Anchor Media የብርሃኑ ጁላ ካባ ሽልማት፥ የመተማው ጦርነት፥ የፋኖ ድሎችና መጪው ጊዜ፥ ከትግራይ ወደ ወልቃይት የገቡት እነማን ናቸው?

  Рет қаралды 13,497

Anchor Media

Anchor Media

Күн бұрын

Join this channel to get access to perks:
/ @mesaymekonnen5
Mesay Mekonnen, Anchor Media, Anchor Ethiopia, Anchor, Ethiopia, BBC, DW Amharic, VOA Amharic, ESAT

Пікірлер: 118
@atinafukassa9330
@atinafukassa9330 21 минут бұрын
Welcome our beloved Mesfin. አትጥፋብን እባክህ።
@namanekemti8556
@namanekemti8556 2 сағат бұрын
ነፍሰጡር እናቶችንና ህፃናትናን ስለገደለ የደም ሸማ ተሸልሟሏ!
@tsigetube7178
@tsigetube7178 Сағат бұрын
መሳይ እግዚአብሔር እድሜ ይስጥህ ላንተ
@MitikuA-r6i
@MitikuA-r6i Сағат бұрын
ለአውነት በእውነት ግፍና በደልን ተፀይፋችሁ ድምፃችሁን አደባባይ ወጥታችሁ በግፍ በድሮን ለሚጨፈጨፈው ወገኔ ድምፃችሁን ላሠማችሁ ሁሉ ድምፃችሁ ተሠምቶ የግፍ አገዛዙ በቅርብ የሚወገድበትን ሁኔታ ስለሚያፈጥን ልባዊ ምሰጋናዬ የላቀ ነው ። ክብር ይስጥልኝ ዘመናችሁ የተባረከ ይሁንላችሁ ። በአማራ ህዝብ ሥም ምሥጋናዬ ከጽንፍ እሰከ አጽናፍ ይድረሳችሁ !!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
@MitikuA-r6i
@MitikuA-r6i 58 минут бұрын
ድል ለግፉሀን የአማራ ህዝብ ድል ለፋኖ አማራ ፋኖ ድል በግፍ ለተሰው አማሮች
@zelalembelete8779
@zelalembelete8779 2 сағат бұрын
መስፍን አማን ሁልግዜ ብትመጣ አሪፍ ነበር ስራ ካልሆንክ በርታ አመት ግዚአብሔር ያግዘን አማራ ያሸንፋል ፋኖ ድል ያደርጋል።
@GuleleBetle
@GuleleBetle Сағат бұрын
ሰላም መሳይ እንኳን በደህና መጣህ ፕሮግራምህን በመጠበቅ ላይ እየሆንን አንከር ሚዲያ በመምጣቷ እናመሰግናለን መልካም ጊዜ ድል ለፋኖ❤❤
@abuhaile6517
@abuhaile6517 2 сағат бұрын
በደም የተጨማለቀ ካባ።
@ፍኖ
@ፍኖ 4 минут бұрын
#ፋኖ ያሸንፋል #አማራ ይነግሣል ግድ ነው። 💚💛❤🤴🦁💪👈
@dkm1666
@dkm1666 51 минут бұрын
አዎ አማራ ነኝ በአማራ ህዝብ ላይ ለሚፈጸመው የዘር ማጥፋት ወንጀል ድምጽ መሆን ብቻ ሳይሆን በነፍጥም ለማስከበር ግንባር እዘምታለሁ
@GirmaKebede-f3t
@GirmaKebede-f3t Сағат бұрын
መሳይ እዲሁም መስፍን አማን እደምን አላቹ ለእምዬ ኢትዮጲያ የምታረጉት ትግል ውለታውን የንፁሐንአምላክ ይርዳቹ ይርዳን መሳያችን በጣምአድናቂክነኝ ስታወርዳቸው ስታጋልጣቸውንግግርክ ያረካኛል ያኮራኛል በድልለመገናኘት ለመተያየት ያብቃን ኢትዮጲያ ትቅደም።
@JustUs-b6w
@JustUs-b6w 47 минут бұрын
የሚዲያው ድሮን ትንታጉ ጋዜጠኛ ወንድም መሳይ በርታ ከጎንህ ነን የፖለቲካው ተንታኚ ወንድም መስፍን አማን እንኮን ስላም መጣቺሁ ብልፅግና ብትንትኑን አውጥታቺሁታል. ከጎናቺሁ ነን🙏❤️❤️ ድል ለነበልባሉ ፋኖ ነው 💪💪💪💪
@oneethoipan9565
@oneethoipan9565 Сағат бұрын
ድል ለአማራ ህዝብ ህፃናት ገዳይ አቢይ ተብዬው አዳነች ሽመልስ ብልግና ስብስብ ናቸው
@danielhadgu
@danielhadgu 2 сағат бұрын
ድል ለፋኖ ሰራዊት ሓቀኛ ኢትዮጵያዊ ሰራዊት !
