Ethiopia: የተወዳጅዋ ሰላም ተስፋዬ ሙሉ የሰርግ ፕሮግራም Selam Tesfaye and Amanuel Tesfaye wedding Program

  Рет қаралды 3,006,163

Andafta

Andafta

Күн бұрын

Пікірлер: 2 400
@hanihani4932
@hanihani4932 Жыл бұрын
የሰው ልጅ መጨረሻው ሲያምር ነው መጨረሻችን ያሳምርልን መለያየት ያስጠላል
@selamselalm6013
@selamselalm6013 2 жыл бұрын
After hearing about their divorce, who is here? so sad.... It was a beautiful wedding ceremony
@abduenini
@abduenini 2 жыл бұрын
Me 🖐
@hermelashimeles4671
@hermelashimeles4671 2 жыл бұрын
how do you know they are divorcing ?
@4421gdhkgg
@4421gdhkgg 2 жыл бұрын
Medhanialem yastarqachew,, andlay yanurachew
@የአማኑኤልልጅ
@የአማኑኤልልጅ 6 жыл бұрын
በጣም አሪፉ ሰርግ ነው የአገሬ ልጆች ወልዶ ለመሳም ያብቃቹ እኔስ ወደሚለው ስመጣ ያለውት ደቡብ አፉሪካ ነው ለአዲስ አመት ሀገር ልገባነው እግዚአብሔር አምላክ ለደዚው ለወግ ለማረግ ያብቃኝ ፉቃደኛ እና ቆንጆ ሴት ካለች ላገባት ፉቃደኛ ነኝ
@الدوسري-ي4ه
@الدوسري-ي4ه 2 ай бұрын
Yasakalh
@አለለኔ
@አለለኔ 6 жыл бұрын
ቀሪው ዘመናቹ የተባረከ ይሁን! !!!! እሷን ካስደሰታት ምንም ለብሳ መሞሸር ትችላለች ለሰው ሳይሆን ለራሷ ነው የኖረችው በተረፈ በጣም ደስ ይላል እራስን መምሰል አዋቂነት ነው እኛ ሰዎች እማ ብዙ እንላለን ልቧና ይስጠን መልካም የትዳር ዘመን እመኝልሻለሁ! !!!
@miliyona1
@miliyona1 6 жыл бұрын
It is the loveliest weeding ceremony I have ever seen! I Love it! God Bless Brides!
@bffboss7901
@bffboss7901 4 жыл бұрын
The junta killed a lot of Ethiopian for that money 💰.
@shewafer2395
@shewafer2395 6 жыл бұрын
የመቅዲን ሰርግ ለድሀ ብትሰጠዉ ስትሉ! የመሲን ደግሞ መሀተብሽ የት ነዉ ስትሉ! የሰላምን ምነዉ ተንቀለቀልሽ ምናምን ! ሀበሻ ግን ማድነቅ መልካም ምኞት የሚል ነገር አልፈጠረበትም ለዛ ነዉ ከሰዉ በታች ያለነዉ ስህተቱን መቁጠር ብቻ
@oneloveethiopia3552
@oneloveethiopia3552 6 жыл бұрын
እሙካ Shewafer mrchim alfeterelachew sidb tmrt bet lay yetemaru ymeslalu
@xinodbz3328
@xinodbz3328 6 жыл бұрын
እሙካ Shewafer kkkkkkkkkkk cheger New habesha mehon
@tizudegefa5803
@tizudegefa5803 6 жыл бұрын
እሙካ Shewafer ቀላል አለዚያ ዝም ማለት
@tgtk7942
@tgtk7942 6 жыл бұрын
እሙካ Shewafer ምን አባቴ ልሁን አፌ ቁርጥ ይበል
@elsabetshume7713
@elsabetshume7713 6 жыл бұрын
እሙካ Shewafer ምን ላርግሽ ተባረኪ ወይ አይሰሩ ወይ አያሰሩ ወሬ ብቻ
@ራያነኝሃልማጣየሞኾኒመይዳ
@ራያነኝሃልማጣየሞኾኒመይዳ 6 жыл бұрын
ለእኛማ መልካም ነገር የሚሆንልን መልካም ስንመኝ ነው ለስው መልካም ተመኙ ስድብ የሰይጣን ነው ሰላምየ ትድርሽን ፈጣሪ ያስምሪልሽ የስውን ደስታ እንዳማየት የማያስደስት ነገር ምን አለ በእውነት ባጣም ደስ ይላለ እግዚአብሔር ድዝ ኣብቀኝ አሜን እልልልል ኢ/ያ ለዘላለም ትኑር
@rodiytewahedolij4728
@rodiytewahedolij4728 6 жыл бұрын
ሰሊናዬ የትዳር ዘመንሽን ፈጣሪ ይባርክልሽ ወንድም አማን በፍቅር በክብር እስከመጨረሻው ትዳራችሁን ፈጣሪ ይባርክላችሁ የሰውን ልጅ ደስታ እንደማዬት የሚያስደስት ነገር ምን አለ የሁላችንም ስኬት ፈጣሪ ያሳካልን ፍቅር ሰቶ በፍቅር እንድንኖር የፈቀደልን ክርስቶስ የተመሰገነ ይሁን የአብረሀም እና የሳራ ትዳር ያርግላችሁ ውዶች
@መቅዲየራያዋ-ቀ2ነ
@መቅዲየራያዋ-ቀ2ነ 6 жыл бұрын
ዋው በጣም ደስስ ይላል እና ሰላም እንኳን ደስስ አለሽ
@እግዚአብሔርፍቅርነው-በ1ሐ
@እግዚአብሔርፍቅርነው-በ1ሐ 6 жыл бұрын
Rodi Ytewahedo lij አሜን Rodi
@tsfytsfy3691
@tsfytsfy3691 6 жыл бұрын
ዋውው የትዳር ዘመናችሑን ይባርክላችሁ
@wudaseyemane9685
@wudaseyemane9685 6 жыл бұрын
Rodi Ytewah ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍👍👍👍💗👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👐🍓🍓🍓🍓🍓🍓🍓🍓🍓🍓🍓🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌸
@mulyemulye3415
@mulyemulye3415 6 жыл бұрын
እኔስ ተሙሺራው ፍቅር ያዘኝ
@ethioweekly1280
@ethioweekly1280 6 жыл бұрын
መልካም ጋብቻ ! ነገር ግን የፀሎት ፕሮግራሙ የእመቤታችንን ቅድስት ድንግል ማርያም ምሥጋናን ባለማካተቱ ቅር ብሎኛል ! እናትን ንቆ የውለደችውን ኢየሱስ ክርስቶስን ማመስገን የለም ይልቁንም እመቤታችን በምልጃዋ ላመኑት በረከት የምታሰጥ ናት በቃና ዘገሊላ የጎደለው የሞላው በድንግል ምልጃ ነው :: በምድራችን ላይ ጥፋትን አለ መባረክን እያመጣችው ያላችው አባቶች እግዚአብሔር ዓይነ ልቦናችውን ያብራላችው ገንዘብ እና ዕውቅና ልቦናችውን ያሳበጠባችው እንዲው እግዚአብሔር ይገስፃችው :: ከ እግዚአብሔር ካልሆነ በቀር ማንም ስለፈለገ የድንግልን ፍቅር አይረዳም ይልቁንም ያከበራት እርሱ ራሱ ይከብራል እንጂ እኔ አበቃው
@asnakecheyiuhne1558
@asnakecheyiuhne1558 5 жыл бұрын
bata slownche now
@claudettechamas8511
@claudettechamas8511 5 жыл бұрын
dess yelle
@elsyriman7962
@elsyriman7962 5 жыл бұрын
ewnit mare
@jerrygir737
@jerrygir737 5 жыл бұрын
Pente nat
@edlawitbaye3311
@edlawitbaye3311 4 жыл бұрын
@@jerrygir737bemen awekshe
@maryamawityetayoulej1223
@maryamawityetayoulej1223 6 жыл бұрын
emebetachen mariyam hoye alalum ...men melut emenet yehon demo ehe ???
