No video

Anchor Media

  Рет қаралды 69,764

Anchor Media

Anchor Media

Күн бұрын

Join this channel to get access to perks:
/ @mesaymekonnen5
Mesay Mekonnen, Anchor Media, Anchor Ethiopia, Anchor, Ethiopia, BBC, DW Amharic, VOA Amharic, ESAT

Пікірлер: 310
@hannagebremichel8906
@hannagebremichel8906 Ай бұрын
ፋኖ የኢትዮጵያ አለኝታ በርቱ እግዜር ይርዳችሁ ብልግና አገሪቱን ገሎ ሳይጨርስ ድረሱላት።
@yaredalemu4345
@yaredalemu4345 Ай бұрын
😊😮
@Say-2424
@Say-2424 Ай бұрын
@@hannagebremichel8906 ፋኖ ተራ ሽፍታ ነው!!!ብዙ ተስፋ አታድርግ !!
@ebsamohamed5845
@ebsamohamed5845 Ай бұрын
You must be dreaming.
@Say-2424
@Say-2424 Ай бұрын
@@hannagebremichel8906ፋኖ የመንደር ሽፍታ!!ነፍሰ ገዳይ ቡድን ነው።
@ERMIYESKETEMA
@ERMIYESKETEMA Ай бұрын
ያ ሳይሆን ሁሉም ዲያስፖራ አንድ ካልሆነ ገና ጉድ ይሰማል
@meskineway4162
@meskineway4162 Ай бұрын
መሳያችን እና አቶ ገለታውን በጣም እናመሠግናለን 🙏🙏🙏🙏
@fantishtube7741
@fantishtube7741 Ай бұрын
መሳያችን በርታልን እንወድሀለን በአማራ የጭንቅ ግዜ ከጎናችን ሆንክ ምርጥ ኢትዮጵያዊ
@ERMIYESKETEMA
@ERMIYESKETEMA Ай бұрын
የዩቲዩብ ስም ንገረን
@kadunatsouli622
@kadunatsouli622 Ай бұрын
ወላሂ፡ከመከላከያ፡በልጧል፡አለህ❤ይጠብቃችሁሁሁሁ
@tsegayebekele358
@tsegayebekele358 Ай бұрын
ሰላም እንዴት ናችሁ? ይሄ ትግል መጨረሻው ሽንፈት ከሆነ የአማራ ህዝብ ባሪያ ሆኖ ተሸማቆ ይኖራል። ስለዚህ የፋኖ መሪዎች ፣ምናልባት የተለየ ተልዕኮ የሌለው አይደለም ጤነኛ ሰው ለሆነ በጣም ቀላልና ግልፅ ነው የታሪክ ተወቃሽና ተጠያቂ ከመሆን ራሳቸውን ይጠብቁ ።
@segededemissie3505
@segededemissie3505 Ай бұрын
ድንቅ እና ብርቅዬ ትልቅ አስተያየት አመለካከት የእውነት ቃሎች ስለሆናችሁ ትልቅ ክብር ይገባችሁል ....!! ❤💚💛
@werkemelese7492
@werkemelese7492 Ай бұрын
እግዚብሔር ለተገፋዉ ለአማራ ህዝብ ይሁን
@gm3419
@gm3419 Ай бұрын
Messay & Geletaw happy to see you both coming back on live.
@mesimesi998
@mesimesi998 Ай бұрын
ጀግኖቻችን ሰለምታደርጉት ሁሉ እናመሰግናለን ❤❤❤❤
@werkemelese7492
@werkemelese7492 Ай бұрын
ድል ለአማራ ፋኖ ፋኖ ፋኖ
@user-mh9eh7tm5o
@user-mh9eh7tm5o Ай бұрын
ድል ለፋኖ እግዚአብሔር ይርዳን
@emmyy6992
@emmyy6992 Ай бұрын
ፋኖነት አማራነት ነዉ!!!!!!
