ሁለት አይነት አዲስ አስቂኝ አማርኛ ፊልም | HULET AYNET New Amharic comedy film 2024

  Рет қаралды 2,611,122

Negus Film Production

Negus Film Production

Күн бұрын

Пікірлер: 2 200
@sdetegawnegnbetesebochennafaki
@sdetegawnegnbetesebochennafaki 7 ай бұрын
ማርያምን ደስ የሚል የሚያዝናና እና ምርጥ ምርጥ አርቲስቶች ያሉበት በጣም ደስ የሚል ፌልም ነዉ ነዉ❤❤❤
@Seble67
@Seble67 7 ай бұрын
ቸርነት ትወና እንደኛ ስከታተልህ ነበር አንድ ጊዜ እንኳን ቃልህ ዝንፍ አላለም ዋው ኧረ እንዴት ቻልክበት😂😂ይመችህ👍👍
@zelalemisayas3613
@zelalemisayas3613 7 ай бұрын
ለፊልሙ የምትገባ ጨዋና ባለ ምርጥ ስብዕና ባለቤት ናርዲዬ ❤❤❤
@ZinetYimer-mo3lj
@ZinetYimer-mo3lj 6 ай бұрын
ኧረ ናርዲ እንደት ቻልሽበት 😂😂😂😂😂😂😂ማነው እንደኔ ናርዲን እሚወድ በላይክ ያሳየኝ😊😊❤❤❤
@birhanesine3734
@birhanesine3734 2 ай бұрын
በጣም ወድጄዋለሁኝ በጣም ደስ የሚል አጨራሩስ ማንነት ሁሌም ማንነት ነው የምናሸንፈው ማንነታችንን ስንቀበለው ብቻ ነው እራሳችንን ስንሆን ያኔ አሸናፊዎች ነን
@krn9643
@krn9643 7 ай бұрын
ዋዉ ገራሚ ነዉ እረ እንደት ቻልሽበት የምትለዋ ቃል የተመቸዉ ላይክ❤❤❤
@h-filmentertainment2606
@h-filmentertainment2606 7 ай бұрын
2016 ከገባ በኋላ ዛሬ ምርጥ ፊልም አየው😂😂😂😂 የተመቸው Like
@nezifaabdulrehman6162
@nezifaabdulrehman6162 7 ай бұрын
Aow wlhy😂😂😂😂
@TsedaluMissikir-sg2te
@TsedaluMissikir-sg2te 7 ай бұрын
9ኝ ሞትን እየው
@Yasminmudaa
@Yasminmudaa 7 ай бұрын
😂😂ስይስቅእኮ
@በክርስቶስክርስቲያን
@በክርስቶስክርስቲያን 7 ай бұрын
ህሊና በጣም አሪፍ ፊልም ነው 😮😮😮😮😮
@CityCity-g5u
@CityCity-g5u 7 ай бұрын
የአንተን ኮሜንት ተማምኔ ከፈትኩ ጥሎብኝ ቀድሜ ኮሜንት ነው ማየው
@Ruth-pi4ve
@Ruth-pi4ve 7 ай бұрын
ደስ የሚል የአማርኛ ፊልም አየሁ ከብዙ ጊዜ በዃላ ። እናመሰግናለን ።
@kokisweet4121
@kokisweet4121 7 ай бұрын
በሳቅ ጀምሬ በሳቅ የጨረስኩት ፊልም ዋዉዉዉዉ🎉🎉🎉❤❤ ኧረ እንዴት ቻልክበት አይ ቸሬ😅😅😅
@Enochtd7th
@Enochtd7th 7 ай бұрын
ምርጥ ስብስብ የማይረሳ ታሪክ ድንቅ ትወና አስቂኝ አስተማሪ 10/10👏👏👏
@saritytube8673
@saritytube8673 7 ай бұрын
የመዳም ቅመሞችየ በሰላም ላገራችን ያብቃን የማታ እንጀራ ይስጠን 🙏🙏
@SaraLima-u1f