@abuhaile6517
@abuhaile6517 2 сағат бұрын
ሰላም! መሳይ መኮንን የግፉአን ድምፅ
@samuelwondyifraw427
@samuelwondyifraw427 Сағат бұрын
ድል ለአማራ ፋኖ።
@ethiopia6721
@ethiopia6721 2 сағат бұрын
የደም ካባ ነው የሸለሙት ፍርዱን በቅርቡ ያገኛሉ ይህፃኖቹ የእናቶቹ የአባቶቹ በድሮን የሚጨፈጨፉት ደም ይፈርዳል::
@hannabelachew101
@hannabelachew101 Сағат бұрын
Amen Geta telo yifired .
@birhanewetere8578
@birhanewetere8578 9 минут бұрын
እውነት ነው ስለ ንፁሀን ደም ይፈርዳል አይቀርም
@asnakemolla7582
@asnakemolla7582 2 сағат бұрын
Good morning messy and mesfin from Perth Australia
@Tigist-ji5nu
@Tigist-ji5nu Сағат бұрын
ድል ለፋፋኖኖ❤❤❤
@neA-s5v
@neA-s5v Сағат бұрын
ወንድሞቼ ካባው ለማናደድ ነው. ቀናቶች እንደቀራቸው ያውቃሉ
@godisgood3876
@godisgood3876 Сағат бұрын
My 2 favorite people ❤❤❤
@KibenashBekele
@KibenashBekele Сағат бұрын
አሰታጥቄቄቄቄ ይገባዋልል አሁንንን እንደውምምም በሙራልልል ታንኩንን ለፋኖኖኖ አሰረክቡልኝ ይላልል ጆልጆላየ ይገባዋልልል
@hasnghh7729
@hasnghh7729 2 сағат бұрын
ያማራህዚብ ተዋጋ ሌላመፍትሄ የለውም አዱ ተዋጊ አዱ ቁጪብሎ የሚያይከሆነ የሚሞተው ብርትያነሳው ሳይሆን ቁጪብሎየሚያይነው የሚሞተው ተኩስ አስጨንቀውና ከክልልህ አስወጣ ከክልልህ እስካልወጣ ድርስ ሞትአይቀርልህም
@KibenashBekele
@KibenashBekele Сағат бұрын
ለፋፋኖኖኖ መሳሬያ ሰላሰታጠቀቀቀ ካባባባ አለበሱት የፋኖን ውለታ ነው
@dkm1666
@dkm1666 15 минут бұрын
ፋኖ የሱዳንና የኤርትራን ድንበር ከተቆጣጠረ እኔ በበኩሌ ለፋኖ ድሮና ሮኬት አስታጥቃለሁ
@godisgood3876
@godisgood3876 Сағат бұрын
Mesay blessed ❤❤
@almazejigu2461
@almazejigu2461 39 минут бұрын
መስፍኔ ጦርንፕቱ አለቀየምንለውአራት ኪሎ የተያዘ እለት ነው እስከዛው እየቄዘምን ነው ድል ለነዓ አውጫችንፋኖ
@andeghergiseyasu9036
@andeghergiseyasu9036 Сағат бұрын
አማራና ትግራይ አብረው ኣብይን ከስልጣን ማውረድ ነው ምክንያቱ ወንድማኖች ናቸው q✍️✍️✍️
@dessiekelemu2864
@dessiekelemu2864 Сағат бұрын
ወልቃይትን ከተመለሸ በኋላ ማለትህ ነው
@banchamlackbalay7613
@banchamlackbalay7613 44 минут бұрын
STOP AMHARA GENOCIDE
@teferigabramariame5155
@teferigabramariame5155 2 сағат бұрын
Tnx mesaye and mesfhen ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@dessiekelemu2864
@dessiekelemu2864 Сағат бұрын
መስፍን አማን ምርጥ ተንታኝ ነው።
@ethiopiafreedom1388
@ethiopiafreedom1388 Сағат бұрын
የደም ካባ ነዉ የፙያለብሱት እዉነት ከአማራ እናት ነዉ የተወለዱት ይህንን ገዳይ ማልበስ እንዴት ህዝባቸዉን መናቅ ነዉ
