🔴 የእግዚአብሔር መንግሥት በመካከላችሁ ናት || እጅግ ድንቅ ትምህርት ርእሰ ሊቃውንት የኔታ አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan Girma New

  Рет қаралды 1,022,542

ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi

ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi

6 ай бұрын

#ርእሰ_ሊቃውንት_አባ_ገብረኪዳን #ጣና_ቅዱስ_ቂርቆስ #ርእሰ_ሊቃውንት #Fewus_Menfesawi #menfesawi #Aba #Africa #Ethiopia #አፍሪካ #ኢትዮጵያ #Mezmur #መዝሙር #መዝሙርተዋህዶ #ፈውስ_መንፈሳዊ #for_you #Viral #parati #pfy #storytime #tiktok ፈውስ መንፈሳዊ ዘጣና ቅዱስ ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fewus Menfesawi / ርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ / Aba Gebrekidan Girma
#፩ ሃይማኖት
#፩ ሲኖዶስ
#፩ ፓትርያርክ
#ርእሰ_ሊቃውንት_አባ_ገብረኪዳን #aba_gebrekidan_girma #ethiopia #viral #aba #africa #አባ_ገብረኪዳን_ግርማ #አባይ #ሲኖዶስ
#sinodos

Пікірлер: 535
@etagdyoutube8262
@etagdyoutube8262 6 ай бұрын
እንካን በሰላም መጡልን አባታችን ኑኑኑ እህት ወንድሞቼ አባታችን መጥተውልና ኑ የሕይወት ቃል እንመገብ❤
@sabalasabal
@sabalasabal 6 ай бұрын
እንኳን በሰላም መጡልን አባታችን ❤
@user-kp1mi1uk2h
@user-kp1mi1uk2h 6 ай бұрын
እሸ
@baniaychu7478
@baniaychu7478 6 ай бұрын
❤❤
@uaeuae8373
@uaeuae8373 6 ай бұрын
እሺ ውድ እህታችን❤
@adamtadesse9239
@adamtadesse9239 6 ай бұрын
ቂቂቂቂ የምን አባት ነው የምታወራው ሐይማኖተኛ እባብ የተለሰ መቃብር ነው አባት አይደለም እንጀራ አባት መሆን አይችልም ደግሞ አንቱ መባል የማይገባው በሐይማኖት ካባ የተደበቀ የሲኦል መንገድ ጠራጊ የሉሲፈር አንባሳደር ነው
@user-no5jb4wi2p
@user-no5jb4wi2p 6 ай бұрын
እውይይይ ብሰማ ብሰማ አልጠግበውም የአባታችን ትምህርት
@bekelugenbaw8344
@bekelugenbaw8344 6 ай бұрын
kale hewot yasemalen abatachin egzeabeher edemena tena yadelelen
@MoriGila
@MoriGila 6 ай бұрын
በጣም የሚገርመኝ ከዚህ በፊት ስብከት ከረዘመ መስማት ይሰለቸኝ ነበር አሁን የኣባን ስብከት ባላለቀ እያልኩ ነው የምሰማው ብቻ እግዚአብሔር ንስሀ እንድገባ ይርዳኝ።
@nigussolomon6871
@nigussolomon6871 6 ай бұрын
ግባ እንጂ ታድያ
@fereyabereko2841
@fereyabereko2841 6 ай бұрын
Amen amen
@MoriGila
@MoriGila 6 ай бұрын
@@nigussolomon6871 ተመስገን ግብዝነት እንዳይሆንብኝ እንጂ ጾመ ሐዋርያትን በንስሐ ጀምሬዉዋለሁ ፍጻሜውን ያሳምርልኝ
@letebrhanbayru2045
@letebrhanbayru2045 Ай бұрын
❤❤❤
@Hdhfj-ec5nb
@Hdhfj-ec5nb 5 ай бұрын
አባ።ቃለህወት።ያሰማልን።እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@YishakBiniam
@YishakBiniam 2 ай бұрын
