ስለ ጠ/ሚሩ ያልተሰሙ ሚስጥሮች ከጋሽ በቀለ ወልደኪዳን ጋር በምኩራብ ሾው ክፍል ሁለት | Interview with Pastor Bekele Woldekida

  Рет қаралды 27,589

ምኵራብ ሚድያ Mikurab Media

ምኵራብ ሚድያ Mikurab Media

Күн бұрын

Пікірлер: 492
@matiyaskebede4414
@matiyaskebede4414 5 ай бұрын
ጋሽ በቄ ድንቅ አባት መልካም አባት የነቁ ና የተሻገሩ አባት❤❤❤❤❤❤❤❤
@alemnat1049
@alemnat1049 5 ай бұрын
የእግዚአብሔር ወገን የሆንክ ሁሉ ዘመኑ በጣም አስፈሩ ንውና ራስህን አድን!!!!!!!!!!!!
@Tube-cn1qw
@Tube-cn1qw 5 ай бұрын
እውነት ነው ጠቅላይ ሚንስተር ስጦታችን ናቸው ከጌታችኝ ❤❤❤❤❤❤እኔም በጣም ይደንቀኛል ሥለረብሻው ሰው ሊነግረኝ አይችልም የራያ ቆቦ ልጅ ነኝ ❤ሁሉም ቅናትና ቁጭት ነው ግን ክፉ ሁሉ ከዳቢሎስ ነው ይላል ቃሉ እና የዳቢሎስ ስራ አስፈፃሚ ናቸው ፋኖም ሆነ ህዋሀት ቡድኖች ግን ከነሡ ካለው ይልቅ ከእኛ ጋር ያለው ይበልጣል ሁሉም አልፎ ሁሉም ሰላም እንዴሚሆን አምናለሁ ❤❤❤
@werkeayalew9459
@werkeayalew9459 4 ай бұрын
Aemi. Eewunt new. Tebark❤
@melakuanulo1927
@melakuanulo1927 5 ай бұрын
Gash Beke, the best man of God.
@ashemanall
@ashemanall 5 ай бұрын
“ኢየሱስም፦ አባት ሆይ፥ የሚያደርጉትን አያውቁምና ይቅር በላቸው አለ። - ሉቃስ 23፥34
@matiyaskebede4414
@matiyaskebede4414 5 ай бұрын
ደፋር ትውልድ ነው እጅግ ደፋር❤❤❤
@laketchabera7096
@laketchabera7096 5 ай бұрын
አቶ በቀለ በጣም ጎበዝ ሰባኪ ነዎት ስለ ጠቅላይ ምኒሰትሩ ብዙ መልካም ነገር ነገሩን ለመሆኑ በዚህ አምስት አመት ውሰጥ በአሳቸው መንግሰት ሰለተገደለው ሰለተፈናቀለው የግፍ ጦርነት ተከፍቶበት ሰለሚጨፈጨፈው ህዝብ መንገረስትዎ ምን እየሰራነው ብለዋቸው ያውቃሉ አቶ በቀለ?
@mulamula6167
@mulamula6167 5 ай бұрын
Abi 1 tiyit enditekos aifelgm neber
@sol-dm6jo
@sol-dm6jo 5 ай бұрын
ነገሩክ እኮ አሜሪካን ምሳሌ አርገው
@demissiegenet2693
@demissiegenet2693 5 ай бұрын
@@laketchabera7096ጠቅላይ ሚኒስትሩ ህዝብ ይገደል ብለው ያውቃሉ ታቀው እንግደልህ ስልጣን ላንተ አይገባም ላሉት ፓስተሮች ወይም ጳጳሳትን ጠይቅ ጋሽ በቄ ስራውን ያውቃል
@addistedla
@addistedla 5 ай бұрын
በቄ እንዲህ አይነት እዉነታ አይመቸዉም
@tensaeadane9681
@tensaeadane9681 5 ай бұрын
እኔ የምለው በጠቅላ ሚኒስቴሩ ትእዛዝ የትኛው ህዝብ ነው የትጨፈጨፈው?? እንዴ ጭራሽ እኮ አይናችሁን ጨፍናችሁ እናሙኛችሁ አላችሁንሳ እንዴ አፋችሁን ሞልታችሁ ስትናገሩ እራሱ አለማፈራችሁ የንራሳችሁን ነፍሰ ገዳዬች አንሰጥም ብላችሁ መሎኝ የሰው ክልል ውስጥ ገብታችሁ ልትገድሉ እና ልትዘርፋ ልትደፍሩ ገብታችሁ እንገድላለንን ብላችሁ የሞቱትእንዴ ውሸትታችሁን ብትደጋግሙት እንደሆነ እውነት አይሆን መራሩን ሀቅ ዋጡት
@j34
@j34 5 ай бұрын
ኦ ጌታ ሆይ አንተ ስለፈሰሰዉና እየፈሰሰ ስላለዉ ደም አንተ ፍረድ 😭😭
@GenetMergia-f3i
@GenetMergia-f3i 5 ай бұрын
ፓስተር በቄ ረጅም እድሜ ኑሩልን ። የዘመኖት ቁጥር ይለምልም ።
@ethiopiafreedom1388
@ethiopiafreedom1388 5 ай бұрын
ይህ ሁሉ ግፍና መከራ ኢትዮጵያውያን ላይ ሲወርድ እንዴት የቤተክርስቲያን ፓስተሮች ዝም አሉ ብዬ እጨነቅ ነበር ነገር ግን ይህ የቤተክርስቲያን ፓስተር መለሰልኝ እይ ፓስተር
@alemlukas5799
@alemlukas5799 5 ай бұрын
ቤተክርስቲያንን ዝም ፀጥ እንድትል ያደረጋት በዚህ ሰውዬ ነው.....
@manexgebremichael2185
@manexgebremichael2185 5 ай бұрын
1 ዮሐንስ 2:11፤ ወንድሙን የሚጠላ ግን በጨለማ አለ፥ በጨለማም ይመላለሳል፥ የሚሄድበትንም አያውቅም፥ ጨለማው ዓይኖቹን አሳውሮታልና። What I noticed was blindness!
@mekdeswolde1616
@mekdeswolde1616 5 ай бұрын
God bless you Pastor Beke ❤️! You face the truth. ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@itsmee5496
@itsmee5496 5 ай бұрын
Gash Beke we love you so much❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ God bless you
@Assegu
@Assegu Ай бұрын
ጋሽ በቄ ምርጥ ሰው ስለ ጠቅላይ ሚኒስትራችን ትክክለኛ መረጃ ነው የሰጠኸን
@pinelabinet7101
@pinelabinet7101 4 ай бұрын
I admire his boldness.he s speaking the truth even if it is bitter.
@agas1974
@agas1974 5 ай бұрын
Democracy does not mean only SPEKING FREELY...It includes living in peace and confidence and stability....
@איובסלומון
@איובסלומון 5 ай бұрын
በጣም፣የምንወዶት፣ፓስተር፣በቀለ፣ያገለገሉት፡ጌታ፡ረዥም፣ዕድሜ፣ከጤና፡ጋር፡ይስጦት፡፡በጣም፣በጣም፣በጣም፣እወዶታለሁ፡፡ተባረኩልኝ፡፡
@GideonR-yl9tn
@GideonR-yl9tn 5 ай бұрын
በላነው ጠጣነው ለካ እሱም አለቀ ጊዜ መች ያልፋል ካላጨማለቀ የሚለው ግጥም ግን ቦታው እዚህ ሰፈር ይሆን'ንዴ?