@sweetgeresu2854
@sweetgeresu2854 6 жыл бұрын
አቤት ሀብሻ ምን አለ መልካም ጋብቻ በትሉ ስላሜ እኔ ድስስስስስስ ብሉኝል እግዚአብሔር ቤትሽን ይባርክ ❤️
@selaminalifestyle4593
@selaminalifestyle4593 4 жыл бұрын
Sweet swedish eski demergh dewlanm bemchan 🥰🥰🥰
@sebletesfaye361
@sebletesfaye361 4 жыл бұрын
9 the Bhğùiùù6 has a long and well 998788 year dfds sffgfb Bbpvvvvvvvvccghğyyu7v 77777yyyyýýfttyýffhv h #₩₩₩]0JGtFTà
@Phone-zd1qs
@Phone-zd1qs 6 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልል የኔ ቆንጆ መልካም ጋብቻ አዳሜ ይህን ያለየሽ ሁሉ በየኮመንቱ ስታሳደቡ ቁማቹ ትቀራላቹ ጥሩ ተመኙ ጥሩ እንድታገኙ ♥ለምስኪን ብትረዳስ ምትሉት ሰርግ መደገስና ለምስኪን መርዳት ምን አገናኘው አረ ማስተዋሉን ይስጣቹ ብዙዎቻቹ ላልቹት ሰው ሀገር ምናለ ጥሩ ጥሩ ብትመኙ እኛንም ለዚህ ወግ ያብቃን ብትሉ ለነገሩ ቲሽ
@hiwetbahayiluyeromanreigns3303
@hiwetbahayiluyeromanreigns3303 6 жыл бұрын
የፍቅር ጉዞ ማርያምን ይዞ Phone0551469431 tebareki yene konjo
@hiyewotenbesedet6533
@hiyewotenbesedet6533 6 жыл бұрын
Tey atasekigne
@ድቦራበቀለ
@ድቦራበቀለ 6 жыл бұрын
የፍቅር ጉዞ ማርያምን ይዞ Phone0551469431 ewunetishin new mamaye
@yordanosy1494
@yordanosy1494 6 жыл бұрын
የፍቅር ጉዞ ማርያምን ይዞ Phone0551469431 ትክክል
@ewsa2739
@ewsa2739 6 жыл бұрын
መልካምጋብቻየአብረሀምየሳራትዳርያርግላችሁ
@lovelifelovelife865
@lovelifelovelife865 6 жыл бұрын
Please people don't be negative she's amazing congratulations konjo stay blessed!!
@bffboss7901
@bffboss7901 3 жыл бұрын
I yes we don’t support the terorist organisation TPLF
@እግዚያብሄርፍቅርነው-ዠ1ጸ
@እግዚያብሄርፍቅርነው-ዠ1ጸ 6 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍፍፍ መቸ ይሆን የኔ ሰርግ።መልካም ጋብቻ ይሁንላችሁ ወልዳችሁ ሳሙ
@sababerhane9505
@sababerhane9505 6 жыл бұрын
ሰታምሩ ቃላት የለኝም እንዴት እንደምታምሩ 😍 እመቤቴ ትዳራቹን ትባርከ 🙏🎶🎷🎺🎻🎹👏👏👏👏👍👌
@mylove.t.icantforgetuloveu9522
@mylove.t.icantforgetuloveu9522 6 жыл бұрын
የሙሽራውን ወድም አየሁት ከሚዚወች ውስጥሽ እደሙሽራው ቆንጆ ነው
@hanadejene3667
@hanadejene3667 6 жыл бұрын
ሰላምዬ በመጀመሪያ መልካም ጋብቻ ይሁንልሽ በመሰራትሽ ይህንን የመሰለ በሚያር አዳራሽ ሰርግሽን አዘጋጅተሽ በቆንጆ ሁኔታ ሰርግሽን አይተናል ግን ኢትዬጵያዊ ባህልሽን ትተሽ ይህንን ውብ ሀገር መወከል ትተሽ እንዲህ ከባህልና ከወግ ያፈነገጠ ነገር ለዚህ ለሚወድሽ ጎበዝ ብሎ ላሳደገሽ ህዝብና ሀይማኖትሽ እንዲህ መሆን ተገቢ አይደለም ።ከራበው ለጠገበው አዝናለሁ የሚል የአባቶች ተረት አለ እረጋ ሰከን በይ ነገ ያንቺን ፊልም መርቀው የሚያሳድጉት የኢትዬጵያ ሰዎች ማሰተዋል ልቦና ይሰጥሽ የእህት ምክሬን ለግሼሻለሁ ካጠፋሁ ይቅርታ ልክ ከሆንኩኝ ላይክ ግጩኝ
@lulalula7120
@lulalula7120 6 жыл бұрын
Hana Dejene manew gobze yalat enante eskeslchat setsedbat setzertetat aydel yenbrachit demo selytgaw hezb new yemtawerew werga esa endhone aymokat aybrdat demo ye Ethiopia hezb 50 % tesadbnay yewrde new
@samri2481
@samri2481 6 жыл бұрын
Hana Dejene lek nesh betam konjo
@tibatiba.704
@tibatiba.704 6 жыл бұрын
Hana Dejene
@abdinkorabbii1656
@abdinkorabbii1656 6 жыл бұрын
Hana Dejene Agarachin tebelashe iyat isti iraqutwan nat inde Amerika Anadedechiny isu yishalal
@الحمداللهليربيعلمين
@الحمداللهليربيعلمين 6 жыл бұрын
are awnet new hooo
@tgstsetegnsetegn1545
@tgstsetegnsetegn1545 6 жыл бұрын
ውይይይይ የልጁ እርጋት ደስስስ ሲል ። እስኪ እርጋ በይ ስላም
@የማርያምወዳጅየማርያምወዳ
@የማርያምወዳጅየማርያምወዳ 6 жыл бұрын
የናይጀሪያ ስርግ ይመስላል መልካም ጋብቻ
@woldueyob7996
@woldueyob7996 6 жыл бұрын
አመቤቴ ማርያም ትባርክልሽ ትዳርሽን ልክ እንደ ቃና ዘገዲላን በበረከትዋ እደሞላችው ያንቺንም ህይወት ትሞላው አሜን አሜን አሜን
@adiemhelen2317
@adiemhelen2317 6 жыл бұрын
Wow በጣም ልዩ የሖነ ሰርግ የሰው አይን መጥፎነውና ከሰው አይን ይጠብቃችሑ እኔ ማሻአላሕ ብዬአለሑ
@ሀስቢአላህሀስቢአላህ
@ሀስቢአላህሀስቢአላህ 6 жыл бұрын
adiem helen ለካፊር ማሻአላህ አይባልም
@ferahyoutube183
@ferahyoutube183 6 жыл бұрын
+ሀስቢአላህ ሀስቢአላህ 😂😂😂👍
@adiemhelen2317
@adiemhelen2317 6 жыл бұрын
konjo Habbeshawit ምን ማለት ነው መጀመሪያ አባባሉን እወቂበት ሲቀጥል ዲናችን አታድንቁ አይል ማድነቅ መብቴ ነው ገቢቶ ።
@adiemhelen2317
@adiemhelen2317 6 жыл бұрын
ሀስቢአላህ ሀስቢአላህ ዊይ አስተክፉርላሕ ነው ሚባለው ግጥም አርጌ እነግርሻለሑ ይባላል ላማረሽ ነገር በሙሉ ማሻአላሕ ይባላል በናትሽ ዝም..
