Anchor Media በርካታ መደብሮች ተዘግተዋል፥ ወደ አዲስ አበባ ምርት እየገባ አይደለም፥ የምንዛሪ ለውጡ አደጋ በስፋት እየታየ ነው፥ የፋኖ ድሎችና ፈተናው

  Рет қаралды 83,605

Anchor Media

Anchor Media

Күн бұрын

Пікірлер: 334
@mesaymekonnen5
@mesaymekonnen5 2 ай бұрын
ደሬ ኒውስ በዚህ የራምብል ማስፈንጠሪያ ላይ ታገኛላችሁ rumble.com/v5a2ylg--derenews-aug-82024.html
@Rahawa91
@Rahawa91 2 ай бұрын
📗📒📕🙏🏻🙏🏻
@nezereabghide4105
@nezereabghide4105 2 ай бұрын
❤¹❤❤❤
@amelealemayehu8696
@amelealemayehu8696 2 ай бұрын
5lnbvvvv
@b.6015
@b.6015 2 ай бұрын
ደሬ እና መሳይ በርቱልን ድል ለነበልባሉ ፋኖ
@romiooo0193
@romiooo0193 2 ай бұрын
ድል ለነበልባሉ ፋኖ ፋኖ ይችላል 🎉🎉🎉🎉🎉
@yohannesseifu3582
@yohannesseifu3582 2 ай бұрын
አማራ አንድ ከሆንን አንወድቅም አንድ እንሁን 💚💛❤️ 💪💪💪 ድል ለፋኖ
@adeladlewtessema3719
@adeladlewtessema3719 2 ай бұрын
ድል ለአማሐራ ፋኖ❤❤
@AyeleAyele-yf1nk
@AyeleAyele-yf1nk 2 ай бұрын
መሳይ & ደሬ በርቱልኝ የኔ ጀግና ፋኖዎች
@gionabayethiopia7325
@gionabayethiopia7325 2 ай бұрын
እግዚአብሄር ኢትዮጵያን ያስባት በሁሉ ይርዳት🙏🙏🙏
@addistadele6187
@addistadele6187 2 ай бұрын
ሁለት ምርጥ ጋዜጠኞች ታማኝ ሜድያወች
@samsonabraha9536
@samsonabraha9536 2 ай бұрын
ሐገር አክብሮ ያልተነሳ ሕዝብ ሲሞረሙረዉ ለሆዱ ሲል ይነሳል : ድል ለፋኖዬ💚💛❤👍👍👍
@atitegebtesema2878
@atitegebtesema2878 2 ай бұрын
እውነትና እና እውነት ብለካል
@amahagebretsadikkassa9546
@amahagebretsadikkassa9546 2 ай бұрын
😊😊​@@atitegebtesema2878
@hirutkebedetsegaye687
@hirutkebedetsegaye687 2 ай бұрын
ዘፋኞች ናቸው የስፖርት አሰልጣኞች በሙሉ 💔💔 ዉጤቱ እየታየ ነው ። እምዬ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ጠላቶቿ በሙሉ ይዉደሙ ✊✊💚💛❤️ ለሁሉም ጊዜ አለዉ
@genetabate45
@genetabate45 2 ай бұрын
ድል ለተጨቆነዉ የአማራ ህዝብ.🥲
@negwajemal3662
@negwajemal3662 2 ай бұрын
ጀግኖቻችን እንኳን ደህና መጣችሁ
@مريماحمد-ب4د9ذ
@مريماحمد-ب4د9ذ 2 ай бұрын
ድል ለአማራ ህዝብ አላህ ያድርግልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Beferdu-q6r
@Beferdu-q6r 2 ай бұрын
የአገዛዙ ግፍ ሞልቶ ፈሷል። ያለው አማራጭ አንድና አንድ ነው። ሁላችንም ሳንከፋፈል አንድ ሆነን አገዛዙን መጣል ነው። ሁላችንም ተርበናል ተሰደናል ሀብት ንብረታችን ባህላችን ቋንቋችን እምነታችን ሀገራችን ተቀምቸናልና ታግለን አገዛዙን እንጣለው።
@MestugirmaZeleke
@MestugirmaZeleke 2 ай бұрын
