Anchor Media የሸዋ ተጋድሎ

  Рет қаралды 104,377

Anchor Media

Anchor Media

Күн бұрын

Join this channel to get access to perks:
/ @mesaymekonnen5
Mesay Mekonnen, Anchor Media, Anchor Ethiopia, Anchor, Ethiopia, BBC, DW Amharic, VOA Amharic, ESAT

Пікірлер: 215
@EydtrdrwAgsesre
@EydtrdrwAgsesre 2 ай бұрын
የኔማሮቺ አማሬ ልጠራበስማቺሁ የጀግናሀአገር አማራፋኖ
@Peak.570
@Peak.570 2 ай бұрын
እኔ ጎጃሜ ነኝ ጎጃም ያለ ጎንደር ያለ ሸዋ ያለ ወሎ ምንም አይደለም!! አማራ አንድ ሁን ያለ አንድነት ድል የለም!!! ድል ለፋኖ! እግዚአብሔር ከፊታችሁ እየቀደመ ጠላቶቻችሁን አሳልፎ ይስጣችሁ!!! 💪🏻💪🏻💪🏻🥰🥰🥰
@sabasolomon4036
@sabasolomon4036 2 ай бұрын
Amen
@ፍኖ
@ፍኖ 2 ай бұрын
በትክክል ህብረት በሁሉ ዘርፍ ውጤታማ ያደርጋል
@merimatadese9126
@merimatadese9126 2 ай бұрын
አው አንድ መሆን አለበት❤❤❤
@aynalemageze8592
@aynalemageze8592 2 ай бұрын
እስክንድር እያለ አንድነት ከባድ ነዉ
@ahmed-em8nt
@ahmed-em8nt 2 ай бұрын
ዘመነ ካሴ አፈነገጠ እንጂ ከጎጆም ከጉንደር ከወሎ ከሸዋ ጠቅላይ ግዛት አንድ ሆነው የጋራ ድርጅት መስርተው እየተንቀሳቀሱ ነው የአማራ ሕዝባዊ ፋኖ ድርጅት።
@EteneshAmera
@EteneshAmera 2 ай бұрын
ድልድልድል ጀግነው ፍኖፍኖ የህዝብ ልጅ💪💪💪💪💪💪💪💪❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@Peak.570
@Peak.570 2 ай бұрын
ሻለቃ አበበ ሙላት አንደበተ ርቱህ ጀግና ነህ!! ❤️❤️
@almazejigu2461
@almazejigu2461 2 ай бұрын
በርቱ ወገኖቼ ነዓአውጪዎቼ ድት ቢያብር እንበሳ ያስር ድል ለአማራ ፋኖ ውድቀት ለተተፋው እብዱ መሪ
@ጅሳማሪያምቆለኛው
@ጅሳማሪያምቆለኛው 2 ай бұрын
የአማራ ፋኖ ትግል። የህዝብ ነው የግለሠቦች አይደለም!
@hagereethiopia77
@hagereethiopia77 2 ай бұрын
መሳይዬ በርታ ወንድማችን መከፋፈል የለም ነፍሳቸውን ሰተው የሚያወደቁት መሬት ላይ ያሉት ፋኖዎቻችን ለኛ አንድ ናቸው እነሱም ለጠላት መሬት ላይ አንድ ናቸው የኢትዮጵያን ትንሳኤ ያሳየን ያሳያቸው !
@KemeruWorku-gt4ze
@KemeruWorku-gt4ze 2 ай бұрын
ድል ለጀግናው ለአማራ ፋኖ !!!
