Anchor Media የአቶ ገዱ አንዳርጋቸው ይቅርታና ጸጸት፥ የፋኖ ወቅታዊ እንቅስቃሴ፥አገዛዙ ግራ ተጋብቷል፥ የባንግላዴሹ አብዮት ለኢትዮጵያ ምን ማለት ነው?

  Рет қаралды 82,812

Anchor Media

Anchor Media

Күн бұрын

Join this channel to get access to perks:
/ @mesaymekonnen5
Mesay Mekonnen, Anchor Media, Anchor Ethiopia, Anchor, Ethiopia, BBC, DW Amharic, VOA Amharic, ESAT

Пікірлер: 208
@yohannesseifu3582
@yohannesseifu3582 Ай бұрын
ፋኖ ይችላል 💪💪💪 💚💛❤️ ፋኖ ያሸንፋል 💪💪💪 💚💛❤️ ድል ለፋኖ 💪💪💪 💚💛❤️
@user-nc6lt6gt5d
@user-nc6lt6gt5d Ай бұрын
በኢትዮጵያ ታሪክ እንደዚህ አይነት አረመኔ ጨካኝ ድሃን የሚጠላ ከሰው ይልቅ #ለአበባና #ለዜንባባ የምራራ መንግስት ገጥሞን አያውቅም❗
@ethiopia6721
@ethiopia6721 Ай бұрын
ሸዋ ወሎ ጎጃም ጎንደር አንድ አማራ ያሽንፋል አንድ ፋኖ ድል ያደርጋል::
@Tigist-ji5nu
@Tigist-ji5nu Ай бұрын
ድል ለፋፋኖኖ ❤❤
@DersolegneEndeshaw
@DersolegneEndeshaw Ай бұрын
አንድነት ሐይልነው መከፋፈል ውድቀት ሽንፈት ነው
@weinnysissay659
@weinnysissay659 Ай бұрын
እሰይ እንኳንም ነፃ ሆነ አቶ ታዬ ፡እንኳንም እመቤቴ እረዳችህ
@yohanesbezawe2501
@yohanesbezawe2501 Ай бұрын
በጣም ጥሩ ነው
@Snako-cb1zn
@Snako-cb1zn Ай бұрын
አቶ ገዱ አንዳርጋቸው 🙏🙏🙏 የአማራን ህዝብ ትንሳኤ ያሳይህ ያሳየን 😢 ድል ሞት ለታወጀበት አማሓራ ✊✊✊
@user-nc6lt6gt5d
@user-nc6lt6gt5d Ай бұрын
አቶ ገዱ አንዳርጋቸውን ባለቀ ሰዓትም ቢሆን የአማራውን ህዝብ አልፎም የኢትዮጵያን ህዝብ ይቅርታ መጠየቁ ይበል የሚያሰኝ ነው ❗
@asfawgezmu3881
@asfawgezmu3881 Ай бұрын
Gedu is a genocider, I think you are the reverse of the same coin!
@ethiopia6721
@ethiopia6721 Ай бұрын
@@asfawgezmu3881ገዱ ዘር አጥፊ ከሆነ የእናንተስ የህውሃት መሪዎች ምንድን ናቸው?
@selammersha1493
@selammersha1493 Ай бұрын
​@@asfawgezmu3881don’t be mistaken tplf is the seed of all Chios
@asfawgezmu3881
@asfawgezmu3881 Ай бұрын
@@selammersha1493 gedu commuted crimes against Amhara People for 27 years allying with tplf and galas . victory to Fano?
