KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
ካናዳ ከገባሁ ጀምሮ ታስፈራራኛለች !ከተለያየን 3 ዓመት ሆኖናል… .እኔ ጋር ምንም ንብረት የላትም@shegerinfo Ethiopia|Meseret Bezu
58:04
ማንም ደስ ያለውን መናገር ይችላል! እኔ ራሴን አውቀዋለሁ!| ፎቶና ጨዋታ ከሜላት ጋር| Photo Ena Chaweta with melat
1:11:55
Their Boat Engine Fell Off
0:13
UFC 287 : Перейра VS Адесанья 2
6:02
Рабочая миниатюрная модель Автомата Калашникова. АК-47
0:34
Vampire SUCKS Human Energy 🧛🏻♂️🪫 (ft. @StevenHe )
0:34
ተዓምሩን በልጄ አይቻለው!የ በርሜል ቅ/ጊዮርጊስ ፀበል ተዓምርን ማስረዳት ከባድ ነው !
Рет қаралды 64,251
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 457 М.
SHEGER INFO
Күн бұрын
Пікірлер: 555
@marysam9193
3 күн бұрын
የኔ አያት ዱሮ በሃይለኛ ከረምት በፈረስ ላይ ሆና ወንዝ ስትሻገር ድንገት ድንገት ማእበል መጣና ከፈረሱ አልፎ ዉሃዉ እሷንም ሊያሰጥማት ሲል ቅዱስ ጊወርጊስ ዉሃ ልታስወስደኝ ነዉ እዴ አለችዉ በዛ ላይ ጨለማ ነበር እና ታእምራዊ በሆነ ሁኔታ እሷን ከእነ ፈረሷ ከእነ እረዳቷ ማእበሉን አሻግሯታል ሰማእቱ ትላንትናም ዛሬም ታአምር ይሰራል ታአምሩም ፈጣን ነዉ እግዛብሄር ይመስገን የተዋህዶ መሆን መመረጥ ነዉ እኮ!!!
@birtukanadmase194
3 күн бұрын
ዋው ትልቅ ምስክርነት ነው ተባረኪ
@azmerawtesfaye8271
Күн бұрын
Enem misikr negn belijnet jibi libelagn ysemaetun sim teriche adinognal
@RahelTesfa.
3 күн бұрын
ማነው እንደኔ በ Sheger Info ያልተጠበቁ እንግዶችን አይቶ Surprise የሆነ 🥰
@berhana2488
3 күн бұрын
እውነት ወይም ውሸት መሆኑን ሄዶ ማረጋገጥ ይቻላል።
@RahelTesfa.
3 күн бұрын
@berhana2488 በርሜል ጊዮርጊስ ምንም ውሸት የለበትም እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ ከሁለት ወር በውሀላ ለ ሶስተኛ ጊዜ እሄዳለሁ
@Fre-v4o
2 күн бұрын
ባለጌ መናፍቃን ግን ስለሰው ክብር መቼ ነው የምትማሩት
@atnasiyaaynalem7439
2 күн бұрын
@@RahelTesfa.ታድለሽ እኛንም ለደጁ ያብቃን!!!💙☦️🙏
@RahelTesfa.
Күн бұрын
@@atnasiyaaynalem7439 አሜን ያበቃሻል እህቴ ለደጅህ አብቃኝ በይው
@sallymanaya9853
3 күн бұрын
እኔም ምስክር ነኝ ቅዱስ ጊወርጊስ አባቴ ቀጠየኩት በላይ በብዙ በረከት ባርኮኛል የሱ ታዐምር በሰው አንደበት ተነግሮ አያልቅም ❤❤❤ ሁላችሁም ለቤቱ ያብቃችሁ 🙏🙏🙏
@jadkoubaissy5232
3 күн бұрын
Ameeen ameen 😢
@Eldana-j5j
3 күн бұрын
ቅዱስ ጊወርጊስ እኛንም ለደጁ ያብቃኝ 😢😢😢
@sallymanaya9853
3 күн бұрын
@Eldana-j5j አሜን አሜን እህቴ🙏🙏🙏
@AbebaHabte-p4k
3 күн бұрын
Amen 🙏🏾🙏🏾🙏🏾😭😭😭😭
@EyerusGudisa
3 күн бұрын
Amen 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏
@ነፃነትየድንግልልጅ
3 күн бұрын
የኔ አባት ጊዮርጊስዬ ስምህን አንብቤ መጣሁ ለደጅህ አብቃን❤🙏
@belagwondafrsh2896
18 сағат бұрын
እጹብ ድንቅ ነው የሰማእቱ ታምር እኔ ምስክር ነኝ
@atsedebaltna850
3 күн бұрын
ለእውነተኛው ለቅዱስ ጊወርጊስ ፀበል እኛንም ለቤቱ ያብቃን
@ኤፍታህኢየሱስክርስቶስየል
3 күн бұрын
አሜን፫
@TigistTeklehaymanotGebreselass
3 күн бұрын
አሜን❤❤❤❤
@tedlanegash9624
3 күн бұрын
አሜን 🤲 አሜን 🤲 አሜን 🤲
@bettyjoy6431
3 күн бұрын
አሜን ❤አሜን ❤አሜን ❤❤❤
@EyerusGudisa
3 күн бұрын
🙏 🙏 🙏 🙏
@hiath
3 күн бұрын
አባቴ ቅዱስ ጊወርጊስ አባቴ ሆይ እኛንም ስደተኞች ልጆችህን በሰላም መልሰህ ለደጅህ አብቃን
@HirutKidus-e2z
3 күн бұрын
Abate kidus giorgise beahune seated yalebegne chinke bebetehem bereke meneme bereke adenege amane amenalhu
@ሶስናበላይ
3 күн бұрын
❤አሜን❤
@makedstilahun5578