@ሀስቢአላህሀስቢአላህ
@ሀስቢአላህሀስቢአላህ 6 жыл бұрын
adiem helen አትሳሳቺ የሀራም ዝላይን አድንቆ ማሻአላህ አይባልም
@amenyeeagel7936
@amenyeeagel7936 6 жыл бұрын
በጣም ያምራል...አብሮነታችሁን የሚያሳማር ቤትን የመምራት ጥበብ ይሰጣችሁ..ዘመናችሁ በመልካም ጔደኝነት፤በፍቅር፤ በሰላም የተሞላ ይሁን...ከምንም በላይ ደግሞ ከእግዚአብሔር አብሮነት ጋር ምትገናኙበት ቀሪ ዘመን ይሁንላችሁ!! ደስታችሁ ይዝለቅ ያብብ ብያለሁ!!!
@salma34moh38
@salma34moh38 6 жыл бұрын
ጋብቻቹሁ የአብርሃም እና የሳራ ይሁን ለእኛም መልካም ነገር የማሆንልን መልካም ስንመኝ ነው ለስው መልካም ትመኙ ስድብ የሰይጣን ነው የስውን ደስታ እንደማየት የማያስደስት ነገር ምን አለ ውድድድድድ እልልልልልል ኑሪልኝ ለዘላለም ስውታቹ😘😘❤❤👍👍
@ሁሉምነገርለበጎነው-ቨ5ኰ
@ሁሉምነገርለበጎነው-ቨ5ኰ 6 жыл бұрын
ዋው ሰላም የ መልካም ጋብቻ ደስህ ብሎኛል ፋፋፋ ያለ life ይሁንልሽ ማሬ በድጋሚ መልካም ጋብቻ ላላገባነው ባል ስጠን ጉሉ አሚን
@haiyatgasho2324
@haiyatgasho2324 6 жыл бұрын
የጎጃም ልጅ ነኝ suza amiiiinnnnn
@البيتبيو
@البيتبيو 6 жыл бұрын
Amennnn
@ዘይቱናሁሴን
@ዘይቱናሁሴን 5 жыл бұрын
ሠላምየመልካምጋብቻይሁንልሽ
@ዘይቱናሁሴን
@ዘይቱናሁሴን 5 жыл бұрын
አሚንንንንንንን
@dubaietopin5923
@dubaietopin5923 5 жыл бұрын
አሜንንን
@impeaceful556
@impeaceful556 6 жыл бұрын
This is one of the most beautiful weddings,I have ever seen your wedding dresses are beautiful.
@bffboss7901
@bffboss7901 4 жыл бұрын
Kkk junta killed a lot of Ethiopian for that money 💰.
@bffboss7901
@bffboss7901 4 жыл бұрын
Wedding
@yordikonjo5630
@yordikonjo5630 6 жыл бұрын
መልካም ጋብቻ ስላም ፍቅር ካገብ አይቀር እንደዝ ነው
@hnoonhashmy8834
@hnoonhashmy8834 5 жыл бұрын
Amen amen amen
@MaryamMaryam-pk6yw
@MaryamMaryam-pk6yw 6 жыл бұрын
መልካም ጋብቻ ማሮች ስታምሩ እንካን ለዝህ አበቃችሁ ውድ የሀገሬ ልጅች። እስኬ እኔም ከስደት ተመልሽ ለዚህ ክብር ያብቃሽ በሉኝ የኢትዮጵያ ልጅች ባካኑ ይቆጨኝ ነበር ውድውድውድውድ ነው የማደርጋችሁ ሰላምዬ እስከባለቢትሽ ውብ ናችሁ ወልዳችሁ ለመሳም ያብቃችሁ እግዚአብሄር ሰላሙን ጤናውን ያብዛላችሁ ማሮች።
@azebazeb3242
@azebazeb3242 6 жыл бұрын
ዋው ሰላምዬ የኔ ማር እዴታባሽ እደምታምሪ ካይን ያውጣሽ የፈጣሪ ያለህ
@አይናችንነሽማሪያም
@አይናችንነሽማሪያም 3 жыл бұрын
ያምራል ግን ቆይ ቄሶቹ የት ሄደው ነው እናንተ ስጋውን የባረካቹት ያሳፍራል።
@denzel31561
@denzel31561 3 жыл бұрын
Congratulations from Eritrean ..KONJIO TIGRAWETI
@amytube1013
@amytube1013 6 жыл бұрын
ለማንኛውም መልካም ጋብቻ ሙዝቃና የእግዚአብሔር መስጋና ማስተዋልን ይስጠን
@arsemawelsh5192
@arsemawelsh5192 5 жыл бұрын
መልካም ጋብቻ የኔ ፀባይ ሰናይ ቤትሽ ይባረክ ❤❤❤❤😍😍😍😍
@musesbhatu6232
@musesbhatu6232 6 жыл бұрын
የመሲ ሰርግ ውስጤ ነው
@babymine8615
@babymine8615 6 жыл бұрын
Muse Sbhatu enatye mesi sent ametwa new. Magbatwam Ye egzabiher sera new enji arjto serg men yaregal
@bffboss7901
@bffboss7901 3 жыл бұрын
This weeding cost to Ethiopian people a lot of money so bring back it now
@Alphacentric1
@Alphacentric1 5 жыл бұрын
where is the Tigrigna song?