ሰላም ደሬ እናመሳይ በንፁህ ልብ ያልተደረገ ነገር መቸም አይሳካም በነሱ ዘረኝነትና ክፋት ሀገራችን ኢትዮጵያ ታመሰች "ሰላም ለሀራችን ኢትዮጵያ ይስጥልኝ"❤❤❤❤❤
@ፍኖ
@ፍኖ 2 ай бұрын
#ፍኖ ያሸንፍል #አምሓራ ይነግሣል 💚💛❤️👑🦁💪🏾👈🏾
@DestaAbebe-cj6lb
@DestaAbebe-cj6lb 2 ай бұрын
አምሐራ የሚባል ነገር የለም።
@ፍኖ
@ፍኖ 2 ай бұрын
@@DestaAbebe-cj6lb ታድያ ምን የሚባል ነው ያለው
@primeaddis
@primeaddis 2 ай бұрын
kzbin.info/www/bejne/r2qvZ3avp8iGbrcsi=FVN70Kck-QBF8Ul7 ስለ አማራ ፋኖ አዲስ መርጃ አዚህ ላይ ለቅውታል ድል ለ አማራ ፋኖ ❤❤❤
@abuhaile6517
@abuhaile6517 2 ай бұрын
ጨቆነኝ በደለኝ እያልክ የምታላዝነው በሌለ ነገር ነው ወይ ?🤣😂🤣እንከፍ'
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 2 ай бұрын
Thank you Jegnoch God bless you both
@aregayitayew
@aregayitayew 2 ай бұрын
ደረጄ እውነት ብለሀል እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ
@marthawoudneshzewede3314
@marthawoudneshzewede3314 2 ай бұрын
የኢትዮጵያ ሕዝብ ሓሞቱ ፍሶአል ደንዝዞአል መንግሥት ሳይሆን ግራ የተጋባው ሕዝቡ ነው ወኔው ጠፍቶአል የሚውርድበትን ውርጅብኝ ዝም ብሎ መቀበል ሆኖአል በጣም ያሳዝናል 🖤😭😭😭
@melkamwubie8264
@melkamwubie8264 2 ай бұрын
Well said Dere and Messay. Thank you both and please keep up your Good work.
@AT-dm8pg
@AT-dm8pg 2 ай бұрын
አባቴ ፌዴሬሽኑ በወሮበላ በማፊያ እና በዘረኞች ተጠፍሮ ተይዟል :: ያሳዝናል !!!!.
@iframgabrielasfaw675
@iframgabrielasfaw675 2 ай бұрын
የአማራ ሕዝብ ለማየት ያብቃን ውዳቂዎች ሲዋረዱ እናያለን መቸም አይመለሡም የሚያሳዝነኝ ህጻናትና ሸማግሌዎች መሞታቸው ነው ::
@ስሃምሙሐመድሙሐመድ
@ስሃምሙሐመድሙሐመድ 2 ай бұрын
መሳይ መኮነን ምረጥ ኡዉነተኛ ወንድማችን ኢድሜ ከጤና ይሰጠክ ኢትዮ ሀገረችንን አለህ ሰለም ያረግልን🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬👍👍💚💚💚💛💛💛💛💞💞
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 2 ай бұрын
Thank you for raising the University Students detention matter. Please leep campaigning for their release
@adfresptariku5909
@adfresptariku5909 2 ай бұрын
ክእባብ እንቁላል ርግብ እንደማይጠበቅ ሁሉ ክወደቀ ስርአት የተሳካ ውጤት መጠበቅ ጅልነት ነው። ትልቅ ጅልነት ነው።
@learntulearn848
@learntulearn848 2 ай бұрын
100% ✅Thank you
@emebetyesfaye4853
@emebetyesfaye4853 2 ай бұрын
አይዞ ለሜቻ እንተን ነው ምንፈልገው ጌታ ወደ ጤናክ በቶሎ እንዲመልስክ ነው ምኞታችን ወርቅ ነገ ይመጣል ለኛ ወርቃችን አተ ነክ ሰላም ላገራችን ሰላም አይዞለሜቻእንተንነውምንፈልገውጌታወደጤናክበቶሎእንዲመልስክነውምኞታችንወርቅነገይመጣልለኛወርቃችንተነክሰላምላገራችንሰላምለሖ ዝባችን ሞት ላብይና ጀሌዎቹ
