♦️ማረፍ የፈለገ ይህንን የፈውስ ቃል ቢያንስ በቀን አንድ ጊዜ ይስማ// መጋቤ ብሉይ ወሐዲስ አባ ገብረ ኪዳን

  Рет қаралды 2,241,258

Quanquayenesh Media

Quanquayenesh Media

2 жыл бұрын

Пікірлер: 2 000
@user-ml3ll7gz5c
@user-ml3ll7gz5c Ай бұрын
ኦርቶዶክስ እባካቹ በጸሎታቹ አድቡኝ በስውር ሀገር ተቸግሬለሁ❤❤❤
@nahufetene306
@nahufetene306 20 сағат бұрын
አባታችን ፈጣሪ ይጠብቀዎ❤❤❤❤❤❤
@hevddjhdbevdjeh3129
@hevddjhdbevdjeh3129 2 жыл бұрын
መምህራችን እድሜና ጤና ይስጥልን
@hirutnebyu7628
@hirutnebyu7628 Жыл бұрын
ወይ ኦርቶዶክስ ቢታፈስ ቢታፈስ የማያልቅ የሂወት በረከት አባታችን ቃለሂወትን ያሰማልን ረጅም እድሜ ይስጥልን አሜን አሜን አሜን
@melakuworku5579
@melakuworku5579 2 ай бұрын
በዕድሜየ ከ1977 ዓ.ም. ጀምሮ የቤተክርስትያን አባቶች የሚሰጡትን ትምህርቶች በመስማት ጆሮጠገብነኝ ብየ ለራሴ አስባለሁ። ሆኖም ፈጣሪ በዚህ በአለቀበት ዘመን እኝህ አባት የሰጠን ምስጋና ይድረሰው እና በትምህርታቸው ሳንጠቀምባቸው እንዳንቀር ፈጣሪ ይርዳን።
@ZewudeZewude-no8pm
@ZewudeZewude-no8pm 23 күн бұрын
አሜን
@HiwotGessese-qf8pk
@HiwotGessese-qf8pk 11 күн бұрын
አሜን !!!
@yosephketsela3125
@yosephketsela3125 7 күн бұрын
58😅😮+goo
@simetube
@simetube 2 жыл бұрын
እደ ምድር አሸዋ እደ ሰማይ ከዋክብት እንደነዚህ አይነት አባቶችን ያብዛልን ቃለ ሂወትን ያሠማልን
@rabiyayoutube8115
@rabiyayoutube8115 2 жыл бұрын
አሚን
@uaealain139
@uaealain139 2 жыл бұрын
አሜን
@maseratjifaara7297
@maseratjifaara7297 2 жыл бұрын
በእውነት ክቡር አባታችን ቃላ ህይወት ያሰማልን እኛኑም የሰማንን በልበችን ያሰድርልን
@user-br9eq6ck2o
@user-br9eq6ck2o 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሠማልን አባየ🙏🙏🙏
@letifajumaa5289
@letifajumaa5289 Жыл бұрын
Amen Amen Amen
@user-wj7lv3zs7f
@user-wj7lv3zs7f 10 ай бұрын
አሜንአባታችን100000አመትያኑርህ
@meticar4025
@meticar4025 8 ай бұрын
የዘመናችን የዕምነት ገበሬ እግዚአብሔር አምላክ የአገልግሎት ዘመኖን ይባርክልን ይቀድስልን አሜን፫ 🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙏🌹🌹
@Soso-hb7hp
@Soso-hb7hp 2 ай бұрын
ቃለ ይወህት ያሰማልን
@user-sb2qm9ty3h
@user-sb2qm9ty3h 2 жыл бұрын
ብሰማዉ ብሰዉ የማልጠግበዉ ስብከት ትምህርት አቤቱ በቸርነትህ አስበን
@workalemasefa5564
@workalemasefa5564 11 ай бұрын
ተሰምቶ የማይጠገብ ስብከት አባታችን ቃለሂወት ያሠማልን❤❤❤❤❤
@BetteBette-gm9jl
@BetteBette-gm9jl 9 ай бұрын
Walcott
@raselmrr539
@raselmrr539 8 ай бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን አባታችን እኛም የሰማነውን በልባችን ያሳድርልን አገራችነንም ሰላም ያርግልን በቃ ይበለን🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤😊😊😊
@pinkroad-9201
@pinkroad-9201 Жыл бұрын
ድንቅ ትምህርት በድንቅ መምህር ፣ የእውነት በእርሶ ትምህርት ኦርቶዶክስን ሀ ብዬ እንዳውቃት ሆኛለሁ ።በዚህም የተሰማኝ ደስታ ከቃላት አቅም በላይ ነው። ፈጣሪ ይባርክዎት።