3 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን
@Meski-or8ln
3 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን
@fatmasaeed6043
3 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን
@Azeb-ru1rf
Күн бұрын
ምርጥ እንግዶችን ስላቀረብሽልን እናመሰግናለን ሰርፕራይዝ አድርገሽናል በጣም ደስ ብሎኛል አንቺም ሄደሽ መባረክ አለብሽ እህትሽ ከ USA 🇺🇸
@woinshettafesse5345
10 сағат бұрын
TARIK SEMI BECHEA ATADRGEGNE LEDEGIHE ABQAGNENA TAMERHEN MESKARI ADRGEGNE
@BirkeWudu
3 күн бұрын
ከፈቶኛል ገራ ገበቶኛለ ታቃላችሁ እደሜአቹን ሁሉ በደካም መኖር 😭😭eski በፀሎት አሰቡኝ ሰማቱ ቅዱስ ገዎርጊስ አባትዬ ስቃዬን ደካሜዬን እንዲያቀለልኝ በፅሎታቹ አሰቡኝ በዛ ቦታ ላይ ያላችሁም ካላችሁ ፀሎት አረጉለኝ በሰላም ከስደት መልሶኛ ከልጆቼ ጋ ለዛ ቦታ ያብቃሺ በሉኝ🙏
@ፍቅርጌታቸው
3 күн бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ውላችንም ችግራችንን ያቅልልን ቅዱስ ጌዎርጌስ ቡርክታይትን እዳዳናት እኛንም ያድነንን❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@TeahyeGasawa
3 күн бұрын
አይዞሽ እህቴ ሁላችንም ነን ግን እግዚአብሔር ይመስገን ጤነኛ ነን ልጆቻችንን ጤናኛ ያድርግልን
@BirkeWudu
3 күн бұрын
አሜን @@TeahyeGasawa
@BirkeWudu
3 күн бұрын
@@ፍቅርጌታቸውአሜን
@TigistTeklehaymanotGebreselass
3 күн бұрын
ቅድሰ ጎርጊሰ ለቤቱ ያብቃሸ ከጭንቅ ከመከራ ያውጣሸ አይዞኝ እህቴ ፀልዩ
@mihrettesfa7550
Күн бұрын
ተመስገን ታምሩን እየሰማዉ ሁል ዉስጤ ይረካል ይድናል በሰማዉ ቁጥር ልቤ እዛነው አባቴ ቅዱስ ጊዮርግስ ለደጅ አብቃኝ እድን ዘድ ፍቅድልኝ 😢😢😢
@saraaamarech5920
3 күн бұрын
የፈረሰኛው ቅዱስ ጊዬርጊስ አምላክ ለደጁ፡ያብቃን፡እኛም ብዙ ቆጠሮ አለብን እሱ፡ይፊታልን እናመሰግናቸዋለን
@zinashtfara7954
Күн бұрын
ፍፍፍፍፍፍ እግዚአብሔር ይመሰገን ለኛ ለደካማ ልጆቹ የሰጠን ክብር ምሰጋና ይደረሰዉ ሰመአቱ ቅዱስ ገወርጊስ ለደጅህ አብቃኝ 🙏🙏🙏
@almazmekonnen1297
3 күн бұрын
እፁብ ድንቅነው የእግዚአብሔር ስራ🙏🏽 ሰማእቱ ቅድስ ጊዬርጊስ ለበሩ ያብቃን 🙏🏽 መሲ እናመሰግናለን🙏🏽
@Sint-hs6uo
3 күн бұрын
እውነት ነው ከአይምሮ በላይ ነው የቅድስ ጊወርጊስ በረከት ሁላችን ላይ ይሁን
@Meski-or8ln
3 күн бұрын
አሜን
@Efrata27
16 сағат бұрын
እኔም ምስክር ነኝ:: ከአስር አመት በላይ እግሬን የሚያሰቃይ ህመም ነበረብኝ በዘመናዊም በባህላዊ ወጌሻም ሞክሬ አልተሻለኝም ነበር አሁን ግን አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ ይመስገን አድኖኛል
@Saraguta-zn9md
3 күн бұрын
አባት ሆይ እባክህ ለደጅህ አብቃኝና ታአምርህን አሳየኝ እባካችሁ ለደጁ ያብቃሺ ብላችሁ በፀሎታችሁ አስቡኝ "ጽጌ ማርያም' ብላችሁ የተዋህዶ ልጆች????
@sallymanaya9853
10 сағат бұрын
@@Saraguta-zn9md ለደጁ ያብቃሽ እህቴ 🙏🙏🙏
@NathanEdom-g8k
3 күн бұрын
ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ፈቅዶልኝ ደጁን ለመርገጥ በቃሁ በጣም ድንቅ ቦታ ነው ተሰወርኩ ብዙ ነገር አየሁ ከመጣሁ በኋላ ደግሞ የዘመናት ጥያቄዎች ተመልሰዉልኛል ያልሄደ ሰው ሁሉ ሄዶ ይመልከት ይዳን
@YerusalemGebresellase
3 күн бұрын
መሲ የኔ ሩህሩህ አንችም ሄደሽ ብትጠመቂ ተአምር ታያለሽ እኔ ሀጥያተኛዋ ከካንሰር አድኖኛል ለእግዚአብሔር ምስክር ቅዱስ ጊዮርጊስ ምን ይሳነዋል ለዘለዓለም ምስጋና ይድረሰው
@mare7241
3 күн бұрын
❤❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤
@mekdesabenezer6962
3 күн бұрын
Amen enkuan egzabhare erdashe ehetye ❤❤❤
@የሳርቤትቲዩብ
3 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@Meski-or8ln
3 күн бұрын
አሜን እኛንም ቋጠሮዋችንን ይፍታልን
@kidistbelay8669
23 сағат бұрын
ቅድስት ሀገር ኢትዮጵያ! የሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ በረከት እና ረድኤት ይድረሰን....
