ሩሀማና ሀብታሙ ፊት ለፊት ተገናኙ... ምን ተፈጠረ? ፊልም የመሰለው ታሪክ እዚህ ጋር ደረሰ… ሩሃማና ሀብታሙ | Seifu on EBS

  Рет қаралды 361,003

Seifu ON EBS

Seifu ON EBS

Күн бұрын

Пікірлер
@TubaAwel-ue2mh
@TubaAwel-ue2mh Сағат бұрын
እንሰማለን ግን አንፈርድም የምትሉ ላይክ ግጩኝ
@tsehaykide9166
@tsehaykide9166 36 минут бұрын
😅😅😅 አሁንስ እሱን ትሬንድ ነው መከተል ያለብን ሁሉም እየመጣ ችግሩን እኛላይ ይደፋል እኛም እጃችን አያርፍ ስሜታዊ ሆነን እንኮምታለን ሀፅያቱ ለኛ ይተርፋል
@GechTila
@GechTila 34 минут бұрын
ሰይፉ በትዳር ዙርያ መስራት አስፋላጊ ከሆነ ተለያይተው በፍቅር የሚኖሩትን ሳይሆን፤ በፍቅር ፈተናን ቱጋፍጠው አብረው የሚኖሩትን ቢሆን
@justethiopianonly7317
@justethiopianonly7317 2 минут бұрын
አይዞሽ ለዚ ተራ አለም ዘና በይ ፀልይ እግዚአብሔር የኛ ነው
@elsilovee
@elsilovee 4 сағат бұрын
ዝም ብላችሁ አለሁልሽ በሉኝ በቃ በጣም ከፍቶኛል😢😢
@yEHiWeTmENGeD-sz9kj
@yEHiWeTmENGeD-sz9kj 4 сағат бұрын
@@elsilovee አለውልሽ እኔም ክፈት ብሎኛል ግን አይዞሽ ውዴ
@NibretGeji-ms6el
@NibretGeji-ms6el 4 сағат бұрын
እግዚአብሔር ከአንቺ ጋ ነው ሀሉ መልካም ነው .ሁሉ ያልፋል
@ZeharASSEN
@ZeharASSEN 4 сағат бұрын
እኔ ሣልሆን አላህ ሁሌም ከጎንሽ ይሁን እህቴ
@HannaOberest
@HannaOberest 4 сағат бұрын
@@elsilovee አለሁልሽ እህቴ ሁሉም ያልፋል ነገ ሌላ ቅን ነው
@linamohammed9157
@linamohammed9157 4 сағат бұрын
አለሁልሽ😘😘😘😘
@HelenGetachew-d6x
@HelenGetachew-d6x 2 сағат бұрын
ሰይፉ ግን ቁምነገር ሲሆን ለካ አሪፍ ሰው ነህ proud of you seyfu
@meseretdibabe8020
@meseretdibabe8020 2 сағат бұрын
ሁሌም አሪፍ ነው❤❤❤
@AaBb-kr3bi
@AaBb-kr3bi Сағат бұрын
ወቀሳ በዝቶበት ነበር ሰሞኑን ለዛ ነው ደስ የሚል ቆይታ ነበረ ግን እኔም ተመችቶኛል
@GirmayHaile
@GirmayHaile Минут бұрын
@@HelenGetachew-d6x my sister 🫶❤️
@ሄራንታደሰ-ኘ5ተ
@ሄራንታደሰ-ኘ5ተ Сағат бұрын
ሰይፉ ያልተዘመረለት ጀግና የኢትዮጵያ አምላክ ልዑል እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ያቆይልን በእውነት
@semu8044
@semu8044 3 сағат бұрын
ስራ አጥቸ ምርር ብሎኝ ቀኑሙሉ ሳለቅስ ነዉ የዋልኩ አይዞሽ በሉ😢😢😢😢
@zeburaAhmed-s3u
@zeburaAhmed-s3u 3 сағат бұрын
@@semu8044 አይዞሽ ውዴ
@SadaAbduu-i2l
@SadaAbduu-i2l 3 сағат бұрын
azosh yalfal tageshi allah melkam sra ystish
@MeronAssegied
@MeronAssegied 3 сағат бұрын
Ayezwesh geta eyesus yewedeshek
@misrakbirhanu7095
@misrakbirhanu7095 3 сағат бұрын
አይዞሽ ነገ ሌላ ቀን ነው
@barkotbebete9744
@barkotbebete9744 3 сағат бұрын
Ayzosh!! Egzabiher Alee!!
@AdaneJabamo
@AdaneJabamo 2 сағат бұрын
ሰው በሌለበት ዘመን ሰው ሆነ የተገኘው አንተ ነህ ስለዚህ እናመሰግናለን እስቲ ልጁን የምትወዱት❤
@meseretdibabe8020
@meseretdibabe8020 2 сағат бұрын
በጣም ነው የምናከብርህ❤❤❤
@tewodrosgenetu3960
@tewodrosgenetu3960 Сағат бұрын
kzbin.info/www/bejne/hpqVnpunqa2Mn7M
@ufgryfhrfhxvxhdfir7321
@ufgryfhrfhxvxhdfir7321 Сағат бұрын
@@AdaneJabamo 🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬💪💪💪💪✅✅✅✅✅🤝🤝🤝🤝🤝🤝👌👌👌👌👍👍🤝🤝🤝💪💋💋💋💋🤲🤲🤲🤲🇨🇬🇨🇬🇨🇬🙏🙏🙏
@MohammedSeid-sr5tj
@MohammedSeid-sr5tj 58 минут бұрын
ይቅርታዋን ተቀበላት፣ ሴት ልጂ ሁሉ ነገር ናት ፣ ምንም ይሁን ምንም ፍፁም ፈጣሪ ብቻ ነው። ሴት ልጂ ይቅርታ ለመጠየቅ በህዝብ ፊት እግርህ ስር ስትወድቅ፣ ፈጣሪ አንተን እየፈተነህም እንደሆነ ብታስበው። ለእሷ ያደረከው በምድር ላይ ልዩ ሰው ብትባል አያንስህም፣ ነገር ግን ሁላችንም የተሰጠን የፈጣሪ እንጂ የምንኮራበት ምንም ነገር የለንም።
@mrsa3706
@mrsa3706 56 минут бұрын
ብር የፈለገ ነው የመሰለኝ
@MahiMahlet-p1s
@MahiMahlet-p1s Сағат бұрын
ማሪያምን ብዙ ጀግና አይቻለሁ የዚህ ግን ይለያል 🙏❤️😊
@justethiopianonly7317
@justethiopianonly7317 12 минут бұрын
ይሄ ልጅ በኢትዮጵያ ደረጃ መሸለም ያለበት ጀግና ነው ❤❤❤ እግዚአብሔር እድሜ ይስጥህ
@HailesilaseHailesilase
@HailesilaseHailesilase 2 сағат бұрын
ልጅቷም ልጁም በውነቱ ያሳዝናሉ ። ሰወች ግን እባካችሁ አታባብሱ ።
@TheBex2007
@TheBex2007 Сағат бұрын
Tikikil
@መዳንበእየሱስብቻነውእንድ
@መዳንበእየሱስብቻነውእንድ Сағат бұрын
በእውነት እውነት ያለው ሁለቱም ጋ ነው ህዝብ በፍርድ ወንበር ተቀምጦ ይፈረዳል በእውነት እነን ልጂቷ በጣም ታሳዝናለች እባካችሁ ብቻል መልካም ተናገሩ ካልሆነ ዝም በሉ ሀፍታሙ መልካም ሰው ነው ነገር ግን ልቡን ማዳመጥ አለቤት ይቅርታ ካደረጌ መኮፈስ አያሰፈልግም ሰዎች ሆይ ትዳር ና ውለታ ይለያያል አሰባችሁ ጻፍ እባካችሁ
@Dani-p1z
@Dani-p1z 55 минут бұрын
Mariamn Tewedewaleche Besuu Ergetenyaa Nenyee Aynochua Demtsuaa Yenageraler😢😢❤
@GeberemeskelGetachew
@GeberemeskelGetachew 11 минут бұрын
Betekikile sewoch mababase malyayete new seeerachew lebona yessstachew
@MahirTube1
@MahirTube1 3 сағат бұрын