@meticar4025
@meticar4025 8 ай бұрын
የኔ ወርቅ አባት ረጅም እድሜ ከጤና ልዑል ያድልልን 😢❤ አሜን፫ ቃለህወትን ቃለበረከትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛሎት አባታችን አሜን፫ 🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙏🌹🌹
@mamiyena8673
@mamiyena8673 2 жыл бұрын
በዚ ጫጫታ አለም እንደዚህ አይነት ወንጌል ማዳመጥ እራሱ መታደል ነው ቃለ እይወት ያሠማልን
@yemichael5274
@yemichael5274 2 жыл бұрын
እኔስ ቀኑን ሙሉ በእኒህ አባት ስማር ብውል የሚሰለቸኝ አይደለም። ኦ አምላኬ በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን። አሜን።
@user-mu1yx4dy9o
@user-mu1yx4dy9o 9 ай бұрын
ቃል ህይወት የሰመዐልና ክቡር ኣቦና ዝሰማዕናዮ ቅዱስ ቃል እግዚኣብሄር አምላክ ኣብ ልቦና ይሕዶሮ አሜን❤
@mesaywegayehu5388
@mesaywegayehu5388 Жыл бұрын
እንድናስተውል ትክክለኛውን የእግዚሀብሄርን ቃል እደምግብ ስለመገቡን ቃል ህይወት ያሰማልን አባቴ
@fasikaayele2925
@fasikaayele2925 2 жыл бұрын
አባታችን በእድሜ በጤና በፀጋ ይጠብቅልን አቤቱ ይቅር በለን
@solomonteferi2423
@solomonteferi2423 2 жыл бұрын
6o4l5
@semachewtesfaye7677
@semachewtesfaye7677 2 жыл бұрын
6K8
@ewnettube2001
@ewnettube2001 2 жыл бұрын
@@solomonteferi2423 ደምረኝ ሶል
@user-kn7wy6ib9q
@user-kn7wy6ib9q 2 жыл бұрын
በእዉነት ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን በጣም ደሰ የምል ትምህርት ነዉ እንደ አባታችን ያሉ ያብዛልን በእድሜ በጠና ይጠብቅልን አሜን 👏💐💐 በጣም የምወዳቸዉ አባቴ ነው
@coneasfaw1237
@coneasfaw1237 2 жыл бұрын
🙏amen amen
@user-rq2oy2pv5p
@user-rq2oy2pv5p 2 жыл бұрын
😘😘
@assegedwoube1748
@assegedwoube1748 2 жыл бұрын
ኸረ!ከተረት ተረት ወጥተን ወንጌልን አንስበክ።
@shewakesete1167
@shewakesete1167 Ай бұрын
Ezgabher edmen tienan ystachu Agelglotachu ybark Abatachn.
@ummlky1994
@ummlky1994 8 ай бұрын
በእውነት አባታችን የእግዚአብሔርን ቃል ፈትፍተው ነው ያቀረብልን እግዚአብሔር በእድሜ በፀጋ ያቆይልን እደነዚህ አይነት አባቶችን ያብዛልን 🙏🙏🙏 እኔኳ ከ2 አመት በኋላ ነው ያደመጥሁት እዴት እራሴን እዳይ እድመረምር ነው የሆንሁት እድሜ ይስጥልን አባታችን 🙏🙏🙏❤️❤️❤️
@alemazalemu
@alemazalemu 3 ай бұрын
👌
@hanatsegey2769
@hanatsegey2769 2 жыл бұрын
እንዴት ይጣፍጣል ሉሌ እግዚአብሔር ይስጥልን አባ የቃሉ ባለቤትቃለህይወት ያሰማል ቸሩን ያሰማን ቸሩ አምላካችን አሜን
@binementafere9652
@binementafere9652 9 ай бұрын
አባታችን እግዚአብሔር የሚያስተምሩን ቃል ከላያችን ይደር
@user-md8gz3gk5k
@user-md8gz3gk5k 2 ай бұрын
አባታችን የዘመኑ ሐዋርያ ኖት በእድሜ በጤና ይጠብቅልን በትክክል ልክ ልካችንን ይነግሩናል የሰማነው ለመፈፀም ያብቃን
@biniyamgetu257
@biniyamgetu257 2 жыл бұрын
አቤት የአንደበት ውበት እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልን ቃለሂዎት ያሰማልን !
