Anchor በድሮንና በሜካናይዝድ ጥበቃ የተካሄደው የአብይ የጎንደር ቆይታ፥ የአማራ ህዝብ ጠላቱ ራሱ አማራ ነው፥ 23 ተጨማሪ አስክሬኖች፥ የቀሲስ በላይ ክስ

  Рет қаралды 117,371

Anchor Media

Anchor Media

Күн бұрын

Пікірлер: 423
@TameneMusie-x9i
@TameneMusie-x9i 18 сағат бұрын
ሁሌም ለአማራ ህዝብ ለምታደርጉት ብርቱ ተጋድሎ በጣም አመሰግናለሁ በርቱ
@ZBEthiopia
@ZBEthiopia 7 сағат бұрын
የት እንደርሳለን ብላችሁ ነው የምታስቡት በእውነት የትም አትደርሱም!!
@ZEKIA-ub1gi
@ZEKIA-ub1gi Күн бұрын
በዚህ ከባድ ብርድ ለሠልፉ ለወጡት ኢትዮጵያኖች ትልቅ ክብር ይገባቸዋል💚💛❤️✊🏽
@aynalemdereje8713
@aynalemdereje8713 Күн бұрын
በጣም ትልቅ ክብር ይገባቸዋል የወገናቸው ስቆቃ ያመማቸው ናቸው እኔም ትንሹ ወንድሜ ዲያቆን ነው የዛሬ ዓመት በ 17 ዓመቱ ስልጠና ወስዶ ነበር ግን ቤተክርስቲያን አገልጋይ ስለነበር አልገባም ነበር ዘንድሮ ግን ቁጭ ብዬ ከምገደል ታግዬ ልሙት ብሎ ከጉአደኛው ጋር የዛሬ ሳምንት ፋኖ ገብተዋል ለደካማ እናታችን ስትሉ በፀሎት በዱአችሁ አስቡልኝ
@sabianmedia4975
@sabianmedia4975 18 сағат бұрын
ብርዱን ተቋቁመው ለወጡት ኢትዮጵያውያን ሰላማዊ ሰዎች እንዳይሞቱ ከለላ እንዲደረግላቸው መጠየቃቸው ትክክለኛ ነው ለዚህም ምስጋና ይገባቸዋል ይሁን እንጂ ሰላማዊ ሰዎችን የገደላቸው መንግስት ብቻ አድርጎ መውሰዱ ግን የአንዱ አካል ደጋፊ ያስመስላል ፤ ሰላማዊ ሰዎች እንዳይሞቱ ጦርነት ይቁም ሁለቱም ወገኖች ችግራቸውን በሰላም ይፍቱ ብትሉ ሰልፉ ፖለቲካዊ አድምታ የሌለው ይሆን ነበር ነገር ግን እኛ ስንቶኩስ መከላከያ ዝንብሎ ይሙት ከሆነ ተገቢ አይደለም ፡፡ በውጭ ያለው የኢትዮጵያውያን ሰልፍ እኮ ግቡን የማይመታው በፖለቲካ የተቃኘ በመሆኑ ነው ይህን ደግሞ ፈረንጆቹ በሚገባ ያውቁታል፤ ብርድ ከመታን ላይቀር ወደሰላማዊ ድርድር እንዲያደርጉ ግፊት ብናደርግ የተሸለ ነው፡፡ ኢትዮጵያ ትቅደም፤፤፤፤
@JustUs-b6w
@JustUs-b6w 7 сағат бұрын
አይዞሽ የእናቱ ፆለት ይጠብቀዋል ለእውነት በድል አንገሺግሾት ትጥቅ ይዞ ወንድሞቹን መቀላቀል ልትኮሪ ይገባል ወንድማችን አላህ በድል ይመልስው እናትቺንም በደስታ በልልታ ይቀበሉት ያረብ. 🤲🤲❤️ ​@@aynalemdereje8713
@yohannesseifu3582
@yohannesseifu3582 Күн бұрын
እንቅልፍ የለሹ ፋኖ መሳይ ወጥር 💪💪💪 💚💛❤️
@HabebaAwol
@HabebaAwol Күн бұрын
❤❤❤ትክክልነህ ወንድሜ ዘውዱ የአማራው ሆዳሞች ናችው የበደሉን❤❤
@TigistDeneke-g6g
@TigistDeneke-g6g Күн бұрын
Absolutely
@BirhanBirhan-y8o
@BirhanBirhan-y8o Күн бұрын