የተከበሩ የእምነት አባታችን በእርሰዎ ትምህረት የተፈወስኩት ና ያተረፍኩትን ለመግለፅ ቃላት ያጥረኛል ፡፡ እኔ በእምነቴ ጴንጤ ነኝ እና የሌሎች ቤቴ እምነቶችን ትምህርት መከታተል ከጀመርኩ ጀምሮ ከእርሰዎ ትምህርት ገኘሁትን እዉነት የማንኛዉም እምነት ተከታይ ሰዉ ሊማረዉ ሚገባ ሁኖ አግኝችያለሁ ፡፡እግዜ/ር ይባርከዎት ረጅም ዕድሜ ይስጥልን
@user-sl9mf1qw7v
@user-sl9mf1qw7v 17 күн бұрын
በዚህ ሰው በውሸት በአበደበት ዘመን እንደ እርሶ ያለ መልካም አባት የሰጠን አምላክ ይመስገንንንንን
@Hdhfj-ec5nb
@Hdhfj-ec5nb 5 ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@BantayehuWorku-qx6lc
@BantayehuWorku-qx6lc 3 күн бұрын
እርሰወን የሰጠን ያባቶቻችን አምላክ ክብርና ምስጋና ይግበው
@user-rf1bd3ll8u
@user-rf1bd3ll8u Күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@AGAPEERI
@AGAPEERI 6 ай бұрын
ምን ኣይነት ትምህርት ነዉ ነፍሴ በጣም ረክታለች።ግን እፈራሁኝ ያሳታማሩን በሂወት ኣላድርግዎም በጣም ሰነፍ ሰዉ ነኝ ከሁሉ በላይ ደግሞ ትዕቢት ኣለብኝ እባካችሁ ተክለሃይማኖት ብላችሁ በጸሎት ኣስቡኝ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@Gosa-li1ei
@Gosa-li1ei 6 ай бұрын
ayzoh enem endante neberku ye abatachn bzu video kesemahu gn beka arif lewt agegnehu.. rhruhm thonalh. metabeym ytefalhal wendmie... e/r yagzh.
@Dawit1992
@Dawit1992 6 ай бұрын
ሰነፍና ደካማ ብትሆንም ሀሌም እግዚአብሔርን እያሰብክ ከድካም ለመላቀቅ ሞክር። እግዚአብሔር የልብሕን መሻት ይፈጽምልሀል
@edenagabis5556
@edenagabis5556 6 ай бұрын
​@@Gosa-li1eiEGZIABHER
@tinaethio3885
@tinaethio3885 6 ай бұрын
እኔው ነኝ አምላኬ ሆይ እባክህ ማረኝ የእውነት ደክሞኛል አስቡኝ እባካችሁ ውስብስብ ህይወት አድክሞኛል ህመሙ በሰው ሀገር ብቻ ምን እደምል አላውቅም አትታመሙ እግዚአብሔር ለሁላችሁ ጤና ይስጣችሁ✝️👏
@HannaHelwa
@HannaHelwa 6 ай бұрын
Ayizon hulum yalfal enem end anchihu negn
@genettewelde6372
@genettewelde6372 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይማርህ እህታችን
@Hawii-ws9gy
@Hawii-ws9gy 6 ай бұрын
Ayzoshe Egzhbher Yasebesh 😢
@asrse539
@asrse539 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይማርሽ 😢አይዞሽ
@mihretmengestu2798
@mihretmengestu2798 6 ай бұрын
አይዞሽ እምዬ ድንግል አለችልሽ
@Hdhfj-ec5nb
@Hdhfj-ec5nb 5 ай бұрын
አለ
@mussiehabtom6434
@mussiehabtom6434 4 ай бұрын
ልኡል እግዚአብሔር አምላክ ቃል ሂወት የስምአለይ አቦና
@user-gk2cx5vn1j
@user-gk2cx5vn1j 14 күн бұрын
እንኳን ደህና መጡ አባታቸን አሜን ቃል ህይውተ ያሰማልን ፀጋውን ያብዛሎት የስማነውን በልቦናችን ያሳደርብን ❤❤
@AGAPEERI
@AGAPEERI 6 ай бұрын
እኔም ጭምር በጣም ነፍሴ የኣባታችን ትምህርት ተጠምታ ነበር።😢
@user-yj8bb8lk2m
@user-yj8bb8lk2m 6 ай бұрын
አባ ይቅርታ የትነው የሚሩኖት በጥቸ በሳአቸው መባረክ እፈልጋለሁ
