የተነገረኝ ተስፋ ለምን ዘገየ? Pastor Eyasu Tesfaye. (Ammanuel Montreal Evangelical Church)

  Рет қаралды 33,931

Ammanuel Montreal Evangelical Church [AMEC]

Ammanuel Montreal Evangelical Church [AMEC]

Күн бұрын

Пікірлер: 108
@GetnetEndaleል
@GetnetEndaleል 8 күн бұрын
ፓስተርዬ በጣም የተሰራውበት የተሞረድኩበት ትምህርት ነው አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ🙏🙏🙏🙏🙏
@meseretbirhanu4929
@meseretbirhanu4929 4 ай бұрын
ኪዳንን ህግ ጠብቀን ተስፋን እንደንቀበል ጌታ ይርዳን!!
@asegedchtadese746
@asegedchtadese746 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ፓስተርዬ ጌታ ይባርክህ እግዚሕአብሔር በአንተ ተጠቅሞ ሕይወቴን እየሰራው ነው ጸጋያብዛልህ ክብር ምስጋና ለእግዚአብሔር ይሁን!!
@betelehemdesta9521
@betelehemdesta9521 2 жыл бұрын
ልኡሉ በእውነት አይዘገይም ይመጣል መች ጌታ እደሰው ሆነና የመከራው ናዳው ቢበዛብኝ እሱ ታማኝ ነው የኔ ጌታ
@abebalolamo3233
@abebalolamo3233 4 жыл бұрын
ድንቅ መልዕክት !!ጸጋ ው ይቢዛልህ 🙏🙏ተባርከያለሁ!!እንወድሃለን 💕💕💕
@wudeshermeka6269
@wudeshermeka6269 4 жыл бұрын
ፓስተር ድንቅ ቃል ነው ጌታ ጨምሮ ይባርክህ በመልእክትህ እጅግ በጣም ተባርኬአለሁ።
@jesusislord4268
@jesusislord4268 7 ай бұрын
አሜንንንንን አሜንንንንንን አሜንንንንንንን🙏❤
@elizabethtesema56
@elizabethtesema56 4 жыл бұрын
ፓስተር ኢያሱ ባንተ እያለፈ የሚናገረን ቅዱሱ የእግዚአብሔር መንፈስ ክብር ምስጋናና አምልኮ ይሁንለት!! ዘመንህ አገልግሎትህ አንተና የአንተ የሆነው ሁሉ በኢየሱስ ስም የተባረከ ይሁን!!!
@meseretbirhanu4929
@meseretbirhanu4929 4 ай бұрын
❤ የእውነት ጌታ ይባርክህ
@melenabekalu1762
@melenabekalu1762 3 жыл бұрын
አሜን ለእኔም እንደተናገረኝ ያደርግልኛል።
@sharingthewordoflife.6307
@sharingthewordoflife.6307 4 жыл бұрын
Tebarek yene wendm.🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌
@bayushegame5760
@bayushegame5760 4 жыл бұрын
ኡፍ ...እንዴት የተባረከ ትምህርት ነው ዘመንህ ይባረክ
@kemureheusen6354
@kemureheusen6354 4 жыл бұрын
Amn Amn amn amn 🙏🙏🙏
@tegestasras6768
@tegestasras6768 4 жыл бұрын
በብዙም በጥቅትም ያለውን የሚፈፅም ቸሩ አባታችን እና እምላካ ን በልጁ በእየሱስ ክርስቶስ ስም ይባርክህ :: ምናልባት ባርኮቴ ክተለየብህ ትንሽ እግዚአብሔር ተናግሮኛል በዚህ መልእክት ለማለት ፈልጌ አይደለም ንቅንቅ ሳልል አዳምጬባርኮቱ ሳይቀር ደስ ብሎኝ የተቀበልኩ
@mekdes.ashenafi6457
@mekdes.ashenafi6457 3 жыл бұрын
Ameeeeeeeeeeeen Ameeeeeeeeeeeen.ameeeeeeeeee geta.yibareki Ameeeeeeeeeeeen.ameeeeeeeeee
@fixsell1224
@fixsell1224 3 жыл бұрын
Amen Amen eyesuse geta naw pastor tebreki Amen
@hawiroth9237
@hawiroth9237 4 жыл бұрын
ይህ መልክት ለኔ ነው ተመስገን ።ተባረክ
@addis1395
@addis1395 3 жыл бұрын
አሜን ፍፃሜ ዬ የሚወሰነው በእግዚአብሔር ነው። የልጆቼ ፍፃሜ በእግዚአብሔር የተያዘ ነው፣
@cecew.2559
@cecew.2559 4 жыл бұрын
በጣም የሚደንቅ_ ህይወት ያለበት ትምህርት ነዉ። ክብር ሁሉ ለመንፈስ ቅዱስ ይሁንለት 👐 እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክህ ፓስተር ኢያሱ!
