Anchor Special አዲስ አበባን ማን ያድናት? በኦሮሚያ ብልጽግና እየተሰለቀጠች ያለች ከተማ

  Рет қаралды 11,316

Anchor Media

Anchor Media

Күн бұрын

Join this channel to get access to perks:
/ @mesaymekonnen5
Mesay Mekonnen, Anchor Media, Anchor Ethiopia, Anchor, Ethiopia, BBC, DW Amharic, VOA Amharic, ESAT

Пікірлер: 163
@fitsumf9837
@fitsumf9837 14 сағат бұрын
ፋኖ ብቸኛ መዳኛ!! 🎉🎉🎉 ድል ለፋኖ 💚💛❤️
@ሂሩትታደሰአስታጥቄ
@ሂሩትታደሰአስታጥቄ 14 сағат бұрын
ድል ለአማራ ፋኖ❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
@yohannesseifu3582
@yohannesseifu3582 14 сағат бұрын
አዲስ አበቤ ማን መቶ ነፃ ሊያወጣህ ነዉ የምትፈልገዉ 😡ነፃነት በነፃ አይገኝም ከኬኒያ ተማሩ ማልቀስ አቁም 😡😡
@Mskel632
@Mskel632 12 сағат бұрын
ደደብ ኦሮሟ
@derejekitaw8766
@derejekitaw8766 13 сағат бұрын
እኔ እጅግ የማዝነው ሰፊው አዲስ አበቤ በጥቂት አስመሳይ ባንዳዎች እጅ መስጠቱ ይገርመኛል። ንቃ አዲስ አበባ !!! ድል ለፋኖ!!!!
@elsabeautynt
@elsabeautynt 13 сағат бұрын
ለማየትም ለመስማትም አቃተኝ ወይኔ ፈጣሪ ሆይ ይሔንን ዝም አትበል ህዝብህን አድን
@selamAragie
@selamAragie 13 сағат бұрын
ድል ለፋኖኖኖ❤❤❤❤
@yohannesseifu3582
@yohannesseifu3582 14 сағат бұрын
አዲስ አበቤ ነፃነት በነፃ አይገኝም ማልቀስ አቁም 😡ከኬኒያ ተማሩ
@alberteinstein9034
@alberteinstein9034 13 сағат бұрын
Addis abe a wede balebetuwa temelisalech
@mamushmamush9355
@mamushmamush9355 13 сағат бұрын
Gematam gala agemamhut እንደ ሀባብ ጭንቅላታችሁን በጥይት እየነደልን የኢትዮጵያን ህዝብ ነጻ እናወቃለን እኛ ሀይማኖት ያለን ዝቦች ነን እንደ እናንተ ዛፍ ለዛፍ ቅቤ የምንቀባ ዝቦች አይደለም
@negat6082
@negat6082 12 сағат бұрын
@@alberteinstein9034 yenath emes yemeles emesam gala meglehen atafrexeben ezi
@ezanaestifanos
@ezanaestifanos 13 сағат бұрын
ሌላው ቤሄር ከፋኖ ጎን መቆም አለበት ጊዜ የለንም !!
@alberteinstein9034
@alberteinstein9034 13 сағат бұрын
No nations stop with Fano irs only dream no more ye atsewu zemen
@MarkonBini
@MarkonBini 12 сағат бұрын
​@@alberteinstein9034ቆሼው እሱን ስትገረፍ ታወራዋለህ 😜
@የበላይዘረ
@የበላይዘረ 14 сағат бұрын
አቦይመችህመሳይመኮነ ንእድሜህንረጂምያረገው
@leoulattlee4994
@leoulattlee4994 12 сағат бұрын
እናመሠግናለን መሣይ መኮንን
@yohannesseifu3582
@yohannesseifu3582 14 сағат бұрын
አዲስ አበቤ ነፃነት ወይስ ባርነት ምርጫዉ በእጃቹ ነዉ ቤቴ ፈረሰ ንሮ ተወደደ እያልክ ማልቀስ አቁም 😡ከኬኒያ ተማሩ
@misertilahun9650
@misertilahun9650 13 сағат бұрын
የአዲስ አበባ ህዝብ ወደ ፋኖ
@YusufKemal-bm7ec
@YusufKemal-bm7ec 13 сағат бұрын
አዲስ አበባ ፈዘዋል ድል ለጀግናው አማራ ፋኖ
@MelesYambalege
