Ethiopia - ነዳጅ ሰማይ ወጣ አዲስ አበባን ለቀው እየሄዱ ነው | አሳዛኙ ጉዳይ

  Рет қаралды 30,712

Feta Daily

Feta Daily

Күн бұрын

Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
#Ethiopianews #ethiopia
Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda

Пікірлер: 122
@almasbh6100
@almasbh6100 4 сағат бұрын
እውነት ነው አገራችን ሠላም የላትም እንኳን የውጭ አገር ዜጎች ለኛም ከባድ ነው😢😢😢😢😢😢
@FuadnunuFuad
@FuadnunuFuad 3 сағат бұрын
ሁሉም ያልፋል ፈጣሪህን አመስግን ማመስገን አይከፋም
@TomEtio-z5m
@TomEtio-z5m 4 сағат бұрын
መንግስት አልባ ሀገር
@AdaneJabamo
@AdaneJabamo 2 сағат бұрын
የነዳጅ ዋጋ ብቻ ከሆነማ አርፍ ነው በነገራችን ለይ በለሀፍት ሌላ ሀገር ይሄዳል ግን የእግዚአብሔር ፉጡር ለሰው ድሃ የት ይሄዳል 😢😢
@Mesfinsalilesalilesade
@Mesfinsalilesalilesade 4 сағат бұрын
እኔም ኬንያ ላይ ንግድ ልመጀመር ነው ወጣ ገባ ያልኩ ነው
@meheretfuchs4724
@meheretfuchs4724 3 сағат бұрын
እንኳን ነዳጅ የንፁሀን ኢትዮጵያን ህዝብ ደምም በየቀኑ ሰማይ እየወጣ ነው ።💔💔እግዚአብሔር ሆይ የሀገራችን ኢትዮጵያ መከራ ጊዜ አሳጥረው😢😢
@mesayhabtu7934
@mesayhabtu7934 4 сағат бұрын
አብይ ኦሮሚያን እየገነባ ነው የኢትዮጲየሰ ህዝብ አገዛዙን ካላፈረሰ ከዚህም የባሰ ነገር ይመጣበታል።
@SEMIRASEID-e7e
@SEMIRASEID-e7e 4 сағат бұрын
መስሎህ ነዉ ኦሮሞ ለግዜዉ እንጂ አትለማም ምክንያቱም ለ1 አችን1እናስፈልጋለን ከአማራ ጤፋ ሰሊጥ ጥሬ ሲገኝ ኦሮሞ ቡና ደቡብ አትክልት ሶማሌ ወደብ አፋር ወደብ መግቢያ ናት ኦሮሞ ብቻዋን አፈርናት የሁሉም ኢፋድሪ ስለሆነች ብቻነዉ ሀገር ከፈረሰ ኢፋድሪ ይፈርሳለሰ
@Thereporterjobs1988
@Thereporterjobs1988 2 сағат бұрын
አገር ቀንድ በሌለው ከብት ሲመራ ...ውጤቱ ይኼው ነዉ ...
