Anchor Media የህወሀት ጉባዔና የአብይ አህመድ አገዛዝ ዛቻ፥ ፋኖ ድሎ ቀንቶታል፥ የጋምቤላ ፕሬዝዳንት ከስልጣን ተነሳ፥ የዓለም ባንክ ምን እያለ ነው?

  Рет қаралды 74,553

Anchor Media

Anchor Media

Күн бұрын

Пікірлер: 324
@mesaymekonnen5
@mesaymekonnen5 2 ай бұрын
www.change.org/p/urgent-appeal-to-youtube-regarding-the-suspension-of-derenews-channel?recruiter=34793693&recruited_by_id=1b445f70-1673-0130-c9c6-3c764e044346&A8
@bahirumolla-w3b
@bahirumolla-w3b 2 ай бұрын
ድል ለጀግናው ፋኖ
@gelilamesfin4038
@gelilamesfin4038 2 ай бұрын
አይ ትንተና እናንተ ጋር ቀረ አድናቂያቹ ነኝ በርቱልን
@temesgentadele-g4k
@temesgentadele-g4k 2 ай бұрын
Mesay ayzon berta
@merkebbelay-y2w
@merkebbelay-y2w 2 ай бұрын
በጉባዔ ቀርቶ በሱባዔ ህወሐት አይድን መሣይ በቅጽበት የምትጠቀማቸው ምርጥ ቃላት ሁሌም እንዳደንቅህ ያስገድደኛል
@hirutkebedetsegaye687
@hirutkebedetsegaye687 2 ай бұрын
ድል ለአማራ ህዝብ በሙሉ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ 🦁🦁🦁👈✊✊✊💚💛❤️💪
@Alex-zv1ly
@Alex-zv1ly 2 ай бұрын
Mesay and Geletaw our heroes. Our victory ✌️🙌 is on the way.sooon!!!!
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 2 ай бұрын
Thank you so much Jegnoch. God bless you.
@ConfusedBoxer-vi9mq
@ConfusedBoxer-vi9mq 2 ай бұрын
ድል ለፋኖ ❤❤
@michalemichale5880
@michalemichale5880 2 ай бұрын
Keep it up guys!
@godisgood3876
@godisgood3876 2 ай бұрын
Mesay blessed 💚💛❤️
@MegaTariku
@MegaTariku 2 ай бұрын
❤❤❤ ድል ለፋኖ❤
@meskineway4162
@meskineway4162 2 ай бұрын
መሳይና ገለታውን እናመሠግናለን 🙏🙏🙏
@Roz-z2q
@Roz-z2q 2 ай бұрын
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 2 ай бұрын
Tikikil Messay I agree with you.
@jegnaserawit4477
@jegnaserawit4477 2 ай бұрын
ጎበዝ ይህን እኩይ ከሃዲ ሃሳዊ መሲህ እባዩን አብይ ታላመከንን ምን ግዜም ሠላም አይኖረንም አይኖረንም አይኖረንም ልብ ያለን ልብ እንበበል ልብ እንበል !!!!!!!!!!!!!!!!