@srlambaset786
@srlambaset786 Жыл бұрын
ቃለሂወት ያስማልን❤️
@behailuyemenu1931
@behailuyemenu1931 Жыл бұрын
aaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaa
@user-zb5dv8hc7r
@user-zb5dv8hc7r 7 ай бұрын
አባታችን ላገራችን ለኢትዮጵያ እሰዎን ያኑርልን 🙏. የሚገርም ጸጋ ነው አባቴ 🎉🎉🎉❤
@JudiJudi-ou7wh
@JudiJudi-ou7wh 2 ай бұрын
oqqowokwiwoowwow
@MesertBirhanu-iy6nb
@MesertBirhanu-iy6nb 4 күн бұрын
አባታችን ቃለ ህይወት ያስማልን
@techaneshetu8819
@techaneshetu8819 10 күн бұрын
አባታችንቃለህይወትን ያሠማልን በጭንቅላለችው አገራችን ጸሎቶት ፈጥናትድረስ በየቤቱናበየመንገዱ ሐይማኖትበዛ
@meskeremtsegaye3530
@meskeremtsegaye3530 2 жыл бұрын
ከማንም ከምንም አስበልጠን የምንወድህ መምህር 1000k ዓመት ኑረልን. በክብር በጤና
@yitayalh1982
@yitayalh1982 2 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/rHSrqIp6aJqfrJY
@wossenbirke8125
@wossenbirke8125 2 жыл бұрын
መስከረም አባትሽ እንኳን ቢሆኑ አንተ አይባልም አንቱ እንጂ ይቅርታ አድርጊልኝ እህታለም
@user-kh8ec5zl7s
@user-kh8ec5zl7s 2 жыл бұрын
@@wossenbirke8125 Andand kifle Hager kesochinm ante new yemylut sataweku atifredu be yewahiner yihonal...
@yohnneshunde8261
@yohnneshunde8261 2 жыл бұрын
@@yitayalh1982 q
@alemayehukinfu6109
@alemayehukinfu6109 Жыл бұрын
@@user-kh8ec5zl7s አማርኛ በከተማ እና በክፍለ ሀገር ካህናትን አያለያይም።
@abeiyemaryamilij6600
@abeiyemaryamilij6600 2 жыл бұрын
አምላከ ቅዱስን ልቦናየን ክፈትልኝ ቃልህን ልኑረው😢 ለአባታችን ቃል ህይወት ያሰማልን
@filmonwelday6851
@filmonwelday6851 Жыл бұрын
Nnnnnnnn
@yegnachanal6285
@yegnachanal6285 Жыл бұрын
🙏💚💛❤️
@Degsewtube
@Degsewtube Жыл бұрын
አሜን ፫
@user-wd9tr3io7y
@user-wd9tr3io7y 29 күн бұрын
የኛ ድንቅና ብርቅ የተዋህዶ ታላቅ አርበኛ አባታችን የሚያስተምሩንን እንድንተገብር እግዚያብሄር ይርዳን እርሶንም የአብራሀም ደጉ አምላክ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቆት ይጠብቀን አሜን ❤❤❤❤❤❤❤
@user-oz5cj4pl4x
@user-oz5cj4pl4x 8 ай бұрын
ላስተማሩን ለመከሩን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንዎ ይባርክልን እኛል ቃሉን ሰምተን በልቦናችን መልካም ፍሬ እንድናፈራ የእግዚያአብሔር መልካም ፍቃድ ይሁን!!