@SaraLima-u1f 7 ай бұрын
Amin amin amin 🙏
@emuyekefal9536
@emuyekefal9536 7 ай бұрын
Amen amen amen
@amenamenselasa9298
@amenamenselasa9298 7 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@seadaseada9136
@seadaseada9136 7 ай бұрын
አሜንንንን
@tomsol8152
@tomsol8152 7 ай бұрын
የማታ እንጀራ ሳይሆን የዕለት እንጀራ ይስጠን
@EjiguTesfalem
@EjiguTesfalem 7 ай бұрын
ማነው እደኔ ፊልሙን ከማየት ኮመት ማንበብ የሚወደው❤❤
@tibaremu1357
@tibaremu1357 7 ай бұрын
እኔ አለሁ😂😂😂
@Sadasada-y6m
@Sadasada-y6m 7 ай бұрын
እኔ
@GenetHailu-rb2oo
@GenetHailu-rb2oo 7 ай бұрын
Me to
@ShewitGonetse
@ShewitGonetse 7 ай бұрын
me too bro
@ድንግልማርያምይዥአንችንአ
@ድንግልማርያምይዥአንችንአ 7 ай бұрын
እኔም
@wogeneanuye4557
@wogeneanuye4557 7 ай бұрын
ካለዉበት ፈተና እድያወጣኝ ፅልዩልኝ 🙏
@sofolem
@sofolem 7 ай бұрын
አይዞን እግዚያብሄር አለ
@Ellsa-qu6dx
@Ellsa-qu6dx 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ካንተ/ቺ ጋር ይሁን🙏
@ሕልሚለኒዘይተግሀደ
@ሕልሚለኒዘይተግሀደ 7 ай бұрын
መድሀንያለም ከፍት ይምራሽ ፀሊይ❤
@melatmelat5588
@melatmelat5588 7 ай бұрын
Hulum yalfal
@Kalab_1515
@Kalab_1515 7 ай бұрын
Enenm asebug🙏
@dhdjj5980
@dhdjj5980 6 ай бұрын
ብጣዕሚ ደስ ዝብል ፊልም እዩ ❤💛
@dhalaktvethiopia
@dhalaktvethiopia 6 ай бұрын
በእጃችን በልተን፣ በእግራችን ተራምደን በሳምንት ያደረሰን ፈጣሪ ክብር ምስጋና ይግባዉ😍 አሚን በሉ ወገኖቼ🙏✅
@ZinetYimer-mo3lj
@ZinetYimer-mo3lj 6 ай бұрын
አሚንን
@MizantadesseTadesse-dk9cr
@MizantadesseTadesse-dk9cr 6 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@gechman3127
@gechman3127 4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ❤❤❤
@TilahunEshete-pq8bs
@TilahunEshete-pq8bs 4 ай бұрын
አሜን❤
@MariamMaraim-p9o
@MariamMaraim-p9o 4 ай бұрын
አሜን
@likusolomon6484
@likusolomon6484 7 ай бұрын
የአመቱ ምርጥ ፊልም❤❤❤❤❤ ንጉሥ ፊልም ፕሮዳክሽን ለምታሳዩን አስደማሚ ፊልሞች እናመሰግናለን