@abysiniamedia1335
@abysiniamedia1335 Ай бұрын
ይቅርታ የጠየቀን መሣደብ የሰይጣን ባህሪ ነዉ። ይቅርታ መጠየቅ ትልቅነት ነዉ። ሌሎችም ይቅርታ እንዲጠይቁ ማበረታታት ያስፈልጋል። የአማራ ፖለቲካ የታመመዉ ቂም በሚይዙ ሰዎች ነዉ።
@Kebtineamlak
@Kebtineamlak Ай бұрын
እውነት ነው። እኔ ኤርትራዊት ነኝ። በሁለቱም ተቋሞች እኔም ሁሌ እኮራለው። በኢትዮጵያ ኣየር መንገድና በኢትዮጵያ ኣትሌቲክስ ፌደርሽን የመላው ኣፍሪካ ኩራቶች ናቸው።
@ermihabteshzeray5343
@ermihabteshzeray5343 Ай бұрын
I lov to listen Geletaw, knowledgeable guy❤❤❤
@senaitwodlegiorgis4817
@senaitwodlegiorgis4817 Ай бұрын
It’s right good comment
@yohannesseifu3582
@yohannesseifu3582 Ай бұрын
ከንቲባ አብይ የአማራን ህዝብ አታሸንፈዉም 💪💪💪💚💛❤️ ድል ለፋኖ 💪💪💪
@atalelkendie1654
@atalelkendie1654 Ай бұрын
እናመሰግናለን ገዱ በመጨረሻም ቢሆን መመለስህ ጥሩ ነው መቸም አብይ አህመድ አንተን ብቻ ሳይሆን ሙሉ ኢትዩጲያዊያንን በቃላት ጋጋታ ሸውዶ የማይሆን ቀቢፀ ተስፋ እየተናገረ ስንቱን እንዳታለለው ሁላችንም እናውቃለን እየዋለ እያደረ ሲመጣ እንደጉም የማይጨበጥ እየሆነ መጣ ይባስ ብሎ አገሪቱን በደም አጨቀያት አሁንም እያጨቀያት ይገኛል እናማ ባለቀ ሰዓትም ቢሆን ይቅርታ ካለ ከበቂ በላይ ነው መጭው ዘመን ከፋኖ ጋር ብሩህ ነው ድል ለፋኖኖኖኖኖኖ
@zenatzenat1766
@zenatzenat1766 Ай бұрын
መሳይ ለኢትዮጵያ ህዝብ በፅናት የቆምክ ጀግና ተባርክ❤❤❤
@DersolegneEndeshaw
@DersolegneEndeshaw Ай бұрын
አንድነት አንድነት አንድነት በሴራ ፓለቲካ ተከቦ እየተጨፈጨፈ እየተሳደደ እየተረገጠ እየደኸየ ለሚገኘው ምስኪን የአምሐራ ሕዝብ
@mulugetaalem9970
@mulugetaalem9970 Ай бұрын
Thank you Messay as always!
@mulugetaalem9970
@mulugetaalem9970 Ай бұрын
Thanx again Messay
@naajanojaa7
@naajanojaa7 Ай бұрын
ድል ለፋኖ
@Tigist-ji5nu
@Tigist-ji5nu Ай бұрын
ፋፋፋኖኖ ይችላል ጀግና ላይጨርስ የጀመረው ትግል የለም
@selammersha1493
@selammersha1493 Ай бұрын
Thank you Ato Gedu it is a great move
@michalemichale5880
@michalemichale5880 Ай бұрын
You guys were on point!
@user-zc3cs4gm6f
@user-zc3cs4gm6f Ай бұрын
ድል ለአማራ ህዝብ❤❤❤❤❤❤❤❤
@Mogahindu
@Mogahindu Ай бұрын
Thank you Mesay and Geletaw for your Ethiopian problem centered discussions.
@yohannesgiorgise4451
@yohannesgiorgise4451 Ай бұрын
Mesaye , Why can not we learn from Bangladesh, Nigeria, Kenya , Sudan and other countries to remove this dictator in our country. I never heard or see what’s happening this kind of devastation in my entire life and Ethiopians ignore it!!!!
@nmrnbzethiopiaabyssinia7602
@nmrnbzethiopiaabyssinia7602 Ай бұрын
Fano 💚💛❤️💪💪💪
@yohannesseifu3582
@yohannesseifu3582 Ай бұрын
መሳይ እና ገለታዉ ወጥሩ 💪💪💪
@samsonberta6760
@samsonberta6760 Ай бұрын
መሳ እንኳንም ተወለድክ።
@yohannesseifu3582
@yohannesseifu3582 Ай бұрын
አማራ አንድ ከሆንን አንወድቅም አንድ እንሁን 💚💛❤️ 💪💪💪 ድል ለፋኖ 💪💪💪
@asnakewasmamawmengstie6855
