@anchro መጠጊያ ውቧ ቤቴ - ዘማሪ ዲያቆን ሮቤል ማትያስ (New Ethiopian Orthodox Song)

  Рет қаралды 970,971

anchro

anchro

Күн бұрын

Пікірлер: 285
@ተስፋ-fv6hx
@ተስፋ-fv6hx 11 ай бұрын
አመ አምላክ የጭንቅ አምላጄ የስደት ስንቄ በስደት የለነውን ልጆችሽን ከክፉ ነገር ሰውሪን እማ የንስሀ እድሜን ልጅሽ ጌታችን መዳኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ያድለን ዘንድ ለምኝልን❤❤❤❤
@የኢት
@የኢት 2 ай бұрын
🥰🥰🥰🫶🫶🫶🫶🥰🥰anen🥰🥰🫶🫶
@kነኝየBብቻ
@kነኝየBብቻ 2 жыл бұрын
በእውነት ምን አይነት መዝሙር ነው ዝማሬ መላእክት ያሰማለን🥰🥰🥰
@Cell-g1q
@Cell-g1q 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@like-ps9so
@like-ps9so 5 ай бұрын
Betam ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ManuheaTube14
@ManuheaTube14 2 ай бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@yonimesiyonimesi3126
@yonimesiyonimesi3126 Ай бұрын
እም ብርሃን የልባቹን መሻት ትሙላላችው 🙏🙏🙏🙏
@ላምሮት-በ8ኈ
@ላምሮት-በ8ኈ 3 жыл бұрын
መጠጊያ ውቧ ቤቴ -------------------- --------------------- መጠጊያ ውቧ ቤቴ አንቺ ነሽ ድንግል እናቴ አልለይም ከሰላም ደጂሽ እናቴ ልኑር ሳከብርሽ አልለይም ከፍቅር ደጂሽ ማርያም ልኑር ሳከብርሽ አዝማች -------------- ለምዶታል ስምሽን አፊ በልጂሽ ከምት ተርፊ ሰአታት ማህሌት ነው ግብሬ ፈውሶኝ የአብራክሽ ፍሬ ከእቅፍሽ ማን ይነጥቀኛል /2/ ኪዳንሽ ይጠብቀኛል አዝማች ---------------- ከስደት መመለሻዬ ሀዘኔን መሻገሬዬ ልመናሽ ተዘርግቶልኝ በምልጃሽ ጭንቄን አለፍኩኝ ከእቅፍሽ ማን ይነጥቀኛል ኪዳንሽ ይጠብቀኛል አዝማች ---------------- ባዛኙ አረፈ ልቤ ነገሰ ልጂሽ ባሳቤ የለኝም ሌላ ትዝታ ከልጂሽ ካዳነኝ ጌታ ከእቅፍሽ ማን ይነጥቀኛል /2/ ኪዳንሽ ይጠብቀኛል አዝማች ---------------- ልባአምላክ ጽዮን ይልሻል መጠጊያ አምባ ሆነሻል አርፊ እኔም በእልፍኝሽ ከስቃይ አመለጥኩብሽ ከእቅፍሽ ማን ይነጥቀኛል /2/ ኪዳንሽ ይጠብቀብኛል
@ManuheaTube14
@ManuheaTube14 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@TseTsehay
@TseTsehay 2 ай бұрын
❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🥰
@ወይኩንፍቀድከ
@ወይኩንፍቀድከ 3 жыл бұрын
አሜን እጥንት የሚያለማልም ዝማሬ መላእክት ያስማልን ኡፍፍፍፍፍ ይህን መዝሙር ስወዶ ውድ ወንድምዬ ፀጋውን ያብዛልህ
@ሂዊየማሪያምልጂ-sg1gn1ld9r
@ሂዊየማሪያምልጂ-sg1gn1ld9r 6 күн бұрын
ብሰማው ብሰማው የማልጠግበው መዝሙር ተባረክ ወንድሜ እልልልልልልል🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@nigstikinfe
@nigstikinfe Ай бұрын
እሰሰሰ እልልልልልልልል ዝማሬ መላክት ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እናቴ ልኑር ሳከብርሸ
@nestanetsindew4220
@nestanetsindew4220 3 жыл бұрын
ወንድማችን እድሜ ና ፀጋው ን ያብዛልህ በጣም ደስ የሚል መዝሙር በቀን ስተየ እደማዳምጠው የማይሰለች መዝሙር
@hanaabebe3293
@hanaabebe3293 2 жыл бұрын
0
@medi9725
@medi9725 2 жыл бұрын
እኔም ውድ ❤️❤️❤️❤️
@tigitube3
@tigitube3 Жыл бұрын
መዝሙር መቼም የሚሰለች አይደለም ማማዬ የማይጠገብ መዝሙር በሚለው አስተካክይ❤
@almazgebremeskel5845
@almazgebremeskel5845 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እማ እኔንም አስጠጊኝ ረስተሽኛል ተሰቃየሁልሽ 🙏🙏🙏🙏🙏😢😢😢
@helenburgess2401