@ሐገሬሰላምሽይብዛ
3 күн бұрын
እኔ ሰው ምን አይነት አስተሳሰብ ነው ያለው፣ እንዴት እዛ እሩቅ በጣም በረሀና ገጠር ውስጥ ። እራሱ እግዚአብሔር በቅዱስ ጌዎርጊስን ላይ አድሮ በገባበት ቃል መሰረት ሰዎችን እየፈወሰ ያለው እራሱ እግዚአብሔር ነው❤።
@zenebejigu4416
3 күн бұрын
መስየ የኔ ውድ ስወድሽ ከቻልሽ ቤርሚሉ ሄደሽ ብት መጭ በረከት ታገኛለሽ ትባረኪያለሽ እባክሽ ሄደሽ እይው ተፈወሽ ተባረኪ ያስፈልጋል የታመመ ብቻ አይደለም የሚሄደው ለሁላችንም ያስፈልጋል:
@tizitabiyafers1404
3 күн бұрын
የኔ ድንቅ በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ድጋሚ ለፀበልህ ያብቃኝ ያየነዉ ብቻ ነን መመስከር የምንችለዉ እፁብ ድንቅ ነዉ የፈጣሪ ስራ ያለሱ ፈቃድ ደጁን መርገጥ አይቻልም ክብር ምስጋና ለፈጣሪ ይሁን❤❤❤
@BitaniaTesfaye
3 күн бұрын
Yet new botawu. Sint km new ke Adisaba
@SaddKfas
3 күн бұрын
ቦታው የት ነው
@tizitabiyafers1404
3 күн бұрын
@@SaddKfas ቦታዉ የሚወስዱትን አገልጋዮች ስልክ ቁጥራቸዉን ጠይቄ እላክልሻለሁ
@tizitabiyafers1404
3 күн бұрын
@@BitaniaTesfaye የሚወስዱትን አገልጋዮች ስልክ ቁጥራቸዉን ጠይቄ እልክልሻለሀሁ
@SaddKfas
3 күн бұрын
@tizitabiyafers1404 እሺ
@abdulhamidnuri9556
3 күн бұрын
መሲዬ ቆንጅዬ ነሽ ድንግል ማርያም ድብቅ አርጋ ትጠብቅሽ የምታቀርቢያቸው ፕሮግራሞች ሁሉ አሰተማሪና ሞቅ ደመቅ ያሉ ናቸው ተባረኪሊኝ
@አመተስላሴ
2 күн бұрын
አባቴ ሰማህቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጁ ያብቃን ለኛ ለአጥያተኞች ልጆቹ የኔ ዉድ እህቶቼ ሰማህቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ወቶ ከመቅረት ይሰዉራቹ በበረከት ወዳገራቹ ይመልሳቹ የኔ ዉድ እህቶቼ አይዟቹ የተጨነቃቹ ግራ ለተጋባቹ እግዚአብሔር የእረፍት እጀራ ይስጣቹ
@YasiMariyam-u2c
21 сағат бұрын
እልልልልልልልልልልልልልል አንተን የሰማክ እኛንም ይስማ 🙏🙏🙏🙏🙏
@tigisttadesse8627
3 күн бұрын
የሰማዕቱ በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ፀበል በዚህ ዘመን ፈጣሪ ለኛ መዳኛ የሰጠን በረከት ነው። አግዚአብሄር ይመስገን ።
@woinshettafesse5345
10 сағат бұрын
YE ETHIOPIA ARBEGNEA QEDUSE GYORGISE HOY TAMETEHEN MESKARI KEMIHONUT ANDUWA ARGNE
@alemkebede5848
3 күн бұрын
ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ የምንፈልገውን ሁሉ የልባችንን መሻት አይቶ ለደጁ ያብቃን።
@Meski-or8ln
3 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን
@SurprisedButterfly-il8zi
3 күн бұрын
ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጅህ አብቃን ከነልጆቼ❤❤❤ አሜን::
@animawyayeh3979
3 күн бұрын
እግዚአብሔር ይጎብኝህ፣ ወስን። ህይወትን ታያለህ
@SurprisedButterfly-il8zi
2 күн бұрын
እግዚአ ብሔር ያው ቃል
@MirfaUae-qr1ty
13 сағат бұрын
ሰለሆነሁ ሁሉ እግዚአብሔር ይመስገን ለቤቱ ለደጁ ያብቃን
@richochagnibelayabc1233
20 сағат бұрын
እድሜና ጤናን የአገልግሎት ዘመናቹንም ለኛ ለሀጢያተኞቹ ሲል ያርዝምልን🤲🤲🤲🤲
@user-nu4us5wl5v
Күн бұрын
በስደት ላለነው ሰዎች በፀሎታችሁ አስቡን ምዕመናን ❤❤❤🙏🙏🙏
@Beletshachew-j2d
Күн бұрын
የሰማዕቱ ፀበል እፁብ ድንቅ ነው የአዳም ልጅ በሙሉ ሄዶ ይየው ከዛ መግባባት ይቀላል ያለዛ ለማስረዳት ይከብዳል ለሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አምላክ ክብር ምስጋና ይድረስህ 🙏🙏
@yidenekaltadesse8508