@سميرهسعيد-ظ2ه
@سميرهسعيد-ظ2ه 2 ай бұрын
ድል ለአማራ ፋኖኖ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@geez2016
@geez2016 2 ай бұрын
ሸዋና ጎንደር ልክ እንደ ወንድሞቻችሁ ወሎና ጎጃም በፍጥነት የቤት ስራችሁን ጨርሳችሁ አንድነታችሁን አብስሩን#ጥልቅ ግምገማና ጥናት በማድረግ ባንዳንም፡ባዳንም በዉስጣችሁ ካለ አፅዱ….እናንተ አንድ መሆን ሳትችሉ የአንድ አማራ ፋኖ እንድወለድ አንጠብቅም…..አላህ ይጠብቃችሁ!!!!
@emebetyesfaye4853
@emebetyesfaye4853 2 ай бұрын
ፋኖ ፋኖ❤❤❤❤❤
@yamsrwarku5250
@yamsrwarku5250 2 ай бұрын
ድል ለፋኖ :ድል ለመላው የአማራ ህዝብ 🙏🏿🙏🏿🙏🏿
@AMHARA24
@AMHARA24 2 ай бұрын
ድል ለፋኖ💚💛❤💪💪💪💪🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@zm5638
@zm5638 2 ай бұрын
ድል ለአማራ ፋኖ አላህ ይጠብቃችሁ
@danielnigatu1983
@danielnigatu1983 2 ай бұрын
Thank you messay mekonn that is our question
@tekeleyodit9304
@tekeleyodit9304 2 ай бұрын
ድል ለአማራ ጀግኖች ፈኖ 💚💛❤ ፈኖ ያሸንፍል ጠላት ይደመሰሳል ድል ለፈኖ ጀግኖች❤❤❤❤❤❤❤
@b.6015
@b.6015 2 ай бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉🎉 ድል ለነበልባሉ ፋኖ ድል ለተገፋ አማራ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@TesfayeAmtate
@TesfayeAmtate 2 ай бұрын
ውሸት ያጠላል ግሼራቤልን አሲያችሁት ጀግናውን ዐሲዛችሁ
@merimatadese9126
@merimatadese9126 2 ай бұрын
ድል ለፍኖኖኖ🎉🎉🎉🎉❤❤❤
@user-nf3gr9ki7t
@user-nf3gr9ki7t 2 ай бұрын
ጀግናው ፋኖ
@holamimi
@holamimi 2 ай бұрын
መሳይ በትክክል ከስህተቱ ተምሮ ለእውነት የመቆም ምልክት ሆነሀልና በርታ ወንድምየ.!!!
@jjyisak1575
@jjyisak1575 2 ай бұрын
አበበ ሙላቱን .... ጠርጥር.... የመንግስት... ተላላኪ.. ሳይሆን ... አይቀርም
@nmariam123
@nmariam123 2 ай бұрын
enkef oneg tefaaa
@enanu7590
@enanu7590 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን ጀግኖቻችን
@MusaAhmed-f5o
@MusaAhmed-f5o 2 ай бұрын