የምር ከዚህ ቪዲዮ እኔ የተማርኩት ምን እንደሆነ ታውቃላችሁ? አንድ ሰው ስለጮኸ ብቻ ሃቅ አለው ብዬ የአንድ ወገን ላይ ብቻ አለመፍረድ ተምሬበታለሁ❤
@ImanTefar-jk4hf
@ImanTefar-jk4hf 2 сағат бұрын
እውነት በትክክ
@ጦይቢወሎኩታበርየመዳምቅመ
@ጦይቢወሎኩታበርየመዳምቅመ 2 сағат бұрын
አልገባኝም እስ ነበርትክክል ዛሬደሞ እሶምትክክል 😂😂አልገባኝም
@nefisasemane
@nefisasemane 2 сағат бұрын
ለህዝብ ብላ ነው አሁን ከዳቸው ሥለተባለ ሠው ገጭቶ ወንድሟ አልደርሥም ያለ ምንም ብታለቅስ አልሠማትም
@TMO-c6d
@TMO-c6d 2 сағат бұрын
ትክክል
@mesigemechu8470
@mesigemechu8470 Сағат бұрын
እና ሀቅ የለውም የሆንሽ ዘባሪቆ....ሀቅማ ስላለው ነው የተበረከአችው ግን አሳዘነችን ሚለው ያስኬዳል
@etagegenalamraw2193
@etagegenalamraw2193 4 сағат бұрын
የባስተር ቼር ነግግር እንደኔ የሚውደው አለ እስቲ ላይክ
@Kidanemihiret
@Kidanemihiret 2 сағат бұрын
kzbin.info/www/bejne/lXqzip2Grsx4rpofeature=shared
@Kidanemihiret
@Kidanemihiret 2 сағат бұрын
kzbin.info/www/bejne/lXqzip2Grsx4rpofeature=shared
@meazayeatetemke5346
@meazayeatetemke5346 Сағат бұрын
በጣም ነው የሚመቸኝ
@genetyohannes1605
@genetyohannes1605 Сағат бұрын
እኔ
@HanamariamHana
@HanamariamHana Сағат бұрын
Betam enji
@kisanet4715
@kisanet4715 21 минут бұрын
የተሰበረ ልብ ኣይመለስም, ልበ ቅኑ ስለሆነ ነው, ሃብትየ ኣይዞህ የኔ የዋህ አግዛኣብሄር ካንተ ጋ ይሁን ውስጥህን ያለህ ስማ ተባረክ ቡሩክ አድሜና ጠናን ይስጥህ ❤🇪🇷
@maretategegn9616
@maretategegn9616 3 сағат бұрын
የእውነት ጨነቀኝ እግዚአብሔር መሀላችው ይግባ ለሰው የማይቻለው ለእግዚአብሔር ይቻለዋልና
@ghfghfhjhgh911
@ghfghfhjhgh911 2 сағат бұрын
Are kahune bhla tesemamtwe befker menor yemchyelu aymeslgm legu kortwal😢😢😢
@emebitegashya1388
@emebitegashya1388 4 сағат бұрын
ይህን video ለምታዩ በሙሉ ከሁሉም ነገር ጤና ይበልጣልና ጤናችሁን ይስጣችሁ❤❤😍
@kabteshlebanon9425
@kabteshlebanon9425 4 сағат бұрын
አሜን
@mussasufiyan
@mussasufiyan 4 сағат бұрын
ይሄን ቪዲዮ ለማያዩትስ😂
@Nejat197
@Nejat197 4 сағат бұрын
አሚንንን
@samera626
@samera626 4 сағат бұрын
አሚን❤❤❤
@ethiopiaagere5699
@ethiopiaagere5699 4 сағат бұрын
አሜንንንን
@AjaybaBedru
@AjaybaBedru 2 сағат бұрын
የኔ አባት እውነት አንድ እድል ስጣት ከዚህ በላይ ስጋህን እንኳን አካፍለህ ሰጥተሀል ❤❤ስሜትህን እንረዳለን ግን ትንሽ ለይቅርታ ልብህን ክፈትላት በቃ አንተ ጀግና ነህ ❤❤❤
@GeteneshAlemu
@GeteneshAlemu Сағат бұрын
Malet ??? kezi Bewala Nefsun Edtnetkew New Weys Yekerewn Kulalitun
@favibeyene4085
@favibeyene4085 Сағат бұрын
፣no ቤተሰቦቿን ተከትላ የልጃቸውን ነፍስ አትርፎ ምን አይነት ሰው ናቸው
@AjaybaBedru
@AjaybaBedru Сағат бұрын
አይ በጣም ተፀፅታለች ያስታውቃል ዕምባዋ አታሳዝንም የሰው ልጅ እኮ ያጠፋል እኛ ሰዎች ወንጀላችን ሽታ ቢኖረው ኖሮ አንዳችን ካንዳችን ባልተጠጋጋን ነበር ስለዚህ ይቅርታ ቢያረግላት ትስተካከላለች ብዬ አስባለው
@MessiGetachewo
@MessiGetachewo 27 минут бұрын
አረ ተው ሠዎች እንዳይተርፍ አድርጋ ገላዋለችኮ እንዴ 😡😡😡😡
@hbhhbh8109
@hbhhbh8109 19 минут бұрын
ይሄ ልጅ ያገባች ሴት እድለኛ ነች የምር😢😢😢
@amenasaeed495
@amenasaeed495 3 сағат бұрын
ልጁ ወላሂ ጨዋ ወልዶ ጨዋ ያሳድግው ነው የውንድ ቅርፅ ያያዘ ❤
@promobile5016
@promobile5016 3 сағат бұрын
ስነስርሀቱ ሁላ ጀግነ ወጣት ነው
@TMO-c6d
@TMO-c6d 2 сағат бұрын
​@@promobile5016የወንድ ፀባይ ነው ያለው
@chalewasfaw6032
@chalewasfaw6032 Сағат бұрын
ምን ያህል እንደተከፋ ምታቀው ዝም የሚለው ነገርን ስታይ ነው። የዘመናችን ጀግና ወንዳወንድ አፍቃሪ።❤
@favibeyene4085
@favibeyene4085 Сағат бұрын
ትክክል
@Workist-k4h
@Workist-k4h Сағат бұрын
ሳህ
@MesfinmarkosMarekos
@MesfinmarkosMarekos 3 сағат бұрын
ሀብታሙ ትክኪለኛ የፍቅ ሰዉ በጠም ነዉ ማከቢርህ❤❤❤
@tewodrosgenetu3960
@tewodrosgenetu3960 Сағат бұрын
kzbin.info/www/bejne/hpqVnpunqa2Mn7M
@tsegenetjia7461
@tsegenetjia7461 50 минут бұрын
Ehefeker ayedeleme semete becha yewahw ayedelem semetawi new berasu ayewesenem lesewu akeberot yelewume betame chegere yalebet leje newu besenelebona metakem alebete::
@bezuhanteferra5609
@bezuhanteferra5609 3 сағат бұрын
ሰይፍሻ ሁልጊዜ የምትሰራዉ መልካምነት በልጆችህ ይክፈልህ ፓስተር ቸሬ አንተም ተባረክ❤❤❤
@GetuaderaGETU
@GetuaderaGETU 3 сағат бұрын
የምን መልካምነት አይ ህዝቤ
@ወሎየዋ-ወ6ቀ
@ወሎየዋ-ወ6ቀ 3 сағат бұрын
ምኑ ነው መልካምነት ይህ መላጣ
@LubabaHusan
@LubabaHusan 3 сағат бұрын
@GetuaderaGETU የምን መልካምነት እንደሆነ እኔም አላቅም 😂
@TMO-c6d
@TMO-c6d 2 сағат бұрын
​@@ወሎየዋ-ወ6ቀለራሱ ብሎ ነው ለመሸቀል
@mesigemechu8470
@mesigemechu8470 59 минут бұрын
​@@ወሎየዋ-ወ6ቀይምለጥህ አረ😡😡😡...... ሰይፍሻ ትልቅ ሰው ነው!!!.....እግዚአብሔር ይባርከው ግን ደግሞ ሰው ነው ይሳሳታል ያርማል!!!