@urjiadamurjiiadam2037
@urjiadamurjiiadam2037 34 минут бұрын
Ayanachuh iko la 150 amat Lazi hullu chigir wanaw inanta nachuh
@Abureyan11
@Abureyan11 4 сағат бұрын
ትሁን ኬንያም የኛ ናት
@yosefyosef2245
@yosefyosef2245 3 сағат бұрын
የብልፅግና የቁልቁሌት ጉዞ
@onesecond4186
@onesecond4186 Сағат бұрын
የትሪሊዮን ብር ቤተ መንግስት ለመስራት ወይም ለመበልፀግ የግድ ነው ተማሪ ዩኒቨርስቲ መማር የለበትም ፣ አባይ ግድብም መቸብቸብ አለበት ፣ ባጠቃላይ አገሪቱ መደፋት አለባት ።
@kemekem1366
@kemekem1366 3 сағат бұрын
በብሄር ፓለቲካ የምትመራ የደናቁርቶች ሀገር ኢትዮጵያ መቼም ሰላም አታገኝም
@EliasAlem-c1b
@EliasAlem-c1b 3 сағат бұрын
ሰላምህ ይጥፋ ሽንታም ሚዲያውም ልክ እንዳንተ አእምሯቸው ተበዳድቷል ቱ
@kemekem1366
@kemekem1366 2 сағат бұрын
@@EliasAlem-c1b ኢትዮጵያ ውስጥ የተደረገ ጦርነት ሁሉ አሁንም እየተደረገ ያለው ጦርነት ዋና መንስኤው የብሄር ፖለቲካ ውጤት ነው ይሄንን ሀቅ እመን ነገር አትብዳ 😂
@rukyaali2119
@rukyaali2119 Сағат бұрын
አይይይይ ዘንድሮ
@muluken1476
@muluken1476 4 сағат бұрын
Ethiopia will become the new Nigeria
@MuktaerMohammed
@MuktaerMohammed 3 сағат бұрын
I will build 1m company soon don’t worry be happy
@Yaredo-l7u
@Yaredo-l7u 3 сағат бұрын
እኛም መሄጆ አተነው
@aberhamkinduy5887
@aberhamkinduy5887 Сағат бұрын
የቁልቁለት ጉዞ
@RediBadi
@RediBadi 3 сағат бұрын
🏃
@TekebaTeshome
@TekebaTeshome 3 сағат бұрын
አየ ኢትዮጵያ ሀገሬ ወደት ወደት እያመራች ነው 😢😢😢😢
@MimiGetachew-i9s
@MimiGetachew-i9s 4 сағат бұрын
Easy. Enkwan. Wetu
@aschebogala7673
@aschebogala7673 3 сағат бұрын
ነብሱን ይማረው እና ፖፑጂ ይሄንን ናዚ ፋሽስት መንግስት ሁሉም ዝም ባለበት ሰአት ወቶ ልኩን የነገረው ጀግና ልጅ ፂሙን ዎ እየተቆረጠ ችግኝ ይተክላል ብሏል ይሄ ክፉ የእግዴ ልጅ የሆነ መንግስት እጅ እቺ አገር ከቆየች እመኑኝ በሰው አገር የደረሰው ይደርስብናል ህዝቡ ደዝዞ ዝም ብሏል የባሰው ቀን ሲመጣ ግን ምን እደሚሆን ሳስበው ያመኛል እግዚአቤሔር አምላክ ብቻ የባሰውን ሳያሳየን ይሄንን ክፉ መንግስት ከነ ግብራበሮቹ በሞት ያንሳልን
@Tokuma-j7l
@Tokuma-j7l 2 сағат бұрын
አዲስ አበባ የአዲስ አበቤ መሆንዋ እያከተመ ከመጤ ቆዬ እንክዋን ማደያ ገዢው የናቀው ግን ቀደምት መሪዎች ያከበሩት ቅርስ አየፈረሰ ይገኛል ምክንያት አለው የኢኮኖሚ ሙሁራን ከውጭ ፖለቲከኖች ከውሰጥ ያለውቀት ጉድ ኘው መለስ ስንት ደረጃ ኢኮኖሚ አድርሰው እንዳሐፉ ጠቅላይ ሚር ሐይለማርያም ያኔ እንምጣ እንጂ እንውጣ አላሉም ግን በዚህ ሰድሰት አመት ያደገ የለምግን ወደፊት ቃል ለተገባላቸው የውጭ ኤምሪትን ጨምሮ ሊዘንጡ አይሆን ፅዋው ሞልቶ እየፈሰሰ ነው የሚገርመው እንቆማለን ግን እነእገሌ ነፃ አውጢን እንደማንል በርግጠኝነት እናገራለሁ ክብሩ ለባለቃል ኪዳኑ ፈጣሪ ይሁን ሰለዚህ ይሠጣሉ የማዝነው ነገ መልስ ጠፍቶባቸው ጣታቸው አንድ ባንድ መጠቆማቸው ነው ይጨምሩ አሁንም ይጨምሩ ውሃ መብራት ቴሌ ድንች ሽንኩርት ቲማቲም ምሰር ጤፍ ሰንዴ ሌሎች ጨምሮአል ፍፃሚው አበረን እናያለን
@melakuteferi7269
@melakuteferi7269 4 сағат бұрын
እንግሊዞች አውሬዎችን በኤሊኮፍተር ዝቅ ብለው በመብረር ወደ ኬኒያ ያስበረግጉ ነበር።በቅኝ ግዛት ዘመን።አሁን ደግሞ ...
