Anchor Media የፋኖ ተጋድሎ በጎጃምና በጎንደር፥ ጳጳሳቱ ወደ ሀገር ቤት እንዳይሄዱ ተከለከሉ፥ አየር መንገዱ ተባባሪ ነው፥ 'አብይ አይገለበጥም'

  Рет қаралды 67,805

Anchor Media

Anchor Media

Күн бұрын

Пікірлер: 213
@gashaw278
@gashaw278 5 ай бұрын
ሰላም ሰላም መሣይ እና ገለታው
@UaeUae-gc5bm
@UaeUae-gc5bm 5 ай бұрын
ድል ለፍኖቻችን ፍኖ ያሸንፍል መሳያችን እናመሰግናለን በርታልን ወድማች❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@almazejigu2461
@almazejigu2461 5 ай бұрын
መሳይ ጀግናው ወንድማችን ምን ያህል ኢትዮጵያውያን ነዓ ለማጣት ያለህ ልፋት እንያለን እኔ ኦሮቶዶክስ ንኝ በየትም ሀይምኖት ይሁን እግዚአብሔር ይናገራል
@TadesseWolde-hu6bx
@TadesseWolde-hu6bx 5 ай бұрын
ሰላም ሰላም መሣይ እና ገሐታው💚💛❤️ 💚💛❤️
@RijsiejHdjejjdj-by4ki
@RijsiejHdjejjdj-by4ki 5 ай бұрын
ድል ለጀግናው አማራ ፋኖ❤❤❤❤❤
@HabebaAwol
@HabebaAwol 5 ай бұрын
ወንድሜ መሳይ በጣም ነው የምወድህ አላህ ባለህበት ቦታ ይጠብቅህ❤❤❤❤❤❤❤❤
@romiooo0193
@romiooo0193 5 ай бұрын
Amen.yarb 🤲❤
@ZenebeAweke
@ZenebeAweke 5 ай бұрын
@​@@romiooo0193
@tomygemorawa4056
@tomygemorawa4056 5 ай бұрын
Bravo Messay! Ur doing great job. Thank you so much. FANO prevails.
@siphokazingqongonya9389
@siphokazingqongonya9389 5 ай бұрын
ሠለም ጀግናው መሠይ
@tomygemorawa4056
@tomygemorawa4056 5 ай бұрын
Exactly!
@gashawmolla9949
@gashawmolla9949 5 ай бұрын
ድል ለፋኖ
@biriktihaile5499
@biriktihaile5499 5 ай бұрын
@@ZedingleBEKELE kzbin.info/www/bejne/oZnaqYhjm9Roo5osi=OF8RmpZiq-LFFGBL
@gm3419
@gm3419 5 ай бұрын
የአንድ ምሳ ዋጋ ስንት ኬሜንቶች ይሆን:: በመቶዎሽ በሺህዎች 🤓 this is how much such comments are ! Worthless . Much like the commenter.
@solianasoliana4052
@solianasoliana4052 5 ай бұрын
ያው ካድሬዋች መኖሪያቸው ይህንን እያሳዩ ስለሆነ😂​@@gm3419
@RibkaAlamaw
@RibkaAlamaw 5 ай бұрын
​@@ZedingleBEKELEተፅናና😅😅😅
@zelalembantiwalu6499
@zelalembantiwalu6499 5 ай бұрын
ገለታው የተማረ ደስ የሚል ሰው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Beferdu-q6r
@Beferdu-q6r 5 ай бұрын
ፋኖ ትግሉን በመላው ሀገሪቱ ውስጥ መቀጣጠል አለበት። ሌሎቹንም ማሳተፍ አለበት።
@DawaDawa-zz7vg
@DawaDawa-zz7vg 5 ай бұрын
በርበሬ ቢወደድ እንበላለን ቃሪያ አላስቀምጥ አለን ያባታችን ባሪያ 🤔 ድል ለንጉሡ ልጅ ፋኖ እናሸንፋለን 🤴🤴🤴💚💛❤️
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 5 ай бұрын
Thank you Jegnoch God bless you
@tamrathaile8677
@tamrathaile8677 5 ай бұрын
Thank you Geletaw. You are right
@yohannesseifu3582
@yohannesseifu3582 5 ай бұрын
ድል ለፋኖ 💪💪💪
@fes592
@fes592 5 ай бұрын
በጣም በጣም በጣም ኧረ በጣም አንድነትን ማጠናከር እና አማራ አንድ መሆን አለበት። አብይ ጉድጓድ ሊገባ ጥቂት ነው የቀረው። በጣም እየጠበቅን ነው ጀግኖች ፋኖዎች በርቱና አንድ ሆናችሁ ጠላትን አባሩት።
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 5 ай бұрын
Thank you Messay we need other regional support to join Fanos we encourage wogenoch from all quarters to join them
@mengestabbelayneh8472
@mengestabbelayneh8472 5 ай бұрын
እውነት ነው አየር መንገዱ ወታደር ሲያመላልሰ ነው የሚውለው አየር መንገዱን መጠቀም ማቆም ነው
@Etyoppiya
@Etyoppiya 5 ай бұрын
ሰላምታዬ ባላችሁበት መሳይ እና ገለታው ይድረሳቹ እደምን አላቹ መሳይ በምታቀርባቸው እግዶችህ በጣም ነው የምደሰተው በርታልን በርቱ ሌላው የዚህ አገራችን የመከራና የጭካኔ ስርአት መቼ እደሚያበቃ እመቤቴማርም ትወቀው አባቶቻችን በግቦትወር ሲኖዶሱ ስብሰባቸውን ለማረግ በውጪ ያሉት እዳይገቡ መባላቸው ምን ይባላል ምንስ ይሻላል በዚህ ያሉት አባቶቻችንን ውሳኔ እጠብቃለን ይሔን አረመኔ ጨካኝ ሰውዬን የምንገላገለው እዴት ይሆን?
@YemesrachAgmas
@YemesrachAgmas 5 ай бұрын
Thank you Ankara media❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@baelove9407
@baelove9407 5 ай бұрын
Fano for life Fano for freedom Fano for amhara Fano for ethiopia ❤❤❤❤❤❤❤❤
@gm3419
@gm3419 5 ай бұрын
ያንተ ተራ ወሮ በላ አብይ አህመድን ከህወሃት መንጋጋ ያወጡት ጀግኖቹ የአማራ ህዝብ ልጆችና የኤርትራ መንግስት ናቸው:: መከላክያ ተብየውንማ አየነው እኮ ዘራፊ ደፋሪ ፈርጣጭ ብቻ እንደሆነ:: አሳፋሪ ነው በእውነት: ህወሃት አማራ ህዝብ ላይ ያደረሰው ጉዳት ይታወቃል ቀን እየተጠበቀለት የነበረ የምንግዜም ጠላህ እንደሆነ:: አረምኔውና መደዴው የአብይ አህመድ ስርዓት ግን አማራን ኢላማ አድርጎ መጨፍጨፍ የተፍጥሮ መብት አድረገው:: ይህ ጀግናውንና ጨዋውን የአማራ ህዝብ ቆርጦ እንዲነሳ አድርጎታል:: ጠላቱን ሳይቀብር እንደማይቆም ደሞ እናንተን ለጠላቶቻችንንም ሆነ ለወዳጅም በገሃድ የሚታይ ነው:: እንዴት ያስደስታል!!
@saraabraham8688
@saraabraham8688 5 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣህ መሳይ በርታ ኢትዬዺያ ታሸንፋለች 💪💪💪
@quaragonder4735
@quaragonder4735 5 ай бұрын
Mother Ethiopia thanks you Dear Geletaw and Messay us usall, Getetaw i wish all educated peoolle just like you, God bless🟩🟨🟥
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 5 ай бұрын
They need all our support.
@AndnetYibelttal
@AndnetYibelttal 5 ай бұрын
🙏🙏🙏አንኮር ሚዲያ 👌
@teshagergtsadik8918
@teshagergtsadik8918 5 ай бұрын
Anchar ቀዳሚና ታማኝ ሁሌም ተደማጭ!
