Anchor Media የባህርዳሩ የ'ሰላም' ኮንፈረንስ፥ የኬኒያው አመጽና ኢትዮጵያ፥ የፋኖ ተጋድሎ፥ የብልጽግናና የህወሀት ጥምረት፥ የአረንጋዴ አሻራ ውሸቶች፥

  Рет қаралды 71,890

Anchor Media

Anchor Media

Күн бұрын

Join this channel to get access to perks:
/ @mesaymekonnen5
Mesay Mekonnen, Anchor Media, Anchor Ethiopia, Anchor, Ethiopia, BBC, DW Amharic, VOA Amharic, ESAT

Пікірлер: 175
@JhonMatisy
@JhonMatisy 3 ай бұрын
ድል ለነበልባሉ ለጅግናው ፋኖ ይሁን ። ሞት እና ውርደት ለገዳዩ ብልፅግና ለጥቁር ናዚ አብይ አህመድ ይሁን አሜን።
@dktube21
@dktube21 3 ай бұрын
ድል ለፋኖ
@yemerwondim1929
@yemerwondim1929 3 ай бұрын
ድል ለጀግነው ፍኖ
@nahomnahom9987
@nahomnahom9987 3 ай бұрын
ድል ለጀግኖች ፋኖ ኢትዮጵያ እፎይየምትልበትቀን ደርሶል ተነስ ህዝቤ ከፋኖ ጎንቁ የነፃነት ታጋይ
@siyoumyeshitla746
@siyoumyeshitla746 3 ай бұрын
መሣይና ገለታው ሠላም ።
@Eteneshasefa-kh7gj
@Eteneshasefa-kh7gj 3 ай бұрын
ድል ለፋኖ❤❤❤❤❤ ዘረኝነት ይውደም
@BethelAmhara
@BethelAmhara 3 ай бұрын
ድለ ለጀግናው ፋኖ
@febanlove2876
@febanlove2876 3 ай бұрын
ድል ለግኖ
@SEIDMOHAMMED-fz5jy
@SEIDMOHAMMED-fz5jy 3 ай бұрын
ድል ለአማራ ህዝብ ❤❤❤❤
@DesashDegu-op1we
@DesashDegu-op1we 3 ай бұрын
ድል ለፍኖ ድል ለፍኖ ድል ለፍኖ ድል ለፍኖ❤❤❤❤❤❤❤❤
@AYANAZEWDE-bn3iv
@AYANAZEWDE-bn3iv 3 ай бұрын
ድል ለፋኖ # ድል ለጭቁኑ የአማራ ህዝብ !!!
@etaferahuamare3408
@etaferahuamare3408 3 ай бұрын
የአረመኔ ጋብቻ!!
@እግዚአብሔርመልካምነ-ዐ6ሐ
@እግዚአብሔርመልካምነ-ዐ6ሐ 3 ай бұрын
ሰላም እንዴት ናችሁ የምወዳችሁ በርቱልን ድል ለፋኖ🎉🎉🎉
@tofikessa3326
@tofikessa3326 3 ай бұрын
Msay tkkl❤
@אלמצהאיאראיה
@אלמצהאיאראיה 3 ай бұрын
ገለታው መሳይ❤❤❤❤❤
@Sarbet888
@Sarbet888 3 ай бұрын
I am concerned about the lack of unity among the leaders in Fano, but the fighters are extraordinary, reminiscent of the times of Minilik's Adwa. I am committed to supporting them for the rest of my life; however, after all the betrayal we have seen in Ethiopian politics, I will not be surprised if Ethiopians start to worry about Fano's future leadership. The politicians in the field should act now to form a temporary committee and bring all Fano under one umbrella! As Fano always reminded us, it is about Amhara first and Ethiopia, not the individual's ego.
@GetuRidek
@GetuRidek 3 ай бұрын
Don't worry . Whether we like it or not Fano will be under one leadership soon. Soon with the current status and strength fano will defeat prosperity oromuma and TPLF . Your last statement is wrong you can not separate Ethiopia and Fano. They are two sides of the same coin
@yohannesseifu3582
@yohannesseifu3582 3 ай бұрын
መሳይ እና ገለታዉ ወጥሩ 💪💪💪
@GtsadikGojame
@GtsadikGojame 3 ай бұрын
ፍኖ ያሸንፍል
@asnakechbeyene8026
@asnakechbeyene8026 3 ай бұрын
ድል ለጀግናው ፋኖ ❤❤❤😂😂😂
@yitagesteferi3800
@yitagesteferi3800 3 ай бұрын
VICTORY To The AMAHARA FANNO ❤️😁💪💪💪👍👍!!!!!