@መሲቲቲዩብ
@መሲቲቲዩብ Жыл бұрын
አደዚህ ተደግሷ መለያየት 😭😭😭
@mariyadagnew9761
@mariyadagnew9761 6 жыл бұрын
እሰይ ሰላምዬ። ደስ ሲል። አቤት ሰርግ እንዴት እንዳማረኝ
@usertacedbook8477
@usertacedbook8477 6 жыл бұрын
ዕያብ Ad እኔም ውዴ አምሯኛል
@hannamrerach7228
@hannamrerach7228 6 жыл бұрын
The best ever I have seen weding party!!! Good luck to you injoy the rest of your life 😊
@hufxhf6592
@hufxhf6592 4 жыл бұрын
እልልልልልልልልልል እንኳን ደስ አለሽ የኔ ቆጆ
@ME-ki6gv
@ME-ki6gv 6 жыл бұрын
camera askemito Bilulign min Yilutal?
@tigraylove2764
@tigraylove2764 5 жыл бұрын
ሃይሎጋ ሃይሎጋየሆ ሃይሎጋ እንቋዐሰ ደስ በለኪ ሃይሎጋ ሃይሎጋ ሆ እረ ጅግና ሃይሎጋ እረ ኣንበሳ ሃይሎጋ ሃይ ጉማ ሃይ ጉማ ኣሃ ሃይ ጉማ ዋውውውው ትግራይ ዓደይ ወለላ ሰላመይ ርሑስ መርዓ ሰናይ ጋማ ብሩኽ ናብራ ኣብርሃምን ሳራን ይግበረልኩም ዚያዳይ ❤❤❤️❤️❤️❤️❤😘😘😘😘😘❤
@alitadesse7858
@alitadesse7858 6 жыл бұрын
እኔ ይህችን ልጅ ሳያት ደስ ትለኝለች ምክንያቱ ብርቱ እና በራሳ ስለምትታማመን
@fatemaalhosani9929
@fatemaalhosani9929 6 жыл бұрын
Honda service Kesar terminals Eid Mubarak Pudhari Mount Everest climbing
@3washamesee995
@3washamesee995 6 жыл бұрын
Rtetv
@meseretbalcha8099
@meseretbalcha8099 6 жыл бұрын
Heheheheheh
@zinnataktar6782
@zinnataktar6782 5 жыл бұрын
Tedarachih yaberham ysara yadergelachih Ellllllllll
@መሬምቢንትሙሀመድ
@መሬምቢንትሙሀመድ 5 жыл бұрын
በጣም ወላሂ
@ሰሉነኝኢትዮጵያዊት
@ሰሉነኝኢትዮጵያዊት 6 жыл бұрын
ሰላምዬ ስወድሽ መልካም ጋብቻ ይሁንላቹ እኔ ደሞ ከስደት ወደ ሀገሬ ልገባ 1 ወር ነው የቀረኝ እና ስገባ ልሞሸር ነው በእግዚኣብሔር ፍቃድ ልክ እነዳንቺ ቅለጥ ያለ ሰረግ ላሳልፍ ትንሽ ከማዳም የተጠራቀመ ኣለኝ ግን ማን ነው በyoutube የምለቅልኝ 😜ሁልሽን ye yutube ኮመንትሮች እጠራሽ ኣለሁኝ
@ተመስገንአምላኬ-ኘ8የ
@ተመስገንአምላኬ-ኘ8የ 6 жыл бұрын
Ene elekelshalhu leza kebere yabkashe mar
@selamhenok9607
@selamhenok9607 6 жыл бұрын
ሰሉ ነኝ ኢትዮጵያዊት kkkkkk ye medam biri indezi laben cerishe magbat yiqirign inji alaregewm
@ሰሉነኝኢትዮጵያዊት
@ሰሉነኝኢትዮጵያዊት 6 жыл бұрын
selam Henok 😀😀 እና
@zamarakdismakdis5528
@zamarakdismakdis5528 6 жыл бұрын
ሰሉ ነኝ ኢትዮጵያዊት anchi agbi enji vediown eni leklshalew yemadam birr selabi newna bershn bedgs endatchrshi selams bebira mastawkya yagechew beer newna yetkal bela new yemtachbchbew
@ሰሉነኝኢትዮጵያዊት
@ሰሉነኝኢትዮጵያዊት 6 жыл бұрын
Zamarakdis Makdis እኔም ይተካል በማለት እኮ ነው 😜
@becoolterry4536
@becoolterry4536 6 жыл бұрын
ሰርግ ብሎ ዝም ነው፡በጣም ደስ ይላል
@sofiaphonetastic6451
@sofiaphonetastic6451 5 жыл бұрын
It’s lovely and beautiful people I love it
@munaabera1895
@munaabera1895 6 жыл бұрын
እንኳን ደስ ያላችው ሰላምይ የኔ ቀበጥ ትዳራችው ይባረክ
@rahimarahima2100
@rahimarahima2100 6 жыл бұрын
ሰላምየ ስወድሽ ማሬ መልካም ካብቻ ባጠቃላይ ያገሬ ልጆችሠላማችሁ ይብዛ ደስ ስትሉ ዉዶቸ
@yisaktirkaso8459
@yisaktirkaso8459 6 жыл бұрын
#WOW relly I miss Ethio we have a mazing culture great wedding congratulation
@AnelleTube
@AnelleTube 5 жыл бұрын
ወይ መኖር ደጉ!!! ትዳራቹ ይባረክ እንግዲህ::
@Dani-xb6gv
@Dani-xb6gv 6 жыл бұрын
ይመችሽ ስላምዬ አለሽ እንዳማረብሽ ስው እንደቀናብሽ እንግዲህ እግዚአብሔር ባርኮ ገንዘብና ጤና ስጠሽ !የቀና ብዙ ያወራል!👍💥🤾‍♀️📣
@blenberhe7914
@blenberhe7914 6 жыл бұрын
ድንቅ የሆነ ሰርግ ውብ ሙሽሮች ትዳራቹ ይባረክ ያብራሃም የሳራ ያድርገው !
@አንድቀን-አ1የ
@አንድቀን-አ1የ 6 жыл бұрын
2010 ን የ አርቲስቶች ወቅት እንዳደረከው በስደት ያለነውን ደግሞ ቀኑን ቅርብ አድርግልን ለዚህ ቀን አብቃን
@ፉንታዬአግደው
@ፉንታዬአግደው 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@ፉንታዬአግደው
@ፉንታዬአግደው 4 жыл бұрын
ስላምዬ መልካም ጋብቻ
@lilyafessa8599
@lilyafessa8599 6 жыл бұрын
Congratulations Konjo 😁May God bless your marriage...you guys look gorgeous😁
@sofiatariku7545
@sofiatariku7545 6 жыл бұрын
የዛሬው ደሰ ይላል የበቀደሙ ከየት የመጣ ነው ሁላችንም እንዲ ድል ባለ ሰርግ አምላክ ይዳርን መልካም ትዳር
@אמרבלאי-ר3ב
@אמרבלאי-ר3ב 6 жыл бұрын
ወይኔ ሰላምየ መልካም ጋብቻ ያድርግላቺሁ የሰላም የፍቅር ጋብቻ ይሁንላቺሁ ግን የት ሀገር ነው ያላቺሁት
@awelseidawelseid2595
@awelseidawelseid2595 6 жыл бұрын
Menm yesabqn nager yalem lamen aldemkam ????
