ሳይንስ የማይመልሳቸዉ ጥያቄዎች! Unexplained Truth | ዶ/ር ሮዳስ ታደሰ

  Рет қаралды 294,585

𝗘𝘁𝗵𝗶𝗼 𝗞𝗶𝗻𝗴𝘀 ®

𝗘𝘁𝗵𝗶𝗼 𝗞𝗶𝗻𝗴𝘀 ®

Күн бұрын

Пікірлер: 394
@EthioKings
@EthioKings Ай бұрын
ክፍል 2 :- kzbin.info/www/bejne/aYbSnGqJpNmpmdksi=SdxXFpqkjr0wSLno
@YesytChekole
@YesytChekole 29 күн бұрын
ሰላም ቆይ ዶክተር እሮዳስ ልጆቾን ያስለምራልዴ እስቲ ንገሩኝ
@samsontilahun5030
@samsontilahun5030 28 күн бұрын
እውነት ድምቀት ነህ
@GoitomHaileslassie
@GoitomHaileslassie Ай бұрын
አለማወቄን ማውቀው ዶክተር ሮዳስን ስሰማ ነው❤❤❤
@የሚያስደስቱሃሳቦች
@የሚያስደስቱሃሳቦች Ай бұрын
ዶ/ር እንደዚህ አይነት ትምህርት በቴሌቭዥን በተከታታይ ክፍል ቢያስተምሩ ልጆቻችን ከእግዚአብሔር እንዳይርቁ ይረዳቸዋል።ረጅ በም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ፈጣሪ!
@WFker-g5r
@WFker-g5r Ай бұрын
Awo ewnet new part 2 sraln
@የሚያስደስቱሃሳቦች
@የሚያስደስቱሃሳቦች Ай бұрын
@@WFker-g5r አሽ እንጠብቃለን እግዚአቢሔር ይስጥልን!
@AynalemTeferi-zc7je
@AynalemTeferi-zc7je Ай бұрын
ዶ.ር ሮዳስ ልዑል እግዚአብሔር በጤና ይጠብቅህ ከክፉ ሁሉ ይሰውርህ በጥበብ በሞገስ ያጥግብክ ያኑርልን እንወድሃለን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@isrelking6008
@isrelking6008 Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@beshir333
@beshir333 12 күн бұрын
እንደዝ አይነት ምሁር በሀገራች ኖሮ በማትተማር ደረጃ እና to offer new perspective about celestial bodies, especially about the energy of moon is really awesome ❤
@mekuannintBirhanu
@mekuannintBirhanu 7 күн бұрын
በእውነት መመህር ዶ/ር ሮዳስ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ቃለህይወት ያሰማልን
@nebiyudejenu4858
@nebiyudejenu4858 Ай бұрын
ዶክተር ይህንን ቢዲዮ በአጋጣሚ ነው አግኝቼ ያየሁት፡ አንድ የሚያስጨንቀኝ ጥያቄየን መልሰህልኛል፡፡ አሁን በሀገራችን ያለውን የሰው ልጅ የአስተሳሰብ መዳከም ፤ አምልኮ ከስጋዊ ጥቅም ጋር መገናኝቱ፤ የሀይማኖቶችን እኩልነት ማክበር እና አስተውሎት እና ማገናዘብ ሲቻል በዚህ አይነት ማህበረሰብ ውስጥ መኖር እራሱ በጣም ይጨንቃል፡፡ ቤተክርስቲያን ሄዶ ያልሰራበትን ገንዘብ መጠበቅ፤ መንፈሳዊ አባት ሆኖ ለነዋይ እና ለጥቅም በጋጨት እና ከፍተኛ ፍቅረ ነዋይ መኖሩ እና ፌዘኛ እና ነገን የማያስብ ዘመን መሆኑ ለምን እንደሆነ እያሰብኩ ስጨነቅ እና ለምን እንደሌላው ደንታቢስ አልሆንኩም ብዮ እጨነቅ ነበር፤ ለካስ ሚስጢሩ ወዲህ ነው፡፡ አመሰግናለሁ፡፡
@remedanmustefa9410
@remedanmustefa9410 Ай бұрын
በነገራችን ላይ በጣም ያወክ መስሎህ ነው እንደዚ ምትፈላሰፈው ነገር ግን ምንም ከባድ እና ተአምር የሚባል ነገር አላወራህም እየተጫወተብህ ያለው ሸይጣን ነው ስለዛ መጀመርያ ከመልእክቶች ለይተህ መሀል ላይ ከቆምክበት ቀጥለህ አንብብ ከዛ ትክክለኛውን መንገድ ታገኛለህ
@ChuchuYeGeta
@ChuchuYeGeta Ай бұрын
የተወደድከው ዶ/ር ሮዳስ አምላክ ዘመንህን ያርዝመው ድንቅ አገላለፅ ነው ።
@chriszemekaele7535
@chriszemekaele7535 15 күн бұрын
Amen 🙏
@addisu_lemma
@addisu_lemma Ай бұрын
What Dr. discussed here about the 10 steps is just amazing. People who had NDE experience actually go through the exact same steps but not necessary all the way. Some just come back right on the first step - The Silence - others go to meeting their deceased relatives, some Angles, some even Jesus, and having deep conversations with them. I want to buy this book, where can I get it?
