KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
የተነገረኝ ተስፋ ለምን ዘገየ? Pastor Eyasu Tesfaye. (Ammanuel Montreal Evangelical Church)
52:51
ያሳየህ ማነው? Pastor Eyasu Tesfaye (Ammanuel Montreal Evangelical Church)
44:33
Леон киллер и Оля Полякова 😹
00:42
Он ждал ДВА ГОДА, чтобы преподать наглецу УРОК СКРОМНОСТИ #shorts
01:00
ЧТО ОПАСНЕЕ? ОТВЕТЫ ВАС ШОКИРУЮТ... (1% ОТВЕЧАЮТ ПРАВИЛЬНО) #Shorts #Глент
00:38
#JasonDeruloTV // Funny #GotPermissionToPost From @SofiManassyan #SlowLow
00:18
የእግዚአብሔር ትምህርት ቤት Pastor Eyasu Tesfaye. Ammanuel Montreal Evangelical Church
Рет қаралды 34,882
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 29 М.
Ammanuel Montreal Evangelical Church [AMEC]
Күн бұрын
Пікірлер: 90
@mihretabgebreslassie1947
2 ай бұрын
ትምህርትህ ግሩም ነው ፓስተር ተባረክ የምታነበው የመፅሐፍ ቅዱስ ክፍልና ምዕራፉ አብዛኛው ግዜ አትናገርም ይሄን ብታስተካክል
@aynalemabrham1790
4 ай бұрын
Blessed mor paster we love love you ❤
@rebeccamekonnen6331
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ! መጋቢ ኢያሱ ።
@mekdestafesedinige7836
Ай бұрын
ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ
@genetgetatchow2582
3 жыл бұрын
እውነት. ነው. በእግዚእብሄር. ትምህርት. ቤት. በእግሩ. ስር. ተቅመጥን. መማር. ይሁንልን. ፓስተር. እያሱ. እግዚእብሄር. ዘብንህን. እግልግሎትህ. ያባርክልህ. ቀሪ. ዘበንህ. ሁሉ. ያማር. ይሁን
@asefashtekeste3386
4 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክህ ውድ ወንድሜ ፓስተር እያሱ ፀጋውን ያብዛልህ።አቤት ! ለካስ እስከአሁን በራሴ መንገድ ሲሄድ ለምን ተለየህኝ ?እያልኩ ዘመኔን ጨረስኩ፣ከዛሬ ጀምሬ በምትወደው መንገድ እንድትመራኝ ቃል ገብቻለሁ እርዳኝ ፣እኔ የመረጥኩት መንገድ አላዋጣኝም።40 ዓምትም ብፈጅ ተስማምቻለሁ።ውድ ወንድሜ ፓስተር እያሱ አንተም ፀልይልኝ፣ተባረክ።
@hannatafara7487
4 жыл бұрын
Egzyabher ystemral tbark
@zinashhabtemariamworku8909
2 жыл бұрын
አሜን!!!!አሜን!!!!
@nanacute4499
Ай бұрын
ከአንድ አንድ የኔ መልእክት ነው !!!