@selimlayefshjuae2270
@selimlayefshjuae2270 6 ай бұрын
እልልልልልልልል የምስራች አባታችን መጡልን እንኳን ደስ አላቹህ የምትወዷቸው የተዋህዶ ልጆች ሁሉ❤❤
@meticar4025
@meticar4025 6 ай бұрын
አሜን፫ እንኳን አብሮ ደስ አለን 😢
@bnnhjalleged4141
@bnnhjalleged4141 6 ай бұрын
ሰኔ ሴ@@meticar4025 ባሰ ሰኸኸበበበወዠበበዠወዘ፣ኸ?ዘቨበኸዘ፣፣በኸዘበኸዧበቨ፣ኸ
@HabeshaKitchenForYou
@HabeshaKitchenForYou 6 ай бұрын
የት ሄደው ነበር?
@ruthtekle3922
@ruthtekle3922 5 ай бұрын
😮😮😮😮​@@HabeshaKitchenForYou
@ruthtekle3922
@ruthtekle3922 5 ай бұрын
😮😮😮😮😮
@user-qf8ej5fr9c
@user-qf8ej5fr9c 26 күн бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን ይችን ቀን ለሰጠን እግዚአብሄር የተመሰገነ ይሁን ቸሰማነዉን በልቦናችን ያሳድርብን 🤲🤲🤲🥰🥰🥰🥰🥰🥰❤❤❤❤❤❤🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊❤❤❤❤❤❤❤
@m.g5295
@m.g5295 6 ай бұрын
ኣባታችን በጣም እዎዶታለሁ ትልቅ ክብር አለኝ ሰይጣንንና ሴራውን ማወቅ ማሳወቅ ምኑ ላይ ነው ጥፋቱ በመድሀኔ አለም ስጋና ደም በጾምና በስግደት ማስወገድ መብቴ ነው እየሱስ ክርስቶስ የሰጠኝ ይህን ያስተማሩኝ ጸጋውን ያብዛላቸው
@Ethiopia2112
@Ethiopia2112 6 ай бұрын
ስለክርስቶስ ማወቅ በቂ ስለሆነ። አይምሮሽ በክርስቶስ የማዳን ስራ ላይ ነው እንጅ መብሰልሰል ያለበት በተለያዩ ትርኪ ምርኪ ላይ መቦዘን የለበትም። አንድ እውነት አለ እግዚአብሔር ሁሌም አሸናፊ ነው የሚጠበቅብሽ ማመን ብቻ ነው።
@user-ut3un8qx5s
@user-ut3un8qx5s 6 ай бұрын
ልክ ነሽ በእግዚብሔር ግድ ነው ማመን ግን ስቶቻችን ነን እምናምነው በአፍ ብቻ ተግባር የለንም በዚህ ምክንያት ሰይጣን ይገባል ይህ እውነታ ነው ስለዚህ ስለአጋንት ማወቅ ምኑ ላይ ጥፋቱ ሁሉን መማር ይጠቅመናን እንጅ አይጎዳም ዘመኑ የታወቀ ነው ስላልደረሰብን ዝም ብለን እናወራለን
@mihretmengestu2798
@mihretmengestu2798 6 ай бұрын
የነተስፋዬግሩብን ትተሽ ወደመዳኒያለም ተመለሽ የራሳቸውን ሰይጣን ያውጡ ቀድመው
@AddisAbabaBete
@AddisAbabaBete 2 ай бұрын
ክርስቶስ ላይ ብናተኩር ሰይጣን ታሪክይሆናል
@eyasuminilu4790
@eyasuminilu4790 6 ай бұрын
ነፍሴ ሆይ ነይ ተመገቢ
@azebnegash7792
@azebnegash7792 6 ай бұрын
@user-fq7gg8gy5j
@user-fq7gg8gy5j 6 ай бұрын
መድሀኒአለም ከአላዋቂዎቺና ከቀናተኞቺ አይን አባታችንን ይጠብቅልን።
@HuluagershTeshale-hb6gc
@HuluagershTeshale-hb6gc 5 ай бұрын
👐👐👐👐👐❤❤❤❤❤
@Hdhfj-ec5nb
@Hdhfj-ec5nb 5 ай бұрын
አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-cu2tt6xv7h
@user-cu2tt6xv7h 6 ай бұрын
የኔ ውድ አባት እርሶን የወለደች ማህፀን ትባረክ እርሶን አቅፋ አሳድጋ ለእግዚአብሄር የሰጠች ህሊና ትባረክ የሰጠች እጅ ትባረክ
@meticar4025
@meticar4025 6 ай бұрын
የኔ ወርቅ አባት ረጅም እድሜ ከጤና ልዑል ያድልልን 😢❤ አሜን፫ 🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙏🌹🌹
