KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
♦️መላው አውሮፓ ጠፍቶ ወደ ኢትዮጵያ እንደሚሸሹ የሚያሳየው ፊልም ዕውን ሊሆን ነው ♦️
1:01:31
GERE EMUN PART 216 | ገሬ እሙን ክፋል 216
48:43
When you lose control of your Waboba Moon Ball. @TheWabobaTeam #wabobapartner
00:42
REAL or FAKE? #beatbox #tiktok
01:03
VIP ACCESS
00:47
She made herself an ear of corn from his marmalade candies🌽🌽🌽
00:38
♦️ሠናይት ትባላለች ♦️ ድንቅ ምስክርነት (ከጣልያን ፓርማ)
Рет қаралды 37,289
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 588 М.
Quanquayenesh Media
Күн бұрын
Пікірлер: 227
@teklemebrahtu1797
10 ай бұрын
ለኣንቺ ልብሽን የከፈተና የሰማ ኣምላክ ይስማን።ርህርህቲ ህልና ኣማላጅነትዋ ኣይለየን።
@negedehaile7244
10 ай бұрын
በጣም እድለኛ ነሸ እመብርሀን ለአነቺ እደደረሰች ለኛም ትድረሰልን
@kokifikadu
10 ай бұрын
ወለተሚካኤል ብላቹህ በፀሎት አስቡኝ እናንተን የምትሰማ ድንግል ማርያም እኛንም ትስማን ❤❤❤
@taddessegebre3836
10 ай бұрын
እህቴ ለኢትዮጵያ ለኤርትራ አጥብቀሽ ፀልይልን እህቴ ❤❤❤❤❤❤ሠናይት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@temesgenalemtsehay5354
10 ай бұрын
እሰይ እልልል የእኛንም ችግር እንዲሁ ይገላግለን፣የጤና፣የስራ በህይወታችን ያለውን ሁሉ ችግር ለአንቺ የመጣች እመቤታችን ከቅዱስ ሩፋኤል ጋር ትምጣልን!!❤❤❤
@Asmi715
10 ай бұрын
Amen Amen Amen
@Aka_editzz07
10 ай бұрын
አሜን ❤
@HappyJigsawPuzzle-fv2oo
10 ай бұрын
Amine amine amine amine amine amine amine amine amine amine amine amine amine amine amine amine amine
@meskitiztaw1665
10 ай бұрын
Amen 🙏
@genetnegasa9811
10 ай бұрын
Amennnnnnn Amennnnnnn Amennnnnnn Amennnnnnn Amennnnnnn Amennnnnnn Amennnnnnn 🙏 ❤❤❤🇪🇹
@stgeorge7371
10 ай бұрын
ለእኔ እመብርሀን ሁሌም አብራኝ ነች ለስደት ስወጣ በልቤም በሻንጣዬም እመቤቴን እና ልጇን ይዤ ነው የወጣሁት እሷም አሳፍራኝ አታውቅም ወልጄ ሆስፒታል 5ቀን ብቻዬን ልጄን ይዤ ሳድር እመብርሀን ግን አብራኝ ነበረች በሀጢያተኝነቴ ሳትፀየፍ ጥያቄዬን ሁሉ እየመለሰች ይኸው እስካሁን ሳይገባኝ አብራኝ አለች🙏🙏🙏የድንግል ማርያም ልጅ አምላኬ መድሀኒቴ ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ አመሰግንሀለሁ🙏🙏🙏
@kidanmheretenate9400
10 ай бұрын
Tadeleshi
@stgeorge7371
10 ай бұрын
@@kidanmheretenate9400 አዎ በጣም የኔ እህት! እየበደልኩ እኔ እያጠፋሁ እመቤቴ ግን ሁሌም አብራኝ አለች እሷ ለሁላችንም ቅርብ ነች ምንም ነገር ጠይቀናት እምቢ አትልም።በለተቀኗ ብዙ በህይወቴ ተአምር የሚባሉትን ነገሮች ሁሉ ሰታኛለች ክብር ለእናትና ልጇ🙏🙏🙏
@SamSya-b3u
10 ай бұрын
Esey esey❤❤❤❤
@mmekdesttadese
9 ай бұрын
አሜን እንኳንምድስ አለሽ እህቴ እናቴ እመቤቴ ማርያም የሁላችንም እረዲትነት😢😢😢
@demisse7777
10 ай бұрын
ታድለሽ አንቺን የሰማች እመቤቴ እኔንም ትስማኝ አሜን 🙏
@zena4992
10 ай бұрын
ለአንች የደረሰች አንችን የሠማች እመ ብርሃን ለኛም የተዘጋ ልባችንን የደረቀ እንባችንን ትስጠን እሩሩቷ አዛኝቷ የጭቅ ደራሿ ንፁህ ልብ ስጭን እህታችን ቀሪ ዘመንሽን ትባረክ ቃለ ሂዎት ያሰማልን
@amesalemekonnen4075
10 ай бұрын
በጣም እድለኛ ነሸ እመብርሀን ለአንቺ እንደደረሰች ለኛም ትድረሰልን!!!!አንቺን የሰማች እመቤቴ እኔንም ትስማኝ!!!!