@marthadula8517
@marthadula8517 2 ай бұрын
አብይ አህመድ የኢትዮጵያ አምላክ በአዲስአበባ ሕዝብ ያዋርድህ ምንም እስከአፍንጫ ሠራዊት ቢኖርህ የሠራዊት ባለቤት የላይኛው ነው በአለም ላይ የኢትዮጵያና የህዝብ ጠላት አንተና አንተ ብቻ ጠላት
@selam9871
@selam9871 2 ай бұрын
የፍኖ መሪወች እነደሬ እነመሳይ የሚሉአችሁን ስሙ አብይን እልል ብለን ተቀብለን ማን መሆኑን ስናውቅ እንዴት እንደተፍነው አይታችኅል 10 ግዜ አስቡበት::
@LemlemLemlem-ok6kz
@LemlemLemlem-ok6kz 2 ай бұрын
ደረጀ በፋኖ መሪዎች ላይ የተናገርከው በጣም በጣም ጥሩ ንግግር ነው እንደዚህ ሐላፊነት ወስዶ መናገር ደስ ይላል እናመስግናለን
@yohanishabite
@yohanishabite 2 ай бұрын
ሌሜቻን በሰላም ይመልስልን።ከዘረኛ ዘራፍዎች ነፃ ነህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@AmorawDagne
@AmorawDagne 2 ай бұрын
ማንም አመፅ ብሎ አይወጣም እናተ ኑና አብረን ሰልፍ እንውጣ😂😂😂
@gerrygessese4461
@gerrygessese4461 2 ай бұрын
Are you joking demonstration is for those poor and helpless diasporas has children to keep!!
@bentennyson3274
@bentennyson3274 2 ай бұрын
Yes thank you both mesay & dera❤
@marthadula8517
@marthadula8517 2 ай бұрын
መሳይ የሁለት ልጆች እናት ነኝ ፍጭ ላግኝ አወጣለው እኔ ልሙት ልጆቼ አይራቡብኝ መሮኛል
@EphremAlemayehu-ur4vv
@EphremAlemayehu-ur4vv 2 ай бұрын
ድል ለፋኖ ፋኖዬ ከዚህ ዉጪ ሸገር ምናምን አይሰራም ፒኮኳ ላይማ አንድ ነገር አለ።
@BamTewabe
@BamTewabe 2 ай бұрын
ድልለፋኖ ድልለአማራ ❤❤❤
@ayalbasazen6893
@ayalbasazen6893 2 ай бұрын
ግልጽ ነው ምንም ማድበስ አያስፈልግም ይሄም አንዱ ኢትዮጵያን የማፍረሱ አንድ አካል ነው
@Satademeke
@Satademeke 2 ай бұрын
ኧረ ደሬ ተናፍቅሀል😢
@yetinayeteshete5220
@yetinayeteshete5220 2 ай бұрын
በጣም የመጨረሻ ፍጥነቱ ላይ ነበር ግን ያው በመውደቁ አዝነናልግን በጤናው በኩል ደህና ሆኖ ወጥቷል
@eliasayalew5708
@eliasayalew5708 2 ай бұрын
ፋኖነኝ ባይ ብያንስ ለእናትና ልጂና ቤተሰብ ካለህ ለእነርሱ ኑር ከየትኛው ፓርት ገለሊ በልና ዝምብለህ ኑረህን ኑር
@smdn13
@smdn13 2 ай бұрын
ድል ለፋአኖ
@nmrnbzethiopiaabyssinia7602
@nmrnbzethiopiaabyssinia7602 2 ай бұрын
Fano 💚💛❤️💪💪💪
@amarefetene6300
@amarefetene6300 2 ай бұрын
እስክንድር ነጋ ከትግሉ መውጣት አለበት በግልፅ መነገር አለበት !!::
@antenehgelan5391
@antenehgelan5391 2 ай бұрын
እናተም የኢትዮጵያ መጨለም የምታወሩት ሁልጊዜ ድል የለም በቀጣዩ መፍትሄ መፈለግ ነው ችግሩ ወሬ ወሬ በሌላውም የኢትዮጵያ ፖለቲካ መፍትሄ ላይ አተኩሮ ይሻላል አበቃሁ