@asnakewasmamawmengstie6855 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይቅርታወትን ይቀበል የአማራ ህዝብ ከዚህ በፌት ይቅር ብልዉታል እዉነተኛ ይቅርታ እየጠየቁ ከሆነ አሁንም ተላላኪ ላለመሆንወት ህሊናውት ይወቀስዉት እርስዎ ከስልጣን ስለተባረሩ እንደገና ወደ ስልጣን ለመመለስ አስበዉ ከሆነ ገን እንዳይስብት እርስዋ ወደ ስልጣን በምጣት የአማራን መከራና ስቃይ እንዲቀጥል የሚፈቅድ ሀይል አይኖርም እኝ እምነታቸንን ንፋሱን ሳይሰስት እየስጠ ያለ ፋኖ አለ እና እኝ እምነታችን በእግዚአብሔር እና በፋኖ ብቻ ነዉ
@amharatube9137
@amharatube9137 Ай бұрын
እንጅነር ይልቃል ጠፋብን እኮ ለምን አትጋብዙትም ብዙ አድማጭ እንጠብቀዋለን
@LA-lx2pf
@LA-lx2pf Ай бұрын
እናመሰግናለን ገዱ ❤
@adeladlewtessema3719
@adeladlewtessema3719 Ай бұрын
አቶ ገዱ አንዳርጋቸዉ የአማሐራና ኢትዩዸያን ህዝብ ይቅረታ መጠየቅ መፀፀት በሌሎች ባለሰልጣን መንገዱን እንዲከተሉ ይጠበቃል❤❤
@DersolegneEndeshaw
@DersolegneEndeshaw Ай бұрын
እንኳን አምሐራ ማንኛውም ኢትዮጲያዊ ለአምሐራ ሕዝብ ትግል የሚወረውረው ጠጠር አስፈላጊ ነው
@negatuaadmasu5388
@negatuaadmasu5388 Ай бұрын
አቶ ገዱ ይቅርታዎትን ተቀብለናል ኢትዮጵያውያን ምን ያድርጉ አብይ ያላታለላቸው በጣት የሚቆጠሩ ሰዎች ናቸው ዋናው ሰው በሰራው ስህተት ከተፀፀተ በቂነው ድል ለፋኖ🇲🇱🇲🇱🇲🇱
@Userb223
@Userb223 Ай бұрын
ከባንግላዴሽ እና ከናይጄሪያ በመቀጠል ኢትዮጵያ ወደ አብዮት 💪
@yohannesseifu3582
@yohannesseifu3582 Ай бұрын
አቶ ገዱ 🙏🙏🙏
@REd-jl5tc
@REd-jl5tc Ай бұрын
ሥልጣንላይ እያለ በቡዙነገር ማገዝ ይቻልልልነበር አሁን ማንም ምንም አያመጣም ጌታ ይርዳን የደሀ እንባ ይፈርድበት አቡይይይ
@teshumeku2918
@teshumeku2918 Ай бұрын
ድል ሁሉ ለእውነተኛው አማራ ፋኖ
@user-el5go6gy9r
@user-el5go6gy9r Ай бұрын
ጀግና ነህ. ገዱ. እንኮን ተፀፅተህ ተመለስክ ከነ ዘሜ ባየ ከነ ምሬ ከሌሎች አመራሮ ጋ. ሆነህ እንድምታግዛቸው ተስፋ አለን
@adamushumet4454
@adamushumet4454 Ай бұрын
በኢትዮጵያ ታሪክ እንደዚህ አይነት አረመኔ ጨካኝ ድሃን የሚጠላ ከሰው ይልቅ #ለአበባና #ለዜንባባ የምራራ መንግስት ገጥሞን አያውቅም 39
@LA-lx2pf
@LA-lx2pf Ай бұрын
ከይቅርታ በላይ ምንም የለም ፋኖ ያሸንፋል
@genetberhane4682
@genetberhane4682 Ай бұрын
Excellent analysis! THANKS ❤
@gashaw278
@gashaw278 Ай бұрын
ጥሩ ምሳሌ ነው። መሳይ እና ገለታው እናመሰግናችሁዋለን።
@Fikru1948
@Fikru1948 Ай бұрын
✌🏻FANO ✌🏻 YASHENFACHWAL❗️
@yal1907
@yal1907 Ай бұрын
ይቅርታ አድግልኝ መሳይ ከባእዴን ቅሬተ አፅም ተስፋ መጣል የዋህነት ነው ከሆነ ግን እሰየው ገዱ አይመስለኝም የኔ ተፋ ፋኖና ፋኖ ብቻ ነው::
@abysiniamedia1335
@abysiniamedia1335 Ай бұрын
ፋኖ አመለካከት ነዉ። ጠንካራ ሰዎች ወደ ፋኖ እንዲመጡ ማድረግ ያስፈልጋል። ፋኖ ልምድና የፖለቲካ ስትራቴጅስት የሆነ ሰዉ ያስፈልገዋል። ገዱ በሳል ፖለቲከኛ ስለሆነ ለፋኖ ትግል መስመር ለማስያዝ ይጠቅማል። ለሁሉም ተቀምጦ ከመጠራጠር ሁሉንም ለፋኖ እንተወዉ።
@TsegayelemmaMekuria
@TsegayelemmaMekuria Ай бұрын
When someone who have been commiting different crimes, & regretting his crimes & openly apologies the victims, I think it's normal & natural & should be pardoned!!!otherwise life is worth less !the best thing in here is it's possible to be suspicious on( beaddens) ANDM members including Geddu !but we should give him a chance to help the struggle but not to lead as a leader!
@Lilik4680.
