የእዮብ እና የረዱ እንባ በእንባ የታየበት የማይረሳ የቀለበት ሰርፕራይዝ

  Рет қаралды 624,400

Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ

Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ

Күн бұрын

Пікірлер: 6 200
@eyobeltube
@eyobeltube 2 ай бұрын
ዲጄ ሮሐብ እና ዲኮር ቁጥር አንድ የመዝናኛ አጋርዎ 0911047243/0911177517 Eyob picture +251962491597
@YasabZeleke
@YasabZeleke 2 ай бұрын
በ 6 ደቂቃ ውስጥ 3ሺ ሠው ከምኔው እንኳን ደስ ያላችሁ እመብርሃን አትለያችሁ ለመላው ቤተሠባችሁ እርጅም እድሜና ጤና ተመኜን ደግደጉ ይግጠማችሁ ክፉ አይንከችሁ ውለዱ ክበዱ ilove thise family ❤❤❤
@hayatHiwe
@hayatHiwe 2 ай бұрын
Setameru,, 💕💞💓💙 መጨረሻችሁ ይመረ
@naimaahmed3300
@naimaahmed3300 2 ай бұрын
መሸአለሕደሥየሚል ነው
@MariamMaraim-p9o
@MariamMaraim-p9o 2 ай бұрын
እኳን ደስ አላች መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ
@hayaomar8089
@hayaomar8089 2 ай бұрын
ወይአገላላለጥአንደኛአ እረድውእ
@addismekonen7399
@addismekonen7399 2 ай бұрын
ጀግና ወንድ በህዝብ መሀል ሴትን ልጅ በቤተሰብ ፊት ሲያስከብር እንኳን ደስ ያላችሁ
@fasika9507
@fasika9507 2 ай бұрын
እህቴ በህዝብ ፊት ሳትሆን ለብቻሽ ከበር ጀርባ ፈረንጆቹ Behind the door እንደሚሉት በቤትሽ በ እግዚያብሔር ፊት የሚያከብርሽን አድንቂ ውደጂ። በሰው ፊት እማ አንጀት አቃጣዩም ያስመስላል።🙏🏾
@RutTbirhan
@RutTbirhan 2 ай бұрын
ጀግና ወንድ በህዝብ መሀል ሴትን ልጅ በቤተሰብ ፊት ሰያሰክብር ደስ ይላል❤❤❤
@HsbUsb-c4s
@HsbUsb-c4s 2 ай бұрын
በጣምጂ🎉🎉🎉🎉
@HsbUsb-c4s
@HsbUsb-c4s 2 ай бұрын
ደስሚል በተሰብ🎉🎉🎉🎉🎉
@emoydseta2899
@emoydseta2899 2 ай бұрын
​@@fasika9507😂እኮ😮ዋናው፡በቤትና፡በጋዳ፡ነው፡ምን፡
@friehunbaz6690
@friehunbaz6690 2 ай бұрын
እኔ እኮ የሚገርመኝ ይሄን የመሰለ ቪድዬ አይቶ like ሆነ መልካም ምኞት ሳይመኝ የሚወጣ ሰው መኖሩ ነው:: የአብርሃም እና የሳራ ጋብቻ ያድረግላችሁ:: ታላቅነት ነው ፈጣሪን ማመስገን:: እኔ የፈጣሪ ፈቃድ ሳይሆን ቀርቶ በትልቁ ከፈጣሪ ጋር እኖርበታለሁ ያልኩት ህይወት በመጨረሻም ሰዓት ሳይሳካልኝ ቀርቷል:: የድንግል ልጅ ቀሪው ዘመናችሁን በፀጋ በሞገስ ይባርክላችሁ:; "መልካም ሴት ከፈጣሪ ..."
@kidistkassa7093
@kidistkassa7093 2 ай бұрын
አሜን: አሜን: አሜን::
@Bggzb
@Bggzb 2 ай бұрын
እግዚአብሔር መጨረሻዉን ያሳምር 🙏🎉🎉🎉🥰🥰
@Kedijaahmmedi-zv4ep
@Kedijaahmmedi-zv4ep 2 ай бұрын
ማሬ ትዝ አይልም ለምን እንዴሁ አላቅም እኔ አሁን እሚጠቅም አይመሥለኝም
@heniandtsi
@heniandtsi 2 ай бұрын
በጣም ነው ደስ ያለኝ ወንድሜ እንኳን ደስ ያላችሁ ለሰርጋችሁ እጎጎለሁ ሰላም ያድርሰን
@miliGere-k8i
@miliGere-k8i 2 ай бұрын
😚🤗
@amaamm-j6b
@amaamm-j6b 2 ай бұрын
አሜን ❤❤❤🙏
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 2 ай бұрын
እናንተ የተወደዳቹ ቤተሰቦች ደሞ ለሰርጋቸው ተጋብተው ወልደው ከብደው ሙሉ ደስታቸውን ለማየት ያብቃቹ ❤❤❤❤
@الحمدالله-ك5و6س
@الحمدالله-ك5و6س 2 ай бұрын
በጣም የሁሉም ደስታ ነዉ
@EiveShv
@EiveShv 2 ай бұрын
በሠላም ያዲርሣችሁ❤❤❤❤❤
@hanahana1960
@hanahana1960 2 ай бұрын
ሰርጋችሁ በበታክርስቲያን አደርጉት ታላቅ ወንድማችሁ ደስ ሲል ፍቅር የሆናችሁ ቤተሰብ 😍😍😍
@BetiBeti-ve5bh
@BetiBeti-ve5bh 2 ай бұрын
ሰማዕቷ ቅድስት አርሴማ በዘመናችሁ ሁሉ ከፊት ቀድማ ትጠብቃችሁ።በጣም ደስ ብሎናል❤❤
@MikeTesfaye-rh8hr
@MikeTesfaye-rh8hr 2 ай бұрын
who is arsema
@fiyametamichie
@fiyametamichie 2 ай бұрын
​@@MikeTesfaye-rh8hr እሷን ለማወቅ መመረጥ ያስፈልጋል🤨
@MikeTesfaye-rh8hr
@MikeTesfaye-rh8hr 2 ай бұрын
@@BetiBeti-ve5bh they fabricated name and believe, God loves you amen beti
@TMO-c6d
@TMO-c6d 2 ай бұрын
አታውቅሽም ተቃጠይ😛😛😛​@@MikeTesfaye-rh8hr
@Reozyait
@Reozyait 2 ай бұрын
ሲታደሉ ቀርቶ ሲታገሉ መኖር ቅመሞችየ እደኔ ያለቀሰ ላይክ አይለያችሁ ስታምሩ❤❤❤❤ረዱ ቆንጆ ይገባሻል