@bzuayehumabrej9532
@bzuayehumabrej9532 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እድሜ ከጤና አብዝቶ ይስጥልን
@almaayerga6339
@almaayerga6339 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen 🙏🙏🙏
@dnjdj9452
@dnjdj9452 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃልህይወት ያሰማለን
@besufkadabrhem
@besufkadabrhem Жыл бұрын
ቃለህወትንያሰማልንመንግስተሠማይንያውርስልን
@jehdheidjdie887
@jehdheidjdie887 9 ай бұрын
አሜን
@maregmareg2190
@maregmareg2190 2 жыл бұрын
የእውነት ለመምህራችን ቃለህወትን ያስማልን በድሜ በጤና ይጠብቅልን እግዚአብሔር አሜን 💕🕊
@user-tz2yn8ni5y
@user-tz2yn8ni5y 2 ай бұрын
አባታችን የማቱሳላን አድሜ ይስጥልን
@FekaduMelkie
@FekaduMelkie 14 сағат бұрын
አባታችን በረከቶ ትደርብን። ቃለ ሕይወት ያሰማልን።
@eijgegeremew9056
@eijgegeremew9056 2 жыл бұрын
አባታችን ቃለ ህይወት ያሠማልን በእድሜና በጤና እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን እኛም የሰማነውን ቃል ሰምተን ለመተግበር የአምላካችን ቅዱስ ፈቃድ ይሁንልን☦️
@abelbegashaw2906
@abelbegashaw2906 2 жыл бұрын
ላስተማሩን ለመከሩን ቃለ ህይወት ያሰማልን❗️ለእኛም ለሰማነው የተማርነውን ለመተግበር ቅዱስ ፍቃዱ ይሁንልን ለሁሉም ልቦና ይስጠን ‼️
@eyerusalemhailemariam1671
@eyerusalemhailemariam1671 Жыл бұрын
Amen🙏🙏
@radetmekilet5912
@radetmekilet5912 Жыл бұрын
Amen
@ffjfbrrcfvrg999
@ffjfbrrcfvrg999 Жыл бұрын
ቃለህወት ያሰማልን አሜን፪🌹🌹🌹አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
@user-iw9et5hk8m
@user-iw9et5hk8m Жыл бұрын
አሜን
@Yasmina-hl3pq
@Yasmina-hl3pq Жыл бұрын
Kelehiwet yasemalen amen
@mimimimi7949
@mimimimi7949 Жыл бұрын
Kalhiwet yasemalign Abatachen ❤❤❤❤🙏
@emebetabeto2269
@emebetabeto2269 6 ай бұрын
ኣባታችን በእውነት እግዚአቢሄር ይባርክህ እረጅም እድሜና ጤና ለኣባታችን ይሁን
@fyhfygdugfyv1603
@fyhfygdugfyv1603 2 жыл бұрын
አባዩዋ እግዚአብሔር ይመስገን ቃልሒወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልወት አቤት ሲስቀኑ ከግሩ ስር ቁጪ ብለዉ የሚማሩት አይ ስደት ምን አለ ባገራችን ሳለን እደዚሕ ትምሕርት መስማት እና ቤተክርስቲን መሔድን ብናዉቅ
@l.ibtsam2679
@l.ibtsam2679 2 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን ለኛም አይነ ልቦናችንን ያብራልን የሰማንውን በልቦናችን ያሳድርልን
@lenateshome3896
@lenateshome3896 2 жыл бұрын
Ameeeeeeeen
@tilahunbelay3191
@tilahunbelay3191 2 жыл бұрын
ቃለህይወትያሠማልንእድሜያብዛልን
@BilagiAmare
@BilagiAmare Ай бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን ጸጋውን ያብዛለዎት አንጀት የሚያርስ ምግብ ነው በእውነቱ
@user-nw5zd7uh7g
@user-nw5zd7uh7g 2 ай бұрын
መታደል ከአባፊትለፊትቀጭብለው እሚማር😢😢አባታችን እድሜናጤና ያድልልን እውነት❤❤❤❤❤
@user-gl3xv8dx5f
@user-gl3xv8dx5f 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን 🙏🙏🙏
@afeworkiterefe9917