@RahelHAl
@RahelHAl Ай бұрын
He has 28 books but 888 book is on Amazon and his most recent book 73 Alpha 37 can be found in some Ethiopian stores in the US and also in Addis
@Simeonf7750
@Simeonf7750 Ай бұрын
Hey beloved brother have you ever experienced NDE before?
@addisu_lemma
@addisu_lemma Ай бұрын
@@Simeonf7750 no
@FreedomRoars
@FreedomRoars 19 күн бұрын
@@Simeonf7750I have!
@tibebtsehay
@tibebtsehay Ай бұрын
ዶ/ር ሮዳስ ፀጋውን ያብዛል ያንተን ትምህርቶች ስሰማ በሰውነቴ እቀናለሁ እንዳንተ አይነቱን አለማይውም መንፈሳዊውንም እውቀት የተደሉት እና ለማያውቁት ብርሃን የሚሆኑትን ያብዛልን ኢትዮጲያዊ መሆን ምን ያህል መታደል ነው። 🤗🤗🤗🇪🇹⛪🇪🇹
@nigushaile3514
@nigushaile3514 7 күн бұрын
ሠላም ዶከክተር ሮዳስ🕊 በጣም የማከብርህ ሆይ የክርስቶስ ሠላም በአንተ ላይ ይሁን። የአንተን የዩቱብ ቻናል በጣም ነው የምከታተለው ነው እናም አሁን ታቦተ ፅዮንን ፍለጋ የሚል የግራሃም ሀንኩክ መፀሀፍ ሳነብ ብዙ ታሪኮችን አየሁ አነበብኩ በጣም ገረመኝ በተለይ ስለ ቃልኪዳኑ ታቦት ወደ ሀገራችን እንዴት ወደ ኢትዮጵያዊ እንደገባ ዘመናትን አመሣክሮ የገለፀበትና እኛ ደግም ስለ ታቦቱ አመጣጥ ከምንለው አኳያ ያለው ልዩነትን መረዳት ፈለኩ እና እስኪ ከዚህ በፊት የገለፅከው ካለህ ከቻልክ ብትጠቁመን እላለሁ አመሠግናለሁ።
@ተመስገንጌታየ-ዠ5ኈ
@ተመስገንጌታየ-ዠ5ኈ 6 күн бұрын
ቃለህይወት ያሠማልን መምህር
@taezazwoldu4201
@taezazwoldu4201 8 күн бұрын
Very great briefing topic of the reality of spiritual meanings and carnal nature balancings.