@mestawetirenna3221
10 ай бұрын
እመብርሃን ላንቺ እንደረሸች ለእኛ ትድረሰልን ።
@ድንግልማርያምእንቺጠብቂኝ
10 ай бұрын
ስለማይነገር ስጦታው እግዝአብሄር ይመስገን እኔ እጅግ በጣም የሚደነቅ ከአይምሮ በላይ ነው ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ ለእየሱስ ክርስቶስ ይሁን በጣም እየጏጏሁ ነው የሰማሁት ድንግልማርያም እኛንም አስቢንጎዶሎአችንን ሙይልን አሜን
@ethiopiawi1571
10 ай бұрын
ዛሬስ ቃላት አጠረኝ እንዴት ደስ የሚል ምህረት ነው እያለቀስኩ ነው የሰማሁት የራሴን ታሪክ ያወራሽ ነው የመሰለኝ እግዚአብሔር ለሁሉም ይድረስ
@SaraAyalew-cg3hc
10 ай бұрын
በቅዱስ ገብርኤል ስም ቤተስብ በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ማርያም እያላችሁ ወረቁት ላስራ ብየ በቃ አላልቅ አለኝ ያለሁት በስደት ነው እባካችሁ ተስተካክሎልኝ ደግሞ ለምስክር እነት ያብቃኝ ❤❤❤
@SamSya-b3u
10 ай бұрын
Berchey teley
@Mare-qb9xr
8 ай бұрын
💚እግዚአብሔር ይርዳሽ🤲🙏
@edenmeasho
10 ай бұрын
ቃላት የለኝም ብቻ ስብሀት ለእግዚአብሔር ወለወላዲቱ ድንግል ወለመስቀሉ ክቡር አሜን🙏🙏🙏
@emebetbogale2925
9 ай бұрын
የሚገርም ምስክርነት እያለቀስኩ ሰምቼ ጨረስክ እመቤቴን የሰጠን ጌታችን መዳኒታችን እግዚሐብሔር ይመስገን አሜን
@nebyatgebretiensae9421
10 ай бұрын
ዘወትር አድማጫቹሁ ነኝ በፀሎት አስቡኝ እህታችን ሰናይት ቃለሂወት ያሰማልኝ
@kukiwonda7004
10 ай бұрын
እህታችን ስለሀገራችን ፀልይ ለእመቤቴ አሳስቢ ሰላማችን ፍቅራችን እድትመልስልን ስለ ድንግል ክብር ስለመሰከርሽ እሷም ፍቅራ ይጨምርልሽ❤❤❤❤
@liya7235
10 ай бұрын
በረከትሽ ይደርብን እህታችን አንቺን የሠማች እናታችን እመ ብርሀን ሁላችንንም ትስማን ከነ ልጇ አትለየን አገራችንን በፍቅሯ በቃል ኪዳኗ ትጎብኝልን የጻድቃን ሠማእታት በረከታቸው አይለየን አሜን አሜን አሜን ልሁሌ እመ ብርሀን እንደመረጠችክ እኛንም እንዳንተው ለራሷ ትምረጠን 🤲🤲🤲💕💕💕😭😭😭
@tizitabiyafers1404
10 ай бұрын
በጣም ድንቅ ምስክር መድሀኒአለም የአለም ንጉስ እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም አቡነ ሐራ ድንግል ቅዱስ ገብርኤል ቅዱስ ሚካኤል ቃላት አጣሁኝ እናንተን ለማመስገን በጣም የታደልሽ ልጅ ነሽ እግዚአብሔር ይመስገን እኛንም ይስሙን።
@tiruyeadugnaye4895
10 ай бұрын
ቃለ ህወት ያሰማል እኔ እለቀስኩ ነው የሰማውት የማምላክ ፍቅር የታደለ ነው እውነት በጣም ነው የቀናውት።ክብር ይግባት ያምላክ እናት።
@yudgh9608