@afeworkiterefe9917 2 жыл бұрын
ቃለሂወት ያሠማልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@hananmolla133
@hananmolla133 2 жыл бұрын
አሜን አሜን ቃለህወትያሰማልን
@yordanosbrihanu803
@yordanosbrihanu803 Жыл бұрын
አባታችን በእዉነት ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን
@user-fq8vz5kg4o
@user-fq8vz5kg4o 17 күн бұрын
ለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን🙏🙏🙏🙏💚💛❤
@almazwoldetsadik5579
@almazwoldetsadik5579 Жыл бұрын
ትምህርቶ በጣም ደስ የሚል ነው እግዚአብሔር ጤና እድሜ ይስጥልን ፅሎቶም ይድረሰን 🙏🙏🙏😍
@titikifle2999
@titikifle2999 2 жыл бұрын
Kalehiwet yasemaln
@BetebeteBetebete
@BetebeteBetebete Жыл бұрын
አሜን⛪️⛪️⛪️ አሜን ✝️✝️✝️አሜን📖📖📖ቃለ ሂወት ያሰማልን 🎤🎤🎤ውድ አባታችን ጾሎታችሁ በርከታችሁ ትደርብን 🤲🤲🤲
@mesretmulaw4593
@mesretmulaw4593 4 ай бұрын
አባታችን በረከቶ ይደረብን❤❤❤ አሜን
@user-mm1bd2oh1d
@user-mm1bd2oh1d Күн бұрын
ፈጣሪ የአገልግሎት ዘመነዎትን ያርዝምልን ።
@tube-mc4wp
@tube-mc4wp 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ምስጥ ብየ ነዉ እምስመቸው እረጂም ከእደሜጋ ይሰጠዉት አባ
@tigistaschalew5017
@tigistaschalew5017 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እድሜ ከጤና አብዝቶ ይስጥልን
@tiruworkenegussa7237
@tiruworkenegussa7237 2 жыл бұрын
.
@user-yn4yn9cv5t
@user-yn4yn9cv5t Ай бұрын
አሜን❤❤አሜን ❤አባቴ እድሜው ጤና ይስጥልኝ ቃለ ሕይወት ያሰማልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@metsi_y6520
@metsi_y6520 Жыл бұрын
Kal hiwete yasemalen memhrachin edmena ten yistelen
@HANNA-qy5bl
@HANNA-qy5bl Жыл бұрын
አባታችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን አገራችን ሰላማን ያወድሳች አድነት ፍቅረ ጤና ያብዛልን በስደት ያልን እህቶቻችን ወድሞቻችን በሠላም በጤና ባሠብንነት ግዜ ጨረሰን ለሀገራችን እስክንበቃ ድረስ በፀሉታችሁን አስቡን 🤲🤲🤲🤲
@tiub8618
@tiub8618 2 жыл бұрын
በእዉነት ለአባታችን ቃል ህይወት ያሰማልን በእዉነት ግሩም ትምህርት ነው
@user-hy6px3bw9s
@user-hy6px3bw9s Жыл бұрын
አባቴ እድሜና ጤና ይስጦት
@user-yv3vf2bx9s
@user-yv3vf2bx9s 7 ай бұрын
አምላኬ ሆይ ኃጢያተኛ ብሆንም ምሕረትህን አስብ አባታችን ረጅም እድሜ ይስጦት
@hanatatte6155
@hanatatte6155 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን መንግስተ ስማያትን ያውርስልን እግዚአብሔር አምላክ ወላዲት አምላክ እማምላክ የቅዱሳን አምላክ ጸጋውን በረከቱ ፍቅሩን ጤናውን እረጄም እድሜን አብዝቶ አብዝቶ አብዝቶ ያድልልን አሜን
@liltya3613
@liltya3613 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን አባታችን💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️🙏🙏🙏
@madenamhomade1046
@madenamhomade1046 Жыл бұрын
አሜን አሜን
@girmatolosa3854
@girmatolosa3854 Жыл бұрын
⁰00⁰00⁰00000000⁰0⁰0⁰00⁰p0
@GebrehiwotWeldemariam
@GebrehiwotWeldemariam 8 ай бұрын