@DawaDawa-zz7vg
@DawaDawa-zz7vg Ай бұрын
ፋኖ 💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛❤️❤️❤️❤️❤️
@0ahh858
@0ahh858 Ай бұрын
❤❤❤❤❤መሳያችን እኛበጉጉት ስንጠብቅ አተግን ጠፋህ
@user-yx5fu2dh1m
@user-yx5fu2dh1m Ай бұрын
ማርያምን እግዚአብሄር ከኛ ጋር ነው ይረዳናልም ድል ለተገፋው ለአማራ ህዝብ ድል ለፋኖ
@sarafaraq9857
@sarafaraq9857 Ай бұрын
Stop your idiotic comment ❌❌🙄😳🙃🤔❌❌​@@AdamuTadese
@user-yx5fu2dh1m
@user-yx5fu2dh1m Ай бұрын
@@AdamuTadese ደደብ ዲንጋይ እራስ ዲንጋይ ምን ያውቃል
@Snako-cb1zn
@Snako-cb1zn Ай бұрын
​@@AdamuTadeseደደብ ደንቆሮ ካድሬ የአረመኔው የአብይ ዘር 😡😡😡
@user-sn5wv2qw1b
@user-sn5wv2qw1b Ай бұрын
ባለጊዜ ዝፈነው......​@@AdamuTadese
@RibkaAlamaw
@RibkaAlamaw Ай бұрын
​@@AdamuTadeseአህያ ቡሽቲ ነህ ወሸላ😊😅
@romiooo0193
@romiooo0193 Ай бұрын
Well came wendem mesay mekonnoen & Ato galataw 🙏❤️❤️
@godisgood3876
@godisgood3876 Ай бұрын
Mesay blessed 💚💛❤️
@Sarbet888
@Sarbet888 Ай бұрын
I am 100% a supporter of Fano, but I withdrew 1% of my Fano support because of the behavior of some Fano leaders who refused to come to the union.
@hailachin7104
@hailachin7104 Ай бұрын
so, now you are 99% supporter?
@hailuawokechekol6075
@hailuawokechekol6075 Ай бұрын
We love you Mesay
@user-jv1is7lf9d
@user-jv1is7lf9d Ай бұрын
በርቱ መሳይ የናንተ ድጋፍ በጣም ያስፈልጋል
@Sarabelhugebre
@Sarabelhugebre Ай бұрын
Fetari keinante gar yihun fanowoch 🙏 🙌 👏 ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@tefaraabayu9421
@tefaraabayu9421 Ай бұрын
እግዚአብሄር ይባርካችሁ የፋኖ እጩ-መኮንኖች። ድንቅ ትርኢት! ኣምሓራ ሲፈጥረዉ ወታደር ነዉ። አንከር አንደኛ ምርጫዬ ነዉ። በርታ መሳይ ወንድሜ።
@belayneshkegnekegne
@belayneshkegnekegne Ай бұрын
መሳያቺንጋለታወ እኩንደናመጣቺህ ድልለአማራፋኖ
@user-zz4yx4dt2d
@user-zz4yx4dt2d Ай бұрын
Space between words
@namanekemti8556
@namanekemti8556 Ай бұрын
የፋኖ ትግል ወደሚቀጥለው ከፍታ ለመሻገር አንድ እዝ የመፍጠር ሒደቱ ውጣ ውረድ የተሞላበት መሆኑ የሚጠበቅ ነው። በተለይም አመራር የመምረጥ ሒደቱ ፈታኝ ሊሆን ይችላል። ለህዝብ ነፃነት ደማቸውን ለማፍሰስ የተዘጋጁ የፋኖ አመራሮች፤ ሰጥቶ በመቀበል ችግሮችን በመፍታት፤ በተስፋና በጉጉት ለሚጠብቃቸው የፋኖ ተዋጊና ደጋፊዎች መልካም ዜና ያሰሙናል የሚል ተስፋ አለኝ።
@sarafaraq9857
@sarafaraq9857 Ай бұрын
​@@AdamuTadese Stop ✋ your stupidity 🙄
@namanekemti8556
@namanekemti8556 Ай бұрын