@husenjaa7617
@husenjaa7617 2 ай бұрын
መሳይ ትገርማለህ በሌላ ቻናል የሰማውትን ዜና ባንተ ድምፅ ልዩ አቀራረብ ካልሰማውት አይጥመኝም ተባረክ።
@yoannessimegne9292
@yoannessimegne9292 2 ай бұрын
Del le jegnohu amhara fano demoha ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@muhammadmusa6691
@muhammadmusa6691 2 ай бұрын
ድል ለጀግናው ለአማራ ፋኖ❤❤❤
@DawaDawa-zz7vg
@DawaDawa-zz7vg 2 ай бұрын
Fano❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@menwagawalemu1230
@menwagawalemu1230 2 ай бұрын
መቼ ነው የምታርፈው ለመሆኑ? ይገርማል ሜዳ ላይ ከሚታገሉት ያላነሰ ነው ጥረትህ። ውጤቱን ለማየት ያብቃህ
@yohannesseifu3582
@yohannesseifu3582 2 ай бұрын
መሳይ እና ገለታዉ ወጥሩ 💪💪💪
@siyoumyeshitla746
@siyoumyeshitla746 2 ай бұрын
ትዕዛዝ የሚከበረው አዛዥ አቅም ሲኖረው ነው ።
@Useh58rpbs
@Useh58rpbs 2 ай бұрын
ህዋሀት እና በልፅግና ከእነዘረኛ ህገ መንግሥታቸው ከምድረ ኢትዮጵያ ካልጠፉ ህዝብ መቼም መቼም ሰላም አይኖረውም
@totit_t1445
@totit_t1445 2 ай бұрын
Zer ena BEHER leyu!! 😂😂😂 To ferenjis, we are all BLACK NEGROS shankela..‼️‼️‼️
@mikiastiruneh
@mikiastiruneh 2 ай бұрын
ሕወሓት አሁን ከፋኖ በዙ ልምድ ወስዷል እንዴት መዋጋት ኤንዳለበት ከፋኖ ጋርም ግንባር ሊፈጥር ይችላል መጨረሻ ብልጽግና ይቀበራል ።ድል ለፋኖ ✊ ድል ለሕወሓት ✊
@abebateshale4263
@abebateshale4263 2 ай бұрын
የኛ ተስፋ አምላካችንና ክንዳችን ነዉ። ህዉሀትን ያመነ ደመናን የዘገነ‼️
@nanamorka6320
@nanamorka6320 2 ай бұрын
ህወኃት በአማራ ክልል የፈጸመዉን ግፍ ፋኖ አያዉቀዉም ማለት ነዉ ? ትህነግ ካልጠፋ መቼም አማራና ትግሬ አንድ አይሆኑም፡፡
@mekuriagize7514
@mekuriagize7514 2 ай бұрын
ትክክል። የአብይ ጦር አሁን ባለው ቁመና ህወሓትን ማሸነፍ አይችልም። ጦርነት ቢከፍት መቀበሪያው ነው የሚሆነው።
@kirosasefaasefa9242
@kirosasefaasefa9242 2 ай бұрын
ግባር ሊፈጥር ይችላል ጥሩ አስተያየት ነው ልምድ ከፋኖ ወስደዋል የሚለው ስህተት ብቻ ሳይሆን በጣም አስቆኛል
@alem8640
@alem8640 2 ай бұрын
@@kirosasefaasefa9242lmin tisikalachihu ? Fano eko jegina new woiane mezref new yemiawukew
@siyoumyeshitla746
@siyoumyeshitla746 2 ай бұрын
መሣይ እንኳን ደህና መጣህ።
@jobobo8668
@jobobo8668 2 ай бұрын
ኣቢ እና ሰገራ እያደረ ነው የሚገማ እና ቶሎ ብለን እናስወግደው
@abuhaile6517