@nahommisrak
@nahommisrak 9 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን
@WerkitWake-to7gs
@WerkitWake-to7gs 6 ай бұрын
ቃለሒወትያሰማልን
@Hdhfj-ec5nb
@Hdhfj-ec5nb 5 ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@kukutsione8246
@kukutsione8246 Ай бұрын
መዳንም በሌላ በማንም የለም እንድንበት ዘንድ ከሰማይ በታች ሌላ ስም የለም እየሱስ ክርስቶስ ያድናል ይታደጋል
@mesismart1332
@mesismart1332 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን ፣
@user-qe5gj3bu8n
@user-qe5gj3bu8n 6 ай бұрын
እንኳን ደህና መጡ አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እኛም በሰማነው 30,60,100.ያማረ ፍሬ እንድናፈራ እግዚአብሔር ይርዳን
@bizuworkmamo330
@bizuworkmamo330 5 ай бұрын
ቃለሕይወት ያሰማልን አባታችን
@Hdhfj-ec5nb
@Hdhfj-ec5nb 5 ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልል
@dinkineshalemayehu9893
@dinkineshalemayehu9893 6 ай бұрын
"ጌታችን እየሱስ ክርስቶስ ወደ እየሩሳሌም ሰማርያና ገሊላና ሰውን ለማዳን አለፈ አሰር ለምጣሞች እራቅ ብለው ቆመው ነበር አስሩም ከለምጣቸው ተፈውሱ ከአስሩ አንዱ ወደ ጌታች ቀርቦ ሰገደ እምነትህ አድኖሃል ተነስ አለው ዘጠኙ ወዴት ሄዱ ብሎ ጠየቀው"
@Hdhfj-ec5nb
@Hdhfj-ec5nb 5 ай бұрын
ቃለሂወት።ያሰማልን❤አሜንአሜን
@user-ob2or8bt1u
@user-ob2or8bt1u 5 ай бұрын
አሜን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን
@user-nx2ku9hm2n
@user-nx2ku9hm2n 5 ай бұрын
አባታችን
@belayweldemariam1438
@belayweldemariam1438 6 ай бұрын
ቃለሕይወት ያሰማልን
@user-vx1ts3vv8s
@user-vx1ts3vv8s 5 ай бұрын
አባ እንኳን ደህና መጡ የአገልግሎት ዘመንሁን ይባርክሉት አባታችን በእዴሜ በፀጋ ይኑርል❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-it5df5wx8o
@user-it5df5wx8o 6 ай бұрын
በእውነት ስለ ቃሉ ልዑል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ❤ የሰማነው ቃል በልባችን ይሳልብን ለአባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን❤
@dinkineshalemayehu9893
@dinkineshalemayehu9893 6 ай бұрын
"ጌታችን እየሱስ ክርስቶስ ሰውን ለማዳን ይቸኩላል፣ ይፈቅዳል፣ ምክንያት ይፈልጋል፣ መንገድ ፈልጎ ይፈውሳል"❤❤❤
@retareta8348
@retareta8348 14 күн бұрын
Enakune dena metu abatachen egezaberi edejime edema kexanaga yesetelen 👏👏👏👏👏❤️❤️❤️❤️❤️❤️ aba yeresone sebekete Lemejinera giza bedebe sadamexe
@sebletadesse4475
@sebletadesse4475 6 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@ZelalemEthiopia
@ZelalemEthiopia 5 ай бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን፤ ለአባታችን ረዥም እድሜና ጤና ይስጥልን፡፡