@Lilik4680. Ай бұрын
ከሁሉ በላይ የአቶ ገዱ ውለታ አማራው ሊረሳ አይገባም ሁሉም ብሄሩን ከግምጃ ቤት መሳሪያ ሲያስታጥቁ እሳቸውም አማራውን በማስታጠቅ ትልቅ ስራ ሰርተዋል ፣ ፓርላማ ውስጥ ማንንም ሳይፈሩ አብይን ጉሮሮ ለጉሮሮ ተናንቀዋል እናም ክብር ይገባቸዋል ትልቅነታቸውንም ይቅርታ በመጠየቅ አሳይተዋል❤❤❤
@nardosmekonnen5481
@nardosmekonnen5481 Ай бұрын
አቶ ገዱ እንኳን ደህና መጡ ይቅርታወትን ተቀብለናል::ግን በአብይ ዙሪያ እርሰወ ብቻ ሳይሆኑ ሁላችን ተሸውደናል መሪ የሆነ ሰው መጣ ብለን በሰልፍ ድጋፍ በቲውተር በገንዘብ ጥሪውን ተቀብለን በተሳተፍንበት ሁሉ የኢትዮጵያ ህዝብ በውስጥ በውጭ ያለነው ተጠያቂ ነን ማን ማንን ነው የሚጠይቀው ግዜው የመወቃቀሻ ሳይሆን በአንድላይ ሆነን የተጫነብንን ቀንበር ከትከሻችን ላይ አውርደን ጥለን የኢትዮጵያን ህዝብ ነፃ ማውጣት ነው::
@user-uz2zr2gz1t
@user-uz2zr2gz1t Ай бұрын
@user-ge9dp1le3w
@user-ge9dp1le3w Ай бұрын
ትግሉ በጥሩ መስመር ላይ እየሄደ እንጂ መሀል ላይ አልታቀበም ይፍጠን እንጂ አላለቀም እንደ ጋሽ ገዱ ያሉ በፖለቲካው ውስጥ የቆዩ እንዲሁም አሁንም ያሉ ሀሳብቸውን ስሜታቸውን አርቀው ወደትክክለኛው መስመር ከመጡ መሰዋትነት ሊቀንስ ይችላል በተረፈ ግን የፋኖ ድል አይቀሬ ነው !
@Lilik4680.
@Lilik4680. Ай бұрын
የኢትዮጵያ ህዝብ ለመሳይ ወይም ለገለታው ብሎ ሳይሆን ለመኖር ሲል ሰላማዊ ሰልፍ በመውጣት መብቱን ማስከበር አለበት ቢያንስ ፋኖን በመቀላቀል የስቃዩን ጊዜ ማሳጠር አለብን ዳይ ወደ ፊት !!!
@skyhighalexander8516
@skyhighalexander8516 Ай бұрын
ኢትዮጵያ በፓለቲካውም በኢኮኖሚውም በአትሌቲክሱም በሁሉም ወደ ድንጋይ ዘመን ተመልሳ በድንጋይ ዘመን አስተሳሰብ አእምሮአቸው በታጨቀ መሃይማን እጅ ወድቃለች:: አርቲስና አትሌት የተባሉት እንደ ደራርቱ ያሉት በትግራይ ጦርነት ጊዜ እዮኝ እዮኝ ሲሉ የነበሩት ሁሉ አማራ በድሬን ሲጨፈጨፍ አንድም ነገር ትንፍሽ ሲሉ አላየንም አልሰማንም:: አዎ! አማራ ከዚህ በፊት ብዙ ግፍ ቢደርስበትም ይቅር እያለ ምህረት እያደረገ ለመርሳትም እየሞከረ ቆይቷል:: ከእንግዲህ ግን ያ በጭራሽ አይደገምም:: ሁሉም ዋጋውን ያገኛል:: ከዚህ መንግስት ጋር ሆነው ሲያዳንቁ የነበሩት ጋዜጠኞች፣ አርቲስቶች፣ ምሁራን፣ ፓለቲከኞች፣ በየስብሰባው በአማራው ላይ ያለምንም ሃፍረት አፋቸውን የከፈቱ ጀብደኞች ሁሉ የሥራቸውን ዋጋ በትክክል ይቀበላሉ:: ከእንግዲህ ፈፅሞ አንረሳም ይቅርም አንልም:: ወደ ገዱ ስንመጣ የተናገረው ጥሩ ቢሆንም የብአዴን ርዝራዦችን የአማራ ልጆች ፈፅሞ ማመን የለብንም:: ጥይት ጠጥቼ እሞታለሁ ብሎ በህዝብ ፊት ቃል የገባው ድሮ የመለስ አሁን ደግሞ የገዳዩ አብይ አምላኪ የሆነው ባንዳው አገኘሁ ተሻገር ቃሉን ሲጠብቅ አይተናል? ወይስ ድንዙዙ የጠ/ሚሮች አሽከር ደመቀ መኮንን ከእንግዲህ ካጠፋን ቆንጥጡን እያለ ሲዳፍቅ የነበረውን ለመቆንጠጥ ይቅርና ለመተቸት ራሱን ለህዝብ አቅርቦ አይተናል? ከመቶ ወጣቶች በላይ በባህርዳር በወያኔ ገረዶች ጥይት ሲረሸኑ አይኑ እያየ ስልጣን ላይ የነበረ ሰው፣ አማራ ስልጣን አይፈልግም ብሎ ለኦሮሙማው ያስረከበ አድርባይ ገዱ የተባለው አሁን መጥቶ ፋኖን ተቀላቅያለሁ ቢልም በጥርጣሬ አይን እያየን በርቀት ሆኖ እንዲረዳ እንጂ ወደ ፊት መጥቶ እንዲፈተፍት ፈፅሞ ሳንፈቅድ በጎሪጥ እንየው:: አማራ የሚባል ዘር የለም ያለንን አንዳርጋቸው ፅጌን፣ የአማራ ወጣትን ያስጨፈጨፈውን ገዱ አንዳርጋቸውን፣ በየስፍራው የሚቀባጥረውንና አላማው የማይጨበጠው ልደቱ አያሌውን ፈፅሞ ልናምናቸው አይገባም:: የአማራ ስስ ብልቱ በቀላሉ ይቅር ማለቱና ሰውን ማመኑ ነውና ይህንን ስስ ብልት ጠንካራ በሆነ አመለካከትና ሀሉን በመጠርጠር ሊከላከል ይገባዋል:: ምናልባት ገዱ አንድ አመት ሙሉ በ CIA ኦርየንቴሽን (ስልጠና) ሲሰጠው ይሆናል የቆየው:: የሽግግር መንግስት በሚል ማምታቻ የአማራን ትግል ለመጥለፍ ተብሌ ይሆናል አሁን ወደ ትግሉ መግቢያ ቀዳዳ የሚፈልገው:: እኛም አውቀናል ጉድጓድ ምሰናል ነውና ማንም የልቡን ሰርቶ ከጨረሰ በኋላ እየመጣ መግለጫ ስለሰጠ ዝም ብለን መጃጃልና ማመን የለብንም:: አማራ ሆይ፣ እስከዛሬ የተታለልከውና የተካድከው በቂ ነውና አይንህን ፋኖ ላይ ብቻ አድርገህ እነ ገዱን እነ አንዳርጋቸውን እነ ልደቱ አያሌውን በጥርጣሬ አይን ብቻ እያቸው::
@menurhassen7434
@menurhassen7434 Ай бұрын
እሺ እነሱ አይታመኑ አንተንስ ማን ይመንህ?
@ambayealem395
@ambayealem395 Ай бұрын
አንዱ ነፍሱን አስይዞ ደም አጥንት እየገበረ ይታገላል።ሌላው ደሞ ቁጭ ብሎ በነፃ የተነጠቀውን መብቱንና ነፃነቱን ለማግኘት ይጠብቃል።ይህ እንዴት ሊሆን ይችላል???ከሌላው ዓለም እንማር።
@user-tu5kv3fq8r
@user-tu5kv3fq8r Ай бұрын
ሰላም
@gionabayethiopia7325
@gionabayethiopia7325 Ай бұрын
ከመቀርት መዘግየት ይሻላል👌 በኢትዮጵያውያን በተለይም በአማራ ህዝብ ላይ ስላደረጋችሁት ግፍ እና ውርደት አቶ ገዱ በዘገይም በመጸጸት እና በተጠያቂነት ስሜት ለጠየቁት ይቅርታ እናመሰግናለን👈 በመጨረሻ ለአማራ የቁርጥ ቀን ልጆች ፋኖ ስለአማራ ህዝብ ለምትቀበሉት የህይወት መስውእትነት እናመሰግናለን🙏በሁሉ እግዚአብሄር ይርዳን🙏🙏🙏
@godisgood3876
@godisgood3876 Ай бұрын
Mesay blessed ❤❤❤❤
@aysheshimasnake7163
@aysheshimasnake7163 Ай бұрын
መሳይ እንወድሀለንበርታ
@febanlove2876
@febanlove2876 Ай бұрын
ድል ለፍኖ በቃ ተሸንፍችሀል ይቅርታ ጠይቃችሁ ፍኖን ተቀላቀሉ ያብይ ወታደሮች
@MekonnenAyele-um5ec
@MekonnenAyele-um5ec Ай бұрын
😂😂😂😂😂😂
@user-mu7ek3so3b
@user-mu7ek3so3b Ай бұрын
we felt so sorry about this kidish unkuro, she always waggles her tails but nothing is going in favor of her will
@ShimlesYimer-d1h
@ShimlesYimer-d1h Ай бұрын
መሳይ ሀይ
@RasEthiopia.