3 күн бұрын
ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ እንዴት እንደምወድህ እንደምሳሳልህ ታውቃለህ ታሪክህን ስሰማ ሁሌ እንባዬ ይፈሳል ትእግስተኛው ሰማይት የአንተን ትእግስት ለኔም አድለኝ እንዴት እንዳለሁ የት እንዳለሁ ታውቃለህ አማልደኝ ከአምላኬ ከፈጣሪዬ እየሱስ ክርስቶስ 😮😮😮
@HshsWtsgs
Күн бұрын
በጣም እናመሰግናለን እውነት ክርቶስነው አንጠራጠርም ፈጣሪ በአሎና በወጀብ መገድ አለው
@mentameralemu
3 күн бұрын
እሰይ እሰይ እልልልልልልልል ለደጁ ያብቃኝ ፈጣሪ ❤❤❤❤❤
@ኤፍታህኢየሱስክርስቶስየል
3 күн бұрын
አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሆይ እርዳኝ አድነኝ 😢
@ShewaIndale
2 күн бұрын
ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ፍቃድህ ይሁን እና እደጅህን አስአግጠኝ በጣም ነው የቸኮልኩት የኔ አባት መቼ ይሆን የምትጠራኝ እየጠበኩህ ነው ነገሮችን ሁሉ አንተ አሰተካክልልኝ 💚💝💓💛💜💙❤በጣም ቸኩያለሁ 👏👏👏👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@abebayelema5176
3 күн бұрын
አሳዬና ዳዊት እናንተን ለዚህ በረከት የመረጣችሁ ልዑል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ። በርቱ በረከቲችሁን አብዝታችሁ ሰብስቡ።
@MahderKorabza
3 күн бұрын
ሰመአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሆይ ለደጅህ አብቃን❤❤❤
@mebeacake
2 күн бұрын
ይኸዉ ከፈወሰኝ እለት ጀምሮ በየወሩ በ23 ሰማእቱን እዘክራለሁ, አላየ እና ዘማሪ ዳዊት መሲ ጋር ስላየኋችሆ በጣም ደስ ብሎኛል, እኔም ምስክር ነኝ መሲ በዉጭ ሀገር ስለቅዱስ ጊዬርጊስ ፀበል ሲመሰክሩ በዪትዪብ እያየሁ ተፈዉሻለሁ, እስካሁን ህልም ነዉ የሚመስለኝ, እመኑ, ተደነቁ ትፈወሳላችሁ ባላችሁበት እንደኔ, ኤልሻዳይ ኦርቶዶክሳዊ ሚድያ ሁሌም በኦንባ ነዉ ምስክርነቶችን የምከታተለዉ, አገልግሎታችሁን ያፅናላችሁ
@فاطمهسالم-ش3ك
21 сағат бұрын
እዉነት ሀገሬ በሰላም ተመልሼ ወደ ልጆቼን ይዤ ወደ በርሚል ጌወርጊስ ጉዞ ለመሄድ ፈጣሪ ይፍቀድልኝ
@TigistAlem
2 күн бұрын
ኤኔም ድክም ብሎኛል ቅዱስ ገወርጊሰ አባቴ በያለንበት ቦታ ይባርከን ❤
@AlexZenabe
3 күн бұрын
ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ ለደጅህ አብቃኝ
@yo-yo8964
14 сағат бұрын
ቅዱስ ጊዩርጊስ በቤትህ ያሳደከኝ ለደጅህ አብቅተህ የተመሰቃቀለ ህይወቴን ቀይርልኝ
@Mikiyas-fh3hq
Күн бұрын
እግዚአብሔር ታላቅ ነው አምላከ ወቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጅህ አብቃኝ
@TigistTeklehaymanotGebreselass
3 күн бұрын
እግዛብሄር ይመሰገን ብሮክታዊትን ከዘንዶ አፍ ያወጣ መላአክ እኛንም የሚወራና ከሚፍራ ነገር ያውጣን ተመሰጌን❤❤❤❤❤❤❤❤
@Eldana-j5j
3 күн бұрын
ቅዱስጊወርጊስ እደጅህ ሳልደር ነፍሴከስጋዬ እዳትለይ አደራህን የቅዱስ ጊወርጊስ አምላክ እርዳኝ በጉጉት መሞቴነዉ😢😢😢😢
@MeseretAynadis-l3c
14 сағат бұрын
እኔም
@Eldana-j5j
14 сағат бұрын
@MeseretAynadis-l3c ለደጁ ያብቃን
@lemlemgebre9532
3 күн бұрын
መሲ ሁለት ምርጥ ሰዎችን አቀረብሽ እግዚሀብሄር ይባርክሽ ቦታውን ያየው ያቀዋል ለዚህም አንዷ ምስክር እኔ ነኝ
@HelenDemisse-ze9ss
3 күн бұрын
እውነት ነው አላዬ አገላለፅ እኔም ሄጄ አይቻለሁ ድንቅ ቦታ በረከት ያለው ቦታ ታምረኛ ለመግለፅ ቃላት ያጥራል የእውነት እግዚአብሔር የፈቀደለት ይረገጠው🎉🎉🎉🎉
@Eldana-j5j
3 күн бұрын
አሜን ለደጁ ያብቃን
@HelenDemisse-ze9ss
3 күн бұрын
ያብቃሸ እህቴ
@YasiMariyam-u2c
21 сағат бұрын