@abyalewbirhanu475
@abyalewbirhanu475 7 ай бұрын
Really? 😄
@AMER0521
@AMER0521 7 ай бұрын
OMG! እንደዚህ ፍርስ ብዬ ከሳኩ ብዙ አመት ሆነኝ ድንቅ ስራ ነው በእውነት አጨብጭበናል!!!❤️❤️❤️
@jannathjannath7836
@jannathjannath7836 7 ай бұрын
ኧረ እንዴት ቻልሽበት😂😂😂😂❤❤❤
@ekramasma5271
@ekramasma5271 5 ай бұрын
Mnu new myaskew
@AMER0521
@AMER0521 5 ай бұрын
@@ekramasma5271 ፊልሙ ፊልሙ ነው የሚያስቀው
@Sara-wi8on
@Sara-wi8on 7 ай бұрын
ቸሬ ከጊዜ ውድ ጊዜ እያስድምምከን ነው 😍😍😍
@የራያውመብረቅ-ዀ8ሰ
@የራያውመብረቅ-ዀ8ሰ 7 ай бұрын
በሚገባ ከዘመኔ ፊልም ጀምሮ 👌
@Rufo243
@Rufo243 7 ай бұрын
እውነት ብለሻል
@KebedeKassa-gf1rp
@KebedeKassa-gf1rp 7 ай бұрын
እያዝናና የሚያስተምር ምርጥ ፊልም ። ተባረኩ
@KmalAhmeed-dq9ih
@KmalAhmeed-dq9ih 3 ай бұрын
ይመችህ ቸሬ
@azi2926
@azi2926 7 ай бұрын
ኧረ እንዴት ቻላችሁበት🤣🤣, እየሳኩ እየተዝናናሁ ቁም ነገር ያገፕሁበት ፍልም ነው, ተባረኩ
@liyan-e3y
@liyan-e3y 7 ай бұрын
😂😂😂😂ወይኔ
@fikreslassagemeda4646
@fikreslassagemeda4646 7 ай бұрын
🤣🤣🤣 ANCHEY ERASU ENDATE CHALKEBET
@basimarteima1006
@basimarteima1006 7 ай бұрын
😅😅😅😅😅😅😅
@hanihani-n4f
@hanihani-n4f 7 ай бұрын
Me too😂
@msnmsn1764
@msnmsn1764 7 ай бұрын
😅😅😅😅😅😂
@tubetube4903
@tubetube4903 7 ай бұрын
ዋዉዉ👌ልዩ ነው። የቸሬ አድናቂ በላይክ አሳዩኝ😊❤
@alelng
@alelng 7 ай бұрын
ምርጥ ትወናነው እደነዚህ አይነት ትወናወች ናፍቀውኛል ቆየት ያሉ ፊልሞችን አድናቂነኝ በውስጣቸው ኮሜዲነትን ስላካተቱ ቁምነገረንም በዛውልክ የያዙናቸው ቀጥሉበት !!!!
@hailua174
@hailua174 7 ай бұрын
በጣም አሪፍ ፊልም ነው አንደኛ ዋው
@MahiderTaye-t5e
@MahiderTaye-t5e 4 ай бұрын
በጣም ቆንጆ የታሪክ ይዘት ከምርጥ ትወና ጋር ቆንጆ ስራ ነዉ እናመሰግናለን....... ሳላየዉ ስለቆየሁ ቆጭቶኛል
@zeynu292
@zeynu292 7 ай бұрын
wow እረ እዴት ቻላቹበት ገራሚ ፊልም ነው በርቱ ተበራቱ
@yasinmohammed7459
@yasinmohammed7459 7 ай бұрын
😂😂😂😂
@ArsemaD-ou1cg
@ArsemaD-ou1cg 7 ай бұрын
አረ እንዴት ቻላችሁበት..... ይሄን የመሰለ ፊልም መስራት .....እናመሰግናለን 🙏🙏❤ after a years...