@abuhaile6517 2 ай бұрын
😂🤣😂እውነት ነው። ከቀን ወደቀን ግማቱ እየባሰ መጣ!
@AbrhamGizaw-k8g
@AbrhamGizaw-k8g 2 ай бұрын
መሳይ እገለታው እመሰግናለን
@siyoumyeshitla746
@siyoumyeshitla746 2 ай бұрын
እውነቴን ብልፅግና ከወያኔ ጋር ሆኖ አማራን ለማንበርከክ ሲል ትጥቁን ባለማስፈታቱ በአሁኑ ጊዜ 273,000 የታጠቀ ሠራዊት ያለው TDF እንዲህ በቀላሉ እጅ ይሰጣል የሚል ዕምነት የለኝም ።መንግሥት ባሏን እጎዳ ብላ ምኗን ምን አደረገች የሚለው ተረት ገጥሞታል ።
@Abbatobia
@Abbatobia 2 ай бұрын
አማራ ባለበት አማራ ፋኖ ባለበት ሁኔታ ዓቢይና ሕወአት ይጣላሉ ብዬ ፍጹም አላስብም። እንደውም ዓቢይ ከደብረጽዮን ጋር ሆኖ አማራ ባይወጋ ምናለ በሉኝ።
@AtriAtru
@AtriAtru 2 ай бұрын
2.ሲጀመር በደፂ እና በጌታቸው ቡድን ያለው አለመግባባት በመርህ ደረጃ ተመሳሳይ ቢሆንም ሁለቱም እንደ አዲስ መግባባቱን ባይቀበሉትም በመፍትሔ ደረጃ ግን ጌታቸው በፓለቲካ ድርድር መስተካከል አለበት ብሎ መፍትሔ በይናል የኔ ደፂ ቡድን ደግሞ ጉባኤ አድርጎ ነው በ TPLF በአል መሠረት የመፍትሔ ብያኔ የሚያስቀምጠው ምናልባት ማን ያውቃል ፈጣሪ ነው የሚያውቀው ከ50 አመት በላይ የሆነው ድርጅት ከ0 ሁሉን ንብረትህን ከፋና ጀምሮ እስከ ሁሉም ኢፈርት CAPITAL ( ሐብትህን ) ትተ እንደ አዲስ ልጅ ተወለድ ማለት እኮ እጅግ የረቀቀ መልካም መሳይ እጅግ አደገኛ ገዳይ አጀንዳ ነው።ደግሞ የትጥቅ ትግል ልምድ በሌላቸው ራሳቸው ባሰደጉዋቸው ልጆች ከውስጥ TPLF ስሙ እያለ ድርጅቱ እያለ በስም TPLF በተግባር ግን ብልፅግና እንዲሆን የተጋረጠበትን የሞት እና የሕይወት የመኖር እና ያለመኖር ጉዳይ ወይም ነጮቹ NOMINAL ( የስም ምንዳ ) የሆነ ነገር ይህንሸ ትልቅ አጀንዳ ወደ ጎን ተትቶ የፋሽስቱ አብይ እና ቡዱኑ የፕሮፓጋንዳ ማሽኖች (ሚዲያዎች ) እናኦፕሬተሮች ( ግለሰቦች ሚዲያውን የሚዘውሩት ) አጀንዳውን እጅግ በጥንቃቄ ASYMMETRY ( አዛንፈው ) ሕዝቡን CONFUSE ( ስላደናገሩት ) እምቢ ያላቸውን ደግሞ በሐይል ስአአስገደዱት ( CONVINCING ) እኛም እነሱ በቀደዱት ቦይ መፍሰስ አለብን ወይ ይሄ ነገር አሁን አይበቃም ወይ? ስለዚህ እውነተኛው የደፂ የTPLF ቡድን ሳትቀደም ቅደም ባንኩን እና ታንኩን የያዘው የጌታቸው እና የታደሰ ብዱን ሳይቀድምህ የጣልከውን ነፍጥህን ይዘህ ለትጥቅ ትግል ፈጣሪን አምነህ እና ታምነህ ከሌሎች ፋኖን እና ከኤርትራዊያን ጋር ሆነ ከሌሎች ሁሉ ጋር አሊያንስ ፈጥረ ተነሳ እመነኝ ዛሬ እንደትላንቱ አንተን የሚዋጋ ከአብይ እና ቡዱኑ በስተቀር ምን ያህል የለም እኛ ፋኖዎች የራሳችን ሆዳም አማራዎች ባይኖሩ ኖሮ ድሮ ጥለነዋል አሁን ተባብረን በራሳችን ባንዳዎች ጨክነን ርምጃ እየወሰድን ከተጓዝን እንጥለዋለን።ስለዚህ ፈጣሪ በዚህ ልክ ተጉዘን አብይን እና ቡድኑን መጣል እንድንችል ለሁላችንም ፀጋውን ( ጥበቡን እና ሐይሉን ) ለሁላችንም ያድለን።
@ameleworkhaile3974
@ameleworkhaile3974 2 ай бұрын
Very good explained and good ideas thank you !