@@AdamuTadese ህፃኑ ንጉስ እንደአንተ አይነት አህዮችን ተከታይ አድርጎ እየዋሸና እየቀጠፈ አገር ሊመራ ቀርቶ በኦሮሚያ ያሉትን አህዮች ሊጠብቅ አይችልም። ኦሮሙማ ኢትዮጵያን ሊገዛ አይፈቀድለትም። ህፃኑን ንጉስ የኦሮሞም ህዝብ ስለጠላውም በቅርብ ቀን እንደጋዳፊ ተጎትቶ ይሰናበታል።
@mak.stif.g3672
@mak.stif.g3672 Ай бұрын
@@AdamuTadese ማን ነው አሪፍ የደንበጫ ሥም ያወጣልህ፡ A I ነው ወይስ አውሬው? ግን ኮ ሰው ሃሳብህን እንጂ ሥምህን አያይም ነቅቷል። በሃሳብ ያው የአማራ ጠላት፡ አራጅ፡ አፈናቃይ፡ ተረኛ ወረሞ መሆንህን ወዲያው ያውቃል። ሌላ ዘዴ ልንገርህ፡ ፋኖን የምትደግፍ መስለህ፡ የአንዱን መሪ ከፍ ሌውን ደፍ በማድረግ ሰገጤውን እርስ በርሱ ለማባላት ሞክር።
@user-sn5wv2qw1b
@user-sn5wv2qw1b Ай бұрын
​@@AdamuTadeseቀንቅልፍህ ተነስተህ ነው ሀሳብህን የገለፅከው ወይስ አረቄው ነው ያወራው
@namanekemti8556
@namanekemti8556 Ай бұрын
@@mak.stif.g3672 እውነት ነው ! የፋኖ መሪዎችን ግራና ቀኝ ሆነው፤ ስማቸውን እየጠሩ የሚዘልፉ ሁሉም የብልፅና ደጋፊዎች ብቻ ናቸው። የፋኖ ደጋፊ ነኝ የሚል ምክንያታዊ በሆነ መንገድ ሀሳቡን እንጅ ስማቸውን እየጠሩ መዝለፍ ከጥቅሙ ጉዳቱ እንደሚአመዝን ያውቀዋል የሚል ግምት አለኝ። ደማቸውን ለማፍስ ቆርጠው የሚዋደቁትን ታጋዮች መዝለፍ መፍትሔ አያመጣም !
@sistersquad8121
@sistersquad8121 Ай бұрын
የአቢይን መጥፎነት እና ጨካኝነት ጠንቅቀን ስለ አወቅን መፍትሔ ላይ ብቻ ብንወያይ?
@yohannesseifu3582
@yohannesseifu3582 Ай бұрын
አማራ አንድ ከሆንን አንወድቅም አንድ እንሁን 💚💛❤️ 💪💪💪 ድል ለፋኖ 💪💪💪
@Snako-cb1zn
@Snako-cb1zn Ай бұрын
አብይ የተባለ አውሬ ሰምቼ ጭጎራዬ ተቃጠለ ኡፍፍ አታሰማኝ ይህን እብድ 😡😡
@hailachin7104
@hailachin7104 Ай бұрын
😅😊😂
@bereraaddis4909
@bereraaddis4909 Ай бұрын
አብይ በኢትዮጵያ ሕዝብ በተለይም በአማራ ሕዝብ ላይ ላደረሰው ግፍ በህግ ፊት አቁመን ተመጣጣኝ ርምጃ ካልተወሰደበት የአማራ ፋኖ አሸናፊነት ትርጉም አይኖረውም 👌
@yemitasew1129
@yemitasew1129 Ай бұрын
እውነት ነው:: የአማራን ክልል ከ6 እንሰነጥቀዋለን ብለዋል:: የፋኖ መሪዎች ልብ ሊሉት ይገባል:: ልዪነታቸውን ወደኇላ አድርገው አንድ የሚያደርጋቸው ላይ ማተኮርና ይህን ህዝ በአንድነት ሊመሩት ይገባል::
@almazejigu2461
@almazejigu2461 Ай бұрын
ሁለ ት የሚዲያውእንቁዎች እናመሰግናለን
@abebaseyoumgessese5354
@abebaseyoumgessese5354 Ай бұрын
She is not 100% welkait may be 20% she is from Wegera Dabat Amhara she is a family of Banda and she is Banda
@yeshiwasengda1853
@yeshiwasengda1853 Ай бұрын
ጥሩ ውይይት ነው በተለይ ህወሓት አፅሙ የረገፈ እሬሳ ሁኖ ባለበት ሁኔታ አሁንም የሚያላዝነው አራት ኪሎ በነበረበት ምላሱ አልሞትኩም አለሁ አማራ ጠላቴ ወልቃይትን በወረራ ስላገኘሁት የእኔ ነው አሁንም ህወሓት በህይወት ለመቆየት ወልቃይት የእድሜ ማራዘሚያ የፖለቲካ ክኒን ነው ወልቃይት ግን አሁን በተከፈለ ታላቅ የአማራ ህዝብ ልጆች ዋጋ በባለቤቱ በአማራ ህዝብ እጅ ከገባ ቆይቷል
@AbayKasaye
@AbayKasaye Ай бұрын
መሳይ ልዩ ችሎታ ያለህ የማከብርህ የኢትዮጵያ እንቁ ጀግና ነህ
@user-kb5gf8nb5n
@user-kb5gf8nb5n Ай бұрын
ሁላችንም በአንድነት ወደ ትግል በተለያየ ባለን አቅም ብልፅግናን ማስወገድ!!!