@AbidelaMusa
@AbidelaMusa 5 ай бұрын
መሣይ ታጋይ መሠይ መኮን አደቃሀለሁ
@Beferdu-q6r
@Beferdu-q6r 5 ай бұрын
ካሁን በኋላ ማንም ኢትዮጵያዊ በአየር መንገድ ባለመጠቀም የውጭ ምንዛሪ እንዳያገኝ ማድረግ በጣም አስፈላጊ ነው። በቃ ሌላ ምርጫ የለም ዘርፈብዙ ትግል ማድረግፋኖን መደገፍ ነው።
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 5 ай бұрын
Welcome Jegnoch
@godisgood3876
@godisgood3876 5 ай бұрын
Mesay blessed 💚💛♥️
@VeleroMedia4952
@VeleroMedia4952 5 ай бұрын
ስላም አንትን ትግሉ ለመበራታታት የት ነው የተደበቑ አነዚህ አርቲስት አስቲ ይብቃ ሰለ ፈቅር ውድሻለሁ የሚል ዘፈኖች ደግሞ የአማራ ኤሊት በለሃብት በመላ ዓለም ያላችሁ ኣገዙ ለፋኖ ለአማራ ህዝብ. ድል ለፋኖ
@ethio_salamtehun9955
@ethio_salamtehun9955 5 ай бұрын
እረ ኡ ኡ ኡ ኡ የአዲስ አበባ ሕዝብ ውሃ ለአንድ ወር አልመጣም ሽንት ቤት የሚለቁት አጥተው በግማት ሊሞቱ ነው ኮሌራ አዲስ አበባ እንዳይገባ
@Lilik4680.
@Lilik4680. 5 ай бұрын
የሁልግዜ ተደማጭ እንክር ሚዲያ እናመሰግናለን ሲኖዶሱ ስብሰባውን ብዙም ወይም ማራዘም ነው ያለበት ሌላው እኛ ኦርቶዶክሳዊያን መንግስት ከኦርቶዶክስ ቤ/ክ እጁን ያንሳ የሚል ቻሌንጅ መጀመር አለብን ይህ አይን ያወጣ ድፍረት ነው!
@teferigabramariame5155
@teferigabramariame5155 5 ай бұрын
Tnx Anchor media ❤❤❤❤🎉🎉🎉
@leya8572
@leya8572 5 ай бұрын
"…ይልቁኑ በቶሎ ንስሐ ግቡ…“አምላካችሁን አግዚአብሔርን ተከተሉ፥ እርሱንም ፍሩ፥ ትእዛዙንም ጠብቁ፥ ቃሉንም ስሙ፥ እርሱንም አምልኩ፥ ከእርሱም ጋር ተጣበቁ።” ዘዳ 13፥4። ወደ ልባችሁ ተመለሱ። ንስሐም ግቡ።
@EmebetTesema-l8x
@EmebetTesema-l8x 5 ай бұрын
Thanks glteaw and messy❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@Star-ep9pz
@Star-ep9pz 5 ай бұрын
በስሜ ይመጣሉ ብዙዎችንም ያስታሉ
@zolazola5725
@zolazola5725 5 ай бұрын
ፋኑ ትግሉን ላይጨርስ አልጀመረም።ስለዚህ የፈጀውን ጌዜ ይፍጅ እንጂ ፋኖም ሆነ የአማራ ህዝብ የዕለት ችግሩ ላይ ሳያተኩር ጠንክሮ መታገል ነው ያለበት።ችግርና መከራ አላፊዎች ናቸው።No pain no gain! ድል ለፋኖ❤🎉❤
@pineap11e54
@pineap11e54 5 ай бұрын
መሰይ ጀግነ ነክ እነመሰግነለን በምተቀሪበው ፕሮግረም ለይ ቀኑን ብትጠቅስልን ጥሩ ነው
@debora.teneshi
@debora.teneshi 5 ай бұрын
ከሚቀጥለው አመት ጀምሮ በምግብ ሰብል ራሳችንን እንችላለን እርዳታ አንፈልግም የሚለው እሱ ሰለሚወገድ ለኢትዮጵያ የሚበጀውን መሪ ያምጣልን። ሕዝቡን በረሀብ ለሊፈጅ የተነሳ የስነ ልቦና ችግር ያለበት ሰው ነው።
@alexet12
@alexet12 5 ай бұрын
እውነት ነው አባታቸው አንድ ነው ስራቸው የማን ልጅ እንደሆኑ ይናገራል አይ ተኩላ 💚💛❤️✊🏾✊🏾✊🏾✊🏾
@enatabate333
@enatabate333 5 ай бұрын
ኦርቶዶክሳውያን ተንቀናል ተደፍረና ዝምታችን ግን ምንድነው እስከመቼ ነው??