@eyesusgetanew6507
10 ай бұрын
yastemaregn geta ybarek❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@mercybisrat7843
3 жыл бұрын
amen amen hallelujah. Glory to God's. May God's bless you more and more Pastory 🙏
@melatsnlayw80
4 жыл бұрын
አሜን አሜን ዘመን ይለምልም ፖስተር
@adentedela5358
4 жыл бұрын
የማቴዎስ ወንጌል 5 1፤ ሕዝቡንም አይቶ ወደ ተራራ ወጣ፤ በተቀመጠም ጊዜ ደቀ መዛሙርቱ ወደ እርሱ ቀረቡ፤ 2፤ አፉንም ከፍቶ አስተማራቸው እንዲህም አለ፡- 3፤ በመንፈስ ድሆች የሆኑ ብፁዓን ናቸው፥ መንግሥተ ሰማያት የእነርሱ ናትና። 4፤ የሚያዝኑ ብፁዓን ናቸው፥ መፅናናትን ያገኛሉና። 5፤ የዋሆች ብፁዓን ናቸው፥ ምድርን ይወርሳሉና። 6፤ ጽድቅን የሚራቡና የሚጠሙ ብፁዓን ናቸው፥ ይጠግባሉና።
@buzayaa8138
10 ай бұрын
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ፓስተር
@abebaweldeab7196
4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክ ፓስተር።
@ruthmengeste8682
4 жыл бұрын
Amen amen God bless you pastor
@mamitumitiku4620
4 жыл бұрын
Ameeenn Ameeenn
@makedatigneh6319
3 жыл бұрын
እኔ በህይወቴ እግዝያብሔር ብዙ ነገር ያስተማረኝ ሴት ልጁ ነኝ። ስለዚህ ይሄ የምታስተምረው ትምህርት በደንብ እየገባኝ ነው የምሰማህ የእግዝያብሔር ስም ለዘላለም የተባረከ ይሁን።
@tjcell9691
4 жыл бұрын
Ameen ameeen tebaraki babizu
@nunutrzos4652
4 жыл бұрын
የሚቀርበው ትምህርት ሁሌም የሚያንፅ የሚያበረታ የሚያነፃ የሚባርክ የእውነት ቃል ነው ፀጋን እየተካፈልንበት ነው ፓስተራችን እጅግ እናመሰግንሀለን ተባረክ
@እግዝአብሔርፍቅርነውእግዚ
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ
@Mom2023new
3 жыл бұрын
ወደ ንስሐ የሚያመጣ የእግዚአብሔር ድምጽ!!! (ከ1989--2013 ዓም. ) አዋጅ!! አዋጅ!! ጆሮ ያለው ይስማ!!! (ህዝ2:3-8,ዘፀ.3:13-15, ዮሐ.8:26, ኤር 26:) ፣ ወገኖቼ፣ እግዚአብሔር ከህዝቡ ጋር ክርክር አለው!! እግዚአብሔር ከፀባዖት ሆኖ በልጁ በኩል በመንፈስ ቅዱስ አማካይነት ለአመታት በፀሎት ላይ እያለሁና በሌሊት ድምጹን እያሰማኝ፣ከዘመኑ የሁካታ መድረክ ሸሽጎኝ፣በዘመኔ ሁሉ የገጠሙኝን የጠላት ፈተናዎች፣ በትእግሥት እንዳልፍ፣ በወንጌሉ ቃልና በድምጹ እየመከረኝ፣ እያጽናናኝ፣ እያረጋጋኝ፣ ለህዝቡ መልእክተኛው አደረገኝ፣ የጌታ ስም ለዘለዓለም የተመሰገነ ይሁን። ኢየሱስንም በተቃወሙት ጊዜ፣ ይሁን እንጂ የላከኝ እውነተኛ ነው፣እኔም ለዓለም የምናገረው፣ ከእርሱ የሰማሁትን ብቻ ነው አላቸው፣ (ዮሐ8:26,) ጌታም፣ እኛ ለቃሉ ካለመታዘዛችን የተነሳ፣ለዓመታት በቀንና በሌሊት እንዲህ ሲል ቅሬታውን ይናገረኝ ጀመር፣ ....