10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ላች የደረሰች ድንግል ማርያም የኛንም ጭቀት ትፍታልን ወለተ ሰማዕት እያላችሁ በፀሎታችሁ አስቡኝ
@negedehaile7244
10 ай бұрын
እግዚያብሔር ይመሰገን ይሔንን ላደረገሁ ወንድማችን ለአንተም ለቤተሰቦችህም ጤናና ሰላም ይሰጥህ
@getinettolessagelet4775
10 ай бұрын
ርህርህት እመቤታችን የእኛንም ልቦና ትክፈትልን ትቅረበን አሜን!
@ElsaHailu-sc7nr
10 ай бұрын
እህተ ሚካኤል እመቤታችን እንትደሰልኝ ገባናኝ ትሸፈንልኝ ፀልይልኝ አደራ እህቴ በፀሎትሸ ስትቆሚ አደር
@addisietafere1918
10 ай бұрын
በመፈሳዊ ህይወትሽ ጠንካራ እህት ነሽ፤ በርች እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይሁን እኔንም እመቤቴ እንድትሰማኝ ወለተ ማርያም ብለሽ አስቢኝ
@aynalemtaye7450
10 ай бұрын
ሠናይት እጅግ ድንቅ ምሥክርነት ነው ለአንቺ የተለመነች ቅድስት ድንግል ማርያም ለእኛም ትለመነን፡፡ ጻድቃን ሰማዕታትም እንደየክብራቸው ያማልዱን
@HadasHagos-wl6ze
10 ай бұрын
Amen
@melkammelkam9554
9 ай бұрын
ስጦታው ስለማይነገርእግዚአብሔር ይመስገን
@የተለያዩማስታወሻዎቼ
10 ай бұрын
እመቤታችን ከቅዱስ ሩፋኤል ጋር ትምጣልን!!❤
@SanaaGalaxy
3 ай бұрын
❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤😢❤🎉❤😢❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉😂
@BelayineshTasew
8 ай бұрын
ድንቅ ምሥክርነት ነው እህታችን ❤❤❤❤
@ZelekashGetachew-sv6jb
10 ай бұрын
እግዚአብሔር ለአንቺ ያደረገውን ለተቸገረነው ሁሉ እመቤታችን ከልጇ ከወዳጇ ከጌታችን ከመድኃኒታችን ከእየሱስ ክርስቶሰ ዘንድ ይቅርታና ምህረትን ለምኝልን አሜን አሜን አሜን
@ኤፍታህተከፈት-ሐ8ሸ
10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን በእለተ ሀያሉ ሊቀ መላእክት ደሰታ አብሳሪ ቅዱሰ ገብርኤል ዕለት የሄ ሁሉ ታአምር ሲዕለት ምሰክር ያሰማህኝ ተመሰገን አምላኬ ሰለ ሁሉም ነገር ለአንቺ የደረሰች የጌታየ እናት ለእኛም ትድረሰ አሜንንን🙏❤🙏
@TenyeBernu
10 ай бұрын
የመብርሀን ስራተነግሮአያልቅም እመብርሀንእናቼ❤❤❤
@kitessemakit
10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይስጥልን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን::
@SeniNegash-vx3iz
10 ай бұрын
እ/ር ይመስገን ፅጌ ማርያም በፀሎትሽ አስ ቢቢኝ
@Aka_editzz07
10 ай бұрын
ይቅርታ የእግዚአብሔር ስም በግልጽ በአብሪቬሽን አይጻፍም ::
@ElsaHailu-sc7nr