@RasEthiopia. Ай бұрын
በፓለቲካ ቀይ መስመር የሚባል ነገር አለ። ለምሳሌ አማራን በተመለከተ ራሱ የወያኔ ሕገመንግስት ቀይ መስመር ነው። ሕገመንግስቱን የተቀበለ ወይ አማራ አይደለም ወይ ሙትቻ ባንዳ ነው፣ ያልተቀበለው ደግሞ አማራ ነው። ገዱ አንዳርጋቸው ይሄንን ቀይ መስመር ተቀብሎ በተግባር ለማዋል ሲሯሯጥ የከረመ ሰው ነው። ፋኖ ትግል ውስጥ ገዱ ገባ ማለት እስራኤል ሂትለርን ይቅር ብላ ሾመችው ማለት ነው። በ ፍ ጹ ም አ ይ ሆ ን ም። ባይሆን ይቅርታህን ተቀብለናል፣ ገንዘብ ካለህ በገንዘብ እርዳ፣ ካልቻልክ ደህና ዋል ብሎ ማሰናበት ብልህነት ይመስለኛል።
@loveall360
@loveall360 Ай бұрын
ፕሮፌሰር መስፍን ወ/ማርያም "የኢትዮጵያ ህዝብ ራበኝ ብሎ ለዓመፅ አይወጣም " ብለዋል😢
@JemalMohammed-x5g
@JemalMohammed-x5g Ай бұрын
ዋው
@misrakkifle3519
@misrakkifle3519 Ай бұрын
Mesay - please see if you can arrange a program where Mesfin Aman interviews Gedu. It would be amazing to watch.
@user-qd1qq7cy6r
@user-qd1qq7cy6r Ай бұрын
እሞት አለሁ
@dt3629
@dt3629 Ай бұрын
Oromuma economics doesn't have a plan. Ignorance leading Ignorance
@ethiopiafreedom1388
@ethiopiafreedom1388 Ай бұрын
ገዱ ይህንኑ በቪዱዬ መናገር አለበት ተደብቆ ይቅርታ አያሳምንም ኢንተርቪዉ ለምን አያደርግም
@kassawminliwal6602
@kassawminliwal6602 Ай бұрын
❤🎉🎉🎉
@zemenambaie197
@zemenambaie197 Ай бұрын
The Red Sea is in Addis at the moment ((((((((
@habtamuhailemeskel6912
@habtamuhailemeskel6912 Ай бұрын
ሰውዬው እኮ የለየለት ደንቆሮ መሆኑን የምታውቀው ዱባይ እና ሲንጋፓር ያየውን ብልጭልጭ መጥቶ ለመተግበር መንደርደሩ ድንቁርናው ለከት የለውም። እነዛ ሀገራት ዜጎቻቸውን አብልተው ፣ የስራ እድል ፈጥረው...... በተለይ በተለይ ደግሞ የህብረተሰቡን ሰላምና ደህንነትን ማስከበር በሰላም ወጥቶ እንዲገባ አድርገው ነው። የኛው ጨቅላ ገፅታውን ለመገንባት ያረገው ጥናት የጎደለው እንዲሁም ጥራት የሌለው ስራ በጎርፍ ተጥለቅልቆ አሳየን። የብልግናው አገዛዝ ከባድ ሌብነት።
@ayalewgebrhiwot1935
@ayalewgebrhiwot1935 Ай бұрын
የባዛር ነንግሰቱሰራው የእንቧይ ካብ ነው🙄ኢትዮጵያውያን ይኸን የአእምሮ ድኩማን ተሸክመን እሰከ መቸ ነውየምንኖረው🙄
@MickyJegena
@MickyJegena Ай бұрын
በዚሁ ከቀጠልክ ለጤና ጥሩ እይደለም በአጭሩ እንዳትቀር አስመሳይ መኮንን
@caretoall8805
@caretoall8805 Ай бұрын
ጤናውን የሚጎዳ ምን ምልክት አየህበት? አሜሪካዊ እኮ ነው።
@su72973
@su72973 Ай бұрын
አልቅስ
@GUNAMOUNT
@GUNAMOUNT Ай бұрын
Ermias amelga, betam zegnagn sewe newe zegnagne
@user-ut9gr9sq8d
@user-ut9gr9sq8d Ай бұрын
የአቶ አንዳርጋቸው አና የጀነራል ተፈራ ወደ ፋኖ ትግል መቀላቀል በቅርብ ጊዜ የሚታይ እና አስደማሚ ለውጥ እንደሚያመጣ ጥርጥር የለውም !!