@MelesYambalege 13 сағат бұрын
መሳይዬ ስለአዲሳባ ያቀረብከው ጥሩ ነበረ ግን ሰአቱን አሳነስከው እባክህ እንደሌሎቹ ፕሮግራሞችህ ግዜን ሰተህ በተለይ አሁን አገዛዙ ጨርሶ ሳያፈርሳት ነገም ቢሆን በአዲሳባ ጉዳይ ሀሳብ ብታነሳበት ጥሩነው ብዙሰው አዲሳባ ስለሚከታተልህ እባክህ ቢያንስ ለ1ሰአትም ቢሆን ህዝብን ስለሚያነቃ የተለመደ ትብብርህን አይለየን በጣም በጉጉትነው የምንሰማህ በድጋሚ በአዲሳባ ጉዳይ እንደምናገኝህ አምናለሁ ተባረክልኝ እውነተኛ የህዝብ ድምፅ መሳይ ትለያለህ ለምታረገው ሁሉ ታሪክ ያነሳሀል ሰው በጠፋ ግዜ ሰው ሆነህ የተገኘህ ምርጥ ኢትዮጵያዊ በርታልን
@tanatube8833
@tanatube8833 14 сағат бұрын
Thank you Messay
@jossyjojo1987
@jossyjojo1987 13 сағат бұрын
Messay people voice burta
@genetkebede1628
@genetkebede1628 13 сағат бұрын
በእውነቱ በጣም ያበሳጫል የአ/አ ህዝብ ግን ከዚህ በላይ ምን ሊመጣበት ነው ምን አይነት ድግምት ነው የነካው ከዘላለም ባርነት ያንድቀን ነፃነት
@mekonnenborena2557
@mekonnenborena2557 13 сағат бұрын
The average person in addis is coward and belly-minded. It is crazy how many people one see in night clubs, start drinking early in the morning. No moral codes at all
@MelesYambalege
@MelesYambalege 13 сағат бұрын
መሳይዬ ክበርልኝ የልቤን ሀሳብነው የዘገብከው አዲሳባ አሁን ስሟ ብቻነው የቀረው
@mekonnenyirgu1078
@mekonnenyirgu1078 14 сағат бұрын
ቆይ የአዲሳባን ህዝብ ጋራ ጉሬቻ አደንዝዞታል::
@helugjoy81
@helugjoy81 14 сағат бұрын
አዲስ አበቤ ነኝ የሚል የጨረቃላይ ህዝብ ባረነቱ ካልተሰማማዉ ሰዉ ከሆነ ይጋፈጥ ይታገል ነፆነት በነፆ የለም ! አይ ካለ አደለም ቤቱን ግባሩን ያፈረሱት ::
@yohannesseifu3582
@yohannesseifu3582 14 сағат бұрын
መሳይ ወጥር 💪💪💪
@YebekalYebe-x1t
@YebekalYebe-x1t 13 сағат бұрын
Addis ababa peoples r either gay or Lisbon
@Riverspet
@Riverspet 13 сағат бұрын
ጥሩ ገዜጠኛ ❤መሣይ ድምጽ ለሌው ድምጽ የሆንክ የ አላማ ሰው❤❤❤!!!
@alberteinstein9034
@alberteinstein9034 13 сағат бұрын
He us not tiru he was with them Hodam journalist
@MarkonBini
@MarkonBini 12 сағат бұрын
​@@alberteinstein9034ካድሬው ተልከሰከሰ 😜
@aberaslalem2432
@aberaslalem2432 12 сағат бұрын
ብሎ ብሎ አንድ ቀን ይሄ ህዝብ ሲነሳ ምን እንደሚውጣቸው እንጃ
@dawitmerde337
@dawitmerde337 14 сағат бұрын
Fano newa yematrfat💚💛❤️
@eyasudenu6926
@eyasudenu6926 14 сағат бұрын
Berta mesayachn 🙏🙏
@yz5629
@yz5629 13 сағат бұрын
Addis abeba people have to fight against radical oromos.
@amarchmesert6757
@amarchmesert6757 14 сағат бұрын
አገር. አፈራርሰዉ. የሰዉ. ሃብት. አጥፍተዉ የአገር. ሃብት. አዉድመዉ. የአገር. ቅርስ. ጠልተዉ. ዜጎች. ተማረዉ. ለሞት. ለስደት. ዳርገዉት. ሰማዩም. ምድሩም. ለነሱ. ብቻ. አድርገዉት. አገር. አገር. ተብሎ. የሚጠራዉ. በምን. መልኩ. ነዉ. ?