@sarameketie2621
@sarameketie2621 26 күн бұрын
እግዚአብሔር አምላክ በቤቱ ያጽናሸ ይጠብቅሸ ❤
@user-cq4kq6ec6m
@user-cq4kq6ec6m 5 ай бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን በጸሎታቹ ይቅር ይበለን
@Kaleab24tklehaymanot
@Kaleab24tklehaymanot 6 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባ
@user-fj2of7tc3u
@user-fj2of7tc3u Күн бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃል ህይወት ያስ ማልን ⛪⛪⛪🎚🎚🎚🌺🙏🙏🙏🙏🙏🙏🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌷🌷🌷🌱🌱🌱🌱🌱
@dinkineshalemayehu9893
@dinkineshalemayehu9893 6 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏
@adugnachekole5622
@adugnachekole5622 13 күн бұрын
አሜን አሜንአሜን! !
@kitessemakit
@kitessemakit 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ፡ ይስጥልን ፡አባታችን ፡ ቃለ ፡ ሕይወት ፡ ያሰማልን ፡ መንግሥተ ፡ ሰማያት ፡ ያዋርስልን ፡ ያገልግሎት ፡ ዘመንዎን ፡ እግዚአብሔር ፡ ይቀበልልን ፡ ይባርክልን ፡ ሐገራችንን ፡ ኢትዮጵያን ፡ ሰላም ፡ ያድርግልን ፡ ዳር ፡ ድንበሯን ፡ ይጠብቅልን ፡ አሜን ፡ እንኳን ፡ ለብርሃነ ፡ ጥምቀቱ ፡ በሰላም ፡ አደረሰን ፡ ለሁላችንም ፡ መልካም ፡ በዓል ፡ ይሁንልን ፡ አሜን ፡
@shferawbzuneh8373
@shferawbzuneh8373 6 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን
@user-xw6tq8gx5x
@user-xw6tq8gx5x 6 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠሀማልን እረጂም እድሜ ከጤና አብዝቶ ያድልወት እኛም በሠማነዉ 30 60 100 ያማረ ፍሬ እድናሪራ እግዚአቢሔር ይርዳን በእዉነት ይሁንልን ይደረግልን💗💗💗💓💓💓💕💕💕💕💕💕💕💓💓💗💗💓💕💕💕💕💓💗💗💗
@Hdhfj-ec5nb
@Hdhfj-ec5nb 5 ай бұрын
አቤቱ።ዪቅር።በለን
@Hdhfj-ec5nb
@Hdhfj-ec5nb 5 ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤አሜን
@nahommisrak
@nahommisrak 9 күн бұрын
እልልልልልልልል
@nahommisrak
@nahommisrak 9 күн бұрын
አሜን
@gabrielhaileyesus3026
@gabrielhaileyesus3026 2 ай бұрын
አባ በእርስዎ ትምህርት አእምሮየ ተፈውሷል የክርስቶስ የሱስ አምላክና አባት እድሜና ጤና ይስጥዎ ከሆድወ የሕይወት ውሃ ነው የሚፈልቅ።
@aberekonjo9600
@aberekonjo9600 6 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን 🙏 አባታችን በፀሎት ያሰቡን 🙏
@genetnecho1109
@genetnecho1109 11 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን። እግዚአብሔር ይመስገን።
@genettewelde6372
@genettewelde6372 6 ай бұрын
አሜን ስለ ቅዱስ ቃሉ የቃሉ ባለቤት #ልዑል #እግዚአብሔር ስሙ ከአጽናፍ እስከ አጽናፍ ከፍ ከፍ ይበል ይክበር ይመስገን #የወለለይቱ #ቅድስት #ድንግል #ማርያም አማላጅነቷ አይለን አባታችን በእድሜና በጤና ይጠብቅልን!