@almazambaye2887
@almazambaye2887 6 жыл бұрын
ቄሱ ግን እምቤታችን እምለውን ፆለት አቃርጠው የሄዱትእንዴት ነው አልገባኝ እሜቤቴ የለለችበት ምንም ነገር አይባረክም
@ፅዮን21
@ፅዮን21 6 жыл бұрын
Solomon Eshetu መናፈቅ ስለሆኑ ነው እንጂ ቄስን ያምያክል እሄን እንዴት ይረሳል
@እመብርሀንእናቴ
@እመብርሀንእናቴ 6 жыл бұрын
Solomon Eshetu በጣም
@alaasell5003
@alaasell5003 6 жыл бұрын
Solomon Eshetu 😗😗😗😗😗😗⛪
@የራሳልጅነኝሊያውምየሸዋ
@የራሳልጅነኝሊያውምየሸዋ 6 жыл бұрын
Solomon Eshetu. ሰላም ኦርቶዶክስ አትመስለኝም ቤንጢ ሳትሆን (መናፍቅ)ናት ለዛ መሰለኝ
@laetitiamalkoun108
@laetitiamalkoun108 6 жыл бұрын
መልካም ጋብቻ የኣብርሃም የሳራ ያርግላቹ
@saranigatu6037
@saranigatu6037 6 жыл бұрын
የኛ አገር አርቲስቶች ሲያገኙ እንደ አሜሪካን ሲያጡ ባዶ ጀሪካን አግኝቶ ከማጣትም ይሰውርሽ ይሰውረን ወልዳችሁ ሳሙ ፍጻሜችሁ ይመር
@samiirasemizimaremelaekite8517
@samiirasemizimaremelaekite8517 6 жыл бұрын
Betammm ejg betam new yazenkut sijemer menafiken new yemetasbarkiw abatachin hoy belo yalecheresew egziabhar yiker yibelachu lela mnm alelem besemeab
@aaronsolomon2441
@aaronsolomon2441 6 жыл бұрын
Aboneshqatar Qatar
@እኔየሱብቻA
@እኔየሱብቻA 6 жыл бұрын
Aboneshqatar Qatar አሚን
@werkiyecherinette5067
@werkiyecherinette5067 6 жыл бұрын
Aboneshqatar Qatar kkkkkkkkkkkkkk
@ሀዩወሎየዋ-አ5ጸ
@ሀዩወሎየዋ-አ5ጸ 5 жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂እድህ ነዉ ወግ ጢወጣ
@tigraylove2764
@tigraylove2764 5 жыл бұрын
ዓለምኪ ሎሚ እዩ ሎሚ ዓለምኪ ሎሚ እዩ ሎሚ ኦሆ ሓፍተይ ሽኮረይ ዓለምኪ ሎሚ እዩ ሎሚ ዓለምኪ ሎሚ እዩ ሎሚ ኦሆ ሓፍተይ ምሹራይ ኦሆ ዓለምካ ሎሚ እዩ ሎሚ ዓለምካ ሎሚ እዩ ሎሚ ኦሆ መርዓዊ ሓወይ ኦሆ ዓለምካ ሎሚ እዩ ልሚ ዓለምካ ሎሚ እዩ ሎሚ ኦሆ ሓወይ ሽኾረይ ኦሆ ዓለምካ ሎሚ እዩ ሎሚ ዓለምካ ሎሚ እዩ ሎሚ ኦሆ ሓወይ ሙሽራይ ኦሆ ዓለምኪ ሎሚ እዩ ሎሚ ዓለምኪ ሎሚ እዩ ሎሚ ኦሆ ሓፍተይ መርዓተይ፣፣፣፣፣ ኣሰይይይይይ ርሑስ ጋማ ምቁራተይ
@tsegemana5136
@tsegemana5136 3 жыл бұрын
where is this wedding happening?
@መሲቆንጆየራያዋመሲ
@መሲቆንጆየራያዋመሲ 6 жыл бұрын
እእእእእ ቬሎው ሁለት አይነት ነው አዱ ቪዶ ላይ ጡት መያዣ የለውም ይህ ደግሞ አለው ደህናነው ይገርማን ብቻ መልካም ጋብቻ መልካም የትዳር ዘመን
@dhuhaalzayani698
@dhuhaalzayani698 6 жыл бұрын
ሙሥሊምላደረከኘያለማቱጌታምሥጋናይገባህ፡፡፡፡የመጨረሻዘመንነውሚመሥለውአዳሜጡተዋለቃምቴደውከደዚአይነትውርደትአላህይጠብቀንአሚን
@zzdoabdu2398
@zzdoabdu2398 6 жыл бұрын
ሰላምዬ የኔ ውብ ይመችሽ መልካም የትዳር ዘመን የአብርሀም እና የሳራ ይሁንልሽ ውዴ
@tjwernhs8606
@tjwernhs8606 6 жыл бұрын
በጣም ደስይላል አይለያቹ
@yohannesselam3303
@yohannesselam3303 6 жыл бұрын
Tj Wernhs £
@የፍቅርጉዞድንግልማር-ቈ1ዐ
@የፍቅርጉዞድንግልማር-ቈ1ዐ 6 жыл бұрын
ክክክክክክ በጣም የሚገርም ነው ዘፈን። ከዛንም ቄስ ባረከ ከዛን የሱዬን ዘፈን ክክክክክ ይገርማል ይቅርታ አርጉልኝ የኔ ሰርግ የመዘጋጃው 100/ 100 ይፀዳል ግን ትዳርሽ ይባረክ
@tigraylove2764
@tigraylove2764 5 жыл бұрын
ርሑስ ጋማ ሰላም ምቅረተይ እንቋዕ ደስስስ በለኪ ወለላየ ተፈታዊት ጋል ትግራይ ዚያዳ❤️❤❤️❤❤❤❤😘😘😘😘😘
@ማትእብፈቅረነው
@ማትእብፈቅረነው 6 жыл бұрын
ኧረረረረረረረ ላይክ ግጮኝ ሰዋዳቹሁ
@jemilayasin3361
@jemilayasin3361 6 жыл бұрын
እግዜያብሂረ ፈቅረ ነው መልካምጋብቻሰላምየ
@ዪዲትከናዝሬት
@ዪዲትከናዝሬት 6 жыл бұрын
like
@azmeragbrmkiall7551
@azmeragbrmkiall7551 6 жыл бұрын
E
@azmeragbrmkiall7551
@azmeragbrmkiall7551 6 жыл бұрын
E
@terryberhanu6067
@terryberhanu6067 6 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ሠርግ ነው። አዚዛዬን ያየኋት መሰለኝ?