@lidyawo4575
@lidyawo4575 Ай бұрын
ድል ለትቆኑኢትዬዽያዊያን ድል ለፋኖ💚💛❤️
@Sarabelhugebre
@Sarabelhugebre Ай бұрын
Dil leamaharaw yehizib lij fano 🙏 🙌 👏 ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@hanatilahun2769
@hanatilahun2769 Ай бұрын
😂😂😂😂 እኔ ዛሬ ፈን እያደረኩ ነው ያዳመጥኳችሁ ጌታን🤭 እውነት ነው እንዳላችሁት ፋኖ ደርሶ ከኢትዮጵያውያን ጫንቃ ላይ ይህን ሰው ካላራገፈልን ምን እንደሚሆን ማሰብ ይከብደኛል:: ፋኖ የኢትዮጵያ ተስፋ💚💛❤️
@gashaw278
@gashaw278 Ай бұрын
መሳይ እና አቶ ገለታው ለእውነት የቆማችሁ ጀግኖቻችን ለምታቀርቡት ትክክለኛ መረጃ እናመሰግናችሁዋለን። ኑሩልን።
@EbrahimGi
@EbrahimGi Ай бұрын
ሰላም መሳይ
@tesfahunshiferaw1456
@tesfahunshiferaw1456 Ай бұрын
Abiy ahamed is a smart person,he will make ethiopia great again. If you like it or not, he has more than enough supporters.
@GetasewDereje-i6n
@GetasewDereje-i6n Ай бұрын
fano ❤❤❤❤❤
@Sarabelhugebre
@Sarabelhugebre Ай бұрын
Fano yashenifal 🙏 🙌 👏 ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@kikikesslerm1673
@kikikesslerm1673 Ай бұрын
እግዚአብሔር የተገፋውን የደማውን አማራ እግዚአብሔር ይርዳው 🤲🤲🤲
@lecylcanadilla9804
@lecylcanadilla9804 Ай бұрын
ድል ለፋኖኖኖ💪💪💪💪💪👌👍👍👍💚💛❤
@Tigist-ji5nu
@Tigist-ji5nu Ай бұрын
ፋፋኖኖ ወደፊት ድል ለአማራ ፋፋኖኖ ብሎም ለኢትዮጵያ ህዝብ
@U_Too
@U_Too Ай бұрын
በርቱ ሐሳብ እንጂ ክፋት የላቹህምና፥ሐሳብ በጣም እወዳለሁ፥ድንቁርና ብቻ ሳይሆን ደንቆሮ ሰዎችን እጠላለሁ። ሁሌም አደምጣቹሃለሁ ።
@mohammedshash4480
@mohammedshash4480 Ай бұрын
በመሳይ ጂብአፍ የሚጠቀሱ አይደሉም ጀግናው የትግራይ ህዝብ ያሸንፋል ! ገለታዉና ባንዳው መሳይ ሲትጮሁ ትከርማላችሁ ። ህወሀት በርታ ! ጀግና ህዝብ ነህ !!!