@mubarekma3443
@mubarekma3443 Сағат бұрын
የኛው ቤት እያፈረሰ አበባ ይትከል
@KewsrMohamed
@KewsrMohamed 3 сағат бұрын
ጎበዝ ነህ ግልፅ ...
@ManOman-hg3oi
@ManOman-hg3oi 4 сағат бұрын
😂😂😂የኢትዮጵያ ህዝብ ይተኛ ሌላ አገር ቢሆን ዋጋውን ይሰጠው ነበር ገና ነው አልተነካም
@EliasAlem-c1b
@EliasAlem-c1b 3 сағат бұрын
ምነው ሸረሞጣቹሁ ወዲ ቆላቹሁ ቡሺቲ
@deri_tube6977
@deri_tube6977 48 минут бұрын
እኔም ወደ ኬንያ ልህድ መሰለኝ!👈🤔🤔🤔🤔🤔
@surafelmulugeta1537
@surafelmulugeta1537 3 сағат бұрын
ብሄርተኝነት በዛ ያስጠላል
@henok1221-m
@henok1221-m 24 минут бұрын
ente lije betam new yemitemecheign
@surefiel
@surefiel 2 сағат бұрын
የኤሌትሪክ መኪና መጠቀም ሳይኖርብን አይቀርም።
@semanfedil232
@semanfedil232 3 сағат бұрын
Let them go tultula turenafa
@ruhamabarkot4802
@ruhamabarkot4802 2 сағат бұрын
ይሻላቸዋል እውነት ነው ይሄው እንኳን ለውጭ ዜጎች ይቅርና ራሱ ዜጋው የሚሄዲበት አጥር ነውጂ ሁሉም እዛች ሀገር መቀመጥ አይፈልጉም😢😢
@samicom4875
@samicom4875 3 сағат бұрын
Why these government can't leave because he destroying the country
@markosmytin5022
@markosmytin5022 3 сағат бұрын
እግዚአብሔር ይርዳን ። ምን እንላለን ዝም ብሎ የሚመጣውን ከመቀል ውጭ።
@getenttadess3182
@getenttadess3182 2 сағат бұрын
ጥርግ ይበሉ እነሱ ሲወጡ ሌሎች ይገበሉ😅😅
@TewoldeabrahaKahsai
@TewoldeabrahaKahsai 2 сағат бұрын
Ethiopia =Yugoslavia
@behailubayu2902
@behailubayu2902 29 минут бұрын
እንኳን ወደሽብር ሚዲያችን በሰላም መጣችሁ። በቆይታችሁ የሀገራችሁን የተመረጡ የውድቀት ዜናዎች በትኩሱ ያቀርብላችኋል። መልካም ዜና ካማሮት GMN Ethiopia መሄድ ይችላሉ!!
@ermiasyilma3435
@ermiasyilma3435 4 сағат бұрын
እነሱ ለቀው ሲወጡ መንግስት ለኢትዮጲያውያን የነሱን ቦታ ተክተው እንዲሰሩ መንግስት ማመቻቸት አለበት የነሱ መሄድ አያሳስብም ችግር የሚሆነው በአገርውስጥ መተካት ካልተቻለ ነው።
@yeomegatube5433
@yeomegatube5433 3 сағат бұрын
how do you think?