@mikiyasgeberemedeniweletke8320
@mikiyasgeberemedeniweletke8320 4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@SaraaterefaSaraatarefa
@SaraaterefaSaraatarefa 6 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ቃለ አግዚአብሔር ያሰማልን
@Hdhfj-ec5nb
@Hdhfj-ec5nb 5 ай бұрын
አሜን።አዪተወን
@user-hm6ez8dx1x
@user-hm6ez8dx1x 6 ай бұрын
፡፡ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ክቡር ኣባታችን ❤❤❤💒🥰
@Hdhfj-ec5nb
@Hdhfj-ec5nb 5 ай бұрын
አሜን።አሜን
@SosenaAmesalu-wv8sb
@SosenaAmesalu-wv8sb 6 ай бұрын
ስለቃሉ የቃሉ ባለቤት ልኡል እግዚያብሔር የተመሠገነ ይሁን አባታችን ቃለ ሒወት ያሠማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
@goasd8257
@goasd8257 6 ай бұрын
ብሰማቸው ብሰማቸው የማልሰለቻቸው አባየ የኛ አፅናኝ ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን ረጅም እድሜ ና ጤና ያድልልን በእውነቱ የሰማነውን በልቦናችን ስሌዳ ይፃፍልን ኣሜንንን❤❤❤
@BelaineshAbera
@BelaineshAbera 6 ай бұрын
የእባታችን ትምህርት ሁሌ እእዲስና የማይጠገብ ነው ፈጣሪ ረጅም ዕድሜና ጤና ስጥቶ ዘወትር ትምህርታቸው እንዳይርቀን ይርዳን
@user-bz4iw2gh6p
@user-bz4iw2gh6p 6 ай бұрын
በእውነት ቃል ህይወት ያሰማልን❤❤❤ ይሁሉ ሰዓት ቁሞ ማስተማር 🎉🎉🎉
@mulukensahilu2551
@mulukensahilu2551 6 ай бұрын
አባቴ ኑሩልን የአገልግሎት ዘመኖን ያርዝምልን ለቤቴ፣ሂወቴ ለውጥ ሄኖልኛል እና በአንደበቶ አድሮ ያስተማረን ልዑል እግዚሃብሄር ይመስገን። አሜን
@Hdhfj-ec5nb
@Hdhfj-ec5nb 5 ай бұрын
አቤቱ።የቅር።በለነ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Hdhfj-ec5nb
@Hdhfj-ec5nb 5 ай бұрын
አሜን
@yutuy2655
@yutuy2655 6 ай бұрын
እኳን ሰላም መጡ አባታችን ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን➕🌹
@sipara9224
@sipara9224 6 ай бұрын
አባታችን ቃለህይዎት ያሰማልን በእውነት ምን እንደምል አላውቅም እጅግ በጣም እንወደዎታለን ቸሩ መድሐኒአለም እድሜዎትን ያርዝምልን ፀጋውን ያብዛለዎት አሜን
@MathsOgineus
@MathsOgineus 6 ай бұрын
እጅግ የታደልን ነን
@Alemito2021
@Alemito2021 6 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜንእልልልልልልልልልል💒❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏😢😢😢😢🕯🕯🕯🕯🕯👏👏👏👏👏
@sabalasabal
@sabalasabal 6 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን❤እልልልልልልልልልልልልልልል
@basbosabasbosa7917
@basbosabasbosa7917 6 ай бұрын
Kilehiyiwot yisemaln abitichn memihirchn ❤❤❤
@Sara-ld1kc
@Sara-ld1kc 6 ай бұрын
በእውነት አባታችን ቃለሕይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ ይስጥልን
@maazaimaazai3191
@maazaimaazai3191 6 ай бұрын
በዉነት አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን🙏🙏🙏🌹🌹🌹🌹
@user-wg5jk8sq9z
@user-wg5jk8sq9z 10 күн бұрын
Love these wise sayings by Aba Gebrekidan. 'The Lord may be late in arrival but He never proves to be a no show. Patience means waiting....You wait till you ripe. If the tone is not right., even a 'good morning' causes a quarrel. Every crooked timber is not meant to be thrown away. It has its own good use When angry, keep quiet. The anger will turn mute and soon pass away'.
