Anchor Media የህወሀቶች ጉባዔ በመቀሌ፥ የአብይ አህመድ ቁማር በትግራይ

  Рет қаралды 110,944

Anchor Media

Anchor Media

Күн бұрын

Join this channel to get access to perks:
/ @mesaymekonnen5
Mesay Mekonnen, Anchor Media, Anchor Ethiopia, Anchor, Ethiopia, BBC, DW Amharic, VOA Amharic, ESAT

Пікірлер: 308
@SelomeMekonen-e5g
@SelomeMekonen-e5g 28 күн бұрын
መሳይ ጌታ አምላክ እድሜ ናጤና ይስጥህ ።
@alemituagedew1798
@alemituagedew1798 28 күн бұрын
መሳይ ትለያለህ እድሜና ጤና ይስጥህ የ ኢትዮጵያን ትንሳየ ያሳይህ እድሜና ጤና ይስጥህ
@romiooo0193
@romiooo0193 28 күн бұрын
አሜን ያረብ❤
@user-hs4cz7sb9d
@user-hs4cz7sb9d 28 күн бұрын
ይሄ. ሐሰማ. መሳይ. ወይም. አስመሳይ. ቆሻሻ. ምን. አገባዉ. አማራ. የፋኖ. ስብስብ. ሽፍቶች. ሰብስብ. የዘራችሁት. አያጨዳች. ነዉ. ቻሉት
@SabaSara-sb1vo
@SabaSara-sb1vo 28 күн бұрын
​@@user-hs4cz7sb9dለአፍህ ዚፕ አብጅለት ይሄ አፋችሁ ነው ያስጨፈጨፋችሁ ዳግም መጨፍጨፍ ፈለክ ?
@user-hs4cz7sb9d
@user-hs4cz7sb9d 28 күн бұрын
@@SabaSara-sb1vo አረ. ባክህ. አማራ. ዝናብ. አየዘነበ. ነዉ. አይታይህም. የዘራቹት. በትግራይ. ያደረጋቹት. እያጨቹ. ነዉ. ግን. ስንት. ድሀዉ. እየ ሞተ. ነዉ. የአማራ. ገበሬ. በናተ. የመጣ በጥጋበኞች. ሴት. መድፈር. ለናተ. ጀግንነት. ነዉ. ምድረ. ዋራዳ ቡዳ. ድምፅ. ሁንላቸዉ. ለአማራ. ለኔ. መልስ. ከምትሰጠኝ. አቢይ. አህመድ. ይመጥናችሀል. ምድረ. ዋራዳ ናቹ. ዋጡት. እየመረራቹ. ሐሰማ. መሳይ. ወይም. አስመሳይ. የዘራዉ. ያጭዳል. ጠብቅ አንተ. የፋኖ. ሽታዎች
@seniduteklu4935
@seniduteklu4935 28 күн бұрын
The pigs are in Tigris 😂😂😂​@@user-hs4cz7sb9d
@ayehufekadu1392
@ayehufekadu1392 28 күн бұрын
መሳይ ኢትዮጵያ አምጣ የወለደችህ ጀግና እድሜና ጤና ይስጥህ የ ኢትዮጵያን ትንሳየ ያሳይህ !!!!!!!