@anuwarahmed5249
@anuwarahmed5249 3 сағат бұрын
Sitawaru walu waf yalam
@SEMIRASEID-e7e
@SEMIRASEID-e7e 4 сағат бұрын
አንተ ቻይና ምናምን እኛ ህዝቦቿ አዳማ ለመሆድ እየፈራን😮
@melakunegash7556
@melakunegash7556 Сағат бұрын
አብይ አህመድ ቶሎ እንዲወገድ ወይም እንዲሞት ሁሉም በየእምነቱ ፀሎት ያድርግ!
@yeshewendem7097
@yeshewendem7097 4 сағат бұрын
እየ ህዝብ አንድ ላይ ካልተነሳ በተናጠል ያልቅለታል
@KokobeDerasa
@KokobeDerasa 3 сағат бұрын
ባብይአህመዲዘመን
@LiseyasSanchase-kq8xd
@LiseyasSanchase-kq8xd 37 минут бұрын
አለማችን ላይ ዕንሥሣትን ገሎ ለምግብነትና የሥጋ ክፍሎቻቸውን ለአልባሣትም ሖነ ለሠው ጥቅም የማዋልን በመቃወም ፤ ከፍጡራን የተሠሩ ማናቸውንም ነገሮች አይገዙም፣ አይጠቀሙም። ዕነኚሕ ርሕሩሐ ደግ አሥተዋይ ብሩክ ሠዎች ከመናኛ ሠው ራቅና ላቅ ያሉ የአለማችን ጀግኖች ናቸው። ዕንዲሕ አይነት ወደርየለሽ የሠለጠኑ ሠዎች አለማችን አፍርታለች። ያኮሩናል፣ ያሥጀንኑናል፣ ያሥከብሩናል ያዋድዱናል ያሥተሣሥቡናል፣ አለማችንንም ያድኑና ፍቅርን ያነግሣሉ። ብልፅግና ሐወሐትና የተገንጣይ አረመኔ ተቀጣሪ፤ የአፍ ሪካን ሕዝብ አደጋ ላይ ጥለዋል። ወርቅ ዕናንጥፍ ቢሉ የሚያምናቸው የሚፈልጋቸው የለም። ሞት ለነሡ ድል ደም ላለቀሡ አፍሪካውያን። ኢትዮጵያ ብዙ ሸርሙጦች አላት። ዳቦ ሠላምና ሥራ መጀመሪያ። ሕዝባችን ላይ ጦር አዛችሑ ዕየገደለችሑ መደለል ንቀት ነው። ምድረ አረመኔ ዕብድ ሑሉ። መግደል ጀግንነት አደለም የረባ ያደገ ማራኪ ባሕል ሌላም ሐብትና የተማሩ ሐይሎች አፍሪካን ለቀው ወተዋል. አለም የጋራዋ አድርጋቸዋለች፤ አፍሪካ የቀረው ገዳቢ ሑዋላ ቀር በመሖኑ የሚያጋድል አደለም አጥብቆ ለመያዝ፣ በፍላጎት ግን አብሮ ዕንደ ቀነድአውጣ መጎተት መብት ነው። የሚያጨቃጭቅ ደረጃ የሚያደርሥም አፍሪካ ውሥጥ የቀረ የለም። ባሕሌ ቅሌን ሥንቄን ቋንቋዬን ያለ፣ ከዚሕም ቀደም የከለከላችሑ ባለመኖሩ ከነኮተታችሑ መጓተት የተፈቀደባት ሐገር ነችና መቀጠል ነው በሐሠት ግን ሌላ ያላችሗቸውን በጨቋኝነት የፈረጃችሑባቸውን መግደል ግን ከነኮተታችሑ ልትነዱ ያበቃችሗል። ድሮ ፍጥጫው በቀጥታ ከአውሮፓውያን ነፍሠበላ አመራር ሠጨዎች ጋር ነበር፣ ዛሬ ግን አውሮፓውያን አረቦችን ነጭ የቀለም መለያቸው ዕንዲሖን ካፀደቁላቸው ግዜና ሥልጠና በማንኛቸውም ዘርፍ ዕያደረጉላቸው ክበዋቸው አሑን አፍሪካ ላይ የበላይነታቸውን ዕንዲያሣዩ በደረጃም አውርደውን አረቦች አቃራኒም በመሖን