KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
🔴 አትጨነቁ || እግዚአብሔር ያያል || እጅግ ድንቅ ስብከት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ New Sibket By Aba GebreKidan Girma
1:13:59
🛑NEW🔴ሰነፎች አትሁኑ||እጅግ ግሩም ሰብከት||በርእሰ ሊቃውንት አባ ገ/ኪዳን ግርማ||@meazakidusan
1:21:03
Quilt Challenge, No Skills, Just Luck#Funnyfamily #Partygames #Funny
00:32
ЧТО ОПАСНЕЕ? ОТВЕТЫ ВАС ШОКИРУЮТ... (1% ОТВЕЧАЮТ ПРАВИЛЬНО) #Shorts #Глент
00:38
黑天使只对C罗有感觉#short #angel #clown
00:39
Что будет если украсть в магазине шоколадку 🍫
00:39
🔴 ሰማይ ስማ ምድርም አድምጭ እግዚአብሔር እንዲህ ብሏል || እጅግ ድንቅ ትምህርት ርእሰ ሊቃውንት የኔታ አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan
Рет қаралды 271,828
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 238 М.
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Күн бұрын
Пікірлер: 222
@yutuy2655
Жыл бұрын
ነገኮ አብሳሪው ቅዱስ ገብርኤል ነው እኳን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች እኳን ሰላም መጡልን አባታችን🎉❤ናፍቀውን ነበር ለሃገራችን ኢትዮጵያ ሰላሙን ያምጣልን ቅድስት ቤተ ክርስቲያናችንን ፈጣሪ ይጠብቅልን⛪🌹
@goasd8257
Жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን ኣሜንንን
@tubeyeramaw_lewel_9272
Жыл бұрын
Amen enkuwan abero aderesen እንኳን አብሮ አደረሰን!
@meticar4025
Жыл бұрын
አሜን፫ 😢እንኳን አብሮ አደረሰን
@throwbackvibezz6757
Жыл бұрын
Amne amne amne 🙏🙏🙏❤️❤️❤️
@felseta1
Жыл бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
@MekuriaTegne
Жыл бұрын
Thanks
@Fewus_Menfesawi_Aba_Gebrekidan
4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን ።
@ካብዚተፈልየምስክርስቶስኽ
Жыл бұрын
ላይክ እያደረጋቹ ለብዙ ሰወች እንዲዳረስ ❤❤❤ ኣባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@LIBANOSIAN
Жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/pobNiZeLh7qFp7csi=BFC78LGkxdpCiOex
@BestEnglish16
Жыл бұрын
በጎንደር የአብየእ እግዚው የአቋቋም ተጠያቂው ሊቅ በድንጋይ ተወግረው መገደላቸው ልቤን ሰብሮታል። ቸሩ እግዚአብሔር ነፍሳቸውን በአፀደ ገነት ያኑርልን።
@ቃልኪዳንኪዳነምህረትእናቴ
Жыл бұрын
😢😢😢 እኔ አውቃቸዋለሁ ጎንደር መድሀኒአለም ፒያሳ ያለው አይቻቸዋለሁ 😢😢😢 በድንጋይ ነው የተገደሉ 😢 እግዚኦ መከራችን ፈራሁ
@mekedessenbete5967
Жыл бұрын
የምሕር ዮርዳኖስ ያሊበት ደበር ነው የሞቱት አይደል?
@YezinaDawit
Жыл бұрын
ወይኔ አባታችን ድንቅ የተዋህዶ ልጅ!! ተዋሕዶ እርስዎን ስለሰጣት ሀያሉ እግዚአብሔር ስሙ ለዘላለም የተመሰገነ ይሁን። ድንግል ማርያም እድሜና ጤና ትስጥዎት።
@kewakbt1
Жыл бұрын
ሰላም የተዋህዶ ልጆች የኔ አባት እንኳን ደና መጣችሁ
@martabogale7735
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን አባታችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን አፅራረ ቤተክርስቲያንን ያስታግስልን 🤲🤲🤲
@asterassefa5471
Күн бұрын
Abatchen Kelemelekot Yasemalen Edema ena Tena Yestot.Amen.