ጌታስ ከሆንኩኝ መፈራቴ ወዴት አለ?...(ሚል.1:6-8,).....ሰማይ ዙፋኔ ነው፣ ምድርም የእግሬ መረገጫ ናት፣ የምትሰሩልኝ ቤት ምን አይነት ነው?....(ኢሳ 66:1-4, ኢሳ 55:8-9, ኢሳ 59: 1-2,) ያለውን ቃል በተደጋጋሚ ይናገረኛል። ጌታም፣ ይህ ህዝብ መስማትን ይሰማል፣ ነገር ግን አይኖርበትም!! ህዝቤ የራሱን ነገር አስቀድሟል!! ክብሩን አልጣለም!! ቤቴን በእኔነት፣ በማስመሰልና በስሜታዊነት ሞልተውታል!!እውነተኛ ፍቅር የላቸውም!! እርስ በርሳቸውም ይነቃቀፋሉ!! ሰላምም የላቸውም!! ይቅር መባባልን እንቢ ብሏል!!ለትውልዱ መልካም ምሳሌ መሆን አልቻለም!! ይህ ትውልድ የሆሴዕን ዘመን ትውልድ ይመስላል!! ህዝቤ መመለስ እንቢ ብሏል!! በጎቼን ለሚገፉ እረኞች ወዮላቸው!! ይህ ህዝብ አስቆጥቶኛልና አመጸኞችን አልምርም!! አለኝ። ባሬያዎቼ ተንቀዋል!! (እውነተኞቹን) ይህ ህዝብ ልቡ የሸፈተ ነው!! ክብሬን ደግሞ ይጋፋል!! ክብሬን እኮ! ጣሉ!! አለኝ። በሌላም ቀን፣ይህ ህዝብ አፉ ከእኔ ጋር ነው፣ ልቡ ግን ከእኔ የራቀ ነው!! ህዝቤ በእውነትና በመንፈስ አላመለከኝም!! አብዝቼ ብጠራቸው፣ አጥብቀው ከፊቴ ራቁ!! እስራኤል( የእግዚአብሔር ህዝብ) የለመለመ ወይን ሆኖ ሳለ፣ እንግዶች ጉልበቱን በሉት!! የወይኔን ቦታ ፍሬ አጣሁበት!! እኔን የህይወት ውሀ ምንጭ ትተውኛል!! ለራሳቸውም ሌሎች ጉድጟዶችን ቆፍረዋል!! ክርስቲያን ሳይሆኑ ክርስቲያን የሚመስሉ፣ ህዝቤን ግን ኃጢአት የሚያለማምዱ በቤቴ አሉ!! እኔም ብዙ ጊዜ ዝም አልኩኝ!! እነርሱም አልሰሙኝም ፣ወደ እኔም አልተመለሱም!! ቃሉ ያረጀባቸው የሚመስላቸው ብዙዎች በቤቴ አሉና የእግዚአብሔርን ነገር ለሚታክቱ ወዮላቸው!! የማያስተውል ህዝብ ይገለበጣል !! አለኝ። በሌላም ቀን፣ ህዝቤ ሲጠፋ የማይመክሩና የማይገስጹ ቸልተኞች ኤሊዎች በቤቴ በዙ!!አለኝና ቤቴን ትቼአለሁ፣ እርስቴንም ጥያለሁ፣ እንደ ዥንጉርጉር አሞራ ሆነውብኛልና!! አለኝ። በሌላም ቀን፣ ክብር ከእስራኤል ሸሸ!! አለኝና ህዝቤ እውቀትን ከማጣቱ የተነሳ ጠፍቷል!! የጠፉ በጎችም ሆነዋል!!የሚያስተውልም የለም!! ነብያቶቿም ጉበኞች ናቸው!!!! በድጋሚ በቅርቡ፣ በኢሳ.66፣ 1-4, ላይ ያለውን ከነገረኝ በኋላ ህዝቤ የወንበዴዎች ዋሻ ሆነ !! አለኝ ጌታ። እኔ ግን ወንፊትና መንሼን ይዤ እነሳለሁ፣ የሌዊንም ቤት አጠራለሁ!! የሊባኖስን ዝግባ አናውጣለሁ፣ ያውም የጽድቅ ዛፎችን ነው አለኝ። በሌላም ቀን፣ ከፍታዎችን እንዳለሁ!! ዝቅ ያለውን ከፍ፣ ከፍ ያለውን ዝቅ አደርጋለሁ!! ከአሁን በኋላ፣ የመድረኩ ቁልፍ በእጄ ይሆናል!! ያከበሩኝን አከብራለሁ!!አለኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ!!በሌላም ቀን መኔ! መኔ! አለኝና ባለራእይችን አጠራለሁ!! ደግሞም እስራኤልን በቃኘሁ ጊዜ፣ ቁጣዬ በምድር ሁሉ ላይ ይቀጥላል አለኝ ። ጆሮ ያለው ይስማ!!!!!! ጌታም፣ ህዝቡ በንስሐ ካልተመለሰና ለቃሌ ካልታዘዘ፣ መርገም ከምድሪቱ ላይ እንዴት ይሰበራል?? አለኝ። በሌላም ቀን፣ እግዚአብሔር ይጣራል!!