@mekuanintleul8447
@mekuanintleul8447 6 ай бұрын
#እግዚአብሔር ይመስገን አሜን በእውነት ለአባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ቸሩ እግዚአብሔር በእድሜና በጤና ያቆይልን ይጠብቅልን ለኛም ማስተዋሉን ያድለን🙏
@user-si8wv2yn5y
@user-si8wv2yn5y 6 ай бұрын
kale hiwoten yasemalen , betray tenekare selehonunun luhulum wagawen yemiset EGEZIAHBER abezto yestelen .
@afeworkawoke2805
@afeworkawoke2805 5 ай бұрын
አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን/፫/ እኛም ቃሉን አድምጠን ለመጠቀም እግዚአብሔር ይርዳን
@sanayetmekonin4883
@sanayetmekonin4883 6 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በድሜ በፀጋ ያቆይልን በውነት አሜን አሜን አሜን❤🙏🙏🙏🙏
@Tamasgn.getayi
@Tamasgn.getayi 6 ай бұрын
yene abati shi amati nuriline iwnati kifu aynkuti ❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏
@mameeuntue7673
@mameeuntue7673 6 ай бұрын
እንኳን ደህና መጡ አባታችን አባ ገብረኪዳን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጥልን ዕንቁ አባት ነዎት ትምህርተዎ ለእኛ ትውልድ ጠቃሚ ነው
@mihretmengestu2798
@mihretmengestu2798 6 ай бұрын
ያባታችንን እርሶን የሚናገር ሰይጣንብቻነው የድንግል ልጅ ይብቅልን ጤናይስጦት ከድሜጋር
@user-xq7sh1fi1k
@user-xq7sh1fi1k 6 ай бұрын
የኛ እቁ አባት ቃለ ሂወት ያሰማልን 🙏
@aahmed6426
@aahmed6426 6 ай бұрын
አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
@meticar4025
@meticar4025 6 ай бұрын
ቃለህወትን ቃለበረከትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛሎት አባታችን በርቱልን ይፍቱን ይባርኩን❤🙇‍♀️ እግዚአብሔር አምላክ የአገልግሎት ዘመኖን ይባርክልን ይቀድስልን አሜን፫ 😢
@BeletuSntayehu
@BeletuSntayehu 6 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን 🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤
@user-ro3lv3dk3j
@user-ro3lv3dk3j 6 ай бұрын
በእዉነት የተዋህዶ ዕንቁ ብርቅዬ አባት የሰጠን ልዑል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን አቤቱ የዳዊት ልጅ ሆይ አንተን የምመለከት አይነልቦናችንን አብራልን አሜን:: የምር የዘመኑ ሰዎች እናሳዝናለን አይይይይ መቼ ይሆን ወደ ቀናው መንገድ የምንጓዘው!