@dohadoha6492
Жыл бұрын
AMEEN 🤲 Ameen 🤲 Ameen 🤲 kal hiwat yasmaln Tsagawun yabzalot Abatachin
@CkKc-rg5hr
Ай бұрын
አሜኔ❤🎉❤🎉❤አሜኔ❤🎉❤🎉❤አሜኔ❤🎉❤🎉❤🎉
@TcgdDdew
7 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን የኔ አባት ቃለሕይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን
@ተመሰገን-ቀ3ጘ
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን አባታችን እንኳን ደህና መጡልን❤❤❤
@ማርታ-ተ9ቸ
13 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን 🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️
@obsigetachew7561
Жыл бұрын
አቡነ ዘበሰማያት ኢታብአነ እግዚኦ ውስተ መንሱት እግዚኦ አድህነነ እም እለት እኪት ወባልሃነ እም ኩሉ መንሱት
@zinagizat5269
Жыл бұрын
በእውነት አባታችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ቸሩ መድኃኔዓለም ይጠብቅልን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@sarahsarah6156
Жыл бұрын
ዛሬ አንደኛ ነኝ እረ ቤተሰቦቼ ኦሮቶዶክሳዉያን እህት ወንድሞቼ ፍጠኑ አባታችን መጡ ለነፍሳችን ሰማያዉያን መና ወረደ ወረደ ቶሎ ቶሎ ኑኑኑኑኑኑኑ ❤❤❤
@ThanksGod-n5g
Жыл бұрын
እሽ መታን ሲስ
@mmekdesttadese
7 ай бұрын
እሽ መጣን 👏👏
@AbeAbe-re5ps
Ай бұрын
amen amen amen kalehyowet yasemalen abatacen ❤❤❤
@ThanksGod-n5g
Жыл бұрын
ተመስገን የናንተ መኖር ለኛ ህይወት ነው ቃለ ህይወት ያሰማልን አባቴ
@LIBANOSIAN
Жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/pobNiZeLh7qFp7csi=BFC78LGkxdpCiOex
@TetenaMamarew
21 күн бұрын
አሜን(3)አባ ናፈቀውን ነበር በእውነት ያዘነ ሁሉ የሚፀናና የደስታችን ምጭ በረከትወ ይድረሰን
@Mesfinsharew-cx1jv
Жыл бұрын
ልዑላኑ ስሙ ጳጳሳቱ ስሙ እነቄሴም ስሙ ሕዝቡም ስሙ ይገርማል እነዚሕ ሁሉ እማ ቃሉን ብንሰማ ኖሮ የሆነው ሁሉ ባልሆነብን ነበር አባታችን መምህራችን እድሜ እና ጤና ይስጥልን ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@fugddhgd4150
10 ай бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን አባታችን ፀጋውን ይጨምርለዎት የኔ አባት አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏❤❤❤
@Anchenaena1213
Жыл бұрын
አቤቱ ማረን አቤቱ ማረን ቸርነቱ ቀርቶናል እውነት ነው እሱ ነው በቸርነትህ ብዛት ወደ ቤትህ እገባለሁ ልክ ነው
@selamasefa6049
6 ай бұрын
ስለቃሉ የቃሉ ባለቤት ልኡል እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን በእድሜ በፀጋ ያኑርልን እግዚአብሔር አምላክ ቃለ ህይወት ያሠማልን❤❤❤
@GenateEthioia
Жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን ዉድ አባታችን እዉነት ነዉ ቸርነቱን አላቋ ረጠብንም በዚህ ዘመን አጥናኝ መካሪ ገሳጭ በቃሉ እርሰወን የመሰለ አባት ስለሰጠን እግዚአብሄር ይመስገን አሜን ሽ አመት ያኑርልን ከደኛ አይነቱ ከማጠቅመዉ እድሜ ቀንሶ ይስጠወት ብዙ ነፍሳትን ያድናሉ ና እኛ ግን ወዴት ነን ብዙ ሰዉ አይቱታል ላይክ የለም እደዚህ እየደከሙ ለማይረባ ጫጫታ ግን እናደርጋለን እንመለስ ወገን አለም እደሆነች የራሶን ትወዳለች😢😢።