እግዚአቤሔር ይመስገን እሄንን ላደረገንን ክብር ይግባው እኔንም ለደጁ ለፀበሉ ያብቃኝ ምኞቴ ነው ምስክርነት እንድሰጥ ያብቃን ቤተሰቤ ጭምር ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ይርዳኝ 🙏🙏🙏😍😍😍
@dawadawit-jz9gm
Күн бұрын
በእውነት እግዚአብሔር ቢፈቅድ እና ሊቀ ሰማይታት ቅዱስ ጊዮርጊስ ወደ ቦታው እንድሄድ ነገሮችን ቢያመቻችልኝ በእውነት መሄድ እፈልጋለሁ ብዙ የምጠይቀው ነገር አለኝ ህይወቴ ጉዳይ ጌታዬ ኢየሱስ ክርስቶስ ይፍቀድልኝ በቸርነቱ ቦታው ያሳየኝ
@OmniyaS
3 күн бұрын
ኦኔ ሙስሊም ነኝ ግን እዚህ ቦታ ብሄድ ብፈወስ እላለሁ በስትሮክ እየተሰቃየሁ ነዉ በፆሎታችሁ አስቡኝ መስከረም ብላችሁ
@Useh58rpbs
3 күн бұрын
ሰማዕቱ አምላክ ለደጁ አብቅቶ ድነሽ ምስክርነቱን እንድትሰጪ ፍቃዱ ይሁን ዘንድ ፀሎቴ ነው
@halleymotek9961
3 күн бұрын
መዳኒያለም ክርስቶስ ይማርሽ 🙏🏽
@aer9i
2 күн бұрын
የኔንውድ እባክሸ ሂጅ ትድኛለሸ
@aynalemageze8592
19 сағат бұрын
ሂጁ ብዙ ሰዉ እየዳነ ስለሆነ ማሬ
@BIRUKFILMENTERTAINMENT
Күн бұрын
ወድ ወንድሞቻችን ዘማሪ ዳዊት እና አላዬን ስለምስክርነታችሁ እናመሠግናለን። እኔም በኅዳር 13 2017 ዓ.ም በኤልሻዳይ የጉዞ ማህበር ተጉዤ የሰመዓቱን ቅዱስ ጊዮርጊስ እና የኪዳነምህረትን እፁብ ድንቅ ስራ በሰዉ ልጅ አፍ ሊገለፅ የማይችለውን በረከት ተካፍይ ነዉ የመጣሁት። እግዚአብሔር የተከበረ የተመሰገነ ይሁን። እህታችን መሠረት እግዚአብሔር ፈቅዶልሽ ወደ አሸዋ ማዶ በርሜል ቅዱስጊዮርጊስ ፀበል ብትፀበይ ደስ ይለናል። የምስክርነት ቃልሽንም በኤልሻዳይ ሜዲያ እንደምናየዉ ተስፋ አደርጋለሁ።
@ሐገሬሰላምሽይብዛ
3 күн бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ መሲ ሌላ ምንም አልልም❤❤❤
@Aloow-u6w
2 күн бұрын
የኔ አባት ቅዱስ ጊዮርጊስ እኔንም ቤተሰቦቸንም ለደጅሕ አብቃን❤❤❤
@SalamArits
3 күн бұрын
ቅዱስ ጊዉርጊስ የአባቴ ወዳጅ ለደጅህ አብቃኝ ልጄን ፈዉስልኝ እንደጎደኞቹ በእግሩ ይሂድልኝ በፀሎታቹሁ አስብኝ በስደት በልጄ እየተፈተንኩኝ ነዉ ስለሁም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን
@astergeberemichael7237
3 күн бұрын
አይዞሽ እህቴ ለደጁ እስኪያበቃሽ በእምነት ለምኚዉ አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስን ባለሽበት ያድንሻል
@meskeremmekuant534
2 күн бұрын
ሰመአቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ልጅሽን ይፈዉስልሽ. ፀልይ ስገጅ
@SalamArits
10 сағат бұрын
@@meskeremmekuant534 አሜን
@SalamArits
10 сағат бұрын
@@astergeberemichael7237 አሜን
@merontesfaye8059
12 сағат бұрын
የጉዞ ማህበሮች እንኳንም ኖራቹ ለኛም አቀቀለላቹልን ለናንተም ስራ ፈጠራቹ ተባረኩ።ቦታዉ ግን ተዐምር ነዉ
@ወለተተክለሀይማኖት-ኸ8ዐ
3 күн бұрын
መሲየ ለደጁ ያብቃሺ እናቴ 😢😢😢❤❤❤❤ተባረኪ ሰማአቱ ያግዝሺ በረከት አገኘሺ በሰማአቱ❤❤❤
@mahi9508
3 күн бұрын
መሲዪ እኔ ከአውስትራሊያ መጥቼ ተጠምቄ እኔ ድኜ ፀበሉን ይዤ መጥቼ በካንሰር ለታመመች ልጅ ፀበሉን ለምነውኝ ሰጥቼ ከካንሰር ነፃ ሆናለች::
@mahi9508
3 күн бұрын
ሰማእቱ ሲፈውስ ነፍስን እያስደሰተ እንደኛ ቋንቋ ነፍስን እያዝናና በመልካም ስፍራ ነው ::እኔ አንስቴዢያ ወስጄ አውቃለው መቼ እንደወሰደኝ አላውቅም ስነቃም የት እንደነበርኩ አላውቅም :: ሰማእቱ ጋር ግን ልሰወር ስል አየሩን ስቤ መመለስ አልቻልኩም ነበር ወዲያው ግን ነፍሴ በመልካም ስፍራ በደስታ ነበረች ስመለስ ግን የዳንኩ እርኩስ መንፈስ ከላዬ እየወጣ ነበር::
@Miti1100
10 сағат бұрын
Wishat
@eshetfetene-qm2yr
Күн бұрын
አባቴ ሰማእቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ለደጅህ አብቃኝ🎉🎉🎉❤❤❤❤
@beetyube
3 күн бұрын