@helenburgess2401 2 ай бұрын
እመአምላክ አትለይሽም አይዞሽ እህቴ ❤
@haymanoutabayeyoutub565
@haymanoutabayeyoutub565 2 жыл бұрын
መጠጊያ ውቧ ቤቴ አንቺ ነሽ ድንግል እናቴ አልለይም ከሰላም ደጂሽ 🙏
@salebisat3183
@salebisat3183 2 жыл бұрын
አዳምጠው ባዳምጠው ባዳምጠው የማይሰለቸኝ ለኔ ልዬና ምርጡ መዝሙር
@lemlemketema848
@lemlemketema848 4 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏🙏
@yemariyamhabteslase3440
@yemariyamhabteslase3440 2 жыл бұрын
መጠጊያ,ዉቧ,ቤቴ,አንችነሽ,ድንግል,እናቴ,አልለይም,ከሰላም,ደጅሽ,እናቴ,ልኑር,ሳከብርሽ,አልለይም,ከፍቅር,ደጅሽ,ማርያም,ልኑር,ሳስብሽ,❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏ዝማሬ,መላዕክት,ያሰማልን
@ManuheaTube14
@ManuheaTube14 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉😂🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@ManuheaTube14
@ManuheaTube14 2 ай бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@የገብርኤልልጅነኝ-ወ7ጀ
@የገብርኤልልጅነኝ-ወ7ጀ Жыл бұрын
በእውነት ፀጋውን ያብዛል በጣም የምወደው መዝሙር 😢መጠጊያ ውቧቤቴ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏አንችነሽ ድንግል እናቴ❤❤
@selamhone3859
@selamhone3859 2 жыл бұрын
ወድማችን ፀጋውን ያብዛልህ ፈጣሪ ሞገስ ይሁናችሁ ከዘመኑ ዳቢሎስ በመጋረጃው ይከልክላችሁ
@ረድኤትሰናይት
@ረድኤትሰናይት 2 жыл бұрын
እልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ በቤት ያጽናህ
@BisratMelaku-j7m
@BisratMelaku-j7m 6 ай бұрын
እማይጠገብ መዝሙር ❤❤❤❤❤❤❤❤ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ሃይማኖት ትለያለች
@ሳሳሁዮቱብ
@ሳሳሁዮቱብ 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ሰላምህ ይብዛልን ዉድ ወንደማችን 🌹እልልልልልልልልል🌷እልልልልልልልል አስትምሮናል🌺መክሮናል እና ገፅፆናል እና ለእግዚአብሔር ይድረሰው ምስጋና🌺🌺🌺🌺🌹🌹🌹🌹አሜን በእውነት ለውድ ወንድማችን አጥንት የሚያለመልም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ አሜን 🌹
@Tegest-m2l
@Tegest-m2l 6 ай бұрын
እምቢት የጨቅት እናት ውዴሜ ታሙብኝል በሺተው አልታውቅ አለ እቤት አውጨኝ ከጨቅት ከምክር እህቲ ውንዴሙች አስቡኝ በጢሉት እኔ ስደተኝ ነኝ አያዚሺ ያለኝም እምብት❤❤❤❤❤❤
@Millu-1606
@Millu-1606 6 ай бұрын
እመቤቴ ሰሚ ነሽ ኪዳነምህረታችን የጭንቋ አማላጅ ልጆቿን አትተው ሊያውም በስደት። አይዞሽ አጥብቀሽ ተማፀኛት አይጨክንም ልቧ ሲለምኑዋት። ወንድምሽም ህክምና ይተውና ፀበሉን አጥብቁ ይያዝ ባይችል እንኳን ውሀ ቀድቶ በእመቤቴ ተማፅኖ ፀልዮ ይጠጣ እሺ የፈጠረን እግዚአብሄርዬ እሱ ምንም አይሳነውም አይዞሽ እህቴ❤
@ዮልያናሔርማዬነህኢየሱስ12
@ዮልያናሔርማዬነህኢየሱስ12 3 жыл бұрын
እንዴት ደስ የሚል መዝሙር ነው😥😥😥😥😥😥😥😥
@GfVg-e2s
@GfVg-e2s Жыл бұрын
እናቴ ድንግል ማሪያም❤❤❤❤❤❤
@AAa-f2q4p
@AAa-f2q4p Ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልዝማሪ መላክትን ያሰማልን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👏⛪⛪⛪⛪⛪
@MulatAbebbe
@MulatAbebbe 3 ай бұрын
ድንግል ማሪያም እባክሽ ካለዉበት ፈተና እና ጭንቀት አንችዉ አዉጭኝ ድንግል ሆይ🤲🤲🤲
@chunachu
@chunachu 2 жыл бұрын
መጠጊያ ውባ ቤቴ አንቺ ነኝ ማርያም እወድሻለሁ የልቤ ና የመንገዴ ብርሃን 🙏🙏❤
@tirhasasefa640