@elsabetgetachwo4079
@elsabetgetachwo4079 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@genetmengesha6889
@genetmengesha6889 3 жыл бұрын
ሃሌ ሉያ አሜን!!!!!
@sasosis4494
@sasosis4494 4 жыл бұрын
Ameeeeeeeen tebareki ameeeeeeeen AAmeeeeeeeeeen ameeeeeeeen
@Mom2023new
@Mom2023new 3 жыл бұрын
ወደ ንስሐ የሚያመጣ የእግዚአብሔር ድምጽ!!! (ከ1989--2013 ዓም. ) አዋጅ!! አዋጅ!! ጆሮ ያለው ይስማ!!! (ህዝ2:3-8,ዘፀ.3:13-15, ዮሐ.8:26, ኤር 26:) ፣ ወገኖቼ፣ እግዚአብሔር ከህዝቡ ጋር ክርክር አለው!! እግዚአብሔር ከፀባዖት ሆኖ በልጁ በኩል በመንፈስ ቅዱስ አማካይነት ለአመታት በፀሎት ላይ እያለሁና በሌሊት ድምጹን እያሰማኝ፣ከዘመኑ የሁካታ መድረክ ሸሽጎኝ፣በዘመኔ ሁሉ የገጠሙኝን የጠላት ፈተናዎች፣ በትእግሥት እንዳልፍ፣ በወንጌሉ ቃልና በድምጹ እየመከረኝ፣ እያጽናናኝ፣ እያረጋጋኝ፣ ለህዝቡ መልእክተኛው አደረገኝ፣ የጌታ ስም ለዘለዓለም የተመሰገነ ይሁን። ኢየሱስንም በተቃወሙት ጊዜ፣ ይሁን እንጂ የላከኝ እውነተኛ ነው፣እኔም ለዓለም የምናገረው፣ ከእርሱ የሰማሁትን ብቻ ነው አላቸው፣ (ዮሐ8:26,) ጌታም፣ እኛ ለቃሉ ካለመታዘዛችን የተነሳ፣ለዓመታት በቀንና በሌሊት እንዲህ ሲል ቅሬታውን ይናገረኝ ጀመር፣ ....ጌታስ ከሆንኩኝ መፈራቴ ወዴት አለ?...(ሚል.1:6-8,).....ሰማይ ዙፋኔ ነው፣ ምድርም የእግሬ መረገጫ ናት፣ የምትሰሩልኝ ቤት ምን አይነት ነው?....(ኢሳ 66:1-4, ኢሳ 55:8-9, ኢሳ 59: 1-2,) ያለውን ቃል በተደጋጋሚ ይናገረኛል። ጌታም፣ ይህ ህዝብ መስማትን ይሰማል፣ ነገር ግን አይኖርበትም!! ህዝቤ የራሱን ነገር አስቀድሟል!! ክብሩን አልጣለም!! ቤቴን በእኔነት፣ በማስመሰልና በስሜታዊነት ሞልተውታል!!እውነተኛ ፍቅር የላቸውም!! እርስ በርሳቸውም ይነቃቀፋሉ!! ሰላምም የላቸውም!! ይቅር መባባልን እንቢ ብሏል!!ለትውልዱ መልካም ምሳሌ መሆን አልቻለም!! ይህ ትውልድ የሆሴዕን ዘመን ትውልድ ይመስላል!! ህዝቤ መመለስ እንቢ ብሏል!! በጎቼን ለሚገፉ እረኞች ወዮላቸው!! ይህ ህዝብ አስቆጥቶኛልና አመጸኞችን አልምርም!! አለኝ። ባሬያዎቼ ተንቀዋል!! (እውነተኞቹን) ይህ ህዝብ ልቡ የሸፈተ ነው!! ክብሬን ደግሞ ይጋፋል!! ክብሬን እኮ! ጣሉ!! አለኝ። በሌላም ቀን፣ይህ ህዝብ አፉ ከእኔ ጋር ነው፣ ልቡ ግን ከእኔ የራቀ ነው!! ህዝቤ በእውነትና በመንፈስ አላመለከኝም!! አብዝቼ ብጠራቸው፣ አጥብቀው ከፊቴ ራቁ!! እስራኤል( የእግዚአብሔር ህዝብ) የለመለመ ወይን ሆኖ ሳለ፣ እንግዶች ጉልበቱን