አባታች ረዥም እድሜ ይስጥልን ❤ ቃለ ህይወትን ያሰማልን የቅዱስ ከቄርሎስን በረከት ያሳትፋልን
@user-st1vz2de7v
@user-st1vz2de7v 3 күн бұрын
እመቤቴ ማርያም ትጠብቅህ አባታችን
@serkalemyosef7288
@serkalemyosef7288 2 жыл бұрын
አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን የሚያስተውል ሐልቦና ይስጠን ሀገራችንን ቤተክርስቲያንን አባቶችን ይጠብቅልን
@asrbebetikv6369
@asrbebetikv6369 Ай бұрын
የኔ አባት😢😢😢ቃለ ሂውት ቃለ በርክት ያስማልን አባታችን በእደሜ በጤና ይጠብቅልኝ የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ❤❤❤
@bungamelati2517
@bungamelati2517 29 күн бұрын
Abate bebetu yatsinawet enganim 30/100 yamare fire yadirgilin
@user-ig6dp2qs4v
@user-ig6dp2qs4v 4 ай бұрын
ቃላ ሂወት ያሰማልን ፈጣሪ ጸጋውን ያብዛላችሁ ኣባታችን
@user-yh2el3lv3q
@user-yh2el3lv3q Жыл бұрын
እግዚአብሔር ጭንቀቴን አስወግድልኝ ወለተ ማሪያም በፆለት አስቡኝ አሜን አሜን አሜን
@BruAlem
@BruAlem Ай бұрын
የ ጸበል እምነት ካለች ወሃ ይሁን ኣፈር ቀን ከ ቀን ታጠቢ ተቀቢ
@feiekuabera5711
@feiekuabera5711 2 жыл бұрын
Kale hiwet yasmlen Abtchen
@bisratberhane4457
@bisratberhane4457 Жыл бұрын
Abatachen Regem edmena tena yestachehu kale hiwet yesmalna
@user-cv6tm6ts5x
@user-cv6tm6ts5x Жыл бұрын
አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን የአገልግሎ ዘመነወን ይባርክልን አሜን
@alemmesfin6986
@alemmesfin6986 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በእዉነት ለአባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን⛪💚💛❤ ቅዱስ ቃሉን በስነ ልቦናችን ይፃፍልን አሜን⛪🌿🌾
@firdutolosa7567
@firdutolosa7567 Жыл бұрын
አባ ተረት ተረቱን ትተው ስለክርስቶስ ሞትና ትንሳዬ ስበክ እይወትን የሚሰጥ ትህምርት ወንጌልን ስበክ ወይ ተረት ወንጌል ስበኩ
@workiyakebbede8086
@workiyakebbede8086 Жыл бұрын
Amen Amen Amen❤❤❤
@helenwoldemariam4938
@helenwoldemariam4938 9 ай бұрын
​@@firdutolosa75671:07:06 by
@selamleethiopia5675
@selamleethiopia5675 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ስለ ገፀስከን ተመስገን እግዚአብሔር ጥበቃውን ያደርግሎት እመብርሃን አማላጅነቷ አይለቶት እድሜና ጤናይስጦት
@gelilanardos1509
@gelilanardos1509 16 күн бұрын
ቅዹስ እግዚአብሄር አምላካችን ኃይልም ክብርም ምስጋናም ለዘለዓለም ለእርሱ ይሁን አሜን ❤🎉❤🎉❤🎉❤ አባ ሆይ ቃለ ሕይወት ያሠማልን አድሜጤና ይስጥልን ያቆይልን አሜን ❤🎉🎉
@FasikawMebrahtu-qi1og
@FasikawMebrahtu-qi1og 6 ай бұрын
አባታችን ላስተማሩን ለገሰፁን ቃለሂወት ያሰማልን ረዲም እድሜና ጤና ያድልልን ሀገራችን ኢ,ያ 🇪🇹ሰላም ያርግልን✝️✝️✝️💒💒💒 🙇‍🙏🙏
@brhanabi3755
@brhanabi3755 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በእውነት ለአባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ በእድሜና በፀጋ ይጠብቅልን
@halimacop1911
@halimacop1911 2 жыл бұрын
አሜን አሜን
@masaratmasarati6020
@masaratmasarati6020 Жыл бұрын
Ameen Ameen Ameen