@genetkebede1628
@genetkebede1628 28 күн бұрын
መሳይ አንደበትህ ይባረክ ከመጀመሪያ እስከመጨረሻ በደንብ ገልፀህዋል የኢትዮጵያ አምላክ እነዚህን የሀገር ፀሮች ከመአከላዊ መንግስት ጀምሮ ይንቀላቸው ድል ለፍትህ ለነፃነት ለእኩልነት ለህልውና ለሚፋለመው ለአማራ ህዝብ ፋኖ🙏🙏🙏💚💛❤️
@Samitrghh
@Samitrghh 28 күн бұрын
ባንዳ ማነው? ኤርትራን አስገብቶ ሱማሌን አስገብቶ ህዝብን ንፁሀን የገደለ ጦርነት ደግፎ ኖ ሞር እያለ የአሜሪካ መንግስትን መከራውን ያሳየ የቅርብ ጊዜ ትዝታ ዲሽታ ጊኔ ጦርነት ምን ያደርጋል ሰው ይበላል ወድም ወድሙን አይግደል ሲል የተቃወመ ማነው የአንበሳውን ድርሻ የያዘ ማነው ተበድላቹ ቢሆን ችግር የለውም እንደአሁኑ እንደ ውሻ ታይታቹ ሆኖ ቢሆን ችግር የለም ማዳበሪያ ተከልክላቹ ቢሆን ንብረታቹ ተነጥቃቹ እንዳትማሩ ተደርጋቹ ቢሆን ችግር የለም ኑሮ ተወዶባቹ ቢሆን በአ 4አመት 700ሺ አማራ ሞቶባቹ ቢሆን በጅምላ ተገላቹ በማንነታቹ ከስራ ተባራቹ ከውጭ እዳትገቡ እዳትወጡ ተደርጋቹ ቢሆን ችግር የለም እንዳሁኑ አብይ እደሚደርገው ሻሸመኔ ወለጋ ቡራዮ አሪሲ በጅምላ ተገላቹ ቢሆን ችግር የለም እኩል አብሮ አአ ጎንደር ወሎ ጎጃም ስራ ሰርቶ የሚኖር ወድማቹሁን ትግራዋይ አሳደዳቹት እስቲ ንገረኝ በምን እራሳችንን እናሳምን 60ሺ ሰው መሰዋት ከፍሎ ከደርግ ነፃ ያወጣህን ወያኔ የካዳቹ እናተ ኮ ናቹሁ መላኩ ተፈራ የግዜር ታናሽ ወድም የዛሬን ማርልኝ ሁለተኛ አሎልድም እዳላላቹ ወንድ ልጅ ማሳደግ ብርቅ እዳሎነባቹ ከ10 ሚሌን አማራ 50 ሚሌን እድትገቡ ያደረገ ወያኔ 27 አመት ሙሉ ለኢትዮዺያ ሲለፋ የነበረውን ወያኔ ሰላማቹሁን አስጠብቆ እንድትማሩ እድታርሱ በየሀገሩ ተዘዋውራቹ እድትሰሩ አባይን የገደበ ባቡር ኮንዶሚኔም መንገድ ሆስቢታል ጤና ጣቢያ የገነባ በምስጋና ፈንታ ለኢትዮዺያም ለራሱ ህዝብም ምቀኛ የሆነውን ሻብያ ሱዳንን ጅቡቲን ቻድን ኢትዮዺያ የወጋ ለጎረቤቶቹ ጠንቅ የሆነ የየሀገሩን ተቃዋሚ እያስገባ ጭካኔ እያስተማረ ለአፍሪካ ችግር የሆነውን ሻብያ አስገብታቹ አዘረፋቹ ንፁሀን እንዲገል አደረጋቹ ታዲያ እናተ እነማናቹ? ሀገር ስትፈርስ የተባበራቹ የባንዳ ጥግ ትግራይ ይጥፋ እንጂ እዳው ገብስ ነው ያላቹ ሞኞች ነገን ማየት ያቃታቹ አንድ እንኮን ይጥፋ የተማረው ዘፋኙ ገበሬው ሼኩ ሆ ብላቹ የተነሳቹት አሁንም ጌዜ አላቹ ወደራሳቹ ተመለሱ ጀግና አይፎክርም ጀግና በመርህ ይመራል ጀግና ነገን ያስባል ጀግና የቤር ቤረሰቡችን ያከብራል ጀግና እግዛቤርን ይፈራል ጀግና ሰባዊነትን ያስቀድማል እየለመንን አይደለም እውነቱን እያሳወቅን ነው
@user-bh9pl3si1o
@user-bh9pl3si1o 28 күн бұрын
k.k.k.siyamereh yeker 😂😂😂
@Sani-hl3dy
@Sani-hl3dy 28 күн бұрын
መሳያችን እድሜ ከጤና ጋር አላህ ይስጥህ❤❤
@yohannesseifu3582
@yohannesseifu3582 28 күн бұрын
መሳይ ኢትዮጵያ አምጣ የወለደችህ ጀግና አንተን የወለደች እናት ትባረክ 🙏🙏🙏
@TelahunEthio-wq1hf
@TelahunEthio-wq1hf 28 күн бұрын
Anete doma yematereba messaye mallete aremene tulitula yedeme negadde new.....!!!!