በሉት!! የወይኔን ቦታ ፍሬ አጣሁበት!! እኔን የህይወት ውሀ ምንጭ ትተውኛል!! ለራሳቸውም ሌሎች ጉድጟዶችን ቆፍረዋል!! ክርስቲያን ሳይሆኑ ክርስቲያን የሚመስሉ፣ ህዝቤን ግን ኃጢአት የሚያለማምዱ በቤቴ አሉ!! እኔም ብዙ ጊዜ ዝም አልኩኝ!! እነርሱም አልሰሙኝም ፣ወደ እኔም አልተመለሱም!! ቃሉ ያረጀባቸው የሚመስላቸው ብዙዎች በቤቴ አሉና የእግዚአብሔርን ነገር ለሚታክቱ ወዮላቸው!! የማያስተውል ህዝብ ይገለበጣል !! አለኝ። በሌላም ቀን፣ ህዝቤ ሲጠፋ የማይመክሩና የማይገስጹ ቸልተኞች ኤሊዎች በቤቴ በዙ!!አለኝና ቤቴን ትቼአለሁ፣ እርስቴንም ጥያለሁ፣ እንደ ዥንጉርጉር አሞራ ሆነውብኛልና!! አለኝ። በሌላም ቀን፣ ክብር ከእስራኤል ሸሸ!! አለኝና ህዝቤ እውቀትን ከማጣቱ የተነሳ ጠፍቷል!! የጠፉ በጎችም ሆነዋል!!የሚያስተውልም የለም!! ነብያቶቿም ጉበኞች ናቸው!!!! በድጋሚ በቅርቡ፣ በኢሳ.66፣ 1-4, ላይ ያለውን ከነገረኝ በኋላ ህዝቤ የወንበዴዎች ዋሻ ሆነ !! አለኝ ጌታ። እኔ ግን ወንፊትና መንሼን ይዤ እነሳለሁ፣ የሌዊንም ቤት አጠራለሁ!! የሊባኖስን ዝግባ አናውጣለሁ፣ ያውም የጽድቅ ዛፎችን ነው አለኝ። በሌላም ቀን፣ ከፍታዎችን እንዳለሁ!! ዝቅ ያለውን ከፍ፣ ከፍ ያለውን ዝቅ አደርጋለሁ!! ከአሁን በኋላ፣ የመድረኩ ቁልፍ በእጄ ይሆናል!! ያከበሩኝን አከብራለሁ!!አለኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ!!በሌላም ቀን መኔ! መኔ! አለኝና ባለራእይችን አጠራለሁ!! ደግሞም እስራኤልን በቃኘሁ ጊዜ፣ ቁጣዬ በምድር ሁሉ ላይ ይቀጥላል አለኝ ። ጆሮ ያለው ይስማ!!!!!! ጌታም፣ ህዝቡ በንስሐ ካልተመለሰና ለቃሌ ካልታዘዘ፣ መርገም ከምድሪቱ ላይ እንዴት ይሰበራል?? አለኝ። በሌላም ቀን፣ እግዚአብሔር ይጣራል!!ብለሽ ተናገሪ አለኝ ፣ ወገኖቼ፣ ጌታ አዳምን ለምን ተጣራ....? ወዴት ሄዶበት ነበር....? ዛሬም !! አግዚአብሔር !! ህዝቡን !! እየተጣራ ነው!! ጆሮ ያለው ይስማ!!! ጌታ መሐሪ ስለሆነም፣ እርሱን ባሳዘንበት ዘመን ሁሉ መፍትሔውን እንዲህ ሲል ይናገረኝ ጀመር፣ የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው!! እንግዲህ ንሰሐ ግቡ!! ትልቅነታችሁንም አስወግዱ!! ልባችሁን አጥሩ!! ወጪቱ ይጥራ!!ፈጥናችሁ ተስማሙ!! በፍቅሬ ኑሩ!! የምትወዱኝስ ከሆነ ትእዛዜን ጠብቁ!! በሌላም ቀን የምትወዱኝስ ከሆነ በጎቼን ጠብቁ!!!ሊታረዱ ያሉትን አድኑ!! አለኝ ጌታ።