ስላም እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ድና መጣችህ መስዬ ቤተስብች እኔ አባት ጊዮርጊስ ስምህን ክፍ ይበል ለደጅህ ያበቃኝ😢😭
@MimiShaTube
2 күн бұрын
በደጅ ያብቃን ቅድስ ጊወርጋስ በፀሎታቹ አስቡኝ ፁጌ ማርያም ነኝ❤❤
@semayaabraham9584
3 күн бұрын
አዎ እኔም እመሰክራለሁ ድንቅ ተአምር ያለበት ቦታ ነው እግዚአብሄር ይመስገን ለ 3 ቀን ተጸብያለሁ ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ
@beranamagarsa9437
3 күн бұрын
ቅዱስጊወርጊስ ለደጃክ የብቀኝ ሁሉ ነገረቼ ዉስስብ ብሎበኛል 😢😢😢😢 ለገረቹዉ ❤❤❤❤❤
@HuIuAdiss
2 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰማአቱ በድጋሜ ደደጂህ አብቃኝ እዴት እደናፈቀኝ
@jerusalemdese992
22 сағат бұрын
ማንኛውም ሰው መሄድ ያለበት ቦታ ነው በጣም ልዩ መናገር ከምንችለው በላይ ነው አባቴ የበርሚሉ ቅዱስ ጊዮርጊስ እባክ ድጋሜ ወደቤትህ ጥራኝ
@EtifalemYifiru
3 күн бұрын
አቤቱ ቅዱሥ ጊወርጊስ እኛንም ለደጁ ያብቃን
@Dudu53561
3 күн бұрын
በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ሔደን ያየነው በኛ በብቃታችን በንጽህናችን ሳይሆን" በሰማእቱ ቸርነት የተገለፀልን መሆኑን ሁሌም መዘንጋት የለብንም "። እንደ እኛማ ቢሆን በዛው ሞተን በቀረን ነበር ።
@richochagnibelayabc1233
20 сағат бұрын
ወንድሞቻችን ዴቭና አላዬ በጣም እንወዳችኋለን❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉
@Tirhas-s7z
3 күн бұрын
አምላከ ቅዱስ ጊዎርጊስ ለደጅህ አብቃን
@oertodokes
15 сағат бұрын
ቅዱስ ጊወርጊስ አባቴ አስከባለቤቴ ለመምጣት አስቤአለሁ እባክህ ለደጅህ አብቃኝ 😢😢😢
@KidestAsrat-e5e
3 күн бұрын
እዉነት ነዉ እኔም እደሀጢያቴ ሳይሆን እደቸርነቱ ለደጁ አብቅቶኝ ደርሼ መጥቻለሁ እግዚአብሔር ቢፈቅድ ሁሉም ሰዉ ሄዶ ቢያየዉ ደስ ይለኛል ምክንያቱም ለመግለጽ ከአይምሮ በላይ ስለሆነ
@kasawuyiheyis1578
3 күн бұрын
ሁሉንም ባልሰማውም እግዚአብሔር ይመስገን እደቸረነቱ እደምህረቱ ከቦታው ሒጀአለው ታላቁ ሰማአትቅድስ ጊወረጊሰ እደ ሀጢያቴ ሳይሆን እደቸረረነቱ ከባለቤቴ ጋረ ተፍውሰናል ወዲያውነው የሚሰውራቹህ እግዚአብሔር አውንም የታመሙትን ይፍውሰልን አሜን አሜን አሜን አውንም በድጋሚ ከተቀደሰው ቦታ ያድረሰን አሜን አሜን አሜን
@Salamkg-m1v
22 сағат бұрын
ለቦታዉ አብቃን ሠመአቱ ቅዱሥ ጊዮርጊሥ❤
@EhteGbrial
41 минут бұрын
መሲዬ ለምታቀርቢልን ቁብ ነገሮች ሁሉ እናመሰግናለን።የአገልግሎት ዘመንሽ የተባረከ ይሁን።አላዬ መቼም እንዴት እንደማመሰግንክ።በቤቱ ያፅናክ።እኔንም በፀሎትክ አስበኝ ካለሁበት የገሀነብ ኑሮ እንዲያወጣኝ።ወለተ ገብርኤል ብለክ አስበኝ።እስከነ ቤተሰቦቼ።አገሬን እንዲምርልኝ።ዘማሪ ዳዊትም እመቤቴ ታፅናክ።በአጠቃላይ እናንተን የሰጠን አምላክ ይክበር ይመስገን።
@አስኪዩቱብ
3 күн бұрын
ለደጅህ አብቃኝ ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ🎉
@demozdesalng4118
3 күн бұрын
በጣም አስገራሚ ታምር ነው እኔ እርሱ አንድ ምስኩር ነኝ ከእስራኤል ተነስቸ ከቦታው ተገኝቶ ታምሩን ለማየት በቄቸ አለሁኝ ብዙ ሰወች ሲፈወሱ አይቻለሁ❤❤❤
@helanhelan50
3 күн бұрын
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ሰመአቱ ቅዱስ ጊወርጊስ አባቴ ለደጅህ አብቃኘ 🙏🙏🙏
@Salamkg-m1v
22 сағат бұрын
ሠመአቱ ቅዱሥ ግዮርጊሥ ለኔ ልዩ ነዉ የኔ አባት❤
@HananAragaw
3 күн бұрын
የሰማእቱ ታአምር ብዙ ነው እናቴ ወድሜ ባለቤቴ ብዙ ተደርጎልናል ተባርከናል በጣም ግሩም ድንቅ ነው 😢❤
@ሐገሬሰላምሽይብዛ
2 күн бұрын
እኔም እህቴ ሁለት ጊዜ ሔዳለች፣ ስትነግረን እጅግ በጣም የሚገርም እንዳልከው ወንድሜ ለማስረዳት ይከብዳል፣