@KibenashBekele
@KibenashBekele Сағат бұрын
ጆጆልልጆጆላላዬዬዬ ካባ ብቻ አይደለም ገና እንደሳፕል እናሰቀምጠሀለንንን
@ዐማራዘ_ኢሑዳአንበሳ
@ዐማራዘ_ኢሑዳአንበሳ Сағат бұрын
ፍትህ ለአማራ
@טטכ.ה
@טטכ.ה 50 минут бұрын
ጉድ ነው የአፄወችን የክብር ካባ ለአማራ ጨፍጫፊ ከመሸለም የበለጣ ድጋሜ ቀሪው ጨርስልን በሎ መሸለም ምንም የሚሉት ፍርሀትና ውርደት አለ ወገኖቼ ሂወታታችን በሙሉ በባአዴን ማዳ ተመሰቃቀለ
@atlabachew1
@atlabachew1 Сағат бұрын
እናመሰግናለን👍
@KingMekdes
@KingMekdes Сағат бұрын
አስመስሎ ድምፅ ማሰራጨት በሰፊው አጀንዳ አድርጎታል። እና ፍኖ አስመስሎ video መልቀቅ ጀምረዋል። ይዘገብ መሳይየ
@Djnebero
@Djnebero 2 сағат бұрын
የካባን ክብር አውርደው ፈጠፈጡት እነዚህ አምሮቸው የተመታ የተሸነፍ ናቸው !
@tediabegaz8031
@tediabegaz8031 Сағат бұрын
ብርሃኑ ጁላን ካባ ያለበሱ በአማራ ሕዝብ ሞት የቀለዱ ባንዳዎቹን እነ አረጋ ከበደን ፋኖ ከባድ ዋጋ ማስከፈል አለበት!
@tamiratayehu84
@tamiratayehu84 Сағат бұрын
እረ ተቃጠልነ አማራ በድሮን የተመታ ካባ
@dessiekelemu2864
@dessiekelemu2864 Сағат бұрын
ምን ፡ይሻላል ፡እንዲያው ?? ታላቁን ፡የአማራ ፡ህዝበን እንዲህ ፡መናቅ ፡ነው።
@mekuriagize7514
@mekuriagize7514 11 минут бұрын
የቦሌን ኤርፖርት በርቀት ተተኳሽ መሣሪያ መምታት ይቻላል። ያን ጊዜ ኢምባሲዎች ይንጫጫሉ። ዕርቅ፣ ዕርቅ ብለውም ይጮሀሉ።
@fdyfdy1392
@fdyfdy1392 29 минут бұрын
አማራን ስለአስጨፈጨፈ ነው ካባ ያለበሰው? ቀን ይመጣል እኩል ዋጋውን ይቀበላል። በእርግጥም ታዞ ነው።
@ayalewgebrhiwot1935
@ayalewgebrhiwot1935 46 минут бұрын
እነዚህን በድን የብአዴን የእንግዴ ልጆች እንደ ሰው አትቁጠሯቸው🙄የአማራን ህዝብ መሰደብ ነው
@slntayehucherney8210
@slntayehucherney8210 2 сағат бұрын
ሰላም ወገኖች
@KibenashBekele
@KibenashBekele Сағат бұрын
ምናገባንንንን አማማራውውንንን ማንንምም ቤመጣጣጣ አያገባንምምም ከጥንቡጋጋ ከተጫረሰና ካበቃ በሃላላላ የገባውን አማራ ያናግረዋልል አሁን ግንን ማንም ይምጣ አማራ ሰአት የለውምም
@almazejigu2461
@almazejigu2461 16 минут бұрын
ይቅርታ ለመጠየቅም ህነ ለተለይ ምክንያት ዶሮን ሲደልልዋት በመጫኛ ጣልውት እንዳይሆን በጥንቃቄ ማየት መልካም ነእ
@almazejigu2461
@almazejigu2461 47 минут бұрын
በንሱ ቤት ካባ የሚሸላለሙት መዋሸት ስለማይደክማቸው በሩቅ ያለውንአማራንተስፋ ለማስቆረጥ ያሸነፉ ለመምሰል ነው ትንሽ ይጠብቅ ፋኖ እከርካሩያቸውን ሰብሮ ያሳያቸዋል
@danielabraham7491
@danielabraham7491 2 сағат бұрын
🙏🙏🙏🇪🇷❤️🇲🇱fano
@Balahageru-s7g
@Balahageru-s7g 2 сағат бұрын
Great Messay ! It is timely and wise to participate Mesfin in order to neutralize PP paid puppets.