(በ ዮሐ 21: 15,) በሌላም ቀን የምታደርጉትን ሁሉ በስሜ አድርጉት!! የከበረውን ከተዋረደው ለዩ!! እርሱን ብቻ ስሙት!! ለእርሱ ብቻ ስገዱ!! እውነተኛ ፍርድንና ጽድቅን አድርጉ!! አሳች ወጥቷልና ንቁ!! አለኝ። እናንተ የእግዚአብሔርን እቃ የምትሸከሙ፣እልፍ ፣ በሉ...!! ህዝቤ ሆይ ወደ እልፍኝህ ግባ....!! የሚንበረከኩ ብዙ ናቸው!! ነገር ግን የሚፀልዩ ጥቂት ናቸው!! በደልን ተሞልተዋልና፣ አልሰማቸውም!! አለኝ። በሌላም ቀን፣ ህዝቤ ንስሐ አይገባም!! እራሱንም እንደ በደለኛ አይቆጥርም!! አለኝ። ስለዚህ፣ የፈረሰውን መሰዊያችሁን አድሱ!! ልባችሁን እንጂ ልብሳችሁን አትቅደዱ!!(በ ኢዩኤል 2: 12-13,) ይህ ዘመን በንስሐ የመንጻት ዘመን ነው!! አጥብቃችሁ ፊቴን ፈልጉ!! ሳታቋርጡ ጸልዩ!! ምጽአቴ ቀርቧልና ዘመኑን ዋጁ!! በሌላም ቀን በድጋሚ፣ በራዕይ 22:12, ላይ ያለውን ቃል ተናገረኝ፣ በሌላም ቀን ህዝቤ ግን በንስሐ ቢመለስ ፣እኔ ምህረትን አደርጋለሁ፣ አለኝ።(2ኛ ዜና 7:14,) ከአሁን በኋላ ያለው ዘመን የመከር ዘመን ነው!! የአጨዳውም ጊዜ ደርሷል!! መከሩም ብዙ ነውና ሰራተኞችን እንዲልክ የመከሩን ጌታ ለምኑ አለኝ ፣ጌታ መንፈስ ቅዱስ!!የነገርኩሽንም ሁሉ ለህዝቤ ንገሪልኝ አለኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ!! ጆሮ ያለው ይስማ!! +ወገኔ፣ ሐሰተኛ ነብያትና መምህራን በበዙበት በዚህ ዘመን፣ መንፈስ ቅዱስ እንዲረዳን፣ ቃሉን እያጠናን፣ ዘወትር በእግሮቹ ስር በመገኘት ልንፀልይ ይገባናል። ይህ መልእክት እውነተኛ ለመሆኑ ጌታ መንፈስ ቅዱስ ለእኔ ምስክሬ ስለሆነ፣ ጌታን ሁልጊዜ አመሰግነዋለሁ። ከብዙ አመት በፊት ጀምሬ እስከ ዛሬ ድረስ ድምጹን በጥንቃቄ በመስመትና በመጻፍ ፣ የምችለውንም ያህል ለክርስቲያኖች በጽሑፍ በማደል ላይ እገኛለሁ፣ መልእክተኛ መሆን፣ ባለአደራነት ነውና!! ጌታ ለዘለዓለም የተመሰገነ ይሁን። ወገኖቼ፣ ጌታ ይህንን መልእክት ወደ ቤ/ክርስቲያን ለምን ላከ.....? ለምንስ እንዲህ ይናገረናል? ብለን ቆም ብለን በማሰብ፣ በንስሐ እንመለስ!!! ጌታ አይቶናል!! በተቻላችሁ መጠን ለሌሎችም እንድታደርሱልኝ በጌታ ፍቅር እለምናለሁ፣ ተባረኩ።s
@teberhawed4146
@teberhawed4146 3 жыл бұрын
God bless you hallelujah thanks jesus my Lord
@meazatekle5925
@meazatekle5925 3 жыл бұрын
Tebarek pastor des yemil ena ye mibark sbket new .
@elsabirhanu7803
@elsabirhanu7803 7 ай бұрын
Amen Amen Amen🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏
@gvjhyshy3990
@gvjhyshy3990 3 жыл бұрын
Amen name amen🙏🙏🙏
@tegestasras6768
@tegestasras6768 4 жыл бұрын
---- የትግስትና የመፅናትን ልዩነት አወቅሁ ጌታ አብዝቶ አብዝቶ ይባርክ 🙏🏼