ሸዋላይ በጣም ጥንቃቄ ያስፈልገዋል አሰግድ እጥላት እጅ ስለወደቀ ተገዶ መረጃ ስለሚቀበሉት ጥንቃቄ ያስፈልጋል
@Tigisthailu-iv7zg
@Tigisthailu-iv7zg 2 ай бұрын
ድልልልልልልልል ለፋኖኖኖኖኖኖኖኗ❤❤❤
@KamelaKk-v4c
@KamelaKk-v4c 2 ай бұрын
ሽዋ ከወንድሞቻችሁ ጋር አንድ ሁኑ
@aynalemdereje8713
@aynalemdereje8713 2 ай бұрын
ሸዋ ላይ ባንዳ በዝቷል እንጂ አንድነትን ጠልተን አይደለም
@tigistseyou8314
@tigistseyou8314 2 ай бұрын
መሳይ ፋኖዎች አድ እዲሆኑ የምታደርገው ጥረት የሚያሰመሰግንሀ ነው አነፍንፈህ መረጃ የምታቀርበው ነገርህም ትደነቃለህ እናመሰግነሀለን በርታ ወድሜ
@janemoha4420
@janemoha4420 2 ай бұрын
Abet Abet Amlakie ye midir yesmiuu getta selam n le Ethiopia legise. 🎉🎉🎉
@sunnytrue6736
@sunnytrue6736 2 ай бұрын
ወንድሜቼ እና እህቶች ፋኖን እግዚአብሔር ይጠብቃቸው
@gachoman-if2lw
@gachoman-if2lw 2 ай бұрын
የእስክንድር ባሪያ ነዉ አበበ ሙላቱ
@Degu21
@Degu21 2 ай бұрын
በጣም አናዝናለን ለእስክንድር ነጋ እና ለሀብታሙ አያሌው አጀንዳ ብላችሁ ከወንድሞቻቸሁ ጋር መዋጋት እና የአርበኛና ደራሲ አሰግድን ቤት በቪዲዮ እየተቀረፁ ማውደም በጣም የሚያሳፍር እና በታሪክ ተጠያቂ የሚያደርግ ተግባር ነው የፈፀማችሁት አስተካክሉ እኛ በትግሉ እምነት እንድናጣ ነው ያደረጋችሁን በየቀኑ የሚጨፈጨፈው የምስኪኑ ወገኔ ደም ይፈርድባችሗል።
@solomonbaraki7711
@solomonbaraki7711 2 ай бұрын
ድል ለጀግና ፍኖ አግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሆን❤❤❤
@MeronGebremariam-c9b
@MeronGebremariam-c9b 2 ай бұрын
እኔ እምለው በጣም አሳዝናችሁናል እኛ ዘራችን እየጠፋ እናንተ እርስ በእርስ የምታደርጉት እና የአቶ እስክንድር የሚባል ተላላኪ የሀብታሙ እሚባል ነውረኛ የእነሱ ገረድ ከመሆን እረፉ ሸዋ ሰው ጠፍቶ ነው እሱን የመረጣችሁ እንደ ሸዋ አማራ አፍረናል አዝናል እስክንድር የተባለ አስመሳይ አዝላችሁ አታሳዝኑን እራስህን ምረጥ አንተ ተመረጥ እስክንድር አንፈልግም ‼️‼️‼️‼️
@FreedomFreedom-d4d
@FreedomFreedom-d4d 2 ай бұрын
እረ ማስተዋል ይኑረን ኧረ ልብ እንግዛ!!! እግዚአብሔር ልባችንን ያብራው!!!!
@Rahawa91
@Rahawa91 2 ай бұрын
I’m FANO 💯%
@AyenewAregaofficial