ብለሽ ተናገሪ አለኝ ፣ ወገኖቼ፣ ጌታ አዳምን ለምን ተጣራ....? ወዴት ሄዶበት ነበር....? ዛሬም !! አግዚአብሔር !! ህዝቡን !! እየተጣራ ነው!! ጆሮ ያለው ይስማ!!! ጌታ መሐሪ ስለሆነም፣ እርሱን ባሳዘንበት ዘመን ሁሉ መፍትሔውን እንዲህ ሲል ይናገረኝ ጀመር፣ የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው!! እንግዲህ ንሰሐ ግቡ!! ትልቅነታችሁንም አስወግዱ!! ልባችሁን አጥሩ!! ወጪቱ ይጥራ!!ፈጥናችሁ ተስማሙ!! በፍቅሬ ኑሩ!! የምትወዱኝስ ከሆነ ትእዛዜን ጠብቁ!! በሌላም ቀን የምትወዱኝስ ከሆነ በጎቼን ጠብቁ!!!ሊታረዱ ያሉትን አድኑ!! አለኝ ጌታ።(በ ዮሐ 21: 15,) በሌላም ቀን የምታደርጉትን ሁሉ በስሜ አድርጉት!! የከበረውን ከተዋረደው ለዩ!! እርሱን ብቻ ስሙት!! ለእርሱ ብቻ ስገዱ!! እውነተኛ ፍርድንና ጽድቅን አድርጉ!! አሳች ወጥቷልና ንቁ!! አለኝ። እናንተ የእግዚአብሔርን እቃ የምትሸከሙ፣እልፍ ፣ በሉ...!! ህዝቤ ሆይ ወደ እልፍኝህ ግባ....!! የሚንበረከኩ ብዙ ናቸው!! ነገር ግን የሚፀልዩ ጥቂት ናቸው!! በደልን ተሞልተዋልና፣ አልሰማቸውም!! አለኝ። በሌላም ቀን፣ ህዝቤ ንስሐ አይገባም!! እራሱንም እንደ በደለኛ አይቆጥርም!! አለኝ። ስለዚህ፣ የፈረሰውን መሰዊያችሁን አድሱ!! ልባችሁን እንጂ ልብሳችሁን አትቅደዱ!!(በ ኢዩኤል 2: 12-13,) ይህ ዘመን በንስሐ የመንጻት ዘመን ነው!! አጥብቃችሁ ፊቴን ፈልጉ!! ሳታቋርጡ ጸልዩ!! ምጽአቴ ቀርቧልና ዘመኑን ዋጁ!! በሌላም ቀን በድጋሚ፣ በራዕይ 22:12, ላይ ያለውን ቃል ተናገረኝ፣ በሌላም ቀን ህዝቤ ግን በንስሐ ቢመለስ ፣እኔ ምህረትን አደርጋለሁ፣ አለኝ።(2ኛ ዜና 7:14,) ከአሁን በኋላ ያለው ዘመን የመከር ዘመን ነው!! የአጨዳውም ጊዜ ደርሷል!! መከሩም ብዙ ነውና ሰራተኞችን እንዲልክ የመከሩን ጌታ ለምኑ አለኝ ፣ጌታ መንፈስ ቅዱስ!!የነገርኩሽንም ሁሉ ለህዝቤ ንገሪልኝ አለኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ!! ጆሮ ያለው ይስማ!! +ወገኔ፣ ሐሰተኛ ነብያትና መምህራን በበዙበት በዚህ ዘመን፣ መንፈስ ቅዱስ እንዲረዳን፣ ቃሉን እያጠናን፣ ዘወትር በእግሮቹ ስር በመገኘት ልንፀልይ ይገባናል። ይህ መልእክት እውነተኛ ለመሆኑ ጌታ መንፈስ ቅዱስ ለእኔ ምስክሬ ስለሆነ፣ ጌታን ሁልጊዜ አመሰግነዋለሁ። ከብዙ አመት በፊት ጀምሬ እስከ ዛሬ ድረስ ድምጹን በጥንቃቄ በመስመትና በመጻፍ ፣ የምችለውንም ያህል ለክርስቲያኖች በጽሑፍ በማደል ላይ እገኛለሁ፣ መልእክተኛ መሆን፣ ባለአደራነት ነውና!! ጌታ ለዘለዓለም የተመሰገነ ይሁን። ወገኖቼ፣ ጌታ ይህንን መልእክት ወደ ቤ/ክርስቲያን ለምን ላከ.....? ለምንስ እንዲህ ይናገረናል? ብለን ቆም ብለን በማሰብ፣ በንስሐ እንመለስ!!! ጌታ አይቶናል!! በተቻላችሁ መጠን ለሌሎችም እንድታደርሱልኝ በጌታ ፍቅር እለምናለሁ፣ ተባረኩ።
@ghenettecle8765
3 жыл бұрын
Tebarek tsegaw ybzalh
@tigistshewaamare5474
4 жыл бұрын
He is the only one .yes yes
@kidistmekonnen5143
3 жыл бұрын
Amen!!