@ጌች2023
@ጌች2023 35 минут бұрын
ሴፍ ከምር በዚህ ፕሮግራም ላይ በእውነት በጣም መጨነቅህን፣ መረበሽህ ተረድቻለው። በጣም አደንቅሃለው፣ ተባረክ ሰፉ።
@samrawitsammmferew5056
@samrawitsammmferew5056 22 минут бұрын
ሰይፉ ጥሩ ሰው ነው
@BirukTuba5335
@BirukTuba5335 2 сағат бұрын
ሰዉ ነብሴ ነብሴ በሚልበት ጊዜ ነብስህን አሳልፈህ የሰጠህ ምርጥ ሰዉ ነህ ፈጣሪ ከጎንህ ይሁን ለሷም ልቦና ይስጣት
@meseretdibabe8020
@meseretdibabe8020 2 сағат бұрын
አሜን አሜን
@LailaMahir-vn3vl
@LailaMahir-vn3vl Сағат бұрын
Amin 🎉🎉
@Samerah-r7s
@Samerah-r7s 28 минут бұрын
አሚን
@የማሜታናሽዚያዳ-ኈ3ዐ
@የማሜታናሽዚያዳ-ኈ3ዐ 4 сағат бұрын
አንደኛ ማነው እናቱ የናፈቀችው በላይ አበሽሩኝ እስኪ😢😊
@ZeharASSEN
@ZeharASSEN 4 сағат бұрын
እኔም ናፈቃኛለች ግን አላህ በሠላም ያገናኘን ያረብ 🙏🙏🤲
@SemiraBeshir-k7h
@SemiraBeshir-k7h 4 сағат бұрын
@@የማሜታናሽዚያዳ-ኈ3ዐ 😥😥
@setedegnuw4503
@setedegnuw4503 4 сағат бұрын
ውዴ ደምሪኝ ስወድሽ
@setedegnuw4503
@setedegnuw4503 4 сағат бұрын
​@ZeharASSEN ውዴ ደምሪኝ ስወድሽ
@setedegnuw4503
@setedegnuw4503 4 сағат бұрын
​@@SemiraBeshir-k7h ውዴ ደምሪኝ ስወድሽ
@ramadan1707
@ramadan1707 3 сағат бұрын
ጉልበቱ ላይ ስትወድቅ አልቻልኩም ከምር 😭😭😭ግን በጣም ያስፈራኝ ሲለያት ቀላል ነገር አይደለም የሚገጥማት ችግር ከምር ሰላም ማጣት እስትረሱ ለተሰጣት ኩላሊት ጥሩ አደለም ለከፍነኛ ደም ግፊት ይዳርጋትና ለሷም ለሱም ሳይሆን እንዴይቀር መጠንቀቅ አለባቸው ብሮ አረጋጋው አንተ ደግ ጥሩ ሰው ነህ ግን ፈጣሪም ይቅር ባይ ነው አስብና ይቅርታን ተቀበል
@helenfayisa1340
@helenfayisa1340 2 сағат бұрын
yikrta adirgelatal bilewol iswa gin idme likwan baregechu kidet sititsatset tinoralech!
@NETSANETGIRMA-t6b
@NETSANETGIRMA-t6b 2 сағат бұрын
Endew dengel maryamn kesu hiwet yawtati yemer tastawkaleci betam betam asmesay Ena merzi set nechi ye ewnet media lay endemitaweraw bithon noro mejemerya seifu lay sitkerbi ahun tinishi tekeymogal bezi agatam yikirta malet efelgalew habtamu yikirta argilg til nbr gn esua mn aregeci seifu lay endiwashilati teyekeciw wishet tenageri aleciw getan esuan say set mehone astelag yemejemerya ken seifu lay sitkerb masmesel lemn asfelege lemn endiwashi teyekechiw????? 3 gize erasun liyatefa simokir enkuan mnm almeselatim ahun dena sihon tenada nw mimeslew
@fr6gg858
@fr6gg858 2 сағат бұрын
ኤረ ባክሽ ይቹ ካሀዲ ሀብቶሙየ ተውት ይኑሩበት 😢😢😢
@bintmoha3172
@bintmoha3172 2 сағат бұрын
መጀሪያውኑም እስዋው ጠግብም ነው የሄደችው ዛሬ እድ ባይፈልጋት ምንም አቶን ማፈሪያ ናት አሁንም ትቅርበት
@kefaleejigu278
@kefaleejigu278 2 сағат бұрын
@@ramadan1707አቤት
@Fjf-m2c
@Fjf-m2c 14 минут бұрын
ሀብትሽ በጣም ልዩ ሰው ነህ ተባረክ አላህ ካተጋ ይሁን የኔ ወድም
@merimeri7886
@merimeri7886 3 сағат бұрын
እኔ የምር የዋህነቱን ደግነቱን ሳይ ለቅሶም ደስታም ነው የሚሰማኝ ሐብታሙ😢😢 ፈጣሪ መጨረሻክን ያሳምርልክ ወንድሜ ❤❤🙏🙏🙏
@teybanegash
@teybanegash 3 сағат бұрын
አረ ከመጀመሪያው ታሪኩን ንገሩኝ
@meseretdibabe8020
@meseretdibabe8020 2 сағат бұрын
አዎ እግዚአብሄር ይርዳው
@kidistyitayew2721
@kidistyitayew2721 Сағат бұрын
ሀብታሙ ፈጣሪ መጨረሻህን ያሳምርልህ
@መሀመድዩሱፍ-አ5ከ
@መሀመድዩሱፍ-አ5ከ Сағат бұрын
አሏህ ይርዳው
@ketiretta2883
@ketiretta2883 2 сағат бұрын
ሃብታሙ እባክህን አንድ ግዜ ከስሜት ውጣና እራስህን አዳምጠው:: እጅግ መልካም ነገርም ስታደርግ በስሜት ነው እጅግ የከፋውንም ውሳኔ ስትወስን በስሜት ነው:: እባክህን ለአንድ አፍታ ከስሜትህ ወተህ እራስህን አዳምጠው:: ቸሩ ፈጣሪ ይርዳህ::
@lemlemlegesse
@lemlemlegesse Сағат бұрын
ትክክል
@Amhara782
@Amhara782 Сағат бұрын
ምን ማለት ነው ? ውሳኔው ትክክል ነው ከዚህ በላይ ትግደለው?
@BETELHEMASEFFABetelhemAseffa
@BETELHEMASEFFABetelhemAseffa 56 минут бұрын
@@ketiretta2883 exactly
@mintabelanator2252
@mintabelanator2252 15 минут бұрын
He need more time think about it.
@samuelterefe
@samuelterefe 2 сағат бұрын
ሮሜ 10:-9 ኢየሱስ ጌታ እንደ ሆነ በአፍህ ብትመሰክር እግዚአብሔርም ከሙታን እንዳስነሣው በልብህ ብታምን ትድናለህና፤
@ዘይነባአድማሡ
@ዘይነባአድማሡ 2 сағат бұрын
@@samuelterefe 🤨
@SenaitA-t4t
@SenaitA-t4t 2 сағат бұрын
Still habtamu Hak yezo new yekomew
@redietyednekachew6963
@redietyednekachew6963 2 сағат бұрын
@@samuelterefe ere tewun ebakachu hule mezebarek yiselechal
@AbdiFalu
@AbdiFalu 2 сағат бұрын
ረሱን ሰየዲን እኔን ሊየዲነኝ አይችልም
@chalewasfaw6032
@chalewasfaw6032 2 сағат бұрын
እብድ
@BEst-tn4ir
@BEst-tn4ir 44 минут бұрын
Tigist Waltenegus, my goodness, you are an amazing therapist. THANK YOU! Seyfu, thank you!