አሥታራቂና አግባቢ በመሖንም ሮጠሮጥ የሚሉት ከነኚሑ ግመልጎታች ሐገራት ዕንዲሖን በደንብ ታሥቦበት ነው። በውርጋጥ ባሮች መመራት ዕንደ ሡዳን ሑሉን ማጣት ይሖናል። ጥቁር ሠው ክብር የሌለው ነው ለማሠኘት የሚፈልጉ ሡዳንን ነው የሚያሥጎበኙት። ሠለዚሕም ነው አፍሪካዊያን አርጅተዋል ተፈላጊም አደሉም፤ ዕነሡ ዕራሣቸው የራሣቸውን ሐዝብ የሚያጠፉትም በራሣቸው ላይ ባላቸው ጥላቻና የበታችነት ሥሜት ነው የሚባለውም በነኚሕ ገዳይ ሌቦች የመንግሥት አመራሩ በመያዙና በጭካኔያቸው አፍሪካውያንን ብቻ ዕየመረጡ በማጎሣቆላቸውና ለመግደል ባለመሣሣታቸው ነው።
@getamesayayele7141
@getamesayayele7141 3 сағат бұрын
ነዳጁ አልወጣም እንዴ
@HermonMama-cp7qj
@HermonMama-cp7qj 4 сағат бұрын
ምን አለ ሁሌም አንተ ብትዘግብ
@H.G27
@H.G27 Сағат бұрын
ሀገር ጥሎ ከመሄድ አንድ ሆኖ ሀገር አፍራሹን እንዲሂድ ማድረግ አይሻም? ማን ሀገር ሀገር ይሆናል። ብቻ ሕዝቡ በስደት ተለክፏል
@endalekumsa
@endalekumsa 2 сағат бұрын
ለመሆኑ ምን ያህል ባለሀብቶች ኢትዮጵያን ለቀዉ ወጡ በመረጃ ማስረዳት ትችላለህ ሰድ ንባብ
@ismailseid367
@ismailseid367 3 сағат бұрын
Petroleum very cheap according to other countries
@YohannesGeday-dj3ls
@YohannesGeday-dj3ls 4 сағат бұрын
ነዳጅ ከምድር ነው እሚመጣው ታዲያ እንዴት አድርጐ ነው ወደ ሰማይ የወጣው?በሬ ወለደ ነው ዜናው?
@bekrijemal13
@bekrijemal13 3 сағат бұрын
ከምድር የወጣው ወደ ሰማይ ሊወጣ ነዉ
@HalimaHelima-rm8bk
@HalimaHelima-rm8bk 3 сағат бұрын
ክክክ
@KewsrMohamed
@KewsrMohamed 3 сағат бұрын
ዋጋው ነው ሠማይ የወጣው
@ኩሌየራያዋ
@ኩሌየራያዋ 3 сағат бұрын
የስው ቤት ስልችቶኝ አገሬ ልግባእያለኩ ባለሀብቶች ጥለው ከወጡ እኔም መመለሴ አይቀርም አይይይ😅😅😢😢😢😢
@mekdishotekuame5623
@mekdishotekuame5623 4 сағат бұрын
Aye hagere
@BonaMachara
@BonaMachara 3 сағат бұрын
Banda
@SeadaWussan-o1o
@SeadaWussan-o1o 15 минут бұрын
ደጋረጉ አኔም ግድ ሁኖብኝ ነዉ መሄጃ ስላጣሁ
@honestygalor6748
@honestygalor6748 2 сағат бұрын
How can any government succeed by fighting curse and stupidity?