@Beferdu-q6r
@Beferdu-q6r 3 ай бұрын
አቶ ገለታው ልክ ነህ እኔ ህንደ ሄጄ ነበር። ህዝቡ ከፍተኛ ንቅናቄ አድርጎ ነው ተራራዎችን የተራቆቱ ቦታዎች ሁሉ ደን የለበሱትና የከርሰ ምድር ውሃ እንዲበለፅግ የተደረገው። እንደኛ ሀገር ለፕሮፐጋንዳ ተብሎ አይደለም።
@אלמצהאיאראיה
@אלמצהאיאראיה 3 ай бұрын
መሳይ ስላም ሁንልን ❤❤❤❤
@YosefShoa
@YosefShoa 3 ай бұрын
Messay the great selam selam and ur guest
@sanwoo2708
@sanwoo2708 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Roz-z2q
@Roz-z2q 3 ай бұрын
❤❤❤
@Beferdu-q6r
@Beferdu-q6r 3 ай бұрын
ህወሃት በለው ብልፀፅግና ምንም ልዩነት የሌላቸው በደም የተጨማለቁ የመላውን ህዝብ ደም መጣጮች በመሆናቸው በቻልነው ሁሉ ሁሉም ኢትዮጵያዊ ልንታገላቸው ይገባል። በቃ ጫካ መግባት ካለብን ሁላችንም ገብተን ፋኖን ተቀላቅለን በመላው ኢትዮጵያ ትግሉን ማቀጣጠል ያስፈልጋል ። ምንም እንኳን በሀይማኖት በጎሳ በመንደር ቢከፋፍሉንም አንድ ሆነን እንነሳ። እያሰጨረሱን ያሉት ምሁር ፕሮፌሰር ዶክተር ተብዬዎችን ወይ ትግሉን እንዲቀላቀሉ ካልሆነ እነሱን ማውገዝ። ኧረ የኦሮሞ ወገኔ የአማራ ወገኔ የትግራ የጉራጌ የጋምቤላ ሱማሌ አፋር ወገኔ ተነስ ታገል አምፅ ተዋጋ። ምንድነው የምንጠብቀው።
@yohannesseifu3582
@yohannesseifu3582 3 ай бұрын
አዲስ አበቤ ማን መቶ ነፃ ሊያወጣህ ነዉ የምትፈልገዉ 😡 ከኬኒያ ተማሩ
@militegebrenegus6390
@militegebrenegus6390 3 ай бұрын
Selam ❤❤❤
@shibefente5682
@shibefente5682 3 ай бұрын
መሳይ እውነትም ጋዜጠኛ አተ ነህ። እናከብርሀለን
@seidmuhammedmuhammedhassen1919
@seidmuhammedmuhammedhassen1919 3 ай бұрын
ዝናሽ የተረገመች የአማራ ልጅ ፀረ-አማራ የሆነ አማች አምጥታ መጥፎ ትውስታ ትታ እያለፈች ነው፤ያው በስተመጨረሻ ወደ በሻሻ እናባርራታለን😂😂😂😂😂
@Eteneshasefa-kh7gj
@Eteneshasefa-kh7gj 3 ай бұрын
ሰላም መሳይ
@hibaamede4173
@hibaamede4173 3 ай бұрын
ህወአት ምን ጊዜም ከጥፋቱ የማይማር ቁሞ ቀር ድርጅት ነው የሚገርመው የትግራይ ሕዝብ ዝም ብሎ ይህን የህወአትን የጦርነት ዝም ብሎ መቀበሉ ነው፡፡
@shibefente5682
@shibefente5682 3 ай бұрын
መሳይ ስለ ጠለምት ህዝብ ዘግቡልን
@yohannesseifu3582
@yohannesseifu3582 3 ай бұрын
አዲስ አበቤ ነፃነት በነፃ አይገኝም ማልቀስ አቁም 😡ከኬኒያ ተማሩ
@yohannesseifu3582
@yohannesseifu3582 3 ай бұрын
የአማራ አመራሮች እና ጀኔራሎች ከከንቲባ አብይ ለይተን አናያቸዉም በአማራ ደም ቀልዳቹ አትኖሩም 💪💪💪
@tofikessa3326
@tofikessa3326 3 ай бұрын
May tkkl❤
@ghuiHjkl-jv6qy
@ghuiHjkl-jv6qy 3 ай бұрын
አባዱላ ገመዳ
@GizeLekulu-z2z