@zekiiiidaeditor
@zekiiiidaeditor 13 сағат бұрын
መሳይ፡ጥሩ፡አገላለፅ፡ነው፡አዲስአበባም፡የእሬቻ፡አዚም፡ወይም፡የሆነ፡የሚያደነዝዝ፡መንፈስ፡አድሮበታል፡እንጂ፡ከዚህ፡በላይ፡ምን፡ይሀን፡ብቻ፡ዝምታ፡ሲበዛ፡አጥረግርጎ፡የሚወሰድ፡የህዝብ፡ቁጣ፡ሱናሚ፡ይመጣል።ብቻ፡እድሜ፡ይስጥ።
@ريتاريتا-ل2ح
@ريتاريتا-ل2ح 12 сағат бұрын
እመብርሀንእረመላፋጠሪአቤትፈጣሬ
@Sara-kr9xn
@Sara-kr9xn 14 сағат бұрын
አዲሥእበቤነኝ !!!መሣይ ትክክል ብለሀል!!!!እያናችን እያየ ነው ህዝባችን ውሥጡያመቀው እሣት እለ!!!እንኳን ይችን የዝንብ ጠንጋርን እናውቃለን !!ነባርየነበሩ የንግድ ቤቶችን !ከቤተሠብ የተወርረደ የጉራጌ ማህበረሠብ እብሮእደጎቻችን ንግድ ባታቸውን እፍርሠው ያንን ቦታ መናፈሻ የምትመሠል እበብና ምናምን እድርገው ቤተሠቡን ሥራእጥ እድርገውታል!!! እጅግ ነው የሚያሥዝነው!!ክፋታቸው ሸፍጥ ነው!!!ግን የትም መህጃ የለንም እዲሥእብቤዌች ሀገራችን ኢትይጵያ መኖርያችን እዲሥእበባነው !!ይህም ደግሞ ያልፋል!!
@miminigussie4971
@miminigussie4971 13 сағат бұрын
😭😭😭
@abuhaile6517
@abuhaile6517 13 сағат бұрын
የሚገርሙ ያልተማሩ ደንቆሮዎች ትንንሽ የንግድ ቤቶች ለአንድ ሃገር የኢኮኖሚ ዋለታ መሆናቸወን እንኳን መረዳት አይችሉም። የገዛ ድንቁርናቸው ጠልፎ ይጥላቸዋል።
@mekonnenyirgu1078
@mekonnenyirgu1078 13 сағат бұрын
@@Sara-kr9xn ሄደህ ፋኖን ተቀላቀል ወይም አግዝ
@ElsaAlehegn999
@ElsaAlehegn999 13 сағат бұрын
መሳይየ የራሱ ጎዳይ እኛ የቻልነዉን እየሞከረን ነዉ🎉
@eliasyenehungedamu2402
@eliasyenehungedamu2402 13 сағат бұрын
ያለው ሁሉ ነገር በሙሉ እጅግ በጣም ሲበዛ የከፋና ከባድ ነው ...😢😢😢
@tsegenetkappo9353
@tsegenetkappo9353 13 сағат бұрын
አረ ፋኖ ድርስ😢😢😢😢
@KKw-z3d
@KKw-z3d 13 сағат бұрын
ፋኖማ እየታገለ ነው ሌላው ተኛ እንጂ😢😢😢
@misertilahun9650
@misertilahun9650 13 сағат бұрын
አይ አብይ እግዚአብሄር የቁም መከራ ይስጥህ
@saso9745
@saso9745 13 сағат бұрын
ጥሩ ትንታኔ ነው ማጀቢያ ሙዚቃው የተስፋዬ ገብሬ "አዲስአበባ ውብ ከተማ" የሚለው ቢሆን ጥሩ ነበር ለስለስ ያለ ዜማ ስለሆነ አይጎረብጥም
@ሰናይሰላም
@ሰናይሰላም 13 сағат бұрын
እራሱ የአዲስ አበባ ህዝብ ተነስተው ያድኗት.
@worededgier2604
@worededgier2604 13 сағат бұрын
አዲስ አበቤዎች ተነሱ እናንተ ልትኖሩ የሚሞትላችሁ አትፈልጉ harry!!!