@abuhaile6517
@abuhaile6517 28 күн бұрын
Ante denkoro yedem afsashu Abiy Ahmed Ashker 🤮
@belaygebre
@belaygebre 28 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን
@tesfayeassefa5677
@tesfayeassefa5677 28 күн бұрын
ፋኖን አንድ መሆን አቃተው ትላላቹ ይህው 50 አመት ቆይቶም አንድ መሆን አቅቶታል
@yohannesseifu3582
@yohannesseifu3582 28 күн бұрын
መሳይ ወጥር 💪💪💪
@gionabayethiopia7325
@gionabayethiopia7325 28 күн бұрын
አህ አምላኬ አመሱአት ኢትዮጵያን 🤲😭 ሀገሬ ማማዬ አመሱሽ💔😭 ያምሳቸው አምላኬ 🤲 እግዚአብሔር ኢትዮጵያን አስባት በሁሉ🙏🙏🙏
@salpalDoc
@salpalDoc 28 күн бұрын
Messaychin top notch journalist!! The pride of Ethiopia. Thank you for everything you do. We are greatful to have a professional journalist like you.
@abugida794
@abugida794 28 күн бұрын
አማራ አማራ አማራ ፋኖ
@HegheehJsjsjs
@HegheehJsjsjs 28 күн бұрын
ክብሪ ለአማራ ፋኖ❤❤❤❤
@adeladlewtessema3719
@adeladlewtessema3719 28 күн бұрын
መሳይ ድንቅ ትንታኔ ነዉ ደሰ ይላል❤❤❤
@yohanishabite
@yohanishabite 22 күн бұрын
ድል ለአማራ ፋኖ❤❤❤❤❤❤❤
@efremgebretsadik1583
@efremgebretsadik1583 28 күн бұрын
መሳይ ትክክል ገልጸኽዋል
@habtekida3997
@habtekida3997 28 күн бұрын
well explained mesay🎉
@mulusewgeta9502
@mulusewgeta9502 28 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ድልለአማራህዝብ
@user-ct1wr5fh7l
@user-ct1wr5fh7l 28 күн бұрын
ጀግናው ጋዜጠኛ የህዝብ ልጅ መሳይ መኮነን በርታልኝ ወንድሜ🎉
@marknugsa3696
@marknugsa3696 28 күн бұрын
መሳይ ጥሩ አቀራረብ ነው ። በዚሁ በርታ
@user-gz5fs3xo3z
@user-gz5fs3xo3z 28 күн бұрын
መሳይ,ጀግናዉ,እንወድሀለን.❤💛💚💪
@romiooo0193
@romiooo0193 28 күн бұрын
ትንታገ ጋዜጠኛ የሚዲያው ድሮን ወንድም መሳይ መኮነን በርታ ከጎንህ ነን ድል እውነትን ይዞ ለሚታገለው ለነበልባሉ ፋኖ 🎉🎉🎉🎉
@siyoumyeshitla746
@siyoumyeshitla746 28 күн бұрын
እነሱም ከጥቂቶቹ በስተቀር የአዕምሮ ብቃታቸው በብዙ ጥላቻ የታወረ እንጂ አገርን በጉልበት እንደዛሬዎቹ የኛ መሪዎች ሲመሩ የነበሩ ናቸው ።
@Snako-cb1zn
@Snako-cb1zn 28 күн бұрын
ትለያለህ በእውነት መሳይ ❤❤❤ ድል ሞት ለታወጀበት አማሓራ ✊✊✊