@kingcell4953
@kingcell4953 2 ай бұрын
ewntshen new ema
@kingcell4953
@kingcell4953 2 ай бұрын
hulu nger e/r brko syist new
@HasetYitagesu
@HasetYitagesu 2 ай бұрын
enesu erasu endene yalekesu ayimeslegnim
@حليمة-د2د
@حليمة-د2د 2 ай бұрын
እኔ
@SH-bl3jz
@SH-bl3jz 2 ай бұрын
የኔማልቀስምንይሉታል❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@tirengoyetenayet4046
@tirengoyetenayet4046 2 ай бұрын
ይህክብር የመጣዉ ታላቅ ወንድም መልካም ሰለሆነ ነው ሄኖክ እንኳን ደስ አለህ
@Yeshi987
@Yeshi987 2 ай бұрын
በጣም ማርያምን❤❤❤❤
@AavA-bo4op
@AavA-bo4op 2 ай бұрын
ከወላጆቻቸዉ ባሻገ ትልቅ ወንድማቸዉ እንዳይፈሩት እዳይደብቁት እድያማክሩት ለነሱ ባለዉ ክብር እነሱም ምርጥ እንድሆኑ ጥሩ ልጆች እንዲሆነዉ ያደረገዉ እሱነዉ ትልቅ ወንድማቸዉ ❤❤❤❤
@-haddiszema
@-haddiszema 2 ай бұрын
እንኳን ደስ አላችሁ ፈጣሪ ይባርካችሁ ❤❤❤
@FetyaAhmed-sy2ey
@FetyaAhmed-sy2ey 2 ай бұрын
አተ አድስ የምትባል ሰውየ በጣም አበዛሀው ልጅቱን አባር ወይም ኮሜት አትዝጋ አጥበን እናስጣህ ወረኛ ቃልየን አታስከፋ
@Tsehay6773
@Tsehay6773 2 ай бұрын
አድሰ ሰሞነንየምትለቃቸው ደስአይልም
@محمدقيسي-ب6ص
@محمدقيسي-ب6ص 2 ай бұрын
አዲስ፡ሰሞኑን ምን ሆነሃል፡ለምን እንደዚህ አይነት ቪዲዮ ትለቃለህ
@MengistuHaletu
@MengistuHaletu 2 ай бұрын
አዲስ ሰሞኑ አስከፍተኸን አል አንተም አዉቀህ ኮሜንት እንዳፃፍ አረከዉ
@bintomer6193
@bintomer6193 2 ай бұрын
አድስ ያቺን እቤታቺሁ የመጣቺ ሴት አስወጡ አለዛ አላይም እኔ
@Zahra83Zahra
@Zahra83Zahra 2 ай бұрын
ማነው እንደኔ የሠው ደሥታ እሚያሥደስተው እንኳን ደሥ አላችሁ😢😢😢😢😢
@shawaye5579
@shawaye5579 2 ай бұрын
Ene 😢😢😢
@mahletFikedu
@mahletFikedu 2 ай бұрын
እኔምለው የምኮምትው አይታይም አይነበብም ምንሸነው ቅመሞቺየ ለይኩኝ እንጂ እኔም አንዷ ጓደኛቺሁነኝ 😂😂😂😂😂 ለማንኛውም እረዱና እዮባ ደሞ ለሰርጋቺሁቀን ያብቃቺሂሁ በጣም ደስይላል❤❤❤🎉🎉
@ሙሉእራያቆቦ
@ሙሉእራያቆቦ 2 ай бұрын
ባልደረባችን እናረጋለን😂❤
@AbebechKifle-co5lh
@AbebechKifle-co5lh 2 ай бұрын
እረ የነ ቆንጆ አለንልሽ
@asdpeh3842
@asdpeh3842 2 ай бұрын
እኔም 🙆‍♀️🤭ተሽኮረመምኩ 🙆‍♀️
@assistanthome578
@assistanthome578 2 ай бұрын
ማቸገረሽ ታዳ ለላይክ ደሞ
@Zakiye-t8k
@Zakiye-t8k 2 ай бұрын
😂😂😂
@FrieDagiFamily
@FrieDagiFamily 2 ай бұрын
እንኳን ደስ አላችሁ እዮባዬ! ስለ እናንተ በጣም ደስ ብሎናል 😍
@meyekasa5478
@meyekasa5478 2 ай бұрын
በዚህ ቪዲዮ ከቀለበቱ ይልቅ ጠንካራ የቤተሰብ ግኑኝነት ይታየኛል እንደዚህ አይነት ጠንካራ ቤተሰብ ለ ሀገርም ይተርፋል እጅግም አስፈላጊ ነው ልጆቻችሁን ዘረኝነት የምታስተምሩ ማህበራዊ ሚዲያውንም ለ ዚህ አላማ የምትጠቀሙ ልታፍሩ ይገባል ይሄን ቤተሰብ ለገነቡ እናት እና አባት ምስጋና ይገባቸዋል
@አላህከታጋሾችጋነው
@አላህከታጋሾችጋነው 2 ай бұрын
ትክክል
@zindzind3952
@zindzind3952 2 ай бұрын
ትክክክል
@nihalmohammed4975
@nihalmohammed4975 2 ай бұрын
fikrachew betam new des milew betesebu bemulu masha allah setochu betam edilegan nachu endi miwaded family wist mekelakelachu
@abrahamada8406
@abrahamada8406 2 ай бұрын
Ex
@genetbiru2328
@genetbiru2328 2 ай бұрын
Betkkkle
@UmFarahRukaei
@UmFarahRukaei 2 ай бұрын
ማነው ረዱን በጉጉት ሲጠብቅ የነበረው🎉🎉🎉🎉 R# E congregation🎉🎉🎉
@SameeraIdrees
@SameeraIdrees 2 ай бұрын
ከቀለበቱ ይልቅ የቤተሰቡ ፍቅር ነው የገረመኝ ረዱ እዩባ ብዙ አመት በፍቅር የኑረችሁ❤❤❤❤❤❤
@lidu3065
@lidu3065 2 ай бұрын
Betam betam siyaskenu
@HalimaEshetu-c9v
@HalimaEshetu-c9v 2 ай бұрын
በጣም ምርጥ ቤተሠብ❤❤
@solotad9979
@solotad9979 2 ай бұрын
ሄኖክ እጅግ የሚገርም ስራን ሰርተኃል። አንተ መልካም በመሆንህ ሁሉም ያንተን መስመር ተከተሉ። እዬብና ረዱ እግዚአብሔር እንደአብርኃም ወሳራ ጋብቻችሁን ይባርክላችሁ። እጅግ ደስ ብሎኛል። wow!