@hirutsemelsenebyou3896
@hirutsemelsenebyou3896 13 сағат бұрын
ህዝቡ ምን እስኪሆን ነው የሚጠብቀው ሆ ብሎ አይነሳም ? እስከመቼ ነው ዝምታ ካልደፈረሰ አይጠራም።
@እምየኢትዮቤቴ
@እምየኢትዮቤቴ 12 сағат бұрын
በእርኩስ መንፍስ አደንዝዟቸዋል
@Selina_bk8yb
@Selina_bk8yb 13 сағат бұрын
ፍኖ ያሸንፋል
@MarkonBini
@MarkonBini 13 сағат бұрын
በእሬቻ ስም የአዲስ አበባን ህዝብ በ666 ሰይጣኒዝም በየአመቱ እያደነዘዘ እየሰለቀጠን ነው። እኛ የአዲስ አበባ ልጆች በአንድነት ተነስተን እትብታችን የተቀበረበትን ሰፈራችንን እንታደገው 💚💛❤️
@amarchmesert6757
@amarchmesert6757 13 сағат бұрын
ሕጻናቶች. ተዝናንተዉ. የሚኖሩበት ያጃጃሉትን. ሕዝብ. ማሰሪያ. የማስተኛ. የማባበያ. ቃላት. ብቻ. ከጅምሩ. የአ. አ ዙርያ. ቤቶች. በእኩለ. ለሊት. አፍርሰዉ. ልጆቻቸዉ. በጅብ. ባስበሉበቻዉ. ሰሞን. የአ አ. ሕዝብ. ተነስቶ. ቢያስቆማቸዉ. በዚሕ. መልክ. ሽምጥ. አይጋልቡም. ነበር የሕዝብ. ዝምታ. የልብ ልብ. ተሰምቷቸዉ ዛሬ. ላይ. ከደረሰበት. ሊደርሱ. ቻሉ.
@XDLOTER
@XDLOTER 13 сағат бұрын
አዲስ አቤቤን አብይ አህመድ ያደንዝዝ አፍዝዝ አድርጎበታል መሰለኝ ያሳዝናል
@ሙዳበር
@ሙዳበር 13 сағат бұрын
ወላጆች ልጆቻችሁን ምርቃችሁ ወደ ፋኖ እንዲቀልቅሉአድርጉ ሌላአማራጭ የልህም
@alberteinstein9034
@alberteinstein9034 13 сағат бұрын
First started from u 🤪🤪
@alemayehudesta7729
@alemayehudesta7729 12 сағат бұрын
አድስ አበባን የሚያድኑዋት ነዋሪዎቿና አለፍ ሲልም ኢትዮጵያውያን ናቸው አፍራሾቿ ፎቆች መገንባታቸውን እንጂ የከተማዋን የታሪክ ውርስና ማህበራዊ ግንኙነት መበጣጠሳቸው ፈፅሞ አይገባቸው ስነልቡና ስሪታቸውም አይፈቅድላቸውም
@dinqtube3727
@dinqtube3727 13 сағат бұрын
Messay, it’s too little too late now. The way out is only Fano struggle. Join the Fano family get against tyranny and apartheid regime and regain back the Ethiopia of every single citizen!!!
@ashebir24
@ashebir24 13 сағат бұрын
የአዲስ አበባ ህዝብ በኑሮ ውድነት እየተቀጠቀጠ ያለች ከተማ ወጣቱ እራሱን በጫትና በኳስ የሰከረ ትውልድ
@techawatch
@techawatch 12 сағат бұрын
የአዲስ አበባ ህዝብ አንድ ሆኖ ካልታገለ ወልቃይት የተደረገው የህውሀት ንቅለ ተከላ በኦህዴድ ብልጽግና ይፈጸማል።
@MulugetaAdmassu-bg4td
@MulugetaAdmassu-bg4td 13 сағат бұрын
ኧረ ድምፅ ሁኑን በወንዝ ተፋሰስ እና በኮሪደር ልማት ስም እያሳደዱ እያፈናቀሉን ነው ልማትን አንጠላም ይሁን እንጂ በመልሶ ማልማት ስም የሚካሄደው ንቅለ ተከላ እያደቀቁን ነው አብዛኛው የከተማው ነዋሪ የሚሰራበት እና የሚኖርበት የተቀራረበ ነው በዚህ ኑሮ ውድነት ነዳጅ በሊትር ስምንት ብር ጨምሮ ከመሃል ከተማ ኮዬ እና ገላን ተፈናቅሎ ሲሄድ ለተጨማሪ የትራንስፖርት ችግር ይዳርገናል ዝምታው በዛ የሚሰማን አጣን መንግስታዊው ውንብድና የከፋ ሆኗል ድምፃችን ታፍኗል ሃገሪቱን እየመራ ያለው በጥላቻ የሰከረ እና አውዳሚ ቡድን ነው ሰሚ አጣን ልማት ከሆነ እና ለህዝብ የቆምኩኝ ነኝ የሚል ከሆነ ባለንበት ያልማን የተረፈውን ለፈለገው አላማ ያውለው መንግስቴ ብዬ ለመቀበል በግሌ ቸግሮኛል ሌላው የአዲስ አበባን ኗሪ ጠል መሆናቸውን የምታውቀው ህፃናት ትምህርት ቤት ከመጀመራቸው በፊት መንገር እየቻሉ ገና ትምህርት ከመጀመሩ እያፈናቀሉን ነው ድምፅ ሁኑን ለአለም እየደረሰብን ያለውን መከራ እና ግፍ አሳውቁልን