@DebruaDelelegn-y1b
@DebruaDelelegn-y1b 4 ай бұрын
😂😂😂😂
@mesetube4610
@mesetube4610 7 ай бұрын
አረ እንዴት ቻላቹበት ይህንን የመሰለ ቆንጆ ፊልም መስራት በጣም እናመሰግናለን
@Selam-yr8be
@Selam-yr8be 7 ай бұрын
በጣም ደስ የሚል ፊልም ነዉ ትምህርት ነዉ የወሰድኩት
@FtnaG
@FtnaG 6 ай бұрын
ሰሌ አምላክ ይጠብቅህ ጎበዝ ።
@HenaTesfa
@HenaTesfa 7 ай бұрын
ይህን አይቶ አለማድነቅ አይቻልም😂😂❤❤❤❤❤❤❤ዋው❤❤❤❤❤😂😂😂
@negedetobia
@negedetobia 7 ай бұрын
ናርዲ በጣም ደስ የምትል ልጅ ነች እኮ ጨዋ። ሰሌ፣ ሚጡ፣ ቸሬ ክበሩልኝ። አንድነታችሁ ደስ ይላል
@Habesha893
@Habesha893 7 ай бұрын
ፈጣሪ የማታ እንጀራ ይሰጠን ❤❤❤
@محمدمحمد-ض9و5ز
@محمدمحمد-ض9و5ز 5 ай бұрын
አሪፍ ፍልም ነው እዬት. እኔ አይቼው ተመችቶኛል. ❤❤❤
@MameTube-qw9sh
@MameTube-qw9sh 4 ай бұрын
ዋዉ ሀሪፍ ፊልም ነው
@Eskdarwbalemmeles-jf8rd
@Eskdarwbalemmeles-jf8rd 7 ай бұрын
ነብሱን ይማር እና ባባን ነው ያስታወስከኝ ቸሬ አረዴት ቻልሸበት ሲትል ምርጥ ፊልም ነው አዝናንቶ የሚያስተምር ነው ❤❤
@HegvsdgdgHevdvddg
@HegvsdgdgHevdvddg 7 ай бұрын
እረ እንዴት ቻልሽበት እረ እንዴት ቻልክበት እረ እንዴት ቻላችሁበት😂 ቸሬ ትለያለህ ምርጥ ፈልም ነበር ቡዙ ተምሬበታለሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ምርጦችየ😊
@zahraradeya
@zahraradeya 7 ай бұрын
😂😂😂😂በሳቅ ጨረስኩት
@TigistMolla-hg7lz
@TigistMolla-hg7lz 6 ай бұрын
😅😅😅😅
@ሚኪያስይልማ
@ሚኪያስይልማ 7 ай бұрын
አስተማሪ እና ጥሩ ፊልም ስላስተማራቹሁን እናመሰግናለን ። ወዳቹሀለሁ
@HfhhfYryry
@HfhhfYryry 7 ай бұрын
ውይኔቸርነት በሳቅ ገደልከኝ አሪፍ ፊልም ነው
@esra240
@esra240 2 ай бұрын
ቆይቼ እንደ አዲስ ድንገት ሲገጥመኝ አየሁት ደስ ይላል ያስተምራልም ጎበዞች ናትሁ በተለይ የወደድኩት መነካካት የሌለበት ታዳጊዎችን ለብልግና የማያሳስብ ልክ የሆነ ያለው ጨዋነት ኢትዮጵያዊ ጨዋነት በቃ እንደዚህ ነው ድራሲው ሁሉም ክሩ ተመሥገኑ ብያለሁ🎉🎉🎉🎉
@yekassaehet
@yekassaehet 7 ай бұрын
እስኪ ሰለሞን ሙሄ እና ቸሬን የሚወድ❤ ሶል ግን አስመስሎ ሳይሆን የምርም ሆኖ ነው የሚተውነው
@LetshDesaley
@LetshDesaley 6 ай бұрын
Betam selomon❤❤❤
@tesfayemesselu6390
@tesfayemesselu6390 6 ай бұрын
N
@Edenbewnetu
@Edenbewnetu 7 ай бұрын
በጣም አሪፍ ፊልም ነዉ ተመችቶኛል 😁😁😁😁 በተለይ ኸረ እንዴት ቻልኩበት ሲል ቸሬ 😁😁😁😁😁😁So funny i love it
@samiguragewtube2573
@samiguragewtube2573 7 ай бұрын
በጣም ስጠብቀው ነበር አሪፍ ስራ ነው ንጉሶች ከናንተ ጋር በቅርቡ አሪፍ ስራ እንደምሰራ እርግጠኛ ነኝ 100% 🎉
@HaymiHaymiti
@HaymiHaymiti 7 ай бұрын