@ዶርአብይውስጤነው
@ዶርአብይውስጤነው 6 жыл бұрын
Terry Berhanu እንደ አኔው የአዚዛ ወዳጅ ነሽ
@ebromameshewa1717
@ebromameshewa1717 6 жыл бұрын
Terry Berhanu አዎ አለች
@selamseli7443
@selamseli7443 6 жыл бұрын
3tegha miza nat aleche
@fromadisabeba6427
@fromadisabeba6427 6 жыл бұрын
Terry Berhanu አዎ ማሬ
@ኢትዮጲያለዘላለምትኑ-ሸ5ለ
@ኢትዮጲያለዘላለምትኑ-ሸ5ለ 6 жыл бұрын
Terry Berhanu። አወ አለች እዚዛዬ የኔ ሳቂታ ስወዳት እኮ
@ዜድነኝሳቂታዋ
@ዜድነኝሳቂታዋ 6 жыл бұрын
ሰላምዬ መልካም ትዳር ፍቅር የሆሽ ልጅ ንሽ
@jdujdnbsbwnebb4475
@jdujdnbsbwnebb4475 5 жыл бұрын
በህይወቴ እንዲህ የደበረው ሰርግና የምትንቀለቀል ሙሽራ አይቼ አላውቅም በእምነት ቦታ እንኳን ሰርግ ይደምቃል ወይ አለመታደል ሰላምዬ የአብርሀምና የሳራ ይሁንላችሁ
@ተመስገንኣምላኬተዋህዶንዘ
@ተመስገንኣምላኬተዋህዶንዘ 5 жыл бұрын
ቅናታም ነገር ነሽ ትሽ
@jdujdnbsbwnebb4475
@jdujdnbsbwnebb4475 5 жыл бұрын
@@ተመስገንኣምላኬተዋህዶንዘ አይዞሽ ሰርጌን አንድ ቀን እጋብዝሻለሁ በተጨማሪ የጓደኞቼንም በቁርባን እና በተክሊል ነበር እንጂ እንዲ አርቴፊሻል በአርቴፊሻል አልነበረም ይህ ምላሼ ቅናት ላልሺው ነው እንጂ ሰላምዬን በጣም ነው ምወዳት ደግሞም መልካም ምኞቴን ተመኝቻለሁ እሺ ውዴ
@ጽዮን-ደ5ኰ
@ጽዮን-ደ5ኰ 6 жыл бұрын
ብጣዕሚ ዘሕዝን ኣጋጣሚ ሰላም ተስፋይ ትግራወይቲ ትግርኛ አያ why ግን ብ ስርዓተ ክብርታት ኣምሓራ ጌራቶ አመኑን ገሊኡ እቲ ዝደርፍዎ ዘለዉ ኣይትፈልጦን አያ ምክንያቱ ናይ ፊልምታት ኣምሓርኛ አያ ትኽእል :: ንምታይ ግን ከምዚ ዓይነት ነብሰ ምትሓት ተጋሩ ብ ባህሊ ኣምሓሩ ክምሰጡ ተጌሩ ሕሉፍ ሓሊፍዎም እቲ ቀሺ ብ ኣምሓርኛ ጸሎት ጌሩሎም ክልቲኦም ተጋሩ አዮም ግን ሃንደበት አዲስ አበባ(ፊንፍነ ) ኣትዮም ኣምሓሩ ኮይኖም::
@zawdnhsedagaw7593
@zawdnhsedagaw7593 6 жыл бұрын
አዎ ዛሬ ማሬ ማሬ ካመት በኃላ እሪቴ እሬቴ ለማንኛውም መልካም ጋብቻ ይሁንላቹህ ውለዱ ክበዱ
@dinabeckyg6931
@dinabeckyg6931 6 жыл бұрын
Gerami serg!best wedding ever!
@mizeramare4884
@mizeramare4884 6 жыл бұрын
ዋው በጣም ያምራል ሰላምየ የኔ ቆንጆ
@danaethiopia7928
@danaethiopia7928 6 жыл бұрын
በጣም ይገርማል ጸሎት ሳያልቅ ዘፈን በሰማም
@gp4370
@gp4370 5 жыл бұрын
Aye Gizesh , the beset weeding planner ever , respect you
@bffboss7901
@bffboss7901 4 жыл бұрын
Ye just saying Ethiopia pay a lot of money 💰 for this wedding 99 /:percent of Ethiopian poor lives in the streets
@ziondaniel902
@ziondaniel902 6 жыл бұрын
What is wrong you people way most of you not say positive thing this is her day she can do whatever she wants . You guys take about how she dress her wedding day what is wrong her dress it's beautiful she covers almost all her body she was beautiful please people think positive stop dividing our beautiful people by wher they came from.selam your wedding was beautiful when I see I wish you very happy marriage. GOD BLESS ETHIOPIA SND EVERY ONE
@kiyakassa1726
@kiyakassa1726 6 жыл бұрын
Zion Daniel Yo most of these people are people who live abroad as you know there is no enough connection in Ethiopia to watch KZbin. So as I said these people are mostly above 30 😂 which is mostly considered yalefebet in Ethiopia. Am not saying all but all sounds so jealous 😒 and bitter. I am in love with her dress 👗 it was beautiful and she was beautiful. It was the most ORGANIZED and beautiful wedding I ever seen. We have seen all weddings that are so extravagant but not as elegant as this one. Her music choices were wonderful, so romantic and meaningful. Don't get me started with the decor 😭 😭 it is so well done 👍. And those who complain about the prayer cut are just religion polices 👮 that I see in every post. I am orthodox myself but I think they cut the prayer and the part when the priest bless the rings 💍. if I wasn't the shy ☺️ kind that get nervous 😩 when I am the center of attention, I would like to have a wedding like that. The only thing I hate about this wedding 👰 is that they didn't invite me 😭 😂 but am thankful they let us watch it.
@salulove6774
@salulove6774 6 жыл бұрын
you're absolutely right I agree with you MR it's her days why you guys Care about it Gosh
@hizboo7670
@hizboo7670 6 жыл бұрын
Zion Daniel you are a loser just like her and the man who agreed to marry her in that stripper outfit so shut up dedeb
@adanechmarthaberhanu1319
@adanechmarthaberhanu1319 6 жыл бұрын
Most peoples got a serious problem of hating something n it's called "disease",
@et6209
@et6209 5 жыл бұрын
It's beautiful wedding except weeding dress, which she trying to look Indian actress not Ethiopian bride, I wish God bless her marriage! But we should criticize when we see something spoil our culture.
@ሰሉነኝኢትዮጵያዊት
@ሰሉነኝኢትዮጵያዊት 6 жыл бұрын
እልልልልልልል ሰላምዬ & ኣማንዬ congrats😘😍😍😍
@ወለተጻድቅየቅድስትድንግል
@ወለተጻድቅየቅድስትድንግል 6 жыл бұрын
አቤት አባታችን ሆይ እንካን ሳትጨርሱ ዘፍን አይ ብቻ መልካም ጋብቻ ይሁንላችሁ
@ethio1love898
@ethio1love898 3 жыл бұрын
Phenxe nachow inde?