@Saraabraham393
@Saraabraham393 2 ай бұрын
Oh definitely a message from cadre
@Abenezer653
@Abenezer653 2 ай бұрын
ድል ለፉኖ💪💪💪
@abebazwede932
@abebazwede932 2 ай бұрын
እዉነት ነዉ ሁሉም በችሎተዉ ነዉ ሀላፊነት መያዝ ያለበት
@tsgeweinihabtu1488
@tsgeweinihabtu1488 2 ай бұрын
እግዚኦ መሃረነ ክርስቶስ🙏🙏🙏 ኤረ የመንግስት ያለህ! ድሃው ህዝብ ምን ሊሆን ነው? ኡፍፍፍፍ ያስጨንቃል😢
@Like-xj4fr
@Like-xj4fr 2 ай бұрын
ችግር ናፉቂእዎች
@fekadukumssa4883
@fekadukumssa4883 2 ай бұрын
ሽንኩርትን ለማምረት የውጭ ገንዘብ ሳይወጣበት የዶላር ዋጋ የሚጠይቁት ስግብግቦች ህዝቡ ከደንበኝነት ሊርቃቸው ይገባል።
@senaitkareta6052
@senaitkareta6052 2 ай бұрын
calm down guys you are the same
@amana532
@amana532 2 ай бұрын
Thank you! Good insight & analysis...
@saidFeleke
@saidFeleke 2 ай бұрын
እውነት ነው ያለ መስዋዕትነት በህዝባዊ አመፅ ይህንን አምባገነን መንግስት ከሥልጣን ማባረር ይቀላል ፋኖ ለራሱ ሲል ወደ አንድነት ይምጣ የዚህችን ታሪካዊ ሀገር አንድነታን ማስከበር ግድ ይላል የአማራ ህዝብ የሚታገለው ነፃነቱን ለማግኘት እንጅ ሌላ አምባገነን ፈልጎ አይደለም !!!
@mekbebmola2709
@mekbebmola2709 2 ай бұрын
እኛ የምንሰራው " ፕሮፖጋንዳ ነው" መሳይ።
@yetinayeteshete5220
@yetinayeteshete5220 2 ай бұрын
ደረጀ ስለ አሸብር ያልከው ሙሉ በሙሉ ትክክል ነው
@abatefamily1756
@abatefamily1756 2 ай бұрын
👍👍👍
@berhanuaberha
@berhanuaberha 2 ай бұрын
ተግማሙበት
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 2 ай бұрын
You are right Jegnoch
@MuseAbebe-zk4qq
@MuseAbebe-zk4qq 2 ай бұрын
ዶ/ር ከሆኑ ለምን ሥረቻውን አይሳሩም፦ስለ ስፖርት በስፖርት ያተከኑ ስንቶች አሉ በመንኛውም ዘርፍ ለይ ቦታ ከልታወቃ ማራን ያዳርጋል አሁንም ብሆን ከማላያያት፣ከዘረኝነት፣መነቆ መውጣት አለብን እግዝአብሔር ምርኮአችንን ይመላስልን።
@FikaduBayushi
@FikaduBayushi 2 ай бұрын
ደሬ ናትናኤልን ይቅርታ በልና ወደ ዩቱብ ተመለስ ካለዛ ነገሩ ይቀጥላል ብልዋል ናትናኤል
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 2 ай бұрын
Welcome Jegnoch
@Robely-v9b
@Robely-v9b 2 ай бұрын
ደረጀም ሆነ መሳይ በአሁኑ ሰዓት ኦሎምፒክ ለእኛ ቅንጦት ነው፣ የሞት ሽረት፣ የህልውና ትግል ላይ ነን። ሁሉም ላይ የምታዩት ችግር እና ንቅዘት ከኦሮሙማው አገዛዝ ይቀዳል።
@ashebir24
@ashebir24 2 ай бұрын
ደረጄ ይበለው እነሳለው እያለ ሲያቋልጥ ነበር ወንድሜ አንተ ምን እንድታደርግ አንተ ጋር ስሞታ ሚያሰማው
@fresenayhenok
@fresenayhenok 2 ай бұрын
ሁሉ በዘር ውይ ሰለቸን እውነት የማያፍሩ ፍጡሮችእይይይ!!'