ፋኖ የአማራ ህዝብ ልጅ ነው ፉኖ የሀገረ ዳር ደንበር ጠባቂ ነው ኢትዮጵያችን ከቀኝ ገዝዎች ሀገራት ክብሯን ያስጠበቀ ነው ። ድል ለፋኖአችን ድል ለተጨፈጨፈው ለተፈናቀለው ለአማራ !! አሁንም ከብልፅግና ጭራቅ አዊነት (ሸይጧን አዊነት) ነፃ ሊያወጣት ሀገራችንን ድል እያደረገ ያለው ለዚሁ ነው ከፋኖ ጎን እንቁም። ።
@belenbelen2874
@belenbelen2874 Күн бұрын
የተሳሳተ ሀሳብ ነው ፍኖ ከግብፅ ጋር በኤርትራ በኩል አማራ ክልልን እየወደመ ነው ሀገሮን እየሸጠ ነው
@eyobmehari4038
@eyobmehari4038 19 сағат бұрын
@@belenbelen2874ከዳዳው ቅደድ
@Myen0912
@Myen0912 19 сағат бұрын
ሽፍታ አማራን እያገተ ሚሊየን የሚቀበል ማፊያ አማራን ዘርፎ ለመብላት የተሰማራ የኮበሌ ስብስብ ነው ፋኖ😂😂😂
@ሰው-ከ4ቘ
@ሰው-ከ4ቘ 15 сағат бұрын
የጎንደር ብቻ ሳይሆን የኢትዮጵያ ክብር ያዋረደ የአማራ ህዝብ እየጨፈጨፈ በሱ ዘመን በረሐብ አለንጋ እየተገረፈ እህሎቹ እያቃጠለ አሁን መርዶ ሊነግር ወይስ ምን ፍለጋ
@EleniMolla-yw2oi
@EleniMolla-yw2oi Күн бұрын
ድል ለአማራ ህዝብ ድል ለፋኖነት
@ShemelesGebeyehu
@ShemelesGebeyehu Күн бұрын
መሳይ ዘዉዱ እንዲሁም የጋዘጠኛ ባልደረቦቻቹህ በሙሉ አማራ እዳይጠፋ አምታደርጎት ሌት ተቀን እንቅልፋቹህን አጥታቹህ ትልቅ አሻራ እያስቀመጣቹህ ነዉ ክብር ለናተ
@zolazola5725
@zolazola5725 Күн бұрын
ብልፅግና መከላከያ ወደ ካምፕ ይገባል የሚለው ዲስኩር የፋኖን ትግል ማዘናጊያ ነው የአማራው ፋኖ ትግሉን አጠናክሮ ማስቀጠል ይጠበቅበታል።ድል ለፋኖ❤🎉❤
@אלמצהאיאראיה
@אלמצהאיאראיה 14 сағат бұрын
በርቱው። ወገኑቻችን። እናመስግናለን። ድምጽ ስለሆናችሁ❤❤
@getnettezera6650
@getnettezera6650 16 сағат бұрын
መሣይ የኔ ጀግና የጋዜጠኛ ጀግና 1000 አመት አድሜ ይሰጥህ ሀያሉ ፈጣሪ።
@amardasfaw9988
@amardasfaw9988 Күн бұрын
መሳይ ባንተ ልክ ቁጭት የሚሰማውና ለዛም ተመጣጣኝ ትግል የሚያደርግ ምርጥ ኢትዮጵያዊ እግዚአብሔር ያብዛልን❤❤❤
@ASHUGebremichael
@ASHUGebremichael Күн бұрын
Acheberbari
@makdessolomon6799
@makdessolomon6799 15 сағат бұрын
መሳይ ትልቅ ወንድማችን ነው ክብር የሚገባው ጥሩ አኢትዮዽያዊ ነው🙏🏽💚😒💔❤️
@TameratBisetegn
@TameratBisetegn Күн бұрын
በርታ መሳይ ጀግና ነህ
@mamenasha
@mamenasha Күн бұрын
ድል ለፋኖ!!"
@mimigirma7238
@mimigirma7238 18 сағат бұрын
ፍኖ አቶ አብይን አንቀጠቀጠልን ገና ፍኖ ይደፍሀል።
@BirtukanAlamrew
@BirtukanAlamrew 23 сағат бұрын
❤❤❤❤❤❤ መሣይ ጀግናችን! ጠበቃችን! ትውልድና ዘመናት: ይዘክሩህ!!