@DESTAification
@DESTAification 28 күн бұрын
Impressive analysis as always. ለዘመናት አጥንትና ደሙን ከስክሶ ኢትዮጵያዊነት ያፀናው ታላቁ የትግራይ ህዝብ እንደዚህ የጎጠኞችና የዘራፊዎች መጫወቻ መሆኑ ልብ የሚሰብር ነው። በጎጥ ፖለቲካ ተጠቃሚዎቹ የጎጡ መሪዎች ብቻ ናቸው። ጎጠኝነት ለማወናበድና ለዘረፋ የተመቸ የፖለቲካ ስርኣት ነው። ለምሳሌ በኦሮሞ ምድር ላይ የሚገኝ ሀብትና ንብረት በሙሉ የሚያዝበት የማእከላዊው መንግሥት ወይም ግለሰብ የሆኑ የመሬቱ ባለቤቶች ሳይሆኑ እነ ሽመልስ ናቸው። ለነገሩ ህዝቡን ራሱን እንደ ባርያ ለሚፈልጉት ነገር ያለከልካይ ይጠቀሙበታል። ሲፈልጉ ከነቤተሰቡ በጦርነት ይማግዱታል። ሲፈልጉ ያፈናቅሉታል። መሬቱ ይቀማል። ዝረፍና አምጣ ተብሎ ይላካል። በስሙ እርዳታ ይሰበሰብበታል። ኢትዮጵያዊነቱ ከውስጡ እንዲወጣ በተደጋጋሚ በሀሰት ፕሮፓጋንዳ ይበጣል። ያ ደጉ፣ ርህሩሁ፣ ፈጣሪን ፈሪና አክባሪው የትግራይ ህዝብ መፅሀፍ ቅዱስ ላይ እንደምናነበው አይነት ከአብራኩ በወጡ የፖለቲካ ጊንጦች ያለምንም ምህረትና እረፍት በተደጋጋሚ እየተገረፈ ነው። ክራራይሶ!!!
@gashaw278
@gashaw278 28 күн бұрын
መሳይየ እውነታን የምትገልፅበት በሳል የሆነው የጋዜጠኝነት ክህሎትህ ፣ ማራኪ የሆነው አንደበትህ፣ እንግዶችን ስትጠይቅ የምታቀርበው በሳል የሆኑ መጠየቆችህ፣ በአጭሩ ተወዳዳሪ የሌለህ ምርጥ ጋዜጠኛ ነህና ኑርልን። እንወድሀለን።
@goyatsega6470
@goyatsega6470 28 күн бұрын
በጣም ደስ ብሎሀል።
@Mahiaki-tp3sv
@Mahiaki-tp3sv 28 күн бұрын
mesay 100% Correct Spech Thank u Today Yes Dr Abiy For ethiopia Long Live God Bless Dr Abiy Ahemed
@Ambassel
@Ambassel 28 күн бұрын
እዛ ምድር ላይ የመሸገው ሰይጣን ዘመን እየጠበቀ የወጣቱን ደም ይጠጣል ምን አይነት እርግማን ነው? ልጅ ተወልዶ አድጎ ወግ ማዕረግ የማያይበት ምድር::ኧረ
@millionyohannes1036
@millionyohannes1036 28 күн бұрын
Gornalist Mesay Mekonen Good Bless You Amen Amen Amen 🙏🙏🙏
@marthat6031
@marthat6031 28 күн бұрын
እርስ በራሳቸው ይጫረሳሉ የማይቀር ነው እሳትና ጭድ ያደርጋቸው ነፃነት ለትግራይ ህዝብ ድል ለአማራ ፋኖ ኢትዮጵያ በልጆቿ ተከብራ በሰላም ትኑር 💚💛❤️
@user-qp7jz6pi5p
@user-qp7jz6pi5p 28 күн бұрын
ምነው ባረገው በተጠራረጉ እርስበራሳቸው!!!
@user-yx5fu2dh1m
@user-yx5fu2dh1m 28 күн бұрын
ምን አልባት ሊነጋ ይሆን😭😭😭
@ameleworkhaile3974
@ameleworkhaile3974 28 күн бұрын
Thank you !❤❤❤❤
@Ashebir-m3q
@Ashebir-m3q 28 күн бұрын
Jegna, Messy. Enamesgnalen, Solomon. Ajuha.