@NekeTube-123
@NekeTube-123 3 сағат бұрын
እኔ አልፈርድም ዝም ብል ይሻለኛል እግዛብሔር ይርዳቹ
@nigistyonas3928
@nigistyonas3928 3 сағат бұрын
@@NekeTube-123 very matured
@EmuGetu-w8r
@EmuGetu-w8r 3 сағат бұрын
Ya u are correct
@tobelgetahun4087
@tobelgetahun4087 3 сағат бұрын
my Idea 💡
@Se_lamG
@Se_lamG 3 сағат бұрын
እኔም ማነኝና እፈርዳለሁ እግዚአብሔር ይርዳችሁ
@hiruthassan2433
@hiruthassan2433 Сағат бұрын
Me too
@Tezufiker1927
@Tezufiker1927 Сағат бұрын
ሰይፉ ምርጥ ሰው ዛሬ እሱ ላይ ያየውት ነገር እነዚን ልጆች ለማስማማት የተቻለውን ቢጥርም አለመሆኑ ግን ሲያስጨንቀው አይቻለው ሰይፉዬ ክብር ይገባሀል ❤
@meseretdibabe8020
@meseretdibabe8020 Сағат бұрын
ክብር ለስይፉዬ ምንግዜም❤❤❤
@f-io7sj
@f-io7sj 2 сағат бұрын
መልካም ንግግር ሥደቃ ነው ብለውል ነብዩ ሙሀመድ ስለላህ አለይ ወስለም 😢😢😢❤
@محمدحسينالخالدي-ش8ح
@محمدحسينالخالدي-ش8ح 2 сағат бұрын
ሰለላአለይወሰላም የኛ ውድ ነብይ
@fatumayimaamSeid
@fatumayimaamSeid 2 сағат бұрын
አፍደሉ አለይሂ ሰላዋቱ ወሰላም
@onelove4538
@onelove4538 2 сағат бұрын
S.A.W
@abye-bl2oi8cg8s
@abye-bl2oi8cg8s 2 сағат бұрын
😮
@munirakamal5811
@munirakamal5811 2 сағат бұрын
S a w
@ሙሉነሽ_በላቸው_2116
@ሙሉነሽ_በላቸው_2116 Сағат бұрын
Big respect for habtamu🎉❤ Paster chere thank you for this message 😊❤ ወንድ ልጅ ከቆረጠ ቆረጠ ነው የሚያውቅ ያውቀዋል እግዚአብሔር የተሻለ ነገር ያድርግልህ ሀብታሙ 😢 1:24:06 እንኳንም ዳንክ እግዚአብሔር ይመስገን 🥰❣️
@iloveyouethiopia3911
@iloveyouethiopia3911 3 сағат бұрын
ስዎችዬ እንደ ሀብታሙ ያለ ቅን❤ያላቸው ስዎችን ያብዛልን መልካምነት ለራስ ነው ከዚህ ልጅ ብዙ ትምህርትን ተምሬያለሁ
@meseretdibabe8020
@meseretdibabe8020 2 сағат бұрын
ሀብታሙን እግዚአብሄር ይጠብቀው❤❤❤
@Zado-t7o
@Zado-t7o 4 сағат бұрын
ሀብታሙ የአመቱ ምርጥ ወንድ❤❤❤
@ሳአዳዩቱብ-ዠ8ተ
@ሳአዳዩቱብ-ዠ8ተ 4 сағат бұрын
ሀብታሙ ቅን ሰዉ ነዉ ከአስመሳይ ሰዉ አላህ ይጠብቃችሁ
@ghfghfhjhgh911
@ghfghfhjhgh911 3 сағат бұрын
Amennn yareb yetbken kefu nate yechy balga kosasa nate😢😢😢😢😢😢
@meseretdibabe8020
@meseretdibabe8020 2 сағат бұрын
አሜን አሜን
@jemalhussein6392
@jemalhussein6392 Сағат бұрын
Tigist waltenegus ,pastor Cherie and Seifu all of you are doing a great job .TG,you are my hero!!
@FantuKelecha
@FantuKelecha 3 сағат бұрын
ሐብታሙ አይዞህ❤ ክርስቶስ ስለለኛ ስለሰው ፍቅር እራሱን በመስቀል ላይ አሳልፎ የሠጠውን በማሰብ ሁሉንም ተወው 🙏😍
@እግዚአብሔርታላቅነው-ጨ6ገ
@እግዚአብሔርታላቅነው-ጨ6ገ 3 сағат бұрын
@@FantuKelecha እውነትነው።።
@bituu126
@bituu126 3 сағат бұрын
ፐ እንዴት እውቀት ጠቀስ ነሽ እባክሽ ከክርስቶስ ፍቅር ጋር አገኛኘሽው ከሰው ፍቅር ጋር አድገሻል በጣም ከመስቀል ጣር ጋር የነፍስን ዋጋ ከሰው ኩላሊት ጋር ሰነፍ ትውልድ
@aniiabadiinqabaa3544
@aniiabadiinqabaa3544 3 сағат бұрын
አይዞሽ ማማዬ 😢
@Kidanemihiret
@Kidanemihiret 2 сағат бұрын
kzbin.info/www/bejne/lXqzip2Grsx4rpofeature=shared
@darkem_h
@darkem_h 2 сағат бұрын
@@bituu126 ere lash yelele aznanashegn 🤣🤣
@AmiTube-x6x
@AmiTube-x6x 4 сағат бұрын
ምንም ሊወራ ይችላል ሀብታሙ ግን ቅን መልካም ሰው ነህ ይመችህ ወንድማችን❤
@sadearagumohamd
@sadearagumohamd Сағат бұрын
@@AmiTube-x6x የኔ ቆጆ 🌹🌹
@AmiTube-x6x
@AmiTube-x6x Сағат бұрын
@sadearagumohamd 💗
@ፍቅረአብ
@ፍቅረአብ 3 сағат бұрын
የሐብታሙ ጓደኞች ተባረኩ ከጎኑ እንደቆማችሁ ጌታ ከጎናችሁ ይቁም🙏🏾🙏🏾❤️❤️
@abrhame3111
@abrhame3111 3 сағат бұрын
Betam triu guadegna alu fetari yebarkachew
@Helen-u1f
@Helen-u1f 45 минут бұрын
በጣም ክብር ይስጣቸው
@MMistauel
@MMistauel 23 минут бұрын
ወይ ብቻየዉስጥ አዋቂዉ እግዚቢሔር ያስተካክልለዉ የኔአባት ልጅግን አቤት እርጋታዉ ደግነት የዋነት ሰጦታል ሀብታሙ ዉለታሀን እግዚቢሔር አምላክ ይመልስልሀል አይዞህ ድንግል ማርያም ካንተጋር ትሁን❤❤❤❤
@FantuKelecha
@FantuKelecha 4 сағат бұрын
ፓስተር ቸሬ እድሜ ከጤና ይስጥህ ፈጣሪ🙏😍
@tawfiqAli-f6m
@tawfiqAli-f6m 3 сағат бұрын
ልጁ በጣም ተጎድቷል እምትሉ አላህ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን
@meseretdibabe8020
@meseretdibabe8020 2 сағат бұрын
አዎ በጣም ተጎድትዋል
@SxB-gz3mt
@SxB-gz3mt 2 сағат бұрын
@@tawfiqAli-f6m አሚንንንን ያረብ
@ZainbSarig
@ZainbSarig 2 сағат бұрын
@@tawfiqAli-f6m አላሁመ አሚን
@HINHH-qj5lc
@HINHH-qj5lc Сағат бұрын
አዎ በጣም ተጎድቷልም ቆርጧልም
@መሀመድዩሱፍ-አ5ከ
@መሀመድዩሱፍ-አ5ከ Сағат бұрын
ያንቺ ለቅሶ ያዞ እንባ ነው
@AfiaAdem
@AfiaAdem 2 сағат бұрын
ፍቅር በውለታ መታሰር የለበትም ።
@ዳማከሴ-ጠ6ለ
@ዳማከሴ-ጠ6ለ 2 сағат бұрын
በጣም፡ ትክክል።
@tgtg-ud7ch
@tgtg-ud7ch 2 сағат бұрын
Exactly
@ShewangezawLegesse
@ShewangezawLegesse 2 сағат бұрын
100%
@Mayatfoods
@Mayatfoods Сағат бұрын
Betam
@eastsoldierson
@eastsoldierson Сағат бұрын
Right ✅️
@EKR24-i1f
@EKR24-i1f 3 минут бұрын
የኔ አባት እርጋታው ሁሉን ነገር አሟልቶ ሰተዋል 😢☺️
@Minte22
@Minte22 4 сағат бұрын
ለዚ ልጅ ክብር ይገባዋል 👍👍👍👍 በማረግ ፍቅራቹን ግለጡለት
@DamenechafaroDamenechayanagmai