@NaniNati-i6t
@NaniNati-i6t 2 ай бұрын
በህይወቴ comment ለማንም ሰጥቼ አላውቅም ዛሬ ግን.... በጣም ደስ ብሎኛል በናንተ ፈጣሪ አይለያቹ በጣም ታምራላችሁ
@RahealAshu
@RahealAshu 2 ай бұрын
ይታደሉታል እጂ አይታገሉትም ለ መጀመሪያ ጊዜ በጣም ያስለቀሰኝ የ ቀለበት ፕሮግራም ነዉ ይሄን ቀን ከመቸዉም ጊዜ በላይ እዲናፍቀኝ አደረጋችሁኝ 😢😢 አይለያችሁ ስታምሩ 🥰🥰🥰🥰
@በስዬtube
@በስዬtube 2 ай бұрын
እኔም አብሬ ነው ያለቀስኩት ❤❤❤በፍቅር ኑሩልኝ
@ዓሳዲዓዘዎtube
@ዓሳዲዓዘዎtube 2 ай бұрын
ደምርኝ ማማዬ
@shawaye5579
@shawaye5579 2 ай бұрын
Enem ❤❤❤
@ngstitgray21
@ngstitgray21 2 ай бұрын
​@@ዓሳዲዓዘዎtube ደደምርኝ ደምርሻሉ❤❤
@hayathayattadese9518
@hayathayattadese9518 2 ай бұрын
ተዘበጣበከቀነሰወፈረት
@genetmekuriya5629
@genetmekuriya5629 2 ай бұрын
እንኳን ደስ አላችሁ❤
@AlmazAlmaz-ys6ff
@AlmazAlmaz-ys6ff 2 ай бұрын
የእውነት ነው እዴ እነዚህ ልጆች የተፋቀሩት እኔኮ የዩቱብ ብቻ መስሎኝ ነበር ለካስ የእውነት ነው እንኳን ደስ አላችሁ❤❤❤🎉🎉
@ZerituMimi
@ZerituMimi 2 ай бұрын
በእዉነት እና በእምነት የጠረሀት ቅድስት አርሴማ መጨረሻችሁን ታሳምርላችሁ እጅግ በጣም ደስ ብሎኛል የኔ ዉዶች ደግሞ ሁለታችሁም ስታምሩ።
@Trsittube
@Trsittube 2 ай бұрын
ሄኖክ የእውነት አባት ነህ ትልቅ ሰው ነህ እዮባዬ እረዱ እንኳን ደስ ያላችሁ እመብርሃን ከፈተና ሁሉ ትጠብቃችሁ
@YewhinVlogs21
@YewhinVlogs21 2 ай бұрын
ደሙሩኝ❤❤❤
@martatiga6552
@martatiga6552 2 ай бұрын
የእዬብ ንግግር ውስጥ ምን አየሽ ብትሉኝ ለቤተሰቡ ለታላላቆቹ ያለው ክብር ይሄ የሚመጣው ደግሞ እያየ ያደገው ይሄን ስለሆነ ነው respect this family❤❤❤
@YewhinVlogs21
@YewhinVlogs21 2 ай бұрын
ደሙሩኝ❤❤❤
@hermelahaila
@hermelahaila 2 ай бұрын
እጅግ በጣም የድሮዋ ኢትዮጲያ በዚህ ቤተስብ ውስጥ አይባታለሁ
@loveethiopia9901
@loveethiopia9901 2 ай бұрын
ትክክል ለሁላችንም ፈጣሪ ያድለን
@tigistassefa5933
@tigistassefa5933 2 ай бұрын
የአብርሃም እና የሳራ ጋብቻ ያድረግላችሁ::ይህ ክብር የመጣዉ ታላቅ ወንድም መልካም ሰለሆነ ነው ሄኖክ እንኳን ደስ አለህ
@NicePhobe
@NicePhobe 2 ай бұрын
የኔ መንቀጥቀጥ ምን ይሉታል😢😢እንኳን ደስ አላችሁ እዮባ❤እኛን በሠዉ ሀገር ያለንዉን እንደዚህ አይነት ፍቅርና ቤተሠብ ይስጠን😢😢❤❤
@zenabAlmare
@zenabAlmare 2 ай бұрын
አሚን😢😢
@ABTube-x2n
@ABTube-x2n 2 ай бұрын
በጣም የሚያምር ቤተሰብ surprise መልካም የትዳር ዘመን ይሁንላችሁ ፍቅር እስከ መቃብር ያኖራችሁ ፈጣሪ ይከተላችሁ። ምርጥ ቤተሰብ♥️♥️♥️
@delilaalem3914
@delilaalem3914 2 ай бұрын
እናንተ አላችሁ እንጂ ሁሌ drama... አሁንማ ደብሮኝ ተዉኮችሁ። ለትዉልድ የሚቀመጥ ስራ ብትሰሩ መልካም ነው።።።
@ekrambaba3624
@ekrambaba3624 2 ай бұрын
እኮ😅😅😂​@@delilaalem3914
@bizayhuashare3200
@bizayhuashare3200 2 ай бұрын
😂😂😂😂ከነሱተማሩ የናተ ህይወት ሁሌ ድራማ ነዉለነገሩ ስታስጠሉኝ ተዉኩአችሁ
@zemzemtube2551
@zemzemtube2551 2 ай бұрын
እነዚህ የድራማ ሰውናቸው😂
@Desualnami-vt4nh
@Desualnami-vt4nh 2 ай бұрын
​@@delilaalem3914እጭ ኣብርሽ ኣይደለሞ
@mahisdeteig-v7n
@mahisdeteig-v7n 2 ай бұрын
በእመቤቴ ስም እኔም እደናተ ነዉ የተየሰትኩት እያላቀስኩ ነዉ የጨረስኩተ መታደል ነዉ ጀግና ባል ልክ እደእዩቤል ነዉ አክብሮ አስከበራት❤❤❤
@mahisdeteig-v7n
@mahisdeteig-v7n 2 ай бұрын
​@DadaTube225አድረኩሽ እህቴ❤❤❤❤ በርችልኝ
@mimekebede5623
@mimekebede5623 2 ай бұрын
በእውነት አንደኛ ነው ረዱ ልታይ ልታይ የማትል ጨዋ ሴት ስለሆነች ነው ለዚህ ክብር ያበቃት እግዚአብሔር መጨረሻችሁን ያሳምረው❤🎉
@fatmasaeed6043
@fatmasaeed6043 2 ай бұрын
እኔ እሚገርመኝ ነገር ከወድም አማቾቹ በላይ የሴቶቹ መሳሰል ሚስት ሳይሆኑ እህታቸው ነው እሚመስሉት በእውነት መታደል ነው መንፈሳውይ ቅናት ታሳድራላችሁ ህብረታችሁ ተምሳሌት ናችሁ ከቁጥር አትጉደሉ❤❤❤
@BekeGobaze
@BekeGobaze 2 ай бұрын
🎉🎉🎉❤
@lulubintendris
@lulubintendris 2 ай бұрын
ማነው እንደ እኔ የደስታ እንባ አብሮ ያለቀሰው😢🎉❤የአመቱ ምርጥ ጥንዶች❤❤❤
@ekrammuhammedhgyt3480
@ekrammuhammedhgyt3480 2 ай бұрын
እኔ አብሬቸው አነባሁት
@Eildana
@Eildana 2 ай бұрын
ይታደሉታል እንጂ አይታገሉትም የተባረከ ቤተሰብ😍 ሄኖክ ወንድሞችህ የአንተ ዉጤት ናቸዉ ደስ ስትሉ እዮባ እረዱ ለሰርጋችሁ ያብቃን❤🙏
@hilamoo928
@hilamoo928 2 ай бұрын
በጣም ወላሂ እዚ ፍምሊ ምትገባ ሙሸራ እደለኛ ናት እነ አዲስ ገና ሃ ብለዉ ዩቱብ ሲጀመሩ ማቃቸዉ በጣም መከባበር ሰራአት ያላቸዉ ቤተሰብ ናቸዉ ማሻ አላህ
@edomedom4342
@edomedom4342 2 ай бұрын