@gashaw278
@gashaw278 Күн бұрын
እውነት ብለሀል መሳይየ።አድር ባይ አማራወች ናዘቸው የአብይን እድሜ ያራዘሙት
@kindeyirga1023
@kindeyirga1023 Күн бұрын
አብይ አህመድ አይደለም በአማራ ክልል በአዲስ አበባም እንደልቡ አይንቀሳቀስም ወንድም መሳይ ድል ለአማራ ፋኖ💪💪
@wediofla3230
@wediofla3230 Күн бұрын
😄😄😄
@rabiaseid6695
@rabiaseid6695 21 сағат бұрын
ፐፐፐፐ ጉራብቻ
@aynalemdereje8713
@aynalemdereje8713 Күн бұрын
መሳይ ፈጣሪ ልፋትህን አይቶ ድሉን ቅርብ ያድርገው አቦ በሀገርም በውጭም እንደዚህ ተናባችሁ ስትሰሩ እንዴት ደስ ይላል ትልቅ ክብር ይገባችሁአል አብይ የጎንደር አንድነት አስደንግጦታል የመይሳው ልጆች አይዟችሁ ፈጣሪ ይርዳችሁ ድል ለተገፋው ወገኔ አማራዬ
@almazejigu2461
@almazejigu2461 Күн бұрын
መሳይ ዘውዱ የሀገርና የህዝብ ታማኞች በሀገራችን ላይብየተጫናት ብልዕግና የሚባሉ የደንቄሮ ስብስቦች የማይወጡት አዘቅት ይገብሉ አንጠረጥርም እስከዛው ተቃጥለን አለቅን እግዚአብሔርያግዘን
@MediAbebe-l1e
@MediAbebe-l1e Күн бұрын
ድል ለአማራ ፋኖ❤❤❤❤❤
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 Күн бұрын
Thank you wogenoch for being voice for Amhara
@manasebalebel2786
@manasebalebel2786 Күн бұрын
የአማራን ህዝብ እግዚአብሔር እያገዘው አዲስ አበባ ይገባል የአማራ ፋኖ የአራቱም ግዛት ያሉት የአማራ ፋኖ እጂ ለእጂ ተያይዞ ወደ አንድነት በፍጥነት መምጣት አለበት።
@ZBEthiopia
@ZBEthiopia 7 сағат бұрын
ቅዥታም!!
@JustUs-b6w
@JustUs-b6w 7 сағат бұрын
እረፍት አልባው የሚዲያው ድሮን ድምፅ ነጎድጎዱ የብልፅግና እራስ ምታት ጋዜጠኛ ወንድም መሳይ ትቺላለህ ለምታደርግልን ትግል የምትመኛትን ኢትዩጵያ ለማየት ያብቃህ ስላምህንም ያብዛልህ 🙏❤️ የፖለቲካው ተንታኚ ጋዜጠኛ ወንድም ዘውዱ ለምታደርገው ትግል ሁሉ እናመስግናለን 🙏❤️ በዚህ ብርድ የወገን ህመም ግድያ አሞቺሁ ድምፃቺሁን ስላስማቺሁ እናመስግናለን🙏❤️ ድል ለነበልባሉ ፋኖ ነው ፋኖ ይቺላል 💪💪💪💪💚💛❤️ ለነበልባሉ ፋኖ
@nesanetlehulum9046
@nesanetlehulum9046 Күн бұрын
ምን ዓይነት አማራዎች ናቸው ከነብሰ ገዳዩ አብይ ጋር የሚቆሙት?
@assefajudah8559
@assefajudah8559 Күн бұрын
Yes, not right , but millions of them, some not !!! "Lehodu adarree" !!!, yeamhara tsebayee yalhonbee !!!
@DersolegneEndeshaw
@DersolegneEndeshaw Күн бұрын
የአምሐራ ሕዝብ አንድ አትሁንና የጠላቶችህ መጫወቻ ሁን በጊዜያዊ ጥቅም የሚገዙ ሆዳም አማሮች ታሪክን እያበላሹ ነው
@DersolegneEndeshaw
@DersolegneEndeshaw Күн бұрын
አንድነት ሐይልነው መከፋፈል ውድቀት ነው
@DersolegneEndeshaw
@DersolegneEndeshaw Күн бұрын
አብይ አሕመድ የምንዋጋው የአባቶቻችን ጦርነትነው ሲለን ምንእያለን ነው????
@getabirru705
@getabirru705 Күн бұрын
እነኝህን የአማራ ጭንጋፎችን የሚያጋልጥ ታሪካዊ የሆነ መዝገብ ተዘጋጅቶ መቀመጥ አለበት.