@ሜሮንወለተገብርኤል
@ሜሮንወለተገብርኤል 6 жыл бұрын
ምድር ተሀድሶ ምንድነው ጻለቱ
@tesfawowyamraltesfa2306
@tesfawowyamraltesfa2306 6 жыл бұрын
ያመራል የኔ ምርጥ ግን ጾሎቱ ምነው ተቋረጠ? ትዳራችሁም መልካም አይሆንም ይቋረጣል ነው ወይስ ፔንጤነትሽ የተረጋገጠ ነው? ለማንኛውም ትዳራችሁን ይባርከው የድንግል ልጅ ጌታ
@neanegn3210
@neanegn3210 6 жыл бұрын
አር እንዴት ዳስስ ይለል ስለምዬ መልከም ጋብቻ በ ፍልም ለይ ስንቴ አግብታሺ ስንቴ ሞተሺ አሁን በተግባር አስየሺኝ እንኳን ለዝህ አበቃሺ እህቴ ተመልስሺ ወዴ ፍልም አትግብ
@salma34moh38
@salma34moh38 6 жыл бұрын
መልካም ጋብቻ ሰላምዬ እስይ እንኳን ደስ አለሽ ትድራችሁን እግዚአብሔር ይባርክ ወለዱ ክብዱ
@linaa7990
@linaa7990 6 жыл бұрын
Omg their are so beautiful and the wedding is really pretty👌❤✨
@fizuagwapa169
@fizuagwapa169 5 жыл бұрын
lina Aክክክ
@getachewmengistu9541
@getachewmengistu9541 6 жыл бұрын
ዋው ሰላምዬ በጣም ያምራል ጋብቻችሁን የአብረሀምና የሳራ ጋብቻ ያድርገው በጣም ስለምወድሽና ስለማደንቅሽ ደስ ብሎኛል ሰላምዬ፡፡
@antenehh
@antenehh 10 ай бұрын
ክርስቶስ የሌለበት ሕይወት መጨረሻው እንደናንተ መሆኑን ተምረንበታል። ሌሎቻችሁም ከስርዓተ ቤተ ክርስቲያን ውጪ አታግቡ
@adeyabeba7729
@adeyabeba7729 6 жыл бұрын
እኔስ ደስ እሚለኝ ኅረቤት ተጠርቶ ሽንኩርቱንም ልጦ ጠላው ተጠምቆ እእናቴ ቤት የተሰራው ምግብ ነው ዘመን ተቀይሮዋል ይሁን ግን አሪፍ ሰርግ ነው
@mmkk7607
@mmkk7607 6 жыл бұрын
ውይ በትክክል ልቤን ውስጥ ያለ ብለሻል ደግሞ ሽታው ሲሸት ሰው ሲሰበሰብ ደስ ይላል
@sweetgeresu2854
@sweetgeresu2854 6 жыл бұрын
እግዚአብሔር ትዳርችሁን ይባርክው
@berihugerezghier6451
@berihugerezghier6451 6 жыл бұрын
የሄ ቄስ አይደለም መናፍቅ ነው
@azmeragbrmkiall7551
@azmeragbrmkiall7551 6 жыл бұрын
Sweet Geresu
@SOLI-kt8dh7zj4s
@SOLI-kt8dh7zj4s 3 жыл бұрын
ሰላምዬ የኔ ምርጥ ሴት መልካም ጋብቻ ይሁንላችሁ ስታምሩ😘😘
@mephinhaile2244
@mephinhaile2244 6 жыл бұрын
እስቲ ማድነቅን ኢትዮጲያዊ ማንነታችን እናድርገው ሁሉም ሴት እንዲሆንለት የመሚመኘውን ነው ሰላም የያደረገችው፡፡ ደግሞ ማድነቅ እንኳን ከባድ ሆኖ ከተሰማን ዝም ማለቱ ለውስጣችን ጤንነትና ሰላም ይሆንልናል አስተዋይነትም ነው፡፡ እንኳን ደስ አላችሁ
@ayzoshjzjs1159
@ayzoshjzjs1159 6 жыл бұрын
Abet metadel fetare lemin yadelal? Gimashun besidet
@emanyesuf1202
@emanyesuf1202 6 жыл бұрын
ምርጥ ስርግ ከማካበድ ይሄ ሀሪፍ ነው ስላምየ መልካም ጋብቻ ታድያ ለኛም ላላገባነው ፀልይ አንች ይዘሽ እንዳትረሽን ስምተሻል
@genet537
@genet537 6 жыл бұрын
መልካም ጋብቻ ሰላምየ
@አደንአድሴቅድስትአርሴማእ
@አደንአድሴቅድስትአርሴማእ 6 жыл бұрын
ወይኔ ኧረ ቄስ ተብየዉ ለሆድህ አትደር እደ ሰዉ አስብ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም እደሆነች ከፈጠራቸዉ ፍጡር ሁሉ በላይ አድርጎ አክብሯታል ባንተ አንደበት ተጠራች አልተጠራች ቅንጣት ክብሯን አትቀንስም ብታከብራት የምትከብረዉ አንተ ነበርክ ቀረብህ አንተ ኮተት የሆንክ ዳስተር
@ክርስቶስፈራጅነውማርያምአ
@ክርስቶስፈራጅነውማርያምአ 6 жыл бұрын
" ማርያም " እናቴ ከስምሽ ፍቅር ይዞኛል አንቺን የያዘ ሠው ምን ይጎድልበታል፣ በምልጃሽ በረከት ቤቱ ሞልቶለታል፡፡ ******************* ግላዊ ምስጋና፦ እመ አምላክ.... የጌታዬ እናት ለእኔ እና ለቤተሰቤ ያደረግሽውን ባወራ ብመሠክር ማን ያምናል? የትኛውስ ቃል ይመጥንሽ ይሆን? እንዴትስ ብፅፈው የልቤ ይደርስ ይሆን? ገና ያኔ ምንም ከማላውቅበት ....ከልጅነቴ አንስተሽ በሃጢያት እስከተጨማለኩበት የዛሬው ...የእስከ አሁኑ ማንነቴ ድረስ የእናትነት ፍቅርሽ እና ጥበቃሽ አልተለየኝም፡፡ ማርያም ሆይ፦ " የጌታዬ እናት ወደ እኔ ትመጣ ዘንድ እንዴት ይሆንልኛል? " ብላ ኤልሳቤጥ መመስከሯ ቢያንስብሽ እንጂ ክብርሽን አይገልፅም፡፡ ድንግል እናቴ.....እናቴ መሆንሽን ዘለዓለም እንዳወራ እርጂኝ፤ ስመሠክር ልኑር፡፡ ከብዙ ፈተና እና መከራ ታድገሺኛል፡፡ ሠዎች የሸረቡትን የተንኮል መረብ በጣጥሰሽ ጥለሺልኛል፡፡ ማንም ባልነበረኝ ጊዜ በጭንቀቴ ጊዜ ከጎኔ የነበርሽ.... ስምሽን ስጠራ ብቻ ሳይሆን ገና ስምሽን ለመጥራት ሳስብ ሃዘኔና ጭንቀቴ ብን ብሎ የሚጠፋው ፤እንባዬን የምታደርቂ .... መፅናናትን የምታላብሺኝ እኔ ምን ስለሆንኩኝ ይሆን? ይህ ሁሉ ፍቅር ለእኔ ይገባኛልን? ለእኔ የሆንሽውን አረ ለማን ሆነሻል? መታደሌስ እንዴት ይገለፅ ይሆን? ያልታደለ አንቺን ይክዳል ያንቺ ፍቅርና በረከት....