@mameeuntue7673
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን አባታችን የኔታ አባ ገብረ ኪዳን ዕንቁ ነዎት እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጥልን
@AsuKansu
Жыл бұрын
Abatachin kale hiwot yasemalin edimena tena ystilin yezemenachin hawariya
@trufatargaw593
4 ай бұрын
Kal hiwet yasemalen abatachen ❤❤❤❤❤❤❤
@ፅጌማርያም-21
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በሰላም መጡ አባታችን በፀሎት አስቡኝ ፅጌ ማርያም ወለተ ማርያም በስደት ስራ ማጣት ከባድ ነው በፀሎት አስቡን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን በእድሜ በጤና ያኑርልን
@LIBANOSIAN
Жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/pobNiZeLh7qFp7csi=BFC78LGkxdpCiOex
@bzuayehumabrej9532
Жыл бұрын
ቃለህይወትን ያሰመልን
@Brhani
Ай бұрын
እድሜና ጤና ይስጥልን ቃለሂሆት ያሰማልን❤❤❤
@rigatdesita1826
Ай бұрын
አሜንንንንንንንንንንንን ❤❤❤❤❤❤
@NeHase16
Жыл бұрын
አባታችን 🙏🏾❤️
@goasd8257
Жыл бұрын
የኔ አባት እንኳን ደና መጡልን ዕልልልልልልልልልልል
@SminehAsfaw-vj1dv
Жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን !
@etagdyoutube8262
Жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጡልን አባታችንንን ኑኑኑኑ ዕሕት ወንድሞቼ ኑኑኑኑ አባታችን መጥተውልናን የሕይወት ቃል ሊያስተምሩን❤
@LIBANOSIAN
Жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/pobNiZeLh7qFp7csi=BFC78LGkxdpCiOex
@yirgalemmebrahtu
Жыл бұрын
🙏🙏🙏⛪️❤️ kale hiwet yesmealna
@መነኝነኝክራ
Жыл бұрын
ቃለሂወትያሰማልንአባታችን
@GenetyeTwahdoLij
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን❤❤❤
@yypp-te8bf
Ай бұрын
እሜን እሜን አሜን 🌹🌹🌹👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏 ቃለ ህይወት ያሠማልን አባታችን ❤❤❤❤🎉👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤
@adugnachekole5622
7 ай бұрын
Good ❤❤❤❤
@ላምሮት
7 минут бұрын
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን አባታችን በእድሜና በጤና ይጠብቅልን ስለ ማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን
@yosephabera6274
Жыл бұрын
ቃለሕይወት ያሰማልን
@adiss6407
Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጡልን አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@Salam-m7u
Жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን የኔቶርክ አለመኖር እየራቁብን ነው ሀገራችን ሰላም ያድርግልን አብሳሪው መላእክ ከክፉ የጠብቃችሁ
@ghhjjgghhu370
Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁልን አባታችን❤🙏🙏🙏