@AbebeGoshu-s1e
@AbebeGoshu-s1e 3 күн бұрын
እረጅም እድሜ ይስጥልን
@menbershibru
@menbershibru Ай бұрын
ዶክተር ሮዳሰ ለየተ ያለ የአህምሮ ጥበብ ረቀቅ ነው ዕውቀት ይለያል የሚገርም የሚደነቅ የሚያሰደምም ነው አይጠገብም ይህ ከላይ የተሰጠ መሰጠት መሁኑ ይግበኘል አሁንም ይጨምርል ከምህር ዘወይንዬ ጋር አብራችው ብትሰሩ ለዓለም ሕዝቡች እጅግ አትራፈ ለሰው ልጆች ምንኘ ትርፍማ በሆናችው ኖሩልን ዕውቀታችው ለኘ ሙሉ ብርዓን ናችው ከዕድሜ ከጤና ጋር ለበረከት ኖሩልን ብዬ አመሰግናለው
@yohanwale980
@yohanwale980 Ай бұрын
እዉነት የሆነ እዉቀት ነዉ የህይዎት ምግብ ዉ
@MeronFantahun-k8l
@MeronFantahun-k8l 21 күн бұрын
Metshafochn anbebyalehu began yefelekut nachew enamesegnalen ❤
@LegeseGetahun
@LegeseGetahun Ай бұрын
እጅግ በጣም በጣም አድናቂህ ነኝ እ/ር ይባርክህ ረጅም እድሜ ይስጥህ። አይኔን አበራኸው መንፈሴን አደስከው። ሁሌም በአንተ ቃል እነቃቃለሁ። ውስጤ በደስታ ይሞላል። በደስታም ባህር እቀዝፋለሁ።
@tsigeredahager6256
@tsigeredahager6256 Ай бұрын
ወንድማለም ካንተ በላይ አዉቄ ሳይሆን አንድ በእዉነት የማዉቃትነገር ግን!!! የእግዚአብሄር ስም አሳጥሮ አንደማይጻፍ ነዉና ከ ይቅርታ ጋር🙏
@debebeayalew1883
@debebeayalew1883 Ай бұрын
እግዚአብሔር
@gelayemengesha6808
@gelayemengesha6808 Ай бұрын
የጥበብ ሁሉ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው:: ከሁሉ የምትበልጠው እውቀት ደግሞ በተረከው በአንድያ ልጁ በጌታ በእየሱስ ብቻ ማመን ነው::
@mekonnenmanche4213
@mekonnenmanche4213 Ай бұрын
Thank you doctor 🙏
@chriszemekaele7535
@chriszemekaele7535 15 күн бұрын
Huge respect memhir
@tigritutoryal
@tigritutoryal Ай бұрын
D/R RODAS TADS IS ONE OF THEM UNIQE I HAVE EVER SEEN IN OUR COUNTERY.
@genetelaelias2844
@genetelaelias2844 Ай бұрын
Exactly
@Kilam-m7y
@Kilam-m7y Ай бұрын
Unique what
@TeklitAregawi-yq6ry
@TeklitAregawi-yq6ry Ай бұрын
ለዶክተር ቃል ሂወት ያሰማልን : እድሜ ይስጥልን
@ShitaweyAbereber
@ShitaweyAbereber 24 күн бұрын
Drrodas tebebeh betam yigeremgnal ❤
@GffvkjdDgf
@GffvkjdDgf Ай бұрын
Egiziyabeher rejem edemi yistelen memeher Dr
@ቅዱሰገብረኤልእረዳቴ
@ቅዱሰገብረኤልእረዳቴ Ай бұрын
ዋውውውውው ድቅ ተምህረተ
@nanatiye6844
@nanatiye6844 Ай бұрын
ስራው ድንቅ ነው!!!🙏🙏🙏❤
@adilabdelkadir
@adilabdelkadir Ай бұрын
ዶ/ር ሮዳስ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@RobelJETRO
@RobelJETRO Ай бұрын
Ye FETARI Selam yibzalachu widoch ❤Tisegaw yabzalachu🙏🙏🙏✊
@esra240
@esra240 25 күн бұрын
ታላቁ ልዑል እግዚአብሔር አምላክ ኅይልም ክብርም ምስጋናም ለዘለዓለም ለእርሱ ይሁንልን ❤🎉❤🎉❤🎉🎉 መምሕር እውነት በሁሉም በሥጋችንም በነብሣችንም መጨረሻችንን ያብጅልን ይምስገነው ለዘለዓለም አድርጎልኛልና አሁንም ኃይል ክብር ምስጋና ይግባው አሜን ❤🎉❤🎉🎉❤🎉
@dawitwoldesemayat9033
@dawitwoldesemayat9033 Ай бұрын
Thank you Dr.