@realitymedia800
@realitymedia800 3 сағат бұрын
Uuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuu lmn uuuu enible teketlen. 😭😭😭😭
@KdrKdr-pn1mw
@KdrKdr-pn1mw 4 сағат бұрын
ቆሪጣም ሀገር የፈለከውን ፍለጋ ሂደህ ያገኘህ እየመሰለህ ሳታገኝ ከመጣህ ቆሪጥ ቤት ነው የሄድከው ይባላል
@FetiaNuri-w7e
@FetiaNuri-w7e 2 сағат бұрын
Enatehen.lebedat.aneta.wesha.
@MohammedSeid-s5q6z
@MohammedSeid-s5q6z 27 минут бұрын
ወደ ፈጥሬ ተምለሱ 66 ገብረ ስዶም ለይበንት ስው መገደል ለጆች መገደል በዛ ወድ ፈጥሬ ተመልሱ ከ ጎረቤት ሰላም ማረግ
@dagmawigezahegn6487
@dagmawigezahegn6487 3 сағат бұрын
ገና የሰው እጥረት ይፈጠራል
@hallelujah9090
@hallelujah9090 3 сағат бұрын
ቧልት
@fitsumf9837
@fitsumf9837 3 сағат бұрын
ህፃኑ አብይ ብቸኛው ኢንቨስተር እንደሚሆን የማይቀር ሃቅ ነው! 😂 ድድብና ጌጡ የሆነ አቅመቢስ ትእቢተኛ በጉራ ያበጠ ትንኝ ነው! ዋጋ የሚከፍለው ህዝብ ያሳዝናል!
@MuhmmadMuhmmad-u8n
@MuhmmadMuhmmad-u8n 3 сағат бұрын
ነዳጅ ከኢትዮቢያ. ይልቅ ሳኡዲ የበለጠ ተወዷሏ
@tigist6595
@tigist6595 3 сағат бұрын
ምን ከምን ነው የምታነጻጽረው ኢትዮጵያ ሰንት ዳቦ ገዝቶ መብላት ያልቻለ ሕዝብ በሞላበት ሀገር
@MuhmmadMuhmmad-u8n
@MuhmmadMuhmmad-u8n 3 сағат бұрын
@@tigist6595 አወ እዉነት ነዉ ግን ሳኡዲ የነዳጅ ሀገር ሁና ሳለ እጅግ በጣም ዋጋ ጨምሯሏ
@KewsrMohamed
@KewsrMohamed 3 сағат бұрын
ገቢ እኮ የለም
@bkhm6433
@bkhm6433 31 минут бұрын
ሁሉም ከኢትዮፕያ መውጣት ይፈልጋል ሰው እንደከብት ከሚያርደው አብይ አሏህ ይገላግለን ሞትህን ያቅርብልን ያረብ
@DerejeIdessa
@DerejeIdessa 3 сағат бұрын
ክንፍ አውጥቶ ነዉ ወደ ሰማይ ወጣ የምትለው? አጋነ ሰዉ ወደ እትዮጵያ እየሼሼ እንጅ ከእትዮጵያስሼሽ አላየንም
@MohammedAbedo-m3y
@MohammedAbedo-m3y 3 сағат бұрын
መስተከከያ ምነልበት ያተወሰና ከወገ ጭመሪ ዉጭ ሰመይ አልዎጠም በሰለም ያለዉን ህዝብ አተሸብሩ።
@tsionadmasu5334
@tsionadmasu5334 3 сағат бұрын
Mangagahi yelakak waregn ante mene sarhi?????
@abdiirabbi8890
@abdiirabbi8890 Сағат бұрын
Shane shene alachu fano iyesheleme no w?