10 ай бұрын
እህታች ቃልለህይት ያሰማል በጠም ደሰ ይላል እመቤታች አንችን የቀሪበቼ እንም ትቅረበኝ ቀራባኞለች በዘርፈፈ ቀሚሰ ትዳብሰን
@SeniNegash-vx3iz
10 ай бұрын
ጵጌ ማርያም ብለሽ በፀሎትሽ አስቢኝ
@meskeremgebreyes3201
10 ай бұрын
የእውነት መሃል መሃል ላይ እያለቀስኩ ነው ያየሁት እመቤቴ የኔ ንፁህ የኔ የዋህ እኔም ታምራትሽን የምናገርበትን ግዜ አቅርቢልኝ እህቴ በፀሎትሽ መንበረ ማርያም ብለሽ አስቢኝ መጨረሻችንን ታሳምርልን❤❤❤
@ዛይድየማርያምልጅማርያመይ
10 ай бұрын
እግዚኣብሔር ይመስገን ሰናያት ሓፍተይ ክብር ምሳገናን ንእግዚኣብሔር ውዳሴ ምስግናን ይብፀሓያ ንእመቤትየ ናዓኪ ዝበፀሐት ዝረደአትኪ እመብርሃን ንዓናም ትብፀሐና ኣማላድነታ ኣይፈለየና ንዓኪ ውን ኩሉ ግዜ ኣብ ዝርያኪ ትኩን እመብርሃን
@Yodalovesnature
10 ай бұрын
በጣም ደሰ ይላል የድንግል ማርያም ውለታ አያልቅም እያለቀሰኩ ነው የሰማሁት ❤❤
@aregayg.medhin2161
10 ай бұрын
እግዚኣብሄር ፅሩይ ልቢ ህቡኪ፣ ዝነብዕ ልቢ፣ እግዚኣብሄር ዝሰምዖ ፀሎት ፀሊኺ ቅድስቲ ማርያም ዝተናገረትኪ፣ ኣንስ ቀኒአ፣ ሰናይት ሰናይ ኢኺ፣ ሐዚ ውን ቀፅልሉ
@hanatsegey2769
10 ай бұрын
አቤት በረከትሽ ይደርብን እሄን ሁሉ ያደረገ እግዚአብሔር ይመስገን🙏🙏🙏❤🌹
@ሙሉእመቤትዘውዴ
10 ай бұрын
የእእግዚአብሔር ስራው ሆሌም ድንቅ ነው እግዚአብሔር ይመስገን
@Habtamnesh-ms6we
10 ай бұрын
Amen Amen Amen 🙏 ❤❤❤ lanechi yedrsechelsh embrhan legnam tedreselen Amem
@Maqdas-n7k
10 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ወለተ ኢየሱስ በፀሎት አስቡኝ 🎉🎉🎉🎉🎉
@asegedechanbesso1399
10 ай бұрын
አርጋኖንን የሚያክል የተመስጦ ድርሰት አይጠግብም የአባታችን አባ ጊዪርጊስ ዘጋስጫ ድርሰት ነው ባርቶስን ግን አልቀበልም በጣም ብዙ የሚያሳስት በቃ ቡዳ መተት ሰይጣን ከዛም አልፎ ተርፎ የሰኞ ላይ መሰለኝ እመቤታችን ቅዱስ ሚካኤልን እና ቅዱስ ገብርኤልን ጠርታ እርዱኝ አለች የሚል ሳይ በቃ ወረረኝ አያስፈልግም ውዳሲዋ ቅዳሴዋ ሰኔ ጎልጎታዋ አርጋኖኑዋ ራሕዩዋ መዝመረ ዳዊቱ ወንጌሉ የነብያቱ መፅሐፍት መልክታቱ ራሕዪ የአባቶቻችን ገድሉ ተአምራቱ ስንክሳሩ መች አድርሶ የነ ሔኖክ እና ግርማን ፃፍን የሚሉትን መፀለይ ነው ወዲያ
@asefumunasie2998
10 ай бұрын
እግዛቢሔር የተመሰገነ ይሁን ስራው ሁሉ ድንቅ ነው። ለእህታችን የደረሰ ጌታ በእናቱ አማላጅነት በረከቱ ይድረሰን።
@hiwotgezaw3326
10 ай бұрын
እባክሽ፡ስለ፡እኔ፡እሕተሚካኤል፡ብለሽ፡ፀልይልኝ፡እግዝአብሔር፡ወቤቱ፡እንዲገባኝ።
@romanhabte9153
10 ай бұрын