@AyenewAregaofficial 2 ай бұрын
የመሳይ ሚዛናዊነት ሁሌም ያስደንቀኛል በራታ
@MehamedAhmed-d5o
@MehamedAhmed-d5o 2 ай бұрын
ድል ለቤተ ይሁን
@samkuk420
@samkuk420 2 ай бұрын
መሳይ ጠፉህ በርታ ድል ለመላው አማራ ፋኖ ❤❤❤❤❤
@badmawededu6078
@badmawededu6078 2 ай бұрын
ፋኖን በእስክንድር ነጋ መሪነት በውስጣዊና በውጫዊ ጠላቶች ጥምረት ከመጠለፍ ያዳኑት ጀግኖች ክብር ይገባቸዋል፡፡ ሸዋ ጠቅላይ ግዛት ፋኖ ልክ እንደ ጎጃምና ወሎ እስክንድር ነጋን ካላባረርህና ፋኖን ከእሱ ነጻ ካላወጣህ ለአማራ ቀርቶ ለራስህም አትሆንም፡፡ እሱ በውስጥህ የሰገሰገውን የገንዘብ ባንዳ መንጥረህ ማጥፋት አለብህ፤ ባልደራስ የሚባልን ጨምሮ፡፡ ፋኖ ማለት ባንዳነትን አምርሮ የሚጠላና የሚጠየፍ፣ በሴራና በተንኮል የማይጠለፍብልህ፣ በገንዘብ የማይገዛ ክቡር፣ ሀሳቡ፣ አፉና ተግባሩ አንድና ተመሳሳይ የሆነ፣ ለአላማው የቆመና ከግብ የሚደርስ ሀቀኛ፣ ቆራጥ፣ ታማኝ፣ አስተማማኝ፣ አለኝታና መከታ ማለት ሲሆን ደፋርና ድል አድራጊ ጀግና ነው፡፡ ስለሆነም መላው የአማራ ፋኖ ፋኖነቱ በዚህ መልክ በአንድ ስነልቦና፣ አላማና ግብ ያስተሳሰረውና ያሰለፈው ስለሆነ በአንድ ጥላ ስር በመጠለል፣ በአንድ ቅርጫት በመታቀፍና በአንድ ሰንሰለት በመመራት ሁሉም አንድ ወጥ ሆኖ ለጋራ አላማ በጋራ መታገል አለበት፡፡ ጀግናው አርበኛ ዘመኔ ካሴ የፋኖን ትግል በሴረኞችና ተንኮለኞች ከመጠለፍና የአማራን ህዝብ ለከፋ አደጋ ከመጋለጥ አድኖታል እና በእስክንድር ነጋና ከጀርባው በተሰለፈ የስልጣን ጥመኛ ዲያስፖራንና በገንዘብ የተገዛን ባንዳ ሁሉንም ከአማራ ፋኖ ውስጥ ጠራርጎ በማጥፋት ፋኖ በሚያምናቸውና በሚተማመንባቸው ሀቀኛና ቂራጥ አመራሮች መመራት አለበት፡፡ እስክንድር ነጋ፣ የእሱ የዲያስፖራ አንጃና የእሱ የገንዘብ ባንዳ ግን ከፋኖ ጉዳይ ሙሉ በሙሉና በቶሎ መወገድ አለባቸው፡፡ ልክ እንደ ብአዴን የአማራ ጠላቶች ስለሆኑ ከአማራም ጉዳይ መወገድ አለባቸው፡፡ በተለይም እስክንድር ነጋ በአካባቢ ካለ ሁሌም አለመተማመን፣ መከፋፈል፣ መጣላትና መፍረስ ነው እና ይህ ነገር እየበላ የቀነጨረ እና ፋኖ ሆኖ የማያውቅ ቆሻሻ ፋኖ አንድ እንዳይሆን ከጀምሩ ጀምሮ የሚሰራ ጠላት ነው እና በቶሎና ለዘላለም ከፋኖ ጉዳይ መወገድ አለበት፡፡ ምስጋና ለዘመነ ካሴ የጎጃም ፋኖ አመራሮች፣ ለምሬ ወዳጆ የወሎ ፋኖ አመራሮች፣ የአማራ ፋኖ ሸዋ እዝ አመራሮችና ሌሎች በእስክንድር ነጋ አስፈጻሚነት የስልጣን ጥመኛ ዲያስፖራ በገንዘብ ባንዳን በመግዛትና ሞኙን በማታለል ፋኖን ጠልፎ ለመውሰድና አማራን ለከፋ ችግር አሁንም ለመዳረግ ያደረጉትና ብዙ የሰሩበት ሴራና ተንኮል ሊከሽፍ ችሏል፡፡ በእስክንድር ነጋ መሪነት ፋኖ በመከፋፈል ጨርሶ ይፈርሳል እያለ ተስፋ ጥሎና በዚህ ተባባሪ ሆኖ የነበር ሰው በላው አራዊት ኦነጋዊ ኦህዴድ አገዛዝ ይህ ስላልሆነለት ጨርሶ እንደተሸነፈ አምኖ ተስፋ ቆርጧ|ል፡፡ የተታለለና በገንዘብ የተገዛ ባንዳ አድማ ብተና፣ ፖሊስ፣ ሚሊሻና ሌላው የፋኖን አይበገሬትና አሸናፊነት ስለተረዳ ሁሉም ፋኖን ለመቀላቀል የወሰነ ሆኗል፡፡ የአማራ ቀንደኛ ጠላት የብአዴን ካድሬ ተስፋ ቆርጦ ወንጀለኛው ቤተሰቡን ይዞና አካባውን ለቆ በእግር አውጪኝ በየአቅጣጫው እየፈረጠጠ ነው፡፡ ሌላው ከወንጀል ነጻ የሆነው ደግሞ ፋኖን እየተቀላቀለና የትግሉ አካል እየሆነ ነው፡፡ ነገር ግን ከሁሉም፣ ከሁሉም በፊትና ከአሁን ጀምሮ እስክንድር ነጋና የእሱ የዲያስፖራ አንጃ ከገንዘብ ባንዳቸው ጋር ከፋኖ ብቻ ሳይሆን ከአማራ ጉዳይ ሙሉ በሙሉ መወገድ አለባቸው፡፡ እስክንድር ነጋ ከባድ አደጋ የሆነ የፋኖ ውስጣዊ ደዌና የአማራ በሽታ ነው፡፡
@nurnur4504
@nurnur4504 2 ай бұрын
ዲቃላ ናቹህ ለራሳቹህ ሳትስማሙ ነጣ እናወጣለን ትላላቹህ አፈርብሉ የሌባ ጥርቅም እኔ በፍኖነቴ አፈርኩ ዲቃላ ለማኝ አህያ ሁሉ
@kasachs
@kasachs 2 ай бұрын
የዶላር ፋኖ
@tesfayedemile
@tesfayedemile 2 ай бұрын
ድል ለአማራ ፋኖ
@alemmekonnen9675
@alemmekonnen9675 2 ай бұрын
Yes fano Amhara never give up
@EleniMolla-yw2oi
@EleniMolla-yw2oi 2 ай бұрын
ድል ለአማራ ህዝብ ድል ለፋኖነት ሞት ለባንዶዎች ድል ድል ድል ለፋኖነት💪💪💪🦁🦁🔥🔥🔥💚💛❤
@ዳባቴዋፍኖ
@ዳባቴዋፍኖ 2 ай бұрын
ሼዋ፣ወሎ፣ጎጃም፣ጎንደር #1 ፍኖ❤ ብቻ
@mulugetaejigu8003
@mulugetaejigu8003 2 ай бұрын
እስክንድርን አሶግዱ ግሼ ተደፍራ አታውቅም በርቱ
@zerayimam
@zerayimam 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤ያረብያረብዲልለአማራፋኖ
@etaferahuamare3408
@etaferahuamare3408 2 ай бұрын
ሰላም መሳይ ውድ ወንድማችን
@TemechewChane
@TemechewChane 2 ай бұрын
ድል ለጭቁኑ ለተገፋው ለዚህ መሪለሌለው መኖር ወንጀል ለሆነበትትት//
@Tkkj73
@Tkkj73 2 ай бұрын
Congratulations to the courageous Amhara Fanos for teaching the enemy soldiers a lesson they will never forget for days, weeks, and months to come.