@user-il2jl8bj6o
@user-il2jl8bj6o 5 ай бұрын
አሜን አባታችን ቃለህይወትን ያሰማልን ለመንግስቱ ለርስቱ ያብቃዎት እኛም በሰማነው ተጠቃሚ ያድርገን❤❤❤
@merimeri3210
@merimeri3210 6 ай бұрын
በእውነት ኣባታችን ቃለ ሂወት ያሰማልን እግዝኣብሄር ረጂም እድሜ ከጤና ይስጥልን ❤❤❤❤❤❤
@fereyabereko2841
@fereyabereko2841 6 ай бұрын
Kale hiwete yasemalene abatachen❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@brhanabi3755
@brhanabi3755 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን በእውነት ለአባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ቸሩ እግዚአብሔር በእድሜና በጤና ያቆይልን ይጠብቅልን ለኛም ማስተዋሉን ያድለን🙏 😢😢
@fggghjii4311
@fggghjii4311 5 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ውድ የተዋሕዶ ልጆች እንኳን ለታላቁ ቅዱስ ገብርኤል አመታዊ ክብረ በዓል በሰላም አደረሳችሁ ከክፉ ሁሉ ይጠብቀን ይጠብቃችሁ ከስደት መልሶ ለቤተ መቅዱስ ያብቃን 😢❤❤
@HuluagershTeshale-hb6gc
@HuluagershTeshale-hb6gc 5 ай бұрын
ወየውልኝ ለኔ አ ባታች ልዑል እግዚአብሔር ይጠብቅልን በረዢም እድሜና በመልካም ጤና ይጠብቅልን❤❤❤❤❤❤
@smarteth4342
@smarteth4342 6 ай бұрын
እርሶ ብቻ ያስተምሩ ቃል ህይወት ያሰማልን
@berhanberhan2792
@berhanberhan2792 6 ай бұрын
Kale eywetn yasemaln abatachin edeme tena ysitln ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@edenhailemariam5724
@edenhailemariam5724 6 ай бұрын
Kale hiwet yesmaalna
@user-nx6oe4gf9f
@user-nx6oe4gf9f 5 ай бұрын
ቃለህወት ያሰማልን አባታችን🙏🌹💐💐
@lisaaya6707
@lisaaya6707 6 ай бұрын
አባት አሜን አሜን እሜን እድሜ ጤና ይስጥልኝ.
@asterabate7743
@asterabate7743 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገንቃለ ሕይወት ያሰማልን
@taddessegebre3836
@taddessegebre3836 5 ай бұрын
አብየቱ አምላኬ አባታችን ከክፉ ሰውርልን አባ ፀሎትዎ ይጠብቁን በፀሎትዎ ትምህርትዎ ለነብሳችን ምግብ ነው❤ ቃለ ሂወት ያሰማልን❤❤❤
@Hdhfj-ec5nb
@Hdhfj-ec5nb 5 ай бұрын
የኔዉድ።አባት።እርዝም።እድሜ።ዪስጤልኚ
🛑 ቅንነት || ንጉሥ ሰሎሞንን ለማየት ውጡ | እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ  Aba Gebrekidan New Sibket 2024
1:25:54
WHY DOES SHE HAVE A REWARD? #youtubecreatorawards
00:41
Levsob
Рет қаралды 33 МЛН
1🥺🎉 #thankyou
00:29
はじめしゃちょー(hajime)
Рет қаралды 75 МЛН
格斗裁判暴力执法!#fighting #shorts
00:15
武林之巅
Рет қаралды 85 МЛН
Когда на улице Маябрь 😈 #марьяна #шортс
00:17
🔴 New| እኔ ከአንተ ጋር ነኝና አትፍራ | እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ  Aba Gebrekidan New Sibket  2024
1:08:16
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 164 М.
🛑 አትቸኩሉ || ምልክት ያላቸው በጎች ለያዕቆብ ||ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ  Aba Gebrekidan New Sibket  2022
54:53
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 1 МЛН
WHY DOES SHE HAVE A REWARD? #youtubecreatorawards
00:41
Levsob
Рет қаралды 33 МЛН