@alemhabeshawit3381
@alemhabeshawit3381 2 ай бұрын
መሳይና ደሬ ኑሩልን
@romiooo0193
@romiooo0193 2 ай бұрын
አይ ኦሮሙማ ኢትዩጵያን ትልቆን ሀገር ክብሮን ማንነትዋን ያዋረደ ንፁሀንን እያረዱ እየጨፈጨፉ ሙሁርን ያለጥፍምታቸው በማስር ለሀገር. የሚጠቅምን ባላሀብት ከሀገር እያሳደዱ እየገደሉ ንፁሀንን በስም ማጥፋት እየወነጀሉ ሀገሪቱን በዝርፊያ በጪካኔ ማአድንን መሳርያን እየሽጡ ዘርፈው ያልጠገቡ ህዝብን በረሀብም በጦርነትም ጨፍጪፈው ያልጠገቡ ጨፍጫፊ ዝርፊያን የማይጠግቡ ግለስቦቺ ላይ ወድቃ በውርደት ላይ እንገኛለን. ።
@MesiTmariyam
@MesiTmariyam 2 ай бұрын
ኢትዮጲያን ለማሳነስ ሲሞክሪ ጠላችኋቸው አይደል ራሳችሁን በእነርሱ ውስጥ ተመልከቱ እናንተስ ሀገር እያፈረሳችሁ ትውልድ እያስጨረሳችሁ አይደለ የሷ እያረረባት የሰው ታማስላለች የለች አያቴ
@Tigist-ji5nu
@Tigist-ji5nu 2 ай бұрын
ወይ ኢትዮጵያ ህዝቡ እንዴት ነው የሚኖረው በተለይ ዝቅተኛው ህብረተሰብ እግዚኦ
@Fikru1948
@Fikru1948 2 ай бұрын
✌🏻🇪🇹 Messay & Dere 🇪🇹✌🏻
@brunolotenzetti3335
@brunolotenzetti3335 2 ай бұрын
Viva Fano popolo del Amhara Ethiopian 🇱🇷🇱🇷🇱🇷🇱🇷
@Dawit-z1m
@Dawit-z1m 2 ай бұрын
Team OROMIYA...in Paris 😎 0×0=0.
@tsgeweinihabtu1488
@tsgeweinihabtu1488 2 ай бұрын
ኤረ! ደሬ ቀይ ባህር ኣዲስ ኣበባ ገባንዴ?
@alefmedia1537
@alefmedia1537 2 ай бұрын
አገራዊ አንድነት ሳይኖር እና ዘረኝነት በተስፋፋበት ዜጎች ኃገራቹ አይደለም ተብለው በሚታገቱበት በሚፈናቀሉበት መዲያሊያ መጠበቅ ቅንጦት ነው
@hebstemehr
@hebstemehr 2 ай бұрын
Dereje, Messay, if you are honest. Say something about Eskender...
@berhanuwondimu3876
@berhanuwondimu3876 2 ай бұрын
No west time we real Ethiopian on fighting for freedom all matter after national freedom !!!
@YohannesDawit-g8v
@YohannesDawit-g8v 2 ай бұрын
Yes
@Mankush995
@Mankush995 2 ай бұрын
ዶ/ር ጆሮብር
@DB-kv3wu
@DB-kv3wu 2 ай бұрын
ዶ/ር፡ ማለቴ ጉዋንጉቸር አሸብር፡ ስሙን ሠይጣን ያወጣለት ነው። በኢትዮጵያ ህዝብን ለአመጽ፡ የሚጋብዝ ሁኔታ የለም። ሰው ሠላም ይፈልጋል። ዝም ብላችሁ አታቀጣጥሉ።
@yitagesteferi3800
@yitagesteferi3800 2 ай бұрын
VICTORY To The AMAHARA FANNO ❤️😁💪💪💪👍👍!!!!!