@GizeLekulu-z2z 3 ай бұрын
እውነት ተናገርክ መሳይ እኔ በበኩሌ ዐቢይ ከመጣ ድህነት ፣ ችጋር ፣ ጭንቀት ፣ መፈናቀል ፣ ሥጋት ኧረ ምኑ ተዘርዝሮ ያልቃል ታሪካችን ፣ ንብረታችን ፣ ሥማችን ፣ ሠላማችን ነው የጠፋው ብቻ ሞት እና ሥደት ጊዜአዊ እረፍት ማግኛዎቻችን ናቸው፣፣ ለምሳሌ እኔ ከሻሼ መኔ ቤቴ ተቃጥሎ ተፈናቅየ መጥቼ እንደምንም ብየ ለአንገቴ መግቢያ አ . አ ሰራሁኝ ግን አፈረሱብኝ በጥቅሉ ከልጅነቴ እስከ አሁን የደከምኩበትን ባዶ አርገው አስቀሩኝ፣፣
@Beferdu-q6r
@Beferdu-q6r 3 ай бұрын
አሁን ክረምት ነው። ፋኖ የደፈጣ የሽምቅ ውጊያን አጧጥፍ
@mulugetaseleshi7422
@mulugetaseleshi7422 3 ай бұрын
የትግራይ የፍትህ ቢሮ ሃላፊና ምክትላቸው በክሉ ፍትህ ባለመከበሩ ለወሮበላው ጌታቸው ረዳ የሥራ መልቀቂያ አቅርበዋል::
@mulugetaseleshi7422
@mulugetaseleshi7422 3 ай бұрын
ዛሬ ነው ያቀረቡት::
@uhurumulu5028
@uhurumulu5028 3 ай бұрын
knowledge is power but in Ethiopia power is knowledge
@assefamuche5722
@assefamuche5722 3 ай бұрын
Mesimat yemifeligew huletu ez 1 ez honu enji begara zemetu yemilewun ayidelem
@nmrnbzethiopiaabyssinia7602
@nmrnbzethiopiaabyssinia7602 3 ай бұрын
Fano 💚💛❤️🙏🙏🙏
@Balalitilma
@Balalitilma 3 ай бұрын
Delellllll lafanoooooooo💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤
@husseinmamme5022
@husseinmamme5022 3 ай бұрын
ዘመድኩን መረጃ በማቅረብ ላይ ይገኛል። በአማራ ህዝብ ላይ በፀረዘው ችግር ላይ እና ዶላራቸውን ለተነ ቂ ልጆቹ ድርጊቱን የፈፀማችሁ ከተጠያቂነት አታመልጡም። በውጭ አገር መኖር ወንጀል ሰርቶ ከመ የቅ አያድንም።
@peacelove6150
@peacelove6150 3 ай бұрын
ውድ መሳይ አቢቹ ሺ አመት ይኑርልን 🤣🤣🤣
@atitegebtesema2878
@atitegebtesema2878 3 ай бұрын
ኢትዮጵያውያንማ ሞተናል በቁማችን ገለታው ከዚህ በላይ ምን ይመጣብናል ይሄንን አውሬ ሰውዬ ከልታገልን
@mintesinotasfaw6866
@mintesinotasfaw6866 3 ай бұрын
እውነት አሁን ከጂቡቲ ጋር በፐር ካፒታል ኢንአም መወዳደር ተገቢ ነው
@mominaamina2263
@mominaamina2263 3 ай бұрын
Yabey meset tegri enj amara Ayedelchem amara atebelu mesay bALLAH
@Sarabelhugebre
@Sarabelhugebre 3 ай бұрын
Fano king 🤴 🙌 💙 ❤️ ♥️ ✨️ 🤴 🙌 💙 ❤️ ♥️ ✨️ 🤴 🙌 💙 ❤️ ♥️ ❤🎉🎉🎉
@Dawit-ht9ls
@Dawit-ht9ls 3 ай бұрын
በሚኒሊክ ሰም ሆስፒታል እና መንገድም አለ ኬንያ ናይኖቢ ውስጥ
@Mankush995
@Mankush995 3 ай бұрын
አዲስ አበባ ህዝብ ተኛ በደንብ ተኛ
@ephremgebre50
@ephremgebre50 3 ай бұрын