@TesfayeAlmaw
@TesfayeAlmaw 21 күн бұрын
ለዶክተር ቃል ሂወት ያሰማልን : እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን
@kelemuabebe2000
@kelemuabebe2000 Ай бұрын
Informative
@عليحامدادريسادريس
@عليحامدادريسادريس Ай бұрын
ዶክተር በጣም ነዉ ደስ ያለኝ በይበልጥ ትምህርት ብትጀምር በጣም ጥሩ ነዉ እወድሃለሁ እግዚአብሔር ይባርክህ
@AmhraGondar
@AmhraGondar 25 күн бұрын
በረከት በትክክል ይሰራል!! በአንድ ቀን ሁለቴ ቅዱስ ቁርአንን ተረጋግተው አንብበው የሚጨርሱ ነበር። ብዛቱን አስቡ!!
@TilahunAnemut
@TilahunAnemut Ай бұрын
Thank you Blessed 🙏
@RozaÇalışkan
@RozaÇalışkan Ай бұрын
Kale hiwet yasemalin memeher egiziyabihir yetebik 🙏🙏🙏🤌🤌🤌🤌
@wessenetekla5141
@wessenetekla5141 Ай бұрын
Waw that is true I am working with dementia people in care home when it is full moon they will be more active and sleepless
@GebeyehuKifle-c8u
@GebeyehuKifle-c8u Ай бұрын
Kebad naw !!!
@honeybalbravo594
@honeybalbravo594 Ай бұрын
እንዴት ደስ የሚል ደጋግመህ ብትሰማው እውቀትህን የሚያድስ የሚያጓጓ ደስ የሚያስብል ሁኖ ነው ያገኘሁት በጣም ይገርማል።
@AdugnaGebre-e9g
@AdugnaGebre-e9g Ай бұрын
10 steps 🎉 amezing
@nathag3580
@nathag3580 Ай бұрын
አለማዊዉ ትምህርት ሰዉ የፈጠረዉ የተመራመረዉ የአንድ ሰዉ ሀሳብ ነዉ ሌላዉ ሚስማማበት መንፈሳዊዉ እዉቀት ግን ከእግዚአብሔር የተሰጠ እዉነት የሆነ እዉቀት ነዉ የህይዎት ምግብ ዉ
@melkamubekele1208
@melkamubekele1208 Ай бұрын
Great idea that lifts up our sprite
@GymBet
@GymBet Ай бұрын
ዶከተር በጣም ነዉ ምዎድህ ምናለ ካንተ እዉቀት ትንሻ ቀንሶ ቢሰጠኝ 😊😊 አንተን ሆኖ መፈጠር መታደል ነዉ
@SilasaMsgun1
@SilasaMsgun1 Ай бұрын
ቀንሶ?
@SilasaMsgun1
@SilasaMsgun1 Ай бұрын
🤨😍
@BezawitMole
@BezawitMole Ай бұрын
መታዳል ብቻ
@BalmyCorner
@BalmyCorner Ай бұрын
​@@SilasaMsgun1😂😂😂
@mesk_erem
@mesk_erem Ай бұрын
😂😂😂😂
@MahletAmsalu-k1v
@MahletAmsalu-k1v Ай бұрын
ዶክተር የምታስተምራቸው ትምሕርቶች በጭራሽ ከአይምሮየ አይጠፉም አንዴ እንኳን ብሰማው እንደእርሶ አይነት መምህራንን ያብዛልን
@themane9894
@themane9894 Ай бұрын
ዶር እሮዳስ እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥልን መልካም ትምህርትህ ያስደስተናል እግዚአብሔር ያክብርልን
@Negaasefa
@Negaasefa Ай бұрын
ወድሜ ዶ/ር ሮዳስዉሾችስለምድነዉ ወደ ሰማይ እያዩ ይጮሀሉ ያ ለምድነዉ
@shayshi5865
@shayshi5865 Ай бұрын
Best lesson to up grade one selfe
@roadinethiopia8118
@roadinethiopia8118 Ай бұрын
Dena eyesemahu.....ahhaaa ehee..yemil yeteyakiw demtse rebeshegn.menale zem bil!