@kefaledagne5624
@kefaledagne5624 2 ай бұрын
የህዝብ መጨፍጨፊያ ድሮን ለመግዛት ነው
@AmorawDagne
@AmorawDagne 2 ай бұрын
ማነህ እንትናዬ መሬት ላይ ያለውን እውነት እናውቃለን እሱ እንዳለ ሁኖ እኛ የፈለግነውን ለፕሮፖጋንዳ ነው 😂😂😂
@gebeke2282
@gebeke2282 2 ай бұрын
We feeling deep pain about Fano ,asafari naw
@yehizbalemmekonnen8622
@yehizbalemmekonnen8622 2 ай бұрын
ደሬና መሳይ ምን ነካችሁ ዘመነንና እስክንድርን እንዴት ታወዳድራላችሁ። እስኪ እስክንድር ለፋኖ ያበረከተውን አስተዋጽኦ ግለጹልኝ። እስክንድር በየቦታው እየተሽሎከሎከ አንድ የሆኑትን የፋኖ አመራሮች እንኳን የሚለያይ ለምሳሌ የወሎን ፋኖዎች ማየት ይቻላል። ሌላው ዘመነ እኔ ተመርጫለሁ አላለም። እስክንድር ግን አብዛኛው ያልደገፈውን እና መስፈርት ሳያሟላ የተወሰኑ አንጃዎችን ይዞ ሊቀመንበር እኔ ነኝ አለ። ይህን እንዴት ታዩታላችሁ። እስክንድር አሁንም የሸዋ ፋኖዎችን እርስ በርስ ሊያዋጋ እየተዘጋጀ ነው። እንዲያው እናንተ እንዴት እንዳያችሁት አላውቅም እንጅ የጎጃም ሙሉ፣ የወሎ ሙሉ የሸዋ ግማሹ እንዲሁም የጎንደር ከጥቂት አመራሮች ውጭ ያለው በሙሉ ያልደገፈው ምርጫ እንዴት ነው ሊጸና የሚችለው? እንዴት ፍርደገምድል ትሆናላችሁ። ሲጀመር መሬት ላይ ያሉ ፋኖዎች አፋቸውን አውጥተው እስክንድር እየበጠበጠ እንደሆነ እየተናገሩ እናንተ ምን ቤት ናችሁ ሁሉንም በጅምላ የምትጨፈጭፉ? እስኪ እናንተ እንደጋዜጠኛ በውስጥ የአማራ ፋኖ በጎንደር ፣ የአማራ ፋኖ ሸዋ እዝ፣ የአማራ ፋኖ ጎጃም እዝ እንዲሁም የአማራ ፋኖ የወሎ እዝን መሪዎችን እና እራሱን እስክንድርን ቃለመጠይቅ አድርጉና ችግሩ የት እንዳለ ተረዱና አካፋውን አካፋ በሉ እንጅ ላለመከፋፈል የሚል ተልካሻ ምክንያት የትም አያደርስም። በባለፈው ደረጀ ከእስክንድር ጋር አብረን ታስረን ነበር ብለሃል። መታሰር ለአማራ የህልውና ትግል ዋስትና አይሆንም። እስክንድር በየጊዜው ድርጅት ያቋቁማል ይፈርሳል። የቅርብ ጊዜ ያቋቋማቸውን ድርጅቶች ብንመለከት እንኳ ባላደራ፣ ባልጀራስ፣ የአማራ ህዝባዊ ግንባር እና የአማራ ህዝባዊ ሰራዊት አንዱንም በጽናት የመራው ድርጅት የለም። በዚህ መልኩ ብታዩት ጥሩ ነው።
@tayalemu9311
@tayalemu9311 2 ай бұрын
የዓሣ ግማቱ ከጭንቅላቱ🤔ከአረመኔ አገዛዝ እንኳን የኦሎምፒክ መዳሊያዎች ለህልውናችንም ዋስትና የለም
@wenyasrat4101
@wenyasrat4101 2 ай бұрын
Yes......