@kitessemakit
11 ай бұрын
እግዚአብሔር ፡ ይመስገን ፡ በያለንበት ፡ ሰላም ፡ ያድርግልን ፡ ቃለ ፡ ሕይወት ፡ ያሰማልን ፡ መንግሥተ ፡ ሰማያት ፡ ያዋርስልን ፡ ያገልግሎት ፡ ዘመንዎን ፡ እግዚአብሔር ፡ ይባርክልን ፡ ሐገራችንን ፡ ኢትዮጵያን ፡ ሰላም ፡ ያድርግልን ፡ ዳር ፡ ድንበሯን ፡ ይጠብቅልን ፡ አሜን ፡ እንኳን ፡ ለብርሃነ ፡ ጥምቀቱ ፡ በሰላም ፡ አደረሰን ፡ ለሁላችንም ፡ መልካም ፡ በዓል ፡ ይሁንልን ፡ አሜን።
@sdgs6877
Жыл бұрын
አሜንንን አሜን ንንን አሜንንንን አሜንንን አሜንንንንን አሜንንንን አሜንንን
@AbrahamKasste
Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባ
@zelalemanagaw8921
Жыл бұрын
አሜን ፫ እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን መምህር አባ ይፍቱኝ ቡራኬዎት ትድርስኝ ።
@ነኝየልዕልቴታላቅየማየናፋ
Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሠማልን እድሜና ጤና ይስጥልን አባታችን❤❤❤
@enewaenewaenewa6885
Жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን አሜን አሜን።
@abera4010
Жыл бұрын
እንኳን ደህና ምጡ❤
@adanadanish6456
Жыл бұрын
Kaliweti yasemalin tesifa menigieit semayati yawarisilin
@MeseretGetahun-tu9cp
Жыл бұрын
abatye❤
@aaa6262
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን❤
@DaneThe-bd3yb
Жыл бұрын
አማን አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን ; ያገልግሎት ዘመነወን ያርዝምልን::
@mekdelawithaile7714
7 ай бұрын
የርሶን ትምህርት በሰማሁ መጠን የሀጥያቴ ክምር ተራራ አከለበኝ አቤቱ አባቴ እግዛብሔር ሆይ ሸክሜን በምህረትህ አስወግድልኝ የሀጣቴን ሸከም እንዲከብደኝ ለምህረትህ እማፀንዘንድ መንገድህን ላሳዩኝ አባትእድሜ ጤና ስጥልኝ ከእንቅፍት ጠብቀህ የብዙ የኔ ቢጤ ነብሶችፈዉስ እንዲሆኑ መልካም ፍቃድህ ይሁን።
@bezagirma9544
Жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን 🤲
@ላምሮት
16 минут бұрын
ሰባት ነገሮችን እግዚአብሔር ይጠላል ትቢተኛ አይን ሀሰተኛ ምላስን ክፉ ነገር የምትሰማ ጆሮን የሰው ደም የምታፈስ እጅን በሀሰት መመስከር ወደ ክፉ የምትሮጥ እግር በወንድሞች መካከል ጠብ የሚዘራ
@መሠረትክብረት
Жыл бұрын
ለአባታችን ቃለ ሕይወት ቃለ በረከት ያሰማልን በዕድሜ በጤና ያቆይልን። እግዚአብሔር አምላክ ማስተዋሉን ያድለን።
@MekdesErthi
5 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን
@samrisamri9563
2 ай бұрын
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወትን ያስማልን አባታችን ተስፋ መንግሥተ ስማያትን ያድልልን አሜን አሜን አሜን ❤❤❤
@mikdimymena301
Жыл бұрын
የቅዱሳን አምላክ ዕድሜና ጤና ይስጥልኝ
@DfUf-ut9fi
3 ай бұрын
ቃል ህየወተ ይሰመዐና አባና ዕደምና ጥና የሰጥልን አግዝብሔር አምላካ ተመሰግን አምላክ ሰለ ኩሉ ነገረ💞🙏
@genettewelde6372
Жыл бұрын
አሜን ስለ #ቅዱስ ቃሉ የቃሉ ባለቤት #ልዑል #ቅዱስ #ፈጣሪያችን #ጌታችን #መድኀኒታችን #ኢየሱስ #ክርስቶስ #የድንግል #ማርያም ልጅ ስሙ ከአጽናፍ እስከ አጽናፍ ከፍ ከፍ ይበል ይክበር ይመስገን ለአባታችን በእድሜና በጤና ያቆይልን!!!