@tirhasasefa640 4 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ዘማሪ ወንድማችን ሮቤል ጸጋውን ያብዛልን የኣገልግሎት ዘመንህ ይባርክ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን
@RahelDebesay-ju7vx
@RahelDebesay-ju7vx 9 ай бұрын
መጠጊያ ውቧ ቤቴ አንቺ ነሽ ድንግል እናቴ አሜን 🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🥰🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️❤️
@chunachu
@chunachu 2 жыл бұрын
አንጀት ራስ የሚያደርግ መዝሙር ማርያምን 🙏🙏🙏🙏🙏
@hiwotendriyas3509
@hiwotendriyas3509 4 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልል 👏👏👏👏ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@kalikidan2002
@kalikidan2002 2 жыл бұрын
ከስደት መመለሻዬ ሀዘኔን መመጸኛዬ ከቅፍሽ ማን ይለዬኛል ኪዳንሽ ይጠብቀኛል በእውነት ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@haregasefa4481
@haregasefa4481 3 жыл бұрын
ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን እመቤቴ ትጠብቅልን።
@መዲ-ኀ7ኈ
@መዲ-ኀ7ኈ 2 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሪ መላክትን ያሰማልን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💒💒💒💒💒💒💒💒💒
@shasheethiopia3292
@shasheethiopia3292 2 жыл бұрын
ዝማሬ መላከት ያሰማልን ወንድማለምየ ልኡል እግዚአብሄር በእረጆም እድሜ በጤና በሰላም በፀጋ የኑርልን🙏🙏
@BiniTema
@BiniTema 2 ай бұрын
እዝጊሐር ይባርክ ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉😊😊😊😊ገብረ ኤል❤❤❤❤
@BiniTema
@BiniTema 2 ай бұрын
ስም ሶሊያና
@hiwotdebaye3152
@hiwotdebaye3152 Жыл бұрын
አልለየም ከፍቅር ደጅሽ ማርያም ልኑር ሳስብሽ ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን 🙏❤
@metgiyatube
@metgiyatube 2 жыл бұрын
እልልልልልል እናቴ ክብርሽ ለዘላለም ከፍ ይበል።
@MaramMuhemed
@MaramMuhemed 6 ай бұрын
♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️🥰ከሰደት መመለሻ አዘን መሻገሪያየ😢😢😢😢😢😢
@ዮልያናሔርማዬነህኢየሱስ12
@ዮልያናሔርማዬነህኢየሱስ12 3 жыл бұрын
መጠጊያ ዉቧ ቤቴ አንቺ ነሽ ድንግል እናቴ
@ኤፍታህተከፈት-ሐ8ሸ
@ኤፍታህተከፈት-ሐ8ሸ 6 ай бұрын
መጠጊያ ውቧ ቤተ መጠጊያ ውቧ አንችንሸ ድንግል እናቴ አለለይም ከፍቅር ደጅሸ ማርያም ለኑር ሳሰብሸ ከእቅፍ ማን ይነጥቀኛል ኪዳንሸ ይጠብቀኛል ማርያም ለኑር ሳሰብሸ ከሰደት መመለሻየ ሀዘኔ መርሸያየ
@RahelDebesay-ju7vx
@RahelDebesay-ju7vx 3 ай бұрын
መጠጊያ ውቧ ቤቴ አንቺ ነሽ ድንግል እናቴ ❤❤❤️❤️❤️🥰🥰🥰🥰🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻
@MaramMaram-g2b
@MaramMaram-g2b 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤ከቅፋሽ ማን ይነጥቀኘኛል ኪዳንሽ ይጠብቀኛል❤❤❤❤❤❤
@abutegenge8377
@abutegenge8377 2 ай бұрын
ታምሜ ነበር በጣም እና እራሴን ካወኩኝ በሗላ ይሄንን መዝሙር ስሠማ አልቅሼ ልሞት እምዬ አትርፋኝ አቁማ ታስኬደኛለች ከነ ልጇ ምራኛለች
@Selamawitgosa
@Selamawitgosa 5 ай бұрын
እልልልልል ላመቱ ያድርሰን አብሮ ❤
@TigistGirma-sz6xr
@TigistGirma-sz6xr 2 ай бұрын
Estifanosiye. Abate enkan aderesachu hulachum amen amen amen
@አልቀረብንም
@አልቀረብንም 2 ай бұрын