@DamenechafaroDamenechayanagmai 3 сағат бұрын
😢በጣም የኔ ቆጆ😢🎉
@zabibajamal9539
@zabibajamal9539 3 сағат бұрын
@@Minte22 እኔም ናፈቀኚለቺ ዱአርጉልኚ
@meseretdibabe8020
@meseretdibabe8020 2 сағат бұрын
በጣም እናከብረዋለን እግዚአብሄር ይጠብቀው❤❤❤
@Kidanemihiret
@Kidanemihiret 2 сағат бұрын
kzbin.info/www/bejne/lXqzip2Grsx4rpofeature=shared
@mikiking21
@mikiking21 2 сағат бұрын
👍
@ሐገሬሰላምሽይብዛ
@ሐገሬሰላምሽይብዛ 2 сағат бұрын
ሞባይል ካርድ ገዝቶ ላግባ ይላል በጣም ያስቃል ፓስተር ቸሬ😂😂😂
@KidistTamrat-y9v
@KidistTamrat-y9v 2 сағат бұрын
😂ምርጥ እኮ ነው ቸሬ እሱ ቢመክርም ያምርበታል 30አመት በትዳር❤
@አይቢልልኝ
@አይቢልልኝ 2 сағат бұрын
😂😂😂😂
@zወሎየዋ
@zወሎየዋ Сағат бұрын
😂😂😂😂😂😂😅😂😂😂😂😂😂😁😁😁😁
@እግዚአብሔርይመስገን-ዘ1ሸ
@እግዚአብሔርይመስገን-ዘ1ሸ Сағат бұрын
😂😂😂😂
@abelgetaneh7152
@abelgetaneh7152 Сағат бұрын
😂😂
@MessiM-x5c
@MessiM-x5c 4 сағат бұрын
ከልብህ ይቅር በላት ይቅር ማለት ትልቅነት ነው 😢አንቺም ይቅርታሽ ከልብሽ ይሁን እባክሽ ዳግም እንዴትጎጂው የእውነት ልጁ በጣም ተጎድቷል😢😢😢
@fatmasaeed6043
@fatmasaeed6043 3 сағат бұрын
እሷ አስመሳይ ናት
@ghfghfhjhgh911
@ghfghfhjhgh911 3 сағат бұрын
Betam kefu sate nate 😢😢😢are endategedlwe entarke bela taseferalchy😢😢😢😢
@hiwettesfaye-it3ds
@hiwettesfaye-it3ds 3 сағат бұрын
አንድ በደል ብቻ አይደለም የበደለችው አደጋ አድርሶ እዲደርስለት የወድሟን ስልክ ቁጥር ቢጠይቃት ችግርክን እዛው ተወጣው ማለቷ ታሞ አለመድረሷ ታድያ ምን ሲሆን ነው የምደርስለት ስለዚ አሑንም ለሚዲያው ይምሰል ነው እንጂ ዛሬም ውሸታም እና አስመሣይ ነች
@bituu126
@bituu126 3 сағат бұрын
ልጁ ጥሬ ነው ብስለት ኧረረረ ንግግሩ የብስለት ጉዳይ ወፍ
@TMO-c6d
@TMO-c6d 2 сағат бұрын
​@@hiwettesfaye-it3ds😢😢😢😢
@jamelamuhammad2854
@jamelamuhammad2854 3 сағат бұрын
ማነው እደኔ ከቲክቶክ አይቶ የመጣው😂😂👍👍👍
@uses-yd6yo
@uses-yd6yo 2 сағат бұрын
እኔ😂😂😂😂😂
@yomi_tube
@yomi_tube 2 сағат бұрын
Alen😂
@zebibahassen3654
@zebibahassen3654 2 сағат бұрын
@@jamelamuhammad2854 እኔ አለው
@SemiraJemal-br6eo
@SemiraJemal-br6eo 2 сағат бұрын
እኔ
@JinenusBekele
@JinenusBekele 2 сағат бұрын
ስንት ሰአት ፈጀብህ አይርቅም
@yayahala615
@yayahala615 3 сағат бұрын
የተረጋጋ ልጅ ፀባይ ከመልክ ጋር አማልቶ የሰጠው ።።።ደግ ልጅ ።።።ተፈልጎ አይገኝም በዛሬ በተረገመ ዘመን ።።።አመለጠሸ 👈።።።ጌታ ያንተን ዋጋ ይክፈልህ ሀብታሙ እንደ ሰምህ ብታም ነህ ።።።ተባረክ
@Muzicahiwete
@Muzicahiwete 3 сағат бұрын
እውነት ነው
@SemiraSleshi
@SemiraSleshi 3 сағат бұрын
የሰው እንጂ የዘመን እርግማናም የለም ልጁ አላህ ቀናውን ሁሉ ይግጠመው
@Metasebiyamusse
@Metasebiyamusse 3 сағат бұрын
Benegersh lay gadegochu ena betesebochu slalu new enji ytareku neber
@tilahungebre678
@tilahungebre678 2 сағат бұрын
@@yayahala615 መስሎሽ ነው እዲህ አይነት ገገማ ካንቺ ጋ አብሮ በኖረ እና ብታዪው
@SenaitA-t4t
@SenaitA-t4t 2 сағат бұрын
Betam betam betam ewnet nw
@ሊሊ-ፐ6ነ
@ሊሊ-ፐ6ነ 3 сағат бұрын
ፍቅር መልክ ቢኖረው ሀብታሙን ይመስል ነበር የኔ ዘመን ጀግና አፍቃሪ ❤❤
@አማራዊቷ
@አማራዊቷ 3 сағат бұрын
በጣም😍😍😍
@ዮስራዩትዩብ
@ዮስራዩትዩብ 3 сағат бұрын
በጣም ልበሙሉነው❤
@JshsHsha-hz1wk
@JshsHsha-hz1wk 3 сағат бұрын
በጣም ይለያ ማርያምን❤😢
@rahmaalewi8209
@rahmaalewi8209 3 сағат бұрын
ትክክል
@LeyuBerihun
@LeyuBerihun 3 сағат бұрын
ሊሊ እረ ባክሽ አታፍሪም እኮ አንችም ኩላሊት ትፈልጊ ይሆናል
@MMistauel
@MMistauel 22 минут бұрын
ሰይፍሻዬ ትለያለህ እኮ እግዚቢሔር እድሜ እናጤና ይስጥህ ከልጆችህ አግኝዉ ❤❤
@MesiGashaw
@MesiGashaw 4 сағат бұрын
እናቴን አሞብኛል ዱአአርጉልኝ ሁላችሁም😢😢❤
@EskedarTesfaye-w7j
@EskedarTesfaye-w7j 3 сағат бұрын
@@MesiGashaw ይማርልሽ
@Ferena-k7t
@Ferena-k7t 3 сағат бұрын
አይዞሽ ምህረት ይላክላት🙏
@user-tj9rr6jt4s
@user-tj9rr6jt4s 3 сағат бұрын
አላህያሺረልሺ🎉🎉
@BeshirAhmed-n2j
@BeshirAhmed-n2j 3 сағат бұрын
አላህ ያሽልልሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@NibretGeji-ms6el
@NibretGeji-ms6el 3 сағат бұрын
እግዚአብሔር ይማራት
@WasyhunLemayke
@WasyhunLemayke 3 сағат бұрын
ሳታሰመሰል ትክክለኛ እራሰህን ሆነክ ነዉ የቀረቡከው ተባረክ።
@felenuna8034
@felenuna8034 2 сағат бұрын
የህንድ ፊልም የሚሰራ ነው የሚመስለው ትክክለኛ ባህርዩ አይመስለኝም ሳይኮሳተር ሪላክስ አርጎ ግን አልታረቅም ማለት ይቻላል ይሄ ሁሉ አክሽን አያስፈልግም
@abay3517
@abay3517 2 сағат бұрын
ቲሽ አስመሳይ ​@@felenuna8034
@Hermon-he7bm
@Hermon-he7bm 2 сағат бұрын
​@@felenuna8034እኔ ግን እራሱን እየተቆጣጠረ ነው የሚመስለኝ ጥርሱን ነክሶ ፣ ወይ ተነስቶ እንዳይሄድ ወይ የሚጠጣበትን በንዴት እንዳይወረውር አክሽኑ በዛ ምክንያት የመጣ ይመስለኛል
@RobiBerihun
@RobiBerihun 2 сағат бұрын
are yandale
@aminanuredine4278
@aminanuredine4278 2 сағат бұрын
በጣም ተጎድቷል😢😢😢​@@felenuna8034
@F1234
@F1234 4 сағат бұрын
እውነት አንተ ልጅ ምን አይነት ቀና ልብ ነው ያለህ ፣እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ተመኘውልህ🙏🥰🥰🥰
@ፍቅርብቻ-ቀ9አ
@ፍቅርብቻ-ቀ9አ 4 сағат бұрын
ኩላሊቱን ከመለሰች እድሜው ይጨምራል
@setedegnuw4503