@tigistbush8875
@tigistbush8875 Ай бұрын
የኔውድ ዶክተር ሮዳስ ፈጣሪ አንደበትህን ይባርከው ❤❤❤❤❤
@HewiWegu-tw2cl
@HewiWegu-tw2cl Ай бұрын
Dink temert dr zemenek yebarek+++
@DagagaAddisu-i3t
@DagagaAddisu-i3t 16 күн бұрын
How do you see Hawcking's theory?
@YonasAklilu-ip6ej
@YonasAklilu-ip6ej Ай бұрын
አንተ የዘመናችን አብሪ ኮከብ በእውነት እግዚሐብሄር በዙፋኑ አለ የረቀቀውን አጉልቶ በአንተ አድሮ የገለፀልን ጌታ ይክበር ይመስገን ዶ/ር አንተን የወለደች መሀፀን የተባረከች ናት ቃለህይወት ያሰማልን❤❤❤
@shamikek9587
@shamikek9587 15 күн бұрын
እውነት ነዉ
@YitbarekGirma-r4j
@YitbarekGirma-r4j Ай бұрын
Dr. Hulem aymiroye yitadesal
@afeworkhabte2093
@afeworkhabte2093 Ай бұрын
Docor rodase realy apiriciate u
@afeworkhabte2093
@afeworkhabte2093 Ай бұрын
U are realy spitual,
@afeworkhabte2093
@afeworkhabte2093 Ай бұрын
U are spirited
@YabYoutuber
@YabYoutuber Ай бұрын
best editing keep it up
@IlyasAhmed-v7k
@IlyasAhmed-v7k Ай бұрын
Sufism...... it's true rodas keep it up
@amanuelasrat799
@amanuelasrat799 Ай бұрын
Not Sufism its Spiritual
@BakaluYohanissi
@BakaluYohanissi Ай бұрын
እውነት እውነት ናው ማልካም ምክር ናው እኔ እንዎዳለን ❤️❤️❤️❤️
@አሌክስ-ረ7ገ
@አሌክስ-ረ7ገ Ай бұрын
ዶ/ር ሮዳስ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ በጣም እንድነቃ አድርገኸኛል
@t_tree2836
@t_tree2836 Ай бұрын
Talakienet endhie lehulum sitieset nawu !!! Long Live Memihier !!!!
@dimaproduction7965
@dimaproduction7965 23 күн бұрын
ጠያቂው እየገባው አይመስለኝም። አ..ሀ እያለ ማዳመጥ ብቻ።
@AhmedBirahanu
@AhmedBirahanu Ай бұрын
amazing
@አደይ-ተ7ዀ
@አደይ-ተ7ዀ 12 күн бұрын
አንድ ያለሃት ምሁር በሁለት የተሳልክ❤
@AMOXACILLINE
@AMOXACILLINE Ай бұрын
We need part 2
@zmoonboy1324
@zmoonboy1324 Ай бұрын
የቤተ ክርስቲያን ተዝቆ የማያልቅ ሀብት ረጅም እድሜ ናጤና
@rozatessema7075
@rozatessema7075 Ай бұрын
Amen:))) ye Fetarn tbebe megelecha mehon endet metadel…..new !!!
@yetbarek63
@yetbarek63 Ай бұрын
ዶክተር ሮዳስ በአለህ ዕውቀት እንዴት እንደምቀናብህ፣ታድለህ ሀይማኖትና ሳይንስን አጣምሮ የሰጠህ ዕውቀ።
@AbebeWorku-q7i
@AbebeWorku-q7i Ай бұрын
Manyazewal gin mastawesha atiyizim yehehulu ewiket eyetenarik
@YeshambelMulu-u5k
@YeshambelMulu-u5k Ай бұрын
ኢትዮጵያ ካሏት ጥቂት ሙህሮች አንዱ ዶክተር ሮዳሥ ነው
@Abinet-e4n
@Abinet-e4n Ай бұрын
mane idelena neh fetar yebarkh❤❤❤❤
@victey
@victey Ай бұрын
Thanks dr i get somting new adivice from you long life to you but why not help our coutry and pople?