@MarkonBini
@MarkonBini 12 сағат бұрын
ወንድ አይደለህ አታለቃቅስ ፋኖን ተቀላቅለህ ታገል እና ነፃ ውጣ እንደ ውሻ ከመሞት እንደ አንበሳ ታግለህ ሙት 🤔
@ethiomusic3158
@ethiomusic3158 12 сағат бұрын
እጅግ የሚጎዳ የስቃይ ዘመን ነው ለአዲስ አበባ ህዝብ… ፈጣሪ ራሱ ነገሩን በምን መልኩ መልስ እንደሚሰጠው እንጃ… በብዙ መልኩ ህዝቡ መከራና ስቃይ ነው እያየ ያለው… ትናንት ስንቶችን አቃፊና ደጋፊ የነበሩ ደህና ቤተሰቦች ሳይቀሩ ዛሬ ለችግር ተጋላጭ ሆነዋል እንኳንና ዝቅተኛው ማህበረሰብ ቀርቶ… ምን ማለት እንደሚቻል እንጃ… የፋኖ ትግል በቃ ምንም ይሁን ምን መቀጠል ነው ያለበት… እነዚህ ሰዎች ከስልጣን እስካልተወገዱ ድረስ እንኳን አዲስ አበባ ኢትዮጵያ ራሷ እጅግ አሳሳቢ ደረጃ ላይ ደርሳለች… ፋኖን መቀላቀልና መደገፍ አማራጭ የሌለው ጉዳይ ነው
@Geezemebrat
@Geezemebrat 12 сағат бұрын
ሰውየው ከፊትበር ምኒልክ ቤ.መንግሥት, የከተማዋን ዓይን ሲያጠፋ ,ያለአንዳች,መ ነሳሳት ፀጥ ,ያወቅት,ሰዎቹ,ያንሀገራችንን ቢያ ጠፉ,አንደነቅ,,ሂትለር,እንደለው,,ዛሬ.ጀርመንን ነገግን,,ዓለምን,,እናስታውስ,,
@eteneshtesfatsion5879
@eteneshtesfatsion5879 13 сағат бұрын
O my goodness what is going on in addis I feel sorry guys
@ashebir24
@ashebir24 13 сағат бұрын
ደግ አረች ታፍርስላቸው
@ሂዊየወልዲያዋ-ቀ3ጘ
@ሂዊየወልዲያዋ-ቀ3ጘ 14 сағат бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@DerjederjeDerjederje
@DerjederjeDerjederje 13 сағат бұрын
አዲስ አበቤ ነቃ በል በፋኖ ደም ነፃ ለመውጣት አትሞክር ፋኖን ትንሽም ቢሆን እናግዘው እንጂ እጅክን አጣምረክ አትጠብቀው
@እምየኢትዮቤቴ
@እምየኢትዮቤቴ 12 сағат бұрын
በክክል
@slntayehucherney8210
@slntayehucherney8210 14 сағат бұрын
😢😢😢😢😢
@lidyshansen4127
@lidyshansen4127 12 сағат бұрын
ሰላም ወንድማችን ባለ ሚዲያዎች ተባብራችሁ ሳትሰለቹ ቅስቀሳ ብታረጉ ብትመሩ መልካም ነው
@Samuel-h6w
@Samuel-h6w 13 сағат бұрын
የአዲስ አባባ ሕዝብ ከጎረቤት አገር ከኬንያ ካልተማርክ በጣም ከባድ የኑሮ ጫና ይደርስብሃል እየደረሰብህም ይገኛል መኖር አትችልም ስለዚ በአንድ ላይ ተነስተህ በቃ ካላልክ ሙልጭ አድርገው ሊያፈርሱ ያሰቡ ይመስለኛል።
@EnseaelDeytenu
@EnseaelDeytenu 13 сағат бұрын
ያአማራው ነፆ አውጪ ፋኖ መጣላት ትንሽ ትጠብቅ አዴስ አበባ
@misertilahun9650
@misertilahun9650 13 сағат бұрын
ናዚ ያማል ያማል
@AlexTesfa-n8n
@AlexTesfa-n8n 13 сағат бұрын
መሳያችን❤❤ በርታልን፣የኦሮሙማ የራስ ምታት😂
@miminigussie4971
@miminigussie4971 13 сағат бұрын
Systematically ነዉ ህዝቡን በችግር ከተማዉን እንዲለቅ እያደረጉ የነሱን financially እገዛ እያደረጉ ዴሞግራፊዉን የሚቀይረዉ። መፍትሄዉ መታገል ነዉ፣ ታጋይንም እየረዱ እስከመጨረሻዉ መታገል ነዉ። ምን አይነት ጉግማንጉጎች እንደመጡ አላዉቅም። 😭😭
@MekbibShifferahu
@MekbibShifferahu 13 сағат бұрын
መሳይ እውነቴን ብቻህን ንድሀቸዋል እድሜና ጤና ይስጥህ
@Tigist-ji5nu
@Tigist-ji5nu 13 сағат бұрын
ትክክል አዲስ አበባን እራሱ ኗሪው ታግሎ እንደኬንያ ነፃነታችሁን ማወጅ ነው ከኬንያ ተማሩ