@setedegnuw4503 4 сағат бұрын
ውዴ ደምሪኝ ስወድሽ
@setedegnuw4503
@setedegnuw4503 4 сағат бұрын
​@@ፍቅርብቻ-ቀ9አ ውዴ ደምሪኝ ስወድሽ
@F1234
@F1234 4 сағат бұрын
@@setedegnuw4503ደምሬሻከው ቆንጆ🥰
@F1234
@F1234 3 сағат бұрын
@@setedegnuw4503ደምሬሻለው ቆንጆ 🥰
@MireButu
@MireButu Сағат бұрын
ወይኔ በጣም አሳዘነችኝ 😢ብቻ እግግዜር የፈቀደውን ያድርግ❤😢
@Seble-sk3dv
@Seble-sk3dv 3 сағат бұрын
የስነ ይቦና ሀኪም እግዚአብሔር ነው አይዟቹሁ የሰላም አምላክ በቤታችሁ ይግባ❤
@felenuna8034
@felenuna8034 2 сағат бұрын
ይሄ ትክክለኛ ኮሜንት ነው ተባረኪ ❤
@Semutre3456
@Semutre3456 2 сағат бұрын
የእውነት ሁለቱም ያሳዝናሉ አላህዬ ይርዳቹ
@ግራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን
@ግራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን 20 минут бұрын
😢😢😢😢😢
@ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ሐ7ወ
@ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ሐ7ወ 3 сағат бұрын
ወንድልጅ ቆረጠ ሀብትሽ አይዞክ የድንግል ማርያም ልጅ ካተጋር ይሁን❤
@Haymanot-sx8pm
@Haymanot-sx8pm 37 минут бұрын
በጣም ነው ግን 😢😢😢ያሳዘነችኝ❤
@Barkot6
@Barkot6 3 сағат бұрын
ደግ ንፁህ ስሜቱን እንኳን በትክክል መግለፅ የማይችል 🥹እግዚአብሄር ይጠብቅህ 🙏🏼
@kukutilove
@kukutilove 2 сағат бұрын
እሷ ሌባ ናት
@samritube645
@samritube645 4 сағат бұрын
*ቅመምችዬ እስኪ ሀብታሙ በመቅረቡ ደስ ያላችሁ ብቻ ቻናሌን አስርሺ አስገቡኝ ተባረኩ🙏ሀብታሙ ወንድሜ ተባረክ እንደአንተ አይነት ቅኖችን ያብዛልን*
@marykuki6319
@marykuki6319 4 сағат бұрын
❤❤❤
@MahletGiday
@MahletGiday 3 сағат бұрын
እውነት ለመናገር ሀብታሙ ልበ ቀና ትሁት ፀባዬ ሰናይ ነህ እግዚያብሄር በሁሉም ነገር ይክስሀል ምንም ቢሆን መልካምነትን አድርግሀል ከእስዋ ሳይሆን ከፈጣሪ ታገኜዋለህ ቅስምህ ቢሰበርም ለመበርታት መሞከር ነው ግማሽ አካልህን ቆርጠህ በመልካምነት አድርገሀል ጀግና ነህ በርታ ህይወት ይቀጥላል❤❤❤❤
@meseretdibabe8020
@meseretdibabe8020 2 сағат бұрын
አይዞህ ወንድሜ❤❤❤
@ywbmeazi4530
@ywbmeazi4530 Сағат бұрын
ጥግ ድረስ መውደድ የሚችል ማፍቀር የሚችል ልብ ጥግ ድረስ መጥላትም ይችላል እቺ አስመሳይ ይሄን አልተረዳችም
@MominaaMominaa-gd8vt
@MominaaMominaa-gd8vt Сағат бұрын
ወንድሜ ትለያልክ ወላሂ ❤❤❤አላህዬ የተሻለ ሂወት ይስጠከ❤❤❤
@መዲነኝወሎየዋ-ረ1ዀ
@መዲነኝወሎየዋ-ረ1ዀ 4 сағат бұрын
ሃብታሙ መልከ መልካም ልበቀና ነዉ የምትሉ ብቻ 👍🎉❤❤
@MammeAbdi
@MammeAbdi 4 сағат бұрын
@@መዲነኝወሎየዋ-ረ1ዀ you
@GenetWende
@GenetWende 4 сағат бұрын
አለሁ
@Leena-lu3db
@Leena-lu3db 4 сағат бұрын
betam
@elsamesfin2874
@elsamesfin2874 3 сағат бұрын
Yemn melkamnet new derek new enji...siyastela fara
@Leena-lu3db
@Leena-lu3db 3 сағат бұрын
@elsamesfin2874 ere bakishe hooo
@selam801
@selam801 4 сағат бұрын
በጣም ከፍቶኛል በጸሎታችሁ አሰቡኝ😰
@MeshSeven
@MeshSeven 4 сағат бұрын
ጌታ ኢየሱስ ይድረስልሽ ያፅናናሽ ❤
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 4 сағат бұрын
አይዞሽ ጸልዬ እግዚአብሔር አለ
@Raneya-k4t
@Raneya-k4t 4 сағат бұрын
@@selam801 አይዞሽ
@ሙዳይMudayi
@ሙዳይMudayi 4 сағат бұрын
እግዚአብሔር ያስብሽ እህት
@enanu7590
@enanu7590 4 сағат бұрын
አይዞሽ
@dawitkingcr7736
@dawitkingcr7736 2 сағат бұрын
አንት ምርጥ የፍቅር ሰው ነህ ፈጣሪ አብዝቶ ይባረክህ መልካምነት ከቃላት በላይ ነው።።
@zedahmed-j1j
@zedahmed-j1j 14 минут бұрын
እደዉ ወላሂ ምን አይነት ስነ ምግባር ነዉ ያረቢ መታደል እነሱ ሲያወሩ ምንም አያወራም 😢❤❤❤❤❤አላህ ያስደስትህ❤❤❤
@ዜድየወልዳየልጂየፋኖዘር
@ዜድየወልዳየልጂየፋኖዘር 4 сағат бұрын
ወላሂ ይህን የመሰለ ሸበላ❤ ኩላሊቱ ሰጥቶ አለመታደሏ ሀብትሺ አብሺር❤❤
@hanaabera3778
@hanaabera3778 Сағат бұрын
ቁንጅናውስ 😂
@ሳሌምሳሌም
@ሳሌምሳሌም 4 сағат бұрын
ፓስተር ቸሬ ከዘመኑ ድራማ ሰሪ ፓስተሮች በእውነት ቅን ትሁት የአመቱ ምርጥ የእግዚአብሔር ሰው ብዬሀለሁ በግሌ
@Beruhhh
@Beruhhh 3 сағат бұрын
በግልሽ ማድነቅ መብትሽ ነውእውነታው ግን ይሄ እይደለም
@habtomaregay1905
@habtomaregay1905 3 сағат бұрын
Ewnetaw tasredun 🤔​@@Beruhhh
@wollokocha
@wollokocha 3 сағат бұрын
😂😂😂 ድራማ
@FadisFdvsa
@FadisFdvsa 3 сағат бұрын
ቸሬ ዋዉ አነጋገር ተመቸኸኝ ተባረክ
@wegenwegen-n5j
@wegenwegen-n5j Сағат бұрын
ስይፍሻ አንተጋር ቀርበው ነበር ማየት የምፈልገው ጥሩ አድርገሀል ማስተር ቸርነት መልካም ስው ነህ ፍቅራችሁን ያብዛላቹ ፍቅር የሚጠላው ስይጣን ነው በየሚዲያው የምታራግቡ ሁሉ ግን ይብቃቹ ተዋቸው አብረው ኖሩም አልኖሩም ግን ሕይወት ይቀጥላል 👍 👏👏
@MedihanealemAbate
@MedihanealemAbate 3 сағат бұрын
ወንድማችን የሠጠው ሀሳብ እጅግ ድንቅ ነው ። እግዚአብሔር እንዲህ እንደ ወንድማችን የዋህ እና ለጋሽ ያድርገን ። እግዚአብሔር ወንድማችንን ትልቅ ደረጃ ያድርስልን ለእሷም ልቦና ይስጣት !
@felenuna8034
@felenuna8034 3 сағат бұрын
እሷም የልቧን ተናገረች እኮ
@nefisasemane
@nefisasemane 2 сағат бұрын
​@@felenuna8034የውሸት ለቅሶ ህዝብ ስሟ ሥላጠፋ ነው እንጂ ክደዋለች ውሸታም
@Eldana-j5j
@Eldana-j5j 3 сағат бұрын
ሀብታሙ ፀበል ተጠመቅ ፣ፀሎት አድርግ እግዚአብሄር አምላክ ይርዳህ ተዋህዶ እምነት መመረጥነዉ ፀበል እንዳታቋርጥ በርታ ወንድማችን ሀብታሙ
@በላይነህካሳ
@በላይነህካሳ 3 сағат бұрын
@@Eldana-j5j ተዋህዶ እምነት መመረጥ ነው😂😂😂ከተረት ተረት ከድርሳን ኰተት ከስካር ከጠላ ጠጅ አልኰል ከዳንኪራ ከዝሙት ያልጠራ ህይወት የሌለው ነፃ ወጥቻለሁ!