ዋው ቅዱስ ሚካኤል መጨረሻችውን ያሳምረው በስመአብ ረዱ በጣም ነው የምወዳት እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
@JohnTubeጆን
@JohnTubeጆን 2 ай бұрын
ጀግና ወንድ በህዝብ መሀል ሴትን ልጅ በቤተሰብ ፊት ሲያስከብር እንካን ደስ ያላችሁ❤
@HcjfhcjxjcjbixChvuvhxjbdjnc
@HcjfhcjxjcjbixChvuvhxjbdjnc 2 ай бұрын
መስከበር. መለት. አልጋበኝም
@yemtabekanytegnaayenklfam4890
@yemtabekanytegnaayenklfam4890 2 ай бұрын
Ewunat egziabher ybarekachu
@Bri_Tgraweyti-
@Bri_Tgraweyti- 2 ай бұрын
*_ተዋድደህ መጋባት እውነትም መታደል ነው እዊ የወንድሞቹ ደስታ እኔም አለቀስኩ ከነሱጋር በደስታ ደስ ሲል ለሰርግ ያብቃቹ ውዶቼ እንኳን ደስ አላቹ እያልኩ ❤_*
@loveethiopia9901
@loveethiopia9901 2 ай бұрын
ረድየ አብራ ተንበረከከች በስማም እሺታውን ተንበርክካ ነው የገለፀችለት ምን አይነት ፍቅር እና ክብር ለእዮባ እንዳላት ይገልፃል የሴት ጥግናት ጨዋ ያሳደጋት ተባረኪ የተረጋጋሽ የልጅ አዋቂ ባል እና ሚስት ከአንድ ባህር ይቀዳል የሚባለው ይሄነው ተባረኩ 🙏😍❤️🎈🌹😊
@zenabAlmare
@zenabAlmare 2 ай бұрын
ሁለት ቀን ህነኝ አልቅሽ ልሞት ነው😢😢😢😢🎉🎉🎉🎉😊
@emu-n4l
@emu-n4l 2 ай бұрын
በጣም የኔ ጨዋወች በቃ ፍቅር የሆኑ ቃል አጣሁላቸዉ🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@emu-n4l
@emu-n4l 2 ай бұрын
​@@zenabAlmareእነሱን ማየት ሆኖ ቀረ ሰራዬ አሁንም እያየኅቸዉ ነው
@zenabAlmare
@zenabAlmare 2 ай бұрын
@@emu-n4l ወላሒ እኔም ያኔ የፍቅር ጥያቄ ካቀረበላት በህዋላ በቃ 😭😭ደጋግሜ ነው ቪድወ እማየው
@aynalemhailu808
@aynalemhailu808 2 ай бұрын
አሳቤን አንቺ ገለሽው❤ በእውንት በጣም ፈረሀ እግዝአብኤር ያደረበቸው ❤ ሲአምሩ❤
@zerthunmillion5454
@zerthunmillion5454 2 ай бұрын
ደጋግሜ አየሁት በጣም ደስ የሚል አሮግራም አው አቤሉና እረዱ እ/ ር ይባርካችሁሁ...
@fasikamelaku1307
@fasikamelaku1307 2 ай бұрын
ማርያምን ማነው እደኔ በደስታ ያለቀሰው😢 እኳን ደስ አላችሁ እዮባ❤
@Mimed-e6i
@Mimed-e6i 2 ай бұрын
ወላሂ እኔም አልቅሼየለው
@aynalemetsub
@aynalemetsub 2 ай бұрын
እኔም❤❤❤❤
@Manuhelidet
@Manuhelidet 2 ай бұрын
ረዱ ምን አይነት እድለኛ ሴት ነሽ❤❤❤
@loveethiopia9901
@loveethiopia9901 2 ай бұрын
በጣም እድለኛናት ይገባታል
@loveethiopia9901
@loveethiopia9901 2 ай бұрын
@@Yekrta-LLBወሬ አበዛሽ ያ ምስጋና ነው ቢገባሽ
@Milil-n6j
@Milil-n6j 2 ай бұрын
በጣም🎉
@መሪያም-ለ6ተ
@መሪያም-ለ6ተ 2 ай бұрын
እውነት በእንባ ነው የጨረስኩት ተባረኩ በጣም ደሰ ብሎኝል❤❤❤❤❤❤🙏
@LiLiTigray-f3b
@LiLiTigray-f3b 2 ай бұрын
ደምርኝ የኔ ውድ❤
@senaittirfu-berhe5371
@senaittirfu-berhe5371 2 ай бұрын
እንኳን ደስ አላቹሁ አንተ የልጅ አዋቂ በጣም ደስ ብሎናል ረዱዬ በጠም ኮራሁብሽ የመጀመሪያዬም ❤❤❤❤የመጨረሽያዬም ያልሽው ትልቅ አባባል ነው ተባረኪ እመብርሃን ትርዳቹሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@የፍቅርአድናቂ
@የፍቅርአድናቂ 2 ай бұрын
የኔ ማለቀስ ምን ይባላል የአላህ 😢😢😢እኳን ደስ አላችሁ የሠዉ ደስታ ስለሚስደስተኝ ነዉ
@MarelaNEWAYMarela
@MarelaNEWAYMarela 2 ай бұрын
የኔስ እንባ 😢ማሽቃበጡ ምን ይሉታል
@saradezi8588
@saradezi8588 2 ай бұрын
ሁለት ሴት ልጆች አሉኝ ከምንም በላይ የምመኝላችሁ እንዲህ ደጋግሞ መድሀኒያለምን እመቤቴ ማርያምን የሚያመሰግን ባል ይስጣችሁ መጨረሳችሁ ያማረ ይሁን❤️❤️❤️❤️🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@MekdsMulugata
@MekdsMulugata 2 ай бұрын
አሜን ስልሽ እያለቀስሁ ነው
@m.bedane7442
@m.bedane7442 2 ай бұрын
Amen 🙏🏽
@ComCell-n7h
@ComCell-n7h 2 ай бұрын
አሜን አሜን ከምንም ነገር በላይ ፍቅር ይበልጣል
@aynalemdereje8713
@aynalemdereje8713 2 ай бұрын
እኔንም ይመርቁኝ እናቴ
@TarekegnTeshoma-zt7mc
@TarekegnTeshoma-zt7mc 2 ай бұрын
Amen Egziabher yirdan I feel u
@amydenekew3854
@amydenekew3854 2 ай бұрын
አስለቀሳችሁን ውይ እዮባ ፊልም የሚመስል ኢንጌጅመንት ነው ልዩ ነው እግዚአብሔር ዘመናችሁን ይባርከው። ክፉውን ሁሉ ይያዝላችሁ ዘራችሁ ይባረክ ምርጥ ቤተሰብ ረዲ በጣም እድለኛ ነሽ እንደዚህ ምርጥ ቤተሰብ ማግኘትሽ እናትሽም የታደለች ናት ስጋት አይገባትም። አንቺም ረዲዬ ምርጥዬ ቆንጅዬ የተረጋጋሽ ምርጥ ቤተሰብ ያሳደገሽ የቤተሰብሽ ውጤትነሽ እዮባም እድለኛ ነው አንቺን የመሰልሽ ማግኘቱ መመረቅ ነው። ተባረኩልኝ ፍቅራችሁ ይጨምር እንጂ አይቀንስ ሰላማችሁ ብዝት ይበል
@hagerabera4045
@hagerabera4045 2 ай бұрын
የሰማዕቷ በረከት ብዙ ነው በረከታችሁ ይትረፍረፍ የዕውነት ትምህርት ቤት እና ማህበረሰብ የሆነ ቤተሰብ ነው ሁላችሁንም እወዳቹሃለሁ በርቱ ከጋብቻ በፊት ጅሩ አርሴማ አብራቹ በሱባኤ ጠይቁ ተባረኩ!!!