@MekonnenYaregal-jy9wv
@MekonnenYaregal-jy9wv 2 ай бұрын
ድል ለፋኖ
@ConfusedBoxer-vi9mq
@ConfusedBoxer-vi9mq 2 ай бұрын
❤❤❤
@kindeyirga1023
@kindeyirga1023 2 ай бұрын
ትክክል መሳይ🙏💪👌
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 2 ай бұрын
Welcome Jegnachin Messay
@zenatia4233
@zenatia4233 2 ай бұрын
@neza6422
@neza6422 2 ай бұрын
ድል ለፋኖኖኖኖኖኖኖ አበሳዉ አቦ
@mesimesi998
@mesimesi998 2 ай бұрын
ሰላም ጀግኖቻችን ሰለምታደርጉት ነገር ሁሉ እናመሰግናለን ❤❤❤ በህዉሀት ጉዳይ ግን ህዝቡ ይደግፍቸዋል ሰለዚህ መድከም ይመሰለኛል የትግራይ ህዝብ ህዉሀት ያንን ሁሉ እልቅት ርሀብ ሰቆቃ አድርሶባቸዉ ዛሬም ህዉሀት ጅግና ነዉ የሚለዉ ሰለዚህ ህዝቡ ገና የነቃ አይመሰለኝም
@alem8640
@alem8640 2 ай бұрын
Nikat matat saihon kifat new
@AtriAtru
@AtriAtru 2 ай бұрын
የመጨረሻ መጨረሻ መናገር የምፈልገው ነገር እንደ አዲስ መመዝገብ እንደ ቀላል እንዳታዩት ይህንሰ በቀላል ምሳሌ ለማስረዳት መሳይ አንተ 10,000 ካሬ ሜትር ቦታ ቢኖር መሬት አስተዳደር 9,900 ካሬ ሜትር ቦታ ወስዶ 100 ካሬ ሜትር ቦታ ካርታ ( የመሬት ማረጋገጫ ቦታ ) ቢሰጥህ እና አንዴ ከተቀበልክ የቀረውን 9,900 ካሬ ሜትር እና በዚያ ላይ ያለውን CAPITAL ( ሐብት ) ወዘተ......መጠየቅ አትችልም TPLF እንደ ገና ከዜሮ ጀምር ብሎ ማለት ያንን ሁሉ ንብረትህን እና የጠነከረ ተቋምን ሁሉ ጣል እና ራስን በራስ አውድመህ የነ ዶ/ር አብርሐም የትግራይ ብልፅግና ሁን እንደማለት ነው።ስለዚህ በፍፁም ይህ አጀንዳ በቀላሉ የሚታይ አይደለም ይልቁንም ከፋኖ ጋር ተደምሮ ታላቁ ነፋኖ የጦር ገበሬ ጀነራል ተፈራ ማሞ ያስተላለፉትን የትግል ጥሪ ከጥንት ጀምሮ ወዳጆቻችን ለሆኑት በፋሽስቱ አብይ ለተጋጨን ወዳጆቻችን ቂማችንን ከልባችን ደልተን የጋራ ጠላታችን አብይ እና ቡዱኑ ላይ እናተኩር ስል በትህትና በሕያው ፈጣሪ ስም ጥራዬን አስተላልፋለው።ይህን ጥራ ተቀብለን ሁላችንም በአንድነት እንድንቆም ፈጣሪ ፀጋውን ( ጥበቡን እና ሐይሉን ) ለሁላችንም ያድለን።
@sewmehonethiopia8419
@sewmehonethiopia8419 2 ай бұрын
መገመት አይቻልም ::ምናልባት አብይ እና ደብረ ጽዮን አንድ ጎን ጌታቸው ደግሞ በአንድ ጎን ሊሆኑ ይችላሉ ::
@asteralemayehu8094
@asteralemayehu8094 2 ай бұрын
Keep up the good work ❤
@gizawgedlu1927
@gizawgedlu1927 2 ай бұрын
እባካችሁ የኢትዮጵያን ወታደር ማዋረድና መስደብ አቁሙ።ከመስከረም በኋላ ድሮን ይጠብቃችኋል።
@PeaceForall-u7d
@PeaceForall-u7d 2 ай бұрын
ደንቆሮ የኢትዮጵያ ህዝብ በለባት እንደ አብይ አይነቱ ቀሽም ሰዉ ብፈነጭ ምን ይጋርማል?
@tayeabebe9971
@tayeabebe9971 2 ай бұрын
የሆዳም ካድሬዎች የድግስና የቅንጦት ወጪ ስለሚጨምር ያንን ለመሽፈን ቀረጥና ግብር ህዝብ ላይ እንደሚጨመር ይገመታል::
@YosefShoa
@YosefShoa 2 ай бұрын
Selam selam messay the great, and ur guest, wellcome
@MeleseMehari-u6f
@MeleseMehari-u6f 2 ай бұрын
Good
@bogalechasfaw3148
@bogalechasfaw3148 2 ай бұрын
አይ ሀገሬ ይሉኝታ ጠፋ ማለት ነው? ነውር ቀረ ስጦታው አንሶኛል አልቀበልም ያውም ከሀገር ቁንጮ ሰው በአደባባይ አረ ተዋርደን ወይ ኢትዮጵያዊነት ጠፍተናል። ይቅር ይበለን።
@saraahmed293
@saraahmed293 2 ай бұрын
ድል ለፋኖ ሞት ለወራሪው ለአብይ ጦር ይሁን
@amanueltechans8193
@amanueltechans8193 2 ай бұрын
ድል ለህወሓት እና ለትግራይ ህዘብ
@alem8640
@alem8640 2 ай бұрын
Egizaibher eko ketachihu
@mebratumehari3851
@mebratumehari3851 2 ай бұрын
ክልልኮ ትግራይ ክልልነው ህዝቡም ተጋሩ ይባላል!!