@Ethiopia928
@Ethiopia928 12 сағат бұрын
አዲስ አበባ እኛ ጋር ሰላም ነው ሲሉ ችግሩ ያለው ክፍላሃገር ነው ሲል ሲል አሁን በከፋ መጣ አይ ዘረኝነት አይ የዘር ፌደራሊዝም ይህ እውነት ሰው በሃገሩ ላይ አለ ወይስ የለም ምን እየሆነ ነው
@jjyisak1575
@jjyisak1575 13 сағат бұрын
ሀይማኖት ኖራቸው ፍቅር የሌላቸው በጥላቻ የተዋጡ ኦርቶዶክሳውያን ናቸው
@mamebekele4484
@mamebekele4484 12 сағат бұрын
እኔኮ ከገጠር መጥተው እነሱ ሲያፈናቅሉት አዲስ አበቤ ለምን እንደ ህዝብ አይነሣም
@diasporabilu7563
@diasporabilu7563 13 сағат бұрын
መሳዬዬዬዬዬ ለሁሉም ጌዜ አለው መናፍቁ አብይ ሰውነቱ ይፈርሳል አይቀርም
@EleniMolla-yw2oi
@EleniMolla-yw2oi 13 сағат бұрын
ፋኖ ብቻ ወደ ፊት የኢትዮጵያ ህዝብ ሆ ብሎ ተነስቶ ከፋኖ ጎን መቆም አለባቸው
@birtukanadmase194
@birtukanadmase194 12 сағат бұрын
የአዲስ አበባ ህዝብ ቤት ለቤት ብቻ ሆኗል የሚአለቅሰው እኔ ከተመለስኩኝ አንድ ሳምንት ሆነኝ በጣም ከብዙ ሰው ጋር በተለይ ከእራይድ ሹፌሮች ጋር አወራለሁ ሁሉም ለቅሶ ነው ግን ምን እንደሆን አላቅም ለምን እንደማንነ ነው የሚሉት አንድ ሁለት ሶስት ሰዎች እንዲያውም የሆነ እማ አፍዝ አደንግዝ በአውሮፕላን እየዞረ ሳይረጨን አይቀርም እንጅ እንዴት እንዲህ ቤታችን እየፈረሰ ኑሮ ውድነት እናታችን ላይ ወጥቶ እንዲህ ከፈራችንን እየነከስን ዝም ያልንበት ነገር ግራ ነው የገባን ነው የሚሉት በጣም ከባድ ሁኔታ ነው ያለው የታክሲ ውድነት ከሜክሲኮ 4 ኪሎ 20 ብር ነበር አሁን ደግሞ ነዳጅ ጨምሯል እጥፍ ነው የሚሆነው ከየት መጥቶ ነው የሚከፈለው እሱ ለሰራተኛ ጨመርኩ ያለው ደመወዝ ከዜና ያለፈ አይደለም አልተጨመረላቸውም 😢😢😢
@zegeyeendale767
@zegeyeendale767 13 сағат бұрын
አብይን አትችለውም ፣ አንተ የምታውቀው አንድ ነገር ብቻ ነው ፣ ማልቀስ።
@እምየኢትዮቤቴ
@እምየኢትዮቤቴ 12 сағат бұрын
ያንተም ልቅሶ ነገ ይደርስሀል! መንጋ እርኩስ😡
@emebetdessalegn1789
@emebetdessalegn1789 12 сағат бұрын
የአዲስ አበባ ህዝብ ስለማይንቀሳቀስ ፋኖ አዲስ አበባን ባዶ መሬት ወይንም የራሳቸው ሰዎች ሰፍረውበት ፊንፊኔ ሆና ነው የሚያገኝዋት
@adydani2046
@adydani2046 13 сағат бұрын
I hope these people will get a replacement place .first the people of Addis should get a place onece this is fulfilled ,I support the government on this
@amsaleatraga1929
@amsaleatraga1929 12 сағат бұрын
Mesaye I was born raised in Addis Ababa . Until I left my country I was in centre of the city. Addis was equally gave opportunity for everyone till Abiy Ahemed came to power.It’s very sad to see this happen so the people of Addis has to stand together to get rid of Abiy Ahemed.you have to fight for your right.yes there is price to pay even your life but you better fight your freedom no one will give you freedom unless you decide to fight.silence is not the solution.Abiy Ahemed is the worst dictator in the 21st century.