የእግዚአብሔርን ስራ ምህረቱ ብዙነው ይድንግል ልጅ በምህረቱ አንችን እህታችንን ስለስማ እኔን በሀጥያት የወደኩት እግዚአብሔር አምላክ ይቅር እንዲለኝ በፀሎታችሁ አስቡኝ ፍቅርተ ማርያም እባላለሁ
@berhanebelay5019
10 ай бұрын
በጣም እድለኛ ነሽ እህቴ ላንቺ የደረሰችልሽ እመቤቴ ለኛም ትደረስልን አሚን❤🙏🏼🤲 በእምባ ነው የጨረስኩት😢
@aynalemtaye7450
10 ай бұрын
ድንቅ አምላክ ድንቅ ነው ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን
@yemariam2110
10 ай бұрын
Kenahubesh Senait, tadelesh Egziabeher abzeto yebarekesh Emebete ateleyeshe betam kebade fetena laye negn bestelotesh asebegn Menbere Mariam belesh tebarekilegne ❤❤❤
@hiwotgirum7737
10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በፀሎትሽ አስብኝ ሂሩተ ስላሴ🥰🥰🥰
@senaitghebredingl7503
9 ай бұрын
Amen Amen Amen.🙏.
@Amhara-o9m
10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@bereketbemenet503
10 ай бұрын
ቃለህይወት ያሰሜልን እህቴ ህይወትሽ ያስተምራል በርቺ እኔንም አስቀናሽኝ አስለቀሽኝ በርቺ የምነትሽ ትጋት እኮን ለራስሽ ለሀገርይበቃልና ድግልን ለምኝልን ስለሀገራችን ተግተሽ ጸልይልን በርቺ ከማትወጭው ከፈተና ይጠብቅሽ 🙏✝️
@alexmario1097
10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን❤
@zewdugarede4199
10 ай бұрын
አፀደ ማርያም ብለሽ ፀልይላት ወደ ቤቱ እንዳች እንዲያገባት በርች በእምኑትሽ ጠንክሪ ድንግል እመቤቴ አትለይሽ::
@talleygohas5721
10 ай бұрын
ሰላም ሰላም ውንድማችን ተባረክልን ጉድለቱ ከእኛ እንጂ ከፈጣሪ ምን ይሳነዋል!! ሁሉ በእጁ ሁሉ በደጁ ነው ክብሩ ለሱ ይሁን: ወደ መንገዱ ይምራን:: ☂️🌹☂️🌹☂️🌹☂️🌹
@senaitalemayehu2080
10 ай бұрын
እባክሽ እህቴ በፀሎትሽ አስቢኝ አህተ ማርያም ልባና ስጣት በይልኝ እባክሽ
@serkalemdejen250
10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤
@MimiAbera-ol3ox
10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በቅዱሳኑም ይመሰግናል እመቤቴ ለሚጠሩሽ ቅርብ ነሽ እህቴ ስለተደረገልሽ ፈጣሪ ይመስገን ፍፃሜሽን ያሳምር ❤❤❤
@Aka_editzz07
10 ай бұрын
አሜን ❤
@hirutbekele1892
10 ай бұрын
ሰላም የቆነቆሸ ሜድያ እህታችን በጣም ጥሩ ምሰክርነት ነው ላንች የደረሱ ቅዱሳን ለእኛም ይድረሱልን በፀሉትሸ አሰቢን ...