@mariamgetachew7882
@mariamgetachew7882 4 жыл бұрын
Amen amen God bless you more and more.
@misrakberehanu6449
@misrakberehanu6449 4 жыл бұрын
Tebarke geta kant gar new
@dagimwondimagegnehu3376
@dagimwondimagegnehu3376 4 жыл бұрын
በምክሩ ታማኝ የሆነ ጌታ በየወቅቱ ርቀት ሳይወስነው የልባችንን ጥያቄ መልስ በቅዱሱ መንፈሱ እያፀናን እያበለታን ስለሆነ የአምላካችን የእግዚአብሔር ስም የተባረከ ይሁን።
@mitekmary5705
@mitekmary5705 4 жыл бұрын
ጌታ ሆይ ስለ መከርከኝ አመሰግናለሁ ፓስተር ዘመንህ ይባርክ ሁሌም ትምህርትን በደስታ ነው ምከታተለው ደሞ ጣል ምታደርገው ታሪኮች አስተማሪ ናቸው
@kalkidanayele7777
@kalkidanayele7777 4 жыл бұрын
ፍጥረት ሁሉ ይሰማሃልተናገር ዝም አትበል ተባረክፓስተር (ከኢትዮጲያ)
@nunutrzos4652
@nunutrzos4652 4 жыл бұрын
አሜን አሜን ክቡር ሁሉ ለጌታችን እየሱስ ክርስቶስ ይሁን እናመሰግናለን ስለ መጣልን ቃል እግዚያብሔርን ተደግፈን እናድጋለን ተባረክ ፓስተር
@geheiwoshwuquhshisagw9wuwu406
@geheiwoshwuquhshisagw9wuwu406 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen tabrku
@meherethaile5233
@meherethaile5233 4 жыл бұрын
Tebarek yezgabher SW Amen amen amen
@ለታመኑትዘመንአመጣ
@ለታመኑትዘመንአመጣ 4 жыл бұрын
በዚህ ዘመን የሚያስፈልገው እየደዚህ ቃሉን በርጋታ የሚያስተምሩ ሰወች ናቸው መዝሙሩ ;ሙዚቃው ሲደው ;ዩቲውብ የበቃናል
@adentedela5358
@adentedela5358 4 жыл бұрын
መጋቢ ኢያሱ ስለ ጸጋ ስጦታህ የሰራዊት አምላክ እግዚኣብሔር ይመስገን
@egziabheryechelal8586
@egziabheryechelal8586 4 жыл бұрын
💔💔💔 እውነት ነው የማውቃት እህት ለቬሎ ብላ አግብታ ለዛውም ጠዋት ሌላ ማታ ሌላ ቬሎ አድርጋ ሰርጉ ተደረገ ከሁለት ወር በኋላ በትንሽ ነገር ሲጋጩ ድሮም አላፈቀርኩትም ነበር ብላ ተለያዩ እህቶች እናስተውል ።ፓስተር ተባረክ
@nishanraday7062
@nishanraday7062 4 жыл бұрын
ፓስተር ጌታ ይባርክህ
@alemneshaleto6032
@alemneshaleto6032 4 жыл бұрын
የኔ ወንድም ዘመንህ ይባረክ ጉሩም ትምህርትያብዛልህ ።
@adanechassefa8156
@adanechassefa8156 2 жыл бұрын