@jjyisak1575
@jjyisak1575 13 сағат бұрын
Viva Oromo ... የአባቶችህ ... መሬት.... ነው....
@Vertaul
@Vertaul 13 сағат бұрын
They should organize Fano Addis group instead of crying g
@Ruujggjtg-ity
@Ruujggjtg-ity 13 сағат бұрын
ከሆዱ ይልቅ ነፃነት ምን ማለት እንደሆነ የሚገባው ሠው አዲስ አበበን መታደግ ይቻላል የአንድ ቀን ሥራ ነው ሁሉም አዲስ አበቤ ውስጥ ለውስጥ ተነጋግሮ በአንድ ቀን አራት ኪሎን ብትከበው አበቃ። ክልሎች ላይ መዋቅር ይፈርሳል
@masreshatemesgen4393
@masreshatemesgen4393 13 сағат бұрын
የአአ ሕዝብ ይበለው!
@Tigist-ji5nu
@Tigist-ji5nu 13 сағат бұрын
አዲስአበባ እየፈረሰች ነው በልማት ስም ጋጋሎሎቹ ደሀውን አፈናቅለው አዲሲቷን ኢትዮጵያ ለአረብ እያዘጋጇት ነው በሀላችን ሀይማኖታችን እንዲጠፋ ኗሪው ከተበታተነ ሁሉም ይቀራል አንድነታችን እድር ጥምቀት ሀሉንም ለማጥፋት እእህህ ሀገር አልባ ፋፋኖ ተቀላቅሎ መታገል ያስፈልጋል ድል ለፋኖኖ
@jjyisak1575
@jjyisak1575 13 сағат бұрын
ጉርራጌና ስልጤ ነው አዲስ አበባን ያበላሸው....
@abuhaile6517
@abuhaile6517 13 сағат бұрын
አዲስ አበባን የገነባው ጉራጌ ነው።
@JosefBelay
@JosefBelay 13 сағат бұрын
Tenkenal tewardenal ,bekum motenal !!!!
@hannahmekuria8400
@hannahmekuria8400 12 сағат бұрын
If that is the case, why bother ???
@et2507
@et2507 12 сағат бұрын
Proceed With Caution ================= ኣትጨቅጭቀኝ:: በስታኢል እለፍ:: ውነት ውነት ላችዃለ.... የሰው ዘር በምቾት እንጂ ለምቾት ኣይኖርም!! ኣምላክ ዴግ ነ:: ቅጣቱ ዴሞ የትለለ:: ያንከራተቱ በኣስዴናቂ ግልብ naked ሁናቴ ይንከራተታሉ:: ኤሪትራ በታሪክ ቅስት ..ት ዝ ታ:: ዴስ ይላል!
@jjyisak1575
@jjyisak1575 13 сағат бұрын
ኦሮሞ ህዝብ አታስለቅሱ.... ማረፍያም ስሩ ለደሃም .... ምድርና ሰማይ የእግዚአብሔር ነው
@REd-jl5tc
@REd-jl5tc 14 сағат бұрын
ፈኖ መቸነው የምትደርሰ
@binyamkassahun136
@binyamkassahun136 14 сағат бұрын
😂
@mekonnenyirgu1078
@mekonnenyirgu1078 13 сағат бұрын
@@REd-jl5tc ፋኖን አግዝ
@yewyalehkasa761
@yewyalehkasa761 12 сағат бұрын
የቘመጧት እየሰለቀጧት ነዉ ለማዳን መቀነቴ አደናቀፈኝ የማይል ትዉልድ ያስፈልጋል ከአድማስ ባሻገር የምያይ
@tedrosberhane6725
@tedrosberhane6725 14 сағат бұрын
by confusing people, Aby is creating Oromo Nation. All about sea ownership is just propaganda to divert people attention.