@FikretesfayeHelana
@FikretesfayeHelana 29 күн бұрын
Mihir hoy shi amet nurlin Kemr min lil echilalew?
@mirageb762
@mirageb762 17 күн бұрын
Very true. I work in the hospital as a nurse practitioner, Full moon magnifies what ever energy we have. Thank you Dr.ur teachings are gold for the young generation❤God bless you ❤
@degsewzerihun6141
@degsewzerihun6141 Ай бұрын
All birds , Kangaroos, Penguins.. also have two legs just saying🙂
@nebiyug7600
@nebiyug7600 Ай бұрын
😂
@meserdebebe3182
@meserdebebe3182 Ай бұрын
ጠያቂውም ተጠያቂውም የምወዳችሁ ተባረኩ ሰንት ትምርት ተማርኩ አመሰግናለሁ
@natyenada6235
@natyenada6235 Ай бұрын
ያላየነውን የማናዉቀውን መናገር ቢከብደን ነፃ እንሆናለን !!!
@bulgaw
@bulgaw Ай бұрын
This man is good, stuffed with a lot of knowledge, BUT he gives too much information in a very short time. I believe It was a good idea to give elaboration on one specific topic at a time so your viewers can follow up and understand. "We can't swallow what we can't chew"
@yalemzewudyohanneswudineh1381
@yalemzewudyohanneswudineh1381 Ай бұрын
❤😊
@Adisu-i3u
@Adisu-i3u Ай бұрын
እኔ የማውቀው አለማወቄን ነው። ዶ/ር መ.,ሮዳስ ታደሰ እውቀቱ ግምጃቤት ተሰምተው የማይጠገቡ እውቀቶች አሉት። እናመሰግናለን መምሕራችን ።እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ከፀጋ እውቀት ጋር እግዚአብሔር ያድልክ።
@Anberbir-v5w
@Anberbir-v5w Ай бұрын
ምርጥ ትንታኔ ነዉ !
@hldanabenyam8313
@hldanabenyam8313 25 күн бұрын
Jesus is the only way trueth and the life
@AbebaTekele-gk4zr
@AbebaTekele-gk4zr Ай бұрын
እኔ ምን አዉቃለሁ ።። ዶ,ር እዉቀትህን ስሰማ ። እኔ እኮ ምንም አላቅም ።።
@SilasaMsgun1
@SilasaMsgun1 Ай бұрын
እግዚአብሔር እንዳንተ ያለ ሰው ያብዛልን። ዶክተር ሮዳስ ከልብ አክብሮት አለኝ
@amsaleandarge2824
@amsaleandarge2824 23 күн бұрын
ዶ/ር ሮዳስ እግዚእብሔር ዕውቀቱን ጥበቡን: የሰጠህ ግሩም ድንቅ ነው! ይህንን ብርሃንን የሚሰጠውን ዕውቀት ለትውልዱ በሰፊው እንዲሰጥ ልዑል እግዚአብሔር መንገዱን ሁሉ ያስተካክል!!! አንተን በዚህ በጨለማ ዓለም! ኃጢያት በስፈነበት ወቅት ማግኘት ትልቅ ዕድል ነው:: ለኢትዮጵያ ብቻ ሳይሆን ለዓለም የምትተርፍ! በሥጋም ሆነ በነፍስ ዓለምን ታድናለህ!!! የዓንትን ትምህርት መስማት ዕድለኛ ነን ማለት ወደሰውነታችን ካዋሃድን ነው!!! እሙ ለብርሃን ሁሌ አትለይህ!! እንዲህ እንኳን ማለት የማይገባኝ ኃጢያተኛ ብሆንም ያቅሜን ነው::
@ribkayigzu8032
@ribkayigzu8032 Ай бұрын
አመሰግናለሁ አመሰግናለሁ❤❤❤❤
@Bemaryam
@Bemaryam Ай бұрын
ቃለሕይወት ያሰማልን መምህር.....ግን የመጽሐፉ ርዕስ ምንድነው? እባካችሁ !