@negashnegussie876
@negashnegussie876 5 ай бұрын
ምን ስላረግ ነው
@bayisagada684
@bayisagada684 5 ай бұрын
May God Bless Gashe Beke. Today many people denies the truth b/c of the conditions. Be Blessed for speaking the truth!!!
@addistedla
@addistedla 5 ай бұрын
What truth? You know no truth!
@abebakebede1270
@abebakebede1270 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይገስፃችሁ።
@mesertkeyar91
@mesertkeyar91 5 ай бұрын
ጋሼ በቄ እናመሰግናለን ብዙ ተማር 🙏🙏🙏
@Eagle1503
@Eagle1503 5 ай бұрын
ምኩራብ ሾው መንፈሳዊ ሚድያ ይመስለን ነበር 😢 ተመለስ
@senaitgebrehiwot6290
@senaitgebrehiwot6290 5 ай бұрын
ሰው ዕድሜው ከገፋ በኋላ ቃለመጠይቅ ባይሰጥ ወይም ጠያቂዎች የሰው የማገናዘብ አቅሙ በቀነሰበት ሰዓት ቃለመጠይቅ ባታደርጉ።ምክንያቱም በዘመናቸው የተከበሩ የነበሩትን ሰዎች የሚያቀል ንግግር ሊያመልጥ ይችላል።
@akberetberhe8799
@akberetberhe8799 5 ай бұрын
አስተዋይ ዝም ይበልልል ሆነ እንጂ የሚለው ቃሉ ብዙ ኮመንት መስጠት ይቻል ነበር ጋሼ በቀለ እግዚአብሔር ወደ ለብህ የመልስክ 😢
@sossenabelayneh1156
@sossenabelayneh1156 5 ай бұрын
እንዴት አገር በወሬ ሲፈታ እኛም አዛውንቶች የተባልን ያውም ደግሞ የከበረ ሥራ ያለን እብረን እንዲህ ህዝብ ሊያባላ በሚችል ጉዳይ ውስጥ እንገባለን? ይልቁንም ለምን በራችንን ዘግተን ለጸሎት አንመሸግም? ለምነ‍ስ አንንበረከክም? ተረጋግተን እንፀልይ። ለፖለቲካው ፖለቲከኞቹ ይበቃሉ! እግዚአብሔር ሁሉን እያጠራ ምርቱን ከገለባው የሚለይበት፣ ገለባውንም የሚያቃጥልበት ወቅት እሩቅ ስላልሆነ ለየዩቲዩበሩ ሥራ መፍጠሪያ የሆነውን ይኸን ትኩስ ኬክ የጠቅላይ ሚኒስትሩን አጀንዳ ወደ ጎን ብንተዉ ይሻላል የሚል ጽኑ እምነት አለኝ። የእኛ ምስክርነት ብዙም ሳያስፈልግ ለጠቅላይ ሚንስትሩ የሠሩት ሥራ ይታደጋቸዋል ወይ ያጠፋቸዋል። የኛ አገር ፖለቲካ ከደርግ ግዜ አንስቶ የድል አጥቢያ አርበኛ ይበዛዋል። የነሱ አልበቃ ብሎ እንዴት ፗለቲካው በአገልጋይ ይተንተን? ዝም ብለን ጊዜውን ለብርቱ ሠራተኛው እና ለጻድቅ ፈራጅ እግዚአብሔር በቻ እናስረክበው!
@MaryAlemaiho
@MaryAlemaiho 5 ай бұрын
ጋሺ፣ቡቀለ፣ጌታ፣ይቅር፣ይበሎት፣ለሚሞተው፣ህዝብ፣ንስሀ ግቡ​@@sossenabelayneh1156
@matiyaskebede4414
@matiyaskebede4414 5 ай бұрын
እውነተኛ አባት ነው ፓስተርዬ❤❤❤❤
@ethiopiafirst6885
@ethiopiafirst6885 Ай бұрын
Min honesh new
@ethiopiafirst6885
@ethiopiafirst6885 Ай бұрын
​@@sossenabelayneh1156sew yegebawun ayinager kehone negeru anchis Zim bitiy ayishalim wey
@eminettesfafeker8742
@eminettesfafeker8742 5 ай бұрын
ተባረኩ ለምልሙ
@addistedla
@addistedla 5 ай бұрын
ኧረ እየተስተዋለ
@negashnegussie876
@negashnegussie876 5 ай бұрын
ሃሃሃ
@eminettesfafeker8742
@eminettesfafeker8742 5 ай бұрын
ደስ የሚል ኢተርቪዉ
@addistedla
@addistedla 5 ай бұрын
ምኑ ነዉ ደስ የሚለዉ?
@matiyaskebede4414
@matiyaskebede4414 5 ай бұрын
ኢየሱስንም ተቃውመውታለ አይምሮው የቀነጨረ ትውልድ❤❤❤😮😮😢😢😢😢😢
@tutugirma7136
@tutugirma7136 5 ай бұрын
ጋሽ በቀለ እግዚአብሔር ዘመንዎን ይባርክ
@negashnegussie876
@negashnegussie876 5 ай бұрын
ሃሃሃ
@genetbekele357
@genetbekele357 5 ай бұрын
ጌታ ይባርክሆት!! እውነተኛ ነሆት::
@JustaThoughtUSA
@JustaThoughtUSA 5 ай бұрын
❤What a courageous man 🦸‍♂️. Thank you Pastor BEKELE. TRUTH SHALL SET YOU FREE!!
@manexgebremichael2185
@manexgebremichael2185 5 ай бұрын
He has no truth. Other than ignorance.
@LukaBrasi1929
@LukaBrasi1929 5 ай бұрын
The most Hypocrite man!
@dejenedaba2076
@dejenedaba2076 5 ай бұрын
ሙሉ ሰውነት ማለት የሰው ሀሳብ ማክበር የሚችል የራሱን ሀሳብ በክብር የሰው ልጅ ላይ በኃይል የማይጭን ነው!!!!
@eseyasfshaye9007
@eseyasfshaye9007 5 ай бұрын
God bless you man of God paster Bekele Welde Kidan blessed 1:06 ❤❤❤❤❤
@wondwossenhailu4012
@wondwossenhailu4012 5 ай бұрын
አቢቹ የክርስቶስ ልብ አለው አይምሮው ደግሞ ብርሀን ነው እግዚአብሔር አብርቶለታል
@melakuanulo1927
@melakuanulo1927 5 ай бұрын
Dr Abiy’s situation is similar to president Lincoln. Pr Bekele he is a smart guy, I can tell that he is a good reader
@hagereselamkiremi9916
@hagereselamkiremi9916 5 ай бұрын
እኔም በጌታ ነኝ ግን ዛሬ የመጨረሻው ዘመን ላይ እንደ ደረስን ያረጋገጥኩበት ቀን ነው ጋሽ በቅን በዚህ ሁኔታ ከማይ እድሜ ሲበዛም አንዳንዴ ጉዳት አለው እንድል እርጎኛል
@demissiegenet2693
@demissiegenet2693 5 ай бұрын
@@hagereselamkiremi9916 በጌታ ያለ ሰው መሪውን ያከብርል እንድሜ ምንምን አትበል
@Saraabraham393
@Saraabraham393 5 ай бұрын
​@demissiegenet2693 he worship abiy Ahmed this is his fault, he denied truth for this loss
@Saraabraham393
@Saraabraham393 5 ай бұрын
Truth at hand
@elisabethrobi8963
@elisabethrobi8963 5 ай бұрын
ምነዉ እንዴሞትልህ ፈለክ እንዴ? ሰዉ የረሱን ሃሳብ ስለተናገረ እንዲህ አይባልም ግድ የሰዉ ሃሳብ ማናገር የለበትም የሰዉን አባት እድሜዉ ሲረዝም አይባልም እግዚአብሄር አሁንም እድሜ ይስጥህ ጋሽ በቅዬ !!