@mesiabel4614
@mesiabel4614 14 сағат бұрын
Medehenialem kirisistos yedawite egnam abate yasibilin hegerachinine emamilak yidiresiline wegenoche ken alew fetary
@EnyewBegashaw-jr2cc
@EnyewBegashaw-jr2cc 13 сағат бұрын
እዚህ ቦታ የገዛ በገመድ መስቀል ነው
@et2507
@et2507 12 сағат бұрын
ሉማሜלא יואמן =========== Messe., It is with great pleasure telling a tale but a story., within the contingent framework but context and/or prenotion [Anchormedix]. Would you be able to witness the paradox which we call Ashgabat? It would make chilling Ghettos of love because we are the people., His People. Trade would boost within our self but not that self.
@ef6079
@ef6079 12 сағат бұрын
ማነው በኮሪደሩዘመን የሚኖርበት በአንድ ቦንብ ብዙጥፍት እንደሚፈፀምባቸው አያውቁም ወይ ወየውላችው በዚአጋጣሚ የስውመሬት የምትገዙ ህዝቤ ተነስ ውጣጣ ታገል ተቀላቀል ትግልን
@mesiabel4614
@mesiabel4614 14 сағат бұрын
Ere wegen min esikemihone new yemitebekew yet new yalew mihuru wegen hulu yadis abeba hizib zim yalew min esikemihone new 😂😂😂😂😂😂😂😂
@jjyisak1575
@jjyisak1575 13 сағат бұрын
በአግባቡ ይሰራ እንጂ አዲስ አበባ ግና ፈርሳ መሰራት አለበት ....
@buzayehutessema7697
@buzayehutessema7697 13 сағат бұрын
🫡🫡🫡🫡❤️❤️❤️❤️
@ashenafigebretsadik9942
@ashenafigebretsadik9942 13 сағат бұрын
Addis ababa?😢
@mesereteshete9342
@mesereteshete9342 12 сағат бұрын
ሰው በፍፁም ፀፀት ያለበት አይመስለኝም ፍርስራሽ ላይ ቆሞ ይተክዛል እንጂ አተውታል እንዴ እነ ፒያሳ ሲፈርሱ ?
@jemalabdu-k7m
@jemalabdu-k7m 13 сағат бұрын
Do you think Wzro Abaynesh is Amhara, Gurage, Tigray... KkKKKK
@jjyisak1575
@jjyisak1575 13 сағат бұрын
ኦርቶዶክስን ደግፎ ... አደባባይ ... የወጣው... አሁን ... ተራው ነው ማልቀሻው... በዘዴ ... የቤት ስራ ቻለው
@tezitube1877
@tezitube1877 13 сағат бұрын
Here are Ethiopia's enemy from the worst to the least: Messay, Egypt, Somalia, Fano, Shene, Woyane, ..........
@Monarchist-Party-of-Ethiopia
@Monarchist-Party-of-Ethiopia 12 сағат бұрын
Here are Ethiopia's enemies: Abiy Ahmed Ali, biltsigna pary, and the savage Gallas who worship trees.
@solomonarage93
@solomonarage93 13 сағат бұрын
መሳይ የአዲስ አበባ ሕዝብ ሽንታም ሆኗል
@shilemesbelete4477
@shilemesbelete4477 13 сағат бұрын
🎉ጁንታው አብይና ቡችሎቹ እድሜ ዘመናቸውን እንዲህ ሆነው ይዘልቃሉን? አይሞቱም እንዴ? ይህን ያህል ማካበድ ለምነሰ ያስፈልጋል? ይህ የውሀ ላይ ኩበት የሆነ የሽፍታ ስብስብ የሚኖር ይመስልሀልን?
EMS Eletawi ሕዝባዊ አመፅ? Fri 11 Oct 2024
1:12:37
EMS (Ethiopian Media Services)
Рет қаралды 50 М.
إخفاء الطعام سرًا تحت الطاولة للتناول لاحقًا 😏🍽️
00:28
حرف إبداعية للمنزل في 5 دقائق
Рет қаралды 65 МЛН
А что бы ты сделал? @LimbLossBoss
00:17
История одного вокалиста
Рет қаралды 5 МЛН
Don't look down on anyone#devil  #lilith  #funny  #shorts
00:12
Devil Lilith
Рет қаралды 44 МЛН
//በስንቱ/ /Besintu "ወግድ በለው"
34:12
ebstv worldwide
Рет қаралды 186 М.
Alemneh Wasse ትኩስ ዜና በበላይ በቀለ
8:58
Alemneh Wasse
Рет қаралды 7 М.
James Carville on Winning Is Everything, Stupid
25:56
Katie Couric
Рет қаралды 1,4 М.
إخفاء الطعام سرًا تحت الطاولة للتناول لاحقًا 😏🍽️
00:28
حرف إبداعية للمنزل في 5 دقائق
Рет қаралды 65 МЛН