@getnetgesese4619
@getnetgesese4619 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን የቅዱስ ቄርሎስ አምላክ ይርዳን መጨረሻችንን ያሳምር
@Banchy-jk4vk
@Banchy-jk4vk 29 күн бұрын
Amen amen amen amen kalehiweten yasemaln❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-di2mm8nd3j
@user-di2mm8nd3j 22 күн бұрын
አባታችን ቃለሂወት ያሠማልን እድሜና ጤና ያድልልን❤❤❤❤❤
@hay5360
@hay5360 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ለአባታችን በድሜ በፀጋ ያቆይልን እኛም የሰማነውን በስነ ልቦናችን ያሳድረን ተግባሪዎች ያርገን እግዚአብሔር አምላክ የተዘጋውን የስነ ልቦናችንን በር ይክፈትልን በእውነት እራሴን የታነብኩበት ወጌል ነብስን የሚያረሰርስ የቅዱሳኑ በረከታቸው ይደርብን
@fcurefj9577
@fcurefj9577 2 жыл бұрын
ቃለሂወትያሰማልን 👏👏አባታችን እድሜ ጤና ይስጥልን
@zrfzrf7697
@zrfzrf7697 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@fasikawande3558
@fasikawande3558 2 жыл бұрын
ቃሊወት ይስማል
@fasikawande3558
@fasikawande3558 2 жыл бұрын
ቃሊወት ይሰማልን
@wonditesfu2173
@wonditesfu2173 2 жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን አባታችን እድሜ በጠጋ ይስጥልን
@makifegigetatube4753
@makifegigetatube4753 2 жыл бұрын
እግዚያብሔር ይመስገን ።ቃለ ሒወትን ያሠማልን ።ለሒወት ይሁንልኝ አሜን
@birhanehailay7433
@birhanehailay7433 5 ай бұрын
እግዚአብሄር ይመስገን የአባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን🙏🙏🙏❤️❤️❤️
@user-th5gz5ph5b
@user-th5gz5ph5b 2 жыл бұрын
“አንተ ግን ሕይወት ለሚገኝበት ትምህርት የሚገባውን ተናገር።” - ቲቶ 2፥1 ቃለህይውት ያሰማልን መምህረ
@asrebebasrebeb2314
@asrebebasrebeb2314 Жыл бұрын
እማ አንተ አይባልም አባ እውነታቸዉን ነው የኔ እንቁ አባት ቢናገሩ ተምረው ነው
@ethiopiatube6857
@ethiopiatube6857 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በእድሜና በጤና ያቆይልን እኛም የሰማንውን በልቦናችን ይጻፍልን
@legessetsegayebelaynhe1706
@legessetsegayebelaynhe1706 2 жыл бұрын
ቃለሕይወት ያሠማልልኝ በፀሎቷ ያስስቡኝኝ ክንፈ ሚካኤል ነኝ ።
@teameema9832
@teameema9832 Ай бұрын
Amen Amen Amen Kale hiwet yesmalen 💙💙✝️✝️😭🙏 danke Gott helfe uns
@asnakodxb8585
@asnakodxb8585 4 күн бұрын
Amen Amen Amen kale hiwet yasemalen
@seyumyohannes230
@seyumyohannes230 8 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ፥ቃለ፥ህይወት፥ያሰማልኝ፥እንደርሶ፥ያለ፥አባት፥ያብዛልን።
@medhanitberahnu4514
@medhanitberahnu4514 2 жыл бұрын
አቤት የአንደበት ውበት እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልን ቃለሂዎት ያሰማልን
@asasino1501
@asasino1501 2 жыл бұрын
እግዚኣብሄር እንደዚህ ተግባራቸው ፊታቸው ላይ እሚገለጥ፡ ቃላታቸው ተግባራቸውን ይሚመሰክር ኣባቶች ያብዛልን ። ጸሎታቸው በረከታቸው ኣይለየን።
@user-he6eh7os7j
@user-he6eh7os7j 9 күн бұрын