ዋው ምርጥ እና አስተማሪ ፊልም ነው ደስ ይላል ያዝናናል ብዙ መልክት ያዘለ ነው ተዋንያኖቹም አንደኛ ናቻው ወድጄዋለሁ እናመሰግናለን
@HiwotEseye
@HiwotEseye 5 ай бұрын
ዋዉዉዉዉ በጣም ደሰ እሚል ፊልም ነዉ ከመጀመሪያዉ እሰከ መጨረሻዉ ማነዉ ናርዲየና ኪያ ያለበት ፈልም እሚመቸዉ በፍለጋ ነዉ እማየዉ
@GiasBd-gz7he
@GiasBd-gz7he 7 ай бұрын
የታሪኩ ባባ ምትክ ቼሬ ❤እረ እማዬ በማዬ😂😂
@kiya-k2b
@kiya-k2b 7 ай бұрын
የኢትዮጵያ ፊልሞች ቆንጆዎቹ እየመጡ ነው የሐገራችንም ሰላም ይምጣ ❤❤❤❤❤
@selamissak5726
@selamissak5726 7 ай бұрын
ምርጥ ፊልም ምርጥ አርቲስቶች ።ምርጥ ፊልም የሚያስቅ ደስ የሚል ስራ ነው
@mulugetaembibel301
@mulugetaembibel301 7 ай бұрын
ምርጥ ፊልም ነው! 4ት ምርጥና የማደንቃቸው አርቲስቶች የተሳተፉበት።
@meklityathehayelij1233
@meklityathehayelij1233 5 ай бұрын
ዋው ቆንጆ ነ አሰተማር አዝነኝ ፈልም ነው እነመሰግነለን🙏❤
@LoveLove-ps3lm
@LoveLove-ps3lm 7 ай бұрын
ፊልም ካነው ቆየው ያተን ግን አያልፈኝም መልካም እድል በሉ ገባገባ በሉ ብቻየን አልወድም አገራችን ሰላም ያድርግልን በስደት ያለነውም እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቀን ሰላማችው ይብዛልኝ ውዶች❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@kalkidanaserat272
@kalkidanaserat272 7 ай бұрын
ቸሬ ካለበት ምርጥ ፊልም እንደሆነ አልጠራጠርም wow❤❤❤
@TemesgenMulate
@TemesgenMulate 7 ай бұрын
ውይ እንዲህ አይነት ምርጥ ፊልም ናፎቆኝ ነበር
@denberueshetie3696
@denberueshetie3696 6 ай бұрын
ዋውውውውው❤❤❤❤ ምርጥ አዝናኝ ፊልም ስለለገሳችሁን እናመሰግናለን
@FikerMamo-j2r
@FikerMamo-j2r 4 ай бұрын
አንዳርጌ አንዱ አር እንዴት ቻልክበት😅😅😅😂. wow አንደኛ 👌😊
@HaymiAsnake
@HaymiAsnake 7 ай бұрын
ወይኔ በጉጉት ስጠብቅ ነበር ተለቀቀ የመዳምን እቃወች ልሰባስብናም ልይ ቶለ ክክክ ከመዳም ኩሽና። ደሙ ሁሉንም አርቴስቶች በጣም ነው እምወዳቸው❤❤❤❤
@SintuAlmu
@SintuAlmu 7 ай бұрын
ሴት ልጅ እንድትጋብዛት እንድታዝናናት ትፈልጋለች የሚትሰማሙ ላይክ
@samuelseifu9842
@samuelseifu9842 7 ай бұрын
እስኪ ለኔም ምንከባከባትን ሴት ፈልጉልኝ
@tadessenigusse8678
@tadessenigusse8678 7 ай бұрын
እኔአለው
@Rabodi-m6c
@Rabodi-m6c 7 ай бұрын
አለው
@Tsion-xt2pn
@Tsion-xt2pn 7 ай бұрын
Indazi aynat arif film masrat gn indet chalachubat🤗
@sifaanlamaa4370
@sifaanlamaa4370 7 ай бұрын
😂😂😂😂
@MariamMaraim-p9o
@MariamMaraim-p9o 4 ай бұрын
ዋዉ ቸሬ እንወድሀለን አተ ለብዙወች አስተማሪ ነህ በተለይ ሀይማኖትህን አጥባቂ ነህ በዉነት እንወድሀለን ኪያዬ ፊልም እደተሰረቀብህ በጣም ነዉ ያዘኩት ❤❤❤❤
@TitiWube
@TitiWube Ай бұрын