@enatyekonhye894
10 ай бұрын
አምላኬ ተመስገን እመ አዶናይ ምስጋና ይድረስሽ ምስክርነትሽን እድሰማ ስለፈቀድሽልኝ እህታችን ላቺ የደረሰች አዛኝት ለኛም ትድረስ አሜን 🤲🏻🤲🏻🤲🏻
@SalamGonder
10 ай бұрын
አግዛብሄር ይመስገን❤❤❤❤
@ሐገሬሰላምሽይብዛ
10 ай бұрын
እኔም ለመድሐኒአለም ክርስትና ስለተሰጠሁ ሁሌ ነው ደስ የሚለኝ❤፣ እንኩዋን ደስ አለሽ እህቴ🎉
@KalkidanMengesha-xq3vq
10 ай бұрын
በፀሎት አስቢኝ አፀደ ማርያም
@Tsgehaylay-ns8pv
10 ай бұрын
ኣሰይ አልልልልል ኣመብርሃን ለኛም ትድረስልን 🙏🙏🙏
@zewdugarede4199
10 ай бұрын
እህቴ እማዋይሽ ወለላይቶ ድንግል ማርያም ማማልድ ብቻ ሳይሆን ማዘዝም ትችላለች ስለዚህ አጥብቀሽ እመብርሀንን ያዤያት አሳብሽን ትሞላልሽለች በእምነትሽ ፅኝ እምነት ብዙ ፈተናአለው ፀሎት ሀይል ስላለው ጠንክረሽ ፀልይ እግዛብሄር አይለይሽ ከነ ቤተስብሽ::
@KalkedanAdugha
10 ай бұрын
በእውነት ብዙ ምስክር ሰምቻለው ያንቺ ግን ይለያል በእውነት በጣም ይለያል እጅግ በጠመስጦና በእንባ ነው ያዳመጥኩት በመሐል እያቆምኩ እያለቀስኩ ነው ያዳመጥኩት በእውነት ያንቺ ይለያል የተደረገልሽ ግሩምና ድንቅ ነው በእውነት አንቺ ንፁ ነሽ ክብር ም❤ስ❤ጋ❤ና❤ ይሁን ለ❤መ❤ድ❤ሐ❤ኒ❤ዓ❤ለ❤ ለእናቱ ለ❤ድ❤ን❤ግ❤ል❤ ማ❤ ር❤ያ❤ም❤❤❤ ይሁን በእውነት እጅግ ግሩም ድንቅ ነው የእግዚአብሔር ስራ ላንቺ የደረሱ እናትና ልጁ ለኛም ይድረስልን ለኔም ትድረስልኝ እርርህተ ልቦና ኪዳነምህረት🙏🙏🙏!!ሉሌ በጣም ነው ምናመሰግነው ቃለህይወት ያሰማህ ወንድሜ!!!
@azebmulugeta9034
10 ай бұрын
አንቺን የሰማች እመቤታችን እኛም ትስማን እህታችን እድለኛ ነሽ
@tigestassefa2683
10 ай бұрын
እመብርሐን አንቺን እንደሰማችሽ እኔንም ትስማኝ የኔማ በደል ብዙ ነው
@yeshimola-gg5qt
10 ай бұрын
ታድለሽ እህቴ በጣም ንፁህ ልብ ነዉ ያለሽ ክፉ ለሰራ መልካም ነገር ማሰብ እና መፀለይ እኔ ብሆን በእኔ ላይ ክፉ ነገር ያረገብኘን ሰዉ ፍለጠዉ ቁረጠዉ ነበር የምለዉ በርች እህቴ እመብርሃን ትዎድሻለች❤❤❤
@ENTube-vi5km
10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን እናታችን ቅድስት ኪዳነምህረት የተመሰገነች ትሁንልኝ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን ላንቺ የደረሰች እናት ለእኛም ትድረስልን
@samharamen2584
10 ай бұрын
Seni haftey ab tselotki zekrna mearey👏🙏🏿✝️⛪️
@zendlemlem8083
10 ай бұрын
እሰይ እልልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን 🙏🙏🙏😊
@mendayemeko3604
10 ай бұрын
እካን ለምስክርነት አበቃሽ እመቤቴ ማርያም ላንቺ የደረሰች ለሁላችንም ትድረስ ❤
@tadelakidane101
10 ай бұрын
Amen 🙏 Amen 🙏 Amen 🙏
@19tahsase
10 ай бұрын
ክርስትና ጣፋጭ ናት ግን በመከራ የተሞላች ግን መጨረሻዋ መንገስቱ የሚያኖር ነው ።እህቴ ታደለሻል እግዚአብሔር ቅርብሽ ነው። ያንቺን ልብ ለኛም ይስጠን ለምኝልን።
@eleniargawalemayehu2828
10 ай бұрын
Egzihabher yimsgen !
@negedehaile7244
10 ай бұрын
በፀሎትሸ አሰቢኝ ወለተማርያም ብለሸ የኔህት
@ኦርቶዶክስተዋህዶ-ሐ7ኸ
10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን! እንችን የወደደች እናት እኛንም ትርዳን
@estifanossolomon7008
10 ай бұрын
እልልልልልልልእንኳን ደስ አለን እህቴ እግዚአብሔር አምላክ ይወድሻል የናት መልክተኛ ሰቶሻል ለአንች የተገለፀች እመብርሀን ለኛ ለሁላችን ለኢትዮጵያ ልጆች ትድረስልን አሜን አሜን አሜን አሜን እህቴ እጅግ ብዙ አስተምረሽናል አመሰግናለሁ ልጅሽን እግዚአብሔር አምላክ ያሳድግልሽ
@SalamKwt-bn4ku
10 ай бұрын
Egeziyabeher yemsegen❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@betelhemasfaw678
10 ай бұрын
በረከትሽ ይደርብኝ ፀልይልኝ እህቴ
@UgccHgdf
10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን ❤❤❤
@azmerahailu6827
10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን❤❤❤
@proud_Orthodox27
10 ай бұрын
እግዚአብሔር ስራው ድንቅነው።
@tenagnefiseha1143
10 ай бұрын
እህቴ ሁሉንም ያደረገው እግዝአብሄር ይመስገንነው ታስቀኛለሽ
@lizethio6061
10 ай бұрын
እመቤቴ ለኛም እንዳንቺ ትገለጥልን 🙏🏽
@hailemisganaw3463
10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን።
@abebayelema5176
10 ай бұрын
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን ። ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን ። የአማኑኤ እናት ቤዛዊት አለም እሩህሩሂት እንኳን ለቅኖች ለየዋሆች ቀርቶ ለክፋዎችም ሀዘነ ልቡና የይቅርታ እናት ነች። እኛ ሰዎች ማንነታችንን አሳልፈን ለፈጠረን መስጠት እያቃተን ፈተናችንን ያበዛዋል።ችግራችን ብር እያየን ብር ብለን እየጠፋን በሥጋም በነፍስም በባዶ እንጠፋለን። እያየን እየሰማን መሰበርና መንበርከክ ትተን አጥፊውን መንገድ ተከትለን እንከንፋለን። ቸርነቱ የማያልቅ አምላክ የተሰበረና የተከፈተ ልቡናን በቸርነቱና በርህራሄው ያድለን። ይቅር ይበለን። ለመንግሥቱ ያብቃን። ወላዲት አምላክ በምልጃዋ አትለየን።
@meskeremnisrane5515
10 ай бұрын
አሜን
@YeshimebetWorku-q8w
10 ай бұрын
የእኔ እናት ልብሺ ንፁህ ስለሆነነው እንዲህ የወደደችሺ ጥያቄሺንም የመለሰችልሺ ላንች የደረሰች እመቤቴ የእኛንም ችግር ትፍታልን እና ለምስክርነት ታብቃን እመቤቴ ትጠብቅሺ ባባየን በጥበብ ታሳድግልሺ አሜን
@lidiyaseyum9009
10 ай бұрын
እንዴት እደቀናሁብሽ እመቤቴ ምን ያህል ብትወድሽ ነው በፀሎትሽ አስቢን ወለተ ትንሳኤ እና ብርሃነ መስቀል ብለሽ እህቴ በማርያም
@zewdineshabera4041
10 ай бұрын
Egziabher enkuan meshatishin fetsemelish enkuanim bemihiretu gobegnesh dyakon zemari liulseged betam lij nat enat silehonech enatachin silalkat new zemenihin ybarkew
@Almaz-z7t
7 ай бұрын
Egezaber Yemasagn Larson yadarasaw lagam yedarseln AMEN AMEN AMEN bawentu yehun yedarageln Emamelak lahulachum teraseln AMEN
@derbachewtsega
5 ай бұрын
።ጀገጰደደ።የ/☕'
@GiftiDamena-bp4gv
10 ай бұрын
Betam des yelal❤. Enenm be tslotachu asbugn fekert mariam
@Saronaman-uk7wl
10 ай бұрын
አግዚአብሔር ሆይ አኔንም እርደኝ 🙏🙏🙏
@mitikumoshago2438
10 ай бұрын
Kibir misgana lesu yihun amen!!!