@Zelekedemelie
@Zelekedemelie 2 ай бұрын
አባቴ ማን ይጀምርው የወጣ ቀጥታ መገደልነው የኛ ወታደሮች እኮ የመንግርትጠባቂ እንጅ የህዝብ አደሉም። ስለዚህ የወጣውን ህዝብ ይገሉታል
@learntulearn848
@learntulearn848 2 ай бұрын
you’re 100% RIGHT ✅
@genetabate45
@genetabate45 2 ай бұрын
ምን ነካዉ የአዲሰ አበ ባ ህዝብ ምነዉ ፈዘዘ ከ ኬኒያ ከባግላዲሺ.... ህዝብ ለምን አይማርም ምን እሰኪደረጉ ነዉ የሚጠብቁጥ.😢
@hebtegetaneh9418
@hebtegetaneh9418 2 ай бұрын
ከአጋቾች ቤተሰብ ትናንት ባቡር ላይ እርዳ ማሰባሰቢያ እያደረጉ ነበር ሰው ሁሉ በማዘን እየለገሰ ነበር የመንግስት ውርደትና ቅሌት ፀሃይ የሞቀው ህዝብ ያወቀው ነው
@cathyjohnson4792
@cathyjohnson4792 2 ай бұрын
ኢትዮጵያውያን ተነቃነቁ!!!!! ምነው ተኮላሻችሁ!!!ባንግላዴሽን ተመልከቱ!!!! ሙት ናችሁ ሞት ለምን ፈራችሁ!!! አዲስ አበባ የሙት ከተማ!!! ሬሳም የነሳል ተነሱ። ኤጭ!!! ይበላችሁ!!!!
@abuka6424
@abuka6424 2 ай бұрын
አበይ አህመድ ለአትሌቲክሱ ሆነ ለአገሪቱም መሞት ምክንያት ነው
@Regina-m9i
@Regina-m9i 2 ай бұрын
ሀገር ??? 😂😂😂 አለች እንዴ ??? ባንዴራውም የኛ አይደለም !! በአብይ ዘመን ምንም ስኬት የለም !! ደግሞስ ተወዳዳሪዎችን ትተው እነሱ ተግበስብሰው ፈረንሳይ የመጡት ?? ግብስባሶች ምን ይመስላሉ !!!
@GfbTigist
@GfbTigist 2 ай бұрын
💚💚💚💛💛💛❤❤❤🙏🙏🙏🙏
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 2 ай бұрын
Very sad tikikil. We wish him a quick recovery.
@mduzzol9917
@mduzzol9917 2 ай бұрын
መቼነው አመፅ የሚነሳው ሳይሆን ማለት ያለባችሁ የኢትዮጵያ ሕዝብ ሆይ ተነስ ሳትሞት ዝም ብትልም እየሞትክ ነው ከዚህ በላይ ሞት የለም ካልደፈረሰ አይጠራም ተነስ ከአሁን በኋላ የሚሻሻል የለም የሚባባስ እንጂ ገልብጡት የታባቱ እደ ህፃን እየተታለላችሁ እስከመቼ እዳሳደደህ አሳደህ በለው እዳዋረደህ አዋርደው እዴ ወንድ የለም እዴ ❗❗❗❗⁉😡😡
@hebstemehr
@hebstemehr 2 ай бұрын
ኢዜማ እና የዶላር ፋኖ ገዥውን እስክንድርን ምከረው። እስክንድር የፋኖን ትግል ለመጥለፍ የላካችሁትን አስወጡት። ጎጥ የሚባል የለም። አስመሳዮች ናችሁ!