እረ እንዴት ቻላቹበት ይሄን ምርጥ ትወና ናርዲዬ የኔ ቅመም❤❤❤❤
@EyobaBelete
@EyobaBelete 7 ай бұрын
መጀመሪያ ለይ ቲንሽ እንደመደበር ብሎኝ ነበር ግን ልብ ስላላልኩ ነው ለሱም ይቅርታ ..የሚገርም ነው በርቱልን እጃችሁ ይባረክ
@HamzaAli-ww4zr
@HamzaAli-ww4zr 7 ай бұрын
After many years I see the best Amharic film I love Solomon muhe from Eritrea 🇪🇷
@danielseifu
@danielseifu 7 ай бұрын
በዉነት ደንቅ ፊልም ነው የሰራጩት አናምመሰግናለን🙏🙏
@ናታን-ኈ3ከ
@ናታን-ኈ3ከ 6 ай бұрын
እንዴ ቡርቴ፡ የልጅነቴ ተመችቶኛል😜👌
@waanofii819
@waanofii819 7 ай бұрын
እናነት ብቻ ፍልም ስሩ የእውነት በጣም ምርጥ ፍልም ነው በርቱ ከናንተ ገና ብዙ እንጠብቃለን።
@danicars-Porsche
@danicars-Porsche 7 ай бұрын
ገራሚ ፊልም ነው በርቱ 👏👏👏👏👏👏👏👏
@goldmiki1111
@goldmiki1111 7 ай бұрын
አረ እንዴት ቻላቹበት ከፊልሙ የተመቸኝ አባባል ገራሚ ስራ ነው 👏👏👏
@NetsanetTekle-hj4ul
@NetsanetTekle-hj4ul 7 ай бұрын
ወይኔ በእግዛብሄር የእውነት የሚገርም ፊልም ነው ሌላ ምን ልበል ቸርነት ትችላለህ የሚለው ቃል አይገልፅህም ናርዲዬ ያንቺም ብቃት ይለያል
@Beemenet
@Beemenet 7 ай бұрын
ዋው 😂 እያዝናና የሚያስተምር ምርጥ ፍልም በርቱ እግዚአብሔር ሃገራችንን ስላም ያደርግ❤
@mekedeslove8049
@mekedeslove8049 7 ай бұрын
በጣም ጥሩ እና አዝናኝ አስተማሪ ዘመኑን የሚመስል ፊልም ነው!!!!
@mohammednuryea4073
@mohammednuryea4073 7 ай бұрын
ኧረ እዴት ቻልክበት አዱ አዳርጌ የምር ሶል ትችላለህ ሁሌም አክባሪህ ነኝ አድሱንም ዩቱብህ ይዘህው የመጣሀው ሀሳብ በጣም ደስ የሚል እያዝናና የሚያስተምር ነው ረጂም እድሜ ተመኝሁ
@onelove9191
@onelove9191 7 ай бұрын
ንጉስ በፊልምና ድራማ ቀዳሚ ምርጫ 👌👌👌👌ይለያል እዋዋን
@ET_Erqsh21
@ET_Erqsh21 7 ай бұрын
በጣም ጡሩ ስራ ነው👍
@WlrkuMengsite
@WlrkuMengsite 6 ай бұрын
የፊልሙን ኢንዱስትሪ ክብር ዝቅ ሚያደርጉ ሰዋች በተፈጠሩበት በዚህ ዘመን እንደነዚህ አይነት ተዋንያን ማየት ደስ ይላል ከ3 አመት በዋላ ጥሩ ፊልም አየሁ❤❤
@loveforever5750
@loveforever5750 7 ай бұрын
የኢትዮዽያ የፊልም ኢንዳስትሪ መበላሸት ከሚያሳስባቸዉ ሰዎች አንዱ ነኝ። ግን እናንተ ተስፋየን አለመለማችሁት። ድንግልን ቆንጆ ፊልም ምርጥ ተዋንያን ድንቅ ስጦታ ለተመልካች። ኑሩልን ።እረ እንዴት ቻላችሁበት😅😅😅😅😅😅❤❤❤❤❤
@fufumekonnen1503
@fufumekonnen1503 7 ай бұрын
ሲንግል ማም አበረታቱኝ በላይክ እስኪ ከፍቶኛል 😢😢
@Aziz_mustefa
@Aziz_mustefa 7 ай бұрын
አይዞሽ ውዴ 🤍
@Entertainment-iq1lx
@Entertainment-iq1lx 7 ай бұрын
keza feminist nen tlalachu 😂😂😂
@Mx-zs1gp
@Mx-zs1gp 7 ай бұрын
ሲንግል ማምን የሚያበረታታ የተረገመ ይሁን
@ነጃትየእምዬልጅ