@Sarabelhugebre
@Sarabelhugebre Ай бұрын
Mesay berta ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@SeyoumgetuTegene
@SeyoumgetuTegene Ай бұрын
የአማራ ህዝብ ለነፃነቱ ቆርጦ ተነስቷል
@ebsamohamed5845
@ebsamohamed5845 Ай бұрын
95%to5% how did that work for you? I always wonder does the amhara as a people have any principles? Can you see what damage you have done to the Amhara people??
@user-zz4yx4dt2d
@user-zz4yx4dt2d Ай бұрын
አንድ ይሁኑ ወይም ትግሉን ለትግራይ ህዝብ ይሽጡለት።ለጠላቶቻችሁ አትመቻቹ ለእያንዳንዱ ንግግር ጥንቃቄ ያድርጉ ጠላት ያተርፍበታል ያቺ ወደ አባቶቻችን መንበር የምትባለው ንግግር ብትቀር መንበሩ የኢትዮጵያ ህዝብ ነው ሌላውን ያገለለ ነገር የሌሎቹን ስህተት መድገም ነው ክፍፍል ቢኖርም አለመግባባት ቢከሰትም ዉጪ አይዉጣ ምንጊዜም የጋራ ጠላት እንዳላቹ አትርሱት
@yawunemihret5888
@yawunemihret5888 Ай бұрын
Selam Ethiopian 🇪🇹 🙏💪💪🫶
@user-ui5xy1zu7b
@user-ui5xy1zu7b Ай бұрын
የትግራይ ህዝብም ሆነ የአማራ ህዝብ አንድ ሆነው የህወሃትና የብልፅግና አገዛዝን መዋጋት አለባቸው።
@fishtesfaye7865
@fishtesfaye7865 Ай бұрын
መሳይ አንተ እውነት ጀግና ሠው ነክ!! እኛ ከፋኖ ብዙ ተስፋ አለን ነገር ግን ከመንደርኛ ወጥቶ ትልቆን ኢትዮጵያ ነው ማሰብ ያለባቸው ለስልጣን ብለው መንደርኛ አስተሳሰብ ማሰብ የለባቸውም ከመንደር እና ከወንዜ ሰው መውጣት አለባቸው ሰሞኑን የምንሰማው ነገር በጣም ጥሩ አይደለም ፋኖን ለመምራት የግድ አንድ ሰው አማራ መሆን አይጠበቅበትም ይሄንን ማስተካከል አለባቸው
@sarafaraq9857
@sarafaraq9857 Ай бұрын
# Victory for the near future ETHIOPIAN 🇪🇹 Defence force ""AMHRA FANO""💪💪💪💪💪💪💪💪💪❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Sarabelhugebre
@Sarabelhugebre Ай бұрын
Liaul egizihabher heil gulbet yhunachw ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@mynamar3984
@mynamar3984 Ай бұрын
አሁንም ህወሃት ህወሃት ትላለህ መቸ ነው ከ confuse እና convince ምትወጡት ? አሁንም አማራን እያስበላችሁት ነው እረባካችሁት ገለታው አንተ ራስህ ቁማር እየተበላህ ነው
@tamenuabera6940
@tamenuabera6940 Ай бұрын
Yes, you are right the current FANO is different but it has been incepted by the solid Arbegna ZEMENE KASSIE. Thus, let him take the leadership and achieve what we are thrilled about.
@DersolegneEndeshaw
@DersolegneEndeshaw Ай бұрын
ብአድን በሆዱ የወደቀ የገረዶች ስብስብ ነው
@jowaheratsebha
@jowaheratsebha Ай бұрын
በረቱልን መሳይ 🙏❤️
@godblessethiopia6665
@godblessethiopia6665 Ай бұрын
አቶ ገለታ: የወልቃይት ጠገዴ: ጠለምትና ራያ ጉዳይ ጥያቄ የመሬት አጀንዳ ማስመሰልህ በጣም ያሳዝናል !