@mesfingeorgis4335
@mesfingeorgis4335 4 минут бұрын
ፋኖ ለምን የባህር ዳር ኤርፖርትን ከጥቅም ውጪ አያደርገውም የጠላት መምጫና መሄጃ ነው ፋኖ እንደዚህ የሚዘረከረክ ከሆነ እንኳን አራት ኪሎ አባይን ሳይሻገር ይቀራል
@KibenashBekele
@KibenashBekele Сағат бұрын
እኔምለው ህዝቡ ግን ምነውውው,ዠልጥ እሬሳ ሆነነነ በድሮን እንካን ጨፈጨፍክልንን ነውውው ህዝቡቡ ምነውውው የሬሳ የሬሳሳ ሆነነነነነ
@abiyotkebede
@abiyotkebede Сағат бұрын
አንድ ፋኖ ያለኝን ልንገርህ ወታደሮችን ከማረክናቸው በኃላ አንዱን ወታደር በግሌ ሳወራው ውጊያ ገብተን እስክንማረክ ቸኩዬ ነበርኩ አለኝ ብሎ ነገረኝ
@abelcherent5477
@abelcherent5477 Сағат бұрын
Please Amhara people hire lobbyist group in Washington DC and Brussel protest which is useless in making policy! When you do protest Please do carry the flags of the country you reside in and call the local News stations so you get coverage and also the local people sympathize and support your cause! 😢😢😢
@sarawarke154
@sarawarke154 Сағат бұрын
God will remove Amhara out of Oromia.
@derejekassahun3537
@derejekassahun3537 Сағат бұрын
መላዉ ትግራይ ለወልቃይት ዉክልና ከተሰጠ መላዉ አምሀራ ለምን አይሰጥም???
@SeyoumgetuTegene
@SeyoumgetuTegene 2 сағат бұрын
የዲያስፖራው ትግል መቀጠል አለበት
@skyhighalexander8516
@skyhighalexander8516 Сағат бұрын
በራሱ አእምሮ የማያስበውና ሁልጊዜ በጌቶቹ እንደ ፈረስ የሚጋለበው ብአዴን የካባ ሽልማቱን ያካሄደው የአማራን ስነልቡና ለመስበር ሲል ገዳዩ አብይ በቀጥታ ስላዘዘው እንደሆነ ቅንጣት ያህል አልጠራጠርም:: አሁን እኮ የአብይን ሤራ ገና ሳያደርገው መረዳት ችለናልና አያጃጅለንም::
@SolomonEtana
@SolomonEtana 56 минут бұрын
እባካችሁ ፡ መሪት ፡ ላይ ፡ ያለውን ፡ ሁሉ ፡ አሳዩን ፡ ብዙ ፡ አታውሩ ፡ የጋዛንማ ፡ የዓለም ፡ ህዝብ ፡ በደቡ ፡ ስላዬ ፡ ነው ፡ ነቅሎ ፡ የወጣው ፡ ማት ፡ ለኢትዮጵያ ፡ ህዝብ ፡ አዲስ ፡ ነገር ፡ አይደለም ፡ ችግራቸው ፡ ምድነው?