@WinterWin-b2u
@WinterWin-b2u 5 ай бұрын
🙅🏽 በኢትዮጵያ አየር መንገድ መሄድ ከዛሬ ጀምሮ አቁመናል ወታደርና የጦር ማመላለሻ ህዝብ ጨፍጫፊ አየር መንገድ ነው በአባቶችም ጭምር 🙅🏽🙅🏽
@tomygemorawa4056
@tomygemorawa4056 5 ай бұрын
Well done.
@bizuayehujeffrey7434
@bizuayehujeffrey7434 5 ай бұрын
ፈጣሪ ካለንብት የህዝብ እልቂት ይብቃችሁ ይበለን አብይ ህዝብን እርስ በእርስ እያጨፋጨፈ ሲሆን ፈጣሪ እንዳወጣ ያውርድልን
@romiooo0193
@romiooo0193 5 ай бұрын
Well came mesay mekonnoen & Ato galataw 🙏🙏❤️❤️
@elsabeautynt
@elsabeautynt 5 ай бұрын
በላይክ ሼር ግቡ❤
@ethiopiafreedom1388
@ethiopiafreedom1388 5 ай бұрын
በእውነት ትክክለኛውን ነው ገለታው ስለ ሀይማኖቶች የተናገርከው እኔ እንደፕሮቴስታን እምነት ተከታይ ፓስተሮች ምን ያህል ነው የተኙት ይህ ሁሉ በኢትዮጵያውያን ላይ እየተደረገ ዝምታንና መባን ብቻ መሰብሰብ ነገ ለሚፈጠረው ተጠያቂ ናቸው ይህ በእርስ በርስ ጦርነት ባለፉት ሀገራት የታየ ነው
@tomygemorawa4056
@tomygemorawa4056 5 ай бұрын
Very truly indeed
@BiniyamBekele-go3pn
@BiniyamBekele-go3pn 5 ай бұрын
ያልገባኝ ነገር አብይ ስለ ቤተ ክርስቲያን ምን አገባዉ ሃይማኖታዊ ጉዳዮች ላይ ያገባዋል እዴ
@mulugetaseleshi7422
@mulugetaseleshi7422 5 ай бұрын
የምንገደለው አማራ ነህ ተብለን ነው ኢትዮጵያዊ ነህ ተብለን አይደለም ከአማራነት ማማ በፍፁም አንወርድም::
@بأمنيتعلمو
@بأمنيتعلمو 5 ай бұрын
መረነ አየገለፀውም ይሂ ሰወየ ምን ይገልፀዋል በዚህ ሰውየ ያልመጣ ነገር አለ ኩረና የሚባል በሸታ ጀመሩ አንኳን በሀገራችን በአለም ለይ መከራ ያመጣ ሰው ነው
@abeba2241
@abeba2241 5 ай бұрын
ፋኖኮ መከላከያን እንደ ከብት እየነዳኮ ነዉ 😂😂
@esess-wx1ud
@esess-wx1ud 5 ай бұрын
ድል ለጀግናው ፋኖ ሞት ለበአደን ።
@menenkassa4266
@menenkassa4266 5 ай бұрын
ጌታ ይፍረስልን እንጸልይ ❤❤❤❤❤
@FutsumAkaleab
@FutsumAkaleab 5 ай бұрын
ህዝብ በእኮኖሚ ቤቱ በማፍረስን ተሳቀየ ለምንድነው እስከአሁን የፋኖ ጥምረት ያልተደረገ
@nanimeba9802
@nanimeba9802 5 ай бұрын
ለምን ፋኖን ብቻ ይጠብቃል ቤቱ የሚፈርስበት ሰው እራሱ ተጣምሮ ይታገል ማን ሞቶ ማን ነፃ ይወጣል።
@UawUae-m8x
@UawUae-m8x 5 ай бұрын
ገብተህ ታገል
@emuye-shinbira8268
@emuye-shinbira8268 5 ай бұрын
Tagel rasih kebetih jemir bro kuch bileh sititebik endatibela kedimeh bila