@kifetewworku6794
@kifetewworku6794 5 ай бұрын
እግዝኦ!!!! ፓስተሩ ግን ጤነኛ ናቸዉን?! ይኸ ሁሉ በማንነታቸዉ በየበረሀዉ ቶርች እየተደረጉ ፣ 80+ ታዲዮስን በበረሀ አስሮ የሚያደርገዉን አልሰሙምን? ለካ የአማራን ህዝብ በዚህ ልክ እንዲገደልና እንዲፈናቀል፣ በጅምላም በማጎሪያ እንዲሰቃይ የሚያማክሩት በዚሁ ግለሰብ ነዉ ለካ። እጅግ ያሳዝናል፣ በዚህ ልክ ህሌና ለምድራዊ ጥቅም ህሌናን መጣል እንደሚቻል ምሳሌ ፓ በቀለ ይሆናሉ። እኔ ግን እዉነት መስሎኝ ስብከታቸዉን ለመስማት ያሳለፍኳቸዉ ቀናቶች ይቆጨኛል! ከዚህ አንፃር ለፓስተሩ ነፍስ ይማር ብያለሁ። አወያዪ ግን ጨዋና እዉነትን በብዙ ፍርሀት ስታቀርብ አይቻለሁና አከብራለሁ። sad!!!
@RayiErmias-j4v
@RayiErmias-j4v 5 ай бұрын
yenate krettit yegba kalehone beqa
@RayiErmias-j4v
@RayiErmias-j4v 5 ай бұрын
zerenoch amharach
@sol-dm6jo
@sol-dm6jo 5 ай бұрын
ዋው እዴት ደስ የሚል ቀና ሰው ነው እውነት እደ ሲወራ ደስ ይላለ
@elisabethrobi8963
@elisabethrobi8963 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤😂
@EndrisNuri-hc6wo
@EndrisNuri-hc6wo 5 ай бұрын
የባከነ እና ለክፋት የዋለ 80 አመት ያሳዝናል
@Everedy-r2w
@Everedy-r2w 5 ай бұрын
እውነት ነው
@elisabethrobi8963
@elisabethrobi8963 5 ай бұрын
የናንተን ተራ ወሬ የሚሰማበት ግዜ የለዉም
@mulatufekaduzerihun5589
@mulatufekaduzerihun5589 5 ай бұрын
Pastor Bekele Woldekidan, I wish you many more years so that you can shine out all TRUTH from darkness. You are a True man of God with unwavering and uncompromising integrity. You are one in millions. Thanks for sharing your wisdom for the generation. 🙏🙏
@prophetElpanim
@prophetElpanim 9 күн бұрын
ጋሼ በቄ አንተ ልዩ ስጦታችን 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@addisababadubai6896
@addisababadubai6896 5 ай бұрын
ሰላም ለእናንተ ይሁን እጅግ በበዛ መልኩ የክርስትና ህይወቴን የፈተነ ቃለ ምልልስ ነው። ይህን ስል ከሰው ፍፁም የሆነ የህይወት ጎዳና በመጠበቄ ሳይሆን እንደ እግዚአብሔር ቤት እንደሸመገለ ሰው ለኔ ደሞ በእጅጉ እምወደውና እሳሳለት ከነበረው በእጅጉ ጌታን የማያከብር በስጋ ስሜት የተሞላ ቃለ ምልልስ ስሰማ ምንድነው በጌታ ቤት ማገልገል ማደግ ለጌታ ክብር ካልዋለ ረብ የለሽ ብያለሁ። አሳፋሪም አሳዛኝም ነው
@addistedla
@addistedla 5 ай бұрын
ትክክል ወንድሜ
@ethiopiafreedom1388
@ethiopiafreedom1388 5 ай бұрын
እኔም እንደ ክርስቲያን በጣም ነው ያዘንኩት እባካቹ የንፁሀን ሞትና ስቃይ እንደ ቤተክርስቲያን መሪ እውነትን እናገር ክርስቲያኖችስ ምን ይሉናል በሉ እግዚአብሔርንስ በነዋይ ቀይራቹታል
@rozaayele1415
@rozaayele1415 3 ай бұрын
Exactly
@LolumbaMa
@LolumbaMa 5 ай бұрын
Egzabher ymarot
@Mimilegesse
@Mimilegesse 5 ай бұрын
ቤተሰባችን በእስር ተሰቃይቶ ለተሰቃየን ቤተሰቦች ይሄ ምናችን ነው ? ተው ተው የማያልፍ የለም ያስተዛዝባል 🙏
@hamelmaladdnew9767
@hamelmaladdnew9767 5 ай бұрын
አሁንም ፈተው የለቀቁብን እሳቸው መሆናቸው መስክረውልናል ጋሼ ። አሪፍ ካድሬ እንጂ መንፈሳዊ አባትነትና እርህራሄ እንደሌላቸው አሳይተውናል አዘንኩ እረኛ ለሆንዋቸው መንጎችና በጎች።
@matiyaskebede4414
@matiyaskebede4414 5 ай бұрын
ነዌኞቸ ደብተራ ዘረኞች❤❤❤❤❤
@EtataYeshu-pk5zo
@EtataYeshu-pk5zo 5 ай бұрын
ምንም ቢሆን እኛ ክርስቲያኖች መሪ ክፎም ቢሆን መልካም የመቃወም መብት የለንም የመፀለይ እንጂ የህንን ማወቅ አለብን በአሁኑ ዘመን መሪ ተሳዳቢ አማኞች የበዙበት ዘመን ነው በድሮ ክርስትና ደርግ አስሮን ለሠንግስቱ ጌታ ምህረት እንዲያደርግለት ፀልየናል ባሆኑ ጊዜ ያሉ አብዛኛው አማኝ መሪ ተሳዳቢ ናቸው ጋሽ በቄ ስለ ዶክተር አብይ የተናገርከው ትክክል ነው
@SamuelLiben-q6y
@SamuelLiben-q6y 5 ай бұрын
What happened with our pastor? Gash Beki you are our father and we are expecting you to support to those who are suffering because of this government
@user-ov8qv3hp9d
@user-ov8qv3hp9d 5 ай бұрын
False pastors
@ArmyGod-xd3pt
@ArmyGod-xd3pt 5 ай бұрын
በጣምየሚገርመው በዘረኝነት ፀጋቸውንየጣሉ አገልግሎታቸውን ያራከሱ ሞገስ ያጡ ብዙ አገልጋዮች አውቃለሁ በሽተኞች ባካኞች ሆነዋል ጌታ መሀሪ ነዎ
@Asnakechwoldegioris
@Asnakechwoldegioris 5 ай бұрын
ጋሽ በቀ ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ
@solomonsufa5917
@solomonsufa5917 5 ай бұрын
Gash Beki Getta yibarkot❤❤
@gebretesfaye7565
@gebretesfaye7565 5 ай бұрын
የፋሺሽት አብይ ካድሬ ጋሽ በቂ በስተርጅና ዘመን
@Tigraynamedia
@Tigraynamedia 5 ай бұрын
የኢትዮጵያ የወንጌል አባቶች እነዚህ መሆናቸው እጅግ ያሳፍራል ያሳዝናል። ከነዚህ አልፌ የፍቅር ንጉስ የሆነውን ክርስቶስን ባላውቀው ኖሮ ክርስቶስን ያስክዱኝ ነበር። እውነት መስሎኝ ተቀብየው የኖርኩትን የፕሮቴስታንት እምነት ምን ያህል ከክርስቶስ የራቀ የነፍሰ ገዳዮች መሸሸጊያ መሆኑን ያወቅኩት ከአቢይ አህመድና ከዶናልድ ትራምፕ መምጣት በኋላ ነው። ብዙ ፕሮቴስታንቶች ክርስቲያን ሲመራ ይህን ይመስላል ትራምፕና አቢይ ትክክለኛ ምሳሌ ናቸው ሲሉና የነዚህ ክፉ ነፍሰ ገዳይ በጸረ ክርስቶስ መንፈስ የተሞሉ መሪዎችን ሲደግፉ ሳይ የፕሮቴስታንት እምነትን መለስ ብየ እንዳይ አደረጉኝ። ለካስ በዓለማችን ዘግናኝ የሆነውን ወንጀል ስድስት ሚልዮን ህዝብን የጨረሰው ሂትለርም የፕሮቴስታንቱን መሥራች የማርቲን ሉተርን መጽሓፍ አንብቦ መሆኑን ተረዳሁ። የዘመናችንን ሂትለር አቢይ አሳድገው የሰጡንም እነዚህ የሉተር ደቀ መዛሙርት ናቸው፡ ይታያችሁ በእግዚአብሔር ህልውና አያምንም ጸረ ሃይማኖት ነው የሚባለው ደርግ አቢይ የገደለውን አስር ፐርሰንት አልገደለም። አቢይ አህመድ አንድ ሚልዮን የትግራይ ህዝብን ያስጨረሰ መቶ ሺህ የትግራይ እናቶችን አራዊት በሆኑት ወታደሮቹ ያስደፈረ ነው። ይህን ሰው እግዚአብሔር የቀባው እያሉ እየደገፉት ቆመዋል። እነዚህ ሰዎች የበሉበትን ወጪት ሰባሪ ከሃዲዎች ሆነው እንጂ የእምነት ነጻነት እንዲኖራቸው የሚጠሉት የትግራይ ህዝብ ትልቁን ዋጋ ከፍሎአል። ይህ አታላይና አሳች ሰው ፓስተር የሆነበት ቀጠና ሁለት አዳራሻቸውን ከኢሰፓ ጽ/ቤትነት መልሶ የሰጣቸው በመለስ ዜናዊ የሚመራው መንግስት ነበር። ደግሞ የሚገርመኝ ሂትለር የሆነውን መሪ አቢይ አመድን ይዘው ሄደው ያስጨፈጨፉትን የትግራይን ህዝብ ክርስቲያን አይደለህምና ክርስትና እንስበክህ ማለታቸው ነው። ከእንግዲህ በኋላ ከነዚህ ጋር ያለውን ግንኙነት ያላቋረጠና ነፍሰ ገዳይ መሆናቸውን በይፋ ያላወጀ ሰውም ሆነ ቤተ እምነት በትግራይ ላይ እንዲንቀሳቀስ መፈቀድ የለበትም። እውነተኛውና እነ ሐዋርያው ጳውሎስ የሰበኩት ወንጌል የነዚህንም የኦርቶዶክሱንም የካቶሊኩንም አይመስልም። ስለዚህ ከእንግዲህ ወዲህ የትግራይ መንግሥት ቅዱሳን ሐዋርያት የሰበኩትን የፍቅር የምህረት ወንጌል ለሚሰብኩት ብቻ ነው ፈቃድ ሊሰጥ የሚገባው። እነዚህ ግን በእምነት ካባ የተሸፈኑ አራዊቶች ናቸው።
@MebrihitGebre-o5y
@MebrihitGebre-o5y 5 ай бұрын
ሰዉየዉ ግን የሚፈሩ ይመስለኛል ቅዥቀዥ ብሎዋል ያልሆን ለመዉራት ተዘጋጅቶ የመጡ አስኪመስሉ ኣንዳች አዉነት ሳይንገሩ የክርስትያን ባህሪ ሳይሆን የበቀል መንፈስ የሚገነፍልባቸዉ ሁኖ ተመልክቻለዉ ፍጻሜቶን ያሳምር ጌታ በምህረቱ
@teshefikerniw3048
@teshefikerniw3048 5 ай бұрын
ታዲዮሰ ታንቱሰ 21 አመታቸው ነው? ጋሸ በቄ ትንሸ አይከብድም
@dawitdeo2427
@dawitdeo2427 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@tensaeadane9681
@tensaeadane9681 5 ай бұрын
ጋሽ በቄ ተባረኩ
@addistedla
@addistedla 5 ай бұрын
እዉነትም ጋዝ
@abemarkos7777
@abemarkos7777 5 ай бұрын
ክርስቲያን ነኝ እግዚአብሔር ን ወዳለሁ የትግራይ ህዝብና የTPLF ወዳጅ ነኝ ሰዎች ሁሉ ሞት የፈረደባቸውን በመውደዴ ጥፋኝነት አይሰማኝም ይልቁንም ደስተኛ ነኝ
@GenetBerhane-it7tt
@GenetBerhane-it7tt 5 ай бұрын
እርስ በርሳችሁ ከመዋደድ በቀር ለማንም ዕዳ አይኑርባችሁ፥ ሌላውን የሚወድ ሕግን ፈጽሞታልና። 9 አታመንዝር፥ አትግደል፥ አትስረቅ፥ በውሸት አትመስክር፥ አትመኝ የሚለው ከሌላይቱ ትእዛዝ ሁሉ ጋር በዚህ። ባልንጀራህን እንደ ነፍስህ ውደድ በሚለው ቃል ተጠቅልሎአል። 10 ፍቅር ለባልንጀራው ክፉ አያደርግም፤ ስለዚህ ፍቅር የሕግ ፍጻሜ ነው።
@kidaneal7758
@kidaneal7758 5 ай бұрын
What ?
@sol-dm6jo
@sol-dm6jo 5 ай бұрын
በመሪያቹ ጥጋብ ነው እነሱን ጠይቁ
@gebremedhinyohannes6402
@gebremedhinyohannes6402 5 ай бұрын
ከባንክ፡ጡረታ፡ወጥተህ፡ወደ፡world vision ከዛ፡ጡረታ፡ወጥተህ፡ወደ፡ቤተክርስትያን፡ከቤተክርስትያን፡ወጥተህ፡ወደ፡አብይ፡ካድሬ እግዚኦ መጨረሻችንን፡አሳምር
@abegazgozguz7170
@abegazgozguz7170 5 ай бұрын
Such egocentric pigs never never know Christ Conscience. Selfish
@BelayGubay-yx5ph
@BelayGubay-yx5ph 5 ай бұрын
It is mind boggling to hear such kind of bogies emotional dysregulation. If God was speak to him, why the country is in turmoil? I hope you will not blame the devil because of our pentecostal tradition. He was taking abut Martin Luther yesterday. It is easy to talk, but it is hard to pay price about justice.