kkkkk ስለ ፍርድቤት ስትወያዩ ኢትዮጲያኖች በቁማችን ካልሞትን ላልከዉ ከሞትን ቆይተናል እኛ ሞተን ላገራችን አላሣየናቸዉም በቃ አፄ ቴዎድሮስ ስንት ግዜ ይሙት አንድ ለእናቱ
@addisababanazareth1525
@addisababanazareth1525 3 ай бұрын
ለምንድን ነው ሱሊማን አብደላ በግፍ በሳኡዲ አረቢያ እንደታፈነ ሁላችንም የማያቋርጥ ጩኸት በX በfacebook በyoutube ና በሌሎችም ሚድያዎች በህብረት የማናደርገው??? ለምን ? ለምን? ለምን? 👺👹👺👹👺👹 👺👹👺👹👺 👹👺👹👺👹👺 👹👺👹👺👹👺 👹👺👹👺👹👺
@samsongebrehiwot3608
@samsongebrehiwot3608 3 ай бұрын
Geletaw….with all do respect,some of the information u gave is from “ Ethio Forum “ . Pls. give them some credit!! Thanks
@Eri_nur5835
@Eri_nur5835 3 ай бұрын
አጼ ሀይለ ስላሴ ኤርትራ ላይ ጆኖሳይደ የፈጸመ ገዳይ 😢😢
@Mankush995
@Mankush995 3 ай бұрын
ከብት ከብሮ ያስከበረህ ንጉስ ሀይለስላሴ ነው
@teddy17069
@teddy17069 3 ай бұрын
ቆማጣ ሻቢያ
@RahelTereda
@RahelTereda 3 ай бұрын
12:43
@RahelTereda
@RahelTereda 3 ай бұрын
13:29
@Cripto244
@Cripto244 3 ай бұрын
እስር ቤቶችን ወደ ሙዚዬም እንቀይራለን : ሳናጣራ ስው አናስርም : እያለ ህዝብን ሲያጃጃል የነበረው የበሻሻ ዱርዬ ዛሬ መላ ሃገሪቱን ወደ እስር ቤት ቀየራት: ህዝብን እየጩፈጨፈ : በእስር ቤት እያጎረ: እያፈናቀለ : አደራድሩኝ:የሚል: ወሮበላ አቢይ አህመድ ብቻ ነው
@et2507
@et2507 3 ай бұрын
ሂሳብ ===== የግብጥ ኣልጀሪያ ዴቡብ ኣፍሪካ ኬንያ ምናምን ሲቢል ኣቢየሺን ተኣይርመንገዳቸው ቲዴመር የኢትዮጵያን ኣየርመንገድ በሰውስት ኣራት ኣምስት እጥፍ ዲረስ ይበልጡታል በኣየር ምንገድ የጨዋ ወግ ዴረጃ ዴሞ ምንም ታይዋሹ በጣም ይወርዳሉ ያወዳደሩት ኣይርምንገዱን ብቻ ነ ማለት ነ ኮሙኒዝም እና ሳንጆዜ ሳን ጆሰፍ ት/ቤት Permanent mujale'.
@AbrhamAdan-lm7rs
@AbrhamAdan-lm7rs 3 ай бұрын
መሳይ ወሳኝ ሰው!!!
@U_Too
@U_Too 3 ай бұрын
በዓለም ላይ እንደዐማራ ራሱን የሚጠላ ህዝብ ያለ አይመስለኝም። ዐማራ ራሱን በመካድ፥ራሱን በመጥላት፥ራሱን በማዋረድ በዓለም ላይ የሚወዳደረው የለም። ህውሓትንም የትግራይንም ህዝብ እደግፋለሁ፥እንደራያ ወልቃይትን ይዘው አገር እንዲሆኑ በጣም እመኛለሁ። ድል ለጽኑው የትግራይ ህዝብ ድል ለጽኑው የትግራይ ህዝብ ድል ለጽኑው የትግራይ ህዝብ
@befairbalance7507
@befairbalance7507 3 ай бұрын
Well said and Well explained, those people are selfish
@Asrathabtemariem
@Asrathabtemariem 3 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂 ቅማል Dreaming😂😂😂😂
@AbebaDesye
@AbebaDesye 3 ай бұрын
Weragna yamara those wesde.