@TadesseWedifrawe
2 күн бұрын
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን መሲየ ስለጋበሽልን እናመሰግናን እኔንም ለደጁ ያብቃኝ በጸሎት እንተሳሰብ አሜን፫
@ወለተተክለሀይማኖት-ኸ8ዐ
3 күн бұрын
አባቴ የሊዳው ገናና ለቦታው ያብቃን😢😢😢😢 አሜን፫😢😢😢😢
@azebbenbryu5183
3 күн бұрын
ሰማአቱ ቅዱስጊወርጊስ አባቴ ከልጂነቴ ያሳደከኝ ከስደትመልስ ለደጂህ አብቃኝ❤❤❤
@berkiebirhanu
3 күн бұрын
ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጅህ አብቃኝ
@bereketbemenet503
3 күн бұрын
እኔ በሰማቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ታምር አልጠራጠርም ። አምላኩ በአረማዊ ፊት ሳይፈራ መስክሮ ራሱን ሰቶ በጽናት ስለአምላኩ ስም ደሙን አፍሳ ነፍሱን ሰቷል በስራውም አምላኩን መስሎልቷል ና ✝️ ግን አሳዬ ከአባባግርማና መሰሎቻቸውን ከዛጸበል አርቅ አተም ከነሱጋር ህብረትከለህ አተንና መሀበርህን እጠረጥራለን መገድህን አስተካክል ‼️
@asterabrham5172
9 сағат бұрын
አዎ ለሊቀ ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አምላክ ይመስገን በግነቦት 3 በሚደረገው ጎዞ ከአሜሪካ እግሬን ተሰብሬ ለሁለት አመት በክራንችና በቦቱስ ጫማ ነበር የምሄደው ከኤልሻዳይ ትኬት ቆርጬ ሄጄ ነበር በአንድ ቀን ጥምቀት ዱላዬ ጥዬ አለሁ ክብር ይግባው ለአባቴ ቅዱስ ጊዮርጊስ እንደገና እግሬ ሲታጠፍ ወገቤ ዲስክ ታምሜ ነበር እናቴ ደራጎ መርጥ ኪዳነ ምሕረት ተፈውሼ በሰላም በደስታ ተመልሻለሁ ደግሜ ለመሄድ እፈልጋለሁ ሰማእቱ ይፍቀዴልኝ
@asresachyaso42
2 күн бұрын
ቅዱስ ጊዮርጊስ በያለንበት ምረቱንና ይቅርታውን ይላክልን
@asmamawmekonnen2687
Күн бұрын
ጥሩ አገላለጽ ነው። ከቃል በላይ ነው። መግለጽ ከምችለው በላይ ነው።
@የልጆቼናፋቂዋ
3 күн бұрын
አባቴ ቅ/ጊዮርጊስ እኔን የማይሞላልኝ ስደተኛ ልጅክን አስበኝ ልጆቼን ይዤ እምኖርበት አንድ ክፍል ቤት ስጠኝ ደጉ አባቴ ለምስክርነት ደጅክን ልርገጥ😢😢😢😢😢
@novena1712
2 күн бұрын
Bet signe bey andkifl atibeye. Geta mulu new muluwin yistesh
@SerkalemAyalew769
16 сағат бұрын
የሰማአቱ ቅድስ ጊወርጊስ ለደጅህ አብቃኝ አምላኬ እኔም ምስክር ነኝ ያክስቴ ልጅ አይኗ አያይም ነበረ ያለመነፅር አሁን ግን በሰማአቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ተፈዉሳለች።
@aschalechtesfaye4687
2 күн бұрын
መሲ ጥሩ አደረግሽ 🙏 ሰመእቱ ይጠብቅሽ 🙏 ማቅረብሽን አመሰግንሻለሁ ማንም በሃይማኖቱ መቀለድ አያስፈልግም ጥበበኛ በጥበቡ አይመካ እኔ እከታተላቸዋለሁ ። እግዚአብሔር ኢትዮጵያን በምህረት ይጎብኛት ! ይቅር ይበለን !!! ሁሉ አላፊ ጠፊ ነው እግዚአብሔር ያከበራቸውን መናቅና ማጣጣል ብዙ ዋጋ እያስከፈለ ስለሆነ ለሁሉም ማስተዋልን ይስጥልን !!!
@פלקהפלקה-ש6ד
2 күн бұрын
ሰመአቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ታምር ነዉ ሚሰራዉ ልጀ ጡቷን ታማ ህክምና አላደርግም ከፀበሉ ደርሸ መምጣት አለብኝ ብላ ሂዳ የሰራላት ታምር በኔ አቅም አይነገርም እና ፈጣሪየ ጥበቃዉ አይለየነ ።ለደጁ ያብቃነ ሁላችንም ።
@sofifamily
3 күн бұрын
እዉነት ነው በ አሜሪካ ተአምረኛዉ ፀበሉን አስመጥቼ ፈዉሶኛል አንድ ደሞ ቀን በበሩ ያብቃኝ 🙏
@atnasiyaaynalem7439
2 күн бұрын
የኢትዮጵያ ገበዝ ቅዱስ ጊዮርጊስ ፈጥነህ ቶሎ ና በፈረስ ጠላት ሰልጥኖ ዙሪያችን ከቧል የአድዋውን ድል ዛሬም ናፍቀናል 💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙☦️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@sameM-tu6rg
Күн бұрын
እግዚአብሄር በቅዱስ ጉርጊስ ላይ አድሮ ተፈወስን በሉን እባካቹ !