@BD-rn8vc
@BD-rn8vc Күн бұрын
Exactly Mesay Mekonnen
@MastewalEjigu-f9e
@MastewalEjigu-f9e Күн бұрын
መለስም አብይም ለአማራ ሹመኞች ስልጣን ሲመለምሉ መስፍርቱ አማራን የሚጠሉ እና የአማራን ሕዝብ የማይመጥኑ ድኩማኖችን ነው፡፡ሃቀኛ አማራዎች ከመስመር በሴራ ተገፍተው ወጥተዋል፣እና አሁን ስለነሱ ከመጨነቅ ትግሉን ማጠናከር ያስፈልጋል፡፡
@asteradmasu3882
@asteradmasu3882 Күн бұрын
የአማራ. ልጆችን. ሳይሆን. የአማራ. የእንግዴ. ልጆችን. ነው. የሚሰበስቡት
@kor405
@kor405 Күн бұрын
TIKIKIL
@deredamot
@deredamot Күн бұрын
መሳይ የአማራ ድምፅ ስለሆንክ እናመሰግናለን ምክንያቱም አክቲቪስቱም፣ፓለቲከኛውም፣ጋዜጠኛውም፣ነጩም ጥቁሩም፣ትንሹም ትልቁም የአፍ መክፈቻ ያደረገው ማህበረሰብ ድምፅ ስለሆንክ ባለታሪክ ሰው ነህ እግዚያብሔርን ከአንተ ጋር ይሁን።
@febanlove2876
@febanlove2876 Күн бұрын
ነብስና ስጋው ተጨንቆ ነው የወጣው ድል ለህዝብ ልጅ ፍኖ ባስራምስት ቀን እናጠፍለን ያሉት ይሀው ነብስና ስጋ አስጨንቃል
@ruhamabarkot4802
@ruhamabarkot4802 Күн бұрын
ስንቴ ተመላለስ ምንም አልሆነም
@selamawitnegash1449
@selamawitnegash1449 Күн бұрын
እውነት ነው ጥቋቁር አማሮች ጥሩ ገልፀሃቸዋል እግዚአብሔር ይፋረዳቸው እነጋሸው መርሻ እነጥይር እነበለጠ እነየሱፍ በአማራ ደም ስቃይ ይጠየቃሉ
@AscalewMinal
@AscalewMinal Күн бұрын
መሳይ መዳናለም ይጠብቅህ ወድማችን እኔ የሚገርኝ ፋኖ አንድ ለመሆን ችግሩ ምንድን ነው በነሱ ድክመት ንፁሀንገበሬው እየምተ ነው መብቴው ምንድን ነው ግራገብቶናል አንድነታችን ተሽረሸረ
@edumt2039
@edumt2039 20 сағат бұрын
Ad instinct lehizbu maste.ar alebachu litashwnifu keho e tekefaflachiu ayhonim.
@zamzamsuri6446
@zamzamsuri6446 Күн бұрын
ትኬክል በርቱ 💚💛♥💚💛♥
@onelove6356
@onelove6356 Күн бұрын
ለዚ ኮ ነው ፋኖወች ሆዳም ባንዳወችን አስተማሪ ማያዳግም አስተማሪ እርምጃ መውሰድ ያለባቸው።
@Mohammedarebu-s6w
@Mohammedarebu-s6w Күн бұрын
መሳም ምርጥ የህዝብድምፅ ብአዴን የሚባለውን ካንሰር ነቀርሳ አብን የሚባለው ካንሰር ነቀርሳ የአማራ ፋኖ እባካች እነዚህን ነብሰበላዎች ኦወግዱ አሰወግዱ ድል ለአማራ ህዝብ ድል ድል ድል ለአማራ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖፋኖኖኖኖኖኖኖኖ
@nmrnbzethiopiaabyssinia7602
@nmrnbzethiopiaabyssinia7602 Күн бұрын
Fano 💚💛❤️💪💪💪
@geremewdessalegn6812
@geremewdessalegn6812 21 сағат бұрын
ለሃገራችን ውድቀት ተጠያቂው አሸርጋጁ የአማራ ኤሊት ነው ።አባት ለመንግስት ልጅ ለፋኖ ይዋጋሉ አሳፋሪዎች
@dollarbanana5843
@dollarbanana5843 21 сағат бұрын
በርቱ
@ameleworkhaile3974
@ameleworkhaile3974 Күн бұрын
Fano jeginaw anbesaw ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@asterseyfu8199
@asterseyfu8199 23 сағат бұрын
ሰላም ለሀገሬ❤❤❤❤
@Rahawa91
@Rahawa91 Күн бұрын
FANO my 💎
@BirhanBirhan-y8o
@BirhanBirhan-y8o Күн бұрын
ፋኖ የሰፊው የአማራ ህዝብ ልጅ ነው ። መሳይ መኮነን እውነት ማለት ነው ነው
@BirhanBirhan-y8o
@BirhanBirhan-y8o Күн бұрын
ፋኖ የአማራ ህዝብ ልጅ ነው ፉኖ በኢትዮጵያ የማይደራደር ሀገር የማይሸጥ የሀገር ዳር ደንበር ጠባቂ ነው:: መሳይ መኮነን ኢትዮጵያዊ ነው!!