@AsenaksheMulate
@AsenaksheMulate 2 ай бұрын
ማን አባስ ነው የሚነግስው አብይ የድሃክጅ ነው አረብ የንጉስ ልጅ ነው ከየት አምትቶ ይነግሰል እንካን ነግሶ እንዲሁም ትጋቡንአልቻልንም አ
@saraduko8814
@saraduko8814 2 ай бұрын
መሳይ መታየት የለበት መንገድ ሲሰራ ከየሱቁና ከሚሰራበት ሲፈርስበት ተባሮ መንገት ወድቋል የሚበላው አቶ
@WerqeneshDerartu
@WerqeneshDerartu 2 ай бұрын
መለስ ማረን እርቦን አያውቅም አሁን በረሀብ አለጋ ተጠበስን
@Fth1919
@Fth1919 2 ай бұрын
ደግሞድል ለአማራየሚሉደጋፌዎችአሉክ አማራብሎብሄር የለምቋንቋእንጁ ለዚማስረጃ መስፍንወ/ማርያምተናግሯል መንግስትህ/ማርያም በትናቸውፅጌ ፋይልማየትይቻላል ሌላውክሉሉ የፈጠረው መለስዜናዊነው ሕገመንግስቱይፍረስ ስትሉአብራችሁ ትፈርሱአላችሁ አግውክልልይሆናል ቅማትደግሞጎንደርይዞይሄዳል ወልቃይትምራያምፀሉምትም ቋምጣችሁትቀራላችሁ
@Humanity-c9w
@Humanity-c9w 2 ай бұрын
The country is now pp personal business. I am not surprised at all
@bisratwoldesenbet4052
@bisratwoldesenbet4052 2 ай бұрын
10/08/2016 - 02/12/2016 ታላቁ አምላካችን እግዝብሔር ምንም ጊዜ ቢሆን ከተገፉት፣ ከተበደሉት፣ ግፍ ከተፈጸመባቸው ጋር ነው፡፡ ያግዛቸዋል፤ ሀይልም ይሆናቸዋል፡፡ በአሸናፊነት በድል ያጎናጽፋቸዋል፡፡ በሌላም በኩል ከሴይጣን ጋር የሚተባበርና የሚመራ አወዳደቁ አያምርም፤ ፈጻሜውም የከፋ ይሆናል፡፡ በዚህ ምንም ጥርጥር የለም፡፡ Victory for Russia; defeat for Westerns those who followers of devils. አገረ እግዚአብሔር የሆነችውን ኢትዮጵያን የቅዱሳን መላዕክታት፣ ነቢያት፣ ሐዋርያት፣ የጻድቃን ሰማዕታት ጥበቃ፣ በረከትና ረድዔት አይለያት። አሜን!!! አሜን!!! አሜን!!!
@dkm1666
@dkm1666 2 ай бұрын
አብይ አሕመድ የፈለገውን መሳሪያ ይታጠቅ የፈለገውን ያሰልጥን ያስታጥቅ የአማራን ህዝብ ትግል አያሸንፈውም
@tadwmichael
@tadwmichael 2 ай бұрын
ይህ በዘር በዝምድና የሚካሄድ ፌዴሬሽን ውጤቱ ይህ ንው ሀገርን ከፍ እድርግው የኢትዮጵያን ባንድራ ከፍ አድርገው ለማሳየት የሚችሉትን አስተባቡሮ እንጂ በዘር እና በዝምድና ውጤት አይመጣም አሁን የፈስስ ውሃ አይታፈስም እና ቤቱን ማፅዳት ያስፈልጋል ምያውን ለባለሙያዎች መተው ነው ! One Ethiopia 🇪🇹 for all Ethiopian Peace for Ethiopia 🇪🇹!!
ሰበር ዜናዛሬ ሐሙስ ጥቅም 14/2017
kokobe የቡልጋ ልጅ ዩቱብ
Рет қаралды 37
How I Turned a Lolipop Into A New One 🤯🍭
00:19
Wian
Рет қаралды 12 МЛН
This dad wins Halloween! 🎃💀
01:00
Justin Flom
Рет қаралды 15 МЛН
Cool Parenting Gadget Against Mosquitos! 🦟👶 #gen
00:21
TheSoul Music Family
Рет қаралды 32 МЛН
ድምፃዊ አረጋኸኝ ወራሽ በእግር ቢፈርስ እየተፈለገ ነው።ለምን?
26:57
የልቤ እውነት Artist Genet Nigatu
Рет қаралды 207 М.
ጫጉላው ተሰበረ አዲስ ሙሉ ፊልም(Chagulaw Tesebere New Full Length Ethiopian Movie 2024
1:27:53
How I Turned a Lolipop Into A New One 🤯🍭
00:19
Wian
Рет қаралды 12 МЛН