@iam-amhara
@iam-amhara 28 күн бұрын
ነበልባሉ መሳይ የሳይበሩ ፋኖ❤❤❤❤
@mshadiya5535
@mshadiya5535 28 күн бұрын
በርታ መሳይ
@seniduteklu4935
@seniduteklu4935 28 күн бұрын
Thanks Mesay Mekonen you are Fano also 👏👏👏
@AlazarZelalem
@AlazarZelalem 28 күн бұрын
Jegna Mesay
@TAMU-zu8en
@TAMU-zu8en 28 күн бұрын
መሳይ ቀላት የለይም❤❤❤❤❤
@asterseyfu8199
@asterseyfu8199 28 күн бұрын
Mesay comprehensive journalist God bless you,we love you ❤❤❤❤❤❤
@Samitrghh
@Samitrghh 28 күн бұрын
መሳይ ደስታውን እየገለፀ ነው ጌታቸው እንኳን ደስ አለ
@fanetamengistu3177
@fanetamengistu3177 28 күн бұрын
መቸም ኢትዮጵያ ለማፈረስ ወያኔ ሀርነት ትግራይ ፀር ኢትዮጵያ ፀር አማራ ነቀራሳ ናቸው የትግራይ ወጣቶቹ እንደ ቫማ ነደዋል ዛሬ ደግሞ በድጋሜ ተነስተዋል ህወሓት በህዝብ ደም ማፍሰስ ሰክረዋል ግዜ ❤
@abinetbekele8410
@abinetbekele8410 28 күн бұрын
የትግራይ ህዝብ በህወሓት ማምለኩን ትቶ በፈጣሪው ማምለክ ካልጀመረ ቁጣው አይቆምም
@teferigabramariame5155
@teferigabramariame5155 28 күн бұрын
Well come Anchor media ❤❤❤❤
@assfawlaltsegaye9688
@assfawlaltsegaye9688 28 күн бұрын
Great and clear explanation Mesay ! You understand it everything that they do !
@YosefShoa
@YosefShoa 28 күн бұрын
Wellcome, messay the great
@negwajemal3662
@negwajemal3662 28 күн бұрын
ጀግናው መሳይ መኮነን ሠላም ላተ ይሁን
@DersolegneEndeshaw
@DersolegneEndeshaw 28 күн бұрын
አንድነት አንድነት አንድነት በሴራ ፓለቲካ ተከቦ እየተጨፈጨፈ እየተሳደደ እየተረገጠ እየደኸየ የሚገኘው ምስኪን የአምሐራ ከብረት የጠነከረ አምሐራዊ ብሔርተኝነትና አንድነት ወሳኝ ነው
@simachewasrietegegne2289
@simachewasrietegegne2289 28 күн бұрын
Mesay is an amazing journalist
@godisgood3876
@godisgood3876 28 күн бұрын
Mesay blessed 💚💛♥️
@teferigabramariame5155
@teferigabramariame5155 28 күн бұрын
Tnx mesaye 🎉🎉🎉🎉❤❤
@YasinAbedala-ew5py
@YasinAbedala-ew5py 28 күн бұрын
መሳይይመቺህ
@hannagerma3505
@hannagerma3505 28 күн бұрын
you are exceptional
@SelomeMekonen-e5g
@SelomeMekonen-e5g 28 күн бұрын
ማንም አይጥፋ እግዚአብሄር ይጠብቃችሁ
@user-zb1wt9xc7w
@user-zb1wt9xc7w 28 күн бұрын
Game over weyane ❤❤❤❤
@user-ci2tu8gj6i
@user-ci2tu8gj6i 28 күн бұрын
መሳይ ምእራብ ትግራይ እያለ ነው ያዝልኝ ምእራብ ትግራይ የት ነው
@user-jo3mt8bj6m
@user-jo3mt8bj6m 28 күн бұрын
Mesay Betam New Yemiwedih 1000Amet Nurlign
@asterseyfu8199
@asterseyfu8199 28 күн бұрын
ሰላም ለኢትዮጵያ ዬ
@BeleteAbebe-cz6hu
@BeleteAbebe-cz6hu 28 күн бұрын
ሸረኝነትና ሴራ አፈር እድሜ ያበላቸዋል ዛሬም ባለ ተረኞች የሚመጣባቸው ጨለማ ከባድ ነው
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 28 күн бұрын
Welcome Jegnachin Messay
@teseramelese2708
@teseramelese2708 28 күн бұрын
በኢትዮጲያዊያንና ኢትዮጲያ ላይ ላደረሰው ግፍ የሚከፍለው እዳ መጀመሪያ ነው
@Merhaba-xj3sn
@Merhaba-xj3sn 28 күн бұрын
የጀገነ የፈለገውን እያደረገ ሲሆን ፈሪ እየፎከረ ይኖራል አሉ ፦ አዎ
@lofysis
@lofysis 28 күн бұрын
😢መንግስት ሰማሁት ልበል አይፋኖ
@yemeserachyirgu1737
@yemeserachyirgu1737 26 күн бұрын
Cooperate with amara and remove abey ,we support woyane
@YonasMan-wh1od
@YonasMan-wh1od 28 күн бұрын
A❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@nahomkebede3644
@nahomkebede3644 28 күн бұрын
This is the real fact.