@ruhamaሚዲያ
@ruhamaሚዲያ 2 сағат бұрын
የአማራ ህዝብ አቅሮ የተፋውን ብርሀኑ ጁላን የአማራ ህዝብ ሸለመው ነው የሚባለው ወይስ አረጋ ከበደ 😂😂😂😂😂
@mesfingebre192
@mesfingebre192 20 минут бұрын
ሌላው ቢቀር ማይካድራ እንዴት ይረሳል
@woine123
@woine123 23 минут бұрын
ከድል ቦኅላ! ብርሃኑ ጁላ የወሰደውን የአማራን ጋሻና ጦር ይመልስና!! "የአብይ አህመድ ፋሽዝም ስርአት ታሪክ አድማቂው አረጋ ከበደና ጏዶቹ ሚናቸው"! ተብሎ ተፅፎበት በሙዚየም ውስጥ ይቀመጣል::
@benai5241
@benai5241 Сағат бұрын
መስፍን የጊኒዩን ባለስልጣን 400 ሴቶች ጋር ቪዲዮ የለቀቀውና መነጋገሪያ የሆነውን ሰውዬ ይመስላል😅😅
@Filla172
@Filla172 Сағат бұрын
All of you like
@abatefamily1756
@abatefamily1756 2 сағат бұрын
🙏🙏🙏
@Useh58rpbs
@Useh58rpbs Сағат бұрын
ስለሠሩት ግፍ የተሸለመው ካባ ነው ለታርክ ይቀመጥ
@leinaddhm1221
@leinaddhm1221 34 минут бұрын
እኔ ሸላሚዎቹ አይገርመኝም ማንነታቸው ይታወቃል የማይገባኝ ፋኖ የት ነው ያለው? ብልፅግናዎች እንደፈለጉ እየገቡ የሚወጡት ባህርዳር ላይ? ጁላ እንደሚመጣ ታውቁዋል ቢያንስ ኤርፖርቱን የሚመታ መሳሪያ ፋኖ የለውም ?
@andeghergiseyasu9036
@andeghergiseyasu9036 Сағат бұрын
አንተ እንደ ጋዜጠኛ በአምስት ዓመት 360 degree ዞረህ ኣብይን እንደጠላት ኣየሄው. መንገዱ የአማራ ህዝብ ከትግራይ ሕዝብ አብሮ ኣብይን ማጥፋት ነው
@Balahageru-s7g
@Balahageru-s7g 2 сағат бұрын
Please do not forget the article about the" PAINTER " .
@Geezemebrat
@Geezemebrat 26 минут бұрын
እርግጥ ለዝህ ከተማራኪና የእንጭጭ አስተ ሳሰብ ያለ ስሙ,ቅጥረኛ,ፊልድ ማ,ራሱ ምን ዓይነት ንቀት,እንዳሰጠን,አያውቁም,በበኩሌ በጣምያሳፍረኛል,,,ከየትእነደመጡ,ያሳያል⤵⤵
@Mike_Tom_1000Tom
@Mike_Tom_1000Tom 2 сағат бұрын
አረ እስክንድር ነጋን ምከሩት አሜሪካ መቶ ልጆቹን ያሳድግ ትግሉን እየጎዳ ነው! ድል ለአማራ ህዝብ
@firetube6398
@firetube6398 Сағат бұрын
Dirty mind tplf agent
@SamsonTeklu-r6n
@SamsonTeklu-r6n Сағат бұрын
if you are living in America now, you have to take the initiative over the children of Eskender nega and make sure that he will listen. If he does refuses the real proposal of Amhara people Fano ', then the consequences would be severe!