@GrmyGrm
@GrmyGrm 2 ай бұрын
ህወሓት በ ሀሳብ ልዩነት እንጂ በአላማ አንድ ነው ፋኖ : በ ሀስብ ተስማምቶ በአላማ ግን አይስማማም
@mengisteabbelay639
@mengisteabbelay639 2 ай бұрын
You are right 👍 thanks Mesa We love you messy
@MekonnenYaregal-jy9wv
@MekonnenYaregal-jy9wv 2 ай бұрын
❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@slntayehucherney8210
@slntayehucherney8210 2 ай бұрын
ሰላም ወገኖች
@solomon3431
@solomon3431 2 ай бұрын
“🙏...ኢትዮጵያ እጆችዋን ወደ እግዚአብሔር ትዘረጋለች።”🙏 መዝሙር 68፥31 ___ “??ለኢትዮጵያ?? ለኢትዮጵያ??? ____ “ምን ዓይነት ዘመን በውኑ ?? “ኢትዮጵያን የገጠማት??? ___ “🙏 ኢትዮጵያውያን ለኢትዮጵያ🙏 ለኢትዮጵያዊነት🙏 ለኢትዮጵያ🙏 “ለኢትዮጵያዊነት 🙏 “ እንነሣና እንሥራ🙏 ___ “🙏እንግዲህ እግዚአብሔር ዳኛ ይሁን፥ በእኔና በአንተም መካከል ይፍረድ፥ አይቶም ይምዋገትልኝ፥ ከእጅህም ያድነኝ።”🙏 1ኛ ሳሙኤል 24፥15 ____
@Weyni-lm1hv
@Weyni-lm1hv 2 ай бұрын
❤በትግራይ የፖሎቲካ በዲሞክርሲ መንገድ የፖሎቲ ልዩነት የሀሳብ ግጭት ነው ጤነኛ ነው የሰለጠኑ ሀገራት እኮ የፖሎቲካ ግጭት አለ እንደ ደ/ር አንባቸው ና ጀነራል አሳምነው ፅጌ የአማራ ክልል እርስ በእርስ መገዳደል በ ትግራይ ላይ አይሰራም ❤❤ አታጋንኑ
@tamratbekele9611
@tamratbekele9611 2 ай бұрын
የታሰበበት ስብሰባ ለመሆኑ አለባበሳቸው ያስታውቃል ።ግን ዋናውን ነጥብ ረስተውታል። ምን እንዳጠፉ፣ የትግራይ ህዝብ እና የአዲስ አበባ ነዋሪ ለ 27 ኣመት የደረሰበት በደል፣ስለ ሀገር ያላቸው ትንሽ አውቀት፣ ማሸነፍ የሠው ልብን መሆኑን አለማወቃቸው እና የሠው ልጅ ሁሉ እኩል የተፈጥሮ መብት እንዳለው ረስተውታል። የነሱ ነገር የጠፋው ደርግን አሸነፍን ብለው ግብዝ የሆኑ ለት ነው።
@gizawgedlu1927
@gizawgedlu1927 2 ай бұрын
ከ 8 በላይ የትግራይ ፓርቲዎች አሉ። በኢትዮጵያ 64 ፓርቲዎች ይገኛሉ። ለፓርቲዎች ድካም የፓርቲ መሪዎች ተጠያቂ ናቸው።
@fassil47
@fassil47 2 ай бұрын
ወያኔ ዛሬ ቅቤ አጠጣኝ። viva Detse ጨቅላውን ሰሩለት
@hibaamede4173
@hibaamede4173 2 ай бұрын
ኃያላን መንግሥታት የሚባሉት አገሮች የአፍሪካ ሕዝብ እርስ በእርስ ቢተላለቅ ጉዳያቸው አይደለም ፡፡
@Weed-s3e
@Weed-s3e 2 ай бұрын
ወይ አብይ በወያኔ ኮመሸሸ 😂😂😂😂 ወያኔ አንጀቴን አራሰው
@nuredinayub3846
@nuredinayub3846 2 ай бұрын
ምቀኛ ስለሆንክ ነው
@assefamamo5520
@assefamamo5520 2 ай бұрын
💚💛❤️👋🏿👋🏿ለ አንከር
@ElsaDessé
@ElsaDessé 2 ай бұрын
❤️❤️🙏🙏
@solomonhabtamu4803
@solomonhabtamu4803 2 ай бұрын
Living in USA,crying for ethiopia.