@kindeyirga1023
@kindeyirga1023 2 ай бұрын
ድል ለአማራ ፋኖ💪💪
@t-dertogada2299
@t-dertogada2299 2 ай бұрын
የሸዋ አናብስቶች። በርቱ❤
@MehamedAhmed-d5o
@MehamedAhmed-d5o 2 ай бұрын
ድል ለፋኖ❤❤❤
@TeweldeZere
@TeweldeZere 2 ай бұрын
We seaport fano
@ጨዋሴትከላይነውየምትሰጠው
@ጨዋሴትከላይነውየምትሰጠው 2 ай бұрын
ሜዳማ ነው ለውጊያ ድሮ ተዋግቻለሁ በዛ መሥመር
@HalendH
@HalendH 2 ай бұрын
ፍቅር እና ፋኖዎች ያሸንፋሉ።❤
@DersolegneEndeshaw
@DersolegneEndeshaw 2 ай бұрын
የአማራ ብሔርተኝነት መዳበር በጣም አስፈላጊነው ትግላችን ያሳጥርልናል
@Galax77792
@Galax77792 2 ай бұрын
በሜዳ ዜሮ በሚዲያ የውሸት ጋጋታ አይዞሽ ገለቴ 😂😂😂
@learntulearn848
@learntulearn848 2 ай бұрын
100% #FANO #YASHENEFAL ✌️
@sew_hoy_hulum_yalfal
@sew_hoy_hulum_yalfal 2 ай бұрын
አንድሁኑ አንድነት ያሸንፋል
@YchilalNibret
@YchilalNibret 2 ай бұрын
መሳይ በርታ
@bahruweldemichael8522
@bahruweldemichael8522 2 ай бұрын
ሌቦች ይኩኖንም አብራችሁ ነው የመታችሁት
@Yerous
@Yerous 2 ай бұрын
መሳይ ዉሸታም ነዉ አበበ ቀጣፌ ነዉ የሸዋ እዝ ነዉ የሚዋጉት የሂ ቀጣፌ
@derebefentaw2773
@derebefentaw2773 2 ай бұрын
እነደሀገር እየተዋጋህ ለምን የሰፈር ስም ታገናለህ ወንድሜ ሸዋ ጠቅላይ ማለት ለወታደራዊ አካሄድ እንደስምጂ እንደግል ተቋም ማንሳቱ ተገቢ አይደለም እባካችሁ የህዝቡን ተስፋ አታጨልሙ ለእውነት ኑሩ ከወንደሞቻችሁ ጎን ቁሙ
@hlinategenu
@hlinategenu 2 ай бұрын
ጀግና ❤❤❤❤
@febanlove2876
@febanlove2876 2 ай бұрын
ድል ለፍኖ ትግሉ የገባህ መከላከያ ከፍኖ ተደባለቅ አትሙት ለአብይ ብለህ
@gebeyehuwondosen193
@gebeyehuwondosen193 2 ай бұрын
ፍኖ አበበ ጅግና
@simoncarlos9437
@simoncarlos9437 2 ай бұрын
.ግሩም ነው ሸዋ ይህን የወደል አህዮች ጠባቂ ፍጁት ድል ለአማራ ፋኖ
@Majetemidia
@Majetemidia 2 ай бұрын
እናንተን ከጥላት ነጥለን አናይምችሁም የሀብታሙ አያሌው ፈረሶች ናችሁ
@aderayayeh9726
@aderayayeh9726 2 ай бұрын
የዶላር ዕዝ
@AsratuGetnet
@AsratuGetnet 2 ай бұрын
Out eskindir
@muajehbbshs
@muajehbbshs 2 ай бұрын
ድል ልልልልልልልልልልልል💚💚 💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@etaferahuamare3408
@etaferahuamare3408 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@slntayehucherney8210
@slntayehucherney8210 2 ай бұрын
ሰላም ወገኖች
@sisbaba9754
@sisbaba9754 2 ай бұрын
ሰሜን ሸዋ መባሉ ቢቀር ምን ችግር አለው ሸዋዋዋዋዋዋ
@RadiyaaliyuDetebo
@RadiyaaliyuDetebo Ай бұрын
Abetamuma jegna jegna!
@-maranatha-tube9051
@-maranatha-tube9051 2 ай бұрын
ዳኔኤል ክብረት ''የትርክት ዕዳና በረከት'' ብሎ ሰሞኑን ባስመረቀው አዲሱ መፅሀፉ ላይ የ “ዘመነ ካሴ” ስም ከ10 ጊዜ በላይ ፅፏል! ምን ያህል ቢፈሩት ነው?