@yadessaulfata3999
@yadessaulfata3999 5 ай бұрын
May be god not God spoke to him to put the country upside down
@geze.burayu2946
@geze.burayu2946 5 ай бұрын
the country is in turmoil mr.pessimist rather it is in a drastic & unprecedented progress.For you & your likes what I advise is to believe in the Lord Jesus Christ and get out of the prison of devil & power of darkness.
@demissiegenet2693
@demissiegenet2693 5 ай бұрын
ጋሽ በቄ ጌታ ይባርክህ እኔ በጣም ደስ ብሎኛል የዶክተር አብይ ፓስተር ስለሆንክ ተባረክ ።አንተ ብሩክ ሰው
@AbebeTeka-ne4ux
@AbebeTeka-ne4ux 5 ай бұрын
ብሩክ እና እርጉም መለየት የተሳናችሁ ሆድ አደሮች መጨረሻችሁን አስባችሁ ታቃላችሁ ግን እንደዚህ እንደቀዘናችሁ እኮ አይቀርም የዘራችሁአትን ታጭዳላችሁ
@wirohode506
@wirohode506 5 ай бұрын
😂😂😂😂 kefowoch
@MemeGetachew-d8c
@MemeGetachew-d8c 5 ай бұрын
​@@AbebeTeka-ne4uxይሄ ጨፍጫፊ የእጁን ያገኛል ማፈሪያ ናችው
@MemeGetachew-d8c
@MemeGetachew-d8c 5 ай бұрын
​@@AbebeTeka-ne4uxይሄ ጨፍጫፊ የእጁን ያገኛል ማፈሪያ ናችው
@mr.t3165
@mr.t3165 5 ай бұрын
ወደት ትባረካለህ የአውሬው መንፈስ
@1mwaabt89
@1mwaabt89 5 ай бұрын
“እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ ፍርድንና ጽድቅን አድርጉ የተበዘበዘውንም ከአስጨናቂው እጅ አድኑ፤ መጻተኛውንና ድሀ አደጉን መበለቲቱንም አትበድሉ፥ አታምፁባቸውም፥ በዚህም ስፍራ ንጹሕ ደምን አታፍስሱ።” - ኤርምያስ 22፥3
@zemetayeyegletwe2475
@zemetayeyegletwe2475 5 ай бұрын
Tebarekulge 🎉
@bayisagada684
@bayisagada684 5 ай бұрын
We believe and trust in God not human beings. We speak for what we believe b/c our ears and heart receives from God
@redagebre5616
@redagebre5616 5 ай бұрын
ፓስተር የገዛ እምነቱን ደግሞም የፖለቲካ አመለካከቱ ጥሩ ነው ነገር ግን ጠቅላዩን እንደ ህዝብ ፓስተር መቁጠር አግባብ አይመስሉኝም አብይ የሚሄድበትን ጠማማ መንገድ ትክክል አይደለም ማለት ግንይገባቸው ነበር ሰውን አላግባብ የሚገድልና የሚያፈናቅል መሪ ማለት ተገቢ አይመስለኝም
@GodisGoodallthetime-u3b
@GodisGoodallthetime-u3b 5 ай бұрын
አብቹ የቅንነቱ አምላክ እግዚአብሔር ነው እየረዳው እዚህ የደረሰው ለነገም ታማኙ ጌታ ከእርሱ ጋር ነው
@ShakoloBangashai
@ShakoloBangashai 5 ай бұрын
ራእይ ያላቸውን ታዳጊዎች አሰናክለህ ወደ ሳይክያትሪስት ሂዱ እንዳልከው ሁሉ፤ በቄ አንተ ላይ ባደረግኩት የአምሮ ምርመራ፤ Unipolar (Manic) Disorder ፤ Sadistic Personality Disorder እና pathological lying የሚባሉ እክሎች ስላሉብህ በፈቃድህ ሳይኪያትሪስት ጋር ሄደህ ብትታከም እመክርሃለሁ፤ ካልሆነ ግን ታስረህ ወደ መቄዶንያ ትገባለህ!
@mihret-hh7ny
@mihret-hh7ny 5 ай бұрын
ዋው ተባረክ አገላለጽህ ልቤን ነካው አስተዋይ እውነተኛ ነህ በቀለ የዘቀጠ ሰው ሆኗል
@matiyaskebede4414
@matiyaskebede4414 5 ай бұрын
ደነዘ ትውልድ ደፋር❤❤❤❤❤
@ShakoloBangashai
@ShakoloBangashai 5 ай бұрын
@@Jesuk3et ሰው ሁን!
@Amakuru-ln3zq
@Amakuru-ln3zq 5 ай бұрын
Yes yes !!
@legesse8909
@legesse8909 5 ай бұрын
ጋሽ በቄን አውቀዋለሁ፣ በጣም ከምወዳቸውና ከማከብራቸው ሰዎች መካከል አንዱ ነው። በ80ዎቹና በዘጠናዎቹ ሙሉ ወንጌል ቀጠና ሁለት ቤ/ክ በነበርኩበት አገልግሎት ውስጥ በደምብ አውቀዋለሁ። በጣም ግሩም ሰው ነው። ትምህርቱ፣ ምክሩ፣ አዳምጭነቱ፣ ነገር አዋቂነቱ በጣም የማደንቀው ሰው ነው፣ ቀለል ያለ ሰው ነው። ወግ አጥባቂ አይደለም። እውነትም ዲሞክራት ነው። በሚስጣቸው ትምህርትና አስተያየቶች እደነቃለሁ። በዚህኛው ላይ ግን በግልፅ ያዘንኩበትና በእውነት ጋሽ በቄ ነው ለማለት ተቸግሪያለሁ። በተለይ ስለ አብይ አህመድ ያለው ምልከታ አሳዝኖኛል። አብይ አህመድን እንድ እጁ መዳፍ ያክል የሚያውቀው እስኪመስል ድረስ ስለ አብይ አህመድ መናገሩ ለእኔ ሌላ ነገር ያስመስልብኛል። በእውነት በጣም ነው ያዘንኩት።
@mohammedtahaibrahim6003
@mohammedtahaibrahim6003 5 ай бұрын
ዝምታ ወርቅ ነው የሚባለው ነገር አሁንም ይሰራል አይደል🙊🙊🙊
@yms2161
@yms2161 5 ай бұрын
እርስዎ ንስሀ ይግቡ:: ለተገፉ ሰዎች ድምፅ በመሆን ፋንታ እርስዎ ደልቶት ስለኖሩ በህዝብ ደም ለመቀለድ የሄዱበት ርቀት ይገርማል:: እመኑኝ ብልፅፍና አንድ ቀን ባልጠበቁት መንገድ እስር ቤት ይወርውሮትና የዛኔ አድል አግኝተው ከእስር ቤት ከወጡ ይኮበልሉና በዲያስፖራው ሚድያ ወጥተው የሚነግሩንን ለመስማት እንጠብቃለን :: ❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌
@abreham2010
@abreham2010 5 ай бұрын
ወንጌላውያን ሀገር እያፈራረሱ ነው። ወንጌላውያን የመጽሐፍ ቅዱስን ትክክለኛ ትርጉም ያውቃሉ ነገር ግን በስብከታቸው ለመኖር አይለማመዱም። ዘረኝነት ከፍተኛ ደረጃ ላይ የደረሰው በዘር ማጥፋት በአብይ አህመድ ዘመን ነው።
@Anson..23-s2l
@Anson..23-s2l 5 ай бұрын
"ወንጌላውያን ነን የሚሉ " በል።ምክንያቱም ወንጌልን አይታዘዙም። ለነሱ ስጋዊ ፍላጎት በሚስማማቸው መንገድ ነው የሚንቀሳቀሱ
@wondwossenhailu4012
@wondwossenhailu4012 5 ай бұрын
አቢቹ የእውነት የንስር አይን አለው ደግሞም እግዚአብሔርን ይሰማል
@rask-manmichaelk6287
@rask-manmichaelk6287 5 ай бұрын
አቶ በቀለ የእድሜ ፅጋ አለህ እውነቶን መናገር ጥሮ ነው ኢትዩጽያ እንደዜ የእልቄት ዘመን በደረግም አለታየመ የኔ ፓስተረ ያለከው ብትሙት ይሻልሀል በዜ እድሜ
@dejenedaba2076
@dejenedaba2076 5 ай бұрын
ሟርት በጋሼ በቄ ላይ አይሰራም እግዚአብሔር ሞትን በአንተ ላይ አለማድረጉን አመሰግናለሁ .....ሰው እንዴት በአፉ በሰው ላይ ሞትን ይናገራል።!!!!