@zedraya8818
@zedraya8818 2 ай бұрын
የሶሻል ሜዳ ስዎች ፍቅርን አንደነትን ከነዚህ ተማሩ ባሎባልታ ነገር ከምትጃጃሎ ለትውልድም እሚስተምር መልካም ነገርን ስሩ እረዱ እና እዮብ ፍቅራችሁ እግዚአብሔር ይባርክላችሁ ብዙ ተባዙ ሺ ሆኖ😘😘😍😍😍
@user-ds2ri9qd2
@user-ds2ri9qd2 2 ай бұрын
ማነው እደኔ ልቡ ጠልጠል ብሎ የዋለው😂😂❤❤ እኳን ደና መጣችሁ እኳን ደስ አላችሁ❤❤❤❤❤❤
@Eden-e3w
@Eden-e3w 2 ай бұрын
ይእብርህም የሳራ❤ጋብቻ❤ይሁንላችሁ❤በመካከላችሁ❤እምብርህን 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌺🌷🌻💐🍉🍓
@ዓሳዲዓዘዎtube
@ዓሳዲዓዘዎtube 2 ай бұрын
ደምርኝ እማ
@ሂዊቾ
@ሂዊቾ 2 ай бұрын
እኔ😂😂😂
@Sumeyayutube
@Sumeyayutube 2 ай бұрын
😂😂😂
@AYshaAdem-oe4es
@AYshaAdem-oe4es 2 ай бұрын
ደመርኩሽመልሺአቺምደምሪኝ​@@ዓሳዲዓዘዎtube
@RahelDibaba
@RahelDibaba 2 ай бұрын
ደስ ብሎኛል አሁን ደሞ የ ረዱን ቤትሰቦች አስተዋውቀን
@wubekassa-m3m
@wubekassa-m3m 2 ай бұрын
ኢዮብ መድሃኒአለም ከዚህ በበለጠ ያሰብከውን ሁሉ ያሣካልህ የልጅ አዋቂ ቁም ነገረኛ በዚህ ዘመን እንዳንረ ያለ ወጣት ከስንት አንድ ነው የሚገኘው ከት/ቤት ጀምሮ የቆየ ፍቅር ሁኔታዎች ያልቀየሩህ ለኔ ጀግናኀዬ ነህ
@ፍቅራዲስ
@ፍቅራዲስ 2 ай бұрын
ወይ መታደል🎉😢ለዚህ ክብር ያብቃን 😢❤ተመልካች ሆነንማ አንቀርም😂❤
@mimiitafet1219
@mimiitafet1219 2 ай бұрын
እኔ አራሱ ጌታ ሆይ ሸፍነኝ አልኩት የኔ ዉዴ 😭❤️🤣
@bzu-dt1st2pf4k
@bzu-dt1st2pf4k 2 ай бұрын
😂😂😂
@grge7732
@grge7732 2 ай бұрын
Me to😢😂😂😂
@Cug-zg2qj
@Cug-zg2qj 2 ай бұрын
😂😂😂❤
@SadssGadd
@SadssGadd 2 ай бұрын
እኔማ ወይ አያልፍ በሰዉ አገር ተከራተትሁ😢😢😢😢 አይዞሽ እራሴ አድቀን ሞተሸ ታርፌለሽ😢😢😢😢
@Fth4444-f7e
@Fth4444-f7e 2 ай бұрын
ኧረ ወላህ እንባዬ መቆጣጠር አቃተኝ የደስታ እንባ ወላህ ማሻአላህ አይለያቹ አይኔ ቀላ አልቅሺ አላህ ያክብርህ እዮባ መቼም ማይረሳ ነገር እረዱ እንካን ደስ አለሽ🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
@NeZa-f2u
@NeZa-f2u 2 ай бұрын
እኔሥ ውዴ
@zemzemtube2551
@zemzemtube2551 2 ай бұрын
😂😂😂 ምን ያስለቅሳል
@SamrawietSa
@SamrawietSa 2 ай бұрын
አይለያችሁ እግዚአብሔር ያጣመረውን ሰው አይለየውም ደግሞ ለቅዱስ ጋብቻው ያብቃችሁ ረዱዬ እንኳን ደስ ያለሽ ❤❤❤እዮባ ድንግል ማርያም ሁሌም ያሰብከውን ታሳካልህ❤❤❤
@ElleniAbayneh
@ElleniAbayneh 2 ай бұрын
ገና ረዱ ሰትገባ ነው ማልቀስ የጀመርኩት እና ኢዮቤ ማልቀሱን ሳይ በስመሃም በጣም አስለቀሱኝ በጣም በጣም ቆንጆ ሰርኘራይዝ ነው የአመቱ ቆንጆ ሰርኘራይዝ የ2024 ምርጥ ቀለበት 👌👌 ሁለቱም አንድ ሆኑ ዛሬ ሁለቱም አንድ ሆኑ ዛሬ........ 🍾🥂🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
@makdessbpower4676
@makdessbpower4676 2 ай бұрын
አረ ያበደ ነው ይለያል እዮባ እንደዚህ እሮማቲክ ነህ ማለት ነው 🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤ወዶቺ ተዮባ ተማሩ😂😂😂😂😂
@KukuluKoko
@KukuluKoko 2 ай бұрын
🤣
@MohamdAgha-qd1wd
@MohamdAgha-qd1wd 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂
@loveethiopia9901
@loveethiopia9901 2 ай бұрын
እስከዛሬ አታውቂም ነበር 😂😂😂
@selamgaltigray47
@selamgaltigray47 2 ай бұрын
አቤል ስየው ዝም ብየ የሚስቀው ነገርስ በጣም ጠፋጭ ስሊ ወይኔ አቤል😂 እንኳን ለዚህ አበቃችሁ ምርጥ Family❤🎉
@نورهحكمي-ر5ص
@نورهحكمي-ر5ص 2 ай бұрын
የሱ እማ ተይው😂😂😂
@LiLiTigray-f3b
@LiLiTigray-f3b 2 ай бұрын
ደምርኝ ውዴ❤
@hshjsjhshsjja7490
@hshjsjhshsjja7490 2 ай бұрын
😂😂😂ኦረ
@jastavms2119
@jastavms2119 2 ай бұрын
እኔም😄
@ነኝየኤፍሬምአፍቃሪ
@ነኝየኤፍሬምአፍቃሪ 2 ай бұрын
የኔ ማልቀስ😭ከረዱጋ ያለቀሰ የደስታ ስሜት😢😢😢👍
@FatooshMm
@FatooshMm 2 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢
@zadeayale8799
@zadeayale8799 2 ай бұрын
እኔ ማሪምና😢😢😢
@BeranasheTube
@BeranasheTube 2 ай бұрын
😢😢😢😢
@የሀይቋ-ቨ2ኰ
@የሀይቋ-ቨ2ኰ 2 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢
@adenawerku
@adenawerku 2 ай бұрын