እናታችን ጽዮን ❤ እልልልልል
@EldanaTeklehawariat
@EldanaTeklehawariat 2 ай бұрын
እመ አምላክ የጭንቀቴ ደራሽ በስደት ያላቺ ማንም የለኝም
@Emele-k7m
@Emele-k7m 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን 🎉🎉🎉🎉 ዘማሪ መላክትን ያስማልን
@abezor
@abezor 4 жыл бұрын
Elelelelelelelelelele Zemar Melakit yasemalen Amen Amen Amen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@AlfalahAlain-h7t
@AlfalahAlain-h7t 6 ай бұрын
እውነት ነው ልኡል እግዚአብሔር ሁሌም ድንቅ ነው የኔ አባቴ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@mamimami1739
@mamimami1739 4 жыл бұрын
Ameen Ameen Ameen
@bisratteshome2085
@bisratteshome2085 3 ай бұрын
Wiiiiy des yemil mezmur tegawn yabzalk wendme❤❤❤
@ushuxdugdutdydhdh2933
@ushuxdugdutdydhdh2933 4 ай бұрын
Amen amen amen zemare melekti yesmalna nay agelglot zebekum ybarke egzabher amlak 🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻
@gagedfaffw2043
@gagedfaffw2043 4 ай бұрын
ዝማሬመላክትያሰማልን ያገልግሎትዝመኑንይባርክልን❤❤❤❤
@ElizabethAddisu
@ElizabethAddisu 5 ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን😇😍🙏🏻
@ዳግማዊትየእናቷ
@ዳግማዊትየእናቷ 5 ай бұрын
መጠጊያ ውቧ ቤቴ አንቺነሽ ድንግል እናቴ ❤ ቅድስት ድንግል ማርያም ያለፍኩት ባንቺ ብዙ ነው ። ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏
@yeshowerksymie9373
@yeshowerksymie9373 11 ай бұрын
ዝማሬ መላአክት ያስማልን🥰🥰🥰🤲🤲🤲
@linasamuel9359
@linasamuel9359 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ መጠጊያ ውቧ ቤቴ አንች ነሽ ድንግል እናቴ
@alminishtayacho
@alminishtayacho 2 жыл бұрын
ሰላምህ በክርስቶስ ይብዛልኝ ወንድማችን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልዝማሬ መላይክትን ያሰማልን ለወንድማችን በቤቱ ያፅናህ ፀጋ እግዚአብሔርን ያድልልን
@tiggistmuluget4981
@tiggistmuluget4981 Жыл бұрын
እልልልልልልልልል ዘማሪ መላክት ያሰማልን 🙏🙏🙏
@kaliyeegazzu714
@kaliyeegazzu714 5 ай бұрын
አሜን ዝማሬ መላአክን ያሰማልን የሁላችንም ጨንቀት እግዚአብሔር ይመልስልን❤❤❤❤❤❤
@NafekYeshewu
@NafekYeshewu Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ይኸን መዝሙር በጣም እወደዋለሁ አሜን ዘማሪ መላእት ያሠማልን
@BritaBrita-z1c
@BritaBrita-z1c 4 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@ayele8318
@ayele8318 3 жыл бұрын
እልልልልልልል ዝማሪ መላክ ያሠማልን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@ተአብዮነፍስየለእግዚአብሔ
@ተአብዮነፍስየለእግዚአብሔ 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሪ መላክትን ያሰማልን በእውነት ፀጋው ያብዛልክ ወንድማችን
@janets3159
@janets3159 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እድሜና ጤና ይስጦዎት
@Harek354
@Harek354 9 ай бұрын
mn ayinet mezmur newu egabhar kale hiwet yasemaln ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Lamlam-p5h