Kale hiwt yasemalin abatachin tsegawn yabizaloti egiziabher rezim edim nirulin ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@MuluWerkneh
@MuluWerkneh 7 ай бұрын
እግዚአብሔር የመሥገን በእውነት ለአባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አሜን✝️💚💛❤️
@merryyeshigeta2294
@merryyeshigeta2294 2 жыл бұрын
በረከቶት ይደርብን አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን በፀሎት አስቡን አገራችንን ሰላም ያርግልን ፍቅርን ያድለን❤❤❤
@letifajumaa5289
@letifajumaa5289 Жыл бұрын
Amen Amen Amen
@woinshetteshome1957
@woinshetteshome1957 2 жыл бұрын
በእዉነት ለአባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማለን! ለኛም አስተዋይ ልቡናን ይስጠን።
@ZewdituTadele
@ZewdituTadele 2 ай бұрын
ቃለ በረከትን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን በእውነት ጸጋውን ጋር ይስጥልን በረከቱ ይደርብን
@destadesta64
@destadesta64 Жыл бұрын
አባታችን በረከትዎ ይደርብን 🙏⛪🙏✅
@lakechbeyene9243
@lakechbeyene9243 2 жыл бұрын
አሜን፣ ፫፤ አባታችን፡ ይፍቱኝ፡ ይባርኩኝ፤፤ ቃለ፡ ሕይወትን፡ ያሰማልን፤፤ በድሜ፡ በጤና፡ ይጠብቅልን፤፤ እግዚአብሔር፡ ይስጥልን፤፤፤
@user-lr2re7vr4f
@user-lr2re7vr4f 2 жыл бұрын
አባ ገብረ ኪዳን የሕይወት ምግብን ስላጎረሱን ቸሩ እግዚአብሔር ይስጥልን!! በእውነት ያስተማሩንንን በተግባር እንድንኖር እግዚአብሔር ይፍቀድልን!!! የቃሉ ምሥክር ሥራው ነው!!!
@kdkdkdk3762
@kdkdkdk3762 2 жыл бұрын
ቃለ ሂወት የስምዓልና
@user-xt2xl8hg9p
@user-xt2xl8hg9p 8 ай бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን በድሜ በፀጋ ያኑርልን አባታችን🙏🙏🙏
@dttsige4234
@dttsige4234 13 күн бұрын
አቤት! አቤት! አቤት! ፀጋዉን አፈሰሰሎት አባ እኛም ከትሩፋቱ ልባችን ረሰረሰ እኮ ዕፁብ ድንቅ ነው ያልተዳሰሰ ዝርዝረ አለ እንዴ ገባን ከልብ የመጨረሻውን ምሰጋና ነው ምናቀርበው እድሜዎን ያርዝምልን ኑሩልን
@estermekonnen8929
@estermekonnen8929 2 жыл бұрын
አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏 ተሰምቶ የማይጠገብ የመንፈስ መጽናኛ ስለሆነው ትምህርትዎት ፈጣሪ አማላክ ይስጥልን 🙏🙏🙏ያገልግሎት ዘመንዎትን ቸሩ እግዚአብሔር ይባርክ🙏🌷💞
@kumarkumarkumar1718
@kumarkumarkumar1718 2 жыл бұрын
ለአባታችን ቃላ ህይወት ያሰማልን ለእኛም የሰማነውን በልባናችን ይያሰድርብን አሜን አሜን አሜን
@StarKsa-np4yf
@StarKsa-np4yf 9 күн бұрын
አባታችን ቃለ ሂወት ያሳማለን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏❤️😘
WHO DO I LOVE MOST?
00:22
dednahype
Рет қаралды 56 МЛН
100❤️
00:20
Nonomen ノノメン
Рет қаралды 73 МЛН
ROCK PAPER SCISSOR! (55 MLN SUBS!) feat @PANDAGIRLOFFICIAL #shorts
00:31
|| ይህንን ህፃን የተቀበለ እኔን ተቀበለ || ለዚህ ዓለም አትጨነቁ || በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ  Aba Gebrekidan New Sibket
1:32:40
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 974 М.
🔴 የቅዱስ ሚካኤል መዝሙሮች || Ethiopian Orthodox Mezmur || @-Ledatube
1:02:33
WHO DO I LOVE MOST?
00:22
dednahype
Рет қаралды 56 МЛН