@fekadutefera268
@fekadutefera268 5 ай бұрын
ከይቅርታ ጋር አቶ ገለታው ስለፋኖ ትግል አስተያስየት ስትሰጥ እንዳንድ አካባቢው ላይ እንደተወለደ ሰው ብለህ ተናግረሃል ለምን እንደአንድ አማራ ለማለት ከበደህ? አኢትዮጵያዊ ብሔርተኛነትን ነው ወይ የምታራምደው ግልፅ ብታደርግልን መልካም ነው ::
@ካሳሁን-ነ5ዸ
@ካሳሁን-ነ5ዸ 5 ай бұрын
አቶ ገለታው፣ አብይ በአማራ ክልል ያለው ጦርነት እንዲጓተት እንጅ እንዲጠቃለል አይፈልግም ያልከው እጅግ በጣም ጠቃሚ ግንዛቤ ነውና የአማራ ህዝብ እና የትግል አጋሮቹ በሙሉ ጦርነቱ በተቻለ መጠን በቶሎ የሚጠቃለልበትን መንገድ በጥሞና ማሰብና መምከር ያስፈልጋል።
@AssefaSeifu
@AssefaSeifu 5 ай бұрын
እባካችሁ ቀኑና ወርኁን ጻፉ!
@kassutekle5062
@kassutekle5062 5 ай бұрын
ገለታው የአማራን ትግል እንደምትደግፍ እንደምትደግፍ አውቃለሁ ሁሉንም የአማራ የሕልውና ትግል አልፎ የኢትዮጵያን እንደሀገር እንድትቀጥል እናንተ ከትግሉ ሜዳ በብዙ ሺዎች ኪሎሜትር እርቃት ስላላችሁ ቢቻል በኢኮኖሚ መደገፍ በሃሳብም ቢሆን የስልኮክ ግንኙነት ለማግኘት ስልምትችሉ በግል ከእነሱ ጋር አውሩ ስለፍጥነት ከማንም በላይ ለአማራ ሕዝብ ድል ወሳኝ ነው እኔም በፍጥነት እንደአንተ እንደ ብዙ የዚህን የስይጣን መንግስት መጨረሻ ዛሬ ቢሆን ሁሉ ደስ ይለናል ግን እሳት ላይ ያሉ ሰዎች መቼ መፍጠን እንዳለባቸው ከሁላችንም በላይ መሬት ላይ ያሉት ሕይወታቸውን ለአማራ ሕዝብ ለመስጠት መሐል እሳቱ ላይ ያሉት ሰዎች ከብዙዎቻችን እንአውቃለን ከምንል ሰዎች ጠንቅቀው ያውቁታል ቢያንስ አንድ የአማራ ዕዝ እስኪመሰረት በተቻላችሁ ፍጠኑ እረጋ በሉ የሚሉ ሰዎችን ስሰማ በጣም ይደብረኛል እንደዚህ አይነትነገሮችን በግል አውሯአቸው እንጂ ሚዲያ ላይ ይደብራል ጀግኖቹ ላይ ጫና አያስፈልግም ከእኛ የሚጠበቀው ውድ ሕይወቱን ለአማራ ሕዝብ ነፃነት እና የመኖር ሕልውና ብሎም ኢትዮጵያን ለማስቀጠል ቆርጠው የተነሱ ጀግኖች ብዙ የፖለቲካ እና የወታደር ጠበብቶች የተሰባሰቡበት ስለሆኑ ምክር እና አመራር መስጠቱ መቆም አለበት።። ድል ለፋኖ ድል ለተሰቃየው ኢትዮጵያውያን ።።።
@AndnetYibelttal
@AndnetYibelttal 5 ай бұрын
ሃይማኖታዊ ድራማው ቀጥሉዋል 😄😄😄
@emuye-shinbira8268
@emuye-shinbira8268 5 ай бұрын
Ato Mesay and Ato Gelataw! Keep up the good work and partnership. Your explanation is very intelligent!! I❤the way of your conversation of you two's and You both are a good jokers sometimes..😂😂. ❤"Yemanin Gofere"
@kirstanmore1709
@kirstanmore1709 5 ай бұрын
Ethiopian airlines it shoud be sued.