በለቅሱ ጨረስኩት 😭😭😭
@aberashdebela8327
@aberashdebela8327 2 ай бұрын
ወጣቱ ምናለበት የእነዚህን ቤተሰብ መማሪያ ብችሉሁ ኢትዮጵያ ትባረክህ ነበር በጣም የምገርም ቤተሰብ እናመሰግናሌን ለእናት አባት ጨዋህ ወልደው ያሳደጉ በጣም ጥሩ ትዳር በኑሮ በሁሉም የተባረኩ ሺህ አመት ኑሩ
@ብርሀንየአባትልጅ
@ብርሀንየአባትልጅ 2 ай бұрын
የነዚህ ምርጥ ቤተስብ ጀግና ወንድ በህዝብ ማሀል ሴትን ልጅ በቤተስብ ማሀል ሲያስከብሩ ደስ ይሚሉት እንኳን ደስ አላቹ
@eritaEritakapelo
@eritaEritakapelo 2 ай бұрын
ሰማእትዋ ቅድስት አርሴማ በንሮ በልጅ ትባርካቹ መጨረሻቹን ታሳምርላቹ ረዱዬ ያርሴማ ስጦታነሽ ታድለሽ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@UserUser-pg2dt
@UserUser-pg2dt 2 ай бұрын
ዋው ቃል የለኝም በጣም ነው ደስ የምትሉት ኪዳነምህረት በነገሮቻችሁ ሁሉ ትጨመርላችሁ የኔ ጩጨዎች❤❤❤❤🎉🎉
@yenegenmanyawukal2887
@yenegenmanyawukal2887 2 ай бұрын
እረዱ ግን ምን ቤተሰቦችሽ ምን ብለው መርቀውሽ ነው በእግዚአብሔር እደዚህ አይነት ቤተሰቦች ውስጥ የገባሽው በውነት እድለኛ ነሽ ማሪያምን ❤ ለሁላችንም እደዚህ አይነት የሚወደን በቤተሰቦቹ እና በህዝም ፊት የሚያስከብረን የኛ የምንለውን የራሳችንን የሆነውን የትዳር አጋር እግዚአብሔር ይስጥን 🙏🙏🙏🙏😢🙏😢🙏😢
@Zed-l6n
@Zed-l6n 2 ай бұрын
በመቤቴ እኔ ሳገባ እራሱ እንደዚህ ደስስስ ብሎኝ የምደሰትና የማለቅስ አይመስለኝም በጣም ነው ደስስስስስ ያለኝ ምን አይነት የተባረከ ቤተሰብ ነው እግዚአብሔር መጨረሻችሁን በፍሬ ይባርክላችሁ
@MeskiMeski-o5q
@MeskiMeski-o5q 2 ай бұрын
የወንድማማችነት ደሰታ መከባበር ድንቅ ነው ምርጥ አሰተዳደግ❤
@GudGuf-bp6ow
@GudGuf-bp6ow 2 ай бұрын
ማርያም ነው የምላችሁ ከዚህ ቤተሰብ ብዙ ተምራለሁ መከባበርራቸዉ እዉነት ብቻ ደስ ይላሎ ቃላት የለኝም
@SamrawitBelete-l5c
@SamrawitBelete-l5c 2 ай бұрын
እውነትም ትልቅ ቤት ነው ❤❤❤ ግን ማነው እድለኛ❤❤
@emu-n4l
@emu-n4l 2 ай бұрын
የኔ ማልቀስ ምን ይሉታል እንኳን ለዚህ ክብር አበቃቹ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@KokiyeKebede
@KokiyeKebede 2 ай бұрын
ፍፃሜውን ያሣምርላችሁ በጣም ደስ ትላላችሁ ያመንካት አርሴማ በመውጣት በመግባታችሁ ትጠብቃችሁ በትዳር በልጅ የሀሣባችሁን በመሚላት ከጎናችሁ ትሁን
@Kiyalamri
@Kiyalamri 2 ай бұрын
ለካ የሰው ደስታ እንዲህ ይጋባል እባዬ ዝምብሎ ፈሰሰ ማርያምን wow ደስ ብሎኛል ፈጣሪ አይለያቹ አብራችሁ አርጁ ጃጁ አዮባ እና እርዱኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@lijfasikatube1322
@lijfasikatube1322 2 ай бұрын
እዬባዬ እና እረዱ እኮን ለዚህ ትልቅ ክብር አበቃችሁ ደግሞ ለሰርግ ለመሞሸር ያብቃችሁ መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ የምቶዶት ሰመአቶ ቅድስት አርሴማ ለቁም ነገር ታብቃችሁ ከዚህም በላይ ተደሰቱ በጣም መርጥ ቤተሰብ ናችሁ ለብዙወቻችን ተምሳሌት ናችሁ እግዚአብሔር ፍቅሩን ያብዛላችሁ በጣም ደስ ብሎናል።❤❤❤❤❤
@lovelife12213
@lovelife12213 2 ай бұрын
በጣም ደስ ይላል ከዚህ በበለጠ ጋብቻችሁን ደግሞ በቅዱስ ቁርባን ብታደርጉት አንተ የክርስቶስ እሷ የቤተ ክርስቲያን አንድነት ይሆንላችኋል
@YewhinVlogs21
@YewhinVlogs21 2 ай бұрын
ደሙሩኝ ማር❤❤❤
@AyalsewBelay-o8r
@AyalsewBelay-o8r 2 ай бұрын
ምን አይነት የተመረቀ ቤተሰብ ነው መጨረሻውን ያሳምርላችሁ ,,,እውነት ደስስስስ ይላል
@zehara5
@zehara5 2 ай бұрын
ኧረ ወይኔ የኔ ማልቀስ ምን ይሉታል የሰው ደስታ የሚያስደስታችው እስኪ በላይክ ግጩኝ እንኳን ደስ አላችሁ ምርጥ ቤተሰብ ጋር ነው የተቀላቀልሽው ዋውው❤❤❤
@KalitsionLebanon
@KalitsionLebanon 2 ай бұрын
እኔም እንደዛዉ
@Mulu-vh1nu
@Mulu-vh1nu 2 ай бұрын
እኔም 😅❤❤❤
@WeyneshetGashaw
@WeyneshetGashaw 2 ай бұрын
❤❤❤
@elleniamsalu9830
@elleniamsalu9830 19 күн бұрын
ሄኖክ በጣም በጣም ትክክል ነህ የትልቅ አርአያ ነህ ተባረክ
@BirukTuba5335
@BirukTuba5335 2 ай бұрын
የእዮቤል እና የረዱ የቀለበት ፕሮግራም በጉጉት የጠበቀ ማነዉ እስኪ የምትወዷቸዉ ለይኩኝ
@ቅዲስት
@ቅዲስት 2 ай бұрын
የኔ ማልቀስ ምን ይሉታል እንኳን ለዝህ ቃን አበቃቹሁ እዮብና ረዱ💍💍
@SaadaSaada-d7n
@SaadaSaada-d7n 2 ай бұрын
እንሥ
@selamgaltigray-p1l
@selamgaltigray-p1l 2 ай бұрын
Me too❤❤❤
@netsanet4006
@netsanet4006 2 ай бұрын
እኔስ