@Rahawa91
@Rahawa91 28 күн бұрын
Tplf & Abyi Ahemad game over 📌
@everbestethiomusic
@everbestethiomusic 28 күн бұрын
😢በመጨረሻም ትህነግ ራሱን ለቅርጫ አቀረበ፤ ነፍሳችሁ በሰላም ትረፍ።
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 28 күн бұрын
Thank you so much Messay for your great analysis and for the interview. God bless you both.
@AgmasTigab
@AgmasTigab 28 күн бұрын
Selam mesay edet neh betam new des yemel enamesegnalen huli keewnet kon neh
@Fano775
@Fano775 28 күн бұрын
የፈርኦንን ቤተመንግሥትን የፈታ አግዚአብሔር ዛሬም አየፈረደ ነው
@mulugetaseleshi7422
@mulugetaseleshi7422 28 күн бұрын
ሰለሞን ወ/ገሪም የትግረዩ ፉኖ
@mimia7202
@mimia7202 28 күн бұрын
አብይ አህመድ እያፋጃቸው ነው የትግራይ ህዝብ ንቃ!!!!
@Galax77792
@Galax77792 28 күн бұрын
አብያችን አዲሰ አበባን ውበት ጨምሮላታል🌻🌻🇪🇹
@ERMIYESKETEMA
@ERMIYESKETEMA 27 күн бұрын
የሰሩት ግፍ ገና አስከ ፯ ትውልድ ይከፍላታል
@user-cz7fe3nw1w
@user-cz7fe3nw1w 28 күн бұрын
ኸረ መሣይ ብልፅግና ፓርቲ ኮዬ ፈጬ ከሁሉም ነዋሪ በማዕበር በኩል ብር እየተቀበለ ነው
@user-os5fn6jp8e
@user-os5fn6jp8e 27 күн бұрын
Is this "The whole secret lies in confusing the enemy, so that he cannot fathom our real intent."?
@user-bj8wl2bp5i
@user-bj8wl2bp5i 28 күн бұрын
አንጋፋው ህወሓት አሁንም ያነጋግራል አይደል
@Sara-kr9xn
@Sara-kr9xn 28 күн бұрын
ዋው፣!!!!!ሀቅበቃላት ሢገለፅ!!!!ይሄውነው ❤
@HassenAlbesr
@HassenAlbesr 28 күн бұрын
Ay mesay l amara mnm madrg alchalachum
@durimohammed5282
@durimohammed5282 28 күн бұрын
PIA has opposed the Pretoria agreement as it gave another chance for woyane to survive. Isayas's advice was ugnired by Abiy and here is the result. PIA vision is always ahead of his time .
@nanamorka6320
@nanamorka6320 28 күн бұрын
No more TPLF
@tt-lk3jc
@tt-lk3jc 28 күн бұрын
አሄሄ ደሞ አፈር ልሰው እንዳይነሱ
@rahelasfere220
@rahelasfere220 28 күн бұрын
የትግሬ ታጋይ ሊኖር ይችላል እንጂ የትግሬ ፋኖ የለም አታጭበርብሩን
@jjyisak1575
@jjyisak1575 28 күн бұрын
ከና ትግራይ ...
@user-tu5kv3fq8r
@user-tu5kv3fq8r 28 күн бұрын
❤❤❤
@asmara3973
@asmara3973 28 күн бұрын
አታ ሕዋሐት ክትጠፍእ የብላን ናይ ኦሮም መፃወቲ ክትኩኑ ደሌኩም
@nanamorka6320
@nanamorka6320 28 күн бұрын
It is time for Tegaru to free Tigray's people.