@hailumulugeta6785
@hailumulugeta6785 5 ай бұрын
ትክክለኛ የአማራ ነፃነት ትግል ማብሰሪያ ድምፅ ።
@MHIRAKAS
@MHIRAKAS 5 ай бұрын
አሳፋሪዎች ናችሁ ለምትናገሩት ተረተረት ዋጋን ትከፍላላችሁ በስደት እየኖረችሁ እንዲህ መበጥረቅ የሰው ጌጥ አያደምቅ ሀገሬ በብልፅግና ጎዳና ላይ ነች አብቹ ሰጦታችን ነው።
@GigarTabor
@GigarTabor 5 ай бұрын
ድንቄም ብልጽግና። ካድሬ መቼም እንደ ብርሌ ሆድ እንጂ ጭንቅላት የለውም ።
@semagnezelelew1863
@semagnezelelew1863 5 ай бұрын
መሳይ እንዳላችሁት አገዛዙ ከአፈርኩ አይመልሰኝ አይነት ያለ የሌለ ሀይሉን እያሰማራ ስለሆነ ፋኖ ህዝቡ ቤቱን ዘግቶ ጫካ እነዲቀላቀልና ትግሉን እንዲያጥለቀልቀው የማድረግ ስራ እነዲሰራ ለፋኖዎች ብታመላክቷቸው ጥሩ ይመስከኛል
@MkyahSaada
@MkyahSaada 5 ай бұрын
መሳይ በጉጉይ ነው ይምጥብቅህ ጠንከር
@wubetuayalew3633
@wubetuayalew3633 5 ай бұрын
ሞኝ ሕዝብ ፖለቲካና እምነት የተምታታበት ተቀምጦ ሁሉንም አሜን የሚል ሲሆን ያሳዝናል።
@learntulearn848
@learntulearn848 5 ай бұрын
yeAMARA HIZBAWI TEGEL #FANO YASHENEFAL ✌️
@hikmamerssatube5280
@hikmamerssatube5280 5 ай бұрын
Bertu
@adeymekonnen7087
@adeymekonnen7087 5 ай бұрын
አቶ ገለታው ስለ ፕሮቴስታንት ያብራራበትን አውድ በጣም ነው ያስደሰተኝ ዝም ብሎ ካለ እውቀት ሁሉም አንድ ስለሚመስላቸው ጥሩ ነው በጣም ወድጄዋለሁ ምክንያቱም እኔ ፕሮቴስታንት ነኝ አብይንም የብልጽግና ወንጌልንም አልደግፍም so ብዙ የኔ አይነቶች ስላሉ አንድ ሌባ ነብይ ነኝ ባይ ባወራው ሁላችንም የሱ አይነት አለመሆናችንን በማስረዳትህ አመሠግናለሁ ።
@tafgirma
@tafgirma 5 ай бұрын
የአብይ አህመድ ራሳችንን ችለናል ጥሩምባ አንድ እጁን ኪሱ ከትቶ ሌላውን ዘርግቶ ከሚለምን የኔብጤ አይለይም።
@hibreworkbogale4370
@hibreworkbogale4370 5 ай бұрын
It is very important today tomorrow and keeping forever. No in one leader and command. The result will not be good. Start right now to be in leader and command.