@Martuna-d4z
@Martuna-d4z 3 ай бұрын
ትግራይ ትግራይ ብላችሁ በችጋር ሕዝብ ልትጨርሱት ነው። ወጭ ሀገር ቁጭ ብለህ ኮኬይን እያጨስክ አማራን ስላንቋንሽክ ምንም አትፈጥርም። እንደድሮ አታሎ አጭበርብሮ መኖር የለም። ኦሮሙማ እንዴት እንደቀለደባችሁ አዲስ አበባ ቁጭ ብለን አይተናል። ቤቶቻችሁን ወርሰው ቀለዱባችሁ እናንተ ግን እስካሁን አማራ አማራ እያላችሁ አላዝኑ።
@UawUae-m8x
@UawUae-m8x 3 ай бұрын
ቆማጣ ምን መሬት አላችሁ ችጋራም😅😅😅😅
@yoannessimegne9292
@yoannessimegne9292 3 ай бұрын
Del le jegnohu amhara fano demoha bertu ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@techawatch
@techawatch 3 ай бұрын
ይሄንን ሁሉ ደም አፍሰው አሁንም ስልጣን ላይ ናቸው ሌላ ሀገር ቢሆን ተባረው ነበረ።አይ ኢትዮጵያ በከፋፍለህ ግዛው ጥቁር ጣሊያን የምትገዛ ሀገር።
@AbebaAddis-qe6vn
@AbebaAddis-qe6vn 3 ай бұрын
መሐመድ ድሬር ነዉ, ከዚሕ የባሠ ዘባርቆብኛል,ይቆይ እነግረችሁ አለዉ
@danielballe5021
@danielballe5021 3 ай бұрын
???? መሳይ በናትህ ጠይቁልን የንብረት ማስረጃ ለቤት ብቻ ነው ወይስ ለድርጅትም ጭምር ነው ? የድርጅት ንብረትን የሚያጠቃልል ከሆነ ህወሀት ዘርፎ የሰራውን 6000 ፋብሪከዎች ሳይነጠቁ የግለሰቦችን ንብረት ምን ፋይዳ አለው ? በርግጥ ብልፅግና ከአዲስ አበባ ውጭ ንብረት የመውረስ አቅም አለው ወይ ወይስ አህያውን ፈርቶ ዳውላውን ነው ነገሩ ??
@muleagidaw6426
@muleagidaw6426 3 ай бұрын
ምንም ጥርጥር የለዉም ፍኖ አሸናፉ እደሚሆን
@tilahunyimer25
@tilahunyimer25 3 ай бұрын
ሰዉዬዉ በሚሰጣችሁ አጀንዳ ላይ?..ዛፍ ተተከለ አልተተከለ እያላችሁ?..የምታወሩ ከሆነማ??