@ነጃትየእምዬልጅ 7 ай бұрын
አይዞን
@rroselave2755
@rroselave2755 7 ай бұрын
አረ አይባልም ​@@Mx-zs1gp
@mihretuforsedo489
@mihretuforsedo489 7 ай бұрын
wow wow በእውነት ታሰረቱልህ ታባርኩ አጣገባችሁ ብኑር የሌኝን ነገረ እሸልም ነበረ❤❤❤❤❤
@اديساديس-ط5ض
@اديساديس-ط5ض 7 ай бұрын
እረ እንዴት ቻልክበት ትወናውን እኔ ልጠይቅክ ዋውው አንደኛ ነክ 😅😅በሳቅ ጨረስኩት😅😅❤❤❤❤❤
@Yemisrach-l4u
@Yemisrach-l4u 7 ай бұрын
የቸርነት ፍቃዱ ብቃት ይለያል ምርጥ ፊልም ነው በዉነት
@Yemisrach-l4u
@Yemisrach-l4u 7 ай бұрын
አረ እንዴት ቻልክበት ቸሬ
@NazrawiEndirias-ej6hv
@NazrawiEndirias-ej6hv 6 ай бұрын
ስበዛ ተመችቶኛል
@HanaHanon-tk3nv
@HanaHanon-tk3nv 7 ай бұрын
ማነው እንደኔ የተረጋጋ ፊልም የሚወደው😊😊😊
@ማርታታደሰ-ፀ5ዐ
@ማርታታደሰ-ፀ5ዐ 7 ай бұрын
ከረጅም ግዜ ቦሃላ ዛሬ ድንቅ ፊልም አየሁ ግሩም ነው
@kidiseme
@kidiseme 7 ай бұрын
በጣም የተዝናናሁበት ፊልም❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@NEBAYE-16
@NEBAYE-16 7 ай бұрын
አስቂኝ እና አስተማሪ ነው በጣም እናመሰግናለን
@kiyakiya7156
@kiyakiya7156 6 ай бұрын
አረ እንዴት ቻላቺሁበት ይሄን የመሰለ ምርጥ አስቂኝ እና አስተማሪ ፊልም መስራት ትለያላቹ ምርጥ ስብስ በዛላይ አቦ ሰላማቹ ብዝት ይበልልኝ አ❤❤❤❤አኸኸይይ አለ አቢዮት😅😅😅😅😅😅😅😅
@Eyou12
@Eyou12 7 ай бұрын
49:42 😂😂😂ምላሴ አቃጠላቹኝ😂😂ወይኔ በሳቅ
@tihtinawmessele122
@tihtinawmessele122 7 ай бұрын
ያተረፍኩበት ፊልም ነው እውነት ሁሉም አርቲስቶች ከድንቅ ብቃት ጋር ተውነውታል 👌👌👌👌
@SuedAhmed-d8c
@SuedAhmed-d8c 7 ай бұрын
ከልብ አመሠግናለሁ ከብዙ ጊዜ በኃላ ቶሎ ባያልቅ ብዬ የተመኘሁትና ደስ እያለኝ የጨረስኩት ፊልም ነው
@denbeldesta6900
@denbeldesta6900 7 ай бұрын
አማርኛ ፊልም ናፍቆኝ ነበር። ዛሬ አገኘሁ።
@wellogondergojamshewaamahr570
@wellogondergojamshewaamahr570 7 ай бұрын
ወይኔ እማየ 😂😂😂 ደስየሚል ስራነው በሶስት አመቴ አየሁ አማረኛ ፊልም 🥰🥰🥰ተዋናዮቹ ድንቅ ናቸው 🥰🥰
@ElsaeTafete
@ElsaeTafete 7 ай бұрын
የዛሬ ፊልም ምርጥ ሳይሆን አልቀረም ኮመንቱ ሳየው አስደስቶኛል በቃ ልየው ሙሉውን❤❤❤
@emuyekefal9536
@emuyekefal9536 7 ай бұрын
መቆጣጠር ነው ያቃተኝ ሳቄን😂😂😂 የመጨረሻዉ ነገር በስመአብ ስያምር እንደዚህ ነው ፊልም ማለት
@user-vx7id7wt3m
@user-vx7id7wt3m 7 ай бұрын
ሂዎት ይች ነች የማይዎድንን ስንከተል የሚዎድንን እናጣለን ግን ሳናጣቸው ማገኘትም ደስ ይላል
@seyfedemissie5442
@seyfedemissie5442 7 ай бұрын
Wow konjo ena aznagne film new specially chernet belela character asdememehegnal..hulachum thank you!