@user-el5go6gy9r
@user-el5go6gy9r Ай бұрын
መሳይና ገላታው ሁላታችሁ ጀግና ናችሁ በጣም ድስ የማል ሃስብነው የምታስተላልፋውት
@yohannesgugsa2699
@yohannesgugsa2699 Ай бұрын
TPLF’s territorial claims and disputes about the area referred as western Tigray can’t be resolved on the basis of a constitution written by TPLF. Snap out of it Tigray people!!
@ghennetwoldegabrel9229
@ghennetwoldegabrel9229 Ай бұрын
ሲሰሙት የሚያሳዝን ነው ። እውነትም ጤነኛ አይደለም። መላው የጠፋው ከማስወገዱ ላይ ነው ። መላው ከላይ ከመድኅኒአለም ይሑን።አሜን ።
@yohannesseifu3582
@yohannesseifu3582 Ай бұрын
የአማራ አመራሮች ከከንቲባ አብይ ለይተን አናያቸዉም በአማራ ደም ቀልዳቹ አትኖሩም 💪💪💪 የግዜ ጉዳይ ነው
@mogesguangul3898
@mogesguangul3898 Ай бұрын
እንቁዎቻችን ኑሩልን×1000000ግዜ100000000
@solomon3431
@solomon3431 Ай бұрын
“🙏... ኢትዮጵያ እጆችዋን ወደ እግዚአብሔር ትዘረጋለች።”🙏🙏 መዝሙር 68፥31_ _____ 🙏እኛ ኢትዮጵያውያን ሁሉ?? _____ 🙏“እንግዲህ በዚህ ክፋው ዘመን???? ____ ስለኢትዮጵያ ሰላም?? ______ በአንድነትና በአንድነት🙏 እንነሣና እንሥራ 🙏🙏 አንድ ሕዝብ ሆነን 🙏 ___ በዚህ ነገር እንነሣና እንሥራ🙏🙏 ______ “ 🙏 እንግዲህ እግዚአብሔር ዳኛ ይሁን፥ በእኔና በአንተም መካከል ይፍረድ...”,🙏 1ኛ ሳሙኤል 24፥15 ______ _____ ______
@yohannesseifu3582
@yohannesseifu3582 Ай бұрын
10 ሞት ለአማራ ሆዳም ባንዳ 😡😡😡 ድል ለፋኖ 💪💪💪 💚💛❤️
@Tutu-bl9sy
@Tutu-bl9sy Ай бұрын
እረ መሳይ እባክህ በኢትዮዽያ አምላክ የዚህን ጫራቅ ድምፅ አታሳማን
@romiooo0193
@romiooo0193 Ай бұрын
Del lafano 💪💪💪💪💚💛❤️
@afeworkw1291
@afeworkw1291 Ай бұрын
Love you!!!!!!!!!!!1 Nice comment it true
@user-xc9ou5nz3i
@user-xc9ou5nz3i Ай бұрын
መሳይ ጠፋ ስል ነበር welcome መሳያችን ❤
@AfddAdse
@AfddAdse Ай бұрын
ላንድ አላማ ወጥተው እንዴት አንድ እዝ መሆን ያቅታቸዋል ያሳፍራል የሚጨፈጨፈውን ህዝብ አላሰቡትም ስልጣን ብቻ ነው ያዩት የውነት ያሳፍራል ያሳፍራል
@gerrygessese4461
@gerrygessese4461 Ай бұрын
Everyone is running for money
@berehaneghaile848
@berehaneghaile848 Ай бұрын
አማራ ፋኖ መች ሙሉ ለሙሉ ህልዉናውን አስጠበቀና ነው ለመላው ኢትዮጵያ የሚታገለው፤ ላው ቁጭ ብሎ በአማራ ደም ነፃ ሊወጣ ይፈልጋል። ይህ እንዴት ይሆናል?ሌላውም መነቃነቅ አለበት።