@yonasdemeke8348
@yonasdemeke8348 3 ай бұрын
Ye Addis Ababa hizb gin min melaw lemin aynesam motewal ende betu biferis anatu laay eskemeche neew zim bilo yemikemetew ere tenes nefis endehone be kith atwetam Addis ere tenese tenes
@birhanuagonafir61
@birhanuagonafir61 3 ай бұрын
ገለታው ግሩም ምሁር ነህ
@mengistutefera3026
@mengistutefera3026 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂።❤
@kiduteklebrhane62
@kiduteklebrhane62 3 ай бұрын
መሬታችን ልቀቁ ድንበራችን ኣብርሃ ጅራ ነው
@RuurFu
@RuurFu 3 ай бұрын
ኦ😂😂😂😂😂😂😂
@binyamabraham2769
@binyamabraham2769 3 ай бұрын
እፍረት የሚባል የላችሁም ከዚህ በሁዋል ዘመቻ ቴድሮስ ዘመቻ ዋለልኝ ማታለል የለም ለዛሬ ቀውስ ያረጋችሁን እናንተ ናችሁ የልባችሁን ክፋት አይቶ በቆፈራችሁት ጉድጉዋድ ቀድማችሁ ገባችሁበት ዛሬ የአማራ ክልል ጦርነት ላይ ነው ይችን አጋጣሚ ለመጠቀም አብይ ስር ወድቃችሁ ታዝላችሁ ለመግባት በቃችሁ ግን እሱ ግዚያዊ ነው :: እናንተ ሁሌ በሴራ እንጂ መች ገጥማቹ ታውቃላችሁ ፈሪ ስለነበራችሁ በጣም ጨካኝ ነበራችሁ በጊዜያችሁ አሁንም ሴራ ጎንጉኑ እንቡር እንቡር ስትሉ የነበረው የሀገሪቱዋን መሳሪያ በጃቹ ስለነበረ ነው::
@yetinayeteshete5220
@yetinayeteshete5220 3 ай бұрын
አባ ዱላ
@birhanafework9450
@birhanafework9450 3 ай бұрын
Dil le amhara Fano Fano yashenfal wendm Mesay bertuln enashenfalen Abiy ahamed Gonder hado ayimelsewu bekeberti teshenfo egi yemayiseti mesilena Arega Kebede abiro beshegut Taye Denida ewuntun new Fano tikekilega hayil new wededum telum Fano yashenfal tigrayi mechem ayimarum ahunm yalkalu demo welkayit mechem ayasibut fano yilekakimachewal demomi enashenfalen
@gigmantaf8239
@gigmantaf8239 3 ай бұрын
እንነጋገር እንዴ! አማራ እኮ የአለምን ተገፊ ህዝብ ከባርነት ነጻ ያወጣ ጀግና ህዝብ ነው፡፡ እረሳህ እንዴ የአፍሪካን ቅርምት የበርሊን ኮንፈረንስ!! ማን ያከሸፈ ይመስልሀል? ጀግናው የአማራ ህዝብ ነው፡፡ ስለኢትዮጵያ ብሎ በኔ ይለፍ ቢል፣ የሚሰራበትን ግፍ ቢታገስ፣ እናቱን፣ አባቱን ፣ ልጁን ሚስቱን፣ የሀይማኖት አባቱን ስታርዱበት ቤት እየዘጋቹህ ስታቃጥሉት፣ ስታፈናቅሉት ታገሰ ትእግስቱንም እንደ ፍርሀት ቆጠራችሁት፡፡ ይሁን እና ጽዋው ሞላ፡፡ ላይመለስ በፋኖነት ተነሳ! ላይጨርስ አልጀመረም! አቦ አንበሳዬ ፋኖዬ ዳይ ወደፊት ልኩን አሳየው!!! እንኳን ለአማራ እና ለኢትዮጵያ ለአፍሪካም ትተርፋለህ፡፡ ይሄን እናት፣ አዛውንት፣ ህጻን አራጅ ቦቅቧቃ አረመኔ ጸረ አማራ ልክ አስገባው!!! ይሁዳ በመጨረሻም እራሱን ሰቅሏል!!! አንተ ባንዳ ሚኒሻ፣ አድማ በታኝ፣ ፖሊስ እናትህን አባትህን ክደህ እየወጋሀቸው ነው፡፡ ዛሬ ንስሀ ገብተህ ካልተመለስክ ታሪክህ በጥቁር መዝገብ ይመዘገባል፡፡ በመጨረሻም እንደ ይሁዳ እራስህንም ታጠፋለህ!!!
@yasirmisganaw6833
@yasirmisganaw6833 3 ай бұрын
ህዝቡ ህዝቡ አትበሉ ሁሌ እናንተው ናችሁ ሙሴ ጀግና ነፃ አውጪ ብላችሁ የሰቀላችሁት ህዝቡ መርጦት አላስቀመጠው ከሱጋ እራት አልበላም
@befairbalance7507
@befairbalance7507 3 ай бұрын
With all due respect, Tplf this tplf that tplf this is not helping our people,,kkkkkkkkkk so you want welkyet tegaru stay hungry and poor , amhara eat live comfortably in western tigray,mr.gleta i thought you were reasonable person ,so you want tigray people stay hungry and leave their land to others who doesn't born there belongs there, i think again it is like insoluting the intelligence of tigrian people, it very poor sycological game, to be honest during ehadg meles with all pros and cons mistakes Ethiopia was changed to the world stage economically, security, diplomacy, stability, socially, education, infrastructure, urban and rural development and the list is on and on until this government comes to power Ethiopia is going down at the speed of light, you were supporting abiy to open war on innocent tegaru, no we tegaru need peace we learned our lesson, as they said little devil like abiy is better than big devil who mascured our people.