ፓስተር ቃላት የለኝም ምን እንደምል አላዉቅም ለኔ የተላክ በመሆንህ ላኪዉን አምላኬን ከማመስገን ሌላ ምን ልበል በጌታ ቤት 49 አመት አለኝ ጌታ ብዙ ከምለዉ ሞት እያዳነኝ እስከዛሬ አቆይቶኛል አሁን በሚያስገርም አልጋዬ ላይ ሆኜ ሳለቅስ ድንገት ስልኬ ጮኸ ግን የተሳሳተ ሰዉ ነበር ዘግቼ ላስቀምጥ ስል ያንተን አገልግሎት አገኘሁ አንደኛዉን መልክት ስጨርስ ኮሜንት ፃፍኩ አሁን ግን ለኔ ብቻ የምታገለግል እስኪመስል ድረስ መልስ ሰጠኸኝ እኔም ከሁለቱ ልጆቼ ሀዘን ወደራሴ መለስ ብዬ አምላኬ ያደረገዉን ማሰብ ጀመርኩ ባገኝህ ስንቱን እነግርህ ነበር ግን ባላገኝህም ጌታ እንዲያበዛልህ እፀልያለሁ ተባረክ።
@elizabethtaye1682
@elizabethtaye1682 4 жыл бұрын
Amen Amen pasterye lebreket hune tekeklega ye egizabher demtse new yemigreme temhert new you are amazing
@bekelechphonetastic5950
@bekelechphonetastic5950 4 жыл бұрын
Amennnnnnn siwode birikbali
@tigesttig9348
@tigesttig9348 4 жыл бұрын
አሜንን ጌታ ከዝህ በላይ የቃሉን መጠለጥ ይጨምርልህ ተባረክ ክብር ለኢየሱስ ያሁን ያስተማረን በቃሉ ያፅናናን ይመስጌን
@adentedela5358
@adentedela5358 4 жыл бұрын
💗💗💗💗ቃሉ ልብን ይሰረስራል 💗💗💗💗አሜን
@bizuneshbizunesh3601
@bizuneshbizunesh3601 4 жыл бұрын
Wowwwwwwwww Ameeeeeeeeen Ameeeeeeeeen Ameeeeeeeeen Ameeeeeeeeen Ameeeeeeeeen Haleluyyyyyyyy Essssssssyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyy Kiber le Geta le Eyesus Yihune Wudi ye Abate Buruki Geta Eyesus Fatsimo chariso yebarki zamanik Hulu Yetabarka yelamalem Yihune 🙌 🙌 🙌 🙌 👏 👏 👏 👏 ❤ ❤ ❤ ❤ ❤ ❤ ❤ ❤
@selamawitblessed7081
@selamawitblessed7081 4 жыл бұрын
Pastor Men of God you are Blessed
@tensumamush9918
@tensumamush9918 4 жыл бұрын
Amennnn Amennn tebarekilign
@alemkenfe764
@alemkenfe764 4 жыл бұрын
Wow
@እግዝአብሔርፍቅርነውእግዚ
@እግዝአብሔርፍቅርነውእግዚ 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ 😍💞💐
@metadelabebe2422
@metadelabebe2422 4 жыл бұрын
ewunet new Amen tebarek!