@Eldana-j5j
@Eldana-j5j 2 сағат бұрын
@በላይነህካሳ አዎ መመረጥነዉ አትገልፍጥ😡😡😡😡
@meskeremlegesse9960
@meskeremlegesse9960 2 сағат бұрын
@@በላይነህካሳ kefet afe neh
@oursyegna7329
@oursyegna7329 2 сағат бұрын
መናፍቁ ፈሪሳዊ ያለቦታው ወንጀልህን አትስበክ ከጸደቅክ እስቲ ያንተ ጽድቅ በግድ እንደ አባትህ መሪህ ዲያብሎስ ክስ መክሰስ ከሆነ የጸደቀ ገነት ነውና የሚገኘው እስቲ ሲኦላዊ የከሳሽነትህን ስራ በመስራት ራስህን አታስፎግር።​@@በላይነህካሳ
@Ethiopian-38
@Ethiopian-38 2 сағат бұрын
ቲጂ ውዷ ለእረጅም ጊዜ በራዲዮ ሳዳምጣት ነበር ትለያለች እህታችን Love you dear ❤
@sisiayali3512
@sisiayali3512 Сағат бұрын
ውይ ፓስተር ቸሬ እግዛብሄር ይባርክህ ኑርልን በጣም በትዳር ዙሪያ ያለህ እውቀት በጣም ጎበዝ ነህ❤
@yohannesmoges3735
@yohannesmoges3735 19 минут бұрын
እሱ በጣም ግልፅ ነው ፣ 37:01 ላይ ለእነሱ አፍሬአለሁ።
@yabukienat974
@yabukienat974 Сағат бұрын
ከሰው ምንም ነገር መቀበል አልፈልግም አንዳንዴ መክፈል የማንችላቸው ውለታዎች አሉ አስረው የሚያስቀሩን ስንሰጥም ለአላህ ብለን ካለሰጠን በስተቀር ለሰው ሰለሰጠን ከዛሰው የፈለግነውን መቀበል አንችልም ለአላህ ብለን ከሰጠን እንጠብቃለን ግን ምንም አይጸጽተንም መልሶ እንደሚሰጠን ስለምናውቅ ሲጀመር ደሞ አላህ ቤተሰቦቿ እያሉ መርጦ እሷ ባንተ ኩላሊት እንድትድን የፈለገው ምክንያት አለው አንተ እንድትድን ሰበብ ሆነሃታል
@soloda6917
@soloda6917 Сағат бұрын
እውነት ነው
@heyewetalemu548
@heyewetalemu548 Сағат бұрын
Betam tekekele leju yewahe new....ehene seyareg yetebekew neger ale .....yan alagegnem ena amotal esu
@AkuBinu
@AkuBinu 3 сағат бұрын
ሴፍሻ ዘመንህ ይባረክ የስነ ልቦና ባለሙያዋ የምር በጣም አስተማሪ ትምህርት ነው ምትሰጠው ሁሌም ጋብዛት በአንድ ወቅት እስቲ ወንድ ነህ ሞክር ተብሎ በረኪና ጠጥቶ እሱን ለማዳን የሄድንበት ርቀት ከባድ ነበር ደግነቱ ድኖዋል ባለሞያዋ ድንቅ ናት።
@meronwhibe6361
@meronwhibe6361 2 сағат бұрын
ትእግስት ዋልተንጉስ ትችላለች
@SADORATUBE
@SADORATUBE 4 сағат бұрын
ቅንነት ሁሌም የብዛልን፣ እስኪ የሃብታሙን ቀንነት በ👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@hararshopping6882
@hararshopping6882 4 сағат бұрын
Demerugn
@Bizuayehu-l2w
@Bizuayehu-l2w 41 минут бұрын
ልጄ ልቡ ተሰብሯል እና ትንሽ የጥሞና ግዜ ስጡት ያስብበት ከልቡ ጋር ይምከር ... በእውነት አዘንኩኝ ግን በምንም ነገር እንፍረድ ግዜ ስጧቸው ... እግዚአብሔር የፈቀደውን ያድርግ ...😢😔
@Wubtube-19
@Wubtube-19 3 сағат бұрын
በጣም ከባድ እኮ ነው 🥺 አይዞክ ወንድሜ 🙏
@Se_lamG
@Se_lamG 2 сағат бұрын
በጣም ነው ያሳዘናችሁኝ ሀብታሙ እና ሩሀማ እንባዬን ማቆም አልቻልኩም እግዚአብሔር ይርዳችሁ የዓለም ሁሉ ንጉስ የሆነው መድሐኒዓለም ለእናንተ የሚያስፈልገውን የሚበጀውን ያድርግላችሁ ። ሚዲያ ላይ ሳትወጡ የራሳችሁን ነገር አስተካክሉ ።ራሳችሁን ጠብቁ ፀልዩ በርቱ ልጆች ናችሁ ዋናው ነገር ህይወታችሁን እግዚአብሔር ይጠብቅላችሁ አሜን
@Kidanemihiret
@Kidanemihiret 2 сағат бұрын
kzbin.info/www/bejne/lXqzip2Grsx4rpofeature=shared
@aynalemdereje8713
@aynalemdereje8713 4 сағат бұрын
እንቁ የተዋህዶ ልጆች እስኪ ፀልዩልኝ ሂወት እያንገላታኝ ነው ኡፍፍፍ
@nebasolomon1255
@nebasolomon1255 4 сағат бұрын
Menew
@muleyeshitila4661
@muleyeshitila4661 3 сағат бұрын
አይዞሽ
@nanibelete8583
@nanibelete8583 3 сағат бұрын
አይዞሽ እግዛብሄር ያስብሽ
@BizuayhuAragaw
@BizuayhuAragaw 3 сағат бұрын
ውላችንም የንሮ ካርታ ጠፍቶብናል አይዞሽ
@ጉናቲዩብ
@ጉናቲዩብ 3 сағат бұрын
እግዚአብሔር ያስብህ/ሽ
@yabi9414
@yabi9414 53 минут бұрын
ኩላሊት ስለሰጠ ብቻ እሷ ላይ መፍረድ የለብንም ያለ ምክንያት እንዲህ አትሆንም ነገር ግን እኛ መፍረድ የለብንም እግዚአብሔር በሁለቱም መካከል አለ ዳኛ ነው
@nunitsegaye159
@nunitsegaye159 3 сағат бұрын
ሃብታሙ በጣም እዉነተኛ እና ቀናተኛ ልጅ ነው እጅግ በጣም ተጎድቷል እሷን ግን ምንም አላመንኳትም
@fatmasaeed6043
@fatmasaeed6043 3 сағат бұрын
ኧረ አሷ እስስት ናት ከዝህ በኋላም ትጎዳዋለች
@PeacefullRain-g4g
@PeacefullRain-g4g 3 сағат бұрын
ቆሻሾች ናችሁ ሰውን ለማለያየት ነው የምትናገሩት
@nejatali7088
@nejatali7088 3 сағат бұрын
Enem alamenikatim
@tigistmengist319
@tigistmengist319 3 сағат бұрын
በእዉነት በዝህ ዘመን እንደ ሀብታሙ አይነት ደግ ሰዉ የለም በጭራሽ ልጂቶ እንዴዉ ነፋሶን እንኳን ብትሰጠዉ ያንስበታል እንደዝህ ልብ ስብር ብሎ ማየት ያማል በደግነቱ የምወድኑን ሰወች ልባችን ባንሰብር መልካም ነዉ የፖስተር ቸሬ እና የሰይፉሻን ጭቀት ሳይ እንዴት እንደ አሳዘኑኝ ከቃል በላይ ነዉ ሀብታሙ አይዞን ወንድሜ አንተ ልይ ሰዉ የኔ ደግ ፖስተር ቸሬ ብሰማዉ ብሰማው አልጠግበዉም ኑርልን ❤❤❤❤❤
@MekdesTakele-w1b
@MekdesTakele-w1b 3 сағат бұрын
ልጁ እንዴት እንዳሳዘነኝ ባመኑት ሰው እንደመከዳት ህመም የለም። የኔ አባት በደረከዉ መልካምነትህ እንዳትፀፀት ከሰው ባታገኘዉ እግዚአብሔር በብዙ ይክስሃል❤❤❤ ይህን መልካምነትህን እንዳትቀይረዉ ስለ ሰዉ አትጨነቅ❤❤
@hannaastatke6775
@hannaastatke6775 2 сағат бұрын
አለመግባባት ተፈጠረ ጉዳያቸው ሶሻልሚዲያ ወጣ ተባባሰ መከዳት የሚለውን አይተካም አብረው እንዳሉነው ጭራሽ ለምስጋና የወጣችው እሱደሞ አብረን አንኖርምብሎ መጣ ምኑ ነው መከዳቱ
@kukutilove
@kukutilove 2 сағат бұрын
እሷ ሌባ ናት
@Blen-ss
@Blen-ss 2 сағат бұрын
@@MekdesTakele-w1b mech kadechiew??