@tilahunassefa8525
@tilahunassefa8525 Ай бұрын
ግድም የአማራን ትግል መቀላቀላቸዉ እና ይቅርታ መጠየቃቸውም ትክክል ነው ነገር ግን በአመራርነት መምጣት አይችልም ምክንያቱም አይቻልም
@LeulsegedTilahun
@LeulsegedTilahun Ай бұрын
አቶ ገዱ ትናንትም ትልቅነበር ዛሬም ትልቅ ነው የአማራ ሕዝብ አለኝታ ነው
@birhanafework9450
@birhanafework9450 Ай бұрын
Enkuan beslam tsekelakelu ykirta maletachewu betam turu new wededm telam Abiy Ahamed amhara Fano yashenfal bertuln geginochachin arbegochin
@yenehungidyelew4991
@yenehungidyelew4991 Ай бұрын
በአብዛሐኛው ኢትዮ ውስጥ ያሉ ነጋዴዎች ፈሪሃ እግዚአብሔር የሌላቸው፣ ስግብግቦችና በአንዴ መበልፀግ የሚፈልጉ ናቸው። የምንዛሬ ለውጥ ከመደረጉ በፊት ያስገቡትን የፍጆታ ዕቃ ከእጥፍ በላይ የሚጨምሩ ናቸው። ለምሳሌ ሽንኩርት፣ ጤፍ ወዘተ የመሳሰሉትም በእጥፍ ዋጋቸው ጨምሯል።
@user-pc4je9cy9e
@user-pc4je9cy9e Ай бұрын
ምንአጥፌብቻዱሮየ መንግሥተነው
@Atrsaw
@Atrsaw Ай бұрын
ሰላም ወንድም መሳይ እና አቶ ገለታው። ክቡር አቶ ገዱን እንደ ኢትዮጵያ አቆጣጠር በ 2009 ዓ.ም እሳቸው የአማራ ክልል ፕሬዚዳንት ሆነው እኔ ወጣት የህግ ባለሙያ ሆኜ ስብሰባ ላይ አገኘኋቸው። በጣም አዳማጭ እና ከልባቸው ለህዝብ ተቆርቋሪ ሆነው አግኝቻቸዋለሁ። ነገር በፍጥነት የሚገባቸውም ናቸው። ምንአልባት በወልቃይት ጉዳይ ወላዋይነት ይታይባቸዋል የሚል allegation አለ። ለማንኛውም ግን ከባለፈው አመት ጀምረው ያሳዩት ግልጽ አቋም በጣም መበረታታት የሚገባው ነው።
@user-qi2gz3zh9m
@user-qi2gz3zh9m Ай бұрын
ጠቅላዩ ፍርድ ቤት ደሞ ድራማውን ሊሰራ ነው
@tanatube8833
@tanatube8833 Ай бұрын
ገዱ አንዳርጋቸዉ በዓማራ የህልዉና ትግል ላይ ጉልህ ሚና መጫወት የሚችል ልሂቅ ነዉ። ሕዝብ ሊያግዘዉ ይገባል።
@ambaye3115
@ambaye3115 Ай бұрын
መሣይ ህዝባዊ እምቢተኝነት በምኞት አይመጣም: እምቢተኝነቱን የሚመሩ ሰዎችን ማደረጀት ያስፈልገል: ህዝቡ ዝግጁ ነው::
@bethlehemtesfaye5381
@bethlehemtesfaye5381 Ай бұрын
ብሪክስን ከ አይ ኤም ኤፍ ጋር ማነፃፀር አግባብ አይደለም። ምእራብያውያን የእነሱን ጥቅም እንጂ ስለሀገር ሉአለዊነት ደንታም የላቸውም። ብሪክስ ከጅምሩ ኢትዮጵያን እንጂ አብይን አይፈልጉም። መሳይ እና ሌሎቻችሁ አትሳሳቱ።
@lehakeyekome
@lehakeyekome Ай бұрын
መሳይ የብልጽግና አፈ ቀላጤዎች ምን ያርጉ አንዴ በሆዳቸው ተገዙ አሁን ከርሳቸውን ሞምላት ብቻ ነው::
@IndrisNuru
@IndrisNuru Ай бұрын
ኣብይየኢቶጳገዘቡንታባቱየወሰዉነዉየመሰለዉ
@siyoumyeshitla746
@siyoumyeshitla746 Ай бұрын
የአቶ ገዱ ወደ ትግሉ መምጣት በጣም ጠቃሚ ነው ።ነገር ግን የትግሉ ዋና ማጠንጠኛ የፋኖዎች አንድ መሆን ነው ። ስለዚህ ሁሉም አገር ወዳድ ኢትዮጵያዊ ሁሉ በተቃራኒ ጫፍ ከመጓተት ይልቅ በአንድነት ሆኖ መታገል ነው ።
@user-ut9dg4ie9i
@user-ut9dg4ie9i Ай бұрын
ፋኖ ግምገማ ያስፈልገዋል አንድ መሆን የሚያጨቃጭቅ ከሆነ ጎጃም ራሱን ነፃ ያውጣ ጎንደር ራሱን ያውጣ ሸዋ ራሱን ነፃ ያውጣ ወሎ ራሱን ያውጣ እና በኌላ አንድ ይሁኑ አሰልችው ጦርነት ሲሆን አንዳቸውም አይተርፉም መፍጠን ያስፈልጋል
@yenayena8676
@yenayena8676 Ай бұрын
ብላክ ማርኬትን በህውሀት አስበው ኦፑዲዬዌች እራሳቸው እንደሚሰሩት እይተናል. ብላክ ማርኬትን ማስቆም ለምን አልቻለም ብለን ስንጠብቅ ይፈልጉታል ሀዋላ ስልክ እኮ ላኪዎች ብር የሚያስገቡልን በባንክ ነው ኢንባሲዎች ለየሀገሩ መንግስት ቢከሱ ሁሉም ላኪዎች ስለሚጠየቁ ይቆም ነበር መንግስት ይፈልገዋል
@seyomworkagegehu3368
@seyomworkagegehu3368 Ай бұрын
ትልቁ ለደረሰው ነገር ሀሉ ተጠያቂ ከህንኩ ሀላፊነት እወስዳለሁ ያሉትም አይረሳ
@abey3845
@abey3845 Ай бұрын
Gedu has been against Amhara for over a generation. Too late for him to make a U turn!