@birtukanwendemagegne4935
4 жыл бұрын
Paster tebark
@hannatafara7487
4 жыл бұрын
Halelya
@letinaeseyas2330
4 жыл бұрын
Tebarek paster
@sarajesus9259
4 жыл бұрын
Ameeeeeeen ameeeeeeen ameeeeeeen ameeeeeeen ameeeeeeen ameeeeeeen tabarek ye igeziabehere sew
@tigesttig9348
4 жыл бұрын
እዉነትም የእግዝአብሔር ትምህርት ቤት በትክክል ቦታየን በቃሉ መሰረት አሳየህኝ ፓስተር ለምልም ፀጋዉ ይብዛልህ እግዝአብሔር በአንድም በለላም ይናገራል ክብር ለኢየሱስ ይሁን
@sarahbelayne5242
4 жыл бұрын
አሜን አሜን ተባረኪ
@mickyasyohannes3587
4 жыл бұрын
Wow ለመጀመሪያ ጊዜ ነው ያየሁ ድንቅ እስተማሪ ድንቅ መልእክት ነው ተባረክ!!!!
@HelenFesshaye2575
4 жыл бұрын
Pastor Eyasesha you are the best. 😍
@godisgood2409
4 жыл бұрын
Geta Yibarkh
@elleniwolde242
4 жыл бұрын
የወቅቱ የግዜው ትምህርት ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ልብ የሚነካ ትምህርት ነው አሜን አሜን።
@hasenaniges2338
4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን እግዛብሄር ይባረክ
@adentedela5358
4 жыл бұрын
ትክክለኛ አገላለጥ መረዳት ያለበት እሰይ በትክክል ገብቶኛል
@zeniwolde6720
2 жыл бұрын
Geta yebarkch
@temesgenmesele3918
4 жыл бұрын
ኢየሱስ ይባርካችሁ
@lydiahana5616
4 жыл бұрын
Pastor tebarek tsegawn yabzalh
@zelekedaniel3068
4 жыл бұрын
Amenn Amennn
@lensawoldeyes1553
4 жыл бұрын
እንዴት እንደሚያጠነክረኝ - ልዩ ትምህርቶች እኮ ነው የማገኘው ሁልጊዜ ተባረክ ፓ/ር ኢያሱ ተባረኩልኝ በስውርም በግልፅ ያገለገላችሁ በሙሉ!!!!!!
@hiwi6200
4 жыл бұрын
አሜን
@meazameaza55
4 жыл бұрын
Amen gata yebrke
@getahiikonew1679
4 жыл бұрын
አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን. ታባረክ. ፓስተር
@በነፃየተቀበልነውንበነፃእ
4 жыл бұрын
tebarki paster timhiritochi hulu axinite seriserawe yigibalu
@hiwottadesse4942
4 жыл бұрын
Amen amen hallelujah hallelujah amen 🙏 ❤️❤️
@dagmawitmelake7128
4 жыл бұрын
የምወድኽ የኔ የህይወት መምህሬ ጌታ ኣብዝቶ ይባርክኽ ፓስተር ሁሌ ትምህርትኽ እከታተላለው እግዚአብሔር በረዳህ የኖርክለት ስለምታስተምር ተባረክልኝ
@አባይተስፋዬ
4 жыл бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይርዳን
@sasosis4494
4 жыл бұрын
🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇❤🌾
@hiwotawoke1746
4 жыл бұрын
Menfes kidhus yeminagerbet ye Tiga kal!! Temerabetaleh Pastor Tigawen yabzalh!!