@ethi9683
@ethi9683 7 ай бұрын
ኧረ እንዴት ቻልክበት ኧረ እንዴት ቻልሽበት ኧረ እንዴት ቻላችሁበት ኧረ እንዴት ቻልኩበት 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 የተመቸኝ አነጋገር ዋው
@Habtam1621.
@Habtam1621. 7 ай бұрын
ዋው በጣም ደስ የሚል ፊልም ከረጅም ጊዜ በኋላ ምርጥ ፊልም አየሁ 🥰🥰🥰🥰
@Mamush977
@Mamush977 7 ай бұрын
ከብዙ ግዜ በዋላ ከዘመኑ ቲክቶክ ሱስ ለ 1 ሰአት ከ 46 ደቂቃ እንድርቅ ያደረገኝ ፊልም አስተማሪ ብሎም አስቂኝ እረ እንዴት ቻልኩበት ግን 😅 very well done all the crew ❤
@Pusho73
@Pusho73 7 ай бұрын
እንዴት እንዳቻላቹበት ባለቅም ምርጥ ነው 👏👌🍾😊
@YfcggxyvVyyvyvvy
@YfcggxyvVyyvyvvy 6 ай бұрын
እዉነት ምርጥስራነዉ በሳቅጨረስኩት በርቱ
@SamraSam-oc3ku
@SamraSam-oc3ku 7 ай бұрын
ደስ የሚል አስተማሪ ፊልም ነው ሰው በሰውነቱ ነው የሚወደደው
How to treat Acne💉
00:31
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 108 МЛН
When you have a very capricious child 😂😘👍
00:16
Like Asiya
Рет қаралды 18 МЛН
Tuna 🍣 ​⁠@patrickzeinali ​⁠@ChefRush
00:48
albert_cancook
Рет қаралды 148 МЛН
ሐረግ ( ክፍል 39 )
30:55
Geze Trailer
Рет қаралды 17 М.
|ዞሮ መውጫዬ| Zoro Mewchaye| "ምናብ" 😂 SE 01 Ep 01
24:33
ebstv worldwide
Рет қаралды 342 М.
ህይወት ባጋጣሚ ሙሉ ፊልም - Hiwot Bagatami New Ethiopian Movie 2024
1:36:28
Sofi Cinema - ሶፊ ሲኒማ
Рет қаралды 1 МЛН
ጥላዬ ሙሉ ፊልም |Telaye full Amharic movie 2022 |New Ethiopian Amharic movie
1:52:42
ዘጠነኛው ሺ ክፍል 18 - Zetenegnaw Shi Sitcom part 18
25:50
EBC Entertainment
Рет қаралды 258 М.
ሚያዚያ ሙሉ ፊልም - new ethiopian full movie 2024 | new ethiopian movie Miyaziya 2024 #Mlikitmedia
1:44:26
ጃናሞራ ሙሉ ፊልም - new ethiopian full movie 2024 | new ethiopian movie Janamora 2024 #Mlikitmedia
1:30:14
How to treat Acne💉
00:31
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 108 МЛН