@AdanchTezra
2 күн бұрын
ከህሊና በላይ ነው ሰማቱ ፈቅዶልኝ ደጅን ተሳልምያለው ሰው ሁሉ ሄዶ ይይ ጌታ ሆይ አሁንም ፍቅድልኝ ዳግም ለድጅህ አብቃኝ
@brcrrgchihh3303
3 күн бұрын
እኔ ይምኖረው ሳውዲአረቢያ ነው ጸበሉ ወደ እኛ ቤት ሲመጣ ሳይልኩልኝ ገና እያሰብን በእኔ ላይ እየተሰራ ይነበረው መተት ታስሮ ከዚህ በዓር አይሻገርም ከአሁን በዋላ ብሎ ጥቁር የሚያስፈራውን ሰይጣን አስሮልኝ አሁን ጤነኛ ነኝ በገንዚቤ በረከት አግኝቻለሁ
@MeoneMeon
3 күн бұрын
😢😢😢😢
@maryelove7751
3 күн бұрын
ዴቪዬ ዝማሬ መላይክትን ያሰማልን የኔ ቅን ወንድሞቼ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ። ሰመአቱ እባክህ እኔንም ጥራኝ ፈጣሪ ቢፈቅድ ለፋሲካ ኢትዮጵያ ለመግባትና ለመሔድ አስቢያለሁ።
@Helihelenerkan
21 сағат бұрын
እግዝያቢሄር ይመስገን ስለተደረገልን ሁሉ ❤❤❤❤❤
58:04
ካናዳ ከገባሁ ጀምሮ ታስፈራራኛለች !ከተለያየን 3 ዓመት ሆኖናል… .እኔ ጋር ምንም ንብረት የላትም@shegerinfo Ethiopia|Meseret Bezu
SHEGER INFO
Рет қаралды 87 М.
1:11:55
ማንም ደስ ያለውን መናገር ይችላል! እኔ ራሴን አውቀዋለሁ!| ፎቶና ጨዋታ ከሜላት ጋር| Photo Ena Chaweta with melat
Qin Liboch
Рет қаралды 43 М.
0:13
Their Boat Engine Fell Off
Newsflare
Рет қаралды 15 МЛН
6:02
UFC 287 : Перейра VS Адесанья 2
Setanta Sports UFC
Рет қаралды 486 М.
0:34
Рабочая миниатюрная модель Автомата Калашникова. АК-47
Status
Рет қаралды 4,7 МЛН
0:34
Vampire SUCKS Human Energy 🧛🏻♂️🪫 (ft. @StevenHe )
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 138 МЛН
39:52
ፖሊስ የሆነው ኢትዮጵያን እንዲጠብቅ ነው! ታዋቂዋ ቲክቶከር! #dinklejoch #comedianeshetu #donkeytube #tiktok
Donkey Tube
Рет қаралды 108 М.
1:12:16
በእናቴ ልጅ የደረሰ ከባዱ የማጭበርበር ኦፕሬሽን ድፍረት የተሞላባቸው የሚሊዮን ብሮች ዝውውር Eyoha Media |Ethiopia | Habesha
Eyoha Media
Рет қаралды 138 М.
1:08:57
ህዝብ ይፍረደኝ! ካናዳ ያመጣሁት ባሌ ጉድ ሰራኝ !@shegerinfo Ethiopia|Meseret Bezu
SHEGER INFO
Рет қаралды 99 М.
50:03
አንድ እግሬ መቃብር ውስጥ ነው! ህፃናትን በነፃ ዳቦ የሚመግቡት ሰው ማን ናቸው? #charity#husen#kids#student
Maraki Weg
Рет қаралды 70 М.
47:12
ባል እና ሚስት ፊት ለፊት ተፋጠጡ! የአራቱ ልጆች አባት ማን ይሆን? Eyoha Media |Ethiopia | Habesha
Eyoha Media
Рет қаралды 212 М.
26:06
ሳምሪና ቃል አልተቻሉም የሳምሪ ሱሪ ቃል ላይ ሲያምር
ሐዲስ ዜማ ቲዩብ- Haddis zema tube
Рет қаралды 61 М.
2:47:11
70,000 ብር ይዛ መጥታ እንጥፋ አለችኝ; አባትዋ በሽጉጥ ያስፈልገኝ ነበር! ቅዱስ ጊዮርጊስ አተረፈኝ#donkey #comedianeshetu #dinklejoch
Donkey Tube
Рет қаралды 449 М.
1:17:04
እንባ ና ሳቅ!!! ካልዲስ ኮፊ አስተናጋጅ ነበርኩ …የናፍቆት ቁጭት ... * 10 ልጆች እንዲኖሩኝ እፈልጋለሁ በቅርቡ የልጅ እናት የሆነችው ተወዳጅዋ ሀሌሉያ
Seifu ON EBS
Рет қаралды 556 М.
21:45
//ቤተሰብን ፍለጋ// "ጎዳና በቃሽ አሁን እኔ አለሁልሽ እናቴ የት ነሽ..." ከአሜሪካ ድረስ እናትን ፍለጋ ልብ ሰቃይ ታሪክ //ቅዳሜን ከሰዓት//
ebstv worldwide
Рет қаралды 163 М.
56:04
ከ ግሪስሊን የበለጠ ቆዳን የሚያለሰልስ የለም!! የቆዳሽን አይነት ቤት ውስጥ ሆነሽ ማወቅ ትችያለሽ!! #amleset #amlesetmuchie #doctor
Amleset Muchie
Рет қаралды 116 М.
0:13
Their Boat Engine Fell Off
Newsflare
Рет қаралды 15 МЛН