@Lamlam-p5h 6 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ዝማሪ መለካት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ፈጣሪ ያርዝመልህ ወንድሜ
@BabeFikru
@BabeFikru 7 ай бұрын
መጠጊያየ መሸሸጊያየ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
@AlmazMmam
@AlmazMmam 11 ай бұрын
ዝማሬ መላክትን ያሰማልን ወድማችፀጋውን ያብዛልህ ወድማችን❤❤❤❤🙏🙏🙏
@Hanna-f4o
@Hanna-f4o 3 ай бұрын
የዳቆን እሮቤል አተያሰ ነው 🌹
@Menalo-my6br
@Menalo-my6br 6 ай бұрын
Egezaber yemesgn tecber Temsgne kedeste dengle mareym Enate❤❤❤❤❤❤❤
@አመተስላሴ
@አመተስላሴ 2 жыл бұрын
መጠጊያ ዉቧ ቤቴ እናቴ በርኪኝ ነይልኝ
@EmabetzenaEmabetzena
@EmabetzenaEmabetzena 4 ай бұрын
አሜንንንንንን❤❤❤❤❤አሜንንንንንንን❤❤❤❤❤❤❤❤❤አሜንንንንንንንን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢መጊያ ውቦቤቴ 😢😢😢😢
@حليمهالخطيب-ش9ك
@حليمهالخطيب-ش9ك Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ጸጋዉን ያብዛልህ እልልልልልልልልልልልልል ልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@almaspleto64
@almaspleto64 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ ወንድሜ 🙏
@DigafeBalcha
@DigafeBalcha Жыл бұрын
በእውነት ድቅ መዘሙር ወድሜ ዘመንህ Yibare🙏🙏🙏
@amsaluyehuala8668
@amsaluyehuala8668 11 ай бұрын
እኔ ስላንች ምን እላለሁ? አንችን እናት አድርጎ የሰጠኝ ልጅሽን ከማመስገን ዉጪ አንችን የምገልጽበት ቃላት የለኝም፡፡
@AllaàlwlskskKwwk
@AllaàlwlskskKwwk 3 ай бұрын
በእዉነት እግዚያብሄር ይጠብቅልን ቃለ ሂወት ያሰማልን ልጆቹን ይጠብቀን የአማላጇቷ የዲግል ልጂ
@MedinaAhmed-ip4oi
@MedinaAhmed-ip4oi 3 ай бұрын
ልብ የሚነካ መዝሙር 😢😢😢😢❤❤❤❤
@KalkidanWondemenhe
@KalkidanWondemenhe 5 ай бұрын
የምፅናናበት መዝሙር
@BetelhmErido
@BetelhmErido 4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አልልልልልልል አልልልልልልል ❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏
@GotLov
@GotLov 6 ай бұрын
የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን አባታችን❤
@itayodose6116
@itayodose6116 Жыл бұрын
Amen..amen amen..zmaren..melaetn yasemal wedmachin tegawun yabzalshi
@SebleSeble-t1u
@SebleSeble-t1u 4 ай бұрын
እየሱስክርስቶያባርክክእማወላዲተአምላክትጠብቅክተባረክ
@wossemain1539
@wossemain1539 2 жыл бұрын
Zemarey malakit yasamalen ydigile mareym lejey egzebher amen
@yordanosasnake1945
@yordanosasnake1945 8 ай бұрын
በጠጊያ ውቧ ቤቴ እናቴ❤❤❤
@muluneshasefa6606
@muluneshasefa6606 Жыл бұрын
መጠግያ ውቧ ቤቴ አንቺ ነሽ ድንግል እናቴ አልለይም ከፍቅርደጅሽ ማርያም ልኑር ሳስብሽ
@aweaman1497
@aweaman1497 4 жыл бұрын
ዝማሬ መላዕክትን፡ያሰማልን
@KafayiTashoma-tr8mm
@KafayiTashoma-tr8mm 11 ай бұрын
ዝማሬመላእክትንይሰማልን🙏🙏🙏🙏🙏
@AsterAs-w7q
@AsterAs-w7q Ай бұрын
❤❤❤❤መጠጊያ ዉቧ ቤቴ❤❤❤❤
@Hana-cg5tk
@Hana-cg5tk 11 ай бұрын
አሜን፫ዝማሬ፣መላይእክት፣ያሠማልንንን፣የሥደት፣መመለሺዬዬዬ፣እናቴ፣ላኖር፣ሣክብርሺሺሺ
@MserchErtro.