@kebedebereka3458
4 жыл бұрын
Thank you brother powerful message
@addis1395
3 жыл бұрын
አዎ በልባችን ውስጥ ምን እንዳለ ያውቅዘንድ በብዙ መንገድ ያሳልፈናል ። በከፍታም በዝቀም ፣ በጥጋብም በረሀብም ፣
@trhaskafel6109
4 жыл бұрын
Amennn Pastor Eyasu zemenh ybarek.............
@mohasaif3021
4 жыл бұрын
አዬሱጎትነው
@rodasshewamare1256
4 жыл бұрын
God bless you Pastor Eyasu Tesfaye. I learned a lot👨💻 praise the Lord🙏🏾
@chde9746
4 жыл бұрын
Amen
@tsigetefera5400
4 жыл бұрын
ጌታ ይባርክህ።
@zelekedaniel3068
4 жыл бұрын
Eigzabher yibark tebark
@nardoesmezmur8582
4 жыл бұрын
ፓስተር ጌታ ይባርክህ
@tarikalemu928
4 жыл бұрын
May God bless you more
@rebeccamekonnen7830
4 жыл бұрын
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ! ፓስተር ኢያሱ ።
@genetm.19
4 жыл бұрын
Amen! Thank you God for being there always with us whatever u going through Hallelujah!
@elizabethgmedhin5378
4 жыл бұрын
May god bless you pastor Eyasu .
@emyjesus9775
4 жыл бұрын
God bless you pastor
@addisteshome3359
4 жыл бұрын
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክ ፀጋውን ያብዛልህ
@delisch8310
4 жыл бұрын
GBU more and more !!!
@a.gebreyohannes8155
4 жыл бұрын
Amen 🙏🏻 this teaching is in the right time for me
@febalemworeta9670
4 жыл бұрын
May God bless you more pastor!
@hana-jh1ub
4 жыл бұрын
አሜን ጌታ አምላክ ፀጋውን ያብዛልህ!!!ፓስተር ኢያሱ ተስፍዬ እንዴት ማግኘት እንችላለን? ለአገልግሎት ፀጋህን መካፈል እንፈልጋለን::
@genethabtay1743
4 жыл бұрын
Shalom pastor . Thank you for the teaching you are a blessing 🙏
@bereket4344
4 жыл бұрын
Well come ወዳጄ ኢያሱ👏👏😍
@sarahbelayne5242
4 жыл бұрын
💔❤️
@መደምደሚያበቀለ
4 жыл бұрын
መደሀኒታችን እየሱስ ክርስቶስን እግዚአብሔር ብላችሁ ትጠራላችሁ ወይ? ወልድ እግዚአብሔር መህኑን ታውቃላቹሁ ወይ መልሱን ላኩልኝ ከዚያ ስለወጌል ትንሸ ማብራሪያ እሰጣቹሀለው 😆
@salemlealem618
4 жыл бұрын
I found it very practical and profound teaching of the word of God. Teach more my brother and I say God bless you more !
@woldehereno213
4 жыл бұрын
God bless you more!!
@amanuel2087
4 жыл бұрын
Tebarekelen.
@kidtef6622
4 жыл бұрын
ኧረ ኢያሱ እንደምነህ
@coffeetimetube
4 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/aHnNeIabobyahKc kzbin.info/www/bejne/aHnNeIabobyahKc kzbin.info/www/bejne/aHnNeIabobyahKc እኛም ዝም አንልም::😤
@tigestamenamenamenyouareth382
3 жыл бұрын
💒🤲💒🤲💒
@AlexHirpoAlex
4 жыл бұрын
እሽት አረክና እሺ እንድል አረከኝ አልፈራገጥም እንደፈለክ አርገኝ ከሆነ በሩጫ ካልሆነም በርምጃ እከተልሃለሁ ካሰብክልኝ ቦታ በዳዴም ደርሳለሁ ፡፡
@gelilareds4937
4 жыл бұрын
X
@marielee1171
4 жыл бұрын
God bless you pastor
@emergencyalertes5254
4 жыл бұрын
Amen
@JonathanSarah1234
4 жыл бұрын
Bless you more and more !