@GodisGood-q9s
@GodisGood-q9s 4 жыл бұрын
Amen Amen 🙏 🙌
@tsehaywondimu993
@tsehaywondimu993 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜንንንንን
@LEGACYofChristFullMinistries
@LEGACYofChristFullMinistries 4 жыл бұрын
Amen hallelujah. Hiwet zhibeka kal. Amen I received. Thank you Jesus for showing me this message.God bless you sir.
@selamawittesfaye3175
@selamawittesfaye3175 4 жыл бұрын
Tebarek Geta abzito yibarkih
@blessing468
@blessing468 4 жыл бұрын
Pastor Eyasu is the most amazing Pastor!! I don't get enough of listening him! Many blessings!
@hiruthana4865
@hiruthana4865 4 жыл бұрын
YES LORD I RCIEVE IT IN THE NAME OF JESUS.
@tedrossolomon7159
@tedrossolomon7159 4 жыл бұрын
Tebarek pastorye
@selamawitblessed7081
@selamawitblessed7081 4 жыл бұрын
Thank you so much powerful meseg very important wow
@HM-px1yu
@HM-px1yu 4 жыл бұрын
ተባረክዘመንህይባርክ
@seblewongelabate5409
@seblewongelabate5409 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen 🙏
@edendak5588
@edendak5588 4 жыл бұрын
Ewenet new Geta Yebarki.
@selamawitderibe6379
@selamawitderibe6379 4 жыл бұрын
Amen. Tbarke
@jamesbondages3820
@jamesbondages3820 4 жыл бұрын
Bless you more and more
@sabazegta3356
@sabazegta3356 4 жыл бұрын
ዘመንክ ይለምልም
@mohasaif3021
@mohasaif3021 4 жыл бұрын
ውድምዘምኒሁሉእግዚአብሔርይሪድክ
@hiruthana4865
@hiruthana4865 4 жыл бұрын
Amen thank you Lord always faithfull .
@monaali9356
@monaali9356 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ተባረክ ፓስተር ።
@mohasaif3021
@mohasaif3021 4 жыл бұрын
እግዚአብሔርዘመነይበርክ
@etsehiwotgebremichael1783
@etsehiwotgebremichael1783 4 жыл бұрын
Amen
@dinkudagu4959
@dinkudagu4959 4 жыл бұрын
Amen pastor geta eyesus yebarki
@sentayehualehu5662
@sentayehualehu5662 4 жыл бұрын
ተባረክፓስተርእያሱ
@tumsidoletebo5249
@tumsidoletebo5249 4 жыл бұрын
God bless u!
@hallowiegehts477
@hallowiegehts477 4 жыл бұрын
GBU more and more ! ! !
@tsigetefera5400
@tsigetefera5400 4 жыл бұрын
ጌታ ይባርክህ
@zayidkiros2925
@zayidkiros2925 4 жыл бұрын
GATA YBAREK SELANTE WENDEMA
@senaitabraham4686
@senaitabraham4686 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen!!! God bless you 🙏🙏🙏
@tigisthailuasfawossen6312
@tigisthailuasfawossen6312 4 жыл бұрын
Egzhiabher yibarkih. Very encouraging message at the right time!