@eyobgetachew-p3c
@eyobgetachew-p3c 2 ай бұрын
እነዚህ የኢትዮጲያ ነቀርሣ መቼ ይሆን የምንላቀቀው
@amarchmesert6757
@amarchmesert6757 2 ай бұрын
ትክክል. ወንድም. መሳይ. ህወሀቶች. ከመሰረታቸዉ. አንስቶ. እስከ. አሁን. እድሜ. ዘመናቸዉ. ድረስ. ስለአደረሱት. ና. እያደረሱት. ስላለዉ. ዘግናኝና. ሰቅጣጭ. የግፍ. ጥግ. አደለም. በጉባኤ. በሱባኤም. የሚፋቅላቸዉ. እንዳልሆነ. ለራሳቸዉም. የተሰወረ. አለመሆኑ. እያወቁ. የበሰበሰ. ዝናብ አይፈራም. ነዉ. ድርጊታቸዉ. ለሕግ. ቀርበው. ለሰሩት. ወንጀል. ተጠያቂ. መሆን. ሲገባቸዉ. ጭራሽ. ደረታቸዉ. ነፍተዉ. ለዳግም. ጥፋት. መንጠራራት. ?
@Beferdu-q6r
@Beferdu-q6r 2 ай бұрын
እስክንድር ከፋኖ ትከሻ ይነሳ። በቃ እስክንድር የፋኖ መሪ ሊሆን አይችልም። ከፋም ለማም እስክንድር ከተማ ውስጥ በሠራው አናደንቀዋለን አሁን ፋኖን ከመከፋፈል ውጭ የፈየደው የለም። እንደ አብይ ራሱን መሪ አድርጎ መምረጡ ምን ይባላል።
@Beferdu-q6r
@Beferdu-q6r 2 ай бұрын
የትግራይ ህዝብ ወጣት እድሜ ለህወሃት ሆነና በኢትዮጵያውነቱ የማይደራደር ህዝብ ከፋኖ ጋር ከአማራ ከኦሮሞ ጋር ሆኖ የኢትዮጵያን ትግል ተቀላቅሎ ህወሃትንና ብልፅግናን መታገል ያስፈልጋል ። ህወሃት የአማራን መሬት ቀምቶ በፍፁም ከኢትዮጵያ መገንጠል አይችልም። የተግራይ ህዝብ ከሌላው ኢትዮጵያዊ ጋር በመሆን ኢትዮጵያን ሠርቷል። ኢትዮጵያም ሀገሩ ነው። የመሬት ጥያቄ ከህዝብ ጋር የሚፈታ እንጂ በህወሃት ኦነግ/ብልፅግና የሚፈታ አይደለም።
@awoketsegaye4240
@awoketsegaye4240 2 ай бұрын
ካልደፈረሰ አይጠራም እና እንግዲህ ማየት ነው
@samkuk420
@samkuk420 2 ай бұрын
መሴ ወለላው
@MattiMeskele-pk3fs
@MattiMeskele-pk3fs 2 ай бұрын
እንዴት ነው? ኢትዮያዊያን መሰባሰብ የሚቻለው?
@berhana2488
@berhana2488 2 ай бұрын
ከአስልጠኛ ገመዳ ንግግር ይልቅ ያጨበጨቡት ሰዎች እሱን በመደገፍ ነው ወይስ ከንግግር መጨረሻ ላይ ማጨብጨብ የመልመድ ይሆን?