@MimiMimi-wr1jk
@MimiMimi-wr1jk Сағат бұрын
በእሁን ሰእት ኡጋንዳ ታንዛንያ ኬንያ ሴውዝ እፍሪካ ለግብርና ለንግድ ብዙኢትዮውን ያዋጣል እያሉ ነው ሰውም ለመስርት እየሄደ ነው : የቁንቁዋ ፖለቲካ ለራሱ ዜጋ ለመስራት እስቸጋሪ ስለሆነ እያሉ ኢንቨስት ማድረግ እደገኛ ነው እያሉ እፈልጉም
@Abureyan11
@Abureyan11 3 сағат бұрын
አሜሪካ የምታደንቀው አገር ከአሜሪካ ከኝ ግዛት ያልወጣች አሜሪካ የውስጥ ሀብቷን የምትዘርፋት መሆን አለበት
@huzefabdulkarim
@huzefabdulkarim 3 сағат бұрын
Indet naw ye hager wust miyaragagaw mangist be wuc hayloch sponsar yetadaragu mahonachawun Ethiopianoch ayakum inde.
@dawitmulugeta9473
@dawitmulugeta9473 3 сағат бұрын
የኛው አህዮች ምን እየሰሩ ነው
@urjiadamurjiiadam2037
@urjiadamurjiiadam2037 33 минут бұрын
Bunch of naftanya media
@anuwarahmed5249
@anuwarahmed5249 3 сағат бұрын
Esti yawatutin kan evidence ware bicha
@ZiyadZiyad1239-jl4tj
@ZiyadZiyad1239-jl4tj 4 сағат бұрын
Banda 😂😂😂
@NaaCom-b9v
@NaaCom-b9v 3 сағат бұрын
መነዉ ጦረኘዉ አንተ አይለህም እንዴ እንደው ጥርግ በሉ
@DopestEthiopian8818
@DopestEthiopian8818 2 сағат бұрын
ሲጀመር ዜና ብላችሁ የምታቀርቡት ነገር ሁሉ ከብጤዎቻችሁጋር መክራችሁ ህዝብ ማስቆጣት ከቻልን ብላችሁ ነውና አይሰራም:: ሁለተኛ መኪና የገዛኸው መንግስት ይሞላል ብለህ ተስፋ ነበረህ ወይ? እንደም የተደረገውን ድጋፍ አንስቶ ሙሉ ዋጋውን ማስከፈል ነው::ሌ ች ለህብረተሰብ ግልጋሎት ለሚሰጡት ድጋፍ ይደረጋል:: ህዝብን ሊያስተምርየሚችል መረጃ ብታመጡ ይሻላችሁ
@abdiirabbi8890
@abdiirabbi8890 Сағат бұрын
Meftehus m? Yante yezena minch ahadu bicha?
@kumessaregu4962
@kumessaregu4962 3 сағат бұрын
የአየር ብክለቱ ይቀንሳል እንጂ ምን ይቀራል?
@AbunoMelayo
@AbunoMelayo 3 сағат бұрын
አታጋግል፣ ነዳጅ ዓለማቀፋዊ ነው
@MandelaRedi-rq7bf
@MandelaRedi-rq7bf 2 сағат бұрын
በድፕሎማት ስም አገር ይበዘብዙ ነበር ቁጥጥር በዝቶባቸው መጋጨትም ወርቅ መዝረፍ አልቻሉም ይሆናል፣እንኳን አዲስአበባ ሞቃዲሾ ዲፕሎማቶች ይኖራሉ፣በተሌ ቻይኖች ወርቅ እና ውድ ማአድን ይሰበስባሉ ከዛም በኮንትሮ ባንድ ያስወጣሉ፣ለዚ ነው ማይዘርፋ ከሆነ አይቀመጡም፣መንግስት አገር መምራት ባይችል እንኳን ዘመነ መሳፍንት አይመለስም ምክንኛቱም ቆሞ ቀር ናቹ፣ባለፈውም ኬንያ ኬንያ ብላቹ በላ አመጣቹባት አሁን ደግሞ ምንድነው፣
@TeferaTesema-j1d
@TeferaTesema-j1d Сағат бұрын
Ato Tayie we are afraid the country is sold to EAU investors, builders, miners and other rich people living Ethiopia, PM is not there for Ethiopia he has sold to EAU Mr President you should believe do something!!!