@anbachewmekonnen7482
@anbachewmekonnen7482 3 ай бұрын
ቆሻሻ ትግሬ
@berketbefkadu9385
@berketbefkadu9385 3 ай бұрын
❤😂🎉😢😮😅😊.hi
@AbebaDesye
@AbebaDesye 3 ай бұрын
Ene yemigermagne yamara kelel Amara negne yemilute yhene saweyr mertachewn sergete zeme yemilute .ebdew yhenene diaplos yemigelagele. Wende yetefa. Hezbu denzezoll
@Mekuriyabutta
@Mekuriyabutta 3 ай бұрын
P
@diasporabilu7563
@diasporabilu7563 3 ай бұрын
መናፍቁ አብይ ጎንደር will die.
@Tehaye-d7r
@Tehaye-d7r 3 ай бұрын
ለትግራይ ምሁራን እያዘነ ማለት ነው ?ቂቂቂቂቂ
@Oldkorkoro911
@Oldkorkoro911 3 ай бұрын
Tigray west geday enji mehur noro ayawkim 😂😂😂😂
@abiyetessema2261
@abiyetessema2261 3 ай бұрын
እናንተ ትለፋላችሁ አዲስ አበባ ብልፅግና ተመችቶታል? ቂቂቂቂቂ
@Beferdu-q6r
@Beferdu-q6r 3 ай бұрын
ይበለው ዘረኛ የህወሃት ደጋፊ ሁላ። የትግራይ ሙህር አይነሳም እንዴ። ከፋኖ ጋር ከአመራ ጋር ከኢትዮጵያዊ ወገኑ ጋር አብሮ አይታገልም ወይ?
@binyamabraham2769
@binyamabraham2769 3 ай бұрын
እስካሁን ድረስ የትግሬን ምሁር ታምናለህ ? ለካ እውነታቸውን ነበር አህያ የሚሉን::
@befairbalance7507
@befairbalance7507 3 ай бұрын
Kkkkkkkkkk you still wished bad things on tegaru ,shame on you, yesterday you were supporting abiy to take welkyet humera, you are the one not trusted by the majority of Ethiopian
@binyamabraham2769
@binyamabraham2769 3 ай бұрын
@@befairbalance7507 : እንዴ 27 አመት አማራ ጭራቅ ነው እያልክ ስታስተምር ምን ይደንቃል ? ግን ያልገባችሁ የአማራ ስሩ እረጅም ነው ለውጥ ሲመጣ ታዩታላችሁ::
@wechecha
@wechecha 3 ай бұрын
ጉረኛ.... ለኛ ውርደት ነው የመቀሌ ዩኒቨርስቲ አስተማሪዎች ዶርም ለማደር መጠየቃቸው -- ምን ያህል ረዳሃቸው ከዩቱብ ካገኘኸው ብር ላይ? በጦርነት የተወጠረ መንግስት ደሞዝ አልጨመረም ስትል ትንሽ ሼም የለም?
@dagimdagne9508
@dagimdagne9508 3 ай бұрын
ኢትዮጵያ እናንተ ናችው ምታሰድቡት ኬንያን የትናንት ሀገር ናት ምናምን ብላችው ለመናቅ ታርባላችው እናንተ ደደብ ጉረኛዋች ናችው አሁንም አማራ እና የኦርቶዶክስ የበላይነት መቼም አይመለስም እርማችውን አውጡ
@berab9712
@berab9712 3 ай бұрын
Siiejshnsbejwjejd❤kekrjrjejrrj3jjrkr
@sagegnengenagn5899
@sagegnengenagn5899 3 ай бұрын
ድል ለፋኖ
@ghuiHjkl-jv6qy
@ghuiHjkl-jv6qy 3 ай бұрын
አባዱላ ገመዳ
@aklilug
@aklilug 3 ай бұрын
ሰላም መሳይ እና ገለታው!