@rask-manmichaelk6287
@rask-manmichaelk6287 5 ай бұрын
@@dejenedaba2076 ስው እምላኬ በዜ እድሜ የውሽተ ፓስተር
@tayecht818
@tayecht818 5 ай бұрын
Your great we live you
@ashemanall
@ashemanall 5 ай бұрын
you live who ? 😂😂😂
@ኢትዮጵያሐገሬ-ዠ1ተ
@ኢትዮጵያሐገሬ-ዠ1ተ 5 ай бұрын
it's funny 😂​@@ashemanall
@konjitdemisse1478
@konjitdemisse1478 5 ай бұрын
ፖስተር በቄ የእውነት አገልጋይ እና የመርህና የአቋም ሰው ጌታ ይባርኮት
@hagereselamkiremi9916
@hagereselamkiremi9916 5 ай бұрын
እንግዲህ እድሜ ካላድተማርዎት ዝምታን መርጫለሁ
@wondwossenhailu4012
@wondwossenhailu4012 5 ай бұрын
ፓስተር በቄ እንደጣፈጡ ዘመን ተሻገሩ ከከፍታዎትን እንደጠበቁ በጣም ነው የምወዶት ዘላለም ተባረኩ
@derejeabdisa1294
@derejeabdisa1294 5 ай бұрын
ደፍረህ ጥያቄ የማትጠይቅ ከሆነ እንግዳ ማቅረቡ ለምን አስፈለገ፣ ይገባኛል ትልቅ ሰው ማዋረድ ይደብራል
@DawitAbraha-e7b
@DawitAbraha-e7b 5 ай бұрын
ይሄንን ወስላታ ፖስተር እድሜ የማይመክረው የማያስተምረው የብዙሃብ ኢትዮጵያዊያን ሞት ለእርሱ ብልጽግና ነው የማያስተውል ደካማ ያኔ በ75 ዓመቴ እሞታለሁ እንዳለው የሞተው በመንፈስ ነበር ለካ😢😢😢
@Downtowncity
@Downtowncity 5 ай бұрын
Doma w yesew hasab akbir Muticha
@fasil2806
@fasil2806 5 ай бұрын
ትክክል ።
@wondwossenhailu4012
@wondwossenhailu4012 5 ай бұрын
በአቢቹ ላይ ክፉ ነገር የሚናገሩ የእውነት ሀጢያት እየሰሩ ነው እግዚአብሔር ይጠይቃቸዋል እርሱ ለኢትዮጵያ በረከትና ስጦታ ነው
@undermysaviour
@undermysaviour 5 ай бұрын
ትክክል ንጹሃንን ባያሳርድላችሁ እንዴት ትኖሩ ነበር?
@minabtube8074
@minabtube8074 5 ай бұрын
የናንተ ፍላጎት በስልጣን ላይ ያለዉ አክራሪ የፕሮቴስታንት ሃይል ሌሎችን እየጨፈጨፈና እያስገበረ እንዲኖር ነዉ ይህን አይሆንም።
@kahsayaregay9856
@kahsayaregay9856 5 ай бұрын
ጋሽ በቄ ሲናገሩት" ዳግም ደንግጠናል"
@demissiegenet2693
@demissiegenet2693 5 ай бұрын
ፀልይለት ተባረክ❤❤❤❤❤
@eyobdemoz7832
@eyobdemoz7832 5 ай бұрын
ሁላችሁም ብትጨፈለቁ (ሐይማኖተኞች ነን የምትሉ የምትሰብኩ የምትወሻክቱ ነብይ ገለመሌ የምትሉ በትፈጩ አንድ ብንያምን አታክሉም።
@amenehaileselasse3963
@amenehaileselasse3963 5 ай бұрын
ከዚህ ሰው የምንማረው የዛሬው ኣጋንንቶች የእ/ር ቃል የሚጠቅሱ ናቸው።
@user-ov8qv3hp9d
@user-ov8qv3hp9d 5 ай бұрын
Very true
@matiyaskebede4414
@matiyaskebede4414 5 ай бұрын
ቆሻሻሻሻሻ ትውልድ ደፋር❤❤❤❤
@fekaduterefe9498
@fekaduterefe9498 5 ай бұрын
I know Gashe Beke is very spiritual and Good pastor but he is misleading the people related to politics. He was endorsing Israel Dansa and mislead us. Please, keep your political opinion for your self.