@almeakshe4341
@almeakshe4341 4 жыл бұрын
Amne halleluya
@zinachlajebo2605
@zinachlajebo2605 4 жыл бұрын
Wow Amazing messages GBU
@yeshim1739
@yeshim1739 4 жыл бұрын
God bless you
@sebleabebe7042
@sebleabebe7042 4 жыл бұрын
Amen!
@cristianocr74102
@cristianocr74102 4 жыл бұрын
God bless you pastor
@nayjesus4350
@nayjesus4350 4 жыл бұрын
Amennn Gbu
@mandyshalom1655
@mandyshalom1655 4 жыл бұрын
Amen Amen God bless you 🙏👍
@fantayezerihun1005
@fantayezerihun1005 4 жыл бұрын
My family and I are very blessed by the messages you graciously post on youtube. Thank you and may God bless you, your family, and ministry.
@habtamudanboba9680
@habtamudanboba9680 4 жыл бұрын
Amen 🙏 God bless you more bro
@tsehaytuffa8685
@tsehaytuffa8685 3 жыл бұрын
Amazing!!No words.
@ishmaeldassa8268
@ishmaeldassa8268 4 жыл бұрын
ሁሌ ግራ የሚያጋባኝን የእግዚአብሔር ን ሀሳብ ግልጽ አድርገህ አመጣህልኝ አመሠግናለሁ እግዚአብሔር ይባርክህ።
@abebaabrham1655
@abebaabrham1655 4 жыл бұрын
Qshalom shalom ✋✋✋✋✋✋
@deborakonjo8901
@deborakonjo8901 4 жыл бұрын
አአአአአሜሜሜሜሜሜሜሜኀኀኀኀኀ
@merafasefaaragaw8319
@merafasefaaragaw8319 3 жыл бұрын
አሜን አሜን
@dhgsiehgeoe1285
@dhgsiehgeoe1285 3 жыл бұрын
Amen amen Amen
@baisam499
@baisam499 3 жыл бұрын
Amen Amen
@yeshimebetzewgneh3761
@yeshimebetzewgneh3761 4 жыл бұрын
Pastor Eyasu God bless you.
@lishu9362
@lishu9362 4 жыл бұрын
Amen 🙏
@alemkenfe764
@alemkenfe764 4 жыл бұрын
God bless you
@elsaelsa9147
@elsaelsa9147 4 жыл бұрын
Amen
@tadelechmamo6648
@tadelechmamo6648 4 жыл бұрын
Amen
@derartutola2579
@derartutola2579 4 жыл бұрын
Amen
Tigrigna Audio Bible, The Book of Genesis | ኦሪት ዘፍጥረት
3:58:03
Tigrinya Audio Bible | መጽሓፍ ቅዱስ ትግርኛ ብድምጺ
Рет қаралды 3,1 МЛН
Mom Hack for Cooking Solo with a Little One! 🍳👶
00:15
5-Minute Crafts HOUSE
Рет қаралды 23 МЛН
Sigma Kid Mistake #funny #sigma
00:17
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 30 МЛН
Quilt Challenge, No Skills, Just Luck#Funnyfamily #Partygames #Funny
00:32
Family Games Media
Рет қаралды 55 МЛН
ደስታህ የተሰረቀው በምንድ ነው?  Pastor Eyasu Tesfaye  (Ammanuel Montreal Evangelical Church)
53:28
የተሸከምኩት ስም  Pastor Eyasu Tesfaye  (Ammanuel Montreal Evangelical Church)
50:49
Ammanuel Montreal Evangelical Church [AMEC]
Рет қаралды 13 М.
አማካሪህ ማነው?   Pastor Eyasu Tesfaye    Ammanuel Montreal Evangelical Church
43:39
Ammanuel Montreal Evangelical Church [AMEC]
Рет қаралды 17 М.
መንፈሳዊ ውጊያና የድል ምሥጢር
1:22:53
Evangelist Yared Tilahun
Рет қаралды 81 М.