@hagoshabte7599
@hagoshabte7599 2 сағат бұрын
Messay, really brave journalist. Blessed your heart ❤️ 💙 💜 💖
@kebedekebede5757
@kebedekebede5757 2 сағат бұрын
Fanoooooooo
@mohammednega-h5r
@mohammednega-h5r 2 сағат бұрын
የአረጋ የተማረበት ት/ቤት በድሮን ተመቷል
@gebretesfaye7565
@gebretesfaye7565 2 сағат бұрын
ድምጽ
@MsayeYehunie-pk4zq
@MsayeYehunie-pk4zq Сағат бұрын
ፋኖ ነው ስጋት ብለህ እነግ መከላከየ ስታነሳ እፈር
@henockmaat9765
@henockmaat9765 Сағат бұрын
Wokait = Gronder = Amhara Fano fano fano
@solsenb9993
@solsenb9993 11 минут бұрын
መሐሙድ ክርስቲያን ነው እንጂዘረኛ አይደለም
@eliasabebe6466
@eliasabebe6466 47 минут бұрын
Col Demeke will betray the Amaharas big time soon.be ready
@eliasabebe6466
@eliasabebe6466 46 минут бұрын
Abiy wants Tigray to be separated from Ethiopia by annexing welakit and Raya
@ayanabirhanu4937
@ayanabirhanu4937 2 сағат бұрын
The Journalist is called Simon Vera
@eliasabebe6466
@eliasabebe6466 49 минут бұрын
Abiy's regime will come to an end when Fano control the whole Amahara region.follwing this Abiy and the oromo region will declare the defacto state that will.based innJimmaa
@awekegenbere5723
@awekegenbere5723 Сағат бұрын
ምእራብ
@ayanabirhanu4937
@ayanabirhanu4937 2 сағат бұрын
Simon Vera
@MinilikII
@MinilikII Сағат бұрын
Colonel Zewdu is Abiy’s moll; being chewed to be spit.
@afriman-fv7lg
@afriman-fv7lg 53 минут бұрын
😢Yehe Amhara asedabe wesha yehon sewye Arega kebede yetebal lezeh chatam merkoja aser aleka endet keber yalewen kaba yeselemal. Endet le gefeja wegenun be deron lechefechefe sew yesetal maferia new. kema gar endemenor enayalen.be dem yetechemelakeu sewoch ers be ers caba beselashem aydenkem. Egzabehair fanon yerdal yashenefal😢👎🏾👎🏾👎🏾👎🏾
@LuckyB722
@LuckyB722 2 сағат бұрын
መሳይ ይህ ልጅ ከነፕሮፌሰር ሀብታሙ ጋር ልደቱ ላይ 7 ዘር ላይ ሲፈርድ የነበረ ነው
@posthue
@posthue 2 сағат бұрын
deg arege, kebt
@abiyotkebede
@abiyotkebede Сағат бұрын
እና ምን ይጠበስ? ልደቱ የአማራ ጠላት ነው ገባህ?
@Mohammed-ip5yq
@Mohammed-ip5yq Сағат бұрын
stop amahra jno sede
@yohannesborda5795
@yohannesborda5795 Сағат бұрын
የውነት ግን የናተን ወሬ ሰምቶ የሚያምን አለ መቀደድ እንደናተ ከሆነ ዘጋኝ ዘጋኝኝኝኝኝኝኝኝኝኝኝኝኝኝ
@biradoroobe9159
@biradoroobe9159 2 сағат бұрын
Sewuyew Ante Ahun Amara Silemehonih Ergitenyaa Neh?
@tameratmolla9670
@tameratmolla9670 Сағат бұрын
3rd grader field marshal Idi Amin Jula looks stupid. Bednu Baaden did it again. Yefagetu Abiti yes indeed ordered this fools celebration
@danielhadgu
@danielhadgu 2 сағат бұрын
ድል ለፋኖ ሰራዊት ሓቀኛ ኢትዮጵያዊ ሰራዊት !
Trapped by the Machine, Saved by Kind Strangers! #shorts
00:21
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 38 МЛН
Random Emoji Beatbox Challenge #beatbox #tiktok
00:47
BeatboxJCOP
Рет қаралды 65 МЛН
"አራት ኪሎ ካልተናጠ ዘላቂ ሰላም አይኖርም!"፣ ኦነግ#ola #olf #oromia #oromo
1:30:01
🔴 ቀድሞ የገባ ሰው ይፈወሳል || አዲስ እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan New Sibket  2023
2:48:30
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 1,2 МЛН
سورة البقرة كاملة, رقية للبيت, وعلاج للسحر | القارئ علاء عقل - Surah Al Baqarah
3:51:48
Trapped by the Machine, Saved by Kind Strangers! #shorts
00:21
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 38 МЛН