@HananHanan-oh5pc
@HananHanan-oh5pc Ай бұрын
❤❤❤del le Amhara fano
@tafessegeberamlak4448
@tafessegeberamlak4448 Ай бұрын
ሰው በእድሜ ሲብሰል እየሰከነ ይመጣል ይባላል፣በዚህ ዘመን ግን የእድሜ መጨመር እብደትና ቅብጠት እየጨመረ ነው
@negatuaadmasu5388
@negatuaadmasu5388 Ай бұрын
👏👏👏👏በጣም ደስይላል ጦርነትን ባላበረታታም የህልውና ጉዳይ ስለሆነ የአማራ ወጣት በዚህ መልክ ሰልጥኖ እራሱን እናቱን እህቱም እንዲሁም የጋራ መጠሪያችንን ኢትዮጵያን ለመታደግ በዚመልኩ ሰልጥኖ መታየት በጣም ደስ ይላል ድል ለአሳረኛው ፋኖ ድል ለኢትዮጵያና ለኢትዮጵያውያን በሙሉ
@yohannesseifu3582
@yohannesseifu3582 Ай бұрын
ትግሬዎቹ መቼም ቢሆን ለአማራ አይተኙም ስለ አማራ ጥላቻ በጡጦ እንደወተት እየተሰጣቸዉ ነዉ ያደጉበት 🎈
@wt2676
@wt2676 Ай бұрын
🐄 💭 😳 *_"የጎርጎራ ነገር . . . ላም አለኝ በሰማይ ፤ ወተቷንም አላይ !!"_* - የኢትዮጵያ ሰፊ ህዝብ
@mak.stif.g3672
@mak.stif.g3672 Ай бұрын
ትግል በግጥምና ሥነቃል አይመራም። ትዕግሥት፡ ብልሃት፡ ልበሙሉነትና ጽናት ይጠይቃል።
@getahunaynalem6040
@getahunaynalem6040 Ай бұрын
ህዝቡ በፋኖ የነበራቸው ተስፋ እየተመናመነ ነው። ባለበት ከመርገጥ ምንም የወደፊት እርምጃ አይታይም። አንድ መሆንና ይሄነው የሚባል ለውጥ ማሳየት የአእነሱ ብቻ ሳይሆን የአማራ የህልውና ጉዳይ ሆኖአል።
@gerrygessese4461
@gerrygessese4461 Ай бұрын
Endewm Wedehuala
@DubanAbuna
@DubanAbuna Ай бұрын
It is weird to hear their difference accusing each other in this critical time, they are unable to control their emotions and no tolerance. what is leadership after all?
@alembiho6861
@alembiho6861 Ай бұрын
🍅መሳያችን #1 በርታ
@tefaraabayu9421
@tefaraabayu9421 Ай бұрын
ጀግናዉ እጠፋህብኝ ነዉ ምክናየቱ አልገበኝም በሰላም ይሆን?
@dt3629
@dt3629 Ай бұрын
It very sad to see as to what has happened to all Ethiopian across the world that they are failing to hold acceptable PM Abiy Ahmed. Over a million killed over 20 million in need of food, over 9 million kids can not go to school, and too many women get rapped by armed forces , students' addiction for money . The economy inflation is over 40% the problems are endless, yet everyone is suffering in silent .