@ShemelesGebeyehu
@ShemelesGebeyehu Күн бұрын
አማራ በርቱ ዳስቦራዉን በገንዘብ ምዝበራ ገበሬዉን በማፈናቀልእና በርሀብ በግድያ አማራን እያጠፋነዉ ስለዚህ ሳንጠፋ አንድ ሆነን መታገል ነዉ
@Getachew-u7f
@Getachew-u7f 9 сағат бұрын
God bless Ethiopia like Canada.🇨🇦.Canada is one of the best country that you blessed . Let it be every thing peaceful like Canada , people has a right to change their leader with vote , So God let Ethiopian practise the right that you gave them naturally In Jesus name amen .🙏
@LegesseMekonen
@LegesseMekonen 11 сағат бұрын
እዉነት ነዉ መሣይ የተናከርከዉ
@belayneshkegnekegne
@belayneshkegnekegne Күн бұрын
ፋተህፋተህ በገጀራለሚታረዱድምፀ ገዳይ ለፋረድ መቅረባቺህ አይቅምም ህገመገሰቱይፋረሳል አድረባይ ሎሌ እና ካድሬወቺ ወዩላቺህ አማራንበየተምቦታ እየተገዹሉነወ ወገን እኔም አተምበሩቁ ሰላለን እንንጀ አቅረልንም ነበረ ድምፀድምፀ ፋኖወቺ አንድሁኑ
@ghennetwoldegabrel9229
@ghennetwoldegabrel9229 4 сағат бұрын
Thanks, May God strengthen us 🙏 Victory to Fano! They depend on The Almighty God and the essence Cross is their shield,the victory to be soon we continue weeping to to God?!
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 Күн бұрын
Thank you so much Jegnoch God bless you both.
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 Күн бұрын
Welcome Jegnochachin
@slntayehucherney8210
@slntayehucherney8210 4 сағат бұрын
ሰላም ወገኖች
@kor405
@kor405 Күн бұрын
Mesay berta ❤
@ManaluBadaso
@ManaluBadaso 8 сағат бұрын
እኔ በጣም ነው ያቃጠለኝ የነዚ ሰዎች ከአማራ ተወልዶ ከገዳይ ጋር አብሮ መሆናቸው እኔ ያቃጥለኛል ጉራጌ ነኝ ግን የአማራ ብሄር ለምን ከትግራይ ህዝብ አለመማራቸው በባትሪ ቢፈለግ ወገኑን ያስገደለ የለምለአላማቸው አንድ ናቸው
@samuelhaile9761
@samuelhaile9761 Күн бұрын
ትክክል ለምን ግልፅ አትነግርንም የትግሉን አንድነት እንዳይፈጥን ሚረብሹንን
@berhanuwondimu3876
@berhanuwondimu3876 Күн бұрын
All BANDA & hodame Amhara !!!
@etaferahuamare3408
@etaferahuamare3408 Күн бұрын
ሰላም መሳይና ዘዕዱ !!