@mahleyt7694
Жыл бұрын
ኣሜን
@meticar4025
Жыл бұрын
የኔ ወርቅ አባት እንኳን ደህና መጡ ❤
@TeameGyohannes
Жыл бұрын
አባታችን የእግዚአብሔር ፀጋ እጅግ ይብዛሎት አሜን። እግዚአብሔር በርሶ አድሮ መከረኝ ገሰፀኝ አጽናናኝ ተስፋም ሰጠኝ ለዘላለም ቃለ ሕይወት ያስማኝ ፤ ለወገኖቼም አሜን።
@serkeeserkee136
Жыл бұрын
በእዉነት ላባታችን ቃለህይወትን ቃለበረከትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን
@endaleh4814
Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን የኔታ
@Kedest-fz7lx
Жыл бұрын
Amen Amen Amen Amen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@Hanna-oz4ru
Жыл бұрын
Amen Kale Hiwot Yasemaln Abatachin
@እግዚአብሔርመልካምነ-ኰ5ወ
Жыл бұрын
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግሥተ ሰማያት ያድልልንነ አሜን ፫❤❤❤
@Winta-r2m
Жыл бұрын
አባታችን የአገልግሎት ዘመኖትን ፈጣሪ ይባርከው ልብ ውስጥ ይገባል ትምህርቶት ❤❤❤
@selam-africa8739
Жыл бұрын
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን (፫) አባታችን! መድኃኔዓለም በጸጋ ይጥብቅዎ፣ ያገልግሎት ዘመንዎን ያርዝምልን።
@gugygg-qj2kc
26 күн бұрын
የኔ ኣባት ቃል ህይወት ያሰማልን ኣገልጉሎት ዘመነቱ ያርዝምልን የኛ እንቂ🎉❤
@አድራሸየከመስቀሉስርነዉ
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እንኳም አብሮ አደረሰን አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይጠብቅልን እንድሜ ይስጥልን ❤❤❤
@BethelihemGetachew-p4k
Жыл бұрын
አባታችን እንኳን ደህና መጡ መድሐኒአለም በድእሜ በጤና ይጠብቅልን ቃለ ሕይወት ያሰማልን አሜን
@tbeltsa9525
6 ай бұрын
Kale hiyiweti yasemalin abatachin egiziyabeher amilaki yitebikilin ❤❤❤❤❤❤❤❤
@ወልደሩፋኤል-ዐ8ዠ
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤አምላካችን ማስተዋሉን ያድለን አባታችን ፀጋውን ያብዛልዎት ❤❤❤
@Alem163
Жыл бұрын
አባታችን እንኩዋን ደና መጡ እግዚአብሔር ሰላምወት ያብዛልወት አባታችን በእውነት ቃለ ሂወት ያሰማልን አባታችን ለእኛም የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን 🙏🙏🤲🏻🤲🏻🤲🏻
@tadelakidane101
Ай бұрын
Egzabeher yemesegen Amen 🙏 🎉
@ayelechkassaye3108
Жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን፤ ለእኛም መስሚያ ጆሮና ልቦና ይስጠን።
@Bezawerk-tx1pp4sv4o
Жыл бұрын
አባታችን የህይወት ቃል ያሰማልን በረከቶት ይድረሰን አሜን በእድሜና በጤና ይጠብቅልን
@addishiwotteklu4530
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ቡራኬዎ ይድረሰን በእድሜ ጸጋ ይጠብቅልን
@sanayetmekonin4883
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን እካን ደህና መጡል እካን ለአባታችን ለቅዱስ ገብሬል አደረሳቹ ቃለ ህይወት ያሠማልን❤❤❤😘🙏🙏
@AbyotDeresse-jy3bo
Жыл бұрын
አባ እንካን ደህና መጡ እኔ የከበደኝ ነገር ጸሎት ሳደርግ እጀ ላይ እየወደቀ
@እህተማርያም-ቨ8ቀ
Жыл бұрын
ቅቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን
@niniz8365
Жыл бұрын
Abatachen kalehiwot yasemalen
@liltya3613
Жыл бұрын
አሜን አሜንአሜን ቃለ ህይወትያስማልን አባታችን ❤️❤️❤️💛💛💛💚💚💚🙏🙏🙏
@እመቤትወለተኪሮስ
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ፀጋውን ክብሩን ያድልልን አሜን አሜን አሜን እህት ወንድሞች እንኳን ለቅዱስ ገብርኤል ወርሀዊ መታሰቢያ አደረሳቹ 💚💛❤👏
@melesenigatu8022
Жыл бұрын
❤ ስብሐት ለአብ ስብሐት ለወልድ ስብሐት ለመንፈስ ቅዱስ!ቃለ ሕይወትን. ያሰማልን!