@atakhltiteferi8514
@atakhltiteferi8514 5 ай бұрын
ምክር ለወንድሞች በሙሉ ዘመኑ ከፋ ነዉና ግዜውኔ በጥንቃቄ ዋጁት 1 ጴጥሮስ 5:8፤ በመጠን ኑሩ ንቁም፥ ባላጋራችሁ ዲያብሎስ የሚውጠውን ፈልጎ እንደሚያገሣ አንበሳ ይዞራልና፤
@SabaAbduraman
@SabaAbduraman 5 ай бұрын
መቼ ነው የሚተኛው የኔም ጥያቄ ነው።
@addistedla
@addistedla 5 ай бұрын
ምን እንቅልፍአለዉ ክፉ ሰዉ። ተንኮል ሲያስብ
@elisabethrobi8963
@elisabethrobi8963 5 ай бұрын
ወዳችሁ መስሎን የምትተራመሱት አናገደል እንነጋገር ሲባል ለመስማት አትፈልጉም እናንተ ገንዘብ እያዋጣችሁ መስሎኝ የምታስጨፈጭፉት ህዝቡን
@Amanuel-qp8ge
@Amanuel-qp8ge 5 ай бұрын
ከልቤ አዘንኩ
@minabtube8074
@minabtube8074 5 ай бұрын
የናንተ ፍላጎት በስልጣን ላይ ያለዉ አክራሪ የፕሮቴስታንት ሃይል ሌሎችን እየጨፈጨፈና እያስገበረ እንዲኖር ነዉ ይህን አይሆንም። ይህ የፕሮቴስታንት ታሊባን አስተዳደር በነፃነት ታጋዮች ይወገዳል
@netsereabmengifteab741
@netsereabmengifteab741 5 ай бұрын
መቼ ነው ኮሜንት ፀሐፊዎች የምንሰለጥነው ። መደገፍ ያለመደገፍ ለሰው የተሰጠ መብት ነው ግን መከባበራችንን ማን ወሰደብን ከመተቸት አለም መቼ ነው የምንፋታው የምንለያየው አብይ የሁሉንም የኢትዮጵያውያን ጥያቄ አይመልስም ሊመልስም አይችልም ከአብይ ይልቅ በየቀበሌው በየመስሪያ ቤቱ ያሉ የኢትዮጵያውያን ዕድገት የማይፈልጉ ናቸው
@yisakmekonnen1236
@yisakmekonnen1236 5 ай бұрын
ጠንጋራ ትንታኔ
@zemetayeyegletwe2475
@zemetayeyegletwe2475 5 ай бұрын
Ye Ethiopia hezbe paster malete tekekele aydeleme beyerasachene haymanote yerasachene yehaimanote meriwoche selalune Dr. Abiy yehager meri newe enje! Bezu menager ferne melkeke selemihone bezu ataweru. Yasaznale! Lene meriye newe pastere aydeleme. EGZABHER ETHIOPIAN ENA HEZBWAN YETEBEK YEBARK BEDEMU YEWAJATEN KIDIST BETEKRITYANEN YETEBEK AMEN 🙏
@eskinderdesta3888
@eskinderdesta3888 5 ай бұрын
It’s sad. That I the level we have descended to.
@antenehadmasu4203
@antenehadmasu4203 5 ай бұрын
ከመሳፍንት በኋላ የመጡት መሪ አፄ ቴዎድሮስ ናቸው። ታሪኩን ያስተካክላሉ። አንድ ማዕከላዊ ሀገር ብለው የተነሱትም እሳቸው ናቸው። ከዚህ በኋላ ነው ዳግማዊ አፄ ምኒሊክ የመጡት።
@user-ov8qv3hp9d
@user-ov8qv3hp9d 5 ай бұрын
That was tewdros not menelik, dedeb
@genetadmik6805
@genetadmik6805 5 ай бұрын
እግዚአብሔር አንድ ጊዜ ተናገረ እኔም እርሱን ብቻ ሰማሁ ሐይል የእግዚአብሔር ነውን እግዚአብሔር ከተናገረ የግድ ይሆናል። እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ዶክተር አብይ
@geze.burayu2946
@geze.burayu2946 5 ай бұрын
አሜን ይመስገን!
@YMW7777
@YMW7777 5 ай бұрын
ወይ ጋሽ በቄ፣፣ judgment ህ ትክክል እንዳይደለ፣ በነ እስራኤል ዳንሳ አይተነዋል፣ እንወድህም ስለ ነበር የእግዚአብሔር መንፈስ ነግሮህ ከሆነ በማለት ያልከውን እውነት ነው ብለን ተቀብለን ነበር፣ አሁንም፣ ካለፈው lesson ወስደህ ዝም ብትል፣ በወደድኩ😢 ግን ይሀው፣ አሁንም ፣ እንዲሁ እያረግህ ነው፣ እግዚአብሔር አምላክ፣ ይርዳህ
@GenetBerhane-it7tt
@GenetBerhane-it7tt 5 ай бұрын
ነፍስ ሁሉ በበላይ ላሉት ባለ ሥልጣኖች ይገዛ። ከእግዚአብሔር ካልተገኘ በቀር ሥልጣን የለምና፤ ያሉትም ባለ ሥልጣኖች በእግዚአብሔር የተሾሙ ናቸው። 2 ስለዚህ ባለ ሥልጣንን የሚቃወም የእግዚአብሔርን ሥርዓት ይቃወማል፤ የሚቃወሙትም በራሳቸው ላይ ፍርድን ይቀበላሉ። 3 ገዥዎች ለክፉ አድራጊዎች እንጂ መልካም ለሚያደርጉ የሚያስፈሩ አይደሉምና። ባለ ሥልጣንን እንዳትፈራ ትወዳለህን? መልካሙን አድርግ ከእርሱም ምስጋና ይሆንልሃል፤ 4 ለመልካም ነገር ለአንተ የእግዚአብሔር አገልጋይ ነውና። በከንቱ ግን ሰይፍ አይታጠቅምና ክፉ ብታደርግ ፍራ፤ ቍጣውን ለማሳየት ክፉ አድራጊውን የሚበቀል የእግዚአብሔር አገልጋይ ነውና። 5 ስለዚህ ስለ ቍጣው ብቻ አይደለም ነገር ግን ስለ ሕሊና ደግሞ መገዛት ግድ ነው። 6 ስለዚህ ደግሞ ትገብራላችሁና፤ በዚህ ነገር የሚተጉ የእግዚአብሔር አገልጋዮች ናቸውና። 7 ለሁሉ የሚገባውን አስረክቡ፤ ግብር ለሚገባው ግብርን፥ ቀረጥ ለሚገባው ቀረጥን፥ መፈራት ለሚገባው መፈራትን፥ ክብር ለሚገባው ክብርን ስጡ።
@undermysaviour
@undermysaviour 5 ай бұрын
ቁጥር 4ን ሄደሽ ልጆቿን ሁሉ የ7 ዓመት ህጻን ጨምሮ የዓብይ ወታደሮች ፊቷ የደፉላትን እናት አንብቢላት እስኪ። ወይንም 25 ቤተሰቦቿን ከ3 ቀን በፊት የኦሮሞ ሚኒሻ ያረደላትም አለችልሽ ሳውዲ እሱን አብቢላት።አይመስልሽም?