@hallowiegehts477
4 жыл бұрын
GBU more and more ! ! !
@letinaeseyas2330
4 жыл бұрын
Amen
@Amanuelsounds
4 жыл бұрын
God bless you pastor
@yordanosteclehaimanot7694
4 жыл бұрын
Amen
@misganaguchie9293
2 жыл бұрын
Amen.
52:51
የተነገረኝ ተስፋ ለምን ዘገየ? Pastor Eyasu Tesfaye. (Ammanuel Montreal Evangelical Church)
Ammanuel Montreal Evangelical Church [AMEC]
Рет қаралды 33 М.
44:33
ያሳየህ ማነው? Pastor Eyasu Tesfaye (Ammanuel Montreal Evangelical Church)
Ammanuel Montreal Evangelical Church [AMEC]
Рет қаралды 12 М.
00:42
Леон киллер и Оля Полякова 😹
Канал Смеха
Рет қаралды 4,7 МЛН
01:00
Он ждал ДВА ГОДА, чтобы преподать наглецу УРОК СКРОМНОСТИ #shorts
BalcevMMA_BOXING
Рет қаралды 10 МЛН
00:38
ЧТО ОПАСНЕЕ? ОТВЕТЫ ВАС ШОКИРУЮТ... (1% ОТВЕЧАЮТ ПРАВИЛЬНО) #Shorts #Глент
ГЛЕНТ
Рет қаралды 2,4 МЛН
00:18
#JasonDeruloTV // Funny #GotPermissionToPost From @SofiManassyan #SlowLow
Jason Derulo
Рет қаралды 14 МЛН
58:04
በከበበህ ላይ ሳቅበት Pastor Eyasu Tesfaye. Ammanuel Montreal Evangelical Church
Ammanuel Montreal Evangelical Church [AMEC]
Рет қаралды 43 М.
45:52
ሞት የታወጀብህ ክብር ከፊት ስላለ ነው! Pastor Eyasu Tesfaye (Ammanuel Montreal Evangelical Church)
Ammanuel Montreal Evangelical Church [AMEC]
Рет қаралды 21 М.
59:16
ኢየሱስን ማወቅ እና ማሳየት|| Eyesusen mawok ena masayet ||ፓስተር ይደነቁ መለሰ
Pharma Christian Students Hawassa
Рет қаралды 4,1 М.
48:27
መከራህን ያስረሳሃል እንጂ አይረሳህም Pastor Eyasu Tesfaye Ammanuel Montreal Evangelical Church
Ammanuel Montreal Evangelical Church [AMEC]
Рет қаралды 28 М.
52:31
የብርሃን ልጀች ኑሮ Pastor Eyasu Tesfaye Ammanuel Montreal Evangelical Church
Ammanuel Montreal Evangelical Church [AMEC]
Рет қаралды 14 М.
47:10
ፍሬአችን ለምን ጨነገፈ? Pastor Eyasu Tesfaye Ammanuel Montreal Evangelical Church
Ammanuel Montreal Evangelical Church [AMEC]
Рет қаралды 24 М.
47:54
ሳልደርስ አልቆምም! Pastor Eyasu Tesfaye (Ammanuel Montreal Evangelical Church)
Ammanuel Montreal Evangelical Church [AMEC]
Рет қаралды 20 М.
43:39
አማካሪህ ማነው? Pastor Eyasu Tesfaye Ammanuel Montreal Evangelical Church
Ammanuel Montreal Evangelical Church [AMEC]
Рет қаралды 17 М.
1:07:45
Pastor Eyasu Tesfaye | ፓስተር ኢያሱ ተስፋዬ | " እግዚአብሔር በምን ደስ ይለዋል? "
Ethiopian Evangelical Church In Boston
Рет қаралды 87 М.
48:35
የልብ ስብራትን የሚፈውስ ሃኪም Pastor Eyasu Tesfaye (Ammanuel Montreal Evangelical Church)
Ammanuel Montreal Evangelical Church [AMEC]
Рет қаралды 22 М.
00:42
Леон киллер и Оля Полякова 😹
Канал Смеха
Рет қаралды 4,7 МЛН