@asmara3973
@asmara3973 28 күн бұрын
መሳይ አብይ አህመድ አውሪው በትግራይ ምንም ቀዳዳ አያገኘም ብአዲን ነው የአብይ የቁማር መጫወቻ የሁነው የአማራን ህዝብን ያዋረደ ብአዴን እሚባል ምሥለኔ እድ ኪሉ ሥጋ እሚወረውርለት ብአዲን ነው።
@mggg8841
@mggg8841 28 күн бұрын
Journalism at it's finest 🌟 Mesay Mekonnen 🌟 The true patriots 👏 💚💛❤️👏
@ethio_salamtehun9955
@ethio_salamtehun9955 28 күн бұрын
የኦሮሞ ባለስልጣን ባለጊዜ ነንባዩች የወያኔን አይተህ አልተማርክም ፋኖ ያስተምርሀል ያጠልክልሀል ካቴና
@yirdawmengistu
@yirdawmengistu 28 күн бұрын
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@febanlove2876
@febanlove2876 28 күн бұрын
መሳይ መኮንን አተ እግር በግር እየተከተል ታጋልጣቸዋለህ. እናመሰግናለን
@user-cz7fe3nw1w
@user-cz7fe3nw1w 28 күн бұрын
ከቤት ግብር በተጨማሪ በዚህ አመት በስንቄ ባንክ በ ሶስት በተለያየ አካውንት 2500 ብር እያስከፈሉን ነው ኸረ መሣይ
@ayalewgebrhiwot1935
@ayalewgebrhiwot1935 28 күн бұрын
መሳይ ወያኔ የደረሰበት ያሳዳኩት ውሻ አሳጣኝ መድረሻ ነው🙄
@enanu7590
@enanu7590 28 күн бұрын
😂😂😂😂
@MMolla-cr3bj
@MMolla-cr3bj 28 күн бұрын
@@ayalewgebrhiwot1935 አዎ ክክክ
@dagi6860
@dagi6860 28 күн бұрын
Le 1 million ye tigria wotate tplf teteyaki newu
@Nsru-jt2jm
@Nsru-jt2jm 28 күн бұрын
አሁን ህውሃት ከመጣ ከፋኖጋ አራት ኪሎ ይገባን
@Tigist-ji5nu
@Tigist-ji5nu 28 күн бұрын
ለህዝቡ ነው ዋናወቹማ ለስልጣናቸው ሲሉ ነው ህዝቡ ዳግም መሰቃየት የለበትም
@AlemuMolla-qw6ky
@AlemuMolla-qw6ky 28 күн бұрын
አይ መሳይ መኮነን ልክነህ
@juweyriyaahmed6340
@juweyriyaahmed6340 28 күн бұрын
ደስ አይበልህ መሳይ ሮቶ ህወሓት ማለት የትግራይ ህዝብ ማለት ነዉ ይህ ችግር ይፈታል
@sintayhutilahun7966
@sintayhutilahun7966 28 күн бұрын
ጋዜጠኛ እኮ ነው ::ያለውን እውነታ ነው የዘገበው ወንድሜ
@Fano2127
@Fano2127 28 күн бұрын
እናንተ እኮ እውነት አትወዱም!!!!
@TheBex2007
@TheBex2007 28 күн бұрын
እኔ ግን ድራማ ይመስለኛል:: በርግጥ ጌታቸው እንደ ዶክተር ብርሀኑ ጠቅልሎ ብልፅግና ሆኗል::
Fake watermelon by Secret Vlog
00:16
Secret Vlog
Рет қаралды 12 МЛН
escape in roblox in real life
00:13
Kan Andrey
Рет қаралды 23 МЛН
1ОШБ Да Вінчі навчання
00:14
AIRSOFT BALAN
Рет қаралды 6 МЛН
PEDRO PEDRO INSIDEOUT
00:10
MOOMOO STUDIO [무무 스튜디오]
Рет қаралды 26 МЛН
Alemneh Wasse የዩክሬን ጦር #ላሽቋል!
17:44
Alemneh Wasse
Рет қаралды 51 М.
Fake watermelon by Secret Vlog
00:16
Secret Vlog
Рет қаралды 12 МЛН