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 2 ай бұрын
Welcome Ato Geletaw
@movielover6749
@movielover6749 2 ай бұрын
Mesay could you please post the link for the petition
@Beferdu-q6r
@Beferdu-q6r 2 ай бұрын
ህወሃት ከቻለ የተግራይን የኢትዮጵያን ህዝብ ይቅርታ ጠይቆየትግራይ ህዝብ ወጣት በአዲስ አደረጃጀት ከፋኖ ከአማራ ህዝብ ጋር ከኢትዮጵያ ህዝብ ትግል አቀነባብሮ ብልፅግናን መጣል ነው።
@mesfinbiru2078
@mesfinbiru2078 2 ай бұрын
ከወያኔ ጋር ያለኝ ልዩነት እንዳለ ሆኖ፡ወያኔ የአብይን ትእዛዝ አልቀበል ብሎ የፓርቲ ጉባኤ ማድረጉ እጅግ በጣም ሊደነቅና ስብሰባ ማድረግ ለተከለከሉ ሌሎች ፓርቲዎችም አርአያ ነው።
@AbGa-h5v
@AbGa-h5v 2 ай бұрын
Hi
@sadorberi1532
@sadorberi1532 2 ай бұрын
ይኼ ወረበላ ያልተማረው ዶ/ር አቶ አብይ አህመድ አሊ እንደዶሮ አንገቱንጠምዝዞ መጣል ነው ከመቶ ሚሊየን በላ ሕዝብና አገር በአንድ ወረበላ ምክንያት አገር እንዴት ይፈርሣል ???? ወገን በየተራ እየሞትን ነው
@MekonnenYaregal-jy9wv
@MekonnenYaregal-jy9wv 2 ай бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉
@AhmedAhmedo-v9c
@AhmedAhmedo-v9c 2 ай бұрын
እውነት እናውራ ከተባለ ኢ/ያ ውስጥ በህይወት ያለ ፓርቲ ህወሓት ብቻ ነው።
@birhanuagonafir61
@birhanuagonafir61 2 ай бұрын
ልክ ነህ ብሮ
@alem8640
@alem8640 2 ай бұрын
Yemote party almot baie .....
@AhmedAhmedo-v9c
@AhmedAhmedo-v9c 2 ай бұрын
​@@alem8640እሺ በህይወት ያለው ፓርቲ የትኛው ነው
@ShumeteWeldeyes
@ShumeteWeldeyes 2 ай бұрын
petition የታል መሳይ የደረጀ!!
@bamlakuyeshanew2069
@bamlakuyeshanew2069 2 ай бұрын
ከመግቢያው ላይ ይገኛል
@SeyoumWorku-c3p
@SeyoumWorku-c3p 2 ай бұрын
1:13:56 1:13:57 1:13:57 1:13:58 1:13:59 1:14:00
@meseretgebremariam8078
@meseretgebremariam8078 2 ай бұрын
ይህ ህዝብ ያልተናቀ የኬንያ ወይስ የናጀሪያ ህዝብ ይናቅ ወይ?
@Rest-k7b
@Rest-k7b 2 ай бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤
@teddy7551
@teddy7551 2 ай бұрын
Ethiopians focus on removing the genocidal regime of Abiy Olf!
@jobidenobama3117
@jobidenobama3117 2 ай бұрын
Messy must discusse on collective leaders from each province by selecting 4 men.
@zzenebe2653
@zzenebe2653 2 ай бұрын
መሳይ ያስቀመጥከው ሊንክ አንዴት እና በምን መልኩ ሪፖርት እንደሚደረግ አብራሩልን።። አለበለዚያ ሪፖርት ለማድረግ ስንገባ የሚያሳየው ባንተ ላይ እንጂ ለአንተ ሪፖርት እያደረግን አይደለም
@alefmedia1537
@alefmedia1537 2 ай бұрын
ሕወኃት ባለው መንገድ ነው የሚጠናቀቀው አብይ ምንም እያረግም በጀት እከለክላለው ምናምን የሚለውንም አይሞክረውም
@makw5069
@makw5069 2 ай бұрын
Right, Abye is mafia. He is bad , terrible leader. He is killing innocent people. He has to be punished.