1:01:31
♦️መላው አውሮፓ ጠፍቶ ወደ ኢትዮጵያ እንደሚሸሹ የሚያሳየው ፊልም ዕውን ሊሆን ነው ♦️
Quanquayenesh Media ቋንቋዬነሽ ሚዲያ
Рет қаралды 1,5 М.
48:43
GERE EMUN PART 216 | ገሬ እሙን ክፋል 216
Gere Emun Entertainment ገሬ እሙን
Рет қаралды 54 М.
00:42
When you lose control of your Waboba Moon Ball. @TheWabobaTeam #wabobapartner
Daniel LaBelle
Рет қаралды 150 МЛН
01:03
REAL or FAKE? #beatbox #tiktok
BeatboxJCOP
Рет қаралды 18 МЛН
00:47
VIP ACCESS
Natan por Aí
Рет қаралды 30 МЛН
00:38
She made herself an ear of corn from his marmalade candies🌽🌽🌽
Valja & Maxim Family
Рет қаралды 18 МЛН
53:37
♦️ በዕንባ ጀመሩ በዕንባ ጨረሱ ♦️ ሌሊቱን ሙሉ ተጉዘው ነው ወደ ቋንቋዬ ነሽ ሚዲያ የመጡት ♦️
Quanquayenesh Media ቋንቋዬነሽ ሚዲያ
Рет қаралды 33 М.
16:50
//የቤተሰብ መገናኘት// "ፎቶህን አቅፌ ወንድሜ የት ነህ እል ነበር...አሁን አገኘሁ" እህት እና ወንድምን ያስተቃቀፈ ድንቅ ታሪክ /በቅዳሜን ከሰአት/
ebstv worldwide
Рет қаралды 266 М.
55:15
♦️እጅግ የሚያስደንቀው በአዲስ አበባ ውስጥ ያለው ትልቁ የሴቶች ገዳም♦️ምዕራፈ ጻድቃን አቡነ ተክለ ሃይማኖት♦️
Quanquayenesh Media ቋንቋዬነሽ ሚዲያ
Рет қаралды 16 М.
40:29
የቀን 7 ሰዓት አማርኛ ዜና . . . ጥር 25/2017 ዓ.ም #etv #EBC #ebcdotstream
EBC
Рет қаралды 42 М.
52:23
🔴ኦርቶዶክስ ሆኜ ድንግል ማርያምን አላውቃትም ነበር// አርቲስት መልአኩ በለው
Quanquayenesh Media ቋንቋዬነሽ ሚዲያ
Рет қаралды 133 М.
1:35:40
📍የተንኮል ጥግ📍አዛርያስ ከያያ ጋር ድንቅ ቆይታ 📍
Quanquayenesh Media ቋንቋዬነሽ ሚዲያ
Рет қаралды 24 М.
42:55
የሆነውን ለመቀበል እና ለማመን ባንኮክና አሜሪካ ድረስ መሄድ ነበረብኝ!! ጀግና መፍጠር የትግስት #eshetu
Donkey Tube
Рет қаралды 496 М.
1:09:48
♦️እንዲህ ያሉ ባለ ታሪክ ባህታዊ // ባሕታዊ አባ ገ/ሚካኤል የጀመሩትን ያስፈጽመዎት አባቴ
Quanquayenesh Media ቋንቋዬነሽ ሚዲያ
Рет қаралды 60 М.
2:12:22
♦️የበረከቴ ምስጢር // ቤቲና ቤተሰቦቿ ከካናዳ♦️
Quanquayenesh Media ቋንቋዬነሽ ሚዲያ
Рет қаралды 16 М.
00:42
When you lose control of your Waboba Moon Ball. @TheWabobaTeam #wabobapartner
Daniel LaBelle
Рет қаралды 150 МЛН