@GizeLekulu-z2z
@GizeLekulu-z2z 3 ай бұрын
እውነት ተናገርክ መሳይ እኔ በበኩሌ ዐቢይ ከመጣ ድህነት ፣ ችጋር ፣ ጭንቀት ፣ መፈናቀል ፣ ሥጋት ኧረ ምኑ ተዘርዝሮ ያልቃል ታሪካችን ፣ ንብረታችን ፣ ሥማችን ፣ ሠላማችን ነው የጠፋው ብቻ ሞት እና ሥደት ጊዜአዊ እረፍት ማግኛዎቻችን ናቸው፣፣ ለምሳሌ እኔ ከሻሼ መኔ ቤቴ ተቃጥሎ ተፈናቅየ መጥቼ እንደምንም ብየ ለአንገቴ መግቢያ አ . አ ሰራሁኝ ግን አፈረሱብኝ በጥቅሉ ከልጅነቴ እስከ አሁን የደከምኩበትን ባዶ አርገው አስቀሩኝ፣፣
@selamAragie
@selamAragie 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@ghuiHjkl-jv6qy
@ghuiHjkl-jv6qy 3 ай бұрын
አባዱላ ገመዳ
@ZEKIA-ub1gi
@ZEKIA-ub1gi 3 ай бұрын
Dear audience please help this media by clicking on Like 👍🏽💚💛❤️🙏🏽
@RuurFu
@RuurFu 3 ай бұрын
ዲል ለተገፋዉ አማራ ህዝብ❤❤❤❤ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@Rahawa91
@Rahawa91 3 ай бұрын
Dear Ethiopian people stand together for your freedom 📌
@bisratwoldesenbet4052
@bisratwoldesenbet4052 3 ай бұрын
10/08/2016 - 18/10/2016 ታላቁ አምላካችን እግዝብሔር ምንም ጊዜ ቢሆን ከተገፉት፣ ከተበደሉት፣ ግፍ ከተፈጸመባቸው ጋር ነው፡፡ ያግዛቸዋል፤ ሀይልም ይሆናቸዋል፡፡ በአሸናፊነት በድል ያጎናጽፋቸዋል፡፡ በሌላም በኩል ከሴይጣን ጋር የሚተባበርና የሚመራ አወዳደቁ አያምርም፤ ፈጻሜውም የከፋ ይሆናል፡፡ በዚህ ምንም ጥርጥር የለም፡፡ Victory for Russia; defeat for Westerns those who followers of devils. አገረ እግዚአብሔር የሆነችውን ኢትዮጵያን የቅዱሳን መላዕክታት፣ ነቢያት፣ ሐዋርያት፣ የጻድቃን ሰማዕታት ጥበቃ፣ በረከትና ረድዔት አይለያት። አሜን!!! አሜን!!! አሜን!!!
@sameeramohammed7199
@sameeramohammed7199 3 ай бұрын
ዛሬም ነገም ፋኖ❤
@negatuaadmasu5388
@negatuaadmasu5388 3 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ መሳይ አቶ ገለታው የኢትዮጵያ ህዝብ በተለይ ከተሜው አዲስ አበቤው በፍርሀት ቆፈን ውስጥነው እንግዲህ ይቻለው ካልታገለ ካላመፀ በገዛ ሀገሩ ሁለተኛ ዜጋ ሆኖ እየተረገጠ ይቀጥላል !!!!!!
@GameonAyyub
@GameonAyyub 3 ай бұрын
Fano gives us Hope and May Allah give them Victory for good.
iPhone or Chocolate??
00:16
Hungry FAM
Рет қаралды 38 МЛН
Spongebob ate Michael Jackson 😱 #meme #spongebob #gmod
00:14
Mr. LoLo
Рет қаралды 8 МЛН
小丑妹妹插队被妈妈教训!#小丑#路飞#家庭#搞笑
00:12
家庭搞笑日记
Рет қаралды 37 МЛН
Minecraft Creeper Family is back! #minecraft #funny #memes
00:26
🔴 የምንመካበት መስቀል || እጅግ ድንቅ ትምህርት ርእሰ ሊቃውንት የኔታ አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan Girma New sibket 2017
1:06:10
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 58 М.
iPhone or Chocolate??
00:16
Hungry FAM
Рет қаралды 38 МЛН