@ErmiasTakele-xj8gi
@ErmiasTakele-xj8gi 2 ай бұрын
ሰው ስለሞት ወያኔ ሲያወራ ይገርመኛል
@meharimena8093
@meharimena8093 2 ай бұрын
🎉
@birhanuagonafir61
@birhanuagonafir61 2 ай бұрын
ልክ ነህ ገለታው እኔ በበኩሌ ሌላ አላማ የለኝም የምፍጨረጨረውም ለመብላት ነው
@HappyAlpineSkiing-wp4bs
@HappyAlpineSkiing-wp4bs 2 ай бұрын
አባወራው ገና በግዜ ደጁን መልሽው ይሊሉ እሷም ገና ኮረዳዋ እርሰወ ደግሞ ምን ይመጣል ብለው ነው ትላለች አባወራውም አይመጣምን ትተሽ ይመጣልን አስቢ አሏት ይባላል ወንድሜ ገለታው ያነሳው የፋኖ የስልጣን ንዝረት ባሉበት ከተማውን ከተቆጣጠሩ አምባገነነን እንዳይፈጠር አነጋጋሪ ነው
@YohannesGetaneh-km1ws
@YohannesGetaneh-km1ws 2 ай бұрын
❤ጦርነት ቢያንስ ሁለቱም ሃይል ድጋፍ የሌላቸው።ያረጁ እንበሶች ዝንብ የሚጫወትባቸው እጠገቡ ያለችውን ሚዳቆ መያዝም መብላትም አይችልም ከማየት በስተቀር ።ከሞተ እንበል በህይወት ያለ ውሻ ይችሻላል።ይባላል።።❤ሞትዋል።ጦርነት ቢያነሱ።።ግን ለኢትዬጲያ ትንሳኤ ለእብይ መውደቅ መቶ ፐርስንት እድል ይፍጥራል ❤ለፋኖ የደከመዉን እንበሶች ግፈኞች ።ለዘለእለም ይጠፋሉ።።።ኢትዬጵያም ትግራይም ያኔ ያግግማሉ።።ኢንትፕርናሽናሉ ኮሚኒቱ ዌስተሩ።ያለፈው ለስሩር ስር ክራይም ይሄኛው መድምድሚያ ይሆናል ።።ጦርነቱ ይምጣ ነው።።የለደም ህይወት የላምና።።ትግራይም እምሳ እመት ለበደለችው ግፍ መከራውን እያለች ናት።።።።ነገም ብልፅግና እናይም።ለዘለአለም።❤❤❤❤
@ታመነ
@ታመነ 2 ай бұрын
መሳይ ና ገለታው በርቱልን ጎበዞች ናቹ አብይ አህመድን እኮ ቅዘን በቅዘን አደረጋችሁት አንበሳዎች
@Beferdu-q6r
@Beferdu-q6r 2 ай бұрын
እነዚህን በሙሉ እርምጃዎች በሙሉ ህዝቡን በስውር መግደል ነው። የራሳችን መሪ አንድንሞት ካደረገ ከአይኤምኤፍ ምን ትጠብቃለህ ። እሱ እኮ ለጥቅማቸው ነው። አምባገነን መሪ መደገፍ ነው ሥራቸው።
@MahamedAli-t3z
@MahamedAli-t3z 2 ай бұрын
Viva tplf
@YM12
@YM12 2 ай бұрын
ድል ለፉኖ አቶ ገለታው ብጠም እማከብርክ ዛሬ ግን የብልፅግና ካድሬ መሰል ህግ ህግ የምትለው ብልፅግና ሲጀመር ህግ ያከብራል ወይ ወይስ ለብልፅግና ተገዙ ነው ሞትለው ?
@kiduteklebrhane62
@kiduteklebrhane62 2 ай бұрын
ህወሓቶ ህገወጥ ፓርቲ ከተባለ ከነኣካቴው ፓርቲ ያልሆነ፡በኣማራ ህዝብ እውቅና የሌሌው፡በየጫካው የሰፈረ ነበልባሉ ሴታሴት ፋኖ ደንበጫ እንኳን መያዝ ያልቻለ ምን ሊባል ነው ?
@abebeabebe460
@abebeabebe460 2 ай бұрын
360 ወይዘሮ ሀብታሙ አያሌው ዶላር ለማኝ እዝ ❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌
Osman Kalyoncu Sonu Üzücü Saddest Videos Dream Engine 262 #shorts
00:20
How to whistle ?? 😱😱
00:31
Tibo InShape
Рет қаралды 19 МЛН
Бенчик, пора купаться! 🛁 #бенчик #арти #симбочка
00:34
Симбочка Пимпочка
Рет қаралды 3,8 МЛН
А что бы ты сделал? @LimbLossBoss
00:17
История одного вокалиста
Рет қаралды 11 МЛН
Fact-checking and trust in times of fake news
32:00
Eurostat
Рет қаралды 16 М.
DACHA Webinar Series: Lunchtime Webinar 2
1:30:48
ARCEoE
Рет қаралды 10 М.
Osman Kalyoncu Sonu Üzücü Saddest Videos Dream Engine 262 #shorts
00:20