@endashawmulugeta-sl8xx
@endashawmulugeta-sl8xx Ай бұрын
አሪፍ ገለፃ ነው ዶክተር አመሰግናለው
@TiruyeTesfaye
@TiruyeTesfaye Ай бұрын
መመረጥ መታደል ደስ እሚል እውቀት!!! እግዚአብሔር ይጠብቅህ🙏🙏🙏
@kibromhabeshaapp7894
@kibromhabeshaapp7894 Ай бұрын
10 ደረጃዎች ዋውው ፅማዌ ልባዊ ጣዕመ ዜማ ማልቀስ ፀጋ ኩነኔ ፍቅር ሁሰት ንፃሬ መላእክት ተሰጥሞ ከዊነ እሳት ያክብርልን ዶር...
@hawiikoo7630
@hawiikoo7630 18 күн бұрын
Selam Dr ene meche ende teweldekugn alwekm endet mawek echilalew please??????
@EtsubKelemewrok
@EtsubKelemewrok Ай бұрын
Exactly
@bizuayehujeffrey7434
@bizuayehujeffrey7434 Ай бұрын
Very interesting and beautiful program ❤❤❤
@solomonlamma8575
@solomonlamma8575 Ай бұрын
ዶ/ር ሮዳስ አንድ መጠይቅ አለኝ እሱም የሰው ልጅ በተወለደበት ቀን እና ሰዓት ነው የሚሞተው የሚል ንግግር አለ ይሄ ነገር ምን ያህል እውነት ነው።
@YesytChekole
@YesytChekole 29 күн бұрын
ተባርክልን ልጆቻችንን ብታስተምርልን ያም እድል ካለ አሳውቁን እባካችሁ አድርሱልኝ
@AbrshSintayehu-i3x
@AbrshSintayehu-i3x Ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ
@AMSAYAWZeru-wx5gd
@AMSAYAWZeru-wx5gd 26 күн бұрын
TOP
@SELAM-z1t
@SELAM-z1t Ай бұрын
Thank you
@habthusolomon4064
@habthusolomon4064 Ай бұрын
መምህራችን ፈጣሪ በዕድሜ በጸጋ ያኑርልን ሁሌም የምወደው መምህር
@isamtatu7313
@isamtatu7313 Ай бұрын
ወደ ቁስ አካልነት ትቀየራለህ።በበለጠ መንግሥቱ ኃ/ማርያምን ጠይቅ።
@husseinhamid-w7c
@husseinhamid-w7c Ай бұрын
Thank you Dr!!!
ክፍል 2 - ሳይንስ የማይመልሳቸዉ ጥያቄዎች | Unexplained Truth ዶ/ር ሮዳስ ታደሰ
38:40
How to Fight a Gross Man 😡
00:19
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 15 МЛН
Из какого города смотришь? 😃
00:34
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 2,6 МЛН
ክፍል 3 - ሳይንስ የማይመልሳቸዉ ጥያቄዎች | Unexplained Truth ዶ/ር ሮዳስ ታደሰ
36:22
ቤተ መቅደሱ  ሊገነባ  አርማጌዶን  ሊገለጥ ነዉ። ኢትዮጵያ  ወዴት ትሄዳለች ?
50:33
7 ቁጥር ሚዲያ / 7 qutir media (ሰባቱ ኪዳናት)
Рет қаралды 118 М.
ሕልምና አስገራሚ ጉዳዩ ዓይነቱና ፍቺው (ክፍል 1)
54:35
Dr Rodas Tadese አንድሮሜዳ Andromeda
Рет қаралды 612 М.
አስደንጋጮቹ ፍጥረታት
30:01
Elda Media / ኤልዳ ሚዲያ
Рет қаралды 150 М.
How to Fight a Gross Man 😡
00:19
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 15 МЛН