@adanadanish6456
Жыл бұрын
Kaliweti yasemalin
@ሰደተይልሂወትኮይንለይ
Жыл бұрын
ቃል ሂወት ያሰማልን መምህራችን ❤❤❤
@astertirfe2251
9 ай бұрын
Amen
@SarahSarah-z7b
Жыл бұрын
እውይ የአባታችን ትምህርታቸው በጣም ብዙ ነገሮችን ተማርኩበት
@awetkahsay5977
Ай бұрын
God bless you aba
@Yahwe-tube
Жыл бұрын
amen🙏🙏🙏
@GrmayAraya-f8u
Жыл бұрын
🙏🙏🙏❤️❤️❤️
@Anchenaena1213
Жыл бұрын
በጣም ነው እኮ የሚያስተምሩን ግሩም እድሜ ይስጥልን
1:13:59
🔴 አትጨነቁ || እግዚአብሔር ያያል || እጅግ ድንቅ ስብከት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ New Sibket By Aba GebreKidan Girma
ዕንቈ ሥላሴ Tube Enqo silasse Tube
Рет қаралды 53 М.
1:21:03
🛑NEW🔴ሰነፎች አትሁኑ||እጅግ ግሩም ሰብከት||በርእሰ ሊቃውንት አባ ገ/ኪዳን ግርማ||@meazakidusan
መዓዛ ቅዱሳን- meaza kidusan
Рет қаралды 20 М.
00:32
Quilt Challenge, No Skills, Just Luck#Funnyfamily #Partygames #Funny
Family Games Media
Рет қаралды 55 МЛН
00:38
ЧТО ОПАСНЕЕ? ОТВЕТЫ ВАС ШОКИРУЮТ... (1% ОТВЕЧАЮТ ПРАВИЛЬНО) #Shorts #Глент
ГЛЕНТ
Рет қаралды 2,4 МЛН
00:39
黑天使只对C罗有感觉#short #angel #clown
Super Beauty team
Рет қаралды 36 МЛН
00:39
Что будет если украсть в магазине шоколадку 🍫
Miracle
Рет қаралды 3,2 МЛН
48:34
መዝሙረ ዳዊት ሰኞ - Mezmure Dawit Segno - መዝሙር 1-30
masresham
Рет қаралды 940 М.
1:03:05
🔴ራሳችንን የምንለውጥበት ድንቅ ትምህርት | እንንቃ | አባ ገብረ ኪዳን ግርማ | Aba Gebrekidan New Sibket 2024 @AryamMedia
አርያም ሚዲያ - Aryam Media
Рет қаралды 185 М.
1:26:14
ሩሀማና ሀብታሙ ፊት ለፊት ተገናኙ... ምን ተፈጠረ? ፊልም የመሰለው ታሪክ እዚህ ጋር ደረሰ… ሩሃማና ሀብታሙ | Seifu on EBS
Seifu ON EBS
Рет қаралды 495 М.
39:39
የማዕደ-ዜና የዕለቱ መረጃዎች Maede-Zena Dec 22,2024
Maede-Zena
Рет қаралды 15 М.
55:19
🔴 እግዚአብሔር በሚያደርገው በጎ ነገር ሚካኤል ይታዘዛል || ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ |Aba Gebrekidan New Sibket
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 74 М.
1:25:11
ብጥርኑፍ መዛሙራት ድያቆን ጠዓመ ሰጊድ part 1 EKUBAT MEZAMUR D TEAME
KABATRANOS TV
Рет қаралды 476 М.
32:03
እምነት ይኑርህ ‼️ በመምህር ኢዮብ ይመኑ Memher Eyob yimenu #ስብከት Eyob Yimenu 🔊 @Ambayemedia
አምባዬ ቲዪብ || Ambaye Tube
Рет қаралды 323 М.
2:43:22
🔴 ከሁሉ ታንሳለች ከሁሉ ትበልጣች || እጅግ ድንቅ ትምህርት ርእሰ ሊቃውንት የኔታ አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan Girma New
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 709 М.
1:56:27
🔴እኔን ጣሉኝና ማዕበሉ ይተዋችኋል| እውነት እና የዋህነት |እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ |Aba Gebrekidan Sibket
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 142 М.
56:14
|| እጅግ ጥዑም ስብከት || በርእሰ ሊቃውንት የኔታ አባ ገብረኪዳን ግርማ Aba Gebrekidan Girma New sibket #tmh
ዲዲስቅልያ - Didisqlya
Рет қаралды 37 М.
00:32
Quilt Challenge, No Skills, Just Luck#Funnyfamily #Partygames #Funny
Family Games Media
Рет қаралды 55 МЛН