@fikir-
@fikir- 5 ай бұрын
ፓስተር በቀለ ፍትህ እና እውነተኛ አስተዳደ የተለያዩ ናቸው አብይ ኢትዮጵያ የግል ቤቱ አይደለም የተጎዳውም የተገደለውም እሱ አይደለም እሱማ ተመችቶት ቤተመንግስት ውስጥ ነው ያለው ምህረት ማድረግ ያለባቸው የተጎዱት ቢሆኑ ኖሮ ወይም የታረዱት የሴሜን እዝ ቢሆን ጥሩ ነበር አብይ የነ ናሁ ሰናይን እሬሳ የከለከለ ሰው ነው ምህረት አድራጊ ከሆነ እሬሳ አይከለክልም ነበር ምህረት ማድረግ በግሉ ኑሮው ማድረግ ይችላል ይሄ ሀገር ነው ሁሉን ነገር እንደፈለገው የሚስራው ነገር አይደለም ምሳሌ እየሱስ የሞተው እግዚያብሔር እንዲሁ መ ማር ይችል ነበር ምህረትና እውነት በክርስቶስ ሞት ነው የተፈፀመው ፓስተር በቀለ ይሄንን ማረም አለብሆት ኢትዮጵያ 30 ወደሃላ ተመለሰች እየተባለ አማራ ክልል ትግራይ በከፊል ኦሮሚያ እየተተራመሰ አዲስ አባን የተወሰኑ ቦታዎች ፓርክ ተሰራና አገርአደገ ማለት ተገቢ አይደለም እናንተ አገልጋዩች ዝም ብላችው ብትፀልዩ ስለፓለቲከነኞች ባታወሩ ጥሩ ነው ባይ ነኝ።
@elisabethrobi8963
@elisabethrobi8963 5 ай бұрын
ዉይ አይሰማም
@HabtamuGetu-v7q
@HabtamuGetu-v7q 5 ай бұрын
ጋሽ በቄ የሚያምረብህን ወንጌል ስበክ። አታዎረደን
@dejenedaba2076
@dejenedaba2076 5 ай бұрын
ያመነበትን መናገር ውረደት ነው የውርደት ትርጉም አንተ ጋ ተቀየረ ማለት ነው ።የሰው ሀሳብ ከመጫን የበለጠ ውርደት የለም።
@adugnawubbie9740
@adugnawubbie9740 5 ай бұрын
አቶ በቀለ የዕውነት ሰው ነዎት። ዕውነት ነው የኢትዮጵያ ኦርቶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን በአገር ምስረታ ላይ ግምባርቀደም ሚና ተጫውታለች። አሁንም እየተጫወተች ትገኛለች። ነውም። የራሳችንን ተዋህዶ ክርስትናን ተቀብሎ ማመን መርዳትና ማጠናከር ሲቻል መቸም የነጮችን ሐይማኖት ተቀብሎ ማራመድ ግን አያፀድቅም አያኮራም። በድጋሜ አቶ በቀለ ዕርስዎ ግን በጣም ዕውነተኛ ሰው ነዎት።
@Eddie-n3w
@Eddie-n3w 5 ай бұрын
ፓሥተር እና የብልፅግና ካድሬ። ይታከሙ አያቴ ሳይብስብኦ እግዚአብሄር ይማርዎ
@GenetBerhane-it7tt
@GenetBerhane-it7tt 5 ай бұрын
ነፍስ ሁሉ በበላይ ላሉት ባለ ሥልጣኖች ይገዛ። ከእግዚአብሔር ካልተገኘ በቀር ሥልጣን የለምና፤ ያሉትም ባለ ሥልጣኖች በእግዚአብሔር የተሾሙ ናቸው። 2 ስለዚህ ባለ ሥልጣንን የሚቃወም የእግዚአብሔርን ሥርዓት ይቃወማል፤ የሚቃወሙትም በራሳቸው ላይ ፍርድን ይቀበላሉ። 3 ገዥዎች ለክፉ አድራጊዎች እንጂ መልካም ለሚያደርጉ የሚያስፈሩ አይደሉምና። ባለ ሥልጣንን እንዳትፈራ ትወዳለህን? መልካሙን አድርግ ከእርሱም ምስጋና ይሆንልሃል፤ 4 ለመልካም ነገር ለአንተ የእግዚአብሔር አገልጋይ ነውና። በከንቱ ግን ሰይፍ አይታጠቅምና ክፉ ብታደርግ ፍራ፤ ቍጣውን ለማሳየት ክፉ አድራጊውን የሚበቀል የእግዚአብሔር አገልጋይ ነውና። 5 ስለዚህ ስለ ቍጣው ብቻ አይደለም ነገር ግን ስለ ሕሊና ደግሞ መገዛት ግድ ነው። 6 ስለዚህ ደግሞ ትገብራላችሁና፤ በዚህ ነገር የሚተጉ የእግዚአብሔር አገልጋዮች ናቸውና። 7 ለሁሉ የሚገባውን አስረክቡ፤ ግብር ለሚገባው ግብርን፥ ቀረጥ ለሚገባው ቀረጥን፥ መፈራት ለሚገባው መፈራትን፥ ክብር ለሚገባው ክብርን ስጡ።
@Mrursi
@Mrursi 5 ай бұрын
ጥላቻ ያሳውራል፣ ወንድሜ
@azebkebede1924
@azebkebede1924 5 ай бұрын
ሁሉን ካድሬ ብላችሁ ትዘልቃላችሁ ? መቃወም ትክክል ነው ላንተ ። ሚዛናዊ መሆን ሰውን በሰውነቱ አባቶችን ማክበር ባህላችን ምን ውሰደብን ?
@Silwanos
@Silwanos 5 ай бұрын
@@GenetBerhane-it7tt የ መንግስት ካድሬ ሁኑ ግን አይልም
@genetbekele357
@genetbekele357 5 ай бұрын
እውነት ነው ይቅርታው ከባድ ነበር ግን ዋጋ አስከፈለው ግን ትልቅ የተከበረ መሪ ዶር አቢይ ጌታ ይባርከው::
@addistedla
@addistedla 5 ай бұрын
ወላጅአባቱ ጠንቋይ ነበረ እሱ ነዉ ሹክያዉ ሰይጣንም ወደ መሪነት ያመጣል ጌታ ህዝቡን ከተወ።
@begashu1
@begashu1 2 ай бұрын
ግን ጋሽ በቄ ፣ ከወደ ኋላቸው ፣ በእርግጥ ትንሽም ብትሆን ጭራ ብጤ የላቸውም? ሁኔታቸው ግን ያላቸው ይመስላል።😊
@undermysaviour
@undermysaviour 5 ай бұрын
ከ100 ሺህ በላይ በአማራነታቸው ታስረዋል በኢትዮጵያ ውስጥ። በአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ መሰረት እንዳስፈላጊነቱ በየክልሉ ያሉ አማራዎች ይታሰራሉ ብሎ ፓርላማችሁ።ያለማቋርጥ የተገደሉ እየታረዱ የሚጣሉት ልጆች እና ህጻናት መንፈስ ፓርቲ ሆኖ መጥቶ ነው የሚገዛት ኢትዮጵያን። እትልፉ።
@temesgengonfa1057
@temesgengonfa1057 5 ай бұрын
አየክ ለወገኖች ያዘንክ ትመስላለክ እንጂ ዘረኛ ነክ ዘረኝነትን ደግሞ እግዚአብሔር አይወደውም
@YeshewasAdmassu-wm4vh
@YeshewasAdmassu-wm4vh 3 ай бұрын
ታዲያ ታዲዎስ ታንንቱን ስለምን ጨከኑባቸው?
Интересно, какой он был в молодости
01:00
БЕЗУМНЫЙ СПОРТ
Рет қаралды 3,8 МЛН
Подсадим людей на ставки | ЖБ | 3 серия | Сериал 2024
20:00
ПАЦАНСКИЕ ИСТОРИИ
Рет қаралды 502 М.
How to treat Acne💉
00:31
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 18 МЛН
የፊት ለፊት ሙግት
19:05
Edmond Berhane
Рет қаралды 16 М.
ነፍስሸን የሰጠሽው ቆሪጥ ...
1:05:57
Etalem Mesgana
Рет қаралды 38 М.
Интересно, какой он был в молодости
01:00
БЕЗУМНЫЙ СПОРТ
Рет қаралды 3,8 МЛН