@bahirukebede3747
@bahirukebede3747 5 ай бұрын
Mesay and very important mereja alegn . Emailhn lakilign
@GebreegziabherTesfay-s1y
@GebreegziabherTesfay-s1y 5 ай бұрын
ትግራይ ያደቀቀው አንተ እና መሰሎችህ
@beletetigist9830
@beletetigist9830 5 ай бұрын
ደግ አደረጉ አማራ በየሄደበት እንዲገደል መርዝ የረጫችሁ እናንተ ናችሁ😡
@bisratwoldesenbet4052
@bisratwoldesenbet4052 5 ай бұрын
10/08/2016 - 16/09/2016 ታላቁ አምላካችን እግዝብሔርም ምንም ጊዜ ቢሆን ከተገፉት፣ ከተበደሉት፣ ግፍ ከተፈጸመባቸው ጋር ነው፡፡ ያግዛቸዋል፤ ሀይልም ይሆናቸዋል፡፡ በአሸናፊነት በድል ያጎናጽፋቸዋል፡፡ በሌላም በኩል ከሴይጣን ጋር የሚተባበርና የሚመራ አወዳደቁ አያምርም፤ ፈጻሜውም የከፋ ይሆናል፡፡ በዚህ ምንም ጥርጥር የለም፡፡ Victory for Russia; defeat for Westerns those who followers of devils. አገረ እግዚአብሔር የሆነችውን ኢትዮጵያን የቅዱሳን መላዕክታት፣ ነቢያት፣ ሐዋርያት፣ የጻድቃን ሰማዕታት ጥበቃ፣ በረከትና ረድዔት አይለያት። አሜን!!! አሜን!!! አሜን!!!
@HananHanan-oh5pc
@HananHanan-oh5pc 5 ай бұрын
I am fano del le amhara fano
@ErEe-dk2ug
@ErEe-dk2ug 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤ Viva messay
@Beferdu-q6r
@Beferdu-q6r 5 ай бұрын
ኢትዮጵያውያን በኢትዮጵያ አየር መንገድ ላይ አለምአቀፍ የጉዞ ማዕቀብ ማድረግና ኪሳራ ማድረስ አስፈላጊ ነው።
@hibreworkbogale4370
@hibreworkbogale4370 5 ай бұрын
Amhar (FANO), you have everything to take over power from Mr Abey Ahmed. Make it in one leader and command to be successful.
@Beferdu-q6r
@Beferdu-q6r 5 ай бұрын
ራስ መቻል እኮ የምርት መኖር ብቻ አይደለም። ለምሳሌ ካናዳ ለኢትዮጵያ ስንዴ በነፃ እሰጣታለሁና ካናዳ ድረስ መጥታ ትውሰድ ቢል። በምግብ ራሳችን ችለናል ማለት ነወ።? አይደለም። ትራንሰፓርት ገንዘብ ጊዜ መንገድ ላይ ሰጓጓዝ የመርከቦች ሠላም የሙስና ሁኔታ የሠሰረተ ልማት መሟሟላት ወዘተ አሰፈላጊ ናቸው። የእህል መኖር ብቻ ሳይሆን እህሉ ገንዘቡአቅም አቅርቦትና መሠረተ ልማት በጣም አሰፈላጊ ናቸው። አንድ ሀገር ራብ ለመስወገድ የተጠቁስት አሰፈላጊ ነው። እኛ ይህን ማሟሟላት አንችለም።
@gebrebariaw4212
@gebrebariaw4212 5 ай бұрын
እንጀት እርስ የእውነት ጋዜጠኛ
@abiga1234
@abiga1234 5 ай бұрын
እስኪ እናቴ ትሙት በል
@biriktihaile5499
@biriktihaile5499 5 ай бұрын
kzbin.info/www/bejne/oZnaqYhjm9Roo5osi=OF8RmpZiq-LFFGBL
@amareyarit5401
@amareyarit5401 5 ай бұрын
ጠብቃ አቂመው እዚህ ባልበት አሜሪካ አየር መንገድን በመክሰሰ ያሉብትን ሃገር ህግ እንዲማሩ ለኦሮሙመ ባለስጣ ናት ትምህርት እንዲሆናቸው ማስተማር የሚችሉ ይመስለኛል ድቁርናቸውን እዚያው ባለበት ደሃውን በሚበድሉበት ሃገር እንጂ ሌላ ቦታ እንደማይቻል ለማስተማር
@melakunegash7556
@melakunegash7556 5 ай бұрын
እናመሰግናለን ገለታው! ቤተክርስቲያን የአንድ ግለሰብን ስልጣን ለማስጠበቅ አይደለም የቆመችው! አንተ የጠቀስከው የጀርመን ቤተክርስቲያን ጥሩ ምሳሌ ነው
