыл бұрын
ቀሪ ዘመናችንን በእውነት የእግዚአብሔርን ሐሳብ አገልግለን ማለፍ እንዲሆንልን ጌታ ይርዳን ፓስተር ተባረክ ዘመንህ ሁሉ ይባረክ ለበረከት ሁን
@lensawoldeyes1553
@lensawoldeyes1553 4 жыл бұрын
እየባረኩ ልሰማ ከፈትኩ! ተባኩልኝ በስውርም በግልፅ ያገለገላችሁ በሙሉ
@senaitajema3531
@senaitajema3531 4 жыл бұрын
ፓስተር ተባረክ እንደ ዮፍታሔ ድል አድርጌ በደህና በተመለስሁ ጊዜ ሊገናኝን ከቤቴ ደጅ የሚወጣውን ለጌታ የሚቃጠል መሰዋት አቀረባለሁ አለ ልጁ እዘፈነች ከቤቱ ወጣች ልጁን መሰዋት ሆነች አስበን ጌታን መጠየቅ ጥሩ ነው መሳ11:29-40
@ዜድሾየክርስቶስ
@ዜድሾየክርስቶስ 4 жыл бұрын
ይገርማል በመሃል የምትሰጠው ምሳሌ ድንቅ ነው
@Tgalemu
@Tgalemu 4 жыл бұрын
ተባረክ የማንቂያ ደወል መልእክት ነው::
@thetruth1394
@thetruth1394 4 жыл бұрын
Jesus is LORD. Jesus came in the flesh.
@BirtukanKebededemise
@BirtukanKebededemise 4 жыл бұрын
attamiti akkan barumsa kee jalladhuu ... fillanoo kotii ... ebifamii!!!!
@blenberhanmamoye5801
@blenberhanmamoye5801 4 жыл бұрын
Amen
@ዜድሾየክርስቶስ
@ዜድሾየክርስቶስ 4 жыл бұрын
ፓስተርየ ሰላምህ ይብዛ
@tensumamush9918
@tensumamush9918 4 жыл бұрын
Amennnnnnn pasterye kezih yebelete tsegawn yistih
@elizabethgmedhin5378
@elizabethgmedhin5378 4 жыл бұрын
አሜን የጌታን ፈቃድ እንድናስተውል ጌታ ይርዳን . ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ፓስተር ኢያሱ .
@dinkudagu4959
@dinkudagu4959 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen pastor Geta eyesus abezto abezto yebarki yexabkem
@TADESDR3
@TADESDR3 4 жыл бұрын
ወንድሜ እግዚኣብሔር ይባርክህ ተባርኬበታለሁ አሜን
@anchinalu3250
@anchinalu3250 4 жыл бұрын
ለመሳሌ የጠቀሰከው አገልይ ለሰር ሰምራል ይባላል እባክህ ምሰከርነቱን አዳምጠው .: ትክክለኛ ውን
@mamitumitiku4620
@mamitumitiku4620 4 жыл бұрын
Ameeenn Ameeenn halaluya kibire hulu Lageta yihun tabarekiln pester
@amanuel2087
@amanuel2087 4 жыл бұрын
AMEN FEKADU KERI ZEMENACHENEN YEGZA TEBAREKELEN BEHIWETE YALEFE YEMIGERM TEMEHERTNEW!!!
@mamitumitiku4620
@mamitumitiku4620 4 жыл бұрын
Ameeenn Ameeenn geta eysuse zamanin yebarakaw tabarekiln Pasetr
@sintayehueegiju4856
@sintayehueegiju4856 4 жыл бұрын
ተባረክ
@fdhgdifdj5818
@fdhgdifdj5818 4 жыл бұрын
Tagas
@adentedela5358
@adentedela5358 4 жыл бұрын
እሰይ እልልልልልልልልልልልል
@emanuelafarina8957
@emanuelafarina8957 4 жыл бұрын
God bless you
@mpiyomasilvasiilva4782
@mpiyomasilvasiilva4782 4 жыл бұрын
Ameeeeeee
@zenashderso4364
@zenashderso4364 4 жыл бұрын
Amen tebarek!
@tgjesus2182
@tgjesus2182 4 жыл бұрын
Yemigarmi timirti Geta yabzalik tsega.
@tsagelafebo6778
@tsagelafebo6778 4 жыл бұрын
Amen amen you good bless of more and more pastor
@emuemu4850
@emuemu4850 4 жыл бұрын
Amennnnn
@masreshalule7686
@masreshalule7686 4 жыл бұрын
Tebareklen ..
@genethabtay4411
@genethabtay4411 4 жыл бұрын
Amen amen bless you
@አባይተስፋዬ
@አባይተስፋዬ 4 жыл бұрын
አሜን❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏 ተባረክ ፓስተር
@mamitumitiku4620
@mamitumitiku4620 4 жыл бұрын
Ameeenn Ameeenn halaluya
@mamitumitiku4620
@mamitumitiku4620 4 жыл бұрын
Ameeenn Ameeenn
@senaitabraham4686
@senaitabraham4686 4 жыл бұрын
Amen Amen!God bless you!!! paster🙏🙏🙏
@buruukshemalis3223
@buruukshemalis3223 4 жыл бұрын
God bless you
የእግዚአብሔር ትምህርት ቤት    Pastor Eyasu Tesfaye.    Ammanuel Montreal Evangelical Church
53:04
Ammanuel Montreal Evangelical Church [AMEC]
Рет қаралды 34 М.
የብርሃን ልጀች ኑሮ  Pastor Eyasu Tesfaye   Ammanuel Montreal Evangelical Church
52:31
Ammanuel Montreal Evangelical Church [AMEC]
Рет қаралды 14 М.
“Don’t stop the chances.”
00:44
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 62 МЛН
Арыстанның айқасы, Тәуіржанның шайқасы!
25:51
QosLike / ҚосЛайк / Косылайық
Рет қаралды 700 М.
Леон киллер и Оля Полякова 😹
00:42
Канал Смеха
Рет қаралды 4,7 МЛН
My scorpion was taken away from me 😢
00:55
TyphoonFast 5
Рет қаралды 2,7 МЛН
የነፍሴ ረሃብና ጥማት! (ክፍል 1) Pastor Eyasu Tesfaye (Ammanuel Montreal Evangelical Church)
56:16
መለኮታዊ ጉብኝት በደጅ ነው!  Pastor Eyasu Tesfaye  (Ammanuel Montreal Evangelical Church)
55:23
Ammanuel Montreal Evangelical Church [AMEC]
Рет қаралды 35 М.
እንዴት ብፈልገው አገኝዋለው? ክፍል 2 • Pastor Eyasu Tesfaye
48:16
Ammanuel Montreal Evangelical Church [AMEC]
Рет қаралды 4,8 М.
እግዚአብሔር የተጋበዘበት ውጊያ   Pastor Eyasu Tesfaye  (Ammanuel Montreal Evangelical Church)
38:54
የአሸናፊዋች አሸናፊ ኢየሱስ     Pastor Eyasu Tesfaye.  Ammanuel Montreal Evangelical Church
55:56
Ammanuel Montreal Evangelical Church [AMEC]
Рет қаралды 20 М.
“Don’t stop the chances.”
00:44
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 62 МЛН