@Alahwaki
@Alahwaki 2 ай бұрын
Masha Allah wellahi fezezkugn iko mabruk weladu kibedu❤❤❤❤❤
@TigistWondimu-mg1nu
@TigistWondimu-mg1nu 2 ай бұрын
😢እኔስ
@KalkidanKalkidan-x7k
@KalkidanKalkidan-x7k 2 ай бұрын
ማነው እደኒ ደጋግሞ ያየው የሚገርም ነው የምር እዮባ እና እረዱዬ እንኳን ደስ አላችሁ ከቤተሰቡ መባረክ የተባረኩ ምራቶች ወደ ቤቱ መግባታቸው በጣም ደስ ይላል❤❤❤❤❤
@shewayeawllo
@shewayeawllo 2 ай бұрын
የእውነት ልጀን የዳርኩ ነው የመሰለኝ እጅግ በጣም ደስ ብሎኛል መጨረሻችሁን እግዚአብሔር አምላክ ይባርከው መልካም ጋብቻ ይሁንላችሁ ትዳራችሁ የሠመረ ያማረ ትዳር ይሁንላችሁ ❤❤❤❤ ች ች
@BelayneshAbate-z2e
@BelayneshAbate-z2e 2 ай бұрын
ሴትን ልጅ እንደዚህ በክብር ሲይዟት ደስስስ ይላል እግዚአብሔር ትዳራችኹን ይባርክ በእውነት የትንሽ ትልቅ ብየሃለኹ እዮባ ረዱ የኔ የዋህ❤
@UftGfy
@UftGfy 2 ай бұрын
በእውነት እኔም እንባዬ እየፈስስ ነው ያየሁት ማርያምን😢😢😢 እንኳን ደስ አላችሁ ፍጻሜውን ያሳምርላችሁ ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@YewhinVlogs21
@YewhinVlogs21 2 ай бұрын
ደሙሩኝ❤❤❤
@ሄለንየናቷ
@ሄለንየናቷ 2 ай бұрын
ማነው እንደኔ በጉጉት ሲጠብቅ የነበረው እንኳን ደስ ያላቺሁ ረዱ እና እዮቤ እንደኔ የሚወዳቸው በላይክ ዛሬ ደስ ብሎኛል🎉❤
@zenshbalgo524
@zenshbalgo524 2 ай бұрын
እንካን ደስ አላችሁ በጣም ደስ ብሎናል እዮብ የኔ ጀግና ዎንድ ረዱ የኔ አስተዋይ የኔ ብርት ሴት ፈጣር ፍቅርችሁን ይብዛላችሁ እውድቻለው ❤️❤️❤️❤️
@Amen-pf
@Amen-pf 2 ай бұрын
ይሄ ቀን የናፈቀው ቅመሞችዬ ለዚህ ያብቃን😢😢
@Kidist858
@Kidist858 2 ай бұрын
Amen (3)😢
@ቋቋዬነሽድንግል
@ቋቋዬነሽድንግል 2 ай бұрын
አሜን
@WbeteAmareWbete
@WbeteAmareWbete 2 ай бұрын
አሜን❤❤❤❤
@AyoK-jy6jd
@AyoK-jy6jd 2 ай бұрын
አሜን
@LomiLomii-q1r
@LomiLomii-q1r 2 ай бұрын
Ameen Ameen Ameen 🙏
@hayathmuhammad864
@hayathmuhammad864 2 ай бұрын
ያለ ምንም ውሸት አስር ጊዜ አይቻለው ይሄ ቪድዮ ❤❤❤❤ማን ነው እንደኔ ደስ ያለው ረዱዬ የኔ ቆንጆ የኔ ደርባ የኔ ጨዋ ❤❤❤❤❤❤❤❤አታልቅሺብኝ 😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@hanlove412
@hanlove412 2 ай бұрын
ቀዳዳ ከተለቀቀ 1ሰአትም ሳይሞላውነውዴ 10ግዜ የምታየው😀😀😀😀
@shawaye5579
@shawaye5579 2 ай бұрын
​@@hanlove412😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@ሀያዕለሴትልጅህይወቷነዉ
@ሀያዕለሴትልጅህይወቷነዉ 2 ай бұрын
ጉድ ፈላ እህነዬ ገና ቪድወውን እንኳ አልጨረሽም ደቂቃው ታይቶሻል ግን የቲክቶክ ቪድወ እኮ አይፈለም በጠራረው ፅሀይ ውሸት ደግ አይደለም ከከከከከ
@hayathmuhammad864
@hayathmuhammad864 2 ай бұрын
@@hanlove412 የሰው ሰይጣን ሰው አትልፈፊ ቆሻሻ ሁሉም ሰው እንደ ሙናፊቅውሸታም ይመስልሻል ደደብ
@KemilahusenKemilahusen
@KemilahusenKemilahusen 2 ай бұрын
😂😂😂😂​@@hanlove412
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 2 ай бұрын
WoW በደስታ እኔም እንባዬ 🥹😢 መጣ ረዱ ብርክክ ስትል እውነተኛ ፍቅር እንዲህ ነው መታደል ከሚወድሽ ከምትወዳት ጋ ❤️❤️ለሰርጋቹ ወልዳቹ ከብዳቹ ለማየት ደሞ ያብቃን አሜን❤️❤️
@saradesta6541
@saradesta6541 2 ай бұрын
በጣምነው ደስያለኝ እካን እግዚብሔር ረዳችህ እዮብ ጀግና ወድ እዴት ሴትን አያያዝ ትችላለህ የልጅ አዋቂ ነህ ሰርጋችሁን ያሳይን ህብረታችን በጣም ለብዝውች ትምርትነው መከባበራችህ በተረፈ ፍጻሜችሁን አምላኬ ያሳምርላችህ
@MasaratiTubeመሠረትTube
@MasaratiTubeመሠረትTube 2 ай бұрын
ልባችን አጠጥለክ ለቀክ እግዚአብሔር ይስጥክእናሱ ይቅር እኔ እሱ እንባዬን መቆጣጠር አልቻኩም እንኳን ጌታ እግዚአብሔር ለዝ ክብር አበቃችሁ ቀር ዘማናችሁ የደስት ይሁን ❤❤❤❤🎉
@miliGere-k8i
@miliGere-k8i 2 ай бұрын
እንካን ለዚህ ክብር ኣብቃችሁ የኔ ቆናጁ🤗🤗
@miliGere-k8i
@miliGere-k8i 2 ай бұрын
@DadaTube225እሺ ውዴ❤
@hiwotdemissie681
@hiwotdemissie681 2 ай бұрын
በጉጉት ሲጠበቅ የነበረ በጣም በጣም ነዉ ደስ ያለኝ በደስታ አለቀስኩ ክብር ለመድሀንያለም ይሁን ረዱ ይሄንን ቤተሰብ በመቀላቀልሽ በጣም ደስ ብሎኛል ።እቴቴ እና አብዬ ሊመሰገኑ ይገባል ልጆቻቸዉን በስራት አሳድገዉ ለዚህ አብቅተዋል ።የረዱም ቤተሰቦች ሊመሰገኑ ይገባል ጨዋ ልጅ ናት ።እዮቤ እንኳን ደስ አለክ በጉጉት ስትጠብቀዉ የነበረ ❤❤❤።