@alhamdumuhajir193
@alhamdumuhajir193 4 сағат бұрын
Banda newh
@muneeralabeeb3990
@muneeralabeeb3990 12 минут бұрын
😂😂😂😂😂
@ethio-code6509
@ethio-code6509 3 сағат бұрын
በአለም እየሆነ ያለ ነው ጤና እና እድሜ ይአጠን።
@MohammedSeid-s5q6z
@MohammedSeid-s5q6z 30 минут бұрын
የ አርተፊሻል ሃገር ገና የሄ አቢ አስክለ ደርስ ወደ ውህላ ተመልስለች አይ ኢትዮጵያ 😂😂❤️
@Abureyan11
@Abureyan11 4 сағат бұрын
ይውጡ ምንም የሚጠቅሙ ነገር የለም የነዳጅ ዋጋ አለም አቀፍ ነው
@Hiwet-dd2eo
@Hiwet-dd2eo 3 сағат бұрын
Hulum neger Asasabi honowal....yasazenal
@AhaduAbilala-qz5pk
@AhaduAbilala-qz5pk 3 сағат бұрын
ባለሀብቶች ቢወጡም ባይ ወጡም ምን ጠቀሙን ጥርግ ጥርግርግ ይበሉ
@kefetatube3338
@kefetatube3338 3 сағат бұрын
ሞርተኛ
@kumessaregu4962
@kumessaregu4962 3 сағат бұрын
የፋኖ ቃለ ዓበባይ ትመስላለህ።
@madotube3523
@madotube3523 3 сағат бұрын
አማርኛ ተናጋሪዉ የግብፅ ጋዜጠኛ እሺ ኬንያን እናት ሀገር እናርጋት ሆድ ብቻ የዜግነት ሞራል ሞቶል አወራርህ ላይ
@aberhamkinduy5887
@aberhamkinduy5887 Сағат бұрын
እውነቱን ለምን አወጣሀው ነው እውነቱን ነው ካአልደፈረሰ አይጠራም ያአውጣው እውነቱን 😂😂😂
@abigaleabel-zc6ls
@abigaleabel-zc6ls 20 минут бұрын
Let's be clear: with the new fuel prices, Ethiopia still has cheaper rates than many other countries. Yes, the peace is fragile, but what you’ve done here is truly disappointing. Anyone who understands business in Africa knows that moving manufacturing from Ethiopia to Kenya would cut at least 25% off profits. Kenya’s debt-to-equity ratio is one of the worst, and their tax system? It’s no secret that it’s got the whole country up in arms. When it comes to foreign direct investment, Ethiopia has received the largest amount from China, and you have no idea what’s coming this year. Yet, instead of providing accurate information, you're relying on scare tactics and misinformation, which is not only sad but also harmful. This kind of reporting makes you come across as a traitor to the very country you're supposed to represent. Spreading fear and lies won’t help anyone-what Ethiopia needs is constructive dialogue, not sensationalism.
@BonaMachara
@BonaMachara 3 сағат бұрын
Yiwtu antam wuta kanesu gara
🕊️Valera🕊️
00:34
DO$HIK
Рет қаралды 2 МЛН
Watermelon magic box! #shorts by Leisi Crazy
00:20
Leisi Crazy
Рет қаралды 102 МЛН
Inside Out 2: ENVY & DISGUST STOLE JOY's DRINKS!!
00:32
AnythingAlexia
Рет қаралды 17 МЛН
//በስንቱ/ /Besintu "ወግድ በለው"
34:12
ebstv worldwide
Рет қаралды 185 М.
እስራኤል ያየሁት ያልጠበኳቸው አስገራሚ ነገሮች
21:27
Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2
Рет қаралды 107 М.
🕊️Valera🕊️
00:34
DO$HIK
Рет қаралды 2 МЛН