@aries-vc5qv
@aries-vc5qv Күн бұрын
መሳይ መኮንን እና ዘውዱ መንግስቴ እንኳን ደህና መጣችሁ ውድ ወንድሞቻችን ። በርቱ ውድ ወንድሞቻችን ለዚህ ለተገፋ ህዝብ ቀን ከሌሊት እረፍት ሳታደርጉ ድምፅ እየሆናችሁ በመሆኑ ታሪክ እንዳስታወሳችሁ ይኖራል ።
@AbebaDessie
@AbebaDessie Күн бұрын
ኢትዮጵያ ውስጥ የገደሉ የሰረቁ አገዛዞችም ጭፍራዎችም ፍርድ ተፈርዶባቸው አያውቅም ስለዚህ አሁንም እንደፈለግን እንብላ ነው ።
@Warsay1tsegay
@Warsay1tsegay 20 сағат бұрын
የኢትዮጵያ ታጣቂዎችና ወራሪዎች ኢትዮጵያ እስረኞች የሚበዱባት ሀገር ነች
@aries-vc5qv
@aries-vc5qv Күн бұрын
Please Like, Share, Subscribe and support Anchor Media through Super sticker, Chat and thanks. With a few monthly payments you can be a member of Anchor's family, thanks 🙏👍
@ashagrielakew4975
@ashagrielakew4975 Күн бұрын
መላኩ አለበል
@mohammedhusien3338
@mohammedhusien3338 22 сағат бұрын
yes!!!!!
@MohamedseidMohamedseid-x9b
@MohamedseidMohamedseid-x9b Күн бұрын
ድልለፋኖ
@babyaddis7231
@babyaddis7231 23 сағат бұрын
🎉Hi bero Berta berta
@jaredwassif1329
@jaredwassif1329 Күн бұрын
It is very hard for Fano to win sooner for victory ✌️
@beletedebre2369
@beletedebre2369 Күн бұрын
Yes. That's my opinion as well because, one thing Fano leaders are not becoming One the other one is super stupid Amhara people support abiy's mission/Bandahoch alu.
@asgedesolomon9195
@asgedesolomon9195 Күн бұрын
Professor asrat Ye amahara telatu Hodam amhara
@EyeberuBeyene
@EyeberuBeyene 20 сағат бұрын
በርቱእዉነትእስኪፈርድ😂😂😂😂
@zikrutsad226
@zikrutsad226 Күн бұрын
አማራ ከሆዳምነት እና ከገረድነት የስነ ልቦና ቀዉስ መዉጣት አለበት! ሌላዉ ኢትዮጵያዊ እያፈረባቸዉ ነዉ !
@aynalemdereje8713
@aynalemdereje8713 Күн бұрын
አንድ አለመሆናቸው ቢያናድድም ዱላ ይዞ ወጥቶ ማርኮ ስናይፐር ታጥቆ እየተዋጋ ያለ በዓለም ያልታየ ጀግና ፋኖ ብቻ ነው
@tadessealene4340
@tadessealene4340 Күн бұрын
Thanks both!! For voice of Amhara genocide in Ethiopia by crazy guy government.
@namanekemti8556
@namanekemti8556 Күн бұрын
በአማራ ጥላቻ ሰክሮ ህዝብ የሚጨፈጭፈው ህፃኑ ንጉስ የሚያደርገውን አያውቀውም። ነቀምቴ ሄዶ "አማራ መቶ አመት ኦሮምን ሲገል ኖሯል አሁን የኦሮሞ ተራ ነው" ብሏል።
@Creative-p6h
@Creative-p6h 22 сағат бұрын
ወንድማችን መሳይ ይህ እኮ የፋኖን ደካማነት የሚያመለክት ነው። የጎንደር ዕዝ መረጃ የማይከታተል መሆኑ ገርሞናል። ካሁን በፊት ባህርዳርና ጎርጎራ ሸውዷቸዋል። በዕውነትም ፋኖ የሚባለው ሊገባን አልቻለም። በየጥሻው ድል አደረግሁ። መከላከያ አለቀ ፣ ተማረከ ይለናል። ግን አንድነት የሌለው፣ በቀላሉ የሚደፈር፣ ዋናዎቹ አፍንጫው ስር ጎብኝተውት የሚመጡት እየሆነ በመምጣቱ ህዝቡ ተሰላችቷል። ተስፋም ቆርጧል። አካባቢያቸውን ካስደፈሩና እዚያው ካልሆነላቸው አዲስ አበባ ምን ሊያደርጉ ይመጣሉ?