@EdenAbraham2883
@EdenAbraham2883 2 ай бұрын
Omg I can't control my tears I'm so happy, it so amazing God bless your engagement ❤ congratulations Eyob and Redu God bless you and your family 🌹🌹🌹❤❤❤🎉🎉🎉
@ሪቾነኝወለየዋ
@ሪቾነኝወለየዋ 2 ай бұрын
ስት ጊዜ አየሁት ሳይ ማደሬነው ደግሞ እንባየን መቆጣጠር አቃተኝ እንኳን ደስ አላችሁ ቤተሰቡ በሙሉ ፍቅራችሁ እስከ መቃብር ያድርግላችሁ የኔ ተወዳጆች😢😢🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@etagegenalamraw2193
@etagegenalamraw2193 2 ай бұрын
እኔ ግርም የሚለኝ ዩቱበሮች አግብተው ውልደው ማየት የምንጓጓው ነገርስ በንሱ ህይውት ደስታ የሚያስደስትው እንደኔ ማነው
@etagegenalamraw2193
@etagegenalamraw2193 2 ай бұрын
@DadaTube225 ተደምርዋል
@AYshaAdem-oe4es
@AYshaAdem-oe4es 2 ай бұрын
ደመርኩሽአቺምመልሽ❤❤❤​@DadaTube225
@LiLiTigray-f3b
@LiLiTigray-f3b 2 ай бұрын
ደርረኝ የኔ ውድ❤
@hilina-g3l
@hilina-g3l 2 ай бұрын
እኔም እደትደስእዳለኝ🎉🎉🎉🎉
@sseasds699
@sseasds699 2 ай бұрын
Eyobana eredu ftari enquan lezichi ken beselam aderesachihu. Amlak lezelalem befkr yakoyachihu ❤❤
@امزيادانشاءالله-ط9ت
@امزيادانشاءالله-ط9ت 2 ай бұрын
ማነው እደኔ እረዱጋ አብሮ ያለቀሰ ኡፍ ደስ የሚል ከልብ የመነጨ ፍቅር
@YewhinVlogs21
@YewhinVlogs21 2 ай бұрын
ደሙሩኝ❤❤❤
@Amasia_Tube
@Amasia_Tube 2 ай бұрын
እጅግ በጣም ደስ የሚል ሁነት ነው! ለመልካም ተምሳሌትነት ጸጋን ከላይ የታደለ ድንቅ ቤተሰብ!!! ከዚህም በላይ ሕይወታችሁ ይመር! እንደነእርሱ አድርገን የምታስብሉን ምርጦቻችን ናችሁ!!!
@helenhailu5644
@helenhailu5644 2 ай бұрын
በጣም በጣም ደስ ሲል ይሄ የመልካም አስተዳደግ ዉጤት ነዉ ታምራላቹ አይለያቹ !!
@AlmsS-gi7ou
@AlmsS-gi7ou 2 ай бұрын
መጨረሻችሁም ያማረ የተዋበ ደስየሚል የፈቅረ ዘመን ይሁንላችሁ የአመቱ ምረጥ ጥዶች ፈጣሪ አይለያችሁ ፈቅሩን ጨምሮ ይስጣችሁ ከሰው አፈይጠብቃችሁ የኔውዶች ❤❤❤❤ስታምሩ❤❤❤የሰውደስታ የሚአስደስታችሁ እደኔ ማነው❤❤❤
@rahwagebreselassie7017
@rahwagebreselassie7017 2 ай бұрын
የኔ ከነሱ ጋር እዬዬ ብሎ ማልቀስ ምን ይሉታል፡ እሰይ እልልልልል። 🎉🎉🎉❤❤❤፡ መልክ፡ ጸባይ፡ ጉብዝና፡ ስኬት ሁሉንም ብልጅነት ማግኘት እንዴት ደስ ይላል፡ እግዚያብሄር ከክፉ ይጠብቃችሁ
@HhdHjj-fg9ve
@HhdHjj-fg9ve 2 ай бұрын
ደስታም ያስለቅሳል ለካ ኡፉፉፉፉፉፉፉፉ እዴት ነው ደስ የምትሉት ረዱ እግዚአብሔር መረቆሻል የተመረጥሽ ሴት ነሽ እዮባን በማግኘትሽ ፍቅር እሆነ ቤተሰብ መቀላቀል ምን መታደልነው🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@abebaalemu9289
@abebaalemu9289 2 ай бұрын
በእንባ ጀምሬ በእንባ ጨረስኩት መቸ እሄ ፕራንክ ዛሬ እንኳን ቀርቶ ቢሆን ግን በጣም ልዩ ነው እግዚአብሔር መጨረሻችሁ ያሳምርችሁ የልጆች አዋቂ ናችሁ እና እናንተን የወለዱ እናት እና አባታችሁን እድሜ እና ጤና ይስጣቸው❤❤❤ተመኘሁ ለልጆቸ❤❤❤
@tetr4232
@tetr4232 2 ай бұрын
ኡፍ ምርጥ ቤተሰብ ናችሁ በእውነት ለሰው ያላችሁ ክብርርርርር❤❤❤❤❤❤ ሀቂቃ አልቅሸ ጨረስኩት
@ከረያባመታባዘራውtube
@ከረያባመታባዘራውtube 2 ай бұрын
እዮብ እና ረዱ ከነወድሞቻቹ ከወዳጅ ዘመዶቻቹ እካን ደስስስስ አላቹ ምርጥ እና ተወዳጅ ቤተሰቦች ናቹ ወድማማቾች ፍቅር ናቹ ከናተ ብዙ ወጣቶች ይማራሉ መልካሞች ናቹ አላህ ይጨምርላቹ ፍቅር ይብዛላቹ❤❤
ድሮ ትምህርት ቤት የፍቅር ጊዜአችን
22:17
Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ
Рет қаралды 226 М.
Quando A Diferença De Altura É Muito Grande 😲😂
00:12
Mari Maria
Рет қаралды 45 МЛН
The Best Band 😅 #toshleh #viralshort
00:11
Toshleh
Рет қаралды 22 МЛН
Мясо вегана? 🧐 @Whatthefshow
01:01
История одного вокалиста
Рет қаралды 7 МЛН
በደማቅ አቀባበል ረዱ ቤተሰቡን ተቀላቀለች እንኳን ደስ አላቹ
17:18
ታገቢኛለሽ ወይ
21:43
Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ
Рет қаралды 265 М.
ጽናት || ክፍል 17 II ፌርማታ ቲዩብ II fermata tube II SUBSCRIBE
37:33
fermata tube ፌርማታ ቲዩብ
Рет қаралды 181 М.