‹‹መንግስትን መገልበጥ ሰልችቶኛል›› ጃዋር አፈገፈገ | በሰራዊቱ ጉዳይ አስቸኳይ ስብሰባ ተጠራ | ገዱ ዝምታቸውን ሰበሩ.. | Ethiopia

  Рет қаралды 9,261

Andafta

Andafta

Күн бұрын

Пікірлер
@abdi6588
@abdi6588 Күн бұрын
ጀዋር እኔ መንግስት አልገለብጥም በራሱ ግዜ ይወድቃል አለን። ከጀርመንኛ ወደ አማርኛ ስንተረጉመው ይህ መንግስት እንዲወድቅ አልፈልግም የሚወድቅ ከሆነ በራሱም ይሁን በሌላ ምክንያት ሲወድቅ "እኛንም" ጭምር ይዞን እንዲወድቅ አልፈልግም እያለን ነው። ለብሔር ፖለቲከኛ "እኛ" ማን ነው? በሌላ አነጋገር ብልፅግና በድንገት ሳይፈርስ አንዴት ጠግነን አቆይተን ሰልጣን ወደ እኛ እናሻግር አያለን ነው። ወደፊት የእሱንና የብሔር የፖለቲካን አጣ ፈንታ በብልፅግና አወዳደቅ ወይም በህይፀት መኖር ሁኔታ ነው የሚያየው።
@SisayShimeles-qo5up
@SisayShimeles-qo5up Күн бұрын
ስንት መንግስት ገልብጦ ነው የሚሰለቸው?
@JohnTadese-k5h
@JohnTadese-k5h Күн бұрын
ከፈለግኩኝ ግን መንግስት ለመገልበጥ አቅሙ አለኝ እያለ ነው ።
@mesfinmulugeta7400
@mesfinmulugeta7400 Күн бұрын
ሰዎች የኦሮሞ ካድሬዎችን መቼም ቢሆን አትመኑ።
@degefaalemu-in6jo
@degefaalemu-in6jo Күн бұрын
አሪፍ ነው
@alemgilaw7596
@alemgilaw7596 13 сағат бұрын
እንደ ጁዋር አነጋገር እኛ መንግሥት አንገለብጥም ስል መን ማለት ፈልጎ ይሆን ? አመጀመሪያ ጁዋር በኦሮሞ ሕዝብ በፖለቲካ ስም የሚነግድ (opportunist) ግርግር ለሌባ ያመቻል ነው ፖለቲካዊ ነው የሚለውን አልቀበለውም ፖለቲካ የሚለው ቃል በህዝብ ለመንገድ የሚጠቀሙበት ቃላት ነው። ሰለ ኢትዮጵያ ሕዝብ የሚያስብ ሰው ያለው የኢትዮጵያ ችግር ያለ ዘር ልዩነት እንደት መምራት እንደ ሚችል ሁሉንም ዘር የያዘ የሚገነባ ሰው ነው የሚፈልገው ጁዋር አልሞትኩም አለሁ ያለውን ግርግር ለመጠቀም የሚፈልግ አውሬ ነው። ምንም አይነት የኢትዮጵያ ሕዝብ እንደት በአንድነት መኖር እንዳለበት ስናገር ወይም ሲደራጅ ታይቶ አይታወቅም ስለዝሀ ጁዋር በኦሮሞ ሕዝብ የሚነግድ ሌላው ውሸታም አውሬ ጅብ ማለት ነው። ለዝህ የሚፀፀተው የለውም።
@zewdiegebretsadik7581
@zewdiegebretsadik7581 Күн бұрын
መንግሥት ለመገልበጥ አይደለም ማለቱ እኮ እንዲወድቅ እታገላለሁ ማለቱ እንጅ ስልጣን ለመያዝ አይደለም ማለቱ ነው። ይህም ማለት ስልጣን የህዝብ ውክልና እንጅ የጠመንጃ ነካሽ አይደለም ማለቱ ነው።
@maliketube3888
@maliketube3888 Күн бұрын
የአብይ ተላላኪ ነህ ተነቅቶብሀል
@biriktihaile5499
@biriktihaile5499 Күн бұрын
በየቤታቹ ካንካካ ቦሃላ ሁላቹ ልትቃወሙ ትወጣላቹ ኢትዬጵያ ኣሁን ኣደለችም የፈረሰች ቆይታለች ደግሞ ዘልኣለም በእርዳታ የሚተዳደር ሃገር ምን ሃገር ይባላል
$1 vs $500,000 Plane Ticket!
12:20
MrBeast
Рет қаралды 122 МЛН
EMS ዜና Sat 28 Dec 2024
25:36
EMS (Ethiopian Media Services)
Рет қаралды 6 М.