@dollarbanana5843
@dollarbanana5843 Ай бұрын
እውነት ለተገፋው አማራ
@ismaelhabib7035
@ismaelhabib7035 Ай бұрын
እንተላለቅ ይሆናል እንጂ በምንም አይነት የድሮው ፊውዳል አገዛዝ አይመጣትም
@user-ui5xy1zu7b
@user-ui5xy1zu7b Ай бұрын
ማን ነው ታደሰ ወረደን ህወሃትን ብልፅግናን ህጋዊ ያደረገና የሀቅ መለኪያ ያደረጋቸው ። የኢትዮጵያ መሬት የሁላችንም ነው። የትኛውም የኢትዮጵያ ክፍል የሁላችንም ነው። ወደጋራ ትግልና ነፃነት በጋራ እንጓዝ።
@user-ui5xy1zu7b
@user-ui5xy1zu7b Ай бұрын
ሁለት መጥፎ ነገሮች ማወዳደሩ ጥሩ ባይሆንም ህወሃትም ሆነ ግብረአበሮቹ ተመልሰው እነዲመጡ ባልፈልግም አሁን ላለንበት ሁኔታ ኢህአዲግ ተጠያቂ ቢሆንም ። የአብይ አገዛዝ ግን የመጨረሻ አራጅ ገዳይ ነው።
@teferigabramariame5155
@teferigabramariame5155 Ай бұрын
Well c ome Anchor media 🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤
@user-qp5xb6qt7y
@user-qp5xb6qt7y Ай бұрын
Nice Tigray & Amahara Brother s 👌
@mimia7202
@mimia7202 Ай бұрын
ፈጣሪ ይጠብቃችሁ አቦ ይሄንን ነቀዝ መንግስት እግዚአብሔር ይገላግለን
@mak.stif.g3672
@mak.stif.g3672 Ай бұрын
Hi GELETAW , KEEP UP THE GREAT job
@kikikesslerm1673
@kikikesslerm1673 Ай бұрын
Fano❤❤❤❤❤
@user-ok4rq9rx4k
@user-ok4rq9rx4k Ай бұрын
ማሳሰቢያ እኔ በበኩሌ ደረጀ ሀብተወልድን አላምነውም። በሚናገራቸውን ሁሉ ስመዝነው ለመንግስት መረጃ የሚሰጥ ነው የሚመስለኝ። አዘጋገቡ ትክክል አይደለም።
@janemoha4420
@janemoha4420 Ай бұрын
Fanom hone ye bilsigna wetader 1 hizb nw. Please tornet meqom alebet. How about humanitarian organizations, help Ethiopian fighting killing each other please protect Ethiopia.
@gerrygessese4461
@gerrygessese4461 Ай бұрын
Of the war is stopped there are many people whose income also stopped because they never quit from sprinkling lies and fake breaking news
@bizuayehumereke784
@bizuayehumereke784 Ай бұрын
መራህኝ ከቤቴ መረኛወ ድል ለፋኖ ባለሀገሩ። የመላው የዐማራ ህዝብ የህልውና ትግል ተጠናክሮ ይቀጥላል!!! ✌️✌️✌️💚💛❤️✌️✌️✌️🎉🎉🎉✌️✌️✌️👣👣👣
@elenitadesse6372
@elenitadesse6372 Ай бұрын
ያው አዜብን እንደሀየሎም ሚስት መጠው ሲጨርሱ ወደገደል ይገፈትርዋታል ባንዳ መጨረሻው ከዚህ አያልፍም
@kadunatsouli622
@kadunatsouli622 Ай бұрын
የማራን፡ህዝብ፡እያገቱ፡የሚያሥከፍሉት፡ገዘብ፡ነው፡ከየትም፡አያመጣምአየታገተ፡የሚከፍለውደነው😂😂😂፡የኢትጲያ፡ህዝብ፡ሣይወድ፡በግድ፡
@wondimuwoldetsadik3411
@wondimuwoldetsadik3411 Ай бұрын
37 በመከላከያ ትናንት ተደፈሩ ለጃገረድ ተፈታኝ ተማሪዎች ጉዳይ በጎጃም አልሰማችሁም?
@BirukTsegay-e1h
@BirukTsegay-e1h Ай бұрын
ገለታው ብዙ ነገር ስለማገባህ ብዙ ትበሳጫለህ ተረጋግተህ ለሀገርህ አስብ ጥሩ ነው
ሰበር ዜና ዕሑድ ነሐሴ 19//2016//ዓ.ም
Fetiya yabnetwa
Рет қаралды 178
Идеально повторил? Хотите вторую часть?
00:13
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 18 МЛН
ПОМОГЛА НАЗЫВАЕТСЯ😂
00:20
Chapitosiki
Рет қаралды 29 МЛН
Gli occhiali da sole non mi hanno coperto! 😎
00:13
Senza Limiti
Рет қаралды 18 МЛН
Unveiling my winning secret to defeating Maxim!😎| Free Fire Official
00:14
Garena Free Fire Global
Рет қаралды 7 МЛН
ODUU Hatattama WBO aanaalee 8 qabate lola hama kuno
10:52
Moha News
Рет қаралды 6 М.
Anchor media የአማራ ፋኖ ተጋድሎዎች ከሰሞኑ
40:05
Идеально повторил? Хотите вторую часть?
00:13
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 18 МЛН