@MserchErtro. 7 ай бұрын
ድንግል እናቴ ❤❤❤❤❤
@belaynesh9701
@belaynesh9701 Жыл бұрын
ዝማሪ መላይክት ያሰማልን ማሪያምየ አልለይሽም
@SAMARELKHOURY-zw1si
@SAMARELKHOURY-zw1si 6 ай бұрын
አሜን አሜን አማን❤❤❤❤❤❤❤❤
@SimegNsh
@SimegNsh 11 ай бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን መጠጊያ ውቧ ቤቴ ለነፍስ ምግብ የሆነ መዝሙር ነው
@Guzguz-m4x
@Guzguz-m4x Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን አሜን//፫👏👏👏
@enateyfantau8254
@enateyfantau8254 2 жыл бұрын
ዝማሬ መላክት ያሰማል አባቴ
@Workea-d9z
@Workea-d9z Жыл бұрын
ሁላችንም በደጇ ያፅናን አሜን ለዘመረልንም ቃለህይወት ያሠማልን❤❤❤😂❤😂❤😂
@bihaftaabrha1523
@bihaftaabrha1523 Жыл бұрын
አሜን በእውነት አጥንት የምያለመልም የመላእክት ዝማሬ ያሰማልን የአግልግሎት ዘመንህን ልኡል እግዚኣብሔር ይባርክልህ በቤቱ ያፅናህ
@tigisttg7080
@tigisttg7080 2 жыл бұрын
አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏🙏🙏🥰🥰🥰❤❤❤
@senayt-bn9kz
@senayt-bn9kz 8 ай бұрын
Emebete yene enat❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@HiwotEwntu
@HiwotEwntu 6 ай бұрын
እግዚሀብሄር እድሜህን ያርዝመው!!''''''''''"""""::
It’s all not real
00:15
V.A. show / Магика
Рет қаралды 20 МЛН
Enceinte et en Bazard: Les Chroniques du Nettoyage ! 🚽✨
00:21
Two More French
Рет қаралды 42 МЛН
Sigma Kid Mistake #funny #sigma
00:17
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 30 МЛН
Moged Simetagn
4:52
Like Mezemeran Tewodros Yoseph - Topic
Рет қаралды 324 М.
አረበረበ | Areberebe | ዲን አካል በለጠ
11:20
አርጋኖን-Arganon
Рет қаралды 227 М.
ዘማሪ ዲ.ሮቤል ማትያስ ....አግኝቼሻለሁ በጎልጎታ
6:29
ባለ ቅኔ - Bale Kne tube
Рет қаралды 93 М.
🎈በምን እጽናናለሁ?🎈በዘማሪ ሚክያስ አረጋዊ 🎈አዲስ መዝሙር 🎈New Mezmur
6:35
Quanquayenesh Media ቋንቋዬነሽ ሚዲያ
Рет қаралды 2,8 МЛН
Ante yelibe geta , zemary  hawaz tegegne  (dyaqon) song. ye erefte bota vol 2 አንተ የልቤ ጌታ
6:35
ሃዲስ ኪዳን ዘኦርቶዶክስ ZEMARI HAWAZ TEGEGNE
Рет қаралды 2,4 МЛН
It’s all not real
00:15
V.A. show / Магика
Рет қаралды 20 МЛН