@MekdesTakele-w1b
@MekdesTakele-w1b 2 сағат бұрын
@Blen-ss በችግሩ ሰአት ድረሽልኝ ሲላት ምን እንዳለችዉ አልሰማሽም? አደለም ህይወቱን ለሰጠሽ ሰው ይቅርና ማንኛውም ሰው አደጋ አጋጠመዉ ሲባል ይጠያቃል።
@WhshHsbs
@WhshHsbs 50 минут бұрын
ቃል አጣሁልህ የዘመኑ ጀግና አፍቃሪ ብየሃለዉ ፈጣሪ ያጠንክርህ ሃፊየ😢❤
@Mekresilassie2Asfaw
@Mekresilassie2Asfaw 3 сағат бұрын
ሃብታሙ ሳየውም ንግግሩን ስሰማም እጅግ እጅግ እጅግ ያሳዝነኛል። በጣም የተጎዳ የሚመስል ፊት ነው የማይበት። እባካችሁ የምትቀርቡት ሰዎች ወይም የቅርብ ጓደኞቹ ከአጠገቡ ሳትለዩ እያዝናናችሁ ምከሩት።
@ዘሀራይመር-ዀ7አ
@ዘሀራይመር-ዀ7አ 2 сағат бұрын
አወ እሷ ግን አስመሣይ ናት
@DasashDersie
@DasashDersie 2 сағат бұрын
@@Mekresilassie2Asfaw እሚተዋት አልመሰሊትም ነበር
@HkmaNuru
@HkmaNuru 2 сағат бұрын
ወላሂ enem በጣም nw yasazngne
@RobiBerihun
@RobiBerihun 2 сағат бұрын
agule atnsene felga nwe enj mn argcwe
@HuIuAdiss
@HuIuAdiss 2 сағат бұрын
​@@ዘሀራይመር-ዀ7አእሶ የኔ ባል አይነት አስመሳይ እስስት ነት
@zeynebalewi636
@zeynebalewi636 2 сағат бұрын
ሀብታሙ ብቻውን ብዙ ጉዳት ደርሶበታል ህመሙን ብቻውን ነው የተወጣው የኔ የዋህ ፈጣሪ ከእውነት ጋር ይሁን❤❤❤🎉🎉🎉
@meseretdibabe8020
@meseretdibabe8020 2 сағат бұрын
አሜን አሜን
@tibebedebalketibebe8184
@tibebedebalketibebe8184 Сағат бұрын
ነበራችሁ ወበ ከቱ
@RahelMamo-zn3ww
@RahelMamo-zn3ww 3 сағат бұрын
የእውነት ትልቅ ክብር ያለህ ልጅ ነህ ❤❤❤
@tsehaykide9166
@tsehaykide9166 34 минут бұрын
እንደ ሀሳብ ግን ሀብታሙ ፀበልህን ስትጨርስ ቲጂ ያለችህን ምክር ብትሰማና የስነልቦና ሀኪም ቢያይህ መልካም ነው እግዚአብሔር መልካሙን ነገር ይግጠማቹ ❤❤❤
@Ffdd-i6g
@Ffdd-i6g 3 сағат бұрын
እዉነትለመናገር ምርጥ ሰዉ ነህ እዳ ተአይነት ሰዉ ያብዛ ልን 😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤😍😍😍
@emutube6233
@emutube6233 3 сағат бұрын
በጣም ከባድ ነዉ 💔ተቃጥሏል ልጁ የምር ቆርጦለታል😢 አንች ግን ፈጣሪ ይሁንሽ😢😢 አርፍደሻል በጣም
@bituu126
@bituu126 3 сағат бұрын
ልጁ ብስለት ባጠገቡም አልዞረም ወጣትነት እሪሪሪሪሪ ነው የሚለው
@felenuna8034
@felenuna8034 2 сағат бұрын
@@bituu126 ዝም ብሎ ህፃን ቢጤ ነው
@felenuna8034
@felenuna8034 2 сағат бұрын
ለሷም እግዚአብሄር የተሻለ ይሰጣታል ህይወት ይቀጥላል
@ENEENAANCHI
@ENEENAANCHI 2 сағат бұрын
የልጁን ስሜት አሰብኩት
@ENEENAANCHI
@ENEENAANCHI 2 сағат бұрын
​@@bituu126መብሰል እንዴት ነው
@ነኝየኤፍሬምአፍቃሪ
@ነኝየኤፍሬምአፍቃሪ 4 сағат бұрын
ሀብታሙ መልካም ሰዉ የኔ ትሁት😓 በምን ቃል ልግፅህ🥺❤❤እረጂም እድሜ ከጤና ይስጥህ❤❤❤
@fatmasaeed6043
@fatmasaeed6043 3 сағат бұрын
አክብራ አፍቅራ የምትይዝ ሚስት ይስጠው ልበ ቀና ሰው ነው
@fantuamanuel7353
@fantuamanuel7353 2 минут бұрын
አይዞሽ ሰው ሆኖ የማይሳሳት የለም ትልቁ ነገር ይቅርታ መጠየቅ ትልቅነት ነዉ እግዚአብሔር ይርዳችሁ ህይወት ይቀጥላል ❤❤❤
@tube-dx9qq
@tube-dx9qq 3 сағат бұрын
እኔ ከዚህ ልጅ ብዙ ነገር ነው የተማርኩት ማርያምን ። የልጅ ብስል❤❤
@ሙናየመራቢቴዋ
@ሙናየመራቢቴዋ 2 сағат бұрын
49:46 - 53:19 ፓስተር ቸሬ ነጭ ነጭዋን 👌👌እንደዛሬ ተመችተሄኝ አላውቅም ተባረክ 🙏
@GuJo-p4v
@GuJo-p4v Сағат бұрын
የኔ ወዲ በጣም በጣም ጀግናነህ እንኳን ገና ለመታዉቃት ቀርቶ በአሁን ሰአት አባት ለልጁ አይሰጥም እኔ በጣም ገርሞኛል እኔ በሂወቴ ሰዉ አየሂ ይህን ልጂ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@meseretdibabe8020
@meseretdibabe8020 Сағат бұрын
በጣም ደግ ልጅ❤❤❤ እግዚአብሄር ይጠብቀው
@makimahari4958
@makimahari4958 57 минут бұрын
ሃፍቱሽ💐 ገጠመኝ የመምህር ተስፋየ ኣበራ ኣዳምጥ ወንድሜ ይሄ የሩኩስ መንፈስ ሃሳብና ስራ ነዉ እንጂ የሰዉ ሃሳብ ኣደለም ሳይነስ ምናምን ኣትበሉ ፀበል ፆሎት ስግደት ኣዘዉትሩ እግዚአብሄር ሰላም ይሰጣችዋል ገጠኝ ኣዳምጥ የምትሉ 👍
@MaryamEnat
@MaryamEnat 38 минут бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@dimssegirmatelhune2817
@dimssegirmatelhune2817 2 сағат бұрын
ይህ ልጅ ሁል ግዜ ከእሷ የሚገኘውን የፍቅርም ይሁን ሌላ ነገር እሱ ከሰጣት ስጦታ ጋር ስለሚመዝንየሱ ሰጦታ ከሁሉም ስለሚበልጥ ነገሮችን በሙሉ በዚህ ሰለሚለካው ነገሮች ይከብዱበታል ::
@sophieswindow2687
@sophieswindow2687 43 минут бұрын
This is the issue!! በጣም ትክክል. He will always set his expectation high compared to what he gave. Then it will be very hard to satisfy him. Donating his kidney is the ultimate sacrifice he did for her, but it became also the distraction to their union. Because every time something happens in their marriage, it would be always a topic that he sacrificed a lot for her and she did nothing to reciprocate his sacrifice or love. 🤔🥹
@Lore9072
@Lore9072 33 минут бұрын
​@@sophieswindow2687ትክክል
@Lore9072
@Lore9072 33 минут бұрын
ሌላ ሰው ቢሰጣት ይሻል ነበር
Chain Game Strong ⛓️
00:21
Anwar Jibawi
Рет қаралды 41 МЛН
Cheerleader Transformation That Left Everyone Speechless! #shorts
00:27
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 16 МЛН
99.9% IMPOSSIBLE
00:24
STORROR
Рет қаралды 31 МЛН
Chain Game Strong ⛓️
00:21
Anwar Jibawi
Рет қаралды 41 МЛН