@ethioptv2015
@ethioptv2015 5 ай бұрын
የምር የገለታው ትንታኔ ለትግል የሚጠቅም አይደለም። ከዚያ ይልቅ በመረጃ ማሰባሰብ፣ በሰባዊ ጉዳዮች ፣ በገንዘብ ማሰባሰብ እና በጠቅላላ እውቀት ጉዳዮች ቢያተኩር ይሻላል። ለትግላችን ለፕሮፖጋንዳችን ጠቃሚ አይመስለኝም። ልጅ ተክሌም እንዲሁ ...ለትግላችን አይጠቅምም።
@AbiyAhemdundected
@AbiyAhemdundected 5 ай бұрын
የአድስ አበባ ህዝብ ህዱ ከጠገብ ስለሀገር ጉድይ የለቻውም
@EmebetTesema-l8x
@EmebetTesema-l8x 5 ай бұрын
Fano❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@Alex-zv1ly
@Alex-zv1ly 5 ай бұрын
Anbessaw Messay! They panic whenever they hear your voice!
@yohannesseifu3582
@yohannesseifu3582 5 ай бұрын
መሳይ እና ገለታዉ ወጥሩ 💪💪💪
@zuriashworkabera8601
@zuriashworkabera8601 5 ай бұрын
ስላም መሳይ በሪታ
@mohammedbibiso4440
@mohammedbibiso4440 5 ай бұрын
ጀግና ስለ ሆነ ነው አንተም እቸተሰማህ ነው።
@desywGelu
@desywGelu 5 ай бұрын
ገለታው በጣም በሳልሰውነው
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 5 ай бұрын
Messay your reports all are factual we know it. Bertalin
@LA-lx2pf
@LA-lx2pf 5 ай бұрын
እዩ ጩፋ ደህነነቱ ያሳስበኛል
@desywGelu
@desywGelu 5 ай бұрын
ይሄን ህዝባዊ ትግል እየጎተቱ ያሉት የፋኖ ጉምቱ መሪወች ናቸው ከልክ ያለፈ እራሰወዳድነት ይታይባቸዋል
@ጌች2023
@ጌች2023 5 ай бұрын
ስለእስክድር፣መግለጫ፣ምንም፣ሳትል፣አለፍክ።
@AndnetYibelttal
@AndnetYibelttal 5 ай бұрын
ያብይ መንግስት ከሚገባው በላይ ተጋልጡዋል 😄😄😄👌
@AndnetYibelttal
@AndnetYibelttal 5 ай бұрын
ያብይ አደንዛዥ እፆች ችግር ያለው መሬት ላይ ሳይሆን አይምሮ ላይ ነው በልፅገናል ይላሉ በየቸርቹ 😄😄😄
@tecnoitel9393
@tecnoitel9393 5 ай бұрын
❤❤❤
@tekadelele5687
@tekadelele5687 5 ай бұрын
Surivial of the fittest
@yaregalayele8647
@yaregalayele8647 5 ай бұрын
እስክንድር የሚሉት ወፈፌ የሽዋን ትግሉ እያበላሸ ስለሆነ ይመከር ይዘከር ወደ ቀድሞው ቦታ ይመለስ❤
EMS Eletawi ብልፅግና በዓለም መድረክ  Wed 13 Nov 2024
EMS (Ethiopian Media Services)
Рет қаралды 1,2 М.
How Strong is Tin Foil? 💪
00:25
Brianna
Рет қаралды 69 МЛН
У вас там какие таланты ?😂
00:19
Карина Хафизова
Рет қаралды 25 МЛН
amazing#devil #lilith #funny #shorts
00:15
Devil Lilith
Рет қаралды 18 МЛН
🛑 ንስሐ ሲገባ እንዴት ተብሎ ነው? እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ  Aba Gebrekidan New Sbket  2024 #viral
1:30:06
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 43 М.
Democrats play the blame game
34:40
Washington Post
Рет қаралды 5 М.