@abysiniamedia1335
@abysiniamedia1335 Ай бұрын
ገዱ በሳል ፖሊተከኛ ነዉ።
@adeladlewtessema3719
@adeladlewtessema3719 Ай бұрын
ለሊባ የሚመች ግዜ ነዉ😂
@marthawoudneshzewede3314
@marthawoudneshzewede3314 Ай бұрын
አቶ ገዱ እስከአሁን የት ነበሩ ስንቱ ሲጨፈጨፍ ዝም ብለው ምንም እንዳልህሆነ ሲመለከቱ ኖረው አሁን ይቅርታ ብሎ መቅረብ ምን ይባላል ለመሆኑ እንዴት ይታመናሉ ብዚህ አይነት ብልጽግና ውስጥ የተስገስጉት አማሮች በሙሉ ይቅርታ ሊጠይቁ ነው ማለት ነው ወይ? ምንድነው ጉዱ!
@Unitedwestand902
@Unitedwestand902 Ай бұрын
Hello all
@user-nc6lt6gt5d
@user-nc6lt6gt5d Ай бұрын
አሁን ዘግይቶ በደረሰን ዜና አሬመነው የአብይ መንግስት የአቶ ገዱ አንዳርጋቸውን ቤትና መኪና እንድወረስ አዝሎ❗
@abuhaile6517
@abuhaile6517 Ай бұрын
ይሄ ወራዳ የታየ ደንደአንም ቤተስብ ከቤታቸው አባሮ መንገድ ላይ ጥሏቸው ነበር።
@SaifulRana-b6d
@SaifulRana-b6d Ай бұрын
ኧረ በጣም አገራቺን ታሳዝናለቺ
@AmsaluBelay-k7z
@AmsaluBelay-k7z Ай бұрын
Messy congra, you are the happiest man today b/s some part of Addis is flooded your draying propaganda also will be moisherd for few days
@tesfayberhanu5674
@tesfayberhanu5674 Ай бұрын
ወንድማችን መሳይ ወይዘሮ ውሸቴ አህመድ የዝናሽ ታያቸውን እና አበደች አበቤን ጎፈሬ ለማበጠር የተቀመጠ እንጅ እውቀት ኖሮት ሀገር ሊመራ ፣ኢኮኖሚ ሊያሳድግ የተቀመጠ አይደለም
@user-sd1bb5tk4l
@user-sd1bb5tk4l Ай бұрын
በትግራይ የነበረው ጦሩነት ዋና ጠንሳሽ ነበር ፡፡ ለምን ይቅርታ አይጠይቅም? በተለይ ለትግራይ ሕዝብ
@olumaa.mulatu2044
@olumaa.mulatu2044 Ай бұрын
Psuedo name 'Geletaw' The name is originally Oromo name 'Galata' , but this wicked person renamed as Geletaw to become Amhara. Being and becoming politics! Geletaw is a man of belly fulfillment rather than political analyst!! If he has got a chance , he will rechange his psuedo name to original name GALATA! Banda geletaw !!
@sendekworku3872
@sendekworku3872 Ай бұрын
10 ሚሊዮን የማታውቀውን አትዘባርቅ በግምት አታውራ
Самое неинтересное видео
00:32
Miracle
Рет қаралды 1,4 МЛН
POV: Your kids ask to play the claw machine
00:20
Hungry FAM
Рет қаралды 9 МЛН
Magic or …? 😱 reveal video on profile 🫢
00:14
Andrey Grechka
Рет қаралды 61 МЛН
🔴 የእግዚአብሔር መንግሥት በመካከላችሁ ናት || እጅግ ድንቅ ትምህርት ርእሰ ሊቃውንት የኔታ አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan Girma New
3:04:43