@janemoha4420
@janemoha4420 16 сағат бұрын
Messay tikikil nw yalkw hodam Amaroch abrew hownew Amarn eyaschersu nw. Pls find fast Solution to help Famo. Fano🎉 is the winner🎉
@meyesawdage1156
@meyesawdage1156 Күн бұрын
የአማራ ብልፅግና ያለ አመራር ከፌደራል፣ክልል፣ዞን፣ከተማ አስተዳደር፣ ወረዳና ቀበሌ ጭምር ያሉትን በአማራ ጭፍጨፋ ተባባሪ ስለሆኑ እድሜአቸውን በበሙሉ እስር ቤት በቁማቸው ይተላሉ እንዲሁም እስከለተሞታቸው በፀፀት ይኖራሉ።
@TedrosGetnet
@TedrosGetnet Күн бұрын
መከላከያው የፋኖን 1 ድነት የጠበቀነው
@neza6422
@neza6422 23 сағат бұрын
አረብ ወገኔ ፍፍፍፍፍፍፍፍ😢😢😢😢
@fernaglyes5327
@fernaglyes5327 Күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@Birhanu-nh6kv
@Birhanu-nh6kv Күн бұрын
አገኘዉና ተመስገን የአማራ ሞትና ሰቆቃ ከነሱ ስልጣን አይበልጥም ተዋርዶ ተንቆ መኖር የለመዱ የእንግዴ ልጅ ናቸዉ !!
@mulugetaseleshi7422
@mulugetaseleshi7422 Күн бұрын
የዛሬው ፕሮግራም ልዩ ነው።በተለይ የፋኖ መሪዎች አንድ ባለመሆናቸው በሚገባ ሊወቀሱ ይገባል። መሳይ እባክህን ሻለቃ ዳዊት ወ/ጊዮርጊስን ስለ ፋኖ አመራር ቃለ መጠይቅ አድርግላቸው። ጣና ቴሌቪዥን ላይ ቀርበው የሰጡት ቃለ መጠይቅ እጅግ በጣም ገራሚ ነው።
@bemnetsemungues
@bemnetsemungues 15 сағат бұрын
እናትዋ ጎንደር አምሮባታል እናንተ 37 ዓመት ሰላማዊ ሰልፍ ውጡ
@MahmmudmdYesuf
@MahmmudmdYesuf Күн бұрын
ሃይ !
@dawittube1786
@dawittube1786 Күн бұрын
የአብን ወሮበሎች አሳፋሪዎች ናቸው።
@SabaLidiy
@SabaLidiy Күн бұрын
Salam
@user-nf7wf5ni1k
@user-nf7wf5ni1k Күн бұрын
Five individuals showed up
@fernaglyes5327
@fernaglyes5327 Күн бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉
@henyteka9008
@henyteka9008 13 сағат бұрын
ለአማራ ጠላት እራሱ አማራ ነዉ። ለአማራ ጠላቱ ከተመስገን በላይ አብይ ጠላት አይሆንም። ፋኖ አንድ ካልሆነ በተናጠል መቼም አያሸንፉም ህዝብ ያልቃል እንጂ። መፍትሔዉ አንድ መሆን ነወ።
@Herobir
@Herobir Күн бұрын
የአማራ ልጆች ነፍሰበላው አጋንቱ አብይ ወደአሜሪካ ለፕረዚደንት ትራንፕ መቀበያ ላይ ለመምጣት እየለመነ ስለሆነ እንዳይፈቀድለት ተባበሩ አዋርዱትም
@asmara3973
@asmara3973 Күн бұрын
መሳይ ኦሮምውች ትግሪውች ይላሉ አማራ ሁድን ይወዳል ይላሉ አስበው አድማ በታኘ ሚኔሻ በአምስት ሺ አይደል ወበሮን እዴጠብቁ ያረጋቸው ብአዴን እራሱሁዳም ነው
@kor405
@kor405 Күн бұрын
Oromona Tiger Gin agerun yuwedal 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 The Best joke!!! I really don’t Care about any oromo or tigres opinion 😂😂😂
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 Күн бұрын
Tikikil Messay this kind of public cry is very important to expose this evil regime
@የዘሜእህት
@የዘሜእህት Күн бұрын
ሰላም መሳይ ዘውዱ እንዴት አመሻችሁ
@rosarosa1646
@rosarosa1646 Күн бұрын
Dile le fanoye ❤❤❤
@YusufKimiya-v4t
@YusufKimiya-v4t Күн бұрын
❤❤❤🎉🎉🎉
@Fre-r9n
@Fre-r9n Күн бұрын
አርበኛና ጋዜጠኛ መሳይ አንዳንድ የፋኖ አመራሮች ትግሉን የጎተቱ እኔ ብቻ መሪ ካልሆንኩ እያሉና እነሱን የሚደግፉ ጋዜጠኛ ሳይሆኑ የሚድያ ባለቤቶችም ጭምር ሊወገዙ ይገባል:: እስካሁን ተሸከምናቸዉ:: ጭራሽ በጎታች ሚድያቸው ብቅ እያሉ በድሃና በተበደለ ህዝብ ላይ ይፎክራሉ:: አንድ ሊባሉ ይገባል::
@ethiopiafreedom1388
@ethiopiafreedom1388 Күн бұрын
ትክክለኛዉ የሀገር መሪ በክፍት መኪና ሀገሩን ይጒበኘል አብይ በጦሩና በመካናይዝ ታጅቦ ይገርማል ምን ያህል ህዝብ እንደጠላዉ ማየት ነዉ
@EyobSelassie
@EyobSelassie Күн бұрын
ጎንደር ላይ ማን ይነካዋል ?