@DersolegneEndeshaw
@DersolegneEndeshaw 2 ай бұрын
ጠላቶቻችን በአማረኛ ከፋፋይ ሐሳቦችን በስፋት እንደሚፅፉ እየታወቀ ለነዚህ መልእክቶች የጠላትመሆኑን አውቀን ትኩረት እንዳንሰጥ
@Utopiantube
@Utopiantube 2 ай бұрын
💪💪💚💛❤️🙏💪ፋኖ
@MehamedAhmed-d5o
@MehamedAhmed-d5o 2 ай бұрын
አቤዋ የኛ ጀግና❤❤❤
@HdG-h9b
@HdG-h9b 2 ай бұрын
Dlllllllllllllllllllll lewunetegna fanowoch 💚💚💛💛❤️❤️
@Daniel-c3j9e
@Daniel-c3j9e Ай бұрын
ስሚንም ሽዋም ፋኖም ከምሪያም ፋርንም ተጣንረዉም ይስርዉ ካፋርም ጋርም አብረዉም አቅፈዉንም አፋርንም ዲርዳዋም ሀረርንም አብርጋችሁም ደብረዘይትም በቁጥጥርም አዉልዉት የጎጃም የጎ ደርም ፋኖም በህብርፕትም ባንላይም ቢሄረም ሻንጉልም ነቀምት አዲስንም አበባም ይያዝዉ በህብረትም በሁለትም ምንገድም ዝመትዉ አዲስንም አበባም መገናኘትም ግድንም ነዉም
@samuelwondmhunegn9254
@samuelwondmhunegn9254 Ай бұрын
Yekoyu keretawoch baaaykatetu tglun wodehala edaymels
@DersolegneEndeshaw
@DersolegneEndeshaw 2 ай бұрын
የብሔርተኝነትን ጥንካሬ ከጠላታችን ወያኔ እንማር
@AtlewMisha-ut8du
@AtlewMisha-ut8du 2 ай бұрын
ክክክክክክክክ😂😂
@MehamedAhmed-d5o
@MehamedAhmed-d5o 2 ай бұрын
አይ ሸዋ❤❤❤
@47sh01
@47sh01 2 ай бұрын
የሸዋ አማራ ዕዝ ቃ/አቀባይ ደ/ር አብደላ በሰላ አንደበቱ ዘርዝሮ ያስረዳንን የድል ዜና አትሻሙ። ይልቅ ወደ አማራነታችሁ ተመለሱና አንድ ሁኑ
@6016bibi
@6016bibi 2 ай бұрын
ተባረክ
@mamela-bg4lh
@mamela-bg4lh 2 ай бұрын
ያለፈበት ዘገባ ምንይስራልናል
@yohannesseifu3582
@yohannesseifu3582 2 ай бұрын
መሳይ ወጥር 💪💪💪
@ፋኖ-ሐ4ቘ
@ፋኖ-ሐ4ቘ 2 ай бұрын
ድል ለፋኖ አበበ ሙላቱ እስክንድርን አስወግዱ ማሸነፍ ከፈለጋቹህ አለበዚያ ግን ዘበት ነው
@TADESDR3
@TADESDR3 2 ай бұрын
We need awakeful leaders, we donot need sleepy leaders!
@jjyisak1575
@jjyisak1575 2 ай бұрын
ሸዋ... ሰብሮ ካልወጣ... የጦርነት ...መራዘም .. ትርፉው መከራ ነው...