ቤቴ የሞላውስ ምስኪኑ እኔስ ምን እባል ይሆን? በምንስ ሚዛን እመዘን እሠፈር ይሆን? ሁሌም ከሃሳብ ከጭንቀት እንደምትጠብቂያቸው የሚያምኑትን ቤተሰቦቼን የመከራ ጊዜያቸው አብቅቶ ያልጠበቁትን.....የደስታ መዓት ያፈሰስሽባቸው ፣ የሚሆኑት ጠፍቶ የደስታ ሲቃ ተናንቋቸው የሚጨብጡት አጥተው እንደ ህፃን እንዲቦርቁ ያደረክሽ የአምላኬ እናት እመ አምላክ አንቺ ብቻ እኮ ነሽ፡፡ "ማርያም" እናቴ ከስምሽ ፍቅር ይዞኛል፤ ከእናትነትሽ ....እቅፍሽ ሞቆኛል፤ ከምስልሽ ስር ተንበርክኬ.... ማን አለኝ ያላንቺ ብዬ ስለምንሽ ሳለቅስ ስማፀንሽ ምላሽሽ አንጀት ያርሳል፡፡ ደረት አስነፍቶ ያስኬዳል፡፡ ከቅዱሳን ፃድቃን ሠማዕታት ሁሉ የምትበለጪ አንዳቸውም ከክብርሽ ጫፍ የማይደርሱ ከእግዚአብሔር አብ ጎን ቆመሽ የምድርን ጥያቄ ለልጅሽ ለወዳጅሽ ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የምታቀርቢ ታማኝነትሽ ምልጃሽ የማይፋቅ የአዳም ኩራት የሆንሽ አማላጃችን እኮ አንቺን የሚመጥን ምን ነገር አለ? አንቺ እኮ ሠው በጠፋ ጊዜ...አዳም በጨነቀው ሰዓት... ሕዝበ አዳም ተደምሮ ተጨምቆ ያንቺን ያህል ንፅዕና ባልነበረው ጊዜ የተገኘሽ.... የመዳናችን መነሻ መሠረታችን ነሽ፡፡ የጠፋውን በግ ድልድይ ሆነሽ ከጌታው ፣ ከፈጣሪው ያገናኘሽ እመ-ዓለም እመ-ብዙሃን የሁላችን እናት አንቺ እኮ ፍፁም፣ ድንቅና ልዩ ነሽ፡፡ ማርያም እናቴ ሆይ፦ አንቺን የካድኩኝ እንደው የሕይወት እስትንፋሴ ይቆረጥ!! እንደ ዓጢያቴ ቢሆን ኖሮ እንዴትስ እግዚአብሔር ፊት እቆም ነበር? ይህን ተገንዝቦ ይሆን እንዴ ፈጣሪ እንደ አስታራቂ.... እንደ መጠለያ አንቺን ...የሰጠን? ኦ ማርያም ምንኛ መታደል ነው !!! እንደ ስምሽ ማር እንደሆንሽ በምን ቃል ልመስክር? ድንግል ሆይ ውስጤ ባንቺ ፍቅር የተሞላ እና የስራዬ ፣ የኑሮዬ ....የህይወቴ መመሪያ ህጌ አንቺ ነሽ... ባንቺ በሚመጣብኝ ድርድር የለኝም....ምንም ነገር ከአንቺ አይበልጥብኝም፡፡ ሁሌም በፍቅርሽ ጥላ በምልጃሽ በረከት እኖር ዘንድ ባርኪኝ፣ ቀድሺኝ!! "ማርያም ማርያም ብዬ ስምሽን ልጥራው፣ አይደክመኝም እኔ ብደጋግመው፡፡" ክብሯ በእኔ በደካማው መገለፅ ለማይችለው ለእመቤታችን ለቅድስተ ቅዱሳን ፣ ንፅዒተ ንፁዓን ፣ እመ ብዙሃን ወወላዲተ አምላክ ድንግል ማርያም ዘላለማዊ ክብር ይሁን፡፡
@azebazeb3242
@azebazeb3242 6 жыл бұрын
አደን አድሴ ቅድስት አርሴማ እናቴ ክክክክክክክክክ ሰውየው ቄስ ነው እዴ?????
@yonimagajalmadaethiopia2356
@yonimagajalmadaethiopia2356 6 жыл бұрын
አደን አድሴ ቅድስት አርሴማ እናቴ zefene behones mane fekedotal.asereshe mecew mareyame thelotega nece.setkawemu huluneme nwe.betkersetayne yersa serate alate
@furtunaethiopia2455
@furtunaethiopia2455 6 жыл бұрын
የቄስ ልብስ የለበሰ ጴንጤ ነው እንጂ ይሄ የተዋህዶ አይደለም
@selammamo2113
@selammamo2113 6 жыл бұрын
ወይ ቄሱም በብር ተገዝቶ መሆኑ ያስታውቃል ቄስ እኛ አናውቅም እንዴ
@yemeneshadisawa5351
@yemeneshadisawa5351 6 жыл бұрын
Melekame serege Selamye
@ashokjohn3962
@ashokjohn3962 2 жыл бұрын
Who is here after the divorce
@simensimen3012
@simensimen3012 6 жыл бұрын
ሰልዬ መልካም የትዳር ዘመን ይውንላቹ 😘😘😘😘
@tigistyeksaneteht6393
@tigistyeksaneteht6393 6 жыл бұрын
Happy wedding Selina 😍😍😍
@kyleeto7409
@kyleeto7409 6 жыл бұрын
Betam yemiyamer what beautiful Ethiopian girl God bless your marriage 😍😍😍
@Koki1993
@Koki1993 5 жыл бұрын
what is the name of the venue location?
@atsede881
@atsede881 6 жыл бұрын
የጉድ ሀገር ጵንጤ ናት እንደ አባታችን ሆይ ተብሎ እስከ መጨረሻው ሳይባል
የሆፓ እና ናኒ ቀለበት|{surprise}
45:22
Hope and Nani
Рет қаралды 192 М.
IL'HAN - Qalqam | Official Music Video
03:17
Ilhan Ihsanov
Рет қаралды 700 М.
Сестра обхитрила!
00:17
Victoria Portfolio
Рет қаралды 958 М.
Ethiopia news today Jan 27 2025
8:35
Almaz Plus 2 M
Рет қаралды 375
Tsegaye Eshetu  ፀጋዬ እሸቱ Eshet Eshet እሸት እሸት Ethiopian Wedding Song
18:03
AYA MEDIATUBE አያ ሚዲያ ቲዩብ
Рет қаралды 1,6 МЛН
ደስ የሚል ቀን!
7:08
Zebiba Girma
Рет қаралды 211 М.