@ShambelMoola
@ShambelMoola 15 сағат бұрын
ayizochihu fano yashenifal
@beletshchwwasu5388
@beletshchwwasu5388 Күн бұрын
ጭቆና የሚባል አይደለም ዘርን ማጥፋት ነው (it is genocide !!!)
@ashiamohammed7353
@ashiamohammed7353 23 сағат бұрын
🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬😭🙏❤
@sabianmedia4975
@sabianmedia4975 19 сағат бұрын
በሰማይ ድሮን በምድር መካናይዝድ አለ መሳይ ሃሃሃሃሃሃሃሃ…. በሰማይ የማይታይ ድሮን በምድር የማይታይ መካንያዝ ታጅቦ ገብቶ ወጥቷል፤ ወዳጄ ሽንፈትህን ተቀበል የምትዘግበው መረጃ መሬት ላይ የለም፤ ሳይታዩ በሰማይም በምድርም የሚጠበቅ ሃይል ካለ ይህ ሰማያዊ እንጂ ምድራዊ አይደለም እመን መሳይ ኪሳራ ውስጥ ነህ የአማራ ህዝብ ሰላም ወዳድ ነው የጎንደር ህዝብ ይህን አሳይቶናል፤ በቃ እውነቱ ይሄ ነው ፡፡
@DersolegneEndeshaw
@DersolegneEndeshaw Күн бұрын
አብይ የአማራን ክልል በመከፋፈል ለተጨማሪ የእርስበርስ ዘላለማዊ መጨፋጨፍ ና ድሕነት እያዘጋጀን እንደሆነ አልገባንም????
@tesfayberhanu5674
@tesfayberhanu5674 Күн бұрын
የእንግዴ ልጆች ናቸው ፣ ተንቀሳቃሽ ግኡዝ ናቸው ፣ሙሉ በሙሉ የአማራ ደም የላቸውም ወይም በጨነገፈ ጽንስ ተጠግነው የወጡ አስተዳደጋቸው በአማራ ህዝብ ውስጥ ያልሆኑ አማራወች ናቸው ዛሬ ላይ ከቅዠታሙ አብይ አህመድ ጋር ተሰልፈው የፋኖን ትግል ለማዘግየት የሚሞክሩት ፣ባይሳካላቸውም ።ስለዚህ ነገ በአማራ ህዝብ ትግል ለውጥ ይመጣል ያኔ እነዚህ ከሀዲወች ለፍርድ ይቀርባሉ.
@merong-g6w
@merong-g6w 21 сағат бұрын
😭😭
@antenehgetachew9950
@antenehgetachew9950 Күн бұрын
ብአዴን አሪፍ ቢሆን ኖሮ አብይ እንደሚመጣ ሲያውቅ በፋኖ እጅ አድርጎ ታሪክ ይሰራ ነበር።ግን ፋራ ናቸው
@wedishire2620
@wedishire2620 Күн бұрын
አትሳሳት ወዳጄ ሺአቢያን ያገዘ አካል አልነበረም በትግል ጊዜ እድሜ ለመንጌ መሳሪያ ይገዛል ሺአቢያ ይማርካል እዉነቱ ይህ ነወ: :
@BereketBizuwork
@BereketBizuwork Күн бұрын
❤❤❤❤😂😂😂😂🎉🎉🎉🎉😢😢😢😢😢😮😮😮😮😮😅😅😅😅😊😊😊😊
Что-что Мурсдей говорит? 💭 #симбочка #симба #мурсдей
00:19
Quando A Diferença De Altura É Muito Grande 😲😂
00:12
Mari Maria
Рет қаралды 45 МЛН
Mom Hack for Cooking Solo with a Little One! 🍳👶
00:15
5-Minute Crafts HOUSE
Рет қаралды 23 МЛН
አንገት ያስደፋኝ ቤተሰቤ ነው | ወንድሜ 2 መቶ ሚሊዬን ዘረፈኝ
1:49:24