@TekiDechasa
@TekiDechasa 2 ай бұрын
ምን ዋጋ አለው እርስ በእርሳቸው ተባልተው ህዝቡን ለበለጠ ችግር ዳረጉት ።
@Mimi-lm5ng
@Mimi-lm5ng 2 ай бұрын
ፋኖ ያሸንፋል ።
@AfddAdse
@AfddAdse 2 ай бұрын
አትጃጃሉ አትነፋረቁ አንድ ሁኑ አንድ ካልሆናችሁ ከመጃጃል ዉጭ ዉጤት አታመጡም በዬቀኑ ንፁሀን እዬሞተ ነው ጥቅማችሁን ወዴሇላ ብላችሁ አንድ ሁኑ
@AminoMahd
@AminoMahd 2 ай бұрын
መሳይ መኮንን የውሸትዜና - IMF ለኢትዮጲያ ብር አይሰጥም - አብይ አበቃለት - መከላከያ ፈረሰ - አብይ አማራ ክልልን አይረግጥም - አብይ የግል ጠባቂ ቀየረ - አብይ ታመመ - ፋኖ አንድ ሆነ - መሳይ መኮንን የተናገራቸው አንድም ሳይሆኑ ቀሩ ወሬ ብቻ ፊትን እየወጠሩ መተርተር 😂😂😂 😂
@mduzzol9917
@mduzzol9917 2 ай бұрын
ድል ለፋኖአችን⁉👀👈👂👈
@YosefTamerat-h4n
@YosefTamerat-h4n 2 ай бұрын
ደል ለፋኖ ወደፊት የለያል ዝንደሩ የሄን ዝርኛ መንግሰት ማሱገደ ነው
@kassahunabite
@kassahunabite 2 ай бұрын
የኢ/ያን እናቶች እንባ የወንድሞቻችን ደም እግዚአብሔር ፍርዱን 1ቀን ይሰጥሃል በሰው ደም መክበር ያሳፍራል ህሊና ላለው
@shewanhabtewold6737
@shewanhabtewold6737 2 ай бұрын
አቶ ነዋሪ የእስክንድር እጅ አለበት
@benyamwoldesenbet7353
@benyamwoldesenbet7353 2 ай бұрын
እኔ ግራ እየገባኝ ያለው ነገር ፍኖ በአሁን ስዓት የተደራጀ ወታደራዊ አቅዋም ላይ ይገኛል በሠራዊት ብቃትም ይሁን በመሣርያ ረገድም ቢሆን የእኔ ጥያቄ ሁሉ በመከላከል ስልት ለምንድነው የሚዋጋው መቼ ነው ወደ አጥቂነት ተሽጋግሮ ሎሎች የኦሮምያ ክልሎችን ተቆጣጥሮ ብሎም ወደ አዲስ አበባ የሚያመራው ???
@YoniHuy
@YoniHuy 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@yirdawmengistu
@yirdawmengistu 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
MY HEIGHT vs MrBEAST CREW 🙈📏
00:22
Celine Dept
Рет қаралды 79 МЛН
pumpkins #shorts
00:39
Mr DegrEE
Рет қаралды 124 МЛН
VAMPIRE DESTROYED GIRL???? 😱
00:56
INO
Рет қаралды 8 МЛН
Wait for the last one 🤣🤣 #shorts #minecraft
00:28
Cosmo Guy
Рет қаралды 10 МЛН
Anchor Media ሸዋና ጎንደር ከሰሞኑ
16:14
Anchor Media
Рет қаралды 82 М.
ክፍል 2 - ሳይንስ የማይመልሳቸዉ ጥያቄዎች | Unexplained Truth ዶ/ር ሮዳስ ታደሰ
38:40
ሰበር ዜና ረቡዕ ጥቅምት 13//2017//ዓ.ም
Fetiya yabnetwa
Рет қаралды 176
ሳይንስ የማይመልሳቸዉ ጥያቄዎች! Unexplained Truth | ዶ/ር ሮዳስ ታደሰ
28:48
𝗘𝘁𝗵𝗶𝗼 𝗞𝗶𝗻𝗴𝘀 ®
Рет қаралды 174 М.
🛑#ሰበር ዜና ዛሬ ማክሰኞ ጥቅምት//12//2017#
21:27
ፋኖሥTUbe FANOS
Рет қаралды 9 М.
MY HEIGHT vs MrBEAST CREW 